ድንቅ ነብዩ የተወደሱበት የአሊሞች ኪነጥበባዊ ስራዎች//ኡስታዝ ሐሰን ታጁ ከጀማል አህመድ ጋር/jeilu media

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 120

  • @buchiemude5295
    @buchiemude5295 2 ปีที่แล้ว +5

    አቦ ማሻ አሏህ አሪፍ አገላለፃ የምንጠቀም አሏህ ያርገን

  • @kassimebrahim4670
    @kassimebrahim4670 2 ปีที่แล้ว +5

    ኦስታዘ አግላልፅ ድስ ይላል አላህ ይጭምርልህ !!

  • @jamesblack6324
    @jamesblack6324 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ መሳጭ ፣ አስገራሚ ፣ አስደማሚ ፣ አስተማሪ ፣ የመንፈሳዊ ከፍታ ላይ እሚያንሣፍፍና ከነቢዩ ጋር በፍቅር የሚያስተሣስር ዕውቀት ያስገበየፕሮግራም ነው ። በጥቅሉ በምድራዊም ሆነ በመንፈሣዊ ትምህርት የታጨቀ ፣ በጣፋጭ አንደበት የተንቆረቆረ ማር ነበር ማለት እችላለሁ ። ጆሮዎቻችን ብዙ ለመቅሰም እንዳቆበቆቡ ለፕሮግራሙ የተያዘው ፕሮግራም አለቀ ተብሎ ቅሰማችን ተሰበረ ።
    ጄሉ ቲቪን የፕሮግራሙን አዘጋጅና በተለይ ኡስታዝ ታጁን ከልብ እናደንቃለን እናመሰግናለንም ።

  • @mekamustefa4429
    @mekamustefa4429 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ተመችቶኛል

  • @አልሀምዱሊላህ-ቸ8ጠ
    @አልሀምዱሊላህ-ቸ8ጠ 11 หลายเดือนก่อน +3

    የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅልን

  • @rabia7019
    @rabia7019 3 ปีที่แล้ว +6

    ኡስታዝ ሀሰን ታጁ አሏህ ይጠብቅልን 👍👍👍❤❤❤❤

  • @محمدحكميك
    @محمدحكميك 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤ኡስታዝ. ሀሰን ታጁ በኢስላማዊ. እዉቀት. የተከሀነ እንቁ. ኡስታዝ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofiaa6110
    @sofiaa6110 2 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ምርጥ ሀሰን ታጁ

  • @yasbamud7709
    @yasbamud7709 10 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @kebirmuhamed
    @kebirmuhamed ปีที่แล้ว +2

    ما أجمل كلامك ياأستاذ حفظك الله

  • @mesudhabib3834
    @mesudhabib3834 4 ปีที่แล้ว +3

    Ahelen ustaza edate edmewdh aten emixelak chger yalebet new 😍😍😍😍

  • @FatulaAli
    @FatulaAli 2 หลายเดือนก่อน

    አላህይጠብቃችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @محمدمرسي-ن9ح
    @محمدمرسي-ن9ح 2 ปีที่แล้ว +1

    جزاك الله حفيظه الله🌹🌹🌻

  • @zikr6218
    @zikr6218 2 ปีที่แล้ว +1

    Wey subhane Allah jezakumulahul kheyr Allah yichemirirlih rejim edma keafiya gar yadilih

  • @የደሴልጂ-በ1ጀ
    @የደሴልጂ-በ1ጀ 3 ปีที่แล้ว +5

    ሱብሀን አላህ አረ አላህ ያቅናቺሁ

  • @ከዶየረሡልወዳጂ
    @ከዶየረሡልወዳጂ 3 ปีที่แล้ว +4

    ኡሳጣዝ ሀሰን ታጂ የኝ ጀግና አሏህ ይጠብቅህ 😍😍😍😍😍😍😍

  • @الال-ن7ل
    @الال-ن7ل 8 หลายเดือนก่อน +1

    Mashaa aallh ❤❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ዠ7ዐ
    @አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ዠ7ዐ 3 ปีที่แล้ว +5

