ሴቶች እንዳታዩት .....ሴቶች ድንገት ለምን ይሸሻሉ...????? ahadupodcast

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024
  • Watch it and comment your opinions
    👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
    👉 Telegram @ahaduofficial

ความคิดเห็น • 425

  • @HikmaMukerem
    @HikmaMukerem 10 หลายเดือนก่อน +46

    ያው እየገረመኝ ነው ያዳመጥኩህ በጣም ትክክል ነህ የራሴን አንድ ገጠመኝ ልናገር ፍቅረኛ የሚባለው በኛ እምነት ስለማይፈቀድ ምንም አይነት ግንኙነት የለኝም ግን ያው የሆነ ሰው ወደ ትዳር ሊመጣ ሲል እጅግ በጣም በተገደበ ምንም አይነት የአካል ንክኪ ሳይኖር ልቅ የሆነ ፎቶና ልቅ የሆነ ንግግር ሳይኖር እንደ አስፈላጊነቱ መተዋወቅ ይፈቀዳል እና አንድ ሰው በሆነ አጋጣሚ ተዋወቀኝ እጅግ ውስን ሰአት ባናግረው ነው በአጭሩ ከሱጋ ያለኝን ነገር እንዳቋርጥ ያደረገኝ አንዴ ካምፓስ ከእረፍት ሊመለስ ሲል አሁን ምን እያደረክ ነው አልኩት ነገ ካምፓስ ስለምገባ ማሚ ልብሶቼን በሻንጣ እያስተካከለችልኝ ነው አላለም 🤔 እና በሙሉ ሁኔታውን ሳይ ትንሽ የሀብታም ልጅ የሚባል አይነት ነው ምንም አይነት ሀላፊነት የማያውቅ ትንሽ ነገር የሚያስጨንቀው እንክብካቤ የለመደ ነው ሌላው ቀርቶ ልብሱን ማኔጅ ማድረግ ያልቻለ ነገ እንዴት ትዳርና ልጅን ማኔጅ ያደርጋል ?በዚህ ምክንያት ራቅኩት
    እኔ ደሞ የሱ ተቃራኒ ነኝ በ15 አመቴ ጀምሮ ቤተሰብ በማስተዳደር ታናናሾቼንም ራሴንም በማስተማር በመስራት ነው ያደኩት አሁንም እንደዛው ነኝ እስከ 15 አመቴ አ.አ ከጥሩ ቤተሰብ ሞልቃቃነት መለያዬ እስኪመስል ያለ ሀሳብ አድጌ ስንፍናን አይቼዋለሁ ከዛ ቡኋላ ወደ ሆነች ክፍለ ሀገር ድንገት ገብቼ ነው በአዲስ ሂወት ምን እንደሆነች በመከራ ተፈትዬ ያወኳት በሰአቱ ምቾት ለምጄ አድጌ ሀላፊነት መውሰድና ችግርን መጋፈጥ ቢከብደኝም ከአላህ ጋር አለፍኩት ለዛሬ ማንነቴ ጠቀመኝ የስንፍናንም የጥንካሬንም መንገድ ስላየሁት ሰው ለመለየት አይከብደኝም .. ስንፍና ቸልተኝነት አይደለም በወንድ በሴት ራሱ አልወድም እና ከእኔ እኩል የሆነ ወይም የተሻለ ካልሆነ መግባባት አልችልም እኛ ሴቶች ሀላፊነት የሚወስድና ታታሪ ሰራተኛ ካልሆነ አንወድም እኔ በግሌ ደግሞ የራሱ ጥረት ሳይኖርበት ሀብታም ቢሆን ራሱ አልቀበልም የሚጥር ታታሪ ደሀ ከሆነ ግን ቢያንስ ነገ ማደግ ይችላል ያ ግን አንድ ቀን ቢወድቅ ራሱ መነሳት አይችልም ..
    ኮመንቴ አረዛዘሙ ግን በጋዜጣ አሳትሜ ባከፋፍላቹ ይሻለኝ ነበር 😂 sorry

    • @hyathyat5145
      @hyathyat5145 10 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ነሽ ውድ. አዳድሠወች. ሥፍናምአለባቸው

    • @kebernsh208
      @kebernsh208 10 หลายเดือนก่อน

      ዋው ምርጥ ውሳኔ

    • @halimaseid6330
      @halimaseid6330 10 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ተመቸሽኝ ወሏህ❤❤

    • @TiruB
      @TiruB 10 หลายเดือนก่อน +1

      ጎበዝ ነሽ እንደዚህ መፃፍሽ በራሱ ይደነቃል የእሱ ድካም የሌለበት ገንዘብ አይጠቅምም አሁን ሀብታም መሆኑ ሳይሆን ወደፊት ሰርቶ የመለወጥ ሀሳብ ሊኖረው ይገባል

    • @RahelAbrha-v5k
      @RahelAbrha-v5k 10 หลายเดือนก่อน

      Adnakiesh negn

  • @abayneshkidanu6148
    @abayneshkidanu6148 10 หลายเดือนก่อน +86

    በሕይወቴ የምጠላው አላማ የሌለው ግንኙነት ነው ። በተለይ ዝም ሚለኝ ሰው 😢💔 ዛሬ ትክክለኛውን ነገር ነው ያልከው እውነት

    • @ዲባቲቭ
      @ዲባቲቭ 10 หลายเดือนก่อน +9

      እኔ ገጥሞኝ ነበር በብሎክ አሰናበትኩት ብዙ እድሎችን ሰጠሁት ብዙ የይቅርታንም አደረኩ ግን ጭራሽ ናቀኝ የሆነ ያልሆነዉን ሰበባሰበብ አበዛ እኔም ሳይቀድመኝ ልቅደም ይመስል ከህይወቴ ጠራረኩት አሁን ሰላም ነኝ ወደ ኀላ ከሚጎትት ፈረስ እደሌለዉ ጋሪ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቀን ..❤❤🙌🙌🙏

    • @habiba3933
      @habiba3933 10 หลายเดือนก่อน +2

      በአላህ ይሁንብኝ እኔም በጪራሽ አልወዲም😊

    • @abayneshkidanu6148
      @abayneshkidanu6148 10 หลายเดือนก่อน +1

      ኡፍ ኧረ የምን መለማመጥ ነው Red Flag ነው መስጠት ሆ በእድሜ ጨዋታ

    • @asagedtegenu5898
      @asagedtegenu5898 10 หลายเดือนก่อน

      አወ

    • @temerhabtamu591
      @temerhabtamu591 10 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

  • @asqualkidanemariam8449
    @asqualkidanemariam8449 10 หลายเดือนก่อน +18

    እውነት ነው
    በተጨማሪ ደሞ ያልወደዳት ሆኖ ከተሰማት ወይም ወሬ ብቻ ተግባር ዜሮ ከሆነም ቀስ ብላ ውልቅ ማለት ትፈልጋለች

  • @Samry-bm1ep
    @Samry-bm1ep 10 หลายเดือนก่อน +30

    እዉነት ያልከዉ ሁሉ ትክክል ነዉ ልፍስፍስና አላማ የሌለዉ ወንድን መራቅ ነዉ❤

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 10 หลายเดือนก่อน +11

    ቁምነገረኛ ሴት ወንድ ልጅን ስትርቀዉ ጠልታዉ ሳይሆን ቁምነገር ማለት ምን ማለት እንደሆነ ካልገባዉና የቁምነገር ህልሙ እሩቅ መስሎ ከታያት ገና እራሱን ልጅ አድርጎ ለቁምነገር ገናነኝ ብሎ የሚያስብ ከመሠላት ጊዜዋን ልታጠፋ አትፈልግም። ሴት ልጅ ሴት በመሆኗ ብዙ ጠያቂ አላት ግን አንዴ አንደኛዉ በተከታታይ ማዉራት ከጀመረች በፍፁም ሌሎቹን አታወራም አንደኛዉን ቦታ ሰጥታዋለች ማለት ነዉ ስለዚ አንዴ ወስና ከአንድ ሰዉ ጋር በቀን በቀን ማዉራት ጀምራ ግን ወንዱ አስር ጊዜ ግን ትወጂኛለሽ እያለ እርግጠኛ ካልሆነና አስር ጊዜ እንደዛ እያለ የሚጠያይቃትም ከሆነ ልትሸሸዉ ትችላለች እኔ እሱን ብዬ ልቤን እየሰጠሁት እሱ ግን እየደጋገመ የሚጠራጠር ከሆነ ነገ ቢተወኝስ በሚል ፍራቻ እየወደደችዉ ግን አትመርጠዉም

  • @EDENASFAW-g9e
    @EDENASFAW-g9e ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዝም የሚል ስው የናቀኝ ነው የሚመስለኝ 😂ጌታን አንተ ግን ተባረክ አንደኛ ህ❤

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. 10 หลายเดือนก่อน +16

    ምንም ዊርድ የሆነ ነገር የለህም ዋናው ከአይምሮህ የምትሰጠን ሀሳብ ነው ትኩረት ማድረግ ያለብን እና አትጨነቅ ሰው ብዙ ሊል ይችላል ።ሁሉም እውነት ነው ክበርልን እደሜና ጤና ሰጥቶ ያቆይልን።

  • @AtsedeMulugeta-cv3xf
    @AtsedeMulugeta-cv3xf 10 หลายเดือนก่อน +48

    ወይኔ አንተ ልጅ አስተሳሰብህን ስወደው በቃ ሱስ ሆንክብኝ❤

    • @MimiDagne-j9v
      @MimiDagne-j9v 10 หลายเดือนก่อน

      በረታ❤❤❤❤

  • @merrymerryta
    @merrymerryta 10 หลายเดือนก่อน +13

    ያንተ የሆነች ሴት ግን እድለኛ ነች 🥰

  • @abc12452
    @abc12452 10 หลายเดือนก่อน +3

    ፂምህን የተቆረጥከዉ ሰዉ ያልከዉ ሁሉ ትክክል ነዉ በርታልን😂!!በተለይ ጀግና የስራ ሰዉ ነዉ የምንፈልገዉ ቆፍጣና👌

  • @SabaGmedin
    @SabaGmedin 10 หลายเดือนก่อน +1

    ምን እደምል አላውቅ ይገርማል አንተ ያነሳሀችውን ሀሳቦች ኖሬውም ሰው ላይም አይቼው አልፌዋለው እና 100%ትክክል ነህ በርታ 🙏🙏

  • @ሳሬምሳሬም
    @ሳሬምሳሬም 10 หลายเดือนก่อน +2

    አንድ ነገር ሳልጣይቅህ አለፍኩ አዲስ ያፍቅር ግኑነት የጀመርኩበት ሰሞን ልጁን እፋልገዋላው አብረን እንድንቃጥል እፋልግንለው ግን መንጋድ ላይ መትንየት አልፋልግም ነበር ከሱጋር እሱ ደሞ በታቃራኒ ሰው ወደአለበት እጀ ለእጅ መያዝ ያመጣ ነበር እራሱን ችሎ ሲሄድ ይቆይና አይን የበዛበት ቦታ ላይ ወይ ገወቤን ይዘኛል ወይ እጄን ይዘኛል አሁን ላይ ከተቋረጠ ቦሃላ ሳብበው ምንድነው አሁን ትምህርትህን ስሰማ ያኔ የሚሰማኝን ስሜት አንተ ገለፅከው እና ምን ልልህ ነው በርታ ለማለት ነው እኛ ለማናገር ያማንደፍረውን ፍንትው አድርገህ አወጣኽው ደስ ይላል

  • @mekkyajo588
    @mekkyajo588 10 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ ይሄልጂ በቅርብ ነው ዮቱዮፕ ላይ ዘወር ዘወር ስል አገኘሁት እና ስስማው በጣም ነው የተመቼኝ ወላሂ ያለፈ ቪዲዮህን ለራሱ አዳዱን ሰምቼዋለሁ ክበርልን ወድሜ በጣም መልካም ምክሮቺ ናቸው ሁሉም እናመሰግናለን❤❤❤

  • @sofyagonderawa8528
    @sofyagonderawa8528 10 หลายเดือนก่อน +3

    ውንድሜ ትክክል ነህ 100 % ወላሂ ❤ ብልጥ ነን ያልከውን ነገር ሁሉ ገምግሜ እየወደደኘ እየወደድኩት ተለየሁት በተለይ ሪስፔክት የቃላት አጠቃቀም ጥቃቅኑዋ ሁሉ ለኛ ቫሊዩ አላት ነገን ነው የምናስብ ልጆቸየ በአባታቸው የሚኮሩበት አባት ዛሬ እኔ ነኘ የምመርጥላቸው ከአላህ በታች ❤❤❤ ጭቅላት ካለው ገንዘብ ይመጣል

  • @lemlemtsegay-kz7ee
    @lemlemtsegay-kz7ee หลายเดือนก่อน

    🎉🎉ዋው ኪራ የልቤን ነው የተናገርከው ሪስፔክት አቆምኩኝ ለምን ካቅሜ በላይ ስለሆነ አስቀይሜው ተለያየን የተናገርካቸው ትክክል ነው ኪራ በርታ🎉🎉

  • @alefech9655
    @alefech9655 5 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ በጣም ትክክል ነው

  • @zeharahassenzeharahassen9220
    @zeharahassenzeharahassen9220 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቅምምምም ያለች ሀሳብ ነው የምሰጠን ምርጥ ሰው በርታ እውቀትን በእውቀት ላይ አላህ ይጨምርልህ ግርም የሚለው ነገር የአንዳንድ ሰወች ምክር ከማር በላይ ይጥማ ማር ሲበላ ቢውል ቢያድር ከጥፍጥናው የተነሳ ልብ ያቅለሸልሻል እንጂ አይመርም አንተም የምሰራቸው ስራወች እንደዚህ ነው ለኔ የሆነብኝ እናመሰግናለን እና ደግሞ በቃልህ መሰረት ቀጣይዋን እንዳትረሳት እሷን 6 የምሰማና የማዬው 😂 መሄድ መምጣት

  • @user-ch9gq1dz5r
    @user-ch9gq1dz5r 10 หลายเดือนก่อน +5

    ሴት ልጅ በፍቅር ብቻ ነው የምንረታው 100% እስማርቶች ነን እኛ የእናንተ እናቶች እህቶች ወዘተ ችግሩ ወንድሜ እያወቅን ከማይሆነን እንገባል ያጋጥማልና እንጎዳል ትዳር ከእድሜም ከአእምሮም በሳልነትን ይጠይቃል

  • @RedietMekuria
    @RedietMekuria 10 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ በጣም እውነት ነው ለዚ ነው ያንተ የሚለየው እውነታውን ነው የምትናገረው መቀበል የኛ ድርሻ ነው broye በርታልን አስተዋይ ነህ....ሴት ግን ምን ያህል አስተዋይ እንደሆንን አያቹአ ነገአችንን ዛሬ ነው የምንጨርሰው.....

  • @tube-yx5uh
    @tube-yx5uh 10 หลายเดือนก่อน +5

    እውነት ነው 100'/,እኔም እየተሰቃየሁ ነው ወይ ለቅቄ አለቀው ወይ ይዤው አልያዝኩት😢😢 ይሄን ስል ግን ሌላ ወድጄ ወይ አውርቼ ሳይሆን አላማ የለውም ቁጭ ብሎ ያለውን ማግበስበስ ብቻ የስራ ፈጠራ ቀርቶ የተፈጠረለትን ለመስራት ተነሳሽነት የለውም ግን በጣምምምምም ነው የምወደው😢😢

    • @TiruB
      @TiruB 10 หลายเดือนก่อน +1

      መጨረሻችነን ያሳምረው እንጅ ዋጋም የለን

    • @bipbip8988
      @bipbip8988 10 หลายเดือนก่อน +1

      ጀግናሁኚ ለሂወትሽ ወሳኝቱ እራስሽነሽ

  • @betsihiwi
    @betsihiwi 6 หลายเดือนก่อน +2

    Over ትክክል 👏👏👏

  • @jjjhh4655
    @jjjhh4655 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ምክንያቱም ብዙ የሚያላግጡ ወንዶች አሉ

  • @HikmaWeloyewa-o9r
    @HikmaWeloyewa-o9r 10 หลายเดือนก่อน +26

    የተከለከለ ነገር ማየት ስለምንወድ እያየን ነው😊❤

    • @WebNet-bg5hs
      @WebNet-bg5hs 9 หลายเดือนก่อน

      ኧረ አይባልም ያየን የለም ክክክ

  • @TamruZinash
    @TamruZinash 10 หลายเดือนก่อน +10

    ልክ ነው ወንድም እኔ አምስት አመት ሀገር ምድሩ ያወቀውን ፍቅረኛዬን ትቼ ሌላ ነው ያገባውት በምንም የማላቀውን ለትዳር ምርጥ ነው ብዬ ስላሰብኩ የመጀመርያዬን በብዙ ፈትኛለው ሄደ ስለው ይመለሳል መጣ ስለው ይሄዳል እድማሜን ጨረሰው በርግጥ አሁን ሀያ አምስት ነኝ ግን ያልከው በመሉ ልክ ነክ ጥቃቅን ነጥቦችን እንይዛለን ምንተማመንበትን ነው የምንፈልገው ብቻ የኔን ስሜት አግኝተክልኛል የምር

  • @Nigiste-r4t
    @Nigiste-r4t 9 หลายเดือนก่อน +3

    በተለይ ተስፋ ቢስ ወንድ በጣም ነው ሚያስጠላው

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg 10 หลายเดือนก่อน +3

    እሚገርመዉ ነገር አሀን ሌላ አግብቸ ግን የመጀመሪያየና የልጂነት ጓደኛየ ቤተሠቦቹ በጣም ነዉ እሚወዱኝ አሁን ድረስ በጣም ይሳሱልኛን ሠዉየዉ ደግሞ ሌላ ሠወ አጊጦበት እያየ በቁጪት አሁንም አላገባም እኔ ግን አግብቸ የቆጂየ ልጂ እናት ሆኩ ስለዚህ የተናገርከዉ ነገር እዉነት ነዉ

  • @emuelham4527
    @emuelham4527 10 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ትክክል ነው ያልከው💯እኔ ባጣም የምወደውን ባሌን የተለየሁት አላፊነት የለውም ነገ ከፍ እያልን ልጆች እየወለድን ምንም እንደማይሳካ ሳየው ብወደውም ከሱ ለመለየት ተገድጃለሁ

    • @uaeuae5226
      @uaeuae5226 10 หลายเดือนก่อน

      አሁን ያለሁበት ሂወት😢😢

  • @zelalemsebhat5132
    @zelalemsebhat5132 9 วันที่ผ่านมา

    ትክክል በህይወት ዙሪያ ያለውን ፍርጥርጥ እድርገከውል ትክክል ነህ ።

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 10 หลายเดือนก่อน +5

    አንዳንድ ሰዎች አሉ ስፈልጋቸው የሉም በቃ ብለህ መኖር ስጀምር አየር ጠብቀው ደግም ሲጋፉ ታገኛቸዋለህ ።
    ደግሞ እኮ ተቀይረሻል የሚሏት አባባል ዱላ በላት

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. 10 หลายเดือนก่อน

      የማይቀየረው የሞተ ሰው ቢቻ ነው አትይውም።😂😂😂

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 7 หลายเดือนก่อน +1

    100% ትክክል ነው እኔ በዚ መንገድ እያለፍኩ ነው 👌👌👌👌

  • @tigistagonafer2626
    @tigistagonafer2626 10 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው እኔ ጋር ያለ ህይወት ነው አእምሮው ክፍት ለሆነ ሰው ትልቅ ትምህርት ሰጪ እና እውነት ነው እደግፍሀለሁ እንመርጣለን የምመርጠውም በትክክል ባልከው 3ሀሳቦች ላይ ተመርኩዘን ነው። የሚናደዱ ሴቶች ካሉ እውነታውን ስለፈሩትና ስለሚሸሹት ነው። በርታ

  • @kiya-man
    @kiya-man 10 หลายเดือนก่อน +2

    ምን አለበት አንቴ በ90 ዎቹ ቀድመክ መቴ ብሆ ይመስለኛል በመለት የብዙ ወንድች የብዙ ሴቶች ህይወት ተጎሰቁለወል እና ስለሁሉም አመሰግናለሁ አለሀ ይስጥልን ብዙ ወጣቶችን የአንተ አስተማር ብቻ አልልም እየመረንም ስለሆኔ በርታልን 1ኛው እኔ ስለሆንኩኝ

  • @hanisym7301
    @hanisym7301 9 หลายเดือนก่อน +2

    የሚገርም የመረዳት ችሎታ ነው ያለህ❤❤

  • @Tube-fi1wm
    @Tube-fi1wm 7 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ የምወደው ሰው አለ እሱም ይወደኛል ግን አላማ የለውም ስለዚህ ሰበብ እየጠበኩ ነው ሹልክ ለማለት እውነት ነው ያወራኽው 😂😂😂

  • @RaditeAyele
    @RaditeAyele 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቱ የተሣሣተ ቦታ ገባው ግንየሚገርምክ ቲንሽ አመት እንደቆየን ፍቅረኛዬ ወደ ውጪ አገር ሄደ እና በሥልክ ነበር ያው የምንገናኘው ከሥምንት አመት በሁዋላ ሢመጣ ባትሪ እንዳለቀበት ሠአት እዛው ቆሞ ነበር በቃ ምንም አላማ የሚባል ነገር ገና መኖርን የማያሥብ በቃ ብቻ ምንም የማላቀው ሠው እሥኪመሥለኝ እሮሮ ገና ሥለኑሮ ምንም አቁዋም የሌለው ገና ኑሮ ሢይዝ ነፃነት ማጣቱ ያሣሥበዋል እንዴ ብዬ አሠብኩት ወደፊቴን እንደዛ ወድጄው የነበረው ይሄ ነው ወይኔ ግዜዬ ብዬ ወገቤንና ጫማዬን አጥብቄ ላልመለሥ ሄድኩ እና ትክክል ነክ በርታ

  • @MahieAlemayu
    @MahieAlemayu 4 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው እኔም እንዲ ነኝ

  • @HaymanotSalamon
    @HaymanotSalamon 10 หลายเดือนก่อน +1

    የእውነት ተባረክ ካንተ ብዙ በጣም ብዙ እየተማርኩ ነው🫡❤❤❤

  • @BirtiBirhen
    @BirtiBirhen 10 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ነው ሳቄ የመጣ 😂😂የምር እውነት ነው ሴት ነኝ አቀዋለው በርታልን❤

  • @matipomi2073
    @matipomi2073 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ልክ ነው...!
    ያልከው ቃልበቃል የኔ ህይወት ላይ ያጋጠመኝ ነው...
    በርታልን ወንድማችን..🙏

  • @alemnewgedamu4064
    @alemnewgedamu4064 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኡኔት በጣም ትክክል ነው አብዛሀኛዋ ሴት የልጂነት ፍቅረኛዋን ያገባች የለችም እኔንም ጨምሮ

  • @amuti3541
    @amuti3541 10 หลายเดือนก่อน +3

    የዛሬው ልክ እኔ የኔን ድርጊት ነው ያወራኸው
    እኔ ታግሸ ታግሸ ብዙ አመት ታግሸ ምንም ሊቀየር አልቻለም በብዙ ነገር ፈተኩት መጨረሻ ለኔ እሚሆን አለመሆኑን ሳውቅ አሁላይ ከሂወቴ አስወጥቸው ከሚባለው በላይ ጠላሁት እናም ከፍቅር ክብር ይቀርማል ክብር ስለለለው ከጊጎሂወቴ አሶጣሁት

  • @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
    @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ይቅርታ አድርጉልኝና አትይ የተባልኩትን ነገር በጉጉት ነዉ የማዬዉ ኪራዬ በጣም አከብርሀለሁ ወንድሜ በርታ ነገር ግን እኔ የተሻለ ፈልጌም አወዳድሬም አላቅም ማርያምን ሁሌም ለኔ ልዩ ነዉ ብዬ ነዉ የማስበዉ ከሱ ዉጭ ወንድ ያለ አይመስለኝም ይሄ ስሜቴ መቸም አይቀየርም እና እኔ ከሴቶች ተቃራኒ ነኝ ማለት ነዉ እንዴ ገረመኝ የምር ለማንኛዉም አመሰግናለሁ ሀሳቦችህ በሙሉ ይመቹኛል❤❤❤❤❤

  • @የማያልፍየለም-ዐ7ሠ
    @የማያልፍየለም-ዐ7ሠ 10 หลายเดือนก่อน +5

    ምንም ብትሆን ያምርብካል ደሞ እውነት እውነቱን ስለምትል አንከፍም የሚከፍ ካለም ስልፍሾች ናቸው አንተም የምታውቀውም ለኛ ስላካፈልከን እናመስግናለን በዚሁ ቀጥል 👍👍❤❤❤❤

  • @rute6904
    @rute6904 7 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው:: 👏👏👏

  • @helenebelay9175
    @helenebelay9175 10 หลายเดือนก่อน +1

    ብዙ ጊዜ የምታነሳው ሀሳቤ ትክክል ነው ክበርልን እና ግን ለእኔ አቤኒን ብታሳየን ጥሩ ነው እንደ እኔ ግን እውነት ትልቅ ትምህርት ነው 🙏 ለመጀመራያ ጊዜ ኮመንት ስሰጥ ❤️🙏🙏🙏

  • @EyerusalemBekeleTilahun
    @EyerusalemBekeleTilahun 7 หลายเดือนก่อน +1

    የውስጤን ነው የተናገርከው እናመሰግናለን

  • @AlexTeme-lp8bj
    @AlexTeme-lp8bj 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አደናቂክ ነኝ ቁማርተኛ ምክንያት የሚያበዛ ምን ላርግ ጨነቀኝ

  • @sosikebede8695
    @sosikebede8695 10 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው!!! ልክ ነህ አኔ ለ3 አመት ጓደኛዬ የነበረውን ልጅ የተለየሁት 1ኛ እና 2ኛ ባልካቸው ምክንያቶች ነው ስለዚ ስነግረው አልተረዳኝም እንዳልከው ምክንያት ነበር የጠበኩለት ከዚያ ተለየሁት ማለት ነው ሚገርመው ደሞ እንዳልከው እሱ ጠልቼው እንደሆነ ነው ሚያስበው እኔ ግን ጠልቼው ሳይሆን ከላይ ባልኩት ም/ት ነው የተለየሁት።

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 10 หลายเดือนก่อน +6

    😂😂😂 ወንዶች be the best version of ur self እኛ መሽቁቅ ነን

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቲክቶክ ላይ ነዉ እምከታተልህ በቅርብ ነዉ ወደ ይቶብህ የመጣሁት በርታ

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr 10 หลายเดือนก่อน +2

    በትክክል ለሁሉም ነገር አላማ ማኖር ያስፈልጋል ዋዊዊዊ፣ድንቅ ትምህርት ተበራክ እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏👆👆👆🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 10 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም እውነት ነው ወንድማችን የምታነስችው ነጥብ ደስ የምል እና ግልጽነት ያለው ነው ደሞ ምንም ይሁን ምንም ያምርብሃል

  • @ዲባቲቭ
    @ዲባቲቭ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዉዴ ተባረክ አተ ክስተት ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ የተናገርከዉ በሰዎች ላይ ፍሬ ያፍራ የተናገርከዉ የጨበጥከዉ ይግነን ተባረክ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤🙌🙌🙌

  • @MekiyaMekiya-de4ti
    @MekiyaMekiya-de4ti 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣምየተመቸኚምክር

  • @Jamila30Jamila30
    @Jamila30Jamila30 5 หลายเดือนก่อน +1

    የምታወራውአድም የሚጣል የለውም እውነት የኛ መካሬ

  • @ጦይባ-ሸ6ከ
    @ጦይባ-ሸ6ከ 7 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው በርታልን❤

  • @EmebetAssefa-b6g
    @EmebetAssefa-b6g 6 หลายเดือนก่อน +1

    እዉነት ነዉ

  • @heru12169
    @heru12169 10 หลายเดือนก่อน +1

    ከዚህ ቪድዮ ውስጥ ብዙ ተምሬያለው thank u ትለያለህ

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሁሉ ነገር ቶሎ ወደመስመር እንዲገባ የምታደርገዉ ሴቷ ናት ወንዱ በዛ እስፒድ የማይሄድና ገና ከመሰላት ፈላጊና ተፈላጊ አልተገጣጠሙም ይሆናል ብላ ታስባለች እሱ ወደ ህይወት መሰመር ለመግባት የሱ አስተሳሰብ ገና እሩቅ ከመሠላት ከስድስት ወር ባነሰ ጊዜ ዉስጥ ወስና እየወደደችዉ ትተወዋለች እሱ ሬዲ እስኪሆን ከመጠበቅ ሌላ እሬዲ የሆነ እስኪመጣ እራሴን ጠብቄ ለብቻዬን መሆን ይሻላል የሚለዉን ታስባለች ብልህ ሴት። በብልህ ሴት አእምሮ ለፍቅረኝነት ሳይሆን የምትተዋወቀዉ ለትዳር ነዉ ስለዛ በሁለትና ሶስት ወር ጊዜዉስጥ ወስና ትርቃለች የወንዱ አስተሳሰብ ህይወት ለመጀመር እሩቅ ከሆነ እኔ በፍቅረኝነት መቆየት የምችል አይነት ሴት አይደለሁም ከወደደኝ ወድጄሻለዉ አብረን እንቀጥል ካለ ወሬዉ ሁሉ እንዴት እንደሚለወጡ እሱ በራሱ ምን መስራት እንዳለበት እሷም ምን መጣር እንዳለባት መስመር ያስይዛሉ ከሴቷ ገንዘብ ሳይጠይቅ በራሱ ትንሽም ይሁን በሚያገኘዉ እየታገለ ይሰራል ያጠራቅማል እሷም እንደዛ ታጠራቅማለች ፍቅር ብቻዉን ኑሮ እንደማይሆናቸዉ ያስተዉላሉ። ብልህ ጓደኛሞች ከአላማ ጋር ነዉ የሚጓዙት።ቢያቅታቸዉ ቤተሰቦቻቸዉ በሀሳብም በገንዘብም ባላቸዉ ነገር እንደሚደግፏቸዉ እንደሚረዷቸዉ ያዉቃሉ የእዉነት ለእዉነት እስከተዋደዱ ድረስ። ወንድየዉ እንደነዚህን አይነት ህልሞች አብሯት ሲሆን ባላደረገበት ልቧን ሙሉ ለሙሉ ለመስጠት ይከብዳታል ብልህ ሴት። ስለዚ እሱ ገብቶት ቶሎ ወደመስመር ካልገባ እራሷ ትተወዋለች። የማያስተዉሉ ሴቶች ምናልባት ሳያስተዉሉት ፍቅር ፍቅር እያሉ አብረዉት አመት ሁለት ሶስት አመት ያለምንም ቁምነገር ጊዜ ሊያጠፉ ይችላሉ የሚባንኑት ጊዜዉ ከነጎደ በዋላ ሊሆን ይችላል። አባት እና እናቶቻችን የሚጋቡትኮ በ 20 እና 22 አመታቸዉ ነዉ ሲተዋወቁ ጀምሮ ቁምነገር አስበዉ ነዉ ወድያዉ ተጋብተዉ ኑሮዋቸዉን የሚገፉት ወጥረዉ ስራቸዉን የሚሰሩት ሀላፊነት እንዳለባቸዉ ስለሚያቁ ነዉ። የዛሬ ወንዶች ያለሀላፊነት አየር ላይ ወደድኩሽ ይላሉ ግን ጥንካሬያቸዉን የስራ ጥረታቸዉን ሳይሆን የሚያሳዩት ከሴቱ በባሰ ፊታቸዉን ታጥበዉ ተሽሞንሙነዉ ያለስራ ወደድኩሽ ይላሉ። ሱቅ መክፈት ቢያቅትኮ የሰዉ ሱቅ ላይ ተቀጥሮ ስራ መጀመር ይቻላል።

    • @uaeuae5226
      @uaeuae5226 10 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይስጥሽ የልቤን ተናገርሽ❤ግንአይገባቸዉም😢😢

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 10 หลายเดือนก่อน +1

    ስታምር ወንድሜ ብዙ አስተምረህናል በርታ ከዚህ በላይ ካንተ እንጠብቃለን ብሮ❤❤❤❤❤❤

  • @ጥሩየጎጀዋ
    @ጥሩየጎጀዋ 10 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ወድሜ ትክክል ነህ ትክክለኛውን እያሳለፍን ያለውን ነገር ነው የነገርከን

  • @tarikuamelese
    @tarikuamelese 4 วันที่ผ่านมา

    100% እውነት ነው።

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጉዴ አንቀየምም ሁሉም ያልከው ትክክል ነው በርታ እኔ ግፍ ሰርቻለሁ ማለት ነው በቃ ዝብየ አልፈልግም የምለው ነገር ሆ😂😂😂😂

  • @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
    @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን 10 หลายเดือนก่อน +3

    ቆጂዬ ደህናነከ ውይ እኒ ግን ከምትምህረቱ ይልቅ አተን አተን የማየው ነገረሰ። አቦ ይመችከ ወድም❤❤❤

    • @tututube9118
      @tututube9118 10 หลายเดือนก่อน +1

      ክክክ

  • @ሰሙነኝየእናቴምርኮኛ
    @ሰሙነኝየእናቴምርኮኛ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ናአም ወላሂ ትክክል ብለሀል ምንም ስተት የለውም ወላሂ እኔ ውስጥ ያለውን ነው የገለፅክልኝ የኔ ባል ልክ እንዳንት ይለኝል መደወል ሳቋም ሀቅ ነው የተናገርከው ይመቻህህህህህህህህህህህ

  • @tigistagonafer2626
    @tigistagonafer2626 10 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል የሚገርም ጥልቅ ሀሳብ ነው ያነሳሀው በርታ

  • @zddggfjcdgkd
    @zddggfjcdgkd 10 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል ነው ወንድም አለም እናመስግናል❤❤❤🙏🙏

  • @DinkineshTadele
    @DinkineshTadele หลายเดือนก่อน

    የእውነት ትክክል ነህ

  • @BetiEndalemaw
    @BetiEndalemaw 8 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና ግን እንደማይሆናት ካወቀች ነው። ያ ማለት ከሰበራት ትኩረቱን ከቀነሰባት ምን ያረግላታል ።

  • @HayatHayat-gv4lb
    @HayatHayat-gv4lb 10 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት አገላለፀ ይመችህ ወድም ያልከው ሁሉ አውነት ነው❤❤❤❤❤

  • @SadSad-qe1su
    @SadSad-qe1su 10 หลายเดือนก่อน +6

    ሴት ልጂ የምትርቀው በመጀመሪያ ለሷ ክብር ከለለው ወደደችኝ የትም አትሄድም ብሎ ጢባ ጢቤ እጫወታለው ካለ ብወደውም አትኖርም እና ሀላፍትና የማይሰማው ከሆነ ለመለወጥ የማይጥር ከሆነ.....

    • @SaleemaSalee-kg1qu
      @SaleemaSalee-kg1qu 10 หลายเดือนก่อน

      ትክክል እኔ ህድመጣ እያለ ሢያሥቸግረኝ እኔው አልፍልግምብየ ተለይቸዋለሁ ቢነፍቀኝም ችየዋለሁ

    • @SadSad-qe1su
      @SadSad-qe1su 10 หลายเดือนก่อน

      @@SaleemaSalee-kg1qu ደግ አረግሽው ጠንክሪ

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@SaleemaSalee-kg1quሄድመጣ የሚል ከሆነማ አንቺን ይዞ ሌላ የወደደዉ አለዉ። ወንዶች እንደሴቶች አደሉም የሚወዷትን እስኪያገኙ ከማይፈልጓት ሴት ጋር ጊዜሲያጠፉ ቅርም አይላቸዉም ለራሳቸዉ ክበር የሌላቸዉ ብዙ አሉና ተጠንቀቁ። ንቁና ብልህ ሆኖ መገኘት ነዉ

  • @millala7327
    @millala7327 10 หลายเดือนก่อน +3

    የምር እውነታው ይሄ ነው ምንም ጥያቄ የለውም ይሄ ርእስ በሰፊው መስማት ስለፈለኩ 2 ጊዜ ነው ያዳመጥኩት👍

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድም አለምየ አላህ ይጠብቅህ ወቅቱውን የጠበቀ ግዜህን መፀዋትነት አረገህ ሥለምታቀረብልን እነመሠግነለን እኔ ሠውን ቶሎ አልላመድም ካሣመነኝ በሆላ ግን ልጥፍነው እምለው😂 ግን ሄድ መጣ እያለ ሢያሥቸግረኝ ወሥኝ ተለየሁት ግን አልሀምድልላሂ አላማየ ያሥደሥተኘል አቶዮ ብትልም ባተ አጭክንም አላየንውም አሉው😊

  • @toybaseid3089
    @toybaseid3089 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንዳታዩት የተባልኩትን ነገር አንድን ነገር እንደተከለከለ ህፃን ፈልጌ ነው የምሰማው። አስተማሪ ነው

  • @genitube5211
    @genitube5211 10 หลายเดือนก่อน +2

    ኪሩ የእውነት ትለያለህ የሆነ ቪድዮህ ላይ የአስቴር አወቀ ሙዚቃ እና ቡና ያነቃቃኛል ስትል ሰምቼህ ነበረ እኔም ከመዳም ስራ በኋላ ትንሽ እስፖርት ስሰራ ያንተን ቪድዮ ካላዳመኝኩኝ ይደብረኛል እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ 💝🙏

  • @SaraTesema-zv4xx
    @SaraTesema-zv4xx 10 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂የፍርዱ ቀን ነዉ ያሳቀኚ መለዬት ስንፈልግ በደንብ ነዉ ሰበብ ምንፈልገዉ

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. 10 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል መቼ አንድ ነገር ባለኝ።🤣🤣

  • @dagemadis6424
    @dagemadis6424 10 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው የበፊት ፍቅረኛዬን እያለሁ ነው የተለየሁት ምክኒያቱም አላፊነት መሸከምአይችልም በተለያዩ ጊዜ አይቸዋለሁ ገምቼዋለሁ ውሳኔ ስወስን እንኳንእንደ ህፃን ነው አይ ይሄማእንዴትይሆናል ካሉት ቅይር አድርጎ ይስማማል ባመነበት ነገር እርግጠኛ አይሆንም 😢😢ፈጣሪ በሳል እና ጠንካራ እንዲያደርገው ምኞቴ ነው

  • @AminaAwal-op2gq
    @AminaAwal-op2gq 10 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክልል ነው ❤በርታ ቶለ ቶለ ልቀቅልን ጠቃሚ ትምርትነው

  • @አክሲማሮስ-ዐ7ጨ
    @አክሲማሮስ-ዐ7ጨ 10 หลายเดือนก่อน +1

    አመነኝ የተናገርከዉ በሙሉ ልክ ነዉ
    እንዳዉም ጠይቀኸኝ የመለስኩልህ ነዉ የመሰለኝ ምክንያቱም እኔ ስላደረኩት

  • @TiruB
    @TiruB 10 หลายเดือนก่อน +3

    ፂሙን የተላጨው ሰውየ ግን ንግግሩ ተመቹኝ በቃ ነጭ ነጯን ነው እሚነግረን እረ ይመቸህ ወንድሜ😘👌🙏

  • @betelemeTariku
    @betelemeTariku 10 หลายเดือนก่อน +2

    እኳን ደህና መጣህ ገና ከንግስ መምጣታችን ነው ግን ቢደክመኝም አንተ ስለሆንክ እና ሰማዕቷ ያመት ናት ግን ጓደኛዬ ብታይህ ግን በስማም

  • @samriyejiruharsemalij9863
    @samriyejiruharsemalij9863 10 หลายเดือนก่อน +1

    በማርያም በምን ላግኝህ በጣም የጨነቀኝ ነገር አለ ለማክርህ እፈልግ ነበር

  • @tigistalemu1021
    @tigistalemu1021 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔን ህይወት ያወራህ ነው የመሰለኝ በጣም ጎበዝ ነህ

  • @Hana-cg5tk
    @Hana-cg5tk 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው፣ከድሜ፣አድናቄህህህነኝ፣የወነትት፣የሚገርም፣አገላለጥጥጥ፣በወነቴ፣የተደገፈ፣ብርታ!!!❤❤❤

  • @zeinashelias182
    @zeinashelias182 10 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል 🙏❤

  • @bizuworkadmasu9876
    @bizuworkadmasu9876 10 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው።

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ 10 หลายเดือนก่อน +3

    Big Fan good-looking
    Great Video
    You got a new follower 😊

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚያብሄር ይባርክክ ወንድማለም የረሳከው ወረኛ ልክስክስ አይን ያለው ወንድ ቺቲ የሚያደርግ ወንድ ሁሌ ቺግር የሚያወራ ወንድ አያስተማምነንም

  • @susunegn9421
    @susunegn9421 10 หลายเดือนก่อน +1

    100% ያወራኽው እውነት ነው ተባረክ😊😊

  • @RomanGkrstos
    @RomanGkrstos 10 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ነው ወንድሜ እናመስግናለን❤

  • @eimanlove
    @eimanlove 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቀላል አያለሁደ😂😂😂😂😂ሌላምስራልን ለፂምህነዉደ ሴቶችእዳታዉ ያልከዉ😂😂ግደለም ታምራለህ❤❤❤❤❤

  • @ajmandubai1053
    @ajmandubai1053 8 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you biro ❤❤🎉🎉

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ምለዉ ለምንድነዉ ለተመልካች ሰላምታ ማታቀርበዉ ቀጥታ ነዉ ወሬ ምጀምረዉ !??? እና አዎ ልክ ነህ እኔ ከፍቅረኛ ጋ የተለያየሁበት ምክንያት ባልከዉ ጉዳይ ነዉ አራት አመት በፍቅር ቆይተናህ ግን ሚገርምህ አንድ አመቱ ግን ከዉስጤ አዉጥቼ ነዉ ዝም ብዬ ማወራዉ የነበረዉ በሱ እንመጣ ብዬ በርግጥ ምን ሆነሽ ነዉ ተለዉጠሻል ይለኝ ነበር እኔ ግን ዝመታ ነበር መልሴ ምክያቱም ብናገርም ትርጉም ስለሌለዉ አብዛኛዉ ወንዶች ባልእና አባት ሳይሆኑ ነዉ ወደፍሽርና ትዳር ዉስጥ ሚገቡት ገና ወንድ ብቻ ሆነዉ ማለቴ ፍቅረኛ ሲይዙ ሚገባን ዋጋ አይሰጡም ትዳርም ሲይዙ ሀላፊነቱ ሳያቅና ከዉቀት ነፃሆኖ ነዉ ብቻ ለወሲብ ባጠቃለይ ሚስቱ ሰራተኛ ልትሆንለት ነዉሚያገባዉ የእወነቴ ነዉ ወንዶች እዚህ ካላቹ ወንድ ሳትሆነ ባል ሁኑ ወንድ ሳትሆኑ አባ ሁኑ በናታቹ የሴት ሂወትአታበላሹ ይሄ በተቃራኒዉ ለሴቶችም ነዉ ተግብሩት!!!

  • @meronfrew5737
    @meronfrew5737 10 หลายเดือนก่อน +1

    በዛው ያበቃልሀል ..... ሰለ እኔ ነው የወራኸው ከ 2 ወር በፊት የደረኩት ክክክክ

  • @Rose-x5m4z
    @Rose-x5m4z 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉምርጥአገላለፅsomylife😅😅

  • @mastietamru4776
    @mastietamru4776 10 หลายเดือนก่อน +1

    ተመችቶኛል በተለይ የሚያገባው ሌላ ሰው ነው ያልከው እውነት ነው ጊዜውን ስሙን የሚሰዋው ሌላ የሚያገባው ያልታሰበ ሰው

  • @Hawelate
    @Hawelate 10 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ልጂ ሱስ ሆኖብኛል አእምሮህ/አመለካከትህ ማሻአላህ✅ ቀጥልበት በርታ

  • @WondimuAliyeJabir
    @WondimuAliyeJabir 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks ❤

  • @ሳሬምሳሬም
    @ሳሬምሳሬም 10 หลายเดือนก่อน +1

    በአጭሩ ለማስረዳት ለምን ነበር ከልጁጋር መታየት የማልፈልገው

  • @nolawitakalugetaneh
    @nolawitakalugetaneh 10 หลายเดือนก่อน +1

    Ejeg betam enamesegenalen tebarek ye ewemet anedum yemetlekew video ameletogne ayawekem anedum videohe eneken yelewem kezih yebelete telek channel enedemihone menem terter yelewem berta🙏