ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ ከፍቅረኛየ ጋር ተጣልተን በአመቱ መጣ ግን በጣም እወደዋለሁ ከዛም የሄደበትን ሁሉ እዉነታዉን ተናገረ እኔም አልኩት አሁንም ከመለየት ወደኋላ አንልም ።አሁንም የተለያየንበትን ካሥተካከልክ እኔ ግን ማሥተካከል አልችልም ሥለዉ ሌላ ዉሣኔ ወሠነ ማለትም እኔ እንዳልኩት አደረገ ።ግን አሁንም መልሶ አፈረሰ እኔ በል ይመችህ ወንድ አንተ ብቻ አይደለህም ብየ ጥፍትፍት ሥልኩን አሁን ይኑር ምን ይበል ገብቸኳ ቸክ አላደርገዉም ።አልሃምዱሊላህ ሥራየን እየሠራሁ ነዉ ።ትዝ ሢለኝ ሥለምወደዉ ህመሙን ተዉት ወላሂ ሶላቴን እሠግድና እዛዉ አልቅሸ ዶአ አድርጌ ዉጥት በቃ አሁን ወደራሤ እየተመለሥኩ ነዉ ።ማንም አያዉቅ ከጌታዬ ዉጭ ህመሜን ሁሉ ነገሬን ።የሄደን አትከተሉ ።ትርፉ ሌላ ህመም ብቻ ነዉ ።በቃ ጠንከር በሉ በተለይ እኛ ሥደተኞች አብሽሩ ለኛ ያለዉን ጌታ ይዞታል ።ብቻ በዳይ አትሁኑ ።ኪራ እናመሠግናለን 😍😍😍
❤️❤️❤️❤️የኔ ማሬ
❤❤❤❤❤
@@mastwalmulugeta1742 ወዬ እህቴ🥰🥰🥰🥰🥰
@@ساره-س7ث4ق 🥰🥰🥰
ጎበዝእኔየሠውሠውወድጀመራቅአቅቶኛልእሥኪምከረኝእህትሺነኝበአላህ
ቪድዮዎችህ በጣም ያጥሩብኛል እና እንደ ፖድካስት ከሰዎች ጋር እያወራህ ብንሰማህ ደስ ይለናል እርግጠኛ ነኝ እዚህ ቤት ያሉ ሰዎች እውቀት ፈላጊዎች ናቸው ረዥም ቪድዮ መስማት አይሰለቸንም እና አስብበት ለማለት ነው ለዛሬው እናመሰግናለን
ቪደዉ ሲረጂም በጣም ይደብራል😊
i agree with you
እኔም ተመስጫ ነው እምሰማው ቪዲዮ ቢረዝምም ያው ቁስል ያለበት በደብ ያዳምጣል😅😅😅😅
እውነት ነው🎉🎉🎉
ስራ ፈት😏😏🤔
ሲጀመር ፍቅር የጋራ ሲሆን ነው ያማረ የሚሆነው ካንድ ወገን ብቻ ከሆነ ትርፉ ህመም ነው
Ewunet nw
Ewunt nw
ትክክል በጣም ከሁለቱም ሲሆን ነው
በትክክል ❤
እኔ ባለትዳርና የአንድ ልጅ እናት ነበርኩ በትዳር 6 አመት ቆይተናል ለመለየት ግን እንዴት እንደከበደኝ ልነግራች አልችልም አሁን ተተለያየን አራት ዓመት ሆኖናል ለመርሳትና ለመተው በጣም ተቸግሬ ነበር አሁንም ቢሆን ከሌላ ሰው ጋር መልመድ አልቻልኩም እሱ ግን ሌላ ሂወት ጀምሮ ነበር ግን አልተሳካለት ልመለስ እያለ እሱ በተራው እያለቀሰ ነው እኔ ግን ያን ያለቀስኩት አይረሳኝም
ተቀየረብኝ ተለዋወጠብኝ ዝም አልኩት እወደዋለው ይናፍቀኛል ግን በቃ ምንም ማድረግ አልችልም እኔብቻ ወድጄ አይሆንም በሀላል ነው የተጣመርነው ካልደወለ አልደውልም መጨረሻ ላይ በ ተግባሮቹ መለያየትን እንደሚፈልግ አወኩ ዝም ብሎ ከሚያጨናንቀኝ ብዬ እኔ ቀድሜ እንለያይ አልኩት ወዲያው ተቀበለኝ ተለያየን ግን ወላሂ በጣም መጥፎ ሙድ ውስጥ ነበርኩ ቢያንስ 5ወር ሙሉ ቀንም ማታም እሱን ብቻ ማሰብ ማልቀስ መናፈቅ ነበር አልሀምዱሊላህ አሁን ተራጋጋሁ አሏህን ለመንኩት ውስጤ ሰላም ሆነ መጀመሪያውኑ የኔ ያልሆነ ሰው ነው ባለበት ደስተኛ ያድርገው ለኔም የተሻለውን ይስጠኝ እና ሴቶችዬ ከምትወዱት ስትለያዩ ብዙም እራሳቹን አትጉዱ ውስጣቹን አሳምኑ አብሽሩ
የኔውድ የኔ እጣፋንታ ነው የደረሰሽ ከባድነው በጣም
እኔም እንዳችዉ😢😢😢😢 የኔዉማ እራሱ ቤተሠብ ዘመድ ሠብስቦ ችግሬን ሣይነግረኝ ድገት እንለያይ አለ በምን ምክነያት ጠብ አላችሁዴ ሲባል የለንም አላቸዉ ቤተሠብ አጥብቆ ሲይዘዉ አልተመቸችኝም መለያየት ነዉ የምፈልገዉ አለ ተለያዬን አራት ወር ሙሉ ታመምኩ ምክነያቱም እንደምንለያይ አልነገረኝም ጠብም የለንም😊 ወደ ዉጭ ስመጣ ገንዘብ አጣሁ ፕሮሰሱን እሱ ነበር የጨረሰልኝ እና ብር ሰጠኝ መጣሁ ብሩን መለሠኩለት አሁን በሣምት ሁለተየ ይደዉላል ይቅርታ እቤተሠብ ጋር ስላደረኩሽ እንድትጎጂ ሥላልፈለኩ አንችን ከቤተሠቤ ለማራቅ ፈልጌ ነዉ ይለኛል ግራ ገባኝ አሁን አማራ ክልል ኢተርኔት የለም በካርድ እየሞላ ነዉ እሚደዉልልኝ ግራገብቶኛል እስኪምከሩኝ እንዳርቀዉ እወደዋለሁ 😢😢
😢😢
@@FunnyBoardGames-xu4tbብርሽን ፈልጎ ይሆናል አሁን ለይ አስመሳይ ናቸው
ብርሽን ሊበላ ፈልጐ ነዉ ወደሱ አትመለሺ ይቅርብሽ@@FunnyBoardGames-xu4tb
እኔ ግን በጣም ስለበደለኝ ሁሌ መጥፎ ነገሩ ፊቴ ላይ ድቅን እሚልብኝ እወደዋለው ቢሆንም ግን የሱ ክፋት እንድጠላው አድርጎኛል በኒካህ ሊበቀለኝ አልፍታም አለ እኔም ፀጥ አልኩት እሄው ሰባት ወራችን ገደል ይግባ ሲጀመር ያገባሁት ራሱ ሴት ልጅእሚያፈቅራት ብታገባ ይሻላል እሚለውን ይዠ ነበር እጁ ካስገባኝ በሗላ ግን እሱጋ ምንም ዋጋ እንዴሌለኝ ሊያደርገኝ ሞከረ እኔም አፍርጨው ሄድኩ እንኳን ልለማመጠው የሂወቴ መጀመሪያ እሱ ነው ቢሆንም ግን ገደል ይግባ ክብሬን እማይጠብቅ ወንድ ምን ሊሰራልኝ
ጎበዝነሺሤትልጅሚወዳትንታግባይከባከባታልሚባለው እጅ ወዶቹእሥሥትነውየሆኑትአሁንጊዜ
Yimechishi wend eko bada new bihedm abatshi aydelem enesu kbr aywedlachewm
ጀግኒት❤
በርች
ይሄ መልክት ለሚገባው ሰው እንዲደርስ ምኞቴ ነው 🥰🥰🥰 ከህመማችሁ አንደምትድኑ ተስፋ አደርጋለው
እኔ መሻር ኣልቻልኩም
ሰው መቀበል ኣልቻልኩም
*_እኔማ የአራት አመት ፍቅር በአንድ መጥፎ ስድብ ገደል ገባ።እኔስ ውዳውኖ ነው ቀጣይ ፍቅር ሳይሆን ትዳር የጀመርኩት😢_*
ኪራ ደግሚ ደጋግሜ ባዳምጠዉ አልጠገብሁትም ከምር አሁን ያልሁበት ስለሆነ በጣም የሚገርም ትምህርት ነዉ ክብር በልልኝ💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢
በትክክል የራበው ሆድን ነው የሚያስብ እግዚአብሔር ለሴቶች/ወንዶች እግዚአብሔር ለኛ ያለው ሰው ይስጠን አስመሳይ ሰዎች ያርቅልን እናመሰግናለን ወንድማችን አንተ የተለየህ ነህ ጀግና ሁሉም እኩል ነው የምትመክረዉ
አሜን🙏
Amen
እውነት እኮ ነው ከቁስሉ ስንድን ለምን አለቀስኩ ለምን ራሴን ጣልኩ ካለፈ በሀለ ለምን እንድደዛ ሆንኩ ግን ብየ ራሴን ወቅሼ እኛ ቃለሁ በንዴት በደስታ ሰአት የምንወስነነው ውሴኔ ትክክል እንዳልሆነ ነው የተሰማኝ ታምናለህ 1 አመት ያህል አንብቻለሁ አሁን ላይ ግን ምን ሆኜ ነው ብየ ተማርኩበት
ሰላም እህቶቸ አንድ ነገር ላስታውሳቹው የፍቅር ግኑኝነት ከመጀመራችው በፌት መርሳት የሌለባችው ከፍቅርኛቹው ጋር በጣም ሙጭኝ አትበሉ አብሮብ በፍቅር መኖር መልካም ነው ሴቀጥል የሆነ ጌዜ ያ ሰው ያፈቀርነው የሆነ ጌዜ ጥሎን ሌሄድ ይችላል የዛኔ ግን አንች እህቴ ጠካራ ሁኝ ከሄደ ሄደ ጠክርሽ ቁሜ ገና ስትገቤበት በሆነ ምክንያት ባጣው ግን ወደፌት መሄድ እችላለው በይ💪
ዋው አመሰግናለሁ እኔም እደዚህ ነው የማስበው ከሆነ ሆነ ካልሆነም መጠከር ነው
Eshiy wude like new yalishew❤❤❤❤❤
@@ጎዶልያስ-567 በትክክል
@@mamaewrwrw4976 🙏
@@mamaewrwrw4976 በዛው ደምሬኝ🙏
በእኛ ዘመን ተለያይቶ መገናኝት(መፋቀር) ይሰራ ይሁን ባላቅም የእኔ እናት አባቶች ከተለያዩ ከ 2 አመታት በኃላ ዳግም ፍቅራቸውን አድሰው 8ልጆች 13የልጅልጅ 56አመታትን በእግዚብሔር እርዳትነት ትዳራቸውን እየመሩ አሉ። የምር ምንፋቀር ከሆነና እምነቱ ካለ ለችግሮቻችን መፍትሄ አናጣም። ችግሩ መዋደዳችን የይምሰል ከሆነ እንጂ !
