ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አቤት ኪራ ግን ይሄን የውስጣችን ሚስጥር ትዘከዝከዋለህ 😂😂😂የተናገርከው ትክክል ነው በነገራችን ላይ ለወንድ ልጅ የሚትወደውን ሴት አገባ ማለት በዚህ ምድር ላይ ሁለተኛ እናት አገኘ ማለት ነው።
ችግሩው አይገባቸውም
You are write ❤❤❤🎉🎉🎉
ሶስት ቢዶዎችህን ከሀያ ግዜ በላይ ነው የሰማሁት ይህንም ከልቤ ሰማሁክ ልክ ነህ...የእወነት ልቤን አጥቸ ነበር የወደድኩት የኔ ህልም ከሽፎ የሱ እድሳካለት ሁላ ምኞቴ ነበር ንፁህና የዋህ አፍቃሪ ነበርኩኝ በምላሹ ግን ሰበረኝ ለበጎ ነው አንድንድ ግዜ ፈጣሪ በፍቅር አልገባንም ያለነን ነገር በህመም ያስተምረናል ስወደው ሲገፋኝ ለምን ብየ አልተቀየምኩትም ምክንያቱም መማር ያለብኝን እስከገባኝ ነብር አላህ በህይወቴ ያቆየው ነገ ሌላ ቀን ነው ህይወት ይቀጥላል...💔
አብሽሪ
Betkkl bro❤❤❤❤
ቅመሞችየ ወንድን ልጂ ውደጂው ግን ሲከዳሽ እዳትጎጂ ጀግና ሁኚ ምክንያቱም አንች ተብረት የጠነከርሽ በራስሽ ምትተማመኚ ስለሆንሽ ብርሽን እዳትሰጭ በእድሜሽ የቀለደው ይበቃዋል ድጋሚ በብርሽ እዳትገዢው
ትክክል 🎉❤
❤
ልክ ብለሻል
በትክክል
አረ አንተ ልጅ የሚገርም የመረዳት ችሎታ አላህ ሰጥቶሃል አላህ ይጨምርልህ መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ
እውነት ቃል የለኝም ሴቶችየ ሁሉንም ተናግሮታል በርታልን ወንድሜ❤😊
ዘመንህን ሁሉ እግዚያብሄር ይባርከው ኡፍ ሕይወቴን አሳቤን ነው የተናገርከው እኔ ፍቅረኛዬን እራሱን እንዲጠብቅ እስፖርት እንዲሰራ ጠረኑን ንፁ እንዲሆን በስራው ስኬታማ እንዲሆን ቤተሰቦቹ እምነቱን እንዲያከብር እኔን በጣም እንዲወደኝ ወዘተ እንዲያደርግ ስመክረው ጨቅጫቃ ብሎ ይናገረኝ ነበር በዛ ምክንያት እርቄዋለው ወንድልጂ በራሱ የማይተማመን የማይቺል ከሆነ አልወድም
አተትለያለህ ምንም የተሳሳትከው የለም 🎉🎉🎉አላህ እድሜናጤናይስጥህ❤❤❤ግንአዳዱ ወድልጂ,በፍቅር ጠብየምትልለትን አይወድም
በጣም ደስ የሚለው ከምክር በተለይ ግልጹነትህ ምነው ሁሉ ቢሆን የእዉነት መዉደድ ከባድ ነው ግን ከእግዚአብሔር የመጣ ቢሆን ይመረጣል በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
ነበርን እኛ ሴቱች ወደድኮሸ ካለ አለ አይ የዋህነት😢😢😢 ይህ አሰመሳይ ልቤን ጊዜየን ሊላም ሊላም እንኮ ለሱ ነው እጅ እሚወደኝን ትቸ የማይወደኝን ሰከተል አሁን ላይ አሞኛል😢😢😢😢
❤❤❤❤❤
ኣይዞን
Ayzone
እውነት ለመናገር የወንዶችን ልብ ነው ማውቅ የከበደኝ በዚህ ሰአት
የእውነት እኔ በጣም ስለምወደው ሁሉም ሀሳቤ እንድህ ነው አታ ሲጨነቅ እንኳን ቀድሜ ነው የሚጨንቀኝ እኔ ውስጥ ያለው ሁሉ ነው ሁሌም ደስተኛ እንድሆን ነው ምኞቴ❤❤💓💙
የወድ ልጂ ልቦ ልቡ አይገኝም በነገራችን ላይ ሁሉም ወንድ አንድ አይደለም እናመሰግናለን ብቻ ፈጣሪዉን እሚፈራ ይስጠን እጂ ከባድ ነዉ
አተን ከመውደዴ የተነሳ ወደሌላ ታሪክ እንዳልገባ ፈራሁ 👉🙈 🥰 ከምታወራው አፃር ምስጥ ብዬ የምሰማህ ነገር የሴቶችን ልብ ጠንቅቀህ ያወቅህ በተለይ ይህ ቪዶ ከ ስቱን ተረዳሁ ብቻ እግዚያብሄር ይጠብቅልኝ ጧት እስከ ማታ❤