    ኡስታዝ ሀሰን ታጁ የእኛ ብርቅየ አላህ ይጠብቃችሁ
    ኑሩልን ረጅም ሀያት

  • @ethiopiahagera1647
    @ethiopiahagera1647 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኡስታዝ አትዋሽ አላህን ፍራ

  • @hussienseid4374
    @hussienseid4374 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛህን አላህ ይክፈለው የስንቱን ቀልብ መገብካት

  • @SaiedTaiba
    @SaiedTaiba 2 หลายเดือนก่อน

    አላህን ፍራ ሀሰን ታጁ

  • @AdSeid
    @AdSeid 2 หลายเดือนก่อน

    Haye haye

  • @saw3101
    @saw3101 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ጥሩ አንደበት! አላህ አንተንና ተከታዮችህን ቀጥተኛውን መንገድ ያመላክታችሁ

  • @muhameddawd5865
    @muhameddawd5865 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ

  • @ፍኢዛቲዩፕ
    @ፍኢዛቲዩፕ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩሏህአላህይጠበብቅሁ ሀሰንታጁ

  • @FawziahSaeed
    @FawziahSaeed 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @kedijamohammed4937
    @kedijamohammed4937 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ

  • @nejatmuhammed6214
    @nejatmuhammed6214 2 ปีที่แล้ว +3

    mashallha mashallha allha 20ttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttt yegna jegna yegna mehur nurillin 💚💚💚

  • @mikibini7205
    @mikibini7205 7 หลายเดือนก่อน

    Bereka hunu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jemilseid7385
    @jemilseid7385 6 หลายเดือนก่อน

    Oustaz Allhe rejme edma ke afeya ga yesthe wellahe Nebyuo yewdidohe

  • @kedirmencha
    @kedirmencha 4 ปีที่แล้ว +3

    Ustaze Hayat

  • @BilalAnsar-j6b
    @BilalAnsar-j6b 8 หลายเดือนก่อน

    allah yitebikih

  • @wormkonjo6654
    @wormkonjo6654 4 ปีที่แล้ว +1

    ወሊኩምሰላምወረህመቱላሂወበረካቱ

  • @nesrozariya7395
    @nesrozariya7395 2 ปีที่แล้ว +2

    Subhane allah yustaz gerum agelales masallah fida abiy weumiy ya resulelah

  • @bintnejashi74
    @bintnejashi74 3 ปีที่แล้ว

    عليه افضل الصلاه واتسليم ⁦❤️⁩⁦❤️⁩⁦❤️⁩

  • @rezikahussein8549
    @rezikahussein8549 4 ปีที่แล้ว +3

    Salallaahu Alleyhi wosalam Ahleeeen

  • @silverstatelimo8994
    @silverstatelimo8994 2 ปีที่แล้ว +1

    May Allah bless you and your family
    you are so generous humble and well educated I’m so proud off you my brother

  • @SirajUdDin-ws4bw
    @SirajUdDin-ws4bw 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ok

  • @behriatabdela2895
    @behriatabdela2895 4 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ሆይ ከቢዳጠብቀን የሱናውስታዞች ሀያቸውአርዝምልን እኛያለነሱ ባዶነን

  • @MuradMohammd
    @MuradMohammd 2 หลายเดือนก่อน

    አቦ ሀያት ❤❤❤❤❤

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 4 ปีที่แล้ว +5

    የሱና ኡስታዞች ባይኖሩ ምን ይውጠን ነበር እናንተን የተከተለ ከሰረ ማስረጃ የሌለው መገር በኢስላም ❌
    እነ አቡበክር እነ ኡመር ሰሀቦች ታቢኢዮች ያላደረጉት ነገር ማድረግ መውሊድ ኢድ ማለት የሌለ ነው በኢስላም
    ነብስያን ከመከተል አንተው ጠብቀን

    • @muhidnjemal4338
      @muhidnjemal4338 4 ปีที่แล้ว

      woyyeee ustazuna anjeten arsakilign....by they way commenteroch sirat yinurachihu