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
እኔ በጣም የምንዋደድ ነበር አሁንም ነን የማውቀው ሁለታችንም 7 ክፍል ተማሪ ነበርን እኔ አክስቴ ቤት ለመማር አክስቴ ጋር ነበርኩ የሱ እህት ደሞ የአክስቴ ልጅ ሚስትናት እና ክረምት ላይ እቱ ጋር መጣ የዛኔ ነው የማውቀው እና የዛኔ እብድ ነኝ ትምርቱ እስከ 8 ነው የተማርኩት ስምንት ወደኩኝ ደገምኩኝ አሁንም ወደኩኝ ከዛ ወደ ስደት መጣሁኝ እህቱ ደሞ እህቱ ጋር ነበር ተቀምጣ የምትማረው እና ቤስት ፍሬንዴ ናት ወደ ስደት መጥቸ የተወሰኑ አመት ከቆየሁ በኅላ እህቱ ጋር እያወራሁ እያለ አገናኘችኝ ደህንነትግን ጠይቆኝ እኔም ጠይቄው በfb አገኝኛለሁ እምትጠቀሚ ከሆነ አለኝ ከዛ በዛ ተገናኘን እያወራን እያወራን ወደ ፍቅር ተለወጠ እኔም 2017 ሄድኩኝ ለሁለት ወር ቆይቸ መጣሁ መልሸ 2019 ላይ ሄድኩኝ ገና university ተማሪ ነው እና ሽማግሌ ካላክ አልኩት ትምርት ሳልጨርስ ሁሉን ነገር እያወቅሽ አለኝ በቃ አትፈልገኝም ማለት ነው በቃ እኔ ላገባ ነው ሽማግሌ ሊላክ ነው ነው ከዛ ስመለዝ እገባለሁ አልኩት ታዳ ይጠቀኝ ነበር ሽማግሌ ተላከ እንዴ ይለኛል አይ ገና ነው ስለው እንደማላገባ አወቀ ከዛ ከሁለት አመት በላይ ሳናወራ ቆየን አሁን ታርቀናል ግን እኔንም ስደት ነኝ 😢😢😢
አይ አሰኪ ተወይ ወንድሜ የአንድ አመት ፍቅረኘያ ተጣልተን ሰደብሁታ በጣም ተናደጀ ሰለነበረ እሱ ደግሞ ምን ቢደርግ ጥሩ ነው ከፈር ለከፈር እየተሰሳመ ከሴት ጋ ፕሮፋይል አደረገ በተጣልን በ3 ሳምንታችን እኔ በጣም ነው የገረመኘ ያዘንሁም የሳቅሁም እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ግን ወደ እራሴ እየተመለስሁ ነው ማልቀስ መጸጸታ ከለበት እሱ ነው ከዚህ በሆል
አይዋሽም በተከታታይ 17ጊዜ ደውየለታለው አሁን ግን ቆርጫለው ተራውን ይለምን🎉ያበረታኝ አምላክ እግዚአብሔር ይመሥገን ያውም በስደት ኡፍፍ ዛሬም ተመሥገን🎉🎉🎉🎉
ኡፍ አሁንማ ሰለቸኝ እሱ እያጠፋ እኔ ይቅር ማለቱ እሱ በፈለገው ሰአት እንጂ የሚያወራው እኔ ብቻ አፍቃሪ እኔ ብቻ ፈላጊ ሆኜ ደከመኝ😢😢😢😢😢😢
በሕይወትክ ከባዱ ነገር ቺት መደረግና መለያየት ኡፍ ህመሙ አንተ ያልከው ሁሉ ትክክል ነው እናመሠግናለን በርታ ከቻልክ ሰዎቺ ሰጎዱ ሲከዱ ብዙ እንዳያማቸው የኔ ተሞኩሮ ከፈለክ ስልካቹን አስምጡልኝ ❤❤❤
ወይኔ አንተልጂ እንዴት ነውግን የሰውንስሜት የምትረዳው ፈጣሪ ይባርክህ😊😊😊❤❤❤
ቀላል ልመና ለሱ የሠጠውት ወደ አምላኬ ባዞረው በሰከንድ መልሴን በመለሠልኝ ብቻ ተመሥገን
እኔም ራሴን የጠላሁት ያለሁት ለፈጣሪ ስዓት መስጠት አቅቶኝ ሱን መለመን ቆርጦ አይናገርም በጣም የሚወደኝ ይመስለኛል ግን ምንም ጊዜ የለውም አሁን ቀንሶል
የብዙዎቻችን ችግር ገደብ አልባ ነገር ነዉ ፍቅርም ሆነ ሌሎች ነገሮች ልክ ወይም መጠን አለዉ ስለዚህ የትኛዉም ለጀመርነዉ ነገር መስመር ልናሰምርለት ይገባል ፍቅርም ቢሆን ልክ ሊኖረዉ ይገባል ልክ ሲያልፍ ሊያስንቀን እንጂ ሊያስወድደንም ሆነ ሊያስከብረን ፈፅሞ አይችልም ኪሩ እናመሰግናለን ስለትምህርትህ
መኖሬን እወዳዋለው ፈጣሪየንም አመሰግነዋለው የተሰጠኝን ህመምም ተቀብየዋለው። አምላኬ ስለሰጠህኝ ነገር ሁሌም አመሰግንሀለው።
ይመችህ አቦ በጣም ተመችቶኛል ሁሌም የመፍትሄ ሀሳቦችህን ከራሴ ጋር ሳገናኘው ጥፋቴም መልሱም ይመጣልኛል በጣም ጠንካራ ሆኛለው በርታ አስተምረን። ይሄ ወቅት ይለፍና በስደት አለም ያሉ እህቶችም ወንድሞችም ብቸኝነትን በመፍራት ያልሆነ ግንኙነት ውስጥ እየገቡ ሁሌ ጉዳታቸውን እንሰማለን የሆነ ጠንከር ያለ ምክር አዘጋጅልን።🙏
እስኪ ተወው ብሶቴን አትቀስቅስብኝ ተበድዬ ይቅርታ ብለው መሄድ ስለፈለገ ይቅርታዬ እንኳን አልተቀበለኝም 6አመት ቆይቼ መለየት ቢከብደኝም ተለየሁ😢😢😢😢😢😢😢😢ያውም በስደት 😢😢😢😢
እህ ደግሞኮ ሂደው በቀሩ እየዋሹ መቅረባቸው
ተጋብታችሁነው😢😢😢😢አብሽሪልኝውደ
ግን እንዴት ተወጣሽዉ 😊
በስደት ራሴን ላጠፋ ነበር እመቤቴ ማርያም ጠበቀችኝ 🙏🙏🙏@@ShemimaRayan
ደሞ እኮ እሚገርመኝ ነገር ሄደው ካዩት ቡሀላ መተው እሚያለቃቅሱት ነገር 😂😂😂እኔስ ስልችት ነው ያለኝ ደም እንዳስለቀሰኝ አሁን ደም እያስለቀስኩት ነው እኔ ፍክች እሄ መድረሻቢስ😂😂😂😂
አረወይኔ ምነው በ 90 ዎቹ ልጆች ብትሆን ኖሮ አሁንም አይቆጨኝም ለልጆቼ አተን ሰቶኛል ገላገለኝ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እግዚያብሄር ዘመንህን ሁሉ ይባርከው በትክክል ብለካል ቆንጂዬው ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ተውኩት ተመስገን የኔ ጌታ በፊት ያለእሱ መኖር አልችልም ብዬ ነበር ግን ይቻላል
Tadelsha 😢😢😢
2 amet molu Tama.alw ahun ma Dan ayedalhum
ኪሩ እኳን ደና መጣህ ካተ ቪድዮ ብዙ ተምአለዉ ክበርልኝ
በጣም የቆጨኝ ሚስጥሬን ማወቁ ብቻ ነው ሰው አትመኑ ይለወጣል ላለመጎዳት ሚስጥራቹን አትዘክዝኩ
ማርያምን ከተለያዬን 3አመታችን ግን በየግዜው ይቅርታ እያለ ይመጣል እኔም ስለምወደው እሽ ብዬ እቅበለዋለው ልክ ማውራት ስንጅምር ሳምንት በሰላም ካውራን በሁላ በቃ ይጠፋል ይሄዳል ካዛን አሁንም ድጋሜ ከወራት በኋላ ይመጣል ያኔ እኔ ብሎክ ሳደርገው አጠገቡ በሚኖሩ ሰዎች ስልክ ይደውላል ምን እንድማደርግ አቃተኝ ማርያምን
ኪሩ ታውቃለህ እኔ እራሱ የማልደግፈውና የሚያስጠላኝ ነገር ስለተጣላኸው ሰው መጥፎ ማውራት ራስን ማስገመት እንደሆነ አንተ ዛሬ አረጋገጥክልኝ
ችግሩ ሣይፈታ አብሮ መቀጠል ያልከው በእውነት እውነት ነው🎉🎉🎉🎉አመሠግናለሁ
መጥፎ ንግግሮች ተናግሮ ኣልፈልግህም የሚል እኮ ጥሩ ነው ይቆርጥልሃል የኔ ኣለ ኣደል እያፈቀረ የማያምንበት
በጣም የሚያስጠላኚ ባህሪ አስመሳይነትነው ግልፅነትኮ እረፍት አለው
የኔ ቢጤ አየ
ጥሎብኚ መለመን እጂ መለመን አልወድም ከሄድ ጥርግ ይበል አምኘበነው እምገባው አደየ ላግባ ካገባሁ አልፈታም ከፈተሁ አላገባም ። በሞት ጥላ መካከል እንኳን ብሄድ አተ ከኔ ጋር ነህና ክፈውን አልፈራም አድየን አይክፍብኚ ብቻ
Enda enh 1sawu agyawu 🥰😘
Edene maryamin ewunti nw milwu edilee yigermeyal sasibewuu ediw
እኔም እድህ ነበር የምለው አሁን ግን እውነተኛ ሰው ካጋጠመኝ ወሰንኩ ማለትም ከመገፋቴ የተነሳ ጥሩ እደሚገጥመኝ ተስፋ አደርጋለሁ ደሞስ ለብቻስ እደት እኖራለሁ ደሞ ለሆነ ሰው አስፈልጋለሁ
@@AhmedAli-nh3uh አይዞን ቅቤ አናት ላይ የወጣሺው እዴነው ሲሏት ተገፍቼ አለቺ አሉ ተመግፍት መገፍት ይሻላል
በጣም ነው ምወድህ አና ቀጥልበት❤❤❤
ኪሮቤል አላህ ይጨምርልህ በጣም የሚገርም ነው ብዙ ነገር አስተማርከኝ በቪድዮዎችህ የሚወዱት ሰው መርሳት ከባድ ቢሆንም ካልፈለጉን የግድ መርሳት ነው