በጣም ትክክል ነሕ በጣም አከብርሀለው እሽ ኪሩየ 🥰 ሰላምህ ይብዛ ❤ እዳተ አይነቶችን ያብዛልን ❤❤
እመቤቴን ስለኔ ነዉ ያወራህዉ ይች ሴት እኔ ነኝ 6አመት ተራርቀን ነዉ የምንኖረዉ እደ እግዚአብሔር ፈቃድ ልንገናኝ 10 ወር ይቀረናል እሱን ብየ ነዉ እምከራተተዉ አማራጮች አላታለሉኝም በጣም ደስተኛ ነኝ❤ስንተዋወቅ በትምርት ቤት በዜሮ ነበር ከሀገር ከወጣሁ ቡሀላ ቡዙ ባለሀብቶች ቤተሰቦቼም ጭምር ፈተና ሁነዉብን ነበር ግን አለፍነዉ በእግዚአብሔር ተጀምሮ በሰዉ እሚቆም ነገር የለም❤Sየ My Life❤ወንድሜ በርታ የእዉነት ትችላለህ❤❤❤
wow!! ምንም ጥያቄ የለውም ሁሉም ያወራሀቸው ነጥቦች ትክክል ናቸው👏👏👏 ግን ታድለን ፍቅር እኮ ደስ የሚል ነገር ነው ማፍቀር መውደድ መቻል ራሱ መታደል ነወ😍
ክብር ለሚገባው ክብር ይሠጣል ይገባቸዋል ግን መመረጥ አለበት አንዳንድ ግን በጣም ከባድ ነው ዋጋ ያስከፍላል ስላለ ፍኩበት💔 እና መሠግናለን🙏🙏👌👌👌
ኪሩዬ አንተ ትለያለክ የልባችንኝ ነዉ የምታወረዉ በትክክል ነዉ የገለፅከው❤❤❤
Weyne besmeab ehe. Endale yene bahri new ...eyandandu neger ew yegeletskew andandu hula enen ena bfn bekrb yemtawken eyemeselegn new ...yewendum yetenagerkew esun new yegeletskew eheg aw degmo enen ...ygermal ..msale stnager erasu eyesaku neber 😂❤❤❤
ማርያምን ሁሉም የተነገርከው አሁን ያለሁበት ሁኔታ ነው አንድም ወሸት የለውም ❤እናመሰግናለን ወንድሜ 🥰
ትክልነህ ሁሉም የተናገረከዉ እኔስደትነኝ 7አመት በረቀትነዉ ያለነዉ ግን ባሌን ስለመወድ ማንም ወንድ.ዉ ንድ አይመስለኝም ምንም እፈትነኝ ነገር ቢኖር ምንም ጠብአልል ም
ትፍለ ኢካ ንስካ ተባረክ በኡነት ሓንቲ ቃል እኮ እያ ትድርበ ዜይብላ ዛመልእክቲ ✅
በትክክል በደብ ገልፀህናል በርታ ወንድማችን ብዙ ተምሪያለሁ ካንተ😊😊
ሁሉንም በለከዋል ወድማችን በዚክ ደረጃ የሴቶችን ልብ መረዳት መታደል ነው👍👍👍👍👍 በርታ
እኔም ገረረሞኛል አ በዚህ ልክ የኛን ባህሪ መረረዳቱ ሚገርም ነው።ክበረልን ሁሉም ወዶች እዳተ ቢረዱን ።ጥሩ ነበር
❤መንገድ ላይ እጅሽን እጁ ውስጥ ሲታደርጊው ያለው ስሜት ተንጠራርሽ ስታቅፊው ከስጋ አልፎ ነብስ በሀሴት ትሞላለች ❤💑 የቤት ኪራይ ጎሎት ሲማረር ከሰው ተበድሬ የሰጠውት ለት የተሰማኝ ደስታ .ከደስታው ቀን ይልቅ ሲከፋው ስገኝ ደስታው በፈጣሪ ❤ምድር ላይ በቃ ወንድ እሱ ነው. 😀 ሚመስለኝ የነበረው.የተገለፀው ሁሉ ልክ ነው.(ለካ ያልፋል 💔...
እኔ ጨቀጨቅሽኝ ሲል የእዉነት እየጨቀጨኩት መስሎኝ ነበር ለካ ስለምወደዉ ነዉ ግን አጣኝ ወላሂ እኔ ጋር ብንለያይ እራሱ ለወደፊት ህይወቱ መቀየር አለበት ብዬ ብዙ ደከምኩ ግን አልሆነም 😢
በጣም እጅግ በጣም ትክክል የሆነ አገላለፅ❤
ከምነግርህ በላይ አደንቅካለው በትክክል ነው የገለጽከው 👏👏❤❤❤❤
ትክክል ነህ ግን ወዶች እደዚህ ስንሆንላቸው አይወዱም ክብር መች ይወዱና
አንድ ሴት ከወደደች ሌላ ወንድ አታይም እኔም ገጥሞኛል የሌላ ወንድ ድምፅ መስማት እራሱ ጥጠላ ነበር።
❤❤❤በጣም ጎበዝ ነህ እኛ ሴቶች ይህው ነን....