  • @zakirtefera3623
    @zakirtefera3623 ปีที่แล้ว

    SAW

  • @yasbamud7709
    @yasbamud7709 10 หลายเดือนก่อน

    ጄይሉ ሚድያ ይመቻችሁ

  • @AyB-t2w
    @AyB-t2w 11 หลายเดือนก่อน +1

    ኡስታዝ. ሀሰን. ታጁ. ማለት. እዉቀቱ ለየት ያለኮነዉ እዉቀቱ. በሀር ነዉ. ለወሀብያ. እንደ ብራቅ ነዉ

  • @faidahosainfaida8034
    @faidahosainfaida8034 4 ปีที่แล้ว +8

    ለነብዩ ሲያንስባቸው ነው

    • @MuniraSirag-r5b
      @MuniraSirag-r5b หลายเดือนก่อน +1

      @@faidahosainfaida8034 yegna wud Neby ldet Alakeberu Akbrum Alalum Almekerum Ahbashosh Allah yehdkum

  • @shemsiyaasfaw6237
    @shemsiyaasfaw6237 2 ปีที่แล้ว

    Aww usetas anjeta yaresal bidmah aAllah yarzimew

  • @munafkr9639
    @munafkr9639 3 ปีที่แล้ว +7

    የተናገርካቸውን ነገሮች ተረትተሩቱን ትተን እንኳን አተ እውነት የነብዩ ወዳጅ ከሆንክ ምነው ፂምህን ልጨህ የሴት ፊት መሠልክ እሳቸው አዘዋል ወንዶች ፂማቸውን እንዲላጩ❓ ጠሞ ከማጥመም አላህ ይጠብቀን

  • @zikr6218
    @zikr6218 2 ปีที่แล้ว

    Alahume seli ala muhammaden weala ali muhammaden kema seleyte ala ebrahim weala ali ebrahim fil alemin ineke hamidun mejid

  • @seadayimer9665
    @seadayimer9665 2 ปีที่แล้ว

    ❤💔

  • @لاشيءيدومعلىحال
    @لاشيءيدومعلىحال 3 ปีที่แล้ว +8

    ሰብስክራይባቹሁን አንሱ
    መውሊድ ለመኖሩ ማፊ ማስረጃ

  • @fseidhabash1922
    @fseidhabash1922 4 ปีที่แล้ว +5

    ነብያችን የተወለድኩበትን ቀን አክብርምብሩልኝ መውሊድን አላሉም ነገር ግን ትእዛዜን አክብሩልኝ እንጅ ቱቱቱ አስታፊረላ እናንተ ብሎ ቃልቻ አላህ ይህደኩም ሰብስክራይብ አድርጉኝ ውድ እህቶች

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 3 ปีที่แล้ว +4

    ለነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሱናካልክ በመጀመሪያ ፂምህን አሳድግ
    አኡዝቢላህ

    • @buchiemude5295
      @buchiemude5295 2 ปีที่แล้ว +1

      ፂም ሙልጭ ይቻላል አይከለከልም እሺ

  • @kedijamohammed4937
    @kedijamohammed4937 2 ปีที่แล้ว +8

    ተሳዳቢዎች ሂድያ ይስጣችሁ መልካም መናገር ካልቻላችሁ ምናለ ዝም ብትሉ ሙእሚን አይሳደብም

    • @ሰውለሰውመዲሀኒቱነው
      @ሰውለሰውመዲሀኒቱነው 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል ነሽ ስድብን እደሀድስ ቆጠሩት
      ከቻልሽ መልሽልኝ
      እረሱሉን አሚን. የተውለዱበት ቀንና ወራት በትክክል አይታውቅም
      ግን የሞቱበትን ቀን ነው እኮ መውሰድ ብለው የሚክብሩት