🎉🎉ዋው ኪራ የተለያየህበት ጉዳይ ሳይፈታ እና ከህመሙ ያላገገመ ሰው ጋር አጋጣሚ መተዋወቅ ከባድ ነው ኪራ እሚገርም ትምህርት ነው በርታ🎉🎉
የኔ ዶክተር የምር ነው ያከምከኝ በእውነት ወደ ራሴ እንድመለስ ነው ያደረከኝ በጣም ነው የማመሠግነው ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤ ተባረክ
እውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
የሚገርመው ያለውበትን ነገር ሥለነገርከኝ እንደተኮረኮረ ሠው ነው ያሣከኝ እና አመሠግናለው ፈገግ ሥላሥባልከኝና እያዋዛክ ለምትናገረዉ መልክት በርታ
ፈፅሞ ወንድልይ መለመን አያስፈልግም ሲፈልግ ባናቱ ይተከላል እንጂ ወንድልይ ስትለምነዉ እንደ ርካሽ ነዉ የሟይህ ልወንድ ልይ መለማማጥ የለብነም ሴቶችዬ
በጣም እህቴ እኔም ለምኔዉ አይቸዋለሁ እርካሺ መሆን ነዉ ወደሺ እይዉ ተብየ ተረግሜ ነበር አየሁት
እኔ በጣም የምወደዉ ልጅ ነበር እንጋባ ሲለኝ ትንሽ ጠብቀኝ ስለዉ እቢ ብሎ ሄዶ ጅንጅን ጀመረ አልሳካ ሲለዉ ይመጣል ዝም ብዬ አወራዋለሁ መልሶ ደሞ ይሄዳል ብቻ መመላለስ ነዉ ስራዉ አሁን ቦለኩት ከዛ ለምን ብሎ ሢጠይቀኝ ፍቅር ጀምራለሁ ካንተ የበለጠ ልጅ ነዉ ስለዉ ተናደደ ከዛ ማን እደማወራ እያጠራ ለሠዉ አላስገባትም ይላል አሉ እኔ ያጎቱ ልጅ ይወደኝ ነበር ከዛ መጣላታችንን ሢሠማ ይኸ ልጁ ጠየቀኝ እሽ አልኩት ፍቅር ጀመርኩ አሁን እንታረቅ እያለ እየተናደደ ነዉ እኔ ደሞ ብሎኩን ፈታዉና ያጎትህን ልጅ ላገባ ነዉ አልኩት አቃጠልኩት
እኔ ሁለቴ ተጎድቻለው ፍጣሪ በሚወቀው ገናዘቤ ጊዜየ ከልቤ ናው የማፍቅርው ምግብ አይበላኝም ከለሱ ሰው ይለ አይመሰለኝም ናበር ግን በቃ 80ላይ አግብቶ ወለደ አሁን 6አመት ሌላሰው መቅርብ በጣም እፍራለው አልፍልግምም
በተለይ በአሁኑ ሰአት ኪራ ከሴትም ከወንድም አብዛኛዎቹ ህይወትን ያክል ነገረ እንደ አማራጭ የሚጠቀሙ ሰዎች በረክተዋል እረ ምን ተሻለን ይች ብትሔድ ያች አለች ነገረ
ወድሜ በዉነት ንግግሮችህ ትክክል ነዉእኔ ከፍቅረኛ ጋር ተለያይተን እሱን ለመርሳት ሌላ ጎደኛ ይዠ ስድን ልጁን ከነ አልወደዉም እሱን ላለመጉዳት አሁን ምን ላድርግ 2 አመት ሆነን ግን እሱ በኔ ዉስጥ ምንም ቦታ የለዉም ግን እሱ ጡሩ ሰዉ ይመስላልእኔ ግን አሁን ላይ መጥፎ ሰዉ ሆኛለሁ ሰዉ ማመን አልችልም በዉነት ከባድ ነዉ ዉድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሬ እሁነተኛ አፍቃሬ ይስጣችሁ ❤ኪራ ከቻልክ ሰዉ ለማመን ከብዶኛል መፍትሄ ካለ እስኪ ንገረን የብዙ ሰዉ ችግር ይመስለኛል
እስኪ ወንድምሽ እሆናለሆ ምከሪኝ በእናትሽ እኔ አፍቅሬ አላውቅም እና ምኖረበት አገር ቤተሰብ ስለሌለኝ እንዳጋጣሚ አንዲት ሴትዮ ወዳጅ ትሆነኛለች ብየ ቀረብኳት እና ሀገር ቤት ያለችውን ልጇን አስተዋወቀችኝ እኔ ሰው ስሌለኝ ብቻ ሆድ ስለሚብሰኝ ወዳጅ ትሆነኛለች ብየ ልጅቱን ማውራት ጀመርኩ እና እናቲቱ ሀይለኛ ናት ባህሪዋ አሁን እኔ እወዳታለሁ እና አፍቅሬታለሁ ነው ሚባል ወይስ ብናቆም ምጎዳው ነገርስ ይኖር ይሆን ?በአካል አልተያየነም ምን ላድርግ ድረሽልኝ እኔ የቤተክርስቲያን ልጅ ነኝ በተክሊል ነው ማግባት ምፈልገው እናቲቱ ከበደችኝ
እኔም እደት ልመን እህቴ ሁሉም ለጊዜ ማሳለፌያ ነዉ ይላል ምን ይሻለናል ፍቅር የለለበት ልብና እናት የሌለዉ ቤት የቀን ጨለማ ነዉ
አመሰግናለሁ እስከዛሬ ብዙ አምልጦኛል ቢሆንም ተመልሸ እያየሁ ነዉ
this topic has related to my life. you just remind me my past life which i was not noticed. but i have learned from my past. thanks for motivating and letting me know. big respect for you
ፍቅር የጋራ ሲሆን ነው ጥሩ አንዱ አፍቃሪ ሌላው ተፈቃሪ ሲሆን ደስ አይልም
ትክክል ወንድሜ ዝም ብሌ ለብቻ ህመምን ማስታመም ነፃነት ነዉ ፍላጋ እስከሚለጠፍ ዱረስ ጠፍቸ ነዉ የዳንዱት አልሀምዱሊላህ😍😍
እውነት ይመቻህ የልቤን ነው የተናገርክ እኔ እራሱ ሴትም ጓደኛ ይሁን ወንድ ሲጣሉ የአገር ጥቅስ አሺሙር ከሌሎቻ ሴቶቻጋ ምናምን ሁነው ፎቶ እሚፖስቱት ነገር ያስቀኛል እውነት
እኔ ዉላሒ 6 አት ተፋቀርን በሰባተኚ አመታቺን ተጋባን ልክ በተጋባን ,7ተጣላን ዉላሒ በጣም እዉደዋለሁ አስቀይሚዋለሁ ግን ይቅርታ አልኩት እቢ አለኚ
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በዙ ነገር ተምርለሁ በጣም አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰🥰
ኡፍፍፍ ከድብ ነው እምውዱት መርሳት ግን በጣም ላምኘው ነበር ይቅርታ ብዬው ግን እሱ ጨካኝ ሆነ ገድተሺኛል ብሎ ፍቅር ቢኖርብት እንደዚ አይሆንም እና ብቅ ተውኩት ህውት ይቅጥላል
አዎ ይቀጥላል ሁሉም ያልፈል😊
wow wow ቃል አጣሁልክ ጥሩ ገልፀህዋል ተባርክልን ❤❤
አረ ያለፈው አልፏል ላጤነት ይለምልም ሴቶችዬ ስለ ስራ አስቡ 😂😂😂😂
ኪራ በጣም ጥሩ ምክር ነው አዎ በዚ መስመር እያለፍን ያለን ሰዎች አለን more ነገሮችን እራሳችን ላይ ማድረግ ጥሩ ነው ያለፈን ነገር መተው ነው ያው እግዚአብሔር ይርዳን
በነዝ ነገሮች መሀል የማይረዳህን ሰዉ ምን ታደርጋለህ ትቶህ የማይተዉህ አለም የለም የማይባል
አወ በጣም ስህተቶች አሉ ከኔም ከሱም ግን በንግግር መፍታት ኦ ከተናጋሪ አድማጭ ያርገኝ ኪሩቤ ለመወሠን መፍጠኔስ ካለፈ በኋላም ቢሆን መቼም አረሳውም ኦ ፈጣሪዬ ብቻ ተመሥገን
ምን እንደሚቆጨኝ ተቀሌ አቤኒ ሰየፈቅረኝ መፍቀሬ😢😢😢😣😓😔😞
😁😁😁😁😁😁😁 ወላ አሁን ላይ የመዳምን እሩዝ እያፈስኩ ለሽ ማፊ ፍቅር ወላ ሸይ ከነመፈጠሩ እረስቸዋለሁ
Adele
😂😂😂😂😂😂እኔም
@@Rተስፈኛዋ kmrsh nw
😂😂😢
በርችልኝ😂😂😂 እኔማ እድሜዬ 26ነዉ ግን መቼምወንዶችን አምኜ በሂወትዘመኔአልኖር😢😢
የሚር ግን የሚወዱት. ሰው የለላ ሁኖ እንደማየት የማም ነገር የለም 😢😢😢😢
ወላሂ የዋህ ነኝ አፉቃሪ ነኝ ግን መለማመጥ ምናምን አይመቸኝም ጥሎብኝ ኪራየ ቴኪው በጣም
አሁን ያለሁበት ሁኔታላይ ነዉ ለኔ ነዉ ይሄ የተሰራዉ እስክል ድረስ ሳላስበዉ አለቀ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ❤❤❤❤❤
ዋው ምርጥ አድርገክ የኔን ሂወት ገልፀከዋል❤
በትክክል ። ። ።እግዚአብሔር ይስጥኽ ወንድማችን ስለ እውነት ነው ምለው ብዙ ወገኖቻችን መፍትሔ እንዳገኙ ተስፋ አደርጋለሁ!!!በርታታታታ👏👏
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ወድሜ ጎበዝ ነህ በርታ
በጣም አሪፍ ምክር አላህ እውቀትን ይጨምርልህ
sometimes breakup is a BLESSING 🙏🙏🙏 just hide and feel it the feeling and pray pray and pray! you will belive for what i say!!!!!
