ተፋጠዋል!ሙዐዝ ሐቢብን ያልሆኑ ጥያቄዎች እየጠየቁት ነው ለምን ይሆን?ስለ አሕባሽ ስለ አስሱና ቲቪ ስለ መውሊድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 มี.ค. 2020
  • ጋዜጠኛ ነኝ ባዩ ከታሰሩት ወሃቢያዎች መካከል የነበረ ሰው ነው፡፡በእርግጥ ከወሃቢያዎች ከዚህ የዘለለ ሌላ ስራ አንጠብቅም፡፡የሚገርመው ግን አሁን ድረስ ሰውን አሕባሽ በሚሉት ፈሊጥ ለማታለል መሞከራቸውና ከላፈው እኩይ ተግባራቸው ለመመለስ አለመጣራቸው ነው፡፡ህዝበ ሙስሊሙ እስከዛሬ የት ነበር ብሎ በጉጉት እና በሥሥት የሚከታተለውን አስሱና ቲቪ እንኳን ሰዎች ዘንድ ለማስጠላት ብቻ አህባሽ እያሉ እየዋሹ ነው፡፡አሕባሽ ምን ማለት ነው ቢባሉ ግን እውቀታዊ ምላሽን የመመለስ ሞራሉም አቅሙም የላቸውም፡፡

ความคิดเห็น • 229

  • @user-hc8sg3re7m
    @user-hc8sg3re7m 4 ปีที่แล้ว +10

    አንድ ጃሂል እኮነው በዚህ ሚድያ ቃለ መጠይቅ ሲደረግለት በሙፍቲ አምነንባቸው ሳይሆን ሙፍቲ የምንላቸው ለመጠቀሚያ ነው ለስልጣን ነው አለ🙄 ወሏሂ መቼም የማረሳው ነገር ነው ሱባሀን አሏህ ትልቅ ሠው ያከበረ አሏህ ያከብረዋል ያዋረደም አሏህ ያዋርዴዋል አሏህ የረገመው ነው
    ለማንኛውም ሙዓዙ በርታልን በመልሶችህ በጣም ተደሠትኩባቸው 👍👍👍

  • @bilalhabeshi5800
    @bilalhabeshi5800 2 ปีที่แล้ว +7

    ማሻ አላህ ከዚህ ቪዲዬ ብዙ ነገር ነው የተማርኩት
    ወሐብዬች እንዴት ሀቅን ጠምዝዘው ለማቅረብ እንደሚሞክሩ
    የሌለን ነገር (አህባሽ የሚባል አስተሳሰብ)እንደመጣ ለመስበክ እንዴት እንደሚሞክሩ
    እንዴት እንደ እስስት አቁዋማቸውን እንደሚቀያይሩ
    እራሳቸው ባዕድ የሆነና የኢትዮጵያንን ነባር ሙስሊሞች እምነት የሚቃረን(የወሀብያ አስተሳሰብ)
    አይናቸውን በጨው አጥበው ለመስበክ ሲሞክሩ ያስገርማል
    ልብ ያለው ልብ ይበል !