ኪራዬ ተባረክ በእውነት በትክክል የኔን ባህሪ ነው የገለፅክልኝ በጣም ነው የገረመኝ ፕሮግራምህን ማየት ከጀመርኩኝ አንድ ሳምት ነው በርታ ጥሩ ትምህርት ነው እኔ ከኢቲዮጲያ ውጭ ነኝ ርቀት ላይ ፍቅር ከባድ ነው
ዋዉ በትክክል ገልጸዋል 100%❤❤❤❤በርታ ወዳጅ
ትክክል ነህ እኔ ለራሴ ምንም ሳይኖረኝ ለእሱ የምገዛለት ነገር ያሳስበኝ ነበር ለ4 አመት እንደ ልጄ አለብሰው ስጦታ ስሰጠው ኖሬ ልጅ ተወለደ አሁን እኛ ከሱ ጠባቂ ስንሆን ነገሮች ተበላሹ በ11ኛ አመታችን ተለያየን
አብሽሪ ሁሉም ለበጎነው😢
You're right bro👍👍
ሁሉም ትክክል ነው። ይገርማል ሴት ልጅ በዚህ ልክ ባትወድ ይሻላል። ምክንያቱም ትጎዳለች። አለዛ በጣም እድለኛ ሆና የሚረዳት ሰው መሆን አለበት
tkanks so much bro❤❤❤❤
በጣም ስትወድ የምታሳየው ጸባይ የዘረዘርከው ነገር በጣም ትክክል ነህ እንደውነቱ ሁሉም በጣም ትክክል ነው ትንሽ መጀመርያው ላይ እማልስማማበት ነገር ቢኖርም ወይ ፎንቃ ለሁለተኛ ጊዜ ገብቶልኛል ማለት ነው ግንኮ ማፍቀር አልፈልግም
Exactly ❤
አቦ ይመችህ ሰላምህ ይብዛ ልህ ❤❤❤❤
በጣም ትክክል ነህ❤❤❤❤❤❤
Yes you are so right ❤ ❤
ዋው የምር ምንም የማታቀው የተሳሳትከው የለም የሜገርምነው የዚህያክል ስለሊላሰው ስሚትማወቅ ጎበዝ በርታ❤❤❤❤😂
ዋዉ ዋዉ በደንብ ነዉ የገለፅከን እናመሰግናለን ❤
Yessss❤❤❤❤❤❤
Gobez eko neh, negerochen yemetayebet menged yegermegnl, yalkew Hulu ewnet new cuz Ene eza hiwot west negn ahun 🥰
አይ ..ወዶችዬ ሁሉም ማለት ባልችልም ግን አዳዶች አሉ የሠውን ልብ መጉዳት ስራ ያረጉ🥺ፈጣሪ ይፍረድባችሁ አደራውን እኔ እናቴ ልቤ እደ አሽዋ ተሸርሽሮል እውነተኛ አፍቃሪ ይስጠን መዳህኒ አለም ሌላ ምን ይባላል !!!🥰😘ቴኪው ብሮዬ🥰😘
እሴትነበርዴ ይሄልጅ አንዲት የምትጣል ነገር የላትም የምር ሁሉም ልክነህ ብሮ
ወላሂ እኔ እራሤ የተናገርኩ እሥከሚመሥለኝ ነዉ ያመኩት የኔን ማንነት እዳለ ተናግረህልኛል ይመችህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ለመናገር ቃል የለኝም በትክክል ነው እና ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን በርታልን
ሁሉም አባባልህ በጣም ትክክል ነህ በርታ👍👍👍
Abet agelaletsi keruyeeeee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wowww
ትክክል👍👍
አረ ለወንድ ተጨንቄ አላቅም ከጸለገ ይኑር ካልፈለገ ጥርግ ይበል አሁን 1ኪሎ ሽንኩት 150 ብር ገብቷል ምን ይሻላል ነው የኔ ሀሳብ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂
እውነትሺንነውየኔማርበአሁንስአትበዚህኑሮውድነትፍቅርክክክክክክ
Mnalbat lewond lij techenkeshi bihon nuro 75 birr bcha neber anchiga yemidersbshi...trusewu kehonshi demo 150 yemishefnewun fetari ysetshi neber😂😂😂😂😂😂
የኔ እህትመቼም ቁመሽ አትቀሪ ልጅ ያምርሻል ለባል ያልተጨነቅሽ ለምን ትጨነቂያለሽለምን ካልሽኝ ትዳርሽ ትክክለኛአማኝናታማኝሰውጋርከሆነልሽሁሉምቀላልይሆናልአንችምአማኝናታማኝከሆንሽ ማለት ነው ለባል ስጁድ ተወርዶ ነው ዱአ መደረግ ያለበት እሱ ጥሩ ከሆነ ባልሽ አካልሽነው፣ገንዘብሽነው፣ቤተሰብሽነው፣ልጅሽነው፣ሰላምሽነው፣ብርሀንሽነው፣ሀኪምሽነው፣ከዛምጀነትሽነው
@@salemss3836ኦ ማይ ጋድ😅 ተመቸሽኝ❤❤❤
