ኒቃብ መልበስ ሗላ ቀርነት ነው_የሰሞኑ አወዛጋቢው የፈትዋ ጥያቄና መልስ_ጓደኛዬ ወደ አኼራ ሄደ_ነገሮች አሳሳቢ ሆነዋል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ค. 2024
  • ሂጃብ መልበስ ሗላ ቀርነት ነው_የሰሞኑ አወዛጋቢው የፈትዋ ጥያቄና መልስ_ጓደኛዬ ወደ አኼራ ሄደ_ነገሮች አሳሳቢ ሆነዋል
    #muazmedia #ሙዓዝሚዲያ #kisra #hafiz #sheikhilyasahmad #nesihatv #drabiy #drabiyahmed #ethiopia #husbandwife #husband #wife #wedding #abuamira #khalidtube #lijmuaztube #lijmuaz #sheikh #ustaz #killer #sheikhseidahmed #afiftaj #afifmuhammadtaj #afifquran #afifsudan #ustazyasinnuru #ኡስታዝ #tiktok #tiktoklive #tiktokgame #habesha #news #death #sheikh #sudais #shuraim #ustaz #islam #quran #dawah #islamic #muslimgirl #live
    #zad_media #harun_media #minber_tv #anun #የኔ_መንገድ #ነጃህ_ሚዲያ #ኡስታዝ #seidmedia
    *የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙሮች እና የኦርቶዶክስ መዝሙሮች Aser tad • Babi • Abrelo hd • Nejah Media • Miftah key • Minber tube • Harun media • amharic vlog • Amharic films 2022 • New Amharic • Hop Amharic new • ethiopia youtube trend #ተዋወቋት #babi #Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian,lijmuaz,
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 233

  • @lijmuaztube
    @lijmuaztube  หลายเดือนก่อน +32

    ላይክ ሼር አይረሳ ያጀመዓ!!!
    ሌላኛውን ዩትዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጉ!!
    youtube.com/@muaz_vlogs?si=tCAwrhnqtDWjg1Wj
    የቴሌግራም ቻናሌን ለማግኘት
    📎t.me/Muaz_Media
    የቴሌግራም Bot ለማግኘት (ቪድዮ ለመላክ)
    📎t.me/lijmuaz_bot

    • @user-jx1uh7yo9v
      @user-jx1uh7yo9v 12 วันที่ผ่านมา +1

      ግን ወንድም በምስሉ ላይ የለቀካቸው የኡስታዝን ያልሆነ ንግግር ነዉ የሚመስለው። የተናገረው ግን ትክክል ይመስለኛል በአላህ ፍቃድ ፡።ጀዛኪላህ 😊

    • @lijmuaztube
      @lijmuaztube  12 วันที่ผ่านมา +1

      @@user-jx1uh7yo9v ሼይኹ የተናገሩት ትክክል ነው!!
      ፎቶውጋ የተፃፈው ደሞ እንደዛ ለሚሉት መልስ ሰጠ
      ለማለት ተፈልጎ ነው!!
      ሹክረን በስነ ምግባር ስለጠየቅሺኝ!!