    • @sikosilo1295
      @sikosilo1295 ปีที่แล้ว

      ሳህ ትክክል ወላሂ አሏህ ይጠብቀን ከተኮላቸው

  • @user-yt4tx8qj9i
    @user-yt4tx8qj9i 4 ปีที่แล้ว +6

    ሙአዝየይኔ ወላላ ማሻአሏህ ማሻአሏህ አሏህይጨመረልህህወደሜ

  • @user-cc1ez8ui4q
    @user-cc1ez8ui4q 3 ปีที่แล้ว +7

    አሏህ ይምራህ ሙአዝ ሀቢብ

  • @hananbinthabshey117
    @hananbinthabshey117 3 ปีที่แล้ว +5

    አላህ ይጠብቅህ ሙአዝ

  • @user-xj6wj7lj3m
    @user-xj6wj7lj3m 4 ปีที่แล้ว +9

    ሙባረክ የምትባለው እኛ እንድ ነን ስትል አልነበር አሁን አህባሽ እሚባለው መከፋፋል አይደለም እንዲዬ ትገረማለህ

    • @usumansaid2647
      @usumansaid2647 2 ปีที่แล้ว +1

      ምን ሆነሽ ነው መጀመሪያ ስለ አህባሽ እውቀት ይኑረሽ ልትከራከሪለት ነው እንዴ በሽርክ በብደኣ ኣንድ መሆን አይቻልም

    • @umuabdela5009
      @umuabdela5009 ปีที่แล้ว

      መቼም አይልም ከገለባ አንድ አይሆንም ድሮም መንሀጅን ግልፅ አድርጎዋል

  • @mekiyaaman5922
    @mekiyaaman5922 2 ปีที่แล้ว +2

    መዉልድን ነቢዩ መሀ መድ ሰ።ወ አለከበሩም አክቢሩ አለ ሉም እኛ መከታለ የለበን በረሰችን ፈለጎት ሰይን በናሱ ሱና ።

  • @foziyadilgeb2685
    @foziyadilgeb2685 4 ปีที่แล้ว +7

    አለህ ሂደየን ይስጠቹ አንድ ሙእሚን የተሰሰተን ወንድም በስድብ ሰይሆን በምክርነው የሚመልሰው ልክ እደ ሰለፍች መለቴነውአሁንም አለህ ሂደየን ይወፍቀቹ የራብ

    • @user-le7td9rw4l
      @user-le7td9rw4l 2 ปีที่แล้ว

      አህለል ቢዳአ ነህ እእእእእእእእ በግ

  • @cell7830
    @cell7830 4 ปีที่แล้ว +3

    ማአዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @seidahmed8830
    @seidahmed8830 ปีที่แล้ว +2

    ወንድም ሙአዝ ሆይ በእውነት ነቢን (ሰ ዐ ወ) የምትወድ ከሆነ ስሜትህን ሳይሆን የርሳቸውን ትእዛዝ ወይም የርሳቸውን ሱና ተከተል ፡፡ ስሜትን መከተል መጨረሻው ጥመት እንጂ ሌላ አይደለም አላህን ፍራ!

  • @starlasmoon
    @starlasmoon 4 ปีที่แล้ว +3

    mashaa alllh muzeee allh yetbikachuu hubii

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv 3 ปีที่แล้ว +4

    ጃግናዉ ሙአዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @xeyibasiraj2981
    @xeyibasiraj2981 4 ปีที่แล้ว +3

    Masha Allha masha Allha masha Allha masha Allha masha Allha Allha ye tebikeh barakallhu fikum

  • @zuzutube635
    @zuzutube635 2 ปีที่แล้ว +2

    ሙባረክ አድም አሏህ ይጨምርልህ

  • @jamilamkhdom7713
    @jamilamkhdom7713 4 ปีที่แล้ว +4

    አለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላም💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @amertymahmud3374
    @amertymahmud3374 3 ปีที่แล้ว +12

    አላህ እንዲህ ይላል ረሱል ሰ ዓ ወ እንዲህ አሉ ኩሉ ቢድዓቲን ድላላ ወኩሉ ደላለቲን ፊናር

  • @madinaethopia6935
    @madinaethopia6935 4 ปีที่แล้ว +2

    Mashalah muaz Allah ytebqh

  • @seyfuabuaballaah4053
    @seyfuabuaballaah4053 4 ปีที่แล้ว +1

    ለይላሀኢለላህያረቢበላውንአሣልን

  • @user-bb2te6ts7p
    @user-bb2te6ts7p 2 ปีที่แล้ว +13

    ማሻ አላህ የምትሉ ጤነኛ ናቹህ ስለጨፈረ የነብዩን ሱና ሳይሆን ሸሆቸ እያለ ሰዎችን ሲከተል አላህ ሂድያ ይስጥህ ሙዐዝ አላህ ሆይ እኔንም ቤተሠቦችንም ከዚህ ከባደዐ ተግባር ጠብቀን በረህመትህ

  • @alimagashaw409
    @alimagashaw409 4 ปีที่แล้ว +3

    MasAllah

  • @user-ct7ep7bt4i
    @user-ct7ep7bt4i 2 ปีที่แล้ว +2

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሙአዝ ኧረ እፈር ስለምታወራው ንግግሩ እራሱ ጠፋብክ እኮ ገራሚ ፍጡር ነክ አሏህ ሂዲያ ይስጥክ

