አባ ገብረኪዳን '' የ ሀሰተኛ አጥማቂያን ጉድ '

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 692

  • @natanemmedia1
    @natanemmedia1  5 หลายเดือนก่อน +54

    በ መ/ር ግርማ ወንድሙ እና መ/ር ተስፋዬ አበራ በኩል የተሰጡ ምላሾች አርብ 11 ሰዓት ላይ በሰፊው ይዳሰሳል እስከዛው Subscribe❤ Like በማድረግ ይጠብቁን❤️

    • @natanemmedia1
      @natanemmedia1  5 หลายเดือนก่อน +5

      @Kalkidan2112deru ❤️

    • @slassyehans4435
      @slassyehans4435 5 หลายเดือนก่อน +1

      😊😊 13:46 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅 15:22 😊

    • @SelamSeli-y3k
      @SelamSeli-y3k 4 หลายเดือนก่อน

      Wandema anta eraseke leke ayedalakeme mamehere gereman atekawame taleye segade

    • @abibekele4680
      @abibekele4680 4 หลายเดือนก่อน +2

      አንተ ላይክና ሰብስክራይብ ብለህ ልትሞት ነው እንዴ ከየት የመጣህ አይጥ ነህ

    • @tachteda
      @tachteda 3 หลายเดือนก่อน

      እሳቱንማ ለምደኽዋል ።

  • @bemyself7818
    @bemyself7818 6 หลายเดือนก่อน +66

    አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እድሜ ይስጥልን

  • @mekditerefe868
    @mekditerefe868 6 หลายเดือนก่อน +63

    አይ እዉቀት ማጣት ልቦና ይስጣችሁ አባት ተብይወች ለነመምህር ግርማ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሌሎቻችሁን ልቦና ይስጣችሁ

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 5 หลายเดือนก่อน +3

      ምን ልቦና ይሰጣቸዋል? በአንድ እጅ መስቀል በሌላዉ ዕፅ እየሆነ ነዉ እኮ እዉነተኛ የጌታን አገልጋዮች መለየት ያቃተን።አ ባታችን መምህር ግርማ በርሶ ፀሎት በቤቴ ዉስጥ ያየሁትንና የሰማሁትን በልጄ ላይ የተላከዉ የመተት መንፈስ ተጋልጦልኛል። ረጅም እድሜና ጤናዉን ይስጥልኝ። አንተ ገ/ኪዳን ወንጌል አታዉቅም ብታዉቅና ብታነብ ኖሮ ይሄንን መርዝ አትተፋም ነበር። ጌታ ይገስፅህ። ቆቡንም አዉልቅ ላንተ አይመጥንም ምክንያቱም ቤተ ክርስቲያንን ከሚወጉዋት ጠላት ትልቅ ጠላት አንተ ነህ። የመንደር ወሬህን ከምትለፈልፍ ንስሀ ገብተህ ወንጌልን አጥና ።

    • @Hope.ameley
      @Hope.ameley 2 หลายเดือนก่อน

      @@Zeritu-r8o are plz endeza aybalm wendmie/sist. tifozo ko aydelem masreja kalsh/kaleh akrb enji mesadebm ayasfelgm plz.

    • @ZEWENGEL-m8f
      @ZEWENGEL-m8f 2 หลายเดือนก่อน

      እዳትቀጸፉ ተጠቀቁ ከሊቃውት ጋር ደድርድር አቁሙ።

  • @natnaelalem270
    @natnaelalem270 6 หลายเดือนก่อน +84

    የተያዘ ብቻ ነው ጉዳቱን የሚያውቀው እኛ ድነናል የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ባባቶቻችን ላይ አድሮ የአጋንንትን ሴራ አስተምአውናል አንቅተውናል አንድ ሰው ከፆመ ከፀለየ ከሰገደ ከቆረበ በራሱ ላይ ያለውን አጋንንት ማወቅ ይችላል ያባቶች ጥፋት ሰውን ስላዳኑ ነው? አባቶችን ባትነኩብን ደስ ይለኛል

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 6 หลายเดือนก่อน +3

      እዉነት ነዉ።ቤቴ ዉስጥ በዩቲዩብ ትምህርታቸዉን ስከታተል በልጄ ላይ በቡናና በጫት የተላከ የመተት መንፈስ ሁሉንም ሲለፈልፍና ሚስጢሩንና ማን እንደላከን የሰማሁት በሳቸዉ ማለትም በመምህር ግርማ የፈዉስና የትምህርት አገልግሎት ነዉ። በሳቸዉ ፀሎት እየተቀጠቀጠ እንደደከመዉና በሳቸዉ በሚቀጥለዉ አገልግሎት እንደሚሰናበት ስለተናገረ ነዉ። ማለት የፈለግኩት እዉነተኛ ከጌታ የተሰጡን አባት መሆናቸዉን ያወቅኩት በዚህ ነዉ።

  • @aberabenane53
    @aberabenane53 6 หลายเดือนก่อน +95

    አባታችን መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጥልን አገልግሎታቸውን ያብዛልን

    • @natanemmedia1
      @natanemmedia1  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤️

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @elsagebremariam4766
      @elsagebremariam4766 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @kidu974
      @kidu974 5 หลายเดือนก่อน +1

      አባ ገብረ ኪዳን አልሰበኩንም እንዴ አባ ግርማን ብቻ መረቃችሁ እኛ ተግሳፅ ስለማንወድ ነዉ

  • @bettybeyene8082
    @bettybeyene8082 5 หลายเดือนก่อน +36

    መምህር ግርማ እና መምህር ተስፋዬ
    የኔን ህይወት ብቻ ሳይሆን የብዙ አባቶች፣ እናቶች፣ እህቶቼን እና ወንድሞቼን ህይወት የቀየሩ ናቸው።
    የትይኛው አባት ነው ለእግዚአብሔር መንበርከክ ያስተማረው?????
    እኔ ብዙን ነገር የተማርኩት ከመምህር ወንዱሙ ናቸው ጤና እና እድሜ እምላክ እግዚአብሔር ይባርክልን።❤❤❤

  • @beimnetgermamie4734
    @beimnetgermamie4734 6 หลายเดือนก่อน +71

    መምህር ግርማ ወንድም ከአርባ አመት ምንፍቅና ያወጡኝ አባቴ ናቸው እድሜ ጤና ይስጥልኝ ።

  • @seniselemon47
    @seniselemon47 5 หลายเดือนก่อน +19

    እኔ የምለው ክፉ ክፉውን እንደ ዝንብ ከመልቀም ደግ ደጉን እንይ እ/ር ይቅር ይበለን ጹሙ :-ስገዱ ቁረቡ ማለት ሀጥያት ነው ልቦና ይስጠን

  • @WediAbrha-c8y
    @WediAbrha-c8y 5 หลายเดือนก่อน +11

    ኣባታችን ኣባ ገብረ ክዳን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ

  • @leouleleoule5037
    @leouleleoule5037 6 หลายเดือนก่อน +31

    እንደዚህ አባቶች ባንድ ማምጣት መልካም ነው::
    አባ ገብረ ኪዳን እባክዎ ስለሠው ማንነት እና ስራ ባፍዎም አያስገቡ::
    እርስዎም የራስዎን መልካም ስብከት አጥግበውናል ይበርቱልን::
    ሌሎችም የፀሎት ቤት በቤታችን ኖሮን እግዚን ዘወትር እንድናሱብ አርገውናልና ተባበሩልን እንጂ አትናቀፋብን::

  • @Michael-dw9qq
    @Michael-dw9qq 6 หลายเดือนก่อน +66

    መምህር ግርማ ናቸው ለፈጣሪ መንበርከክንና የአምልኮ ሂወትን ያስተማሩን።እና አባታችንን አትንኩብን ሁሉም የየራሱ ጸጋ አለዉና!!!!

    • @malokoya8045
      @malokoya8045 5 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @መንበረማርያምኤፍታህ
      @መንበረማርያምኤፍታህ 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን እውነት ነው እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

    • @KinfeTesfaye-g6q
      @KinfeTesfaye-g6q หลายเดือนก่อน

      እኛ መንካታችን አይደለም ግን እዚህ ዝዋይ ተምረው ....... ግን አመለካከታችን አረዳዳችን ስሙ በካህን ላይ አጋንንት አወጣው ብለው ማውራት አልነበረባቸውም የቤተ ክርስቲያን ክብር መጠበቅ ነበረባቸው

  • @ሰላምወሰናይ
    @ሰላምወሰናይ 6 หลายเดือนก่อน +47

    መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጦት ፈጣሪ ለምን አይገናኙም ምንድ ነው እስከዚ
    ከዋናው ከመ ምህ ግርማ መነጋገር አየሻልም ወይ ?