  • @abdurenuru1124
    @abdurenuru1124 17 วันที่ผ่านมา +3

    አልሃምዱሊላህ ከቨር ፎቶ ላይ ኡስታዝ ኢሊያስን ሳያው እሱ የተሳሳተ መስሎኝ የተናገረውን እስክሰማ በፍርሃት ውስጥ ነበርኩ

  • @gygtda7911
    @gygtda7911 หลายเดือนก่อน +29

    አይ ፍቅርስ አይኑ ይጥፋ የስንቶቻችን ሂወት በባዶ ቀርቷን😭😭😭😭አላህ ሀላላችን እስኪያገናኘን ድረስ አላህ ይሰትረን 😢

    • @ranfgg4576
      @ranfgg4576 หลายเดือนก่อน

      Yishalishal

    • @Fedila-il8ut
      @Fedila-il8ut 19 วันที่ผ่านมา

      አሚን

  • @SmilingBlackberries-tq4ks
    @SmilingBlackberries-tq4ks หลายเดือนก่อน +29

    አረ ኒቃባችን ላይ የመጣውን በላ አላህ ያንሳልን ወላሂ ያረብ🎉🎉

    • @AminaAmina2-cv9fo
      @AminaAmina2-cv9fo หลายเดือนก่อน +4

      አሚን ያርብ ብቻ እኛ እጠክር አላህ ያግዘናል

    • @user-yi3si3vl3d
      @user-yi3si3vl3d หลายเดือนก่อน +2

      አብሽሩዉዶቼ

    • @HayatAhmed-iv3ru
      @HayatAhmed-iv3ru หลายเดือนก่อน

      አሚንያረብ

    • @KiyayeKiyaye-ip8vu
      @KiyayeKiyaye-ip8vu 28 วันที่ผ่านมา

      አሚን ያረብ ያረብ በዲናችንና በሀጃባችን አትፈትነን

    • @lubabayyimer
      @lubabayyimer 26 วันที่ผ่านมา

      አሚንንንንን

  • @Rahma-ls5ji
    @Rahma-ls5ji หลายเดือนก่อน +5

    ኡስታዝ ኢሊያስ አላህሀያትህን ያርዘመዉ ሂጃብችን አይነካብን

  • @huda._.010
    @huda._.010 หลายเดือนก่อน +3

    ኡስታዝ ኢሊያስ ማሻአላህ አለይሂ ትልቅ የፊቅህ ሰው ነው አሊም እንጂ ኡስታዝ አይባልም አላህ ይጨምርለት

  • @user-dr3ro7dq9z
    @user-dr3ro7dq9z หลายเดือนก่อน +11

    ሱብሀን አላህ መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን

  • @lolotoutube6002
    @lolotoutube6002 หลายเดือนก่อน +11

    ሶለላሁ አሊይሂ ወስለም

  • @alkhoralkhor3477
    @alkhoralkhor3477 หลายเดือนก่อน +6

    ወላሂ አባቴ ትዝ አለኝ ሱሁር ስበላ በጣም ይቀላፋ ነበር መስጅድ አድሮ ስለምመጣ የነ ዉድ አባቴ አይይይይስደት አለያየን ያገልብ ❤❤❤❤

  • @UaeAsd-hz3zx
    @UaeAsd-hz3zx หลายเดือนก่อน +4

    አላህ ከእዉናታኛ ህጃብ ለበሾች ያድርጋን ያራብ አሚንንን ዋድማችን ልጅ ሙዕዝ አለህ ለብሶ ከመዉላቅ በሱ ጥበብ ይጣብቃን ወላሂ አልኻምዱሊላህ አላ ኒዕመታል ኢስላም

  • @amutiiAbdella
    @amutiiAbdella หลายเดือนก่อน +9

    ቀልድ ቀስበቀስ ከቁምነገር መንገድ ያወጣል ያርቃል ይቅር

  • @HekmaTawfeeq
    @HekmaTawfeeq หลายเดือนก่อน +6

    ዋለይኩም አሰላም ክክክክ ውሸት ነው ሁሉም አንድ አየደለም አላሕ የወፈቃቸው ስንት ጨሀ እሕቶች አሉ

  • @b.6015
    @b.6015 หลายเดือนก่อน +23

    😂😂😂😂😂 እውነታቸውን ነው ወይ ፍቅር እኔ የለሁበትም ምክንያቱም ፍቅር ሳይዘኝ ነው የተዳርኩት😂😂😂😂😂

    • @halimamohamed4297
      @halimamohamed4297 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም

    • @ZeenahZeenah-zv8uq
      @ZeenahZeenah-zv8uq หลายเดือนก่อน +3

      እና አላፈቀርኩምነዉ ትደር ዉስጥ ራሱ መፍቀር አላ

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 หลายเดือนก่อน +1

      እትዳርምውስጥ ኮአለ እኔእኳንላፈቅረው አድቀንምሳላየውሳያየኝ ነው የተጋባ ነው ግን ካገባ ሁት በኋላ ነው ፍቅር የያዘኝ በተለይ ስትለይነው የምታውቂው እደትእደማረግሽ
      አብራችሁ ያሳለፋችሁት ጥሩጊዜ መጥፎ ውም በመዳምኩሽና እመ ዳም ጩኸት ጋር እማደናብረው

    • @user-gv5kd9xk6m
      @user-gv5kd9xk6m หลายเดือนก่อน +5

      ​@@ZeenahZeenah-zv8uq
      ሳህ ትክክል ነሽ ከኒካ በፊት የሚደርገው ግንኙነት ይህ እስልምናችንም አይፈቅደውም ሀራም ነው እና ላለገባን መልካም ትዳር ይስጠን ትዳርም ላለቹ አላህ ያፅናቹ በትዳራቹ ላይ

    • @lubabaendries
      @lubabaendries หลายเดือนก่อน +1

      ወላሂ የኔ ቢጤ ከባሌ ነዉ ፍቅር ምን እደሆነ ያወኩት አልሀምዱሊላህ

  • @hayattt-ov6np
    @hayattt-ov6np 18 วันที่ผ่านมา +1

    ኡስታዝኢሊያስጀዛኪላህእዱኒያወልአሂራ.አላህይጠብቅህ.ያንተአይነቶችንያብዛልን.