እውነትክ ነው ምክርክ በጣም ደስ ይላል
በትክክል ይቺንውሳኔ እኔምወስኘ ውሳኔስተትይሆን በድየውይሆን እል ነበር ግን ቀናቶች ሳምታትሲቆጠሩ የማላውቀው ማንነትአምጥቶ ሲዝትብኝ እንኳንምያላገባሁትብየ ፈጣሪየንአመሰገንኩ እናም ቤተሰብየመረጠልኝንላገባወሰንኩ አገባሁ አልሃምዱሊላህ መልካምባልሰጠኝ እሱን ተከትሎ ምንያልመጣልኝደስታ ዋናው ትልቁደስታ እናት ሆንኩ አልሃምዱሊላህ ።እናወንድሜ ምንግዜምየምትናገራቸው ነገሮች እሚወድቅ የለውም ጥሩትምህርትነው ጎበዝ በርታ
አገላለፅህ፡በጣም በትክክል 100%
አሁን ላይ የሚያስፈልገኝ ምክር ነው ወላሂ የ9 አመት ትዳሬ ፈርሶ ይቅርታ ጠየኩት በጣም ለመንኩት ልጃችንን አብረን እናሳድግ ብየ በፍፁም አለ ከዛም እሽ ብየ ዘጋሁት ይናፍቀኛል አለቅሳለሁ ለራሴ አይወድሽም እያልኩ ደጋግሜ እነግረዋለሁ አልደውልለትም😢😢😢
አብረን በትዳር 7አመት ኖረን ኖሮም አልተመቸኝም ከሱም ብሶ ጥሎን ሄደ ኮቴው ደረቅ ነው እስካሁን ሌላ ህይወት አልጀመርኩም
በትክክል💯☑እኔበጣምእወደዉአለዉግንዉስጤይነግረኛልሏአብረንእደማንኖር...ከዚአእራሴገርተማከርኩ ዉስጤንአሰመንኩትበትንሽህምክነይትተጣለንበዜዉተቆራርጠንቀረን. ,,,እደተጎደዉእዳዉቅአልፈልገምሰ.....3አመትሆነን..ይደዉላልእንኮኗላነሳለትበመገድእዳያገናኘኚመዳኒአለምአባቴ
በጣም ፈልጌህ ነበር ቁጥርህን ማግኘት እችላለሁ
ብራዘረይ በጣም ልዩ ምክር ነዉ
እውነት ነው ይምታወራው አንዳዴ ስው በጣም ስትወድ ለዛስው አንት የሽክላ ጭቃ ነክ እንድፍለግ። ነው ይሜቅርፅክ ስለዚ እራስን መጠበቅ ከዛ ህመህም መዳን ነው
❤ትክክል ወንድም ቁስሌን ነው ተሣሥቼለሁ ብየ ብዙ እጨነቅ ነበር አሁን ስሰማ ምክርህን የወሰድኩት ውሳኔ ትክክል መሆኑን ተረዳሁ ተባረክ እናመሰግናለን በጣም😍😍
እኔ የልጂነት ፍቅረኛየን መርሳት አልቻልኩም ተሰቃየሁ 6አመት በፍቅር አብረን ቆይተናል ግን እኔ ባላሰብኩት መገድ ክፍለ ሀገር እያለሁ ችግር ተፍጠረብኝ በዛ ምክንያት ተለያየን 😢😢😢😢እና ያንንም ሂወት ትቸ ማለቴ ሳልለያይ መቋቋም መኖር ሳስጠላኝ ተሰደድኩ እና እናወራለን ሌላ ሂወት አለኝ ግን አች ከመጣሽ እቀበልሻለሁ ይለኛል እሱ ፍቅረኛ እዳለዉ ነበር የነገረኝ እና ስሰማ አግብቶ ወልዷል እኔም እሱን መተዉ አልቻልኩም 😢😢😢😢መኖር ደከመኝ እባካችሁ ምከሩኝ እሱ ግን አብረን እኑን አች ያኛዉን ሂወት ከተዉሽ ይለኛል በቃ ግራ ተጋብቻለሁ😢😢😢
ኡፉፉ ያልተጎዳ ልብ የለም የሁሉንም ኮሜንት ሳነብ😢 እግዚአብሔር ያበርታን😢
እባካችሁ የሆነ ነገር በሉኝ ሁሌተችንም በጣም እንወዳደለን ግን ሀይመኖታችን አንድ አይደለም😢
ወድሜ አመሰግናለሁ ቀጥልበት❤❤❤❤❤❤
በዙ ነገር አሰልፈን ዛሬ ብሎክ አድርጋኝ ትርጥግ ብላለች
ብሶቴ ሁሉ ነው ዬተነሳው 😢😢😢6 አመት ሙሉ በማስመሰል ህወት ውሶጥ ነበር የቆዬሁ አሁን ከተቆረጠ 2;ወር ሆነው ግን ውስጥ በምንም ሊድንልኝ አልቻለም😢😢😢
እፍፍፍፍ የኔ ብጤ አሁንሰ በጣም ደክሞኛን😢😢😢
ልክ እደኔ ህክምና የማይገኝለት ህመም ፍቅር ነው እኔማ ጸጥ ብየ እየታመምኩት ነው የሄደን ሰው ይመጣል ብሎ መጠበቅ በባዶ ተስፋ መኖር ምን ያክል እደሚጎዳ የደረሰበት ያውቀዋል ያረብ ህመሜን አቅልልኝ
እግዚአብሔር እውነተኛ አፍቃሪ ይስጠን ❤❤🎉🎉😢
❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
aminn
ሁሉም ታማሚ ነዉ ዉይይይ እህቶቼ ስትኖሩለት ካልኖረላችሁ ዉልቅአድርጋችሁ ተዉት ትጠቀማላችሁ ሴት ልጅ ተከብራ ነዉ መኖር ያለባት እኛ ግን ማይሆን ሰዉ ጋ እየጀመርን እኛ እንለምናለን ፍቅር ሲጥለን😢 ያም ሁኖ መተዉ ወሳኝ ነገር ነዉ በተሰበረ ልቤ ነዉ ማካፍላችሁ እቅልፍም እየተኛሁ ነዉ አሁን እረረ😂ያማልኮ ግን መቁረጥ መዳኒት ነዉ❤
አንድ ወር ሊሞላኝ ነው ማልቀስ እራሴን አጠፋለሁ አልኩት እሱ ደሞ ካንቺ ቀደሜ ተስሚያለሸ አለኝ ይደደኝ ይጠላኝ አላቀም ይቅርታ ጠየኩት በስማም አይሰማም ሁፍፍፍፍ ሲያስጠላ አሁን ግን ቢመጣም እንደድሮ የምንሆን አይመስለኝም አብርን ብንመልሰ እንካን ገዴታ ቶሎ ቶሎ እንደዋወል አትቢይኝ አለ አልገባኝም አብሬሸ እሆናል ያለ ይሁን እኖናለን ይሁን አልገባኝም
አነጋገርህ ብቃትህ በጣም ይመቸኛል እንግሊዘኛህ ትንሽ ቢከብደኝም ኬሩ
ትትክክል ነህ አመሰግናለው
አንተ ልጂ 🤣🤣🤣🤣🤣ምን እንደምልህ አላቅምእኔ ወንድ ልጂ አለኝ የ 7አመት ልጂ ቁርጥ እንዳተ 😘😘😘😘😘
ወድማችን ተባርክልን ስላምህ ይብዛልን
እንደው እንዲ ቁጭ ብለው ሲያወሩት ደስ ሲል።ሰው ወዶ እንዲ አይሆንም በተግባር መሰበርን እንዲ ባማረ ቃል የሚጠገን ቢሆን ስንቱ አዋቂና ብርቱ ሰው ባልተሰበረ። ወረኛ
tiru Hedeh hedeh.. asgemetk rashn
2002 ነበር የ 7 ክፍል ተማሪ እያለው ነበር ፍቅር የያዘኝ እኔ ነኝ የፍቅር ጥያቄ ያቀረብኩለት ደስ ሚለው እኔ ደብዳቤ ሰጥቼው ስመለስ እሱም ደብተሬ ውስጥ ደብዳቤ አስቀምጦ ነበር የወጣው ብቻ በ 1 ቀን ነው ፍቅራችንን የተገላለፅነው እንዴት እንደምወደው እንዴት እንደማፈቅረው እሱ ለኔ መስታወት ነው ውበቴ ነበረ ለ 3 አመት አብረን ነበርን 9 ነኛ ክፍል ልናጠናቅ አከባቢ ወደ ውጭ ሊሄድ እንደሆነ ነገረኝ በጣም ነው የደነገጥኩት ለምን እንዳልነገረኝ ጠየኩት ላያስጨንቀኝ እንዳልፈለገ ነገረኝ ምንም ማረግና ላስቆመው ከስለ ማልችል ሄደ ከ ሄደም ከ 3 አም በኃላ መጣም ተገናኘን ሲሄድ ቨርጅን ነበርኩኝ ሚካኤል ቤተክርስቲን በር ላይ ነበር ከ ምሽቱ 4 ሰነት ቃል ተግባብን የተለያየነው እናም መጣ በቃል ኪዳን እንዳስቀመጠኝ አገኘኝ ጥሩም ጊዜ አሳልፈን ሄደ ግን አልተመለሰም 😢😢😢 ግን ምን አርጌው ይሆን 😢😢😢😢 ብቻዬን እንዲው ለ 14 አመት በቻዬን ሳፈቅረው ኖር እስካሁን በሱ ስም ነው ምምለው እኔ ዝምታው ነው ያመመኝ ብቻ እድሜ ለሱ ያቺ የወንድ ልጅ ስቃይ የሚያስደስታት ሰው ሆኜ ቀረው
ህይወቴን ላጠፋ የቃጣውበትን ቀን ሳስበው ይገርመኛል ግን ከባድ ጊዜነበር ያሳለፍኩት አሁን ደናነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ግን አሁንም አረሳሁትም ግን ግድ ልጨክን ይገባል ምክንያቱ የሞተ ነገር ነው ግን በጣም ይከብዳል እንደሚወራው አይቀልም እኛ ሴቶችን ፍቅር በጣም ይሰብረናል ወንዶች ግን በጣም ጨካኝ ናችሁ የምታጠፉብን እድሜ ያችን ግን አያሳዝናችሁም ለምን በህታችሁ ላይ እንዳይሆን የምትፈልጉትን በሌላዋላይ ታደርጋላችሁ 💔😭 በቃ እኔ ከዚህ በዋላ እንዴት ሰው አምናለሁ ዘመኔን በብቸኝነት እንደምጨርሰው ሳስበው ይደክመኛል ስንቶቻችን እንሆን ተሰብረን የቀረነው በስደት ላይ ሰብሮ አስቀረኝ ለምን እንደምኖር እራሱ አላውቅም አምስት አመት ሙሉ ድካሜ ን ገደል ከተተው ህህህ 💔😭
አይዞሽ ሁላችንም ነን 😢😢ጠንካራ ሁኝ ትረሽዋለሽ
At some point we all share your story...You have to move on and be strong .