  • @user-wi5nf6kn6u
    @user-wi5nf6kn6u 4 ปีที่แล้ว +3

    Wahabyawechi Asuna tv Mekefetu Ankatluwachihuwal

  • @medinaseid8322
    @medinaseid8322 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ሙአዛ

  • @zainabahmad8665
    @zainabahmad8665 ปีที่แล้ว

    ሞአዜ አሏህ ይጨምርልህ በድንህ የማትደራደር

  • @muhammedali6845
    @muhammedali6845 2 ปีที่แล้ว +1

    allah yemeracuh

  • @fethoyk8156
    @fethoyk8156 4 ปีที่แล้ว +4

    ayyyy wahbiya gena cherqachun xelachu tabdlachu

  • @madinahusain9512
    @madinahusain9512 4 ปีที่แล้ว +2

    የብሽርየኛጀግናአትደንግጥይሄደነዝለማጭበርበርነው

  • @yesufmubeshir6601
    @yesufmubeshir6601 3 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah wodime mo.az Allah yaqoyik

  • @user-nv1vl8zr3m
    @user-nv1vl8zr3m 4 ปีที่แล้ว +11

    መውልድእውስጤነው አከብራለኢንሻአሏህ

  • @moamnamoha9270
    @moamnamoha9270 2 ปีที่แล้ว

    ሙአዝየ የኔ ውድ አሏህ ይጠብቅህ የኔጀግና. አሏህ ካንተ ጋር ይሁን

  • @user-yb9nw3nq2y
    @user-yb9nw3nq2y 2 ปีที่แล้ว +2

    እኛ ምን አገባን እንኳን መውሊድ ማክበርና እንጨትስ ብታመልክ አላህ ይሂድክ

  • @user-wb3kx7lv7r
    @user-wb3kx7lv7r 2 ปีที่แล้ว +2

    እስልምናችንን አንቋሸሻቹሁብን አላህ ሂዳያ ይስጣቹህ ሙነሺዶች

  • @hadiraseid5391
    @hadiraseid5391 4 ปีที่แล้ว +7

    አደናጋሪ በላቸዉ አብሽር ሙአዛችን ሶለሏህ አለይሂ ወሠለም

    • @ihaveadream8874
      @ihaveadream8874 ปีที่แล้ว +1

      በመጀመሪያ አትጥመም
      "" ካውያ"" ቲቪ ሳይሆን √ዛውያ√ ቲቪ ነው

  • @ftalhamdulillahft6545
    @ftalhamdulillahft6545 2 ปีที่แล้ว

    ሟዜ ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቅልን ዉድ

  • @user-wq2ge5gv8g
    @user-wq2ge5gv8g 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ወንድሜ ሙዓዝ❤

  • @user-wi5nf6kn6u
    @user-wi5nf6kn6u 4 ปีที่แล้ว +2

    Muazye nurln

  • @fjgg8664
    @fjgg8664 2 ปีที่แล้ว

    ማዓዝየ ጅግና ነህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-gx8zg3uz9l
    @user-gx8zg3uz9l 4 ปีที่แล้ว +3

    aunm enakebralen

  • @meyaahmed5021
    @meyaahmed5021 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ጅግና ነህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @khayriehk1612
    @khayriehk1612 4 ปีที่แล้ว +8

    አንታ ጋዜጠኛ በብታኛናህ እጂ አበሸ ሆና አበሻን ስትሳድብ። ትንሽ አታፍርም ጋጋማናህ።

  • @yegerfaw
    @yegerfaw 2 หลายเดือนก่อน

    ጠያቂ አለ መላሽ ግን ዜሮሮሮሮሮሮሮሮ

  • @user-sb5ub3fm4h
    @user-sb5ub3fm4h ปีที่แล้ว

    ኢላኪ እያዴር ጉድ መጣ ከሁለቱ ኢዶች በላይ ለመውሊድ ትልቅ ቦታ አለኝ አላለም ይላአን ሸክልህ ባለጌ

  • @Tube-sx9tj
    @Tube-sx9tj 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤😍😍ሙአዙ ❤❤