  • @rahmetabdu7463
    @rahmetabdu7463 หลายเดือนก่อน +8

    ዋለይኩምእሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ፈቅር ከኒካበፊትስ አሏህ ይሰትረን
    አሏህ ይጠብቅህ

  • @sadat0fik166
    @sadat0fik166 หลายเดือนก่อน +3

    ሙአዝ ወንድማችን አላህ ይጠብቅ ለምንድ ነዉ እንደ ዱሮ ቁርአን ማትለቅልን

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304 หลายเดือนก่อน +6

    ህፃንሁኜአገባሁ፤ትዳርማለትመስፈርቱአልገባኝም፤አግብቼ፤ምላሽተጠርቼ፤ሄደሁ፤ከምላሹባሌንአድርሼ፤ከዛእቢአልሁኝ፤ተፋታሁ፤ሌላያልጀመረሲጠይቀኝ፤በቃፍራትፍራትይለኛልትዳር፤ዛሬትልቅስሆን፤ትዳርማለት፥ክብርመሆኑንአወኩኝ😢😢

    • @Fedila-il8ut
      @Fedila-il8ut 19 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢

  • @rejebkedr1564
    @rejebkedr1564 หลายเดือนก่อน +4

    ያረብበእስልምናችን የሚመጣብንጠላትያዝልን ፍትህ ለኔቃብ

  • @JemilaHamtha
    @JemilaHamtha หลายเดือนก่อน +5

    ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላህ ወበርካቱሁ ፈገግ አደርክኝ ውንድሜ ሙአዝ እኔ የአላህ ባራ ብቻና ብቻ ነኝ አልሀምዱሊላህ ሊላ የለሁበትም አሉ እንደዚህ የሚፖሲቱ ተው ሲትላችው እንኮ አለደርስብሺም /አልደርስብህም ይሉሀል

  • @Mame12793
    @Mame12793 หลายเดือนก่อน +5

    ዋአሊኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ🎉በርታ ወንድም🎉

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu 14 วันที่ผ่านมา +2

    ክክክክክክ እኔ ፍቅር ስይዘኝ ሰለስልክ ምንም አላቅም ሀገር ነበርኩ አልዋሽም የፈቀርኩትን ልጂ ሁሌ ማግኛት ሰለማልችል ጃኬቱን እለብስነበር የሱን ጠረን ለማሸተት ማለት ነው በዝህ አጋጠሚ ጓደኛየን አቀይቸታለው ሁሌነው ማለቅሰባት ለምን አይመጠም አየልኩና ይቅርታ ማለት እፈልገለው አሙየ ይቅርታ በጠም ❤የድሮዋ ዚናሽ ክርስትያን የዘድሮዋ ዘይነብ ሰለምቴዋ ከሳኡዲ

  • @Fedila-il8ut
    @Fedila-il8ut 19 วันที่ผ่านมา +1

    ሰ.አ.ወ

  • @NuR-vg6zv
    @NuR-vg6zv หลายเดือนก่อน +3

    ታገስ አላህ ሱብሀነ ወተአላህ የምትፈልገውን ይሰጥሀል

  • @AminatHusen-rg5su
    @AminatHusen-rg5su หลายเดือนก่อน +2

    ክክክክክ ሙአዝ በሳቅ ገደለኝ ጥያቄህ ያፈቀሩትን ጠይቃቸዉ

  • @user-rp4wo2yz3e
    @user-rp4wo2yz3e หลายเดือนก่อน +3

    ሙአዝ በምትሰራዉ ቪድዮ ሴቶይ ሼር በለማድራግህ አድነቅህ ነኝ በርታ የ አኪ

  • @fftt3985
    @fftt3985 หลายเดือนก่อน +3

    ሙአዜ. ወላሂ በጣም ነው ያሳቀኝ የሮመዳኑ ፈትዋ. ለምታመጣልን አስተማሪ ነገር ጀዛክ አላህ ኸይር ስቀጥል ሚሀስ ዩቶብ ምን ሆኖነው የጠፋው የምታቀው ካለ ንገረን