5 አመት አግብቶ እስኪፈታ ጠብቀው ነበር ሁለተኛ ሲያገባ ግን ቆረጠልኝ ከዛ በፊት ግን ወንድ በጣም ይቀርበኛል ከ፫ ቀን ውጭ አላወራውም ብቻ ስናፈቅር ከባድ ነን የምር 😢😢😢
ትክክል ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Exactly 💯💯💯💯💯 kiru
ዛሬ ሁለተኛ ነኝ ደግሞ ሳላይ ነዉ የምለይክህ በርታ
እኔ ቤተሰቦቸን የተውኩበት ሰአት ምንም ሲሉኝ ያልሰማሁበት ይቆጨኛል እሱ ብቻ ነበር አለሜ የሚመስለኝ ሲያየኝ ብቻ አለም ላይ እድለኛዋ ሴት ነኝ እል ነበር ግን ምን ይሆናል እሱም አሁን ባለልጂ ነው ይቆጨኛል አልል ወድጀ ነው የገባሁበት አይቆጨኝም እንዳልል የሰጠሁት ማንነቴ አለ ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ላይ ስደት ሰብስቦኛል😢❤ ኪራ በርታልን በደንብ ገልፀኸናል
Wow what an amazing comprehension is this 👌 when we're truly in love we expect the same reaction, and the other man is invisible to us.Many thanks Kiru🙏
I personally expect the same reaction from my partner. Now what I learn from this episode is, it's not right to expect reactions the same way I felt✍️
ማርያምን ኣንተ ግን ኣንድ ቃል እንኳን የምጣል የሎዎም❤
ንግግር ሁሉ ትክክል ነክ እኔ እሱን በማይበት አይኔ ሌላ ወንድ ወንድ እራሱ አይመሰለኝም ሁሉ ነገሬ አደረጌዉ ነበረ የማየው አለሜ አደረጌዉ ነበረ ግን የኔ ፍቅር አልገባም እረገጠኛ ነኝ ይቆጨዋል እኔ ደሞ ከተዉኩኝ ወደዋላ መመለስ አልችልም ብዙ ሞከርኩኝ ነገሮች እንዲስተካከሉ እኔ ጥፋቴን አምኜ ይቅርታ ጠየኩት እሱ ግን ዋሸቶኝ እንካን ይቅርታ አላለኝም መቶ ሲነገርኝ ስራት አለብኝነት ባለው መንገድ ነው እሱን ሁሉ ግን ትቼ አብርን እንሁን ስለሁ አንድ እድል ለፍቅራችን እንስጠው ፍቅር ይታገሳል ፍቅር ይቅርታን ያዉቃል ብዬ ባወራም አዉቃለሁ ያለበት ችግር ነው ግን ባጠቃላይ ፍቅር ከባድ በሸታ ነው ለጊዜው ብችኝነቴን መርጫለሁ እኔ እሱን አይደለም ለወንድ ልጅ ለሰው ዘር ከብር አለኝ እሱ ሲሆን ደሞ ማሪያምን የቤቴ እራስ መሪ ነው ለእኔ ግን አልገባዉም
❤❤❤ኪርዬ እኔም ባሌም ይወድሀል 😂
yess tkkkkkl👍👍❤❤👍👍
ታከበረዋለች ❤ ዲፕ ትገባለቸ ህይወቱ ላይ ❤ የሱ መሆኖን እዲታወቅላት ትፈልጋለች ❤ እዲወዳት ትፈልጋለች እሱም እዲወዳት ትፈልጋለች 😂😂😂 እዲያገኛት ትፈልጋለች 😂😂😂 እውነት ነው ሌላ ወንድ ኢቪዝብል ነው እውነት 😂😂😂 አታየውም ሃሃሃሃሃ ችግርህ ውስጥ ካልገባሁ ትላለች ሆሆሆ እውነት ። እውነት ነው ብሮ
ሰላም ወንድም አለም ላይክ እያደረጋችሁ ይሄን ጀግና እናበረታታው
ምን ብዬ እንደምገልፀው ቃላት ስለሚያጥረኝ ጎበዝ የምልህ እውነት ስለምትናገር .❤❤❤❤❤❤
ሴቶችዬ እኔ አሁን ማፍቀር አልፈልግም😓በድኑ ጠንካራ ከሆነነ ስራወዳድ ከሆነ ወደትዳር በትዳርውስ እንደእክብካቤው ፍቅር በራሱ ይጀምር😓
The part where you say "when a woman loves other men are invisible to her" as a woman i strongly agree with that we are loyal when it's true love😊
ውውውው ብያለሁ በደብ ነው የገለፅገን በርታ እውነት ያት ቪድዮ ሰወድው ምርጥ ነገር ነው የምሰጠን ፈጣሪ ከፍ ያርግህ❤❤❤❤