    • @haikelzein8664
      @haikelzein8664 2 ปีที่แล้ว

      አባ መጀን

    • @buchiemude5295
      @buchiemude5295 2 ปีที่แล้ว

      ወላሂ ሃቅ ብለካል

  • @hashimbehju3865
    @hashimbehju3865 3 ปีที่แล้ว +1

    Hasen 20tt

  • @mam-ui1wb
    @mam-ui1wb 4 ปีที่แล้ว +3

    አህለን ኡስታዜ

  • @zebibamuhemed6802
    @zebibamuhemed6802 4 ปีที่แล้ว +5

    መውሊድ የሆዳሞች እጂ የሙሥሊሞች አይደለም።

    • @hawaandrees471
      @hawaandrees471 4 ปีที่แล้ว

      እሄን ቃላትሽን እራሡ አላህ አይወደውም ዝም አይነቅዝም አንድ ሰው ሌላኛውን ዝቅ አድርጎ እኔ ይማነኛነኝ እንችላለን ወይ አላህ እሚወደውን እሡ አላህ ያውቃል እንጅ እኛ አናውቅም

    • @لاشيءيدومعلىحال
      @لاشيءيدومعلىحال 3 ปีที่แล้ว +1

      @@hawaandrees471 ተይጂ መውልድ ድብ ያለ ቢድአ ነው

  • @لاشيءيدومعلىحال
    @لاشيءيدومعلىحال 3 ปีที่แล้ว +14

    ወላሂ ብዙ ውሸት ተናገረክ✖ ‼‼‼‼‼‼
    1 ገይብ& የሩቅ አዋቂ አላህ ነው
    2 ካእባ ሰከረ አልክ ምነድ ጠጥተህ ነውደ የመጣሂው
    3 የነብዪ ልደት አልክ?‼‼
    ግጥም አረበኛ ቢገጠምም ጥመት ከሆነ ጥመት ነው
    ባለፈው በረሱል ላይ ዋሻህ ምን አልክ??
    1ነቢዩ ከኑረ ነው የተፈጠሩት አልክ
    2 የኑህ መረከብ ያልሰመጠችው ነብዩ ሙ/ድ አብረው ነበሩ አልክ
    3 ነቢዪ ሙ/ድ አደም ጋረ ነበረኩ አሉ ነሲፈጠረ አልክ
    4 ነብዪ ኢብራምሂም በእሳት ያልተቃጠሉት ነብዩ ሙሀመድ አብረው ነብና ነው አልክ
    ይሂ ሸህ ጫሌ አፍህ ላይ ተከተፈቡዋለደቤ
    ሸህ ጫሌ የምትላቸው የሆነ ጫት ሲቅም አፍው ተረተረና ለሰወች የኔ ሀጃ ወጠ እናተም አሳምራቹህ ቃሙ ያለ ሰው ነውኮ
    አረ ወደየት እየሂድክ ነው
    አረ አትዋሺ አኡዙ ቢላህ

  • @kamariyakamariya8063
    @kamariyakamariya8063 2 ปีที่แล้ว

    አላሕ ይህዲኩም ኢነሊላሒ ወኢነኢለሒ ራጁኧን ላሐውለወላቅወተኢላቢላ

  • @husseinmohammed5610
    @husseinmohammed5610 4 ปีที่แล้ว

    جزاك الله خيرا يا أعستذ

  • @لاشيءيدومعلىحال
    @لاشيءيدومعلىحال 3 ปีที่แล้ว +2

    ክረስቲያኖች ኢሳ አለይሂ ሰላም
    ተወለደ ብልው እደሚያመልኩት እናተም

    • @nesrozariya7395
      @nesrozariya7395 2 ปีที่แล้ว

      Anchiy nbshe keakalesh selmnoru mafi masrja

  • @kediryimer3357
    @kediryimer3357 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀሰን ታጁ ዬቢዲኣ ቡድን መሪ ነው ከሱ ውሸት አንዱ ነብዩ ኑር ነበርኩ ብለዋል ዪላን