    • @zekiya7868
      @zekiya7868 หลายเดือนก่อน +1

      አረ የኔም ጥያቄነው በአላህ ምን ሆኖ ነው የጠፋው ወንድም

  • @sadeksadek-wh9oc
    @sadeksadek-wh9oc 17 วันที่ผ่านมา +1

    ሁሉም ለተፈጠረለት አላማ የተገራነው

  • @user-nx6pf5hc3r
    @user-nx6pf5hc3r 13 วันที่ผ่านมา +1

    ማሸአላሕ❤❤❤

  • @Hawli-ff7rr1mx2v
    @Hawli-ff7rr1mx2v หลายเดือนก่อน

    Ustaz jezak Allah kheyr

  • @MeymunaDelil
    @MeymunaDelil หลายเดือนก่อน +1

    አረ እኔ አላህን ያስደስታል ያልኩትን ነው እጅ ሌላ አለቅምደሞ ፍቅር የሚባል ነገር በአላህ ፍቃድ አይዘኝም

  • @FhDg-su8hb
    @FhDg-su8hb หลายเดือนก่อน +1

    ሲጀመር በአላህ ዲን መቀለድ ያከፉራል አላህ ባዘዘው ነገር እንዴት ይሾፉል

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 หลายเดือนก่อน +2

    ስጀመሪ ፍቅር ስዘኝ አደለ ስምን እንኳን ልቀይር ፍቅር የሚበለዉን ነገር በምን ነዉ የሚዘዉ ወላ ቡዙ ስወች አንች ፍቅር አይዝሽም የሃድግ ነሽ የሉኝል😂

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 หลายเดือนก่อน

      ኧረኮሜት ክክክክ
      ራስ ሺን ይቆርጥሻል
      ሲጀምርሽ ሆድሽን ያዞርሻል

  • @user-nw7qs7gp4q
    @user-nw7qs7gp4q หลายเดือนก่อน +2

    ክክክክየአሏህፈገግአረከንአላህይጠብቅህ

  • @user-xf6qp9qr7l
    @user-xf6qp9qr7l หลายเดือนก่อน +1

    አሏህ ይጠብቀን ከአባቴወዳ የምን ዝዝተነዉ

  • @zalkamohamed
    @zalkamohamed หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ጀነተል ፍድስ ይወፍቀዉ አተም እንካን ወደጥናህ ተመለስክ አላሀም ድሊላ

  • @zabeebazabeeba-iw4cj
    @zabeebazabeeba-iw4cj หลายเดือนก่อน +2

    ጅዛክ አላህ ከይር

  • @rehimaamare-mz1ol
    @rehimaamare-mz1ol 13 วันที่ผ่านมา +1

    سبحان الله
    صل الله عليه وسلم ❤

  • @hawaabdu4430
    @hawaabdu4430 หลายเดือนก่อน +14

    የነሲሀ ቲቪን ማዳመጥ የቀልብ እርካታ እና መርጠብን ያመጣል። ኡስታዞችንም አላህ እድሜ ይስጣቸው

    • @lijmuaztube
      @lijmuaztube  หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @enasahmed1528
      @enasahmed1528 21 วันที่ผ่านมา

      ወፍ አህሉዶላል ብቻ ምኑደስይላል አኡዚቢላህ

  • @user-jl5qs7pm7l
    @user-jl5qs7pm7l หลายเดือนก่อน +1

    አላሁመ ሰሊ አላ መሀመድ❤❤❤❤🎉

  • @jameelajam7839
    @jameelajam7839 หลายเดือนก่อน +2

    ሰለላሁአለይሂ ወሰለም

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te หลายเดือนก่อน +1

    ተነሱ፡እንነሳ፡ለሂጃባችን፡፡ለጅልባባችን፡ለመብታችን፡እንነሳ፡ከዳር፡እስከዳር፡ተነሱ፡ለመብታችን፡ለመስጊዶቻችን፡

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te หลายเดือนก่อน +1

    ለሂጃበችን፡ለጅልባብ፡ለኒቃብ፡ለመስጊዶች፡ለመብቶቻችን፡ተነሱ፡እንነሳ፡ራቆታችንን፡መሄድ፡ስለማንፈልግ፡ሂጃብ፡እንለብሳለን፡ተነሱ፡ለሂጃብ