@@amareayalew1913 yap thank you so much
@@ruhamaamele1774 አመሰግናለው
የኔ እህት እኛ ሤቶች ትልቁ ዉድቀታችን የማይታመንን ወንድ በማመን ልባችንን አሣልፈን በመሥጠት ፣እኛ በነሡ ልብ ምን ያክል ቦታ እንዳለዉኳ ሣናዉቅ እኛ ግን የኛ ሣይሆን ነዉ ብለን ይዘን ቁጭ እንላለን ።አዉቃለሁ የሚወዱትን ሠዉ መለየት ይከብዳል ።ግን ህይወት አይደል? ወደድንም ጠላንም እንኖር የለ ?ስለዚህም ቢከብድም ያሣለፍነዉን ወደኋላ በማድረግ የፊታችንን ህይወት መኖር ግድ ይለናል ።ወንድኮ አንድ ብቻ አይደለም ።ያማል ግን ግደታ ራሣችንን ተክተን ፣እያመመንም ቢሆን ከፈጣሪያችን ጋር ደሥታችንን መፈለግ አለብን ።ተሥፋ አትቁረጭ 👉👉አይደለም እኛ ሠወች ሠይጣንኳ ምንም በስተአላህ ዘንድ ምህረት የሌለዉ ነገ የዉሜል ቂያማ የጀሀነብ መሆኑን እያወቀ እኛን ከማሣሣት ወደኋላ አይልም አየሽ ?ተስፋ አትቁረጭ ።ህይወትን እንደአድስ ጀምሪ ፣ደግሞም ተገፋሽጅ ሠዉን አልገፋሽም ።አብሽሪ ጠንከር በይና ህይወትን አታሸንፊኝም በያት ።እኛኮ ላሠብነዉ ጀግኖች ነን ።ይህን ሥልሽ ግን እኔም ብዙ በልቤ ቁሥል አለ ግን ይኑር 💔💔ተንደፋድፌም ቢሆን ህይወቴን መኖር አለብኝ ብየ ተነሥቸበታለሁ ኢንሻአላህ ደግሞም ይሣካል 🥰🥰🥰አብሽሪ
እስኪዱአ አርጉልን የወደዱትንማጣት ከባድነው እደማይሆነኝ እያወኩ እሱን መተውአልቻልኩም ጭራሺተራርቀንነው ያለነው በሆነውባልሆነው መጨቃጨቅ መገን ማጣት ስደተኛ ነው የተሰቃየው
ትለያለህ የምር የምር የኔን ሂወት ያሳለፍኩትን የብደት ሰአት አስታወስከኝ ግን የት ነበርክ ❤❤❤❤
ምናለአተልጂ ከመጀመሪያከመጨረሻ ቁጪአድርጌ በነገርኩህያለሁበትንሁኔታ
እረ አንተ ትለያለክ የምር እናመሰግናለን የሚገርም ነው ይመችህ እውነታውን ነው እየተናገርህ ያለከው ❤❤❤❤❤
ጌታ ሆይ ትግሰቱን ይሰጠኝጂ እኔሥ ደክሞኛል ብሄድ ይሻለኛል😔😔 10 አመት ሙሉ ልጅነቴን እድሜዬን ግዜዬን ሁሉ ነገሬን ወሥዶ ሄደ 😢😢😢😢😢😢ከምር ከፍቶኛል😢
አይዞሽ ውዴ ጠንካራ ሁኝ የተሻለ ነገር ይመጣል
Yeteshale nger asibolshi nw fetenw yebezawuu
እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር ሂወቴ የተበላሸ የሚመስለኝ 😢😢😢😢ለካ ብዙ በሽተኛ ሞልቷል
ኩሩየ ብሉፅ ብናትካ ት/ቲ ቡዙሕ ተቀይረ ❤😢
በትክክል💯✅ እውነት ነው እኔም አጋጥሞኛል ከጓደኛም ሆነ ከፍቅረኛ ስትለያዩ ሌላ ሰው አትተዋወቁ እኔ በገጠመኝ ደንገተኛ ችግር ከባለቤቴ ጋር ተለያየን ማመን አልቻለኩም መለየት በጣም ከብዶኝ ነበር ድንገት በዚያ ሃዘን ውስጥ እያለሁ አንድ ሰው ወደ መንገዴ ገባ ኪራ እንዳለው ልጁ እውነት ከእኔ ፍቅር ያዘው እኔ ደግሞ ሃዘኔን እረሳሁ ከህመሜ ሳገግም ሌላ ሰውን በሽታለይ ጥዬ ነበር በጣም በጣም ትልቅ ስህተት ነው እንዳታደርጉት❤❤
እኔ ከፍቅረኛየ ጋር ተጣልተን በአመቱ መጣ ግን በጣም እወደዋለሁ ከዛም የሄደበትን ሁሉ እዉነታዉን ተናገረ እኔም አልኩት አሁንም ከመለየት ወደኋላ አንልም ።አሁንም የተለያየንበትን ካሥተካከልክ እኔ ግን ማሥተካከል አልችልም ሥለዉ ሌላ ዉሣኔ ወሠነ ማለትም እኔ እንዳልኩት አደረገ ።ግን አሁንም መልሶ አፈረሰ እኔ በል ይመችህ ወንድ አንተ ብቻ አይደለህም ብየ ጥፍትፍት ሥልኩን አሁን ይኑር ምን ይበል ገብቸኳ ቸክ አላደርገዉም ።አልሃምዱሊላህ ሥራየን እየሠራሁ ነዉ ።ትዝ ሢለኝ ሥለምወደዉ ህመሙን ተዉት ወላሂ ሶላቴን እሠግድና እዛዉ አልቅሸ ዶአ አድርጌ ዉጥት በቃ አሁን ወደራሤ እየተመለሥኩ ነዉ ።ማንም አያዉቅ ከጌታዬ ዉጭ ህመሜን ሁሉ ነገሬን ።የሄደን አትከተሉ ።ትርፉ ሌላ ህመም ብቻ ነዉ ።በቃ ጠንከር በሉ በተለይ እኛ ሥደተኞች አብሽሩ ለኛ ያለዉን ጌታ ይዞታል ።ብቻ በዳይ አትሁኑ ።ኪራ እናመሠግናለን 😍😍😍
❤️❤️❤️❤️የኔ ማሬ
❤❤❤❤❤
@@mastwalmulugeta1742 ወዬ እህቴ🥰🥰🥰🥰🥰
@@ساره-س7ث4ق 🥰🥰🥰
ጎበዝእኔየሠውሠውወድጀመራቅአቅቶኛልእሥኪምከረኝእህትሺነኝበአላህ
ቪድዮዎችህ በጣም ያጥሩብኛል እና እንደ ፖድካስት ከሰዎች ጋር እያወራህ ብንሰማህ ደስ ይለናል እርግጠኛ ነኝ እዚህ ቤት ያሉ ሰዎች እውቀት ፈላጊዎች ናቸው ረዥም ቪድዮ መስማት አይሰለቸንም እና አስብበት ለማለት ነው ለዛሬው እናመሰግናለን
ቪደዉ ሲረጂም በጣም ይደብራል😊
i agree with you
እኔም ተመስጫ ነው እምሰማው ቪዲዮ ቢረዝምም ያው ቁስል ያለበት በደብ ያዳምጣል😅😅😅😅
እውነት ነው🎉🎉🎉
ስራ ፈት😏😏🤔
ሲጀመር ፍቅር የጋራ ሲሆን ነው ያማረ የሚሆነው ካንድ ወገን ብቻ ከሆነ ትርፉ ህመም ነው
Ewunet nw
Ewunt nw
ትክክል በጣም ከሁለቱም ሲሆን ነው
በትክክል ❤
እኔ ባለትዳርና የአንድ ልጅ እናት ነበርኩ በትዳር 6 አመት ቆይተናል ለመለየት ግን እንዴት እንደከበደኝ ልነግራች አልችልም አሁን ተተለያየን አራት ዓመት ሆኖናል ለመርሳትና ለመተው በጣም ተቸግሬ ነበር አሁንም ቢሆን ከሌላ ሰው ጋር መልመድ አልቻልኩም እሱ ግን ሌላ ሂወት ጀምሮ ነበር ግን አልተሳካለት ልመለስ እያለ እሱ በተራው እያለቀሰ ነው እኔ ግን ያን ያለቀስኩት አይረሳኝም
ተቀየረብኝ ተለዋወጠብኝ ዝም አልኩት እወደዋለው ይናፍቀኛል ግን በቃ ምንም ማድረግ አልችልም እኔብቻ ወድጄ አይሆንም በሀላል ነው የተጣመርነው ካልደወለ አልደውልም መጨረሻ ላይ በ ተግባሮቹ መለያየትን እንደሚፈልግ አወኩ ዝም ብሎ ከሚያጨናንቀኝ ብዬ እኔ ቀድሜ እንለያይ አልኩት ወዲያው ተቀበለኝ ተለያየን
ግን ወላሂ በጣም መጥፎ ሙድ ውስጥ ነበርኩ ቢያንስ 5ወር ሙሉ ቀንም ማታም እሱን ብቻ ማሰብ ማልቀስ መናፈቅ ነበር አልሀምዱሊላህ አሁን ተራጋጋሁ አሏህን ለመንኩት ውስጤ ሰላም ሆነ መጀመሪያውኑ የኔ ያልሆነ ሰው ነው
ባለበት ደስተኛ ያድርገው ለኔም የተሻለውን ይስጠኝ
እና ሴቶችዬ ከምትወዱት ስትለያዩ ብዙም እራሳቹን አትጉዱ ውስጣቹን አሳምኑ አብሽሩ
የኔውድ የኔ እጣፋንታ ነው የደረሰሽ ከባድነው በጣም
እኔም እንዳችዉ😢😢😢😢 የኔዉማ እራሱ ቤተሠብ ዘመድ ሠብስቦ ችግሬን ሣይነግረኝ ድገት እንለያይ አለ በምን ምክነያት ጠብ አላችሁዴ ሲባል የለንም አላቸዉ ቤተሠብ አጥብቆ ሲይዘዉ አልተመቸችኝም መለያየት ነዉ የምፈልገዉ አለ ተለያዬን አራት ወር ሙሉ ታመምኩ ምክነያቱም እንደምንለያይ አልነገረኝም ጠብም የለንም😊 ወደ ዉጭ ስመጣ ገንዘብ አጣሁ ፕሮሰሱን እሱ ነበር የጨረሰልኝ እና ብር ሰጠኝ መጣሁ ብሩን መለሠኩለት አሁን በሣምት ሁለተየ ይደዉላል ይቅርታ እቤተሠብ ጋር ስላደረኩሽ እንድትጎጂ ሥላልፈለኩ አንችን ከቤተሠቤ ለማራቅ ፈልጌ ነዉ ይለኛል ግራ ገባኝ አሁን አማራ ክልል ኢተርኔት የለም በካርድ እየሞላ ነዉ እሚደዉልልኝ ግራገብቶኛል እስኪምከሩኝ እንዳርቀዉ እወደዋለሁ 😢😢
😢😢
@@FunnyBoardGames-xu4tbብርሽን ፈልጎ ይሆናል አሁን ለይ አስመሳይ ናቸው
ብርሽን ሊበላ ፈልጐ ነዉ ወደሱ አትመለሺ ይቅርብሽ@@FunnyBoardGames-xu4tb
እኔ ግን በጣም ስለበደለኝ ሁሌ መጥፎ ነገሩ ፊቴ ላይ ድቅን እሚልብኝ እወደዋለው ቢሆንም ግን የሱ ክፋት እንድጠላው አድርጎኛል በኒካህ ሊበቀለኝ አልፍታም አለ እኔም ፀጥ አልኩት እሄው ሰባት ወራችን ገደል ይግባ ሲጀመር ያገባሁት ራሱ ሴት ልጅእሚያፈቅራት ብታገባ ይሻላል እሚለውን ይዠ ነበር እጁ ካስገባኝ በሗላ ግን እሱጋ ምንም ዋጋ እንዴሌለኝ ሊያደርገኝ ሞከረ እኔም አፍርጨው ሄድኩ እንኳን ልለማመጠው የሂወቴ መጀመሪያ እሱ ነው ቢሆንም ግን ገደል ይግባ ክብሬን እማይጠብቅ ወንድ ምን ሊሰራልኝ
ጎበዝነሺሤትልጅሚወዳትንታግባይከባከባታልሚባለው እጅ ወዶቹእሥሥትነውየሆኑትአሁንጊዜ
Yimechishi wend eko bada new bihedm abatshi aydelem enesu kbr aywedlachewm
ጀግኒት❤
በርች
ይሄ መልክት ለሚገባው ሰው እንዲደርስ ምኞቴ ነው 🥰🥰🥰 ከህመማችሁ አንደምትድኑ ተስፋ አደርጋለው
እኔ መሻር ኣልቻልኩም
ሰው መቀበል ኣልቻልኩም
*_እኔማ የአራት አመት ፍቅር በአንድ መጥፎ ስድብ ገደል ገባ።እኔስ ውዳውኖ ነው ቀጣይ ፍቅር ሳይሆን ትዳር የጀመርኩት😢_*
ኪራ ደግሚ ደጋግሜ ባዳምጠዉ አልጠገብሁትም ከምር አሁን ያልሁበት ስለሆነ በጣም የሚገርም ትምህርት ነዉ ክብር በልልኝ💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢
በትክክል የራበው ሆድን ነው የሚያስብ እግዚአብሔር ለሴቶች/ወንዶች እግዚአብሔር ለኛ ያለው ሰው ይስጠን አስመሳይ ሰዎች ያርቅልን እናመሰግናለን ወንድማችን አንተ የተለየህ ነህ ጀግና ሁሉም እኩል ነው የምትመክረዉ
አሜን🙏
Amen
እውነት እኮ ነው ከቁስሉ ስንድን ለምን አለቀስኩ ለምን ራሴን ጣልኩ ካለፈ በሀለ ለምን እንድደዛ ሆንኩ ግን ብየ ራሴን ወቅሼ እኛ ቃለሁ በንዴት በደስታ ሰአት የምንወስነነው ውሴኔ ትክክል እንዳልሆነ ነው የተሰማኝ ታምናለህ 1 አመት ያህል አንብቻለሁ አሁን ላይ ግን ምን ሆኜ ነው ብየ ተማርኩበት
ሰላም እህቶቸ አንድ ነገር ላስታውሳቹው የፍቅር ግኑኝነት ከመጀመራችው በፌት መርሳት የሌለባችው ከፍቅርኛቹው ጋር በጣም ሙጭኝ አትበሉ አብሮብ በፍቅር መኖር መልካም ነው ሴቀጥል የሆነ ጌዜ ያ ሰው ያፈቀርነው የሆነ ጌዜ ጥሎን ሌሄድ ይችላል የዛኔ ግን አንች እህቴ ጠካራ ሁኝ ከሄደ ሄደ ጠክርሽ ቁሜ ገና ስትገቤበት በሆነ ምክንያት ባጣው ግን ወደፌት መሄድ እችላለው በይ💪
ዋው አመሰግናለሁ እኔም እደዚህ ነው የማስበው ከሆነ ሆነ ካልሆነም መጠከር ነው
Eshiy wude like new yalishew❤❤❤❤❤
@@ጎዶልያስ-567 በትክክል
@@mamaewrwrw4976 🙏
@@mamaewrwrw4976 በዛው ደምሬኝ🙏
በእኛ ዘመን ተለያይቶ መገናኝት(መፋቀር) ይሰራ ይሁን ባላቅም የእኔ እናት አባቶች ከተለያዩ ከ 2 አመታት በኃላ ዳግም ፍቅራቸውን አድሰው 8ልጆች 13የልጅልጅ 56አመታትን በእግዚብሔር እርዳትነት ትዳራቸውን እየመሩ አሉ።
የምር ምንፋቀር ከሆነና እምነቱ ካለ ለችግሮቻችን መፍትሄ አናጣም። ችግሩ መዋደዳችን የይምሰል ከሆነ እንጂ !