  • @user-ct7ep7bt4i
    @user-ct7ep7bt4i 2 ปีที่แล้ว +2

    አኽሉልሱናዎችን በተውሂድ
    ኢኺዋኖችን በፎቶ
    አህባሽን በነሽዳ
    ሱፍያን በፍትፍት
    ሀዳድዬችን በስድብ በድንብ አድርገን አንለያችኃለን አላህ ሂዲያውን ይስጣችሁ በነገራችን ላይ ይኸ vdoe የቆየ መሆኑን አውቃለሁ ሙአዝ ስሜትክን ከመከተል ታቀብ

    • @samerayousif2889
      @samerayousif2889 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል የኔውድ አላህ ሂደያ ይስጠን

  • @ftalhamdulillahft6545
    @ftalhamdulillahft6545 4 ปีที่แล้ว +8

    ሟዝዬ አሏህ ይጠብቅልን የኛ እንቁ ከወሀቢያ ሸር አሏህ ያርቅልን ያረብ

  • @mohammedyimer1849
    @mohammedyimer1849 3 ปีที่แล้ว +2

    የሀቅ ልጂ አላህ ይጨምርልህ

  • @sarakader5845
    @sarakader5845 2 ปีที่แล้ว

    አብ ሂበ እደዝ አፈጠቸው አለህ በተ ሰበብ ሂደየ ሊሰጠቸው እችለል አለህ ይጨምርልህ አለህ ሁለችንም ቀጥተኘው መገድ ይምረን

  • @keyratmusa1619
    @keyratmusa1619 2 ปีที่แล้ว

    mashaallah

  • @rhima8855
    @rhima8855 2 ปีที่แล้ว +1

    አኡዙቢላህ አሁንም ደገመዉ ከሀለቶች ኢድ መዉሊድ ይበልጣል አለ አህ ሂዳዉን ይሥጥህ

  • @madinahusain9512
    @madinahusain9512 4 ปีที่แล้ว +6

    ጎበዝልክነህአሏህይጠብቅህየኛጀግና

  • @seaedareta8161
    @seaedareta8161 ปีที่แล้ว

    መዉሊድን ለየትአድረጊ ለመናገር አላለም አላህ አተንም እኛንም ሥራጣንሙሥታቂመንይምራን ፋጢምዩችናቸዉ መወሊድን ያከበሩት አተደሞ እያወክ ከነሡ አልሻለም አልክ ወረድበል ከኡሥጣዛችን

  • @semiraaaj294
    @semiraaaj294 4 ปีที่แล้ว +8

    በአስ-ሱናህ TV እንዲህ የደነበሩት ለምን ይሆን? 🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @raymawol6210
    @raymawol6210 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ግን ማሻአለህ የሚሉት ነቸዉ ሚገረሙኝ በዉሻት ማሻአሏህ ትላችሁ እናንታ ግን ምትፈልጉት ኢዉነትን ነዉ ወይስ ቢዳዓና ሽርክን እበካች ቆም በላችሁ አስታንትኑ እኔ ግን በዚህ ብርሃን በታሞለበት ጊዚ መዉለድ የሚየከብር አላ በዬ አልገምትም ነበር አልሀምዱሊላህ የሱናና የሃቅኡስታዞችን ለሳጣን ጌታ ምስገና ይገበዉ

  • @zulfazulfa6384
    @zulfazulfa6384 4 ปีที่แล้ว +2

    ይሄንን ኤዲት ያደረከው አላህ ሂዳያ ይስጥህ እሱንም አላህ ይመልሰው እንደውም የናንተን ድክመት ነው የነገራቹን

  • @saraibrahim1577
    @saraibrahim1577 4 ปีที่แล้ว +3

    😂😔😂😂
    pa pa pa 👏👏👏👏
    ✋✋✋✌✌✌✌

  • @user-wi5nf6kn6u
    @user-wi5nf6kn6u 4 ปีที่แล้ว +3

    Asuna tv wste new

  • @Tube-sx9tj
    @Tube-sx9tj 2 ปีที่แล้ว

    😁😁😂😂😂መጨረሻ ለይ 😋😋😋

  • @semiramehammed8535
    @semiramehammed8535 14 วันที่ผ่านมา

    Wellahi allah hidiyan ystachhu ysten lehulachnm Allah lehulum mels alew ene tesadbe kenante gar almesaselm gn allahn fru allahn fru dnber eweku