  • @ablakatyablak6445
    @ablakatyablak6445 6 หลายเดือนก่อน +41

    እግዚያብሄር አባ ግርማን ተጠቅሞ አድኖኛል የተመሰገነ ይሁን።🙏🙏 እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን🙏🙏

  • @SamsengSamseng-hx6bd
    @SamsengSamseng-hx6bd 6 หลายเดือนก่อน +42

    መምህር ግርማን ከምትቃወሙ በሱባኤ ብትጠይቁ መልስ ታገኛላችሁ ምክንያቱም የእግዚኣብሔርን ስራ እየተቃወማችሁ ነው።

  • @BINYAMDEREGE
    @BINYAMDEREGE 6 หลายเดือนก่อน +21

    መምህር፡ግርማን፡ወንድሙን፡አምላክ፡ይጠብቃቸው፡እኛ፡በእሳቸው፡ትምህርት፡ተለውጠናል፡ተመስገን፡ስላሴ።

  • @meron7563
    @meron7563 5 หลายเดือนก่อน +42

    መምህር ግርማ ፆም ፀሎትን ስግደትን ምፅዋት መመፅወት ያስተማሩን አባት ናቸው።እኔ ስንት አመቴ አረብ ሀገር ስኖር አስራት ማውጣት አላቅም ነበር።ደሞዝ እቀበላለው መልሼ እበደራለው ።ከዛ አስራት አውጡ ይባረክላቹዋል ሲሉ እስቲ ብዬ ጀመርኩኝ።መስገድም ጀመርኩኝ።በህልሜ ከዝንጀሮዎች ጋር ከበውኝ እኔ የምበላውን እየበሉ።ወይኔ ምንድነው ስል ሠላቢ ነው አሉኝ።በርቺ ስገጂ ሲሉኝ ጓደኞቼ በቃ ቀጠልኩኝ።ከዛ ብሬ በረከተልኝ ጭራሽ ለሠው ማበደር ጀመርኩኝ።በ2አመት ውስጥ ቤት ገዛው መኪና ገዛው ቪትስ ባለቤቴ እየሠራባት ነው አርሴማን።የአስራት በኩራት ጥቅም ነው ይሄ ሁሉ።ስለዚ እሳቸውን እድሜያቸውን ያርዝምልኝ ክፉ አይንካቸው።የኔ መካሪ😢

    • @slimhslimh-zz6qu
      @slimhslimh-zz6qu 2 หลายเดือนก่อน

      አስራት ምን ማለት ነው

    • @AsnakechMolla-g8c
      @AsnakechMolla-g8c หลายเดือนก่อน

      Yihe betechiristianin mesdeb new kizeh befit betechiristian alastemarechishim

    • @meron7563
      @meron7563 หลายเดือนก่อน

      @AsnakechMolla-g8c ተምረናል።ግን ስለመንፈስ እንደዚ ደፍሮ ያስተማረን ሰው የለም።ምነው ደበረሽ?እሳቸውን የማይወድ ሠው ችግር ያለበት ሠው ነው እናቱ።የመምህርን ተስፋዬ ከወደድሽው,ተከታተዪ።ገጠመኝ የሚለውን እሺ?

    • @KinfeTesfaye-g6q
      @KinfeTesfaye-g6q หลายเดือนก่อน

      Lelochun ayastemirum eyalsh new weyss alsemawum maletishin new

    • @meron7563
      @meron7563 หลายเดือนก่อน

      @KinfeTesfaye-g6q ሠምተህ ታውቃለህ አንተ?እንደዚ ዝርዝር ብትንትን አድርጎ ያስተማረ ሠው ካለ እስቲ ላከው እዚ ላይ።

  • @astertegafaw3456
    @astertegafaw3456 หลายเดือนก่อน +8

    መምህር ግርማ እግዚአብሔር ስጦታውን በረከቱን ይጨምርሎት ለምትቃወሙአቸው እግዚአብሔር ልቦናችሁን ይክፈትላችሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @mulumabrtayalew3538
    @mulumabrtayalew3538 4 หลายเดือนก่อน +19

    እግዚአብሔር ለመምህር ግርማ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን

    • @natanemmedia1
      @natanemmedia1  4 หลายเดือนก่อน

      👍

    • @HOPE_87
      @HOPE_87 3 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen ❤❤❤

    • @astertegafaw3456
      @astertegafaw3456 หลายเดือนก่อน

      Amen amen 🙏🏾

  • @eliyas12
    @eliyas12 6 หลายเดือนก่อน +50

    መምህር ግርማን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን ሰይጣን ለምን አባረሩ ከሆነ ጥያቄው ሰዎች የሰይጣንን ድብቅ ሚስጥር ለምን እወቁ ነቁ ከሆነ ጥያቄው ሰይጣንን አትንኩት ወደ ሚለው መልስ ይወስደናል ማለት ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን

  • @dekebora
    @dekebora 6 หลายเดือนก่อน +42

    እርግጠኛ ነኝ ዩትዮበሮች በየግዜው የነ መልዐክ መንክራት መ/ር ግርማን እና ሌሎች አጥማቂ የሚሏቸውን ፎቶ ተጠቅመው ቪድዮ የሚሠሩት ለ እይታ (view) ብቻ ብለው ነው ። ለገንዘብ ተብሎ እውነትን ለመደበቅ መሞከር በጣም ያሳፍራል ።

    • @መንበረማርያምኤፍታህ
      @መንበረማርያምኤፍታህ 5 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ነው ሁሉም የተናገርሽው በጣም ያሳዝናል

  • @אמבטה
    @אמבטה 6 หลายเดือนก่อน +16

    የእኛአባታችንመምህርግርማወንድሙ ድህነትን አግኝቻለሁ እግዚአብሄርክብርይግባውና በእርሰወበኩል ስለፈወሰኝእግዚአብሄርክብርይግባው ወለላይቱቅድስትድንግልማርያምክብሯይስፋ ❤❤

  • @hiwotmekonnen9141
    @hiwotmekonnen9141 6 หลายเดือนก่อน +39

    አባ ገብረኪዳን እባኮትን አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙን አተንኩብን የመናል አዎ ንፁህ ሰው ሲታማ ያማል እግዚአብሄር አብዝቶ አብዝቶ ሀብተ ፈውስ ሰጥቷቸዋል እያንዳዳችንን እንዴት እንደሚፀለይ ያስተማሩን ቤታችንበሰአታትእንዴት እንደምንፀልይ ያስተማሩንን እንዴት ከስም ክርስቲያን ወደእውነተኛ የለወጡን ለንስሀ ለቁርባን ያበቁን አባታችንን ለምን ታማለሁ ሐሜት ሀጥያት አይደለም ወይ
    ዳሮ ግን እየሱስን የቤተክርስቲያን ቄሶች አይደሉ ያሰቀሉት
    እኔ የሚገርመኝ የትኛው ሴጣን ነው በእግዚአብሔርን ሰም ጠርቶ በመላእክትን በፃድቃንስም እየጠራ ክፋ የሚያደርግ ወይም የሚያድን
    ግን እርስ በርሱ አይጋጭባችሁም
    በቃ ቅናት ምነም አይጠቅምም አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ሀብተ ፈውስ የተሰጣቸው ድንቅ ድንቅ አባት ናቸው በወንጌል ትምሕርታቸዉ ወይም ስብከታቸው የሚተካከላቸው የለም ድንቅ አባት ናቸው እሳቸውን ለማስጠላት የሚምክር አባት እራሱ ይጠላል
    ስለዚህ ባለውለታየን አትንኩብኝ ያመኛል እሚያሟቸው ጀርባቸው ጉድ አለ

    • @askalemariam4413
      @askalemariam4413 6 หลายเดือนก่อน +5

      እኅቴ ወይም ወንድሜ ባለውለታህ/ሽ መምህር ግርማ ሳይሆኑ ራሱ ፈጣሪ እግዚአብሔር ነው።ስለዚህ ለአንድ ወገን ወግኖ ከመከራከር ኦርቶዶክሳዊ የሆነውን አስተምሮ ማወቅ አስፈላጊ ነው።እኛ እውነተኛውን አስተምሮ እንጂ የሰው ተግባር ብቻ ለምን እንመለከታለን???

    • @hiwotmekonnen9141
      @hiwotmekonnen9141 6 หลายเดือนก่อน +5

      @@askalemariam4413 ታድያ ከማማት ለምን አይወጡም እኔኮ ትምህርታቸውን እከታተል ነበር ግን ማማት ሲጀምሩ ተውኳቸው ያውም አባታችንን እግዚአብሔር በቸርነቱ የፈጠረልንን እግዚአብሔር እኛን እንድማር ነው የፈጠራቸው ጠላትን ቢያንጫጩ ንቁ ጠላታችሁ ምናይነት እንደሆነ ምን እንደሚፈልግባችሁ እዎቁ እኛም ብዙ አውቀን በየቤታችን ጠላታችንን እያዳከምን ንሰሀ ገብተን ቆርበን ትክክለኛ ስለሆነ አይደል እኔ እምለው ፀልዩ ፁሙ ንስሀ ግቡ የምለው የተኛው መታች ነው እረተው እግዚአብሔር ይፈርድባችሗል የግዚአብሔር መገለጥ የታየባቸዉን አባት እረ ነውር ነው ማማት
      ሴጣን ለምን ተዋረደ እኔ አባታችጋ ሳንሄድ በቪድዮና ትምህርታቸውን በመከታተል ከነቤተሰቦቼ ድነናል ጠላታችንን አሸንፈና ለዚህ ነው አተንኩብን ያመናል
      የእገዚአብሔር ልዬ ስጦታ እግዚአብሔር እኛን ለማዳን የፈጠረልን

    • @finally7664
      @finally7664 5 หลายเดือนก่อน

      @@hiwotmekonnen9141በጣም ትክክል ነህ ወንድማችን።

    • @elsaabraha6388
      @elsaabraha6388 3 หลายเดือนก่อน

      @@askalemariam4413
      Tadia Fetari man new yasawekat weed Fetari Yelemenulat Memhru aydelem?
      Mnew mezebet even prists some r more given than othere
      GET THAT ON UR WEEKBRAIN

    • @elsaabraha6388
      @elsaabraha6388 3 หลายเดือนก่อน

      @@hiwotmekonnen9141❤❤❤

  • @TigiTemsgen
    @TigiTemsgen 5 หลายเดือนก่อน +12

    መምህርግርማ ፈጣሪ የጠብቀወት ንሩልን እኔ ሁሉ እደርሰወ ቢሆኑ ጥሩ ነበር ስለሠው አያወጉም ሌሎችንም አትቃወሙም ምክረወን በልቤ ያኑርልኚ ይጠበቅወት

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 3 หลายเดือนก่อน +13

    _ኣባ ገበረ ኪዳነ የተዋህድ እንቁ የዘመኑ ሃወርያት እድመ ና ጤና ኣብዙቶ ይሰጥልን ፈጣሪ✝️❤❤_

    • @natanemmedia1
      @natanemmedia1  3 หลายเดือนก่อน

    • @MollaTakele
      @MollaTakele หลายเดือนก่อน +1

      ሐዋርያ ማለት የገባህ አይመስለኝም እንደመፀሀፍ ቅዱስ ሐዋርያ ማለት በእየሱስ ክርስቶስ ስም አጋንንትን የሚያስወጣ፣ ድውያንን የሚፈውስ እና ወንጌልን የሚሰብክ ነው ለዚህም አስረጅ ቢያስፈልግ ማቲዎስ 10:ከቁ4 ጀምሮ ማንበብ ነው።ይህም ምንእደማለት መሰለህ አንድ ሰው የመንጃ ፈቃድ የሚሰጠው መጀመርያ የቲዎሪ ትምህርት ይማራል ሹፌር ለመባል ግን የተግባር ትምህርት ተምሮ መንዳት መቻሉን ማረጋገጥ ይኖርበታል።ለዛም ነው እነመምህር ግርማ መጀመሪያ ወንጌሉን ፈትፍተው ካስተማሩ በሗላ ወደ ተግባራዊ ስራቸው ማለትም ወደ ፈውስ አገልግሎታቸው የሚሔዱት።

  • @Asrat-r4t
    @Asrat-r4t 6 หลายเดือนก่อน +17

    እባካችሁ ክፍተት አትሰጡ በተሰጣችሁ መክሊት ተጠቀሙ ለአጋንንት ቲፎዞ አትሁኑ።በተሰጣችሁ መክሊት ተመላለሱ።መናፍስቱን አታስደስቱት።ማውጣት ካልተቻላችሁ በተሰጣችሁ ተመላለሱ።

  • @tenaworku2334
    @tenaworku2334 3 หลายเดือนก่อน +5

    የዚህ ፀጋ እግዛብሄር ስላልሰጥኦ አባቶችን ባይጋፉ ሁሉም ጤነኛ ሰዉ ስለሌለለ መምህር ግርማ ላይ ይቅረቡና ማስፈተሽ ጥሩ ነዉ

  • @melatfikremaryam2067
    @melatfikremaryam2067 5 หลายเดือนก่อน +8

    አባታችን አባ ገብረ ኪዳን እረጅም እድሜ ይስጥልን በርሶ አድሮ ሚያስተምረን አምላክ የተ መሰገነ ይሆን

    • @natanemmedia1
      @natanemmedia1  5 หลายเดือนก่อน

    • @tayetabor9903
      @tayetabor9903 หลายเดือนก่อน +1

      ሃሜት ት/ት ሆነ እንዴ?

  • @kidstiTsige
    @kidstiTsige 6 หลายเดือนก่อน +42

    እኛ ለምን የመምህር ግርማና የሌሎቹን ትምህርት እንደምናዳምጥ ታውቃላችሁ እኔና ችግሬ ከነሃትአቴ አፈፃፀም ስለሚገልጡ ብቻ አደለም መፍትሄ ስላገኘሁበት ነው. ራሴን አግኝቻለው, ለጥያቄዎቼ መልስም አግኚለታለው

    • @natanemmedia1
      @natanemmedia1  6 หลายเดือนก่อน

      ❤️

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 6 หลายเดือนก่อน +1

      እዉነት ነዉ። እሳቸዉን የሚቃወሙት መታች ደብተራዎችና አስመታችች ናቸዉ። ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @kidistkidist-f5m
      @kidistkidist-f5m 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክክል

  • @Ethiozena-ty1dc
    @Ethiozena-ty1dc 3 หลายเดือนก่อน +8

    እኔ የሚገርመኝ የእግዚአብሔር ስጦታን ማወቅ ለምን ተሳነን። እኔ አሁን እምነቴን በስግደት በምጽዋት በጾም እየበረታሁ ያለሁት በአባታችን የአስተምህሮ ዘዴ ነው

  • @Zeritu-r8o
    @Zeritu-r8o 17 วันที่ผ่านมา +3

    የአባታችን የመምህር ግርማ ፀሎትና ምልጃ አይለየን።መታች ደብተራዎችን ጌታ ይሰርልን። ገበታቸዉንም ይገለባብጥልን።አ ሜ ን 🎉🎉🎉❤❤❤🙏🙏🙏

    • @EyoelWeldesemayat
      @EyoelWeldesemayat 13 วันที่ผ่านมา

      መምህር ግርማ እውነት ይሁን አይሁን አናውቅም ለምን በሰዎች ላይ እርግጠኛ እንሆናለን በዚህ ዘመን ያለን ብዙዎቻችን ደካማ ጎናችን ተዓምር ናፋቂዎች ነን ብቻ ክርስቶስ እያመንን በንስሀ እየታጠብን ስጋወ ደሙን እየወሰድን መኖር ይገባናል እንጂ እንዲህ በሰዎች መከራከር አስፈላጊ አይደለም ብልህ ሁኖ መኖር ነው ያለብን እና እባካችሁ ሰዎች በሰዎች እርግጠኛ መሆን አይቻልም የራሳችንን ህይወት እንምራ

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 วันที่ผ่านมา

    አባ ገብረ ኪዳን እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም የብዞዎቻችንን ሕይወት ቀይረዋል ኑሩልን ።እቅጭ እቅጩን ስለሚናገሩ ለብዙ ሰው አይመቹም ፈጣሪ ሁሌም ከጎናቸው ይሁን እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 14 วันที่ผ่านมา +4

    አባ ገብረ ኪዳን የብዙ ሰውሕይወት ቀይረዋል ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @AsterHaile-f3j
    @AsterHaile-f3j 4 หลายเดือนก่อน +8

    ረጂም ዕድሜና ጤና ላባታችን ላአባ መምህር ግርማ ወንድሙ ጌታ ይስጥልን🙏
    ባአባ ግርማ ክርስቶስን አውቀናል ብርሃን አይተና ለደሙና ስጋው በቅተናል ከዚ በላይ ምን ያስፈልገናን🙏🙏🙏
    አባ ገብረኪዳን ደሞ እንወዶት አለን ለርሶ ክብር አለን ግን ህዝቡን ተዉት ግራ አታጋቡት ይዳንንንንን። አመሰግናለው🙏

  • @የድንግልማርያምልጁነ-ደ5መ
    @የድንግልማርያምልጁነ-ደ5መ 5 หลายเดือนก่อน +8

    ልብ ይስጣቸው አባቶቺ እነመምህርን ተስፈዬ አባታችን መምህርን ጊርማን የሚነቅፍ እርግጠኝ ነኝ አብሽ የሚጠጡ ወይም እራሳቸው ደጋሚ ናቸው ስራቸው እዳይወጣ ነው የሚቃወሙት

  • @AawadZead
    @AawadZead 4 หลายเดือนก่อน +17

    መምህር ግርማ የዘመናችን እንቁ አባታችን ናቸው አትንኩብን 😢😢😢😢😢😢

  • @HelenMoges-n8f
    @HelenMoges-n8f 6 หลายเดือนก่อน +5

    አባ መምህር ግርማ ወንድሙን አይንኩብን አላስተዋልንም እንጂ እግዚአብሄር የሰጠን የዘመናችን ሐዋርያ ናቸው እሳቸው ላይ ያለ ፀጋ ቢገባን እንደዚ ባላልን ነበር እኔ ምስክር ነኝ እግዚአብህር በሳቸው አድሮ ስለ አምልኮ ስግደት ስለ መንፈሳዊ ውግያ አስተምሮኛል አባታችን ኑሩልን አገልግሎታቸውን ያብዛልን

  • @Hyder-z7f
    @Hyder-z7f 5 หลายเดือนก่อน +4

    መቼም አባገብርኪዳን ይመቹኛል ከሳቸውጋ ትቆይ ደሥተኛ እሆናለሁ❤❤

  • @MesseretMazengia
    @MesseretMazengia 3 หลายเดือนก่อน +7

    በረከታቸው ይድረስን አባታችን መምህር ግርማ

  • @MariamMariam-h9o
    @MariamMariam-h9o 3 หลายเดือนก่อน +6

    ለማንኛውም፣እውነቱን፣ሚውቀው፣እግዚአብሔር፣ነው፣ሁሉም፣በጸጋው፣ያገልግል፣መነቃቀፉ፣ይቅርብን፣ፍቅር፣ነውሚሻለን

  • @KasahunDoctor
    @KasahunDoctor 6 หลายเดือนก่อน +10

    አባ ገ/ኪዳን እርስ በርሳችሁ አትተቻቹ መእመኑንም ግራ አታጋቡ እግዚአብሔር የሠጣችሁን ገፀ በረከት ተጠቅማችሁ ህዝቡን ከአጋንንት አላቁት አስተምሩት እንጂ እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ ብላችሁ አንዳትተቻቹ እባካችሁ ።

    • @SurafelBl-lu7cr
      @SurafelBl-lu7cr 4 หลายเดือนก่อน

      germa manw ena nw erese be erse

  • @DesaleShekole
    @DesaleShekole 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባቶቻችን እድሜ ይስጥልን

  • @Aklilemaryam-ge7fg
    @Aklilemaryam-ge7fg 6 หลายเดือนก่อน +12

    መምህር ግርማ አባታችን ናቸው ይኑሩልን ምድር ደብተራ ።😊

  • @Yohanes-ki7id
    @Yohanes-ki7id 2 หลายเดือนก่อน +3

    ስንቱን ጠፍቶ የነበረውን ክርስቲያን በትውልድ የሚተላለፍ የዛር መንፈስ ውጊያ ውን አውቀን ስንቱን በንስሀ እንዲመለስና ለቅዱስ ቁርባን እንዲበቃ እና ሀይማኖትን በተግባር ያስተማሩን መምህር ግርማ እግዚአብሄር ይባርካቸው።

  • @meseretmekonnen268
    @meseretmekonnen268 6 หลายเดือนก่อน +118

    እግዚአብሔር መምህር ግርማን ተጠቅሞ አድኖኛል:: ቆጠሮዬ ተፈቷል,ሀጥያቴ ፉንትው ብሎ ታይቶኛል,በአምልኮ ህይውት እንድኖር ለስጋወደሙ እንድበቃ የመምህር ትምህርት ጠቅሞኛል ስለዚህ ሌላ ምስክር አልሻም:: ቢቻል አባቶቻችን የአንዱን ፅጋ አንዱ ሳይንቅ ቢያስተምሩን ጥሩ ነው::

    • @natanemmedia1
      @natanemmedia1  6 หลายเดือนก่อน +4

      ❤️

    • @Eftahbelen-cb7tn
      @Eftahbelen-cb7tn 6 หลายเดือนก่อน +14

      ትክክል!!
      እድሜ ለአባታችን መምህር ግርማ

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 6 หลายเดือนก่อน +8

      እዉነት ነዉ እህቴ።❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @ZerfnshHylgebrl
      @ZerfnshHylgebrl 6 หลายเดือนก่อน +3

      እውነት ነው መጀመራን የእሱ ከመቃወው በፊት በሱባዬ መጠየቅ ነው
      አንድም ፀበል ቦታ የሚጮህ መንፈስ የለም ማለት ነው መጀመራም ያለው ያወጡት ሌላ አልጨመሩም እናስተው

    • @amannmihiretab3355
      @amannmihiretab3355 6 หลายเดือนก่อน +6

      እድሜ ለአባታችን ለመምህር ግርማ እድሜ ይስጥልኝ አባ መምህር ግርማ እንወዶታለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MdRana-c1u9c
    @MdRana-c1u9c 5 หลายเดือนก่อน +6

    አባታችን መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጥልን እሳቸው ናቻው የቀነሩን ያስተማሩን

  • @RhaeemKhan-uq2qk
    @RhaeemKhan-uq2qk 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማርያምን እኛ ኦርቶዶክሳውያን እንደ እነ አባ ገብረ ኪዳን እንደነ መምህር ገብረ መድህን አሉ በነሱ እንፅናናለን

  • @MemeBerhan-rb7ir
    @MemeBerhan-rb7ir 3 หลายเดือนก่อน +5

    ለአባታችን ለመምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @abatnehmelka3265
    @abatnehmelka3265 6 หลายเดือนก่อน +5

    መምህር ግርማ ናቸው ለፈጣሪ መንበርከክንና የአምልኮ ሂወትን ያስተማሩን።እና አባታችንን አትንኩብን ሁሉም የየራሱ ጸጋ አለዉና!!!!መምህር ግርማን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን ሰይጣን ለምን አባረሩ ከሆነ ጥያቄው ሰዎች የሰይጣንን ድብቅ ሚስጥር ለምን እወቁ ነቁ ከሆነ ጥያቄው ሰይጣንን አትንኩት ወደ ሚለው መልስ ይወስደናል ማለት ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን

  • @NegeHa
    @NegeHa 5 หลายเดือนก่อน +10

    የልተነካ ግልግል ያውቃል እሶ ወንጌል ያስተምራሉ ፀጋ ነው አባ ግርማ ለፈውስ ፀጋ አላቸው እመኑ የኛ ቤተክርስትያን በመገፋፋት ክርስትያን ወደ መናፍቅ እየሄደላችሁ ነው❤❤❤

  • @Asrat-r4t
    @Asrat-r4t 6 หลายเดือนก่อน +6

    መለዐከ መንክራት መምህር ግርማ ብዙ ህዝብ በመላው አለም ከጥፋት እንዲድን ምክንያት ሆነዋል።ብዙ ፍሬ አፍርተዋል።ከሁላችሁም መልካም የሆነውን ነገር እንወስዳለን።እባካችሁ በህብረት ጥንተ ጠላታችን የሆነወውን ዲያብሎስን እ ን ዋ ጋ ው።ትግላችን ከስጋና ከደም ጋር ሳይሆን በዚህ አለም ካለ ከጨለማ ገዢ ርኩሳን መናፍስት ጋር ነው እንዳለው የክርስቶስ እውነተኛ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ።

  • @mhirat7883
    @mhirat7883 4 หลายเดือนก่อน +5

    በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማለን አባ ገብረ ኪዳን መምህር ኢዮብ ይመኑ ሌሎችም ረጂም እድሜ ከሙሉ ጠና ይሰጥልን አሜን❤

    • @natanemmedia1
      @natanemmedia1  4 หลายเดือนก่อน

      አሜን♥️♥️♥️

    • @TsigeTeklu-v8m
      @TsigeTeklu-v8m 4 หลายเดือนก่อน +2

      Member girma wendimu and ken sele abatoch awrto ayawkum gn yersachwen semi mayanesa yelem abatachn aba German fetari tsegachewn yabzalachw

  • @asferawzewditu9887
    @asferawzewditu9887 6 หลายเดือนก่อน +34

    አሁን ድረስ አባታችን መምህር ግርማን ትቃወማላችሁ? ንቃ ባክ በራስ ላይ የደብተራ ወሬ እየሰማክ ግዜህ አታባክን

  • @ShewaIndale
    @ShewaIndale 5 หลายเดือนก่อน +4

    ከአባ ግርማ የሚተካከል መምህር የላትም ቤተክርስቲያናችን ስለ ፆም ፀሎት ስግደት ስለ ቁርባን ያስተማሩ ታለቅ አባት ናቸዉ እናንተ ብትጠሏቸዉም እግዚአብሔር አክብሯቸዋልና እኛም እናከብራቸዋለን ደብቸራ ጠንቋይ ስለሳቸዉብዙ ያወራል

    • @mhirat7883
      @mhirat7883 4 หลายเดือนก่อน

      ሰው አትከተሉ አባ ግርማ የሚተካከል የለም አትበሉ ለሳቸውም ውዳሴ ከንቱ ነው ለራሳቹም እሳቸው ከወደቁ መውደቃቹ አይቀሬ ነው

    • @SurafelBl-lu7cr
      @SurafelBl-lu7cr 4 หลายเดือนก่อน

      sijemer grma yemn memeheree nw ye digua ye akuakuam weyes enede aba gbre kidan ye 4 gubae memehr

  • @ElsaKetema
    @ElsaKetema 6 หลายเดือนก่อน +6

    አባእግዚአብሔር ይስጥልን መይመናን በሚዲያ መተቻቸቱለመናፍቅ በር መክፈት ነው ገን እውነት ስለፀጋ ስጦታ ስለብቃት በእውነት ለመረዳት መቁጠሪያ ቅባቅዱስ እንዴት መጠቀም እንዳለብን የአጋንንትን ስራ ማወቅ ከፈለግን እውነቱን በእውነት ተዋህዶን ለመረዳት የቀደሙትን ጠይቁ ዋልድባ መህበረ ስላሴ፣ ያልተደበላለቀባቸው ሌሎችም ትላልቅ ገዳማት ወጣ ብላችው በጥሞና አስተውሉ ሰይጣን ዛሬ የተፈጠረ አይደለም ስለ እምነታችን ማነስ ስልጣነ ክህነትን እንዲገባ ባለመጠቀማችን ዛሬ እንዲህ ያለ ጭቅጭቅ ውስጥ ገባን የሌላ እምነት ሰዎች እስክንመስል በአንድ መቅደስ እያስቀደስን እንዲህ ተለያየን ተጠያቂው ቤተክህነቶ ነው እውነቱን እያወቁ ለገንዘብ ብለው አውደ ምህረቱን ለማይገባው እየሰጡ በጎችን ያነታርካሉ አምላካችን ለቤተክርስቲያን ለልጆቹ ይድረስልን በዚህ ደረጃ ወረድን ያሳዝናል

    • @natanemmedia1
      @natanemmedia1  6 หลายเดือนก่อน +1

      👍

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 6 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Simontadeke
    @Simontadeke 6 หลายเดือนก่อน +7

    አባቶቻችን እና አባ ገብረ ኪዳን በአጋንንት ላይ ገና አልሰለጠናችሁም ዘመኑን አልዋጃችሁም እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣችሁ

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 6 หลายเดือนก่อน

      ገ/ኪዳን መታች ደብተራና ለእዉቀት ብሎ የጠጣዉ አብሾም በአባታችን በአባ ግርማ እየተቃጠለ ስለሆነ ይቃወማቸዋል።እርግጠኛ ነኝ እሳቸዉ ጋ ቢሄድ ተጋልጦለት ይለቀዉ ነበር።

    • @astertegafaw3456
      @astertegafaw3456 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏🏾

  • @sarakefli26
    @sarakefli26 6 หลายเดือนก่อน +2

    አባ ገብረ ኪታድ “ትምርታቸው ጥሩ ነው እናዳምጣለን ግን ከሳቸው እማንጠብቀውን ነገር ነው እምንሰማው ለምን ሰዎችን ይነቅፋሉ ትክክል ከልሆኑ በግላቸው ጠርቶ መመካከር ምከር አይሻልም በሚድያ እኔትክክል ነኝ እነገሌ የተሳሳቱ ናቸው ከማለት መምህርግርማን በተመለከተ እስስቲ ፍርዱን ለሰው ምንም እማያውቀውን መንፈስ እሚጫወትበትን በአእግዚያብሔር እርዳታ በመቤታች ድንግል ማርያም እርዳታ የፃድቃን ሰማእታት የቅዱሳንን ስም እየጠሩ አጋንንትን ያባርራሉ ሌላው ብዙን ወጣት አዛውንት ሳይቀር ብምነቱ እንዲጠነክር አድርገዋል
    1, ፁሙ
    2,ፀልዩ
    3,ስገዱ
    4,ቁረቡ
    እና የትኛው ጠንቋይና የሰይጣን አገልጋይ ነው ይሔን እራሱን እሚቃጠልበትንና እሚወገድበትን ወደሲሀል እሚከተውን እሚያስተምረው አረ እያሰብን ለመወድና ተከታይ አዳማጭ ለማግኝት አንሩጥ ግዴላችሁም አባቲቻችን ከምንነቃቀፍና ከምንተቻች እንቆጠብ ሰድበን ለሰዳቢ አንሰጣጥ በተለይ አባ ገብረኪዳን እማከብሮት ትምርቶትን እምንከታተል ነበርን ግን ነቀፋን ትተው ቀርበው ተወያዩ ሜዳላይ አንወቃቀስ እኛ ከናንተ ምን እንማርታድያ እኛስ ሰው ይሔን ሰደረገኝ ብለን ሜዳላይ ባማው ሀሜት ሀጥያትነው እያላችው በንስሀ ትቀጡን የለም ??? እና እናንተ አንዱ በሌለበት አደባባይ ማማት ተገቢነው? ቀርበው ሀሰቱን ሀሰት እውነቱን እውነት ብሎ መነጋገሩ አይሻልም አባታችን ካጠፋው ይቅርታ።

  • @MeronAssefa-o6g
    @MeronAssefa-o6g 2 หลายเดือนก่อน +1

    ህይወት ያለዉ ከፈጣሪ ፈጣሪ ደግሞ ባንዲም በሊላም መልኩ ያስተምራል ለመማር ቀና ልቦና ይሩረን አባቾቻችንን እግዚአብሔር ያኑርልን ።

  • @AdinaTsega-e7u
    @AdinaTsega-e7u หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው አባታችን ብዙዎቻችን ሰው እያመለክን ነው እግዚአብሔር አዳነን ሳይሆን አባ እገሌ አዳነኝ እየተባለ በዬሚዲያው እያየን ነው በአባቶች ላይ አድሮ የሚፈውስ እግዚአብሔር ብቻ ነው የአምላክን ክብር ለሰው መስጠት ከባድ ነው
    አባታችን አባ ገብረ ኪዳን የዘመናችን ሐዋርያ ናቸው እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን

    • @natanemmedia1
      @natanemmedia1  หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል❤

  • @ephremwodajephremwodaj6102
    @ephremwodajephremwodaj6102 6 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚኦ እኔ የማውቀው ሀብታም በሀብታም ነጋዴ በነጋዴ ሯጭ በሯጭ ዘፋኝ በዘፋኝ ሲቀና ነበር ቅናትና ነቀፌታ በካህናት መሀል ግን እጅግ በጣም ይዘገንናል ኢትዮጵያዬ እግዚአብሔር ይሁንሽ!!!!!!!!

  • @YohannesDegife
    @YohannesDegife 2 หลายเดือนก่อน +1

    እራሳቻው የሚጎትቱት አጋንት ነው ዛሬ የስንቱን ሕይወት እያበላሸና እያስጨነቀ ያለው እግዚአብሔር የመፈወስ ጸጋ የሰጣቸው አባቶች እንዳሉ ደግሞ መካድ ትልቅ ንቀት እና ድፍረት ነው እንደ አምላክ የቆጠራችኋቸው አባ ገብረኪዳን የሚባሉት አባት ተብየ ከገዳም ወጥተው ቢዝነስ ውስጥ ስላሉ ፍጹም ስተዋል!

  • @solomongiday
    @solomongiday 5 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ግርማ የክርስትና ሂወታችን እንድናውቀውና እንድንኖሮው አድርገውናል በረከታችው ይደርብን ጸጋ በጸጋ ላይ ረጅም እድሜ ይስጥልን---

  • @Wleta-r6m
    @Wleta-r6m 3 หลายเดือนก่อน +1

    ድሮውንም እውነት እሚያወራ አይወደድም አባ ገብረኪዳን የህይወቴ መሰረት

  • @abebe7532
    @abebe7532 5 หลายเดือนก่อน +5

    Abatachn Memhir Girma
    Edme ena Tena yestlin🙏🙏🙏

  • @Adisuጌታነው
    @Adisuጌታነው หลายเดือนก่อน +3

    መምህር ግርማን የሰጠን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @DingilInate-z6r
    @DingilInate-z6r 2 หลายเดือนก่อน +4

    መምህር ግርማን ፈጣሪ ያቆይልን።

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 3 หลายเดือนก่อน +2

    የምናፍስ ዉጊያዉ የገባዉ አባታችን መምህር ግርማ እድሜ ጤና ይስጥልን በዉነት ተጠቅመንበታ አጋንት አይጨበጥም አይዳሠስም

  • @RakDubai-pr9gv
    @RakDubai-pr9gv 2 หลายเดือนก่อน +2

    የስም ክርሶቲያን ነበርኩ የመምህር ግርማ ወንድሙ ትምህርት ነው ያነቃኝ እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይደረግ እግዚአብሔር ሰጣቸው ፀጋ በፀጋላይ ያብዛላቸው ወጣቱ ነቅቷል ዝም ብላችሁ ነው የምትደክሙት ምንም አታመጡም እስከ አሁንም ቡዙ የቃወማቹሁ አሁን ደሞ ተነስቶባችኋል በቃ የአምልኮና የፀጋ ስግደት ለይተን እሰግዳለን ጸሎት አናቋርጥም ሥጋ ደሙንማ እንድንቀበል ያደረገን መምህር ግርማና የመምህር ተስፋዬ ትምህርት ነው እነሱ ደሞ ተከተሉን አላሉም ጽድቁንና መንግሥቱን እንድናስብ ያደረገን ተውሉን አባቶቻችንን

  • @Zeritu-r8o
    @Zeritu-r8o 6 หลายเดือนก่อน +3

    አባታችንን መምህር ግርማን የሚቃወሙት እነ ገ/ኪዳንና ጁሌዎቻቸዉ ትዉልዱን በመተት ህይወቱንና እሱነቱን የቀሙ መታች ደብተራዎችና አስመታቾች ብቻና ብቻ ናቸዉ። ምክንያቱም ጌታችን በአባታችን ላይ አድሮ ስራቸዉን ስለሚያፈርስባቸዉና ስለሚጋለጡ ነዉ። በአሁኑ ሰአት ሀገራችን ከመጣባት መከራና ስቃይ እንዳታገግም የነዚህ የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ መስለዉ ዉስጣቸዉ ግን ነጣቂ ተኩላዎች ክፉ ስራ ምክንያት ነዉ። እስቲ በዚህ ከሚለፈልፉ አንድ አጋንንት ከሰዉ ላይ ያዉጡ።አንድ መንግስት የራሱን መንግስት ስለማይቃወም በፍፁም ማስወጣት አይችሉም።አባታችን መምህር ግርማን ከእንደዚህ አይነቶች ክርስትናቸዉ በምላሳቸዉ እንጂ የማይኖሩበትን ክፉዎችና ከአስመሳዮች የሰይጣን ጉዳይ አስፈፃሚዎች ጌታ ይጠብቅልን።

  • @SinkeMegersa
    @SinkeMegersa 4 หลายเดือนก่อน +2

    ለመምህር ግርማ እድሜና ጤናይስጣቸዉ ብዙሰዉ አየዳነባቸዉ ነዉ ተወትአርጓቸዉ ቅናትነዉ

  • @yohanneshailu5550
    @yohanneshailu5550 3 หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ አባ ገብረኪዳን እርስዎ የመንፈሳዊ ዕውቀት እንጂ የመናፍስት እውቀት የለዎትምና መጀመሪያ ሥር ማሽ ቅጠል በጣሽ ደብተሮችን እንዲሁም ጠንቋዮችን ከክፉ ሥራችሁ ታቀቡ ይበሉልን። በተረፈ ምስኪኑን በግልጽ ስለአገለገሉ ፈዋሾችን ሁሉ አይውቀሱ እኔ እራሴ የደረሰብኝን የአጋንንት ፈተና ለሰው ቅዠት እንደርሰዎ ላለው ደግሞ ሀሠት የሚመስል ግልጽ ፈተና ከደረሰበት ሰው ውጭ ሊረዳ ወይም ሊሰማ የሚፈልግ ሰው የለም።

  • @ehitaykirta811
    @ehitaykirta811 2 หลายเดือนก่อน +1

    እርሶ: ስጦታ: የሎት: ለሎት: እግዚአብሔር: እርሶ: የሌዎት: ደግም:ሌሎች: ይኖራቸዋል::: መከባበር: ያስፈልጋል:: ሁሉን: ያለዉ: ክርስቶስ: ብቻ: ነዉ::

  • @yonasyohannes170
    @yonasyohannes170 2 หลายเดือนก่อน +1

    መምኅር ግርማ እድሜና ጥዒና ይስጥልኝ በረከቱ የብዝኃል የዘመኑ ሃዋሪያው ነው ።

  • @AsterAster-i6b
    @AsterAster-i6b หลายเดือนก่อน

    እኔ በጣም በአይኔ አይቻለሁ በእጃቸውም ተጠምቂያለሁ በመምህር ግርማ በጣም ተለውጨበታለሁ እድሜና ጤና ያድልልኝ እውነት ❤❤❤❤❤❤

  • @jastavms2119
    @jastavms2119 20 วันที่ผ่านมา

    መምህርየ መምህር ግርማ ዕድመና ጤና ይስጥልኝ የኔ ኑቁ ኣባት በት/ቶም ሄወታችን ተቀይረዎል ብዙ

  • @Arsu_2116
    @Arsu_2116 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ለ መምህር ግርማ

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy 6 หลายเดือนก่อน +5

    ጠንቋይ አይደግፉ ባል አጣሁ ያለ ጠያቂ የለም ግን አይነጥላ ሰይጣን ራሱ የኔ ሚስት ናት ባል እንዳታገባ በተለያዬ ምክንያት እንዳሳጣት ለሌሎች ትምርት እንዲሆነን እያሳዩ ነው

  • @AbebaArgaw-t7k
    @AbebaArgaw-t7k 4 หลายเดือนก่อน +2

    እኝ የሁላችሁም ትምህርት ተለያየብን አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ፈጣሪ ይቅር ይበሎት

  • @kukumekonn9112
    @kukumekonn9112 6 หลายเดือนก่อน +6

    አባታችንንየሚቃወሙ በሙሉ ድብትርናን የሚደግፉ ወይም ደብተራዎች ናቸው

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 6 หลายเดือนก่อน

      ትክክል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @DmsDms-gw4ec
    @DmsDms-gw4ec 23 วันที่ผ่านมา

    መምህር ግርማ ን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ድንቅ አባት ናቸዉ

  • @TesfamariamUkubazghi
    @TesfamariamUkubazghi หลายเดือนก่อน

    ለመምህር ግርማ ወንድሙ እድሜና ጤና አገልግሎታቸው ያርዝምላቸው

  • @Meme-gq9iu
    @Meme-gq9iu 6 หลายเดือนก่อน +8

    አባ ገብረኪዳን እዉነተኛ ነቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @natanemmedia1
      @natanemmedia1  6 หลายเดือนก่อน

      ❤️

    • @milextravelagent3659
      @milextravelagent3659 6 หลายเดือนก่อน +1

      ለምንድን ነው ለሴጣን ጥብቅና ሚሰጡት ለምን የእዜርን ተአምር አያዩም ነገሩ ምእመኑ በጣም ርቆ በልጧቸዋል።

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 6 หลายเดือนก่อน

      መታች ደብተራ ነዉ።

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 6 หลายเดือนก่อน

      👎👎👎👎👎

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@milextravelagent3659እዉነት ነዉ። እሱ የሚያስበዉ ህዝቡ ወንጌልን እንደማያዉቅ አስቦ ነዉ። ሰዉ አታልላለሁ ብሎ ለራሱ ተታለለ።

  • @fireselamarika9592
    @fireselamarika9592 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ቤቱን የሚያፀዳበት ጊዜው አሁን ነው!!!!! ምክንያቱም በድግምት በቤቱ መሰብሰባችሁን አውቆ ጅራፍ ማንሳቱን እወቁ!!!!! የተደበቀ የተሰወረ እንደማይኖር በወንጌል የተነገረው ይህው ነው እግዚአብሔር ይማረን! ሰይጣን ተሸኝቶልኝ መምህር ግርማ በማወቄ ለቅዱስ ቁርባን በቅቻለሁ ። አባገብረኪዳን መተቶትን ተው ንሰሀ ግቡ የመዳን ቀን ዛሬ ነው!!!!!!

    • @askalemariam4413
      @askalemariam4413 3 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ለአንተ/ለአንቺ
      አስተያየት ሲሰጥ እንደኦርቶዶክስ መምህር አይሰደብም።አባታችን አባ ገብረኪዳን መምህር ግርማን ስለተቹ መስደብ ሳይኾን ምክር ነው ማስቀመጥ ያለባችኹ።ሲጀመርም መተተኛ አይደሉም።ከመተተኛ ማር የኾነ ቃለ እግዚአብሔር አይገኝምና።ከዝንብ ማር ከማንጎ ዛፍ ብርቱካን የሚገኝ አይደለምና።ስለዚህ የምንወዳቸው ልጆች ስላለናቸው በ በድንግል ማርያም ስም ልንገራችኹ።ምከሩ እንጂ አትቆጡ።

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 6 หลายเดือนก่อน +40

    አረባካችሁ ለጠላት ሽፋን አትሁኑ ሴጣን ለምን ወጣ ብሎ መንጫጫት ያሳፍራል መምህር ግርማን መናገር ያሳፍራል ከአውዱ ወቶ መጨፍጨፍ ቅፍፍ ይለኛል ምክንያቱም መለየት አለመቻላቸው ያሳፍራል ::

    • @Darlingtonelectrics
      @Darlingtonelectrics 6 หลายเดือนก่อน +2

      ግን መፅሀፍ ቅዱስን በተለይ ወንጌላቱን ብትመረምሩ እንዲ ባላላቹ ነበር
      በተአምር ሚያምን ህዝብ ኤሄንንኮ መናፍቃንም ይሰሩታል

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 6 หลายเดือนก่อน +1

      ?@@Darlingtonelectricsአንተ አሁን ወንጌል አንብበህ ታዉቃለህ? .ቃሉን ብታነብ ኖሮ ይህንን ባልፃፍክም ነበር። እናንተ የምታሽቃብጡለት መነኩሴ መሳይ ለፍላፊን ባልደገፍክም ነበር። ወይም መትቶልህ ሊሆን ይችላል። ወደድክም ጠላህም ጌታ ክፉ ስራችሁን ማለትም መታችና አስመታቾችን በአባታችን በመምህር ግርማና በሌሎችም አባቶች ላይ አድሮ እያጋለጠና ስራችሁን እያፈረሰና ሌሎች እዉነተኛ አገልጋዮችን እያበዛልን እንደሆነ ያለመረዳታችሁ የሚገርም ነዉ። ብትንጫጩም ጌታ ስራዉን ይቀጥላል።

    • @Darlingtonelectrics
      @Darlingtonelectrics 6 หลายเดือนก่อน

      @@Zeritu-r8o እሺ ከወንጌላቱ ጥቀሽልኝ መ/ግርማ በሚሰሩት ስራ ልክ ስለመሆናቸውና ስላለመሆናቸው በትህትና እንድናወራ እፈልጋለው እኔ በሌሎች መምህራት ሳይሆን መ/ግርማን የራኩት በራሴ ያየሁት ነገር ስላለ ነው በሳቸውም ተጠምቄ ነበር እኔም እናቴ በቃ ሙሉ ክርስቲያን ጎረቤቶቻችን እና ደሞ ትምርታቸውን አሁንም ድረስ ቢሆን ግን እከታተላለው ባላምንባቸውም ምክንያቱም ጌታችን የሚሉዋችሁን አድርጉ የሚያደርጉትን እንዳታደርጉ ብሎን ነበር
      ማቴ 23:2 ላይ
      ግን በሰፊው በሰላም መንገድ ብናወራ ደሲለኛል ቴሌግራም ሊንኬ ነው አግኝኝ
      👉 @Zegorgoryos

    • @Darlingtonelectrics
      @Darlingtonelectrics 5 หลายเดือนก่อน

      @@Zeritu-r8o እሺ ወንድሜ እኔ ኢሄን የምልክ መ/ግርማን ጠልቻቸው አይደለም ግን እስኪ መ/ግርማ በሚሰሩት ስራ ልክ ክንደሆኑ የሚገልፅ ልታሳየኝ ትችላለክ ከመ/ቅዱስ
      እና ደሞ እውነተኛ አገልጋይ ማለት ላንተ ምን ማለት ነው?
      አጋንንትን ሚያስለፈልፍ🤔ቅብአ ቅዱስ ሚሸጥ ሌሎችም ብዙ አሉ
      ግን በሰፊው እናውራበት በቴሌግራም አግኘኝ 👉@|yegorgoryos|

    • @Darlingtonelectrics
      @Darlingtonelectrics 5 หลายเดือนก่อน

      @@Zeritu-r8o
      ስልክ ቁጥር ወይም ቴሌግራም ሊንክክን ላክልኝና በሰፊው ብናወራበት ደሲለኛል

  • @emuyemuy886
    @emuyemuy886 3 หลายเดือนก่อน +2

    ለአባታችን መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @birhanusimegn2220
    @birhanusimegn2220 6 หลายเดือนก่อน +2

    ወዳጄ ስለ ሰዎች ሃሰተኝነት መረጃ ከመሰብሰብ ራሰህን አድን፡፡ ንሰሃ ግባ ፤ ጾም ፤ ጸሎትና ስግደት ህይወት ውስጥ ግባ፡፡ ያኔ ማን ሃሰተኛ እንደሆነ ይገለጥልሃል፡፡ ጸጉርኅን እንኳ በስርዓት …

  • @yousafkwt2178
    @yousafkwt2178 6 หลายเดือนก่อน +12

    አባታችንመምህር ግርማ አድሜ እና ጤና ይስጦት ኑርሉን❤

  • @TsehayBeyene-rc5xy
    @TsehayBeyene-rc5xy 6 หลายเดือนก่อน +7

    ❤❤❤❤ለአባታችን ለመምህር ግርማ እድሜ ይስጥልን
    ለአባ ገብረ ኪዳን ልቦና ይስጦት
    ሃዋርያት በጥላቸው ይፈውሱ ነበር ውሸት ነው ማለት ነው😢😢😢😢😢😢😢

  • @mansoursunusy1962
    @mansoursunusy1962 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚኣብሔር ይመስገን. ጥሩ ነው ። ትምህርቱ

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 6 หลายเดือนก่อน +2

    💚💚💚 አባቶች እባካችሁ ሥለ መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ያልተገባ ቃላት ከማለታችሁ በፊት የእሳቸዉን አሥትምሮታቸዉን የፈዉሥ አገልግሎታቸዉን ተመልከቱት በተለይ ቪሲዲ 14 እና 20 / 21 / 33 ሌሎችም አሉ አነዚህ አይታችሁ ለመፍረድ ትችላላችሁ ከመሰለናከልም ትተርፋላችሁ ❤❤

  • @አሜን-ጸ4ፐ
    @አሜን-ጸ4ፐ 5 หลายเดือนก่อน +5

    መምህር ግርማን እኚህን ከመሠሉ የተዋህዶ አባቶች ጋር እኩል ስታቀርብ ትንሽ አታፍርም

    • @AsnakechMolla-g8c
      @AsnakechMolla-g8c หลายเดือนก่อน

      Min malet new be enatish sijemer aganinit masleflef sira new ehite tenkuay new

    • @tayetabor9903
      @tayetabor9903 หลายเดือนก่อน

      አየህ ገና ወንጌልን በውስጥህ አላቆየህም አንጂ ቢገባህ የትዕቢት የንቀት መልስ ባልመለስህ ነበር። የሚንቁ ሰዎች ምን እንደሚባሉ እስቲ እራሳቸውን አባ ገ/ ኪዳንን ጠይቅ በዚያው ለምን አንደጠየቅኻቸው ንገራቸው ታዲያ።

  • @Samriወሎየዋ
    @Samriወሎየዋ 3 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችንን አባ ጊርማን ይጠብቅልን

  • @መብራትና
    @መብራትና 2 หลายเดือนก่อน +3

    አባ ገብረ ኪዳን ምርጥ አባት ናቸው። እግዛብሄር ይመስገን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 6 หลายเดือนก่อน +2

    አ ባቶቸ በእዉነት በዚህ ዘመን ስንት የሚያስጨንቅ ነገር እያለ አባቶቻችነን ለምን ይሆን መቃወሙ እኔስ ያለፈዉ የባከነዉ ዘመኔ ያሣዝነኛል እነዚህ አባቶች መ/ር ተስፋየ በጣም ለዉጠዉኛል አረረረረረ ተዉ አባቶች የራሣችሁ መልካም የሆነ ት/ት አለ የጣፈጠ ግን እርኩስመፈስ የለም አትበሉንንንን የደረሰበት ነዉ የሚያዉቀዉ

  • @Eyaasu
    @Eyaasu 6 หลายเดือนก่อน +16

    መምህር ግርማን ከመቃወምህ በፊት : የእናትህን ጨሌ አስጥላት ::
    100% እርግጠኛ ነኝ : የእናትህ የጨሌ ጣጣና አቴቴ ነው እንደዚህ ያለ ነገር ውስጥ የከተተህ ::
    አባ ገብረ ኪዳን. : ደብተራ ናቸው : ከዱሮውም. የሳቸውን ትምህርት አላዳምጥም

    • @MelakuBayeh-d4e
      @MelakuBayeh-d4e 6 หลายเดือนก่อน +1

      መጀመሪያ የደብተራን ትርጉም ታዉቃለህ???ሰ

    • @sipara9224
      @sipara9224 6 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@MelakuBayeh-d4e ቢያውቅ ኖሮማ ደብተራውን ንፁህ ንፁሁን ደብተራ አይልም ነበር ከሀይማኖት እውቀት ነፃ የሆነ እንድሁ በዘፈቀደ የሚናገር ወደውስጥ ጥልቀት የሌለው ዝም ብሎ በአየር ላይ የሚንሳፈፍ ሰው ስለሆነ ነው።

    • @ኣቤየተዋህዶልጅ
      @ኣቤየተዋህዶልጅ 6 หลายเดือนก่อน

      መምህር ግርማ ስድብ ነው ያሰተማሩህ?? ሁሉም ሰው የየራሱ ጸጋ አለው አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤ችግሩ ተቀራርባችሁ ብትፈቱት ጥሩ ነው።

    • @bemyself7818
      @bemyself7818 6 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ተብለሃል ወንድም

  • @KidistHabtamu-e6h
    @KidistHabtamu-e6h 4 หลายเดือนก่อน +3

    እባህ አምላኬ መጨረሻየን አሳምርልኝ

  • @HelafMrrr
    @HelafMrrr 16 วันที่ผ่านมา

    አባታች አባ ግርማ እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤

  • @AgerituAdugna
    @AgerituAdugna 5 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ ወንድሜ በጣም አስተማሪ ናቸው

    • @natanemmedia1
      @natanemmedia1  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ❤️

  • @makeupalwedm
    @makeupalwedm หลายเดือนก่อน +1

    አይ አባ ገብረኪዳን እኮ በመናገር እንጅ በሚያስተምሯቸው ልጆች ህይወት ቀርበው ባእድ አምልኮ የደብተራ ጥንቁልና ለማጣራት እና ለማስተማር አይሞክሩም ግን ጎንደር ስንት ም እመን እሳቸውን ብሎ ጉባኤ ሲመጣ እሳቸው በቤታቸው ተመልሰው ምን ህይወት እንዳላቸው ሂደው ማየት አቃታቸው? ይገርማሉ እኔ ግን በተደጋጋሚ ታዝቤ ከሳቸው ይልቅ አዲስ አበባ ሆነው 'አጥማቂ' ገለመሌ እያላችሁ ምትቀበጣጥሩባቸው አባቶች ጠቅመውኛል።

  • @hailuyadessa4630
    @hailuyadessa4630 2 หลายเดือนก่อน +1

    እባካችሁ አባቶች ሁልጊዜ በሚዲያ ከምትወቃቀሱ ምናለ ተሠባስባችሁ ብትነጋገሩ በጣም ያሳዝናል የመምህር ግርማ ችግር ምን እንደሆነ ለኔ አልገባኝም ሀይማኖታችንን እንድናጠናክር ስላደሰጉ ነው፣ሰይጣንን ስልቱን አውቀን እንድንቃወም ስላደረጉ፣መተትና ድግምት በሰው ላይ ስላላደረጉ ወይስ እንዲህ ምቀኝነቱና ጥላቻው ከምን የመጣ ነው?እና በተቻላችሁ መጠን በሲኖዶሱ በኩል ተቀራርባችሁ ብትወያዩ መልካም ነው አለበለዚያ አታወዛግቡን የምናመልከውን እናውቃለንና አታ...።

  • @tamratgebreselassie8934
    @tamratgebreselassie8934 3 หลายเดือนก่อน +1

    የእዚህ ቪዲዮ ዓላማ ምን እንደሆነ ፈጣሪ ይወቅ። የምትችል ኮሆነ የራስህን ጠቃሚ ሙሉ ቪዲዮ ለመስራት ሞክር፤ የተቆራረጠ የሰዎችን ቪዲዮ እያመጣህ ገቢ ለማዳበር የሚደረግ ስራ ተገቢ አይደለም። ለሁሉም የሀይማኖት አባቶች ተገቢ ክብር መስጠት ይገባል፤ ሆኖም ሁሉም አባቶች አንድ አይነት ፀጋ ሊሰጣቸው አይችልም። ስለሆነም ሀሰተኛ አጥማቂ ሀሰተኛ ፈዋሽ በማለት የመልካም አባቶችን ስም ለማጣጣል የሚደረግ ሙከራ ያስናቅል እንጅ አያስከብርም። የመምህር ግርማ የቆሞስ አባ ሳሙኤል እና የቀሲስ ሄኖክ ፈውስ በርካታ ምዕመናንን ስለ አጋንንት የተሻለ እውቀት እንድናገኝ እያደረገን በመሆኑ ራሳችንን እንድንጠይቅ እያደረገን ነው። ስለሆነም ከሰይጣናዊ ምቀኝነት ብንላቀቅ መልካም ነው።

    • @natanemmedia1
      @natanemmedia1  3 หลายเดือนก่อน

      ወንድሜ ስም ማጣጣልአይደለም ከቻልክ ቀጥሎ ያለውን ቢድዮ ተመልከት እነ መ/ር ተስፋዬ አበራ ስለ መ/ር ግርማ የሰጡትን ምስክርነት