IbnuHabeshyTube
IbnuHabeshyTube
  • 7
  • 21 787
ተፋጠዋል!ሙዐዝ ሐቢብን ያልሆኑ ጥያቄዎች እየጠየቁት ነው ለምን ይሆን?ስለ አሕባሽ ስለ አስሱና ቲቪ ስለ መውሊድ
ጋዜጠኛ ነኝ ባዩ ከታሰሩት ወሃቢያዎች መካከል የነበረ ሰው ነው፡፡በእርግጥ ከወሃቢያዎች ከዚህ የዘለለ ሌላ ስራ አንጠብቅም፡፡የሚገርመው ግን አሁን ድረስ ሰውን አሕባሽ በሚሉት ፈሊጥ ለማታለል መሞከራቸውና ከላፈው እኩይ ተግባራቸው ለመመለስ አለመጣራቸው ነው፡፡ህዝበ ሙስሊሙ እስከዛሬ የት ነበር ብሎ በጉጉት እና በሥሥት የሚከታተለውን አስሱና ቲቪ እንኳን ሰዎች ዘንድ ለማስጠላት ብቻ አህባሽ እያሉ እየዋሹ ነው፡፡አሕባሽ ምን ማለት ነው ቢባሉ ግን እውቀታዊ ምላሽን የመመለስ ሞራሉም አቅሙም የላቸውም፡፡
มุมมอง: 19 235

วีดีโอ

#ሃያቱል_ዓለም_በመናሩል_ሁዳ_የሐድራ_ጀማዓ
มุมมอง 2134 ปีที่แล้ว
#ሃያቱል_ዓለም_በመናሩል_ሁዳ_የሐድራ_ጀማዓ
#ስለ_ኮሮና_ቫይረስ#ደርስ በዶ/ር ሸይኽ አቡበክር ሱለይማን
มุมมอง 1.1K4 ปีที่แล้ว
አሏህ የሁሉ ነገር ፈጣሪ ነው፡፡እርሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነውና ከመጣው ሙሲባ ነጃ ከሚወጡት ያድርገን!ኣሚን ሁላችንም ወደ ተውባ መቻኮል ይኖርብናል፡፡ "ላ ሐውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ"የሚለውን ዚክር እናብዛ لا حَولَ ولا قُوَّة إلا باللهِ ጧትና ማታ ደግሞ ይህንን እንበል *(بسم الله الذي لا يضر مع اسمه شىء في الأرض ولا في السماء و هو السميع العليم.(3 مرة "ቢስሚላሂ አለዚ ላ የዱሩ መዐ ኢስሚሂ ሸይኡን ፊል-አርዲ ወላ ፊሰማእ ወሁወ አል-ሰሚዑል ዐሊም"(3 ጊዜ)
የሚያምር አቀራር በሸይኽ ሙሐመድ ሶላሕ!قراءة جميلة بصوت الشيخ محمد صلاح
มุมมอง 1184 ปีที่แล้ว
የሚያምር አቀራር በሸይኽ ሙሐመድ ሶላሕ!قراءة جميلة بصوت الشيخ محمد صلاح
ነሺዳ በህጻናት - ኮምቦልቻ
มุมมอง 3854 ปีที่แล้ว
ነሺዳ በህጻናት - ኮምቦልቻ
سورة البقرة-المقرئ الشيخ محمد معروف قرانوح بصوت جميل መሳጭ የቁርኣን አቀራር በሸይኽ ሙሐመድ መዕሩፍ ቀራኑሕ
มุมมอง 3944 ปีที่แล้ว
سورة البقرة-المقرئ الشيخ محمد معروف قرانوح بصوت جميل መሳጭ የቁርኣን አቀራር በሸይኽ ሙሐመድ መዕሩፍ ቀራኑሕ
ፌደራል መጅሊስ በወሃቢያዎች እየተበጠበጠ ነው!
มุมมอง 3474 ปีที่แล้ว
ከሰሞኑ 40 ሚሊዮን ብር የዘረፉት ወሃቢያዎች ወደ መጅሊስ በመሄድ የሱፊያ ዑለሞችን ክብር በሚነካ መልኩ እየረበሹ ይገኛሉ!ይህንን ተግባር ሁላችንም ልናወግዝ ይገባል፡፡