  • @user-sv1lq1zu1j
    @user-sv1lq1zu1j 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ ማሻ አላህ ምርጥ ሰው አይ ሙአዝ አላህ ይጨምርልህ

  • @user-by4yp1bj9l
    @user-by4yp1bj9l 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ሂዳየ ይሥጥህ አተ ሙአዝየምትባለው አሎሁማ ነሣአሉላሁ አልአፊያ

  • @user-lx2he9zc5d
    @user-lx2he9zc5d 4 ปีที่แล้ว +7

    ሰውን የምትሳደቡ አላህ ፍሩ ሙአዝ አንተን በዱኒያ ላይ ያለህ የምትከተለው ኡለማ አለኝ አልክ ከመቼ ጀምሮ ሙስሊም ህብረተሰብ በኡለማ ልዩነት የመጣው ያለሀል ምስተአን መውሊድ ቢደአ መሆኑ ግልፅ ነው ግን እንዳልከውም የፈለከውን መከተል ትችላል እኛ ከመውሊድ ማክበር ነፃ ነን አላህ ህዳያ ይስጠን

  • @saniyahjamal1763
    @saniyahjamal1763 4 ปีที่แล้ว +6

    ወይ ሙባረክ እንደው ስንተዋወቅ አንናናቅ አሉ ምን ይቻልሀል ሳይቸግራቸው ጋዜጠኛ ነት ውስጥ ከተቱት አንተ ንግድ ላይ ነበር መወርወር የሆንክ ጀንፈል ሀበሻ ምድር ላይ ቁጭብለክ ደግሞ አህባሽ ትላለክ ማፈሪያ ለማንኛውም አሱና ቲቪ መስራቶች እንዳንተ ለዱኒያ እንደዚሁም ላንዳንድ ጥቅሞች እራሳቸውን ዝቅ ያረጉ ሰዎች ሳይሆኑ የመሰረቱት ዑማው ባጠቃላይ የመሰረተው ነው በዛ ላይም ትልልቅ መሻይኮች ዑለማዎች ሚቀርቡበት ቲቪ ነው እንደ እናተ ልብሳቸውን አሳምረው አፍቸውና ውስጣቸው ቆሻሻ የሆነ ሰው ሚቀርብበት ቲቪ አይደለም ለዚህም አይደል ምጠሉት የሆንክ ቆሻሻ

  • @zainabahmad8665
    @zainabahmad8665 ปีที่แล้ว

    ሙአዝ ጀግናን አሏህ ይጠብቅህ

  • @user-sz3wf7wn5n
    @user-sz3wf7wn5n หลายเดือนก่อน

    ሀብኽቢብ አደራህን እዳይበርዙህ

  • @nejatmohammedaman9502
    @nejatmohammedaman9502 2 ปีที่แล้ว

    እንደዚህ አይነት ደነዝ ሰወች ዛሬም አሉ

  • @soapsoap8182
    @soapsoap8182 ปีที่แล้ว

    muaze Mert Sew

  • @DawedAhmed-bc1ji
    @DawedAhmed-bc1ji 2 หลายเดือนก่อน

    ሙቤ እንወድሃለን

  • @umumerwanura4139
    @umumerwanura4139 ปีที่แล้ว

    Subhanellah allah yaregagah antem bro eyetesadebk nwe siketel ketenagerew west mnm tekekel yelem ewnet resulen miwed esachewn yeketelal enji ayabelashim le mnm mayhonu sewochen nwe ende evidence yakerwbew alim lemebal edeme sayhone ewket nwe atkuru ye sheytan nwe ………..😔😔

  • @user-ho3mf7zf7b
    @user-ho3mf7zf7b 2 ปีที่แล้ว +1

    ምዲረ አህባሽ😌

  • @seadaka4947
    @seadaka4947 2 ปีที่แล้ว

    Yezih you tube balebet betam balege eslamn mayewkl sew new ebakachun endatktlut

  • @selam6848
    @selam6848 4 ปีที่แล้ว +5

    Masha allah muaze habibi mirt amelales new berta kezi akidah niknik atbel masha allh
    Mewliddddddddddddddd ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    Yikabaral

  • @rabiamesbah6424
    @rabiamesbah6424 4 ปีที่แล้ว +5

    አተጋዜጠኛነህ አህባሸ ማለት ምንማለትነው የኛፈረጅ
    እኛስመውሊድ እናከብረዋለን የአሱና ቲቢ ሁለየምየበላይ አሏህ ያድርግልን
    አተሙጀስም እራስህን ሙስሊምአድርገህ አትቁጥረ የአሱና ቲቢ መሻሂኮቻችን የኛእንቁ ሀያትአሏህ ይስጣቸው ከጥሜት ጠበቁን

  • @jamilamkhdom7713
    @jamilamkhdom7713 4 ปีที่แล้ว +15

    እስከምንሞትድረስመውሊድን እናከብረዋለን አልሀምዱሊላህ የነቢተከታይ ያደረገን ጌታ

    • @samerayousif2889
      @samerayousif2889 2 ปีที่แล้ว +2

      አላህ ሂደያ ይስጥሽ

    • @usumansaid2647
      @usumansaid2647 2 ปีที่แล้ว +2

      ነብዩ አዘውሻል እህቴ ፍላጎትሽን አትከተይ

  • @jomanieshjoman9633
    @jomanieshjoman9633 2 ปีที่แล้ว +4

    ሙአዝሀቢብ አይዞህ እነዝህጠመውለማጥመምነው የሚፈልጉት ጠክር አሏህ በያዝከውመገድ ይምራህ ሶለሏሁአለይሂወሰለም የነብዩመውልድ ይከበራል 👏👏

  • @user-by4yp1bj9l
    @user-by4yp1bj9l 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ ምዳነው ጭብጨባው ላሀኢላሀኢለሎህ አላህ ሂዳየ ይሥጣችሁ

  • @saadaahmedhamzah2764
    @saadaahmedhamzah2764 4 ปีที่แล้ว +5

    አላህይጨምርልህ፣በዚህሣአት፣ሀቅይሚይዝሠውአላአጅሩንከፍፍፍያድርገው

  • @nebilmohammed9564
    @nebilmohammed9564 2 ปีที่แล้ว +1

    Are muaz allahn fra islimina lay ine indafalakut mnamn hulum yarasu aqida yarase mnamn mibal ngr alande demo yane mashaikoch tlalak inde ante isliminan inji aqidakn aydelem meketel yalabk islam mn ylal new inji mashaikoche mn ylalu be indi malku yamaxa islmna yalam

  • @user-ez4id7ut2y
    @user-ez4id7ut2y 3 หลายเดือนก่อน

    Sijemer enesu ahun yhe teftuachew nw lay layun eyewesedu aydel uetememu yager temama

  • @tube7829
    @tube7829 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁለቱም ኢዶችኮ የተገኙት በነብያችን ሰበብ ነው
    አለም የተፈጠረውኮ ለነሱ ነው
    ፍጥረታቱ ሁሉ ለነሱ ሹክር አለበትኮ
    መውሊድ ማለትኮ ሹክር ማድረስ ማለት ነው አይ ጃሂል

    • @user-le7td9rw4l
      @user-le7td9rw4l 2 ปีที่แล้ว

      ከንሱበፊት አለም አለ፣ አሁንም፡ አለ፡ እስከምቸ፡ እስከቂም፡ሳአ፡ ያሁማር

  • @user-ez4id7ut2y
    @user-ez4id7ut2y 3 หลายเดือนก่อน

    Wushet nw habesha tv mibal alneberem

  • @user-sr5ph1iz3p
    @user-sr5ph1iz3p 3 ปีที่แล้ว +1

    ሙአዜ ጎበዝ

    • @alimatiadamii3529
      @alimatiadamii3529 2 ปีที่แล้ว

      ቆይ እምኑላይ ነው ጎበዝ ወይ ጉድ ሱበሀን አላህ

    • @user-sr5ph1iz3p
      @user-sr5ph1iz3p 2 ปีที่แล้ว

      ዱዝ ጎበዝነው መውሊድን እናከብራለን ሥፈልጉ ተገልበጡ ምድረ ቁማራም

  • @ekramasss6119
    @ekramasss6119 4 ปีที่แล้ว +1

    አህባሺነው

  • @jamilamkhdom7713
    @jamilamkhdom7713 4 ปีที่แล้ว +11

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሙዓዜ አሏህ ይጠብቃችሁ በሶሻል ሚዲያ መተቸትሳይሆን በመረጃ ነው የሚሆነው

  • @user-wi5nf6kn6u
    @user-wi5nf6kn6u 4 ปีที่แล้ว +2

    ktlllllllllllllll Belu

  • @sumeyabintfenta5785
    @sumeyabintfenta5785 2 ปีที่แล้ว

    ሸህ ሙሀመድ አወል ሀምዛ ሽርክን እንጅ ተውሂድን አስተምሮ አያውቅም

  • @abdumejid7402
    @abdumejid7402 ปีที่แล้ว

    bedenb adrgeh akbrew bedenb adrgehm jehanem tgebataleh

  • @zuzu4282
    @zuzu4282 2 ปีที่แล้ว

    መውሊድ ማለት ረሱል በመወለዳቸው መደስት ነው በሰቸዉ መወለድ ያልተደስተወ ከፍጡር ሰይጣን ብቻ ነዉ ።

  • @HappyAbi-yn8uc
    @HappyAbi-yn8uc 9 หลายเดือนก่อน

    Liju eko malet yefelegewn eyetenagere nw....teyakiwm meteyek yefelegewn eyeteyeke nw....yenante malet felgo eko nw eyalu mabrarat mndnw🤔

  • @saniyahjamal1763
    @saniyahjamal1763 4 ปีที่แล้ว +6

    ሙባረክ የምን ዑለማ ነው ሲጀመር ዑለማ ኬት አባትክ ታቃለ

  • @user-mq4nz3nl2y
    @user-mq4nz3nl2y 7 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ሰው በአቅሉ ይመራል ሀድስ ቁርአን እያለልን ረሱል ስንት በአል አክብረዋል ብሎ እንደነሱ ማክበር ያዘዙትን መፈፀም ነው መውደድ ማለት ደሞ የገረመኝ ከሁለቱ ኢዶች በላይ መውሊድ ለኔ የሆነ የሚለይብኝ ነገር አለ ማለት አላህ መውሊድን ከኢዶች ሁሉ አስበለጥኩ አላለ ታዳ አንተ ከኢዶች ከበለጠብህኮ በሀዲሱ ሳይሆን በአቅል መመራት ሊሆንነው በአቅል ሳይሆን በቁርአን በሀዲስ ቦቻነው ሙስሊም የሚመራው።

  • @hikmakumel1155
    @hikmakumel1155 ปีที่แล้ว

    Begele begele abezah lebchah new ende islamn yeteseteh kaltechale altechalem new temechehm altemechehm alah mechereshahn yasamerlh hulachnm meneketelew qurann new yerash yehone meketelew atebel

  • @meidnaseidethiopia6989
    @meidnaseidethiopia6989 4 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ይጠብቅህ የአሄራ ወንድሜ

  • @semiraaaj294
    @semiraaaj294 4 ปีที่แล้ว +10

    ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቅህ ሙአዝ. I am so proud of you.

  • @wizrameramu3195
    @wizrameramu3195 4 ปีที่แล้ว

    መጀመሪያ መአዝ
    እኔ ምከተላቸው ሸሆች ምናምን
    አንተ ነቢዩን ሰዐወ ነው ምት ከተለው ወይስ ሸሆችህን ነው እናንተደሞ አምብቡ እውነቱን ለማወቅ ማለት ነው

  • @suleyethio3938
    @suleyethio3938 2 ปีที่แล้ว

    ይሔኮ ስለ መብትና ግዳታ አዬደለም የሸሪዓ ጉዳይነው

  • @abdulfetahmohammed912
    @abdulfetahmohammed912 4 ปีที่แล้ว +4

    الله يحفظك معاذ يارب

  • @kemerfedil7563
    @kemerfedil7563 3 ปีที่แล้ว

    አረ ሰዎች አላህን እንፍራ በኛ መከፋፈል ምክንያት ምን እየደረሰብን እንደሆነ ግልፅ ነው ፡፡ ሱፊይ ፣ሰለፊይ ዉሃብይ እያላችሁ ዲናችንን አታስጠቁ ሙእሚን ለሙእሚን እንደግንብ ነው፡፡ ብለውን የለ ረሱል ወይስ ግዴታ ኡመቴ ብዙ ቦታ ይከፋፈላል የተባለውን ተገባራዊ ለማድረግ ነው እስኪ አላህን እንፍራ የኛ መመሪያችን ቁርአን እና ሃዲስ ነው፡፡ የሚያስተሳስረን ደግሞ ላ ኢላሃ ኢለላህ የሚትለው ገመድ ናት፡፡ አንተ ወደድክም ጠላህም በላኢላሃ ኢለላህ እስካመነ ወንድምህ ነው፡፡ IbnuHabeshyTube ስድብ ሃራም እንደሆነ አታውቁም መጨረሻ ላይ የለጠፋችሁት ነገር ደስ አይልም ፡፡ በዲን ጉዳይ ተኮራርፈን እስከመቼ አንድ ሰው አንድ ወንድሙን ከ3 ቀን በላይ ካኮረፍዉ ደሙን እንዳፈሰሰ ነው ሚቆጠረው የሚለው ሃዲስ የት ገባ፡፡ ወንድምህ ሲጠፋ ደግሞ የመመለስ እንጂ ተሳድቦ እሱን የማዋረድና ሃይቡን ማውጣት የተጠላ ነው፡፡ ሌላው ሁላችንም ከኛ የተሻለ እውቀት ያላቸውን ሰዎች እስኪ እናክብር እውቀት ያላቸውን እንድናከብር ስለታዘዝን፡፡ ሃታ መሪዎቻችንን በመጥፎ እስካላዘዙን ድረስ እንድንታዘዝ የሚያዝ ዲን ውስጥ ሆነን በላኢላሃ ኢለላህ ለሚያስተሳስር ወንድማችን ግን የማንበጅ ከንቱ ሆነናል ይሄ ደግሞ ምን እያመጣብን እንደሆነ አይተናል እያየንም ነው፡፡

  • @sirajdesaley193
    @sirajdesaley193 2 ปีที่แล้ว

    በቋቋ ደረጃ ኢድ ይባላል ጋዜጤኛው በሸሪአ ሶስት ኢድ ነው ያለን ጁሙአ ኢዳችን ናት

    • @sirajdesaley193
      @sirajdesaley193 2 ปีที่แล้ว

      ማለቴ መውሊድም በቋቋ ደረጃ ኢድ ይባላል

  • @bintabdulwahid643
    @bintabdulwahid643 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ እኔምለው አህባሽ ሚባል ነገር የለም ለካ!እንዴ ታድያ ወሀብይስ ሚባል ነገር አለእንዴ?አረ አላህን ፍሩ. አላሁ ሱብሀነሁ ወተአላ"ወደ ጌታህም መንገድ (በሂክማ)በጥበብ ተጣራ..."ይላል ሰዎችን(non islame) ከእስልምና ማራቅ ምን አመጣው አላህን ፍሩ ቢያንስ ስድቡን በአደባባይ አታድርጉት.ወሠላሙ አለይኩም

  • @rahmetseid7123
    @rahmetseid7123 4 ปีที่แล้ว +18

    አላህ ይጠብቀን ከጥመት ጎዳና ከዉሀቡዮች

    • @IbnuHabeshyTube
      @IbnuHabeshyTube  4 ปีที่แล้ว +2

      ኣሚን

    • @user-lx2he9zc5d
      @user-lx2he9zc5d 4 ปีที่แล้ว +2

      አዎ ወላሂ አሚንንን

    • @usumansaid2647
      @usumansaid2647 2 ปีที่แล้ว +1

      ወሃብያ ማለት ምን ማለት ነው

    • @umuabdela5009
      @umuabdela5009 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ይጠብቀን ከናንተ ተንኮል ከናንተ ፈጠራ ደስ ስላለኝ ብቻ ብላችሁ ለምትከተሉት ለስሜት አምላኪዎሽ ከእናንተ ሴራ አላህ ይጠብቀን

    • @umuabdela5009
      @umuabdela5009 ปีที่แล้ว

      @@usumansaid2647 ሲያውቁት አይደል