ኣንተ ግን ሴት ሁነህ የምታዉቅ ነዉ የምትመስለዉ የምር😂የሚገርም ኣገላለፅ ነዉ ሁሉ የኔ ባህሪ ነዉ ያወራሀዉ እኔ ካፈቀርኩ እንደዚህ እሆናለዉ።ግን ምን ዋጋ ኣለዉ ኣንኣንድ ወንዶች ለፍቅር ተገዝተን በፍቃዳችን እንደዚ ስንሆንላቸዉ ይጎዱናል😢ምንም የማናዉቅ ልባችን የጠፋ ይመስላቹዋል።ተባረቅ ብሮየ❤😊
ወይኔ ኬሩ ቃል የለኝም ለንግግርህ ደሞ ሴት ልጅ ባልዋ ምን እንዲሆንላት እንደምትፈልግ ያልከው እኔ ውስጥ ያለ አሁን ላይ ለፍቅረኛዬ የምለውን ነው የተናገርከው ብቻ አንደበትህ ይቀንቃል ❤ትክክል ነህ በሁሉም ዙሪያ
እውነት ነው ግን ምን ያረጋል ግን ሁሉም አልፎአል ሂይወት ይቀጥላል ብዙ ነበሩ
*_አይ አራት አመት ሙሎ ፎቶውን ሳይው ራሱ አለቅስ ነብር ልቤ 100% ድግሪ ይመታ ነብር ሲናፍቀኝ የማለቅስው ነገርስ😢😢 ነገር ግን ፈል ሁኗል ችግሮኝ እንኳን አንድ ቀን ችግሮኛል ብየ አላውራውም ነብር እንዳይጭናነቅብኝ ግን ውንዶች ሲንከባከቧቸው 0 አንፑል ነቸው😢ገመምተኛ ነኝ ላገግምብት_*
የሱን ጥሩ ጐኑን ትተሺ መጥፎ ጐኑን ብቻ አስቢ እየቆረጠልሺ ይሄዳል ገደል ይግቡና እነዚህ አመዳሞቺ አላህ የተሻለውን ይሰጠናል
@@እማ-እማአልሀምዱሊላህ ቢከብድም አገግማለሁኝ ኢንሻ አላህ😢😢
አወ አንድ አንወንድ ከባድ ፀባይ አለው😂
ጥሩነቱን ሳይሆን ንቆሽ መሄዱን ብቻ አስቢ በሶስት ቀን ድራሹ ይጠፋል ስለ እራስሽ ክብር አስቢ ቀላል አደለም ግን አማራጩ ያ ነው
በጣም ልክ ብለሀን ወንድሚዋ 👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እንደው እንዴትነው ያጠናኸን ጉድኮነው እደግ ተመደግ ወንዶች ሲወዷቸው መሄጃ የሌለህ ይመስላቸዋል ሰባብረውን ይሄዳሉ እኛም ሌላለማመን እንቸገራለን ሶ ብቸኝነትን እንመርጣለን
Weda wodema enkuan dena metaki be tikikil fetari ye tabekh enamsegn alen ❤❤❤🙏
በትክክል ወድሜ👍👍👍👍
አተግን እዉነትነዉምትናገረዉ በጣም አድናቂህ ነኝ ተባረክ❤❤❤❤
ወንድማችን ክበርልን ጥሩ አገላለጽ ነው የገለጽከው ❤❤❤እውነት 100% በርታልን
I like ur show Guy's .. Keep up 🙏
ማርያምን ያወራሀዉ መቶ በመቶ እዉነት ነዉ ምናለ ሁሉም ወንዶች እንዳተ ቢረዳን እህ ስሜ አልጠቀርም እንጂ የኔ ሂወት ነዉ ያወራኧዉ እህ ተለይቼወ እንኳን በዉስጤ አለ ሚፈልጉኝ አሉ ግን ልቤ ዉስጥ ላስወጣዉ አልቻልኩም ባልከዉ ነገር ነዉ የተለያየነዉ የምር ግን ለሱ ያልከፈልኩት መስዋትነት አነበረም በቃ መሬት ነበር የሆንኩለት ብቻ ሚገርመኝ ነገር አሁንም ምን ሆኜ ነዉ እላለሁ እንዳልከዉ አይ ፍቅር መስዋትነት ነዉ ብቻ በዉስጥ መስመር ባወራኧህ የምር መፃፍ ይወጣዉ ነበር ያራት አመት የፍቅር ታሪኬ
Wooo Teru Agelalet New Namesegenalen❤👍👍
ሁል ጊዜ የተሻለ ሠው እንዲሆን ስጠይቀው የምጨቀጭቀው ነበረ ሚመስለው የተሻለ ነገር መሞከር እንደማይፈልግ ሳውቅ ሸሸሁት
የኔም
እኔም ብዬው ብዬው አልገባ ሲለው ሸኘሁት
Ewenat new yelkew hulu ewenat new yeh yene tarek new ❤
Wedimachin Ewant new ya alkewii ye wexa new yalkawii bro❤❤❤
ሁሉም ያልከው እውነት ነው 😢😢ግን ለወንድ አይገባም ነበር ምክንያቱም ወንድ ልጅ እራስ ወዳድ ነው
እመቤቴን በጣም 😢ግን ሁሉም አይደሉም
እህህህህህ😭😭😭😭😭😭
hulle wekesa eko yastelal...esty rasishn fetigni rasishn eyi...sitetu kenem lihon yichilal bey esty..hulle mewkes rasn ፃድቅ ራስን መቁጠርም ያስጠላል...
Subaahan allah gin endet new yemitawkew wwendime 😢😢❤❤
