I follow both the Amharic and afan oromo version. Very fantastic videos you prepared always. Please continue until you have a life on this earth. Selection of your content shows the real circumstances of different individuals. Big respect.
#11:50'🙏🙏 Romans 12:2 ወደ ሮሜ ሰዎች 12፡ 2. ...በአእምሮአችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ:: And do not be conformed to this world but be transformed and progressively changed by the renewing of your mind.
Thank you teacher Ashe!!! GOD bless you and your family!!! How can destroy child hood trouma or paradigm??? this is the challenge to see towards our vision. Really l am lucky I understand when l was in university what you teach today . My life is always full of miracl still Thanks to GOD ❤❤
ሰላም ጤና ይስጥልን አቶ አሸ በእውነት የኔን ህይወት ቀይረኸዋል በስድት ላይ ነኝ በቅርብ ነው የመጣሁት ስልክ አልፈቀዱልኝም ነበር እየተደበቅኩ ቲቪ ስከታተልህ ለመለወጥ በህይወታችሁ ጨቃካኝ መሆን አለባችሁ ያልከው ውስጤን ነካኝ እና ወሰንኩ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ቤት ቀይሬ ከደመወዝ ጭማሪ ጋ ስልክም ኖረኝ ስልኩ ብቻ ሳይሆን የብሩ ጉዳይ ነበር የሚረብሸኝ ለሁሉም ነገር አመሰግናለሁ
እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው አሽዬ አንተን የሚሰማ ሰው ውድ ህይወቱን ውድ እድሜውን ከዚህ ዘመን ውጥንቅጥ ያተርፋል ኑርልን🥰🥰🥰
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው:: በዚ ውስጥ ራሴን እንዳይ ረድቶኛል:: በጣም አመሠግናለሁ መምህር::በብዙ ተባረክ🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ የርዎን ፕሮግራምስሰማው ሰውነቴ ይነዝረኞል ውስጤ ላይ ያለውን መፀሀፉ የሚያነቡ ይመሰለኛል ብቻ በረከት ነሆት አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር።
አቶ አሸናፊ ታዬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናውን ይስጥልኝ።ያንተን ዝግጅቶች በናፍቆት ነው ምጠብቀው ከልብ ነው የማመሰግነው።
I follow both the Amharic and afan oromo version. Very fantastic videos you prepared always. Please continue until you have a life on this earth. Selection of your content shows the real circumstances of different individuals. Big respect.
wowww አቶ አሼ ሁሌም ትገርመኛለህ ዝም ብዬ ስመለከትህ የሆነ የአባትነት ሽታ ትሸታለህ በጣም ሚገርመው ነገር ደሞ እውቀትህ ነገራቶች ምታይበት መንገድና ምታስተላልፍበት መንገድ 1ኛ መንገዱ ምታውቅ 2ኛ ማወቅብቻ ሳይሆን መንገዱ የሄድከው መሆኑ ደሞም እውነት የሆነ ከውቅያኖስ የጠለቀ እውቀት ነው ያለህ ስለዚ አማራጭ የሌለው ራሴን አስገድጄ አንተ ምትሰጠን የህይወት መስመሮች አቅጣጫ ለመከተል ቃል ገብቻለሁ ራሴንም አስገድዳለሁ እስልምናዬን /ሸርያ/እስካልተቃረነ ድረስ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ከሂዳያ ጋ
አባቴ ድምፅህ በጣም ነው ደስ የሚለኝ የፈጣሪ ፀጋ ነው።
እድሜ ጤና ይስጥልን !
አሁን በቅርብ ነው መከታተል የጀመርኩት ምርጥ ፕሮግራም በምርጥ መምህር
Thank you so much, dear Ashenafi, God bless you more and more 🙏 ❤
ውይ ተለይለህ እኮ እረጅም እድሜ ፈጣሪ ይሰጥህ❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉