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
እኔ በጣም የምንዋደድ ነበር አሁንም ነን የማውቀው ሁለታችንም 7 ክፍል ተማሪ ነበርን እኔ አክስቴ ቤት ለመማር አክስቴ ጋር ነበርኩ የሱ እህት ደሞ የአክስቴ ልጅ ሚስትናት እና ክረምት ላይ እቱ ጋር መጣ የዛኔ ነው የማውቀው እና የዛኔ እብድ ነኝ ትምርቱ እስከ 8 ነው የተማርኩት ስምንት ወደኩኝ ደገምኩኝ አሁንም ወደኩኝ ከዛ ወደ ስደት መጣሁኝ እህቱ ደሞ እህቱ ጋር ነበር ተቀምጣ የምትማረው እና ቤስት ፍሬንዴ ናት ወደ ስደት መጥቸ የተወሰኑ አመት ከቆየሁ በኅላ እህቱ ጋር እያወራሁ እያለ አገናኘችኝ ደህንነትግን ጠይቆኝ እኔም ጠይቄው በfb አገኝኛለሁ እምትጠቀሚ ከሆነ አለኝ ከዛ በዛ ተገናኘን እያወራን እያወራን ወደ ፍቅር ተለወጠ እኔም 2017 ሄድኩኝ ለሁለት ወር ቆይቸ መጣሁ መልሸ 2019 ላይ ሄድኩኝ ገና university ተማሪ ነው እና ሽማግሌ ካላክ አልኩት ትምርት ሳልጨርስ ሁሉን ነገር እያወቅሽ አለኝ በቃ አትፈልገኝም ማለት ነው በቃ እኔ ላገባ ነው ሽማግሌ ሊላክ ነው ነው ከዛ ስመለዝ እገባለሁ አልኩት ታዳ ይጠቀኝ ነበር ሽማግሌ ተላከ እንዴ ይለኛል አይ ገና ነው ስለው እንደማላገባ አወቀ ከዛ ከሁለት አመት በላይ ሳናወራ ቆየን አሁን ታርቀናል ግን እኔንም ስደት ነኝ 😢😢😢
አይ አሰኪ ተወይ ወንድሜ የአንድ አመት ፍቅረኘያ ተጣልተን ሰደብሁታ በጣም ተናደጀ ሰለነበረ እሱ ደግሞ ምን ቢደርግ ጥሩ ነው ከፈር ለከፈር እየተሰሳመ ከሴት ጋ ፕሮፋይል አደረገ በተጣልን በ3 ሳምንታችን እኔ በጣም ነው የገረመኘ ያዘንሁም የሳቅሁም እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ግን ወደ እራሴ እየተመለስሁ ነው ማልቀስ መጸጸታ ከለበት እሱ ነው ከዚህ በሆል
አይዋሽም በተከታታይ 17ጊዜ ደውየለታለው አሁን ግን ቆርጫለው ተራውን ይለምን🎉ያበረታኝ አምላክ እግዚአብሔር ይመሥገን ያውም በስደት ኡፍፍ ዛሬም ተመሥገን🎉🎉🎉🎉
ኡፍ አሁንማ ሰለቸኝ እሱ እያጠፋ እኔ ይቅር ማለቱ እሱ በፈለገው ሰአት እንጂ የሚያወራው እኔ ብቻ አፍቃሪ እኔ ብቻ ፈላጊ ሆኜ ደከመኝ😢😢😢😢😢😢
በሕይወትክ ከባዱ ነገር ቺት መደረግና መለያየት ኡፍ ህመሙ አንተ ያልከው ሁሉ ትክክል ነው እናመሠግናለን በርታ ከቻልክ ሰዎቺ ሰጎዱ ሲከዱ ብዙ እንዳያማቸው የኔ ተሞኩሮ ከፈለክ ስልካቹን አስምጡልኝ ❤❤❤
ወይኔ አንተልጂ እንዴት ነውግን የሰውንስሜት የምትረዳው ፈጣሪ ይባርክህ😊😊😊❤❤❤
ቀላል ልመና ለሱ የሠጠውት ወደ አምላኬ ባዞረው በሰከንድ መልሴን በመለሠልኝ ብቻ ተመሥገን
እኔም ራሴን የጠላሁት ያለሁት ለፈጣሪ ስዓት መስጠት አቅቶኝ ሱን መለመን ቆርጦ አይናገርም በጣም የሚወደኝ ይመስለኛል ግን ምንም ጊዜ የለውም አሁን ቀንሶል
የብዙዎቻችን ችግር ገደብ አልባ ነገር ነዉ ፍቅርም ሆነ ሌሎች ነገሮች ልክ ወይም መጠን አለዉ ስለዚህ የትኛዉም ለጀመርነዉ ነገር መስመር ልናሰምርለት ይገባል
ፍቅርም ቢሆን ልክ ሊኖረዉ ይገባል ልክ ሲያልፍ ሊያስንቀን እንጂ ሊያስወድደንም ሆነ ሊያስከብረን ፈፅሞ አይችልም
ኪሩ እናመሰግናለን ስለትምህርትህ
መኖሬን እወዳዋለው ፈጣሪየንም አመሰግነዋለው የተሰጠኝን ህመምም ተቀብየዋለው። አምላኬ ስለሰጠህኝ ነገር ሁሌም አመሰግንሀለው።
ይመችህ አቦ በጣም ተመችቶኛል ሁሌም የመፍትሄ ሀሳቦችህን ከራሴ ጋር ሳገናኘው ጥፋቴም መልሱም ይመጣልኛል በጣም ጠንካራ ሆኛለው በርታ አስተምረን። ይሄ ወቅት ይለፍና በስደት አለም ያሉ እህቶችም ወንድሞችም ብቸኝነትን በመፍራት ያልሆነ ግንኙነት ውስጥ እየገቡ ሁሌ ጉዳታቸውን እንሰማለን የሆነ ጠንከር ያለ ምክር አዘጋጅልን።🙏
እስኪ ተወው ብሶቴን አትቀስቅስብኝ ተበድዬ ይቅርታ ብለው መሄድ ስለፈለገ ይቅርታዬ እንኳን አልተቀበለኝም 6አመት ቆይቼ መለየት ቢከብደኝም ተለየሁ😢😢😢😢😢😢😢😢ያውም በስደት 😢😢😢😢
እህ ደግሞኮ ሂደው በቀሩ እየዋሹ መቅረባቸው
ተጋብታችሁነው😢😢😢😢አብሽሪልኝውደ
ግን እንዴት ተወጣሽዉ 😊
በስደት ራሴን ላጠፋ ነበር እመቤቴ ማርያም ጠበቀችኝ 🙏🙏🙏@@ShemimaRayan
ደሞ እኮ እሚገርመኝ ነገር ሄደው ካዩት ቡሀላ መተው እሚያለቃቅሱት ነገር 😂😂😂እኔስ ስልችት ነው ያለኝ ደም እንዳስለቀሰኝ አሁን ደም እያስለቀስኩት ነው እኔ ፍክች እሄ መድረሻቢስ😂😂😂😂
አረወይኔ ምነው በ 90 ዎቹ ልጆች ብትሆን ኖሮ አሁንም አይቆጨኝም ለልጆቼ አተን ሰቶኛል ገላገለኝ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እግዚያብሄር ዘመንህን ሁሉ ይባርከው በትክክል ብለካል ቆንጂዬው ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ተውኩት ተመስገን የኔ ጌታ በፊት ያለእሱ መኖር አልችልም ብዬ ነበር ግን ይቻላል
Tadelsha 😢😢😢
2 amet molu Tama.alw ahun ma Dan ayedalhum
ኪሩ እኳን ደና መጣህ ካተ ቪድዮ ብዙ ተምአለዉ ክበርልኝ
በጣም የቆጨኝ ሚስጥሬን ማወቁ ብቻ ነው ሰው አትመኑ ይለወጣል ላለመጎዳት ሚስጥራቹን አትዘክዝኩ
ማርያምን ከተለያዬን 3አመታችን ግን በየግዜው ይቅርታ እያለ ይመጣል እኔም ስለምወደው እሽ ብዬ እቅበለዋለው ልክ ማውራት ስንጅምር ሳምንት በሰላም ካውራን በሁላ በቃ ይጠፋል ይሄዳል ካዛን አሁንም ድጋሜ ከወራት በኋላ ይመጣል ያኔ እኔ ብሎክ ሳደርገው አጠገቡ በሚኖሩ ሰዎች ስልክ ይደውላል ምን እንድማደርግ አቃተኝ ማርያምን
ኪሩ ታውቃለህ እኔ እራሱ የማልደግፈውና የሚያስጠላኝ ነገር ስለተጣላኸው ሰው መጥፎ ማውራት ራስን ማስገመት እንደሆነ አንተ ዛሬ አረጋገጥክልኝ
ችግሩ ሣይፈታ አብሮ መቀጠል ያልከው በእውነት እውነት ነው🎉🎉🎉🎉አመሠግናለሁ
መጥፎ ንግግሮች ተናግሮ ኣልፈልግህም የሚል እኮ ጥሩ ነው ይቆርጥልሃል የኔ ኣለ ኣደል እያፈቀረ የማያምንበት
በጣም የሚያስጠላኚ ባህሪ አስመሳይነትነው ግልፅነትኮ እረፍት አለው
የኔ ቢጤ አየ
ጥሎብኚ መለመን እጂ መለመን አልወድም ከሄድ ጥርግ ይበል አምኘበነው እምገባው አደየ ላግባ ካገባሁ አልፈታም ከፈተሁ አላገባም ። በሞት ጥላ መካከል እንኳን ብሄድ አተ ከኔ ጋር ነህና ክፈውን አልፈራም አድየን አይክፍብኚ ብቻ
Enda enh 1sawu agyawu 🥰😘
Edene maryamin ewunti nw milwu edilee yigermeyal sasibewuu ediw
እኔም እድህ ነበር የምለው አሁን ግን እውነተኛ ሰው ካጋጠመኝ ወሰንኩ ማለትም ከመገፋቴ የተነሳ ጥሩ እደሚገጥመኝ ተስፋ አደርጋለሁ ደሞስ ለብቻስ እደት እኖራለሁ ደሞ ለሆነ ሰው አስፈልጋለሁ
@@AhmedAli-nh3uh አይዞን ቅቤ አናት ላይ የወጣሺው እዴነው ሲሏት ተገፍቼ አለቺ አሉ ተመግፍት መገፍት ይሻላል
በጣም ነው ምወድህ አና ቀጥልበት❤❤❤
ኪሮቤል አላህ ይጨምርልህ በጣም የሚገርም ነው ብዙ ነገር አስተማርከኝ በቪድዮዎችህ የሚወዱት ሰው መርሳት ከባድ ቢሆንም ካልፈለጉን የግድ መርሳት ነው
🎉🎉ዋው ኪራ የተለያየህበት ጉዳይ ሳይፈታ እና ከህመሙ ያላገገመ ሰው ጋር አጋጣሚ መተዋወቅ ከባድ ነው ኪራ እሚገርም ትምህርት ነው በርታ🎉🎉
የኔ ዶክተር የምር ነው ያከምከኝ በእውነት ወደ ራሴ እንድመለስ ነው ያደረከኝ በጣም ነው የማመሠግነው ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤ ተባረክ
እውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
የሚገርመው ያለውበትን ነገር ሥለነገርከኝ እንደተኮረኮረ ሠው ነው ያሣከኝ እና አመሠግናለው ፈገግ ሥላሥባልከኝና እያዋዛክ ለምትናገረዉ መልክት በርታ
ፈፅሞ ወንድልይ መለመን አያስፈልግም ሲፈልግ ባናቱ ይተከላል እንጂ ወንድልይ ስትለምነዉ እንደ ርካሽ ነዉ የሟይህ ልወንድ ልይ መለማማጥ የለብነም ሴቶችዬ
በጣም እህቴ እኔም ለምኔዉ አይቸዋለሁ እርካሺ መሆን ነዉ ወደሺ እይዉ ተብየ ተረግሜ ነበር አየሁት
እኔ በጣም የምወደዉ ልጅ ነበር እንጋባ ሲለኝ ትንሽ ጠብቀኝ ስለዉ እቢ ብሎ ሄዶ ጅንጅን ጀመረ አልሳካ ሲለዉ ይመጣል ዝም ብዬ አወራዋለሁ መልሶ ደሞ ይሄዳል ብቻ መመላለስ ነዉ ስራዉ አሁን ቦለኩት ከዛ ለምን ብሎ ሢጠይቀኝ ፍቅር ጀምራለሁ ካንተ የበለጠ ልጅ ነዉ ስለዉ ተናደደ ከዛ ማን እደማወራ እያጠራ ለሠዉ አላስገባትም ይላል አሉ እኔ ያጎቱ ልጅ ይወደኝ ነበር ከዛ መጣላታችንን ሢሠማ ይኸ ልጁ ጠየቀኝ እሽ አልኩት ፍቅር ጀመርኩ አሁን እንታረቅ እያለ እየተናደደ ነዉ እኔ ደሞ ብሎኩን ፈታዉና ያጎትህን ልጅ ላገባ ነዉ አልኩት አቃጠልኩት
እኔ ሁለቴ ተጎድቻለው ፍጣሪ በሚወቀው ገናዘቤ ጊዜየ ከልቤ ናው የማፍቅርው ምግብ አይበላኝም ከለሱ ሰው ይለ አይመሰለኝም ናበር ግን በቃ 80ላይ አግብቶ ወለደ አሁን 6አመት ሌላሰው መቅርብ በጣም እፍራለው አልፍልግምም
በተለይ በአሁኑ ሰአት ኪራ ከሴትም ከወንድም አብዛኛዎቹ ህይወትን ያክል ነገረ እንደ አማራጭ የሚጠቀሙ ሰዎች በረክተዋል እረ ምን ተሻለን ይች ብትሔድ ያች አለች ነገረ
ወድሜ በዉነት ንግግሮችህ ትክክል ነዉ
እኔ ከፍቅረኛ ጋር ተለያይተን እሱን ለመርሳት ሌላ ጎደኛ ይዠ ስድን ልጁን ከነ አልወደዉም እሱን ላለመጉዳት አሁን ምን ላድርግ 2 አመት ሆነን ግን እሱ በኔ ዉስጥ ምንም ቦታ የለዉም ግን እሱ ጡሩ ሰዉ ይመስላል
እኔ ግን አሁን ላይ መጥፎ ሰዉ ሆኛለሁ ሰዉ ማመን አልችልም በዉነት ከባድ ነዉ
ዉድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሬ እሁነተኛ አፍቃሬ ይስጣችሁ ❤
ኪራ ከቻልክ ሰዉ ለማመን ከብዶኛል መፍትሄ ካለ እስኪ ንገረን የብዙ ሰዉ ችግር ይመስለኛል
እስኪ ወንድምሽ እሆናለሆ ምከሪኝ በእናትሽ እኔ አፍቅሬ አላውቅም እና ምኖረበት አገር ቤተሰብ ስለሌለኝ እንዳጋጣሚ አንዲት ሴትዮ ወዳጅ ትሆነኛለች ብየ ቀረብኳት እና ሀገር ቤት ያለችውን ልጇን አስተዋወቀችኝ እኔ ሰው ስሌለኝ ብቻ ሆድ ስለሚብሰኝ ወዳጅ ትሆነኛለች ብየ ልጅቱን ማውራት ጀመርኩ እና እናቲቱ ሀይለኛ ናት ባህሪዋ አሁን እኔ እወዳታለሁ እና አፍቅሬታለሁ ነው ሚባል ወይስ ብናቆም ምጎዳው ነገርስ ይኖር ይሆን ?በአካል አልተያየነም ምን ላድርግ ድረሽልኝ እኔ የቤተክርስቲያን ልጅ ነኝ በተክሊል ነው ማግባት ምፈልገው እናቲቱ ከበደችኝ
እኔም እደት ልመን እህቴ ሁሉም ለጊዜ ማሳለፌያ ነዉ ይላል ምን ይሻለናል ፍቅር የለለበት ልብና እናት የሌለዉ ቤት የቀን ጨለማ ነዉ
አመሰግናለሁ እስከዛሬ ብዙ አምልጦኛል ቢሆንም ተመልሸ እያየሁ ነዉ
this topic has related to my life. you just remind me my past life which i was not noticed. but i have learned from my past. thanks for motivating and letting me know. big respect for you
ፍቅር የጋራ ሲሆን ነው ጥሩ አንዱ አፍቃሪ ሌላው ተፈቃሪ ሲሆን ደስ አይልም
ትክክል ወንድሜ ዝም ብሌ ለብቻ ህመምን ማስታመም ነፃነት ነዉ ፍላጋ እስከሚለጠፍ ዱረስ ጠፍቸ ነዉ የዳንዱት አልሀምዱሊላህ😍😍
እውነት ይመቻህ የልቤን ነው የተናገርክ እኔ እራሱ ሴትም ጓደኛ ይሁን ወንድ ሲጣሉ የአገር ጥቅስ አሺሙር ከሌሎቻ ሴቶቻጋ ምናምን ሁነው ፎቶ እሚፖስቱት ነገር ያስቀኛል እውነት
እኔ ዉላሒ 6 አት ተፋቀርን በሰባተኚ አመታቺን ተጋባን ልክ በተጋባን ,7ተጣላን ዉላሒ በጣም እዉደዋለሁ አስቀይሚዋለሁ ግን ይቅርታ አልኩት እቢ አለኚ
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በዙ ነገር ተምርለሁ በጣም አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰🥰
ኡፍፍፍ ከድብ ነው እምውዱት መርሳት ግን በጣም ላምኘው ነበር ይቅርታ ብዬው ግን እሱ ጨካኝ ሆነ ገድተሺኛል ብሎ ፍቅር ቢኖርብት እንደዚ አይሆንም እና ብቅ ተውኩት ህውት ይቅጥላል
አዎ ይቀጥላል ሁሉም ያልፈል😊
wow wow ቃል አጣሁልክ ጥሩ ገልፀህዋል ተባርክልን ❤❤
አረ ያለፈው አልፏል ላጤነት ይለምልም ሴቶችዬ ስለ ስራ አስቡ 😂😂😂😂
ኪራ በጣም ጥሩ ምክር ነው አዎ በዚ መስመር እያለፍን ያለን ሰዎች አለን more ነገሮችን እራሳችን ላይ ማድረግ ጥሩ ነው ያለፈን ነገር መተው ነው ያው እግዚአብሔር ይርዳን
በነዝ ነገሮች መሀል የማይረዳህን ሰዉ ምን ታደርጋለህ ትቶህ የማይተዉህ አለም የለም የማይባል
አወ በጣም ስህተቶች አሉ ከኔም ከሱም ግን በንግግር መፍታት ኦ ከተናጋሪ አድማጭ ያርገኝ ኪሩቤ ለመወሠን መፍጠኔስ ካለፈ በኋላም ቢሆን መቼም አረሳውም ኦ ፈጣሪዬ ብቻ ተመሥገን
ምን እንደሚቆጨኝ ተቀሌ አቤኒ ሰየፈቅረኝ መፍቀሬ😢😢😢😣😓😔😞
😁😁😁😁😁😁😁 ወላ አሁን ላይ የመዳምን እሩዝ እያፈስኩ ለሽ ማፊ ፍቅር ወላ ሸይ ከነመፈጠሩ እረስቸዋለሁ
Adele
😂😂😂😂😂😂እኔም
@@Rተስፈኛዋ kmrsh nw
😂😂😢
በርችልኝ😂😂😂 እኔማ እድሜዬ 26ነዉ ግን መቼምወንዶችን አምኜ በሂወትዘመኔአልኖር😢😢
የሚር ግን የሚወዱት. ሰው የለላ ሁኖ እንደማየት የማም ነገር የለም 😢😢😢😢
ወላሂ የዋህ ነኝ አፉቃሪ ነኝ ግን መለማመጥ ምናምን አይመቸኝም ጥሎብኝ ኪራየ ቴኪው በጣም
አሁን ያለሁበት ሁኔታላይ ነዉ ለኔ ነዉ ይሄ የተሰራዉ እስክል ድረስ ሳላስበዉ አለቀ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ❤❤❤❤❤
ዋው ምርጥ አድርገክ የኔን ሂወት ገልፀከዋል❤
በትክክል ። ። ።
እግዚአብሔር ይስጥኽ ወንድማችን ስለ እውነት ነው ምለው ብዙ ወገኖቻችን መፍትሔ እንዳገኙ ተስፋ አደርጋለሁ!!!
በርታታታታ👏👏
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ወድሜ ጎበዝ ነህ በርታ
በጣም አሪፍ ምክር አላህ እውቀትን ይጨምርልህ
sometimes breakup is a BLESSING 🙏🙏🙏 just hide and feel it the feeling and pray pray and pray! you will belive for what i say!!!!!
እውነትክ ነው ምክርክ በጣም ደስ ይላል
በትክክል ይቺንውሳኔ እኔምወስኘ ውሳኔስተትይሆን በድየውይሆን እል ነበር ግን ቀናቶች ሳምታትሲቆጠሩ የማላውቀው ማንነትአምጥቶ ሲዝትብኝ እንኳንምያላገባሁትብየ ፈጣሪየንአመሰገንኩ እናም ቤተሰብየመረጠልኝንላገባወሰንኩ አገባሁ አልሃምዱሊላህ መልካምባልሰጠኝ እሱን ተከትሎ ምንያልመጣልኝደስታ ዋናው ትልቁደስታ እናት ሆንኩ አልሃምዱሊላህ ።እናወንድሜ ምንግዜምየምትናገራቸው ነገሮች እሚወድቅ የለውም ጥሩትምህርትነው ጎበዝ በርታ
አገላለፅህ፡በጣም በትክክል 100%
አሁን ላይ የሚያስፈልገኝ ምክር ነው ወላሂ የ9 አመት ትዳሬ ፈርሶ ይቅርታ ጠየኩት በጣም ለመንኩት ልጃችንን አብረን እናሳድግ ብየ በፍፁም አለ ከዛም እሽ ብየ ዘጋሁት ይናፍቀኛል አለቅሳለሁ ለራሴ አይወድሽም እያልኩ ደጋግሜ እነግረዋለሁ አልደውልለትም😢😢😢
አብረን በትዳር 7አመት ኖረን ኖሮም አልተመቸኝም ከሱም ብሶ ጥሎን ሄደ ኮቴው ደረቅ ነው እስካሁን ሌላ ህይወት አልጀመርኩም
በትክክል💯☑እኔበጣምእወደዉአለዉግንዉስጤይነግረኛልሏአብረንእደማንኖር...ከዚአእራሴገርተማከርኩ ዉስጤንአሰመንኩትበትንሽህምክነይትተጣለንበዜዉተቆራርጠንቀረን. ,,,እደተጎደዉእዳዉቅአልፈልገምሰ.....3አመትሆነን..ይደዉላልእንኮኗላነሳለትበመገድእዳያገናኘኚመዳኒአለምአባቴ
በጣም ፈልጌህ ነበር ቁጥርህን ማግኘት እችላለሁ
ብራዘረይ በጣም ልዩ ምክር ነዉ
እውነት ነው ይምታወራው አንዳዴ ስው በጣም ስትወድ ለዛስው አንት የሽክላ ጭቃ ነክ እንድፍለግ። ነው ይሜቅርፅክ ስለዚ እራስን መጠበቅ ከዛ ህመህም መዳን ነው
❤ትክክል ወንድም ቁስሌን ነው ተሣሥቼለሁ ብየ ብዙ እጨነቅ ነበር አሁን ስሰማ ምክርህን የወሰድኩት ውሳኔ ትክክል መሆኑን ተረዳሁ ተባረክ እናመሰግናለን በጣም😍😍
እኔ የልጂነት ፍቅረኛየን መርሳት አልቻልኩም ተሰቃየሁ 6አመት በፍቅር አብረን ቆይተናል ግን እኔ ባላሰብኩት መገድ ክፍለ ሀገር እያለሁ ችግር ተፍጠረብኝ በዛ ምክንያት ተለያየን 😢😢😢😢እና ያንንም ሂወት ትቸ ማለቴ ሳልለያይ መቋቋም መኖር ሳስጠላኝ ተሰደድኩ እና እናወራለን ሌላ ሂወት አለኝ ግን አች ከመጣሽ እቀበልሻለሁ ይለኛል እሱ ፍቅረኛ እዳለዉ ነበር የነገረኝ እና ስሰማ አግብቶ ወልዷል እኔም እሱን መተዉ አልቻልኩም 😢😢😢😢መኖር ደከመኝ እባካችሁ ምከሩኝ እሱ ግን አብረን እኑን አች ያኛዉን ሂወት ከተዉሽ ይለኛል በቃ ግራ ተጋብቻለሁ😢😢😢
ኡፉፉ ያልተጎዳ ልብ የለም የሁሉንም ኮሜንት ሳነብ😢 እግዚአብሔር ያበርታን😢
እባካችሁ የሆነ ነገር በሉኝ ሁሌተችንም በጣም እንወዳደለን ግን ሀይመኖታችን አንድ አይደለም😢
ወድሜ አመሰግናለሁ ቀጥልበት❤❤❤❤❤❤
በዙ ነገር አሰልፈን ዛሬ ብሎክ አድርጋኝ ትርጥግ ብላለች
ብሶቴ ሁሉ ነው ዬተነሳው 😢😢😢6 አመት ሙሉ በማስመሰል ህወት ውሶጥ ነበር የቆዬሁ አሁን ከተቆረጠ 2;ወር ሆነው ግን ውስጥ በምንም ሊድንልኝ አልቻለም😢😢😢
እፍፍፍፍ የኔ ብጤ አሁንሰ በጣም ደክሞኛን😢😢😢
ልክ እደኔ ህክምና የማይገኝለት ህመም ፍቅር ነው እኔማ ጸጥ ብየ እየታመምኩት ነው የሄደን ሰው ይመጣል ብሎ መጠበቅ በባዶ ተስፋ መኖር ምን ያክል እደሚጎዳ የደረሰበት ያውቀዋል ያረብ ህመሜን አቅልልኝ
እግዚአብሔር እውነተኛ አፍቃሪ ይስጠን ❤❤🎉🎉😢
❤❤❤❤❤❤
Amen
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
aminn
ሁሉም ታማሚ ነዉ ዉይይይ እህቶቼ ስትኖሩለት ካልኖረላችሁ ዉልቅአድርጋችሁ ተዉት ትጠቀማላችሁ ሴት ልጅ ተከብራ ነዉ መኖር ያለባት እኛ ግን ማይሆን ሰዉ ጋ እየጀመርን እኛ እንለምናለን ፍቅር ሲጥለን😢 ያም ሁኖ መተዉ ወሳኝ ነገር ነዉ በተሰበረ ልቤ ነዉ ማካፍላችሁ እቅልፍም እየተኛሁ ነዉ አሁን እረረ😂ያማልኮ ግን መቁረጥ መዳኒት ነዉ❤
አንድ ወር ሊሞላኝ ነው ማልቀስ እራሴን አጠፋለሁ አልኩት እሱ ደሞ ካንቺ ቀደሜ ተስሚያለሸ አለኝ ይደደኝ ይጠላኝ አላቀም ይቅርታ ጠየኩት በስማም አይሰማም ሁፍፍፍፍ ሲያስጠላ አሁን ግን ቢመጣም እንደድሮ የምንሆን አይመስለኝም አብርን ብንመልሰ እንካን ገዴታ ቶሎ ቶሎ እንደዋወል አትቢይኝ አለ አልገባኝም አብሬሸ እሆናል ያለ ይሁን እኖናለን ይሁን አልገባኝም
አነጋገርህ ብቃትህ በጣም ይመቸኛል እንግሊዘኛህ ትንሽ ቢከብደኝም ኬሩ
ትትክክል ነህ አመሰግናለው
አንተ ልጂ 🤣🤣🤣🤣🤣
ምን እንደምልህ አላቅም
እኔ ወንድ ልጂ አለኝ የ 7አመት ልጂ ቁርጥ እንዳተ 😘😘😘😘😘
ወድማችን ተባርክልን ስላምህ ይብዛልን
እንደው እንዲ ቁጭ ብለው ሲያወሩት ደስ ሲል።ሰው ወዶ እንዲ አይሆንም በተግባር መሰበርን እንዲ ባማረ ቃል የሚጠገን ቢሆን ስንቱ አዋቂና ብርቱ ሰው ባልተሰበረ። ወረኛ
tiru Hedeh hedeh.. asgemetk rashn
2002 ነበር የ 7 ክፍል ተማሪ እያለው ነበር ፍቅር የያዘኝ እኔ ነኝ የፍቅር ጥያቄ ያቀረብኩለት ደስ ሚለው እኔ ደብዳቤ ሰጥቼው ስመለስ እሱም ደብተሬ ውስጥ ደብዳቤ አስቀምጦ ነበር የወጣው ብቻ በ 1 ቀን ነው ፍቅራችንን የተገላለፅነው እንዴት እንደምወደው እንዴት እንደማፈቅረው እሱ ለኔ መስታወት ነው ውበቴ ነበረ ለ 3 አመት አብረን ነበርን 9 ነኛ ክፍል ልናጠናቅ አከባቢ ወደ ውጭ ሊሄድ እንደሆነ ነገረኝ በጣም ነው የደነገጥኩት ለምን እንዳልነገረኝ ጠየኩት ላያስጨንቀኝ እንዳልፈለገ ነገረኝ ምንም ማረግና ላስቆመው ከስለ ማልችል ሄደ ከ ሄደም ከ 3 አም በኃላ መጣም ተገናኘን ሲሄድ ቨርጅን ነበርኩኝ ሚካኤል ቤተክርስቲን በር ላይ ነበር ከ ምሽቱ 4 ሰነት ቃል ተግባብን የተለያየነው እናም መጣ በቃል ኪዳን እንዳስቀመጠኝ አገኘኝ ጥሩም ጊዜ አሳልፈን ሄደ ግን አልተመለሰም 😢😢😢 ግን ምን አርጌው ይሆን 😢😢😢😢 ብቻዬን እንዲው ለ 14 አመት በቻዬን ሳፈቅረው ኖር እስካሁን በሱ ስም ነው ምምለው እኔ ዝምታው ነው ያመመኝ ብቻ እድሜ ለሱ ያቺ የወንድ ልጅ ስቃይ የሚያስደስታት ሰው ሆኜ ቀረው
ህይወቴን ላጠፋ የቃጣውበትን ቀን ሳስበው ይገርመኛል ግን ከባድ ጊዜነበር ያሳለፍኩት አሁን ደናነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ግን አሁንም አረሳሁትም ግን ግድ ልጨክን ይገባል ምክንያቱ የሞተ ነገር ነው ግን በጣም ይከብዳል እንደሚወራው አይቀልም እኛ ሴቶችን ፍቅር በጣም ይሰብረናል ወንዶች ግን በጣም ጨካኝ ናችሁ የምታጠፉብን እድሜ ያችን ግን አያሳዝናችሁም ለምን በህታችሁ ላይ እንዳይሆን የምትፈልጉትን በሌላዋላይ ታደርጋላችሁ 💔😭 በቃ እኔ ከዚህ በዋላ እንዴት ሰው አምናለሁ ዘመኔን በብቸኝነት እንደምጨርሰው ሳስበው ይደክመኛል ስንቶቻችን እንሆን ተሰብረን የቀረነው በስደት ላይ ሰብሮ አስቀረኝ ለምን እንደምኖር እራሱ አላውቅም አምስት አመት ሙሉ ድካሜ ን ገደል ከተተው ህህህ 💔😭
አይዞሽ ሁላችንም ነን 😢😢ጠንካራ ሁኝ ትረሽዋለሽ
At some point we all share your story...
You have to move on and be strong .
@@amareayalew1913 yap thank you so much
@@ruhamaamele1774 አመሰግናለው
የኔ እህት እኛ ሤቶች ትልቁ ዉድቀታችን የማይታመንን ወንድ በማመን ልባችንን አሣልፈን በመሥጠት ፣እኛ በነሡ ልብ ምን ያክል ቦታ እንዳለዉኳ ሣናዉቅ እኛ ግን የኛ ሣይሆን ነዉ ብለን ይዘን ቁጭ እንላለን ።አዉቃለሁ የሚወዱትን ሠዉ መለየት ይከብዳል ።ግን ህይወት አይደል? ወደድንም ጠላንም እንኖር የለ ?ስለዚህም ቢከብድም ያሣለፍነዉን ወደኋላ በማድረግ የፊታችንን ህይወት መኖር ግድ ይለናል ።ወንድኮ አንድ ብቻ አይደለም ።ያማል ግን ግደታ ራሣችንን ተክተን ፣እያመመንም ቢሆን ከፈጣሪያችን ጋር ደሥታችንን መፈለግ አለብን ።ተሥፋ አትቁረጭ
👉👉አይደለም እኛ ሠወች ሠይጣንኳ ምንም በስተአላህ ዘንድ ምህረት የሌለዉ ነገ የዉሜል ቂያማ የጀሀነብ መሆኑን እያወቀ እኛን ከማሣሣት ወደኋላ አይልም አየሽ ?ተስፋ አትቁረጭ ።ህይወትን እንደአድስ ጀምሪ ፣ደግሞም ተገፋሽጅ ሠዉን አልገፋሽም ።አብሽሪ ጠንከር በይና ህይወትን አታሸንፊኝም በያት ።እኛኮ ላሠብነዉ ጀግኖች ነን ።ይህን ሥልሽ ግን እኔም ብዙ በልቤ ቁሥል አለ ግን ይኑር 💔💔ተንደፋድፌም ቢሆን ህይወቴን መኖር አለብኝ ብየ ተነሥቸበታለሁ ኢንሻአላህ ደግሞም ይሣካል 🥰🥰🥰አብሽሪ