በትክክል ገልፀሀዋል ❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌
Kira hulum tekekl nw ❤
እናመሰግናለን ኪራ🙏
ያልካቸው ነገሮች ሁሉ 100%ትክክል ናቸው እኔ ባሌን በዚ ደረጃ ነው የምወደው😊 ከሰሱ ውጪ ያሉት ወንዶች ለኔ እህቶቼ ነው የሚመስሉኝ 🙄🙄😁
በትክክል ዋዊዊዊዊዊዊ፣እውነተኛ ነው የውስጣችን ኧራ ምችት ይበል ክሩዬ እናመሰግናለን ተበራክ 👍👍❤❤❤❤🤣❤❤❤❤👏👏
ጎበዝ እመቤቴን
Yes❤❤❤❤❤❤
ዋዉ ምንም አል ተሳሳትክም እኔ ያለዉበት ሁኔታ ነዉ👌😍😍😍😍😍 እኔ አመሠግናለዉ ወንድሜ
አወንወነትክነዉ❤❤❤
👏👏👏👏👏 always
Exllent
ሁሉም ትክክል ነዉ በተለይ ወይኔ። የመጨረሻዉ 😂 በደብ አዉቀህናን😅እኛ የባነንን ግዜ 😎ባለጉዳዩን ብቻ ሳይሆን ሌላ ወድ እራሱ....🤣👌
አቤት ኪራ ግን ይሄን የውስጣችን ሚስጥር ትዘከዝከዋለህ 😂😂😂የተናገርከው ትክክል ነው በነገራችን ላይ ለወንድ ልጅ የሚትወደውን ሴት አገባ ማለት በዚህ ምድር ላይ ሁለተኛ እናት አገኘ ማለት ነው።
ችግሩው አይገባቸውም
You are write ❤❤❤🎉🎉🎉
ሶስት ቢዶዎችህን ከሀያ ግዜ በላይ ነው የሰማሁት ይህንም ከልቤ ሰማሁክ ልክ ነህ...የእወነት ልቤን አጥቸ ነበር የወደድኩት የኔ ህልም ከሽፎ የሱ እድሳካለት ሁላ ምኞቴ ነበር ንፁህና የዋህ አፍቃሪ ነበርኩኝ በምላሹ ግን ሰበረኝ ለበጎ ነው አንድንድ ግዜ ፈጣሪ በፍቅር አልገባንም ያለነን ነገር በህመም ያስተምረናል ስወደው ሲገፋኝ ለምን ብየ አልተቀየምኩትም ምክንያቱም መማር ያለብኝን እስከገባኝ ነብር አላህ በህይወቴ ያቆየው ነገ ሌላ ቀን ነው ህይወት ይቀጥላል...💔
አብሽሪ
Betkkl bro❤❤❤❤
ቅመሞችየ ወንድን ልጂ ውደጂው ግን ሲከዳሽ እዳትጎጂ ጀግና ሁኚ ምክንያቱም አንች ተብረት የጠነከርሽ በራስሽ ምትተማመኚ ስለሆንሽ ብርሽን እዳትሰጭ በእድሜሽ የቀለደው ይበቃዋል ድጋሚ በብርሽ እዳትገዢው
ትክክል 🎉❤
❤
ልክ ብለሻል
በትክክል
አረ አንተ ልጅ የሚገርም የመረዳት ችሎታ አላህ ሰጥቶሃል አላህ ይጨምርልህ መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ
እውነት ቃል የለኝም ሴቶችየ ሁሉንም ተናግሮታል በርታልን ወንድሜ❤😊
ዘመንህን ሁሉ እግዚያብሄር ይባርከው ኡፍ ሕይወቴን አሳቤን ነው የተናገርከው እኔ ፍቅረኛዬን እራሱን እንዲጠብቅ እስፖርት እንዲሰራ ጠረኑን ንፁ እንዲሆን በስራው ስኬታማ እንዲሆን ቤተሰቦቹ እምነቱን እንዲያከብር እኔን በጣም እንዲወደኝ ወዘተ እንዲያደርግ ስመክረው ጨቅጫቃ ብሎ ይናገረኝ ነበር በዛ ምክንያት እርቄዋለው ወንድልጂ በራሱ የማይተማመን የማይቺል ከሆነ አልወድም
አተትለያለህ ምንም የተሳሳትከው የለም 🎉🎉🎉አላህ እድሜናጤናይስጥህ❤❤❤ግንአዳዱ ወድልጂ,በፍቅር ጠብየምትልለትን አይወድም
በጣም ደስ የሚለው ከምክር በተለይ ግልጹነትህ ምነው ሁሉ ቢሆን የእዉነት መዉደድ ከባድ ነው ግን ከእግዚአብሔር የመጣ ቢሆን ይመረጣል በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
ነበርን እኛ ሴቱች ወደድኮሸ ካለ አለ አይ የዋህነት😢😢😢 ይህ አሰመሳይ ልቤን ጊዜየን ሊላም ሊላም እንኮ ለሱ ነው እጅ እሚወደኝን ትቸ የማይወደኝን ሰከተል አሁን ላይ አሞኛል😢😢😢😢
❤❤❤❤❤
ኣይዞን
Ayzone
እውነት ለመናገር የወንዶችን ልብ ነው ማውቅ የከበደኝ በዚህ ሰአት
የእውነት እኔ በጣም ስለምወደው ሁሉም ሀሳቤ እንድህ ነው አታ ሲጨነቅ እንኳን ቀድሜ ነው የሚጨንቀኝ እኔ ውስጥ ያለው ሁሉ ነው ሁሌም ደስተኛ እንድሆን ነው ምኞቴ❤❤💓💙
የወድ ልጂ ልቦ ልቡ አይገኝም በነገራችን ላይ ሁሉም ወንድ አንድ አይደለም እናመሰግናለን ብቻ ፈጣሪዉን እሚፈራ ይስጠን እጂ ከባድ ነዉ
አተን ከመውደዴ የተነሳ ወደሌላ ታሪክ እንዳልገባ ፈራሁ 👉🙈 🥰 ከምታወራው አፃር ምስጥ ብዬ የምሰማህ ነገር የሴቶችን ልብ ጠንቅቀህ ያወቅህ በተለይ ይህ ቪዶ ከ ስቱን ተረዳሁ ብቻ እግዚያብሄር ይጠብቅልኝ ጧት እስከ ማታ❤
በጣም ትክክል ነሕ በጣም አከብርሀለው እሽ ኪሩየ 🥰 ሰላምህ ይብዛ ❤ እዳተ አይነቶችን ያብዛልን ❤❤
እመቤቴን ስለኔ ነዉ ያወራህዉ ይች ሴት እኔ ነኝ 6አመት ተራርቀን ነዉ የምንኖረዉ እደ እግዚአብሔር ፈቃድ ልንገናኝ 10 ወር ይቀረናል እሱን ብየ ነዉ እምከራተተዉ አማራጮች አላታለሉኝም በጣም ደስተኛ ነኝ❤ስንተዋወቅ በትምርት ቤት በዜሮ ነበር ከሀገር ከወጣሁ ቡሀላ ቡዙ ባለሀብቶች ቤተሰቦቼም ጭምር ፈተና ሁነዉብን ነበር ግን አለፍነዉ በእግዚአብሔር ተጀምሮ በሰዉ እሚቆም ነገር የለም❤Sየ My Life❤ወንድሜ በርታ የእዉነት ትችላለህ❤❤❤
wow!! ምንም ጥያቄ የለውም ሁሉም ያወራሀቸው ነጥቦች ትክክል ናቸው👏👏👏 ግን ታድለን ፍቅር እኮ ደስ የሚል ነገር ነው ማፍቀር መውደድ መቻል ራሱ መታደል ነወ😍
ክብር ለሚገባው ክብር ይሠጣል ይገባቸዋል ግን መመረጥ አለበት አንዳንድ ግን በጣም ከባድ ነው ዋጋ ያስከፍላል ስላለ ፍኩበት💔 እና መሠግናለን🙏🙏👌👌👌
ኪሩዬ አንተ ትለያለክ የልባችንኝ ነዉ የምታወረዉ በትክክል ነዉ የገለፅከው❤❤❤
Weyne besmeab ehe. Endale yene bahri new ...eyandandu neger ew yegeletskew andandu hula enen ena bfn bekrb yemtawken eyemeselegn new ...yewendum yetenagerkew esun new yegeletskew eheg aw degmo enen ...ygermal ..msale stnager erasu eyesaku neber 😂❤❤❤
ማርያምን ሁሉም የተነገርከው አሁን ያለሁበት ሁኔታ ነው አንድም ወሸት የለውም ❤እናመሰግናለን ወንድሜ 🥰
ትክልነህ ሁሉም የተናገረከዉ እኔስደትነኝ 7አመት በረቀትነዉ ያለነዉ ግን ባሌን ስለመወድ ማንም ወንድ.ዉ ንድ አይመስለኝም ምንም እፈትነኝ ነገር ቢኖር ምንም ጠብአልል ም
ትፍለ ኢካ ንስካ ተባረክ በኡነት ሓንቲ ቃል እኮ እያ ትድርበ ዜይብላ ዛመልእክቲ ✅
በትክክል በደብ ገልፀህናል በርታ ወንድማችን ብዙ ተምሪያለሁ ካንተ😊😊
ሁሉንም በለከዋል ወድማችን በዚክ ደረጃ የሴቶችን ልብ መረዳት መታደል ነው👍👍👍👍👍 በርታ
እኔም ገረረሞኛል አ በዚህ ልክ የኛን ባህሪ መረረዳቱ ሚገርም ነው።ክበረልን ሁሉም ወዶች እዳተ ቢረዱን ።ጥሩ ነበር
❤መንገድ ላይ እጅሽን እጁ ውስጥ ሲታደርጊው ያለው ስሜት ተንጠራርሽ ስታቅፊው ከስጋ አልፎ ነብስ በሀሴት ትሞላለች ❤
💑 የቤት ኪራይ ጎሎት ሲማረር ከሰው ተበድሬ የሰጠውት ለት የተሰማኝ ደስታ .ከደስታው ቀን ይልቅ ሲከፋው ስገኝ ደስታው በፈጣሪ ❤ምድር ላይ በቃ ወንድ እሱ ነው. 😀 ሚመስለኝ የነበረው.የተገለፀው ሁሉ ልክ ነው.(ለካ ያልፋል 💔...
እኔ ጨቀጨቅሽኝ ሲል የእዉነት እየጨቀጨኩት መስሎኝ ነበር ለካ ስለምወደዉ ነዉ ግን አጣኝ ወላሂ እኔ ጋር ብንለያይ እራሱ ለወደፊት ህይወቱ መቀየር አለበት ብዬ ብዙ ደከምኩ ግን አልሆነም 😢
በጣም እጅግ በጣም ትክክል የሆነ አገላለፅ❤
ከምነግርህ በላይ አደንቅካለው በትክክል ነው የገለጽከው 👏👏❤❤❤❤
ትክክል ነህ ግን ወዶች እደዚህ ስንሆንላቸው አይወዱም ክብር መች ይወዱና
አንድ ሴት ከወደደች ሌላ ወንድ አታይም እኔም ገጥሞኛል የሌላ ወንድ ድምፅ መስማት እራሱ ጥጠላ ነበር።
❤❤❤በጣም ጎበዝ ነህ እኛ ሴቶች ይህው ነን....
ኪራዬ ተባረክ በእውነት በትክክል የኔን ባህሪ ነው የገለፅክልኝ በጣም ነው የገረመኝ ፕሮግራምህን ማየት ከጀመርኩኝ አንድ ሳምት ነው በርታ ጥሩ ትምህርት ነው እኔ ከኢቲዮጲያ ውጭ ነኝ ርቀት ላይ ፍቅር ከባድ ነው
ዋዉ በትክክል ገልጸዋል 100%❤❤❤❤በርታ ወዳጅ
ትክክል ነህ እኔ ለራሴ ምንም ሳይኖረኝ ለእሱ የምገዛለት ነገር ያሳስበኝ ነበር ለ4 አመት እንደ ልጄ አለብሰው ስጦታ ስሰጠው ኖሬ ልጅ ተወለደ አሁን እኛ ከሱ ጠባቂ ስንሆን ነገሮች ተበላሹ በ11ኛ አመታችን ተለያየን
አብሽሪ ሁሉም ለበጎነው😢
You're right bro👍👍
ሁሉም ትክክል ነው። ይገርማል ሴት ልጅ በዚህ ልክ ባትወድ ይሻላል። ምክንያቱም ትጎዳለች። አለዛ በጣም እድለኛ ሆና የሚረዳት ሰው መሆን አለበት
tkanks so much bro❤❤❤❤
በጣም ስትወድ የምታሳየው ጸባይ የዘረዘርከው ነገር በጣም ትክክል ነህ እንደውነቱ ሁሉም በጣም ትክክል ነው ትንሽ መጀመርያው ላይ እማልስማማበት ነገር ቢኖርም ወይ ፎንቃ ለሁለተኛ ጊዜ ገብቶልኛል ማለት ነው ግንኮ ማፍቀር አልፈልግም
Exactly ❤
አቦ ይመችህ ሰላምህ ይብዛ ልህ ❤❤❤❤
በጣም ትክክል ነህ❤❤❤❤❤❤
Yes you are so right ❤ ❤
ዋው የምር ምንም የማታቀው የተሳሳትከው የለም የሜገርምነው የዚህያክል ስለሊላሰው ስሚትማወቅ ጎበዝ በርታ❤❤❤❤😂
ዋዉ ዋዉ በደንብ ነዉ የገለፅከን እናመሰግናለን ❤
Yessss❤❤❤❤❤❤
Gobez eko neh, negerochen yemetayebet menged yegermegnl, yalkew Hulu ewnet new cuz Ene eza hiwot west negn ahun 🥰
አይ ..ወዶችዬ ሁሉም ማለት ባልችልም ግን አዳዶች አሉ የሠውን ልብ መጉዳት ስራ ያረጉ🥺
ፈጣሪ ይፍረድባችሁ አደራውን እኔ እናቴ ልቤ እደ አሽዋ ተሸርሽሮል እውነተኛ አፍቃሪ ይስጠን መዳህኒ አለም ሌላ ምን ይባላል !!!🥰😘ቴኪው ብሮዬ🥰😘
እሴትነበርዴ ይሄልጅ አንዲት የምትጣል ነገር የላትም የምር ሁሉም ልክነህ ብሮ
ወላሂ እኔ እራሤ የተናገርኩ እሥከሚመሥለኝ ነዉ ያመኩት የኔን ማንነት እዳለ ተናግረህልኛል ይመችህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ለመናገር ቃል የለኝም
በትክክል ነው እና ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን በርታልን
ሁሉም አባባልህ በጣም ትክክል ነህ በርታ👍👍👍
Abet agelaletsi keruyeeeee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wowww
ትክክል👍👍
አረ ለወንድ ተጨንቄ አላቅም ከጸለገ ይኑር ካልፈለገ ጥርግ ይበል አሁን 1ኪሎ ሽንኩት 150 ብር ገብቷል ምን ይሻላል ነው የኔ ሀሳብ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂
እውነትሺንነውየኔማርበአሁንስአትበዚህኑሮውድነትፍቅርክክክክክክ
Mnalbat lewond lij techenkeshi bihon nuro 75 birr bcha neber anchiga yemidersbshi...trusewu kehonshi demo 150 yemishefnewun fetari ysetshi neber😂😂😂😂😂😂
የኔ እህትመቼም ቁመሽ አትቀሪ ልጅ ያምርሻል ለባል ያልተጨነቅሽ ለምን ትጨነቂያለሽለምን ካልሽኝ ትዳርሽ ትክክለኛአማኝናታማኝሰውጋርከሆነልሽሁሉምቀላልይሆናልአንችምአማኝናታማኝከሆንሽ ማለት ነው ለባል ስጁድ ተወርዶ ነው ዱአ መደረግ ያለበት እሱ ጥሩ ከሆነ ባልሽ አካልሽነው፣ገንዘብሽነው፣ቤተሰብሽነው፣ልጅሽነው፣ሰላምሽነው፣ብርሀንሽነው፣ሀኪምሽነው፣ከዛምጀነትሽነው
@@salemss3836ኦ ማይ ጋድ😅 ተመቸሽኝ❤❤❤
5 አመት አግብቶ እስኪፈታ ጠብቀው ነበር ሁለተኛ ሲያገባ ግን ቆረጠልኝ ከዛ በፊት ግን ወንድ በጣም ይቀርበኛል ከ፫ ቀን ውጭ አላወራውም ብቻ ስናፈቅር ከባድ ነን የምር 😢😢😢
ትክክል ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Exactly 💯💯💯💯💯 kiru
ዛሬ ሁለተኛ ነኝ ደግሞ ሳላይ ነዉ የምለይክህ በርታ
እኔ ቤተሰቦቸን የተውኩበት ሰአት ምንም ሲሉኝ ያልሰማሁበት ይቆጨኛል እሱ ብቻ ነበር አለሜ የሚመስለኝ ሲያየኝ ብቻ አለም ላይ እድለኛዋ ሴት ነኝ እል ነበር ግን ምን ይሆናል እሱም አሁን ባለልጂ ነው ይቆጨኛል አልል ወድጀ ነው የገባሁበት አይቆጨኝም እንዳልል የሰጠሁት ማንነቴ አለ ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ላይ ስደት ሰብስቦኛል😢❤ ኪራ በርታልን በደንብ ገልፀኸናል
Wow what an amazing comprehension is this 👌 when we're truly in love we expect the same reaction, and the other man is invisible to us.
Many thanks Kiru🙏