  • @user-di4xb9hl7u
    @user-di4xb9hl7u หลายเดือนก่อน +1

    ሰለሁ አሊሂ ወሰለም ውስታዘና አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-mt3nw9ep5i
    @user-mt3nw9ep5i หลายเดือนก่อน +1

    ዋው የዛሬው ቪድዮህ ደስ ይል ነበር

  • @user-tm9oq6ne4d
    @user-tm9oq6ne4d หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛከላሁኸይር ❤️❤️❤️❤️

  • @user-di4xb9hl7u
    @user-di4xb9hl7u หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-du7ge8nb7n
    @user-du7ge8nb7n หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅርምቢይዘኝም ባይዘኝምድምፄም አይቀየር እንኳን ስሜሀድስሰማ ግን ስምንት መግለፅ አይችልም

  • @user-ps4yf4qn4j
    @user-ps4yf4qn4j 16 วันที่ผ่านมา +1

    እውነትነው

  • @amananuri3490
    @amananuri3490 23 วันที่ผ่านมา +1

    አልሏህ ጨምሮ ጨማምሮ ይጨምርልህ

  • @nunu-jv8er
    @nunu-jv8er หลายเดือนก่อน

    جزاكم الله خير يا اخي معاذ

  • @fftt3985
    @fftt3985 หลายเดือนก่อน +2

    ሙአዜ ሚሀስ ዩቶብ ምን ሆኖ ነው የጠፋው የምታቀው ካለ

  • @user-fi8kl8uj5w
    @user-fi8kl8uj5w หลายเดือนก่อน +3

    ወአሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq หลายเดือนก่อน +1

    ሙአዝ አራ ቁራን ዉድድር ለይ የሻነፉዎችን እንግደ አድርገክ ገብዝልን መለትም አሰቤ ከነሱ ቡዙ እንመር ይሆነል ልክ ከሎክ እቅርተ

  • @user-jl5qs7pm7l
    @user-jl5qs7pm7l หลายเดือนก่อน +1

    አላህዬ ማረኝ😢😢😢

  • @shawitnuru1116
    @shawitnuru1116 หลายเดือนก่อน +1

    ዋአለይኩምሠላም.ወረሕመቱላህ.ወበረካቱ.ባረከላሁፊክ

  • @cgf8399
    @cgf8399 หลายเดือนก่อน +1

    ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ትክክል ናችዉ አይ ይህፍቅር አይንየለዉምእኳ አባትን አስረሳ ጉድ ሴቶች! እኔከዚህየጠራሁነኝአልሀምዱሊላሂ
    በኒቃባችንላይ የሚነሳንአወዛጋቢአላህያንሳልን ኒቃባችንክብራችንነዉ

  • @Meki129
    @Meki129 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዓለይኩም አሰላም ወንድምየው አህለን
    Kkkkkk ዙዙ ናኝ የራሷ
    እኔ የለሁበትም

  • @user-lx4ty5sy2k
    @user-lx4ty5sy2k หลายเดือนก่อน

    ሱብሀን አሏህ ያረብ አሏሁመ አተወፍቀን እዱኒያ ወአሀይ አሏህ ይርሀም አሟትን አሏህ ያፊክ ኡስታዝ

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq หลายเดือนก่อน +1

    አዎ ኡዉነትነዉ ስንት ፖሮፈይል ለይ ኢየዬንናዉ 100% ደሞ እኮ ሚገርመዉ የአላህ በሪያነኝ በልንበት ምንቀጥለዉ ጥቂቶችነን ሚገርመዉ እሱነዉ አላህ ቀጥታኛዉን መንገድ ይምራን

  • @Emuisa64
    @Emuisa64 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረከአትሑ ወንድም ሙአዝ ዛሬ በጣም አሳቀኝ አልሃምዱሊላህ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @aregashasfwa5310
    @aregashasfwa5310 หลายเดือนก่อน +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ❤❤🎉🎉

  • @user-nm6ob4mj6q
    @user-nm6ob4mj6q 23 วันที่ผ่านมา

    Masha alah shekuna al habeb alah yetabeqeh jazak alah keyer

  • @AtenishAb
    @AtenishAb 25 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህየኔወዲምአለህይጨምርልህሚስትህታዲላ

  • @zalkamohamed
    @zalkamohamed หลายเดือนก่อน +1

    ሡበሐናላህ

  • @AtenishAb
    @AtenishAb 25 วันที่ผ่านมา

    ይሔንሙአዝንስወደዉአላህይጠብቅህ

  • @AtenishAb
    @AtenishAb 25 วันที่ผ่านมา

    አሚንያረቢላለሚን

  • @Tayb-bl3uu
    @Tayb-bl3uu หลายเดือนก่อน

    Jezakellah kheir muaz
    ወዐለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ

  • @Ahammed-yy3kx
    @Ahammed-yy3kx หลายเดือนก่อน

    ماشاءالله تبارك الرحمن

  • @b.6015
    @b.6015 หลายเดือนก่อน

    Ahlen muaze እደውም አምሮብሀል

  • @S-xf5cm
    @S-xf5cm หลายเดือนก่อน +2

    ወአሊኩሰላም ወረህመቱላ

  • @user-zq6xm2wp6x
    @user-zq6xm2wp6x หลายเดือนก่อน

    Waaleykumassalaam warhmatulahi wabarakaatuh Ahleen

  • @dawudeb-km1eh
    @dawudeb-km1eh หลายเดือนก่อน

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته أخي جزاك الله خيرا

  • @user-ud1jl2bz4x
    @user-ud1jl2bz4x หลายเดือนก่อน +1

    Selellahu aleyhi wesellam ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @HayatAhmed-iv3ru
    @HayatAhmed-iv3ru หลายเดือนก่อน +1

    ብየ አላቅም ግን የተሰበረልብእንደኔያለ አይመስለኝም

  • @Samiratube-nn4ke
    @Samiratube-nn4ke 25 วันที่ผ่านมา

    አሰላምአሊኩምወራህመቱላሂወበርካትሁ ውድ እናየተከበራችሁ ውድየሀገሬልጆች በያላችሁበት ሁሉ ሰላማችሁይብዛልኝ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በጣም ዘና ነው ያልኩት ደብሮኝነበር😂

  • @user-fi8kl8uj5w
    @user-fi8kl8uj5w หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq หลายเดือนก่อน +1

    አራ M ፈገግ አስበልከን ደብሮኝነበራ የምር❤❤❤❤

  • @medinayimer9924
    @medinayimer9924 หลายเดือนก่อน

    ሱበሀን አላህ አላህ መጨረሻቺንን ያሳምረው

  • @b.6015
    @b.6015 หลายเดือนก่อน

    አሚን አሚን አሚን ያረብ

  • @zmzmmohammad270
    @zmzmmohammad270 หลายเดือนก่อน

    ወሌኩም ሳላም ወራማቱላህ ወባራካቱሁ ልጂ ሙኣዝ በቤታሳቦች አስታሚራኝ ሉቱብ አድስ ነኝ የዞትር ትካታታይህ ነኝ

  • @EbrahimAkmel-qg2bm
    @EbrahimAkmel-qg2bm 4 วันที่ผ่านมา

    ይህ ንጉስ ሼህ ኢሊያስ አህመድነው አላህ ዕድሜውን ራዥም ያርግልን

  • @user-mh5gz4jk7l
    @user-mh5gz4jk7l หลายเดือนก่อน

    ይመችህ አቦ😢😢😢

  • @kadijaakadijaa421
    @kadijaakadijaa421 หลายเดือนก่อน +1

    ውአሌይኩምሳላም ዋራህመቱላህ ወበረካቱሁ

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 หลายเดือนก่อน

    Allah hedaya yesetne
    Jazakallah kayerane
    Wonedemeye

  • @Emuisa64
    @Emuisa64 หลายเดือนก่อน +1

    ስለላሑ አለይሒ ወሠለም

  • @user-dc2uy1ve4y
    @user-dc2uy1ve4y หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ

  • @Alhamdulelahi
    @Alhamdulelahi หลายเดือนก่อน

    አዎከትክክክል

  • @halimamohamed4297
    @halimamohamed4297 หลายเดือนก่อน +1

    አይሴቶቺ እዉነትነዉ ሀቂቃግንሴቶቺ አትጃጃሉ

  • @ummumohammedenshaallah6071
    @ummumohammedenshaallah6071 หลายเดือนก่อน

    وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُه ጀዛከላሁ ኸይሯ

  • @mool2024-tv6lt
    @mool2024-tv6lt หลายเดือนก่อน

    ሱቡሃላናህ

  • @user-il6zr1se7p
    @user-il6zr1se7p หลายเดือนก่อน

    ዋለይኩምሠላም ጀዛከላህይር

  • @b.6015
    @b.6015 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂😂😂😂😂 እኔም የባሌ እህት እኩያ ነበርና ባንድ ትንፋሺ ውሀ መጠጣት አያስፈታም እያለችኝ ተደብቀን እጠጣ ነበር ግን ከ 15 አመት በታች ነን😂😂😂😂😂😂😂

    • @halimamohamed4297
      @halimamohamed4297 หลายเดือนก่อน

      እእ

    • @user-jg6km3by9x
      @user-jg6km3by9x หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @user-ip1xm6kx2t
      @user-ip1xm6kx2t หลายเดือนก่อน

      የኔ ቢጤ. እኛ ደግሞ. ከጎረቤት ልጆች ጋር ፉክክር ነበር አያቴ እኛን የጎረቤት ልጆች እኮ ፈተዋል አልጋ ስር ግቡ እና ብሉ ይለን ነበር
      የጎረቤቶቻችንም. ልጆች ተደብቀው አልጋ ስር ይበሉ ነበር. ክክክክ አዬ ልጅነቴ

    • @heuyye5507
      @heuyye5507 หลายเดือนก่อน

      ወይኔ 😂😂😂😂

  • @youtub4690
    @youtub4690 หลายเดือนก่อน +1

    ክክክክ እዉነት ነዉ

  • @user-jw8hu3rx6m
    @user-jw8hu3rx6m หลายเดือนก่อน

    ፈገግ አርከን ሱበሀነክ ያአላህ

  • @ssaa5342
    @ssaa5342 หลายเดือนก่อน +1

    እይዋድብንያለእውነት

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 หลายเดือนก่อน +1

    ክክክክ የሚገርም ነዉ ባደየ ነዉ ግን የህን ሁላ የበላዉ

  • @tawakan9600
    @tawakan9600 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም አሰለም ወራህመቲለሂ ወበረከቱ አለህ ለሁለችኒም መጨረሸችንን የሰምርልን❤

  • @user-vm8fo3ii1z
    @user-vm8fo3ii1z หลายเดือนก่อน

    ማንም ሰው ልቡን ማዘዝ አይችልም
    ፍቅር ኣለ ግን ፍቅሩ ይለያያል
    ንፁህ ፍቅርና ንፁህ ያልሆነ ---ንፁህ ፍቅር ቀልብቅ ላይ ካለ ልጅትዋን ከወደድካት ሳትጀናጀን እስዋን ሳታናግር በራቸው ኣኳክትህ ጋብቻ መጠይቅ ንፁህ ፍቅር ያልሆነ ደግሞ መጀናጀን ምናምን ክልክል ነው ነገር ግን በስህተት ሳታቅ ከተጀናጀንክ መጋባት ነው ከተጀናጀናቹ ቡሃላ እሷም ሌላ እሱም ሌላ ከስህተት ተጨማሪ ስህተት ነው ይከብዳል

  • @Universal7593
    @Universal7593 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ መጀመሪያ አሠላሙዓለይኩም ወራህመቱላህ?ግን ወንድማችን ስለ ፍቅር ያነሳሀው ጉዳይ አልገባኝም በኢስላም ፍቅር ሲጀምሩ፣ክንፍ ሲሉ፤ ብለህ አንስተሀል አንተ ላታስበው ትችላለህ ቃላቶቹ ከባድ ስለሆኑ ሌሎች እንደ ሀላል ቆጥረው ዚና ሊያስፋፉ ይችላሉ እና እንደኔ ለይተህ በትዳር ውስጥ ፍቅር እንደት እንደሚሰጥ ብትገልጽ መልካም ነው።አዎ እነዚህ ቃላቶች ሊባሉ ይችላሉ እንደ ኢስላም ግን ከትዳር በፊት እንዚህ በፍቅር መክነፍ የሚባሉት ለኛ እንደማይመጥነን አስተምረን እንለፍ ጀዛከላህ

  • @nurddinelaj
    @nurddinelaj หลายเดือนก่อน

    ጀዛካ ኣላሁ ክር❤