  • @إنشاءاللهٱُمفوزان
    @إنشاءاللهٱُمفوزان 2 ปีที่แล้ว +1

    አፋር ብላ አባክ ልዴት ዴግሰህ ነውዴ ምትበላው

  • @إنشاءاللهٱُمفوزان
    @إنشاءاللهٱُمفوزان 2 ปีที่แล้ว

    ሶለዋት በአመት አንዴ ብቻ አይዴለም ድንዝዞች

  • @Jkk-q8u
    @Jkk-q8u 4 หลายเดือนก่อน

    ሙወልድይቀጥላል

  • @ፋፊነኝአባቴንናፋቂ-ሠ4ኸ
    @ፋፊነኝአባቴንናፋቂ-ሠ4ኸ ปีที่แล้ว +2

    ዲንአታፍርስ በእስልምና ውሸት አይቻልም አተና መሰሎችህ

  • @ahfas5959
    @ahfas5959 4 ปีที่แล้ว +2

    ሆዳምሞችለሆዳችሁነውአትዋሽሂዳያይስጣችሁ

  • @Abab-h4j
    @Abab-h4j 2 หลายเดือนก่อน

    ሐሰን ታጁ ድልብ ጃሂል ነው

  • @fatumamuhammad1334
    @fatumamuhammad1334 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀሀሀሀሀሀይአልቀረብህም

  • @siriyasir7708
    @siriyasir7708 4 ปีที่แล้ว

    የከወት ቁጡረቻው ምድነው ብትነግረን ክክክ

    • @siriyasir7708
      @siriyasir7708 4 ปีที่แล้ว

      የከወት ቁጡረቸው ስትነው የውመቶች ብትነግራን

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 4 ปีที่แล้ว +5

    ሀሰን ታጁን ስጠላው የግሌ አስተያየት ነው
    የራሳቹን ልደት ለምን አታከብሩም በውዱ ነብያችን ስም ከምትነግዱ አንድም ደሊል የላቹም መውሊድ ምንም ማስተባበያ የሌለው ቢዳአ ነው
    እኔ የተወለዱበት ሀገር መካ እንኳን ሊከበር ቀኑም አይታወቅም እናንተ ፈላስፋዎች ናቹ ፈጠራ ነው መውሊድ

    • @obseabasimal3
      @obseabasimal3 4 ปีที่แล้ว

      Irasishin sila mititayi new ustaz Hasan Taju yatalashiw mininatish mayitawak😂😂 awuf bayigni

    • @obseabasimal3
      @obseabasimal3 4 ปีที่แล้ว

      Mashaa Allah Hasaniye Allah ya umir baraka yadirigih ya Nabi afkarii

    • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
      @ዜድነኝወሄነትየገጉ 4 ปีที่แล้ว +2

      @@obseabasimal3 ክክክኪኪ
      እሳት በአመድ ይስቃል አሉ ኢሄንን ወዥባራ የቢዳአ አለቃ ካንቺ የበለጠ እኔ አውቀዋለሁ ሀሰን ታጁን ቲሽ አጭበርባሪ

    • @muhidnjemal4338
      @muhidnjemal4338 4 ปีที่แล้ว

      jahil afu inde kit new silu banchi ayew....adeb yinurish

    • @obseabasimal3
      @obseabasimal3 4 ปีที่แล้ว

      Allah hidayawun yistish awaqi sawun ayisadibim badambi ambibi sil islam, you probably need more knowledge about islam sis 😂😂

  • @ummbilaltube9601
    @ummbilaltube9601 3 ปีที่แล้ว +1

    ረቢአል አወል 12 ነብዩ የሞቱበት ቀን ነው የሙት አመት ማክበር ክልክል ነው

    • @ሶፋ33
      @ሶፋ33 ปีที่แล้ว

      በማታውቂው እየገባሽ አዘባርቄ

  • @fetiyawezir9139
    @fetiyawezir9139 3 ปีที่แล้ว

    Andm gaze selewat alaweredem weys ene bcha negn yalsemawt

  • @jemalhussentube5949
    @jemalhussentube5949 4 ปีที่แล้ว +2

    ደሞማን አመጣህ እረአላህን ፍራ አሰታጁ የምትባል አተዋሽ

  • @ልኑርለእናት
    @ልኑርለእናት 2 ปีที่แล้ว

    🙄

  • @aishaahmeed805
    @aishaahmeed805 3 ปีที่แล้ว

    ውያእ ሊያስታውከኝ ነው አላህ ይመልሳቹ

  • @jemilatub6426
    @jemilatub6426 4 ปีที่แล้ว +1

    ኤጭ መውልድ ቢደአነው አበ ጥብጡን ሀሰን ሂድያ ይስጥህ

  • @አይሻዪቱብ
    @አይሻዪቱብ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሂድባክሕ ውሸታም

  • @አብዱዩቱብ-ቨ4ቈ
    @አብዱዩቱብ-ቨ4ቈ 2 ปีที่แล้ว

    ኡስተስ,ስላሚንድ ነዉ እያዎረህ ያላሀዉ አረ ማልስልኝ????

  • @Mነኝብንትአህመድየወሎዋ
    @Mነኝብንትአህመድየወሎዋ 4 ปีที่แล้ว +3

    አይ ውሐብዮች ትገርማላችሁ አትቃጠሉ መውልድ ይከበራል ገባችሁ አይደል

  • @jemalhussentube5949
    @jemalhussentube5949 4 ปีที่แล้ว +2

    አቅማዳ ሆዳምነገትሞታለህ አላህንፍራ

  • @nuriduselam6808
    @nuriduselam6808 2 ปีที่แล้ว

    ጃሂል

  • @አብዱዩቱብ-ቨ4ቈ
    @አብዱዩቱብ-ቨ4ቈ 2 ปีที่แล้ว

    ዬላቃሰማ ዬጫቱ ስካረ ነዉ።

  • @አብዱዩቱብ-ቨ4ቈ
    @አብዱዩቱብ-ቨ4ቈ 2 ปีที่แล้ว

    ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

  • @لاشيءيدومعلىحال
    @لاشيءيدومعلىحال 3 ปีที่แล้ว +2

    አረ ወደዛ ሂዱ

  • @aminunurie8311
    @aminunurie8311 3 ปีที่แล้ว

    ሰለመውሊድ ማክበር ከቁርአን እና ከሐዲስ ልታቀርብ ይቅርና ከአንድ ሰለፍ እንኳን ማቅረብ አትችልም በሁሉም መድረኮችህ ማስረጃ ስታቀርብ አትታይም ባከባበሩ ዙሪያ እየራስህን አይዶሎጂ ታቀርባለህ ሌላው እነዛ ምርጥ ሶሀባዎች ነብዮን/ሰ'አ'ወ/ አይወዱም ነበር ያላከበሩት??እሳቸውን በመውደድ ከነሱ ደራሽ የለም አላህ የመሰከረላቸው ናቸው እናንተ ከነሱ በልጣችሁ ነው ?

  • @qadriyanoor8195
    @qadriyanoor8195 2 ปีที่แล้ว

    አረ,,እናንተ,,ኡስታዝ,,ተብላችዉ,,ኡማዉን,,የምታጠሙ,,አንድ,,የምባል,,ማስረጃ,,አላቀረብክም,,ግጥምም,,ብሆን,,ነብዩን,,መዉደድ,,ከነሱ,,ሱና,,መከተል,,ነዉ,,ሠደቃ,,ከሆነ,,ደግሞ,,ሁልግዜ,,ነይቶ,,ምስክኒ,,ማብላት,,ነዉ,,እንጂ,አንድ,,ቀን,,የተበላዉ,,ምን,,ያደርጋል,,እሱም,,እርድም,,ሆነ,,ምፅወት,,ለአላህ,,ብቻ,,ና,,ብቻ,,ነዉ,,አሁን,,ተረተረት,,እያወራህ,,ነዉ,,ግዜአቹሁን,,በአግባባቡ,,ተጠቀሙ

  • @yenusabdu8381
    @yenusabdu8381 3 ปีที่แล้ว

    እረ ውስታዞች ተው መውሊድን ኢጭጭጭጭጭ

  • @ZamzamAbdurehman
    @ZamzamAbdurehman 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህ

  • @Jkk-q8u
    @Jkk-q8u 4 หลายเดือนก่อน

    ሙወልድይቀጥላል

  • @አብዱዩቱብ-ቨ4ቈ
    @አብዱዩቱብ-ቨ4ቈ 2 ปีที่แล้ว

    ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

  • @Jkk-q8u
    @Jkk-q8u 4 หลายเดือนก่อน

    ሙወልድይቀጥላል

  • @አብዱዩቱብ-ቨ4ቈ
    @አብዱዩቱብ-ቨ4ቈ 2 ปีที่แล้ว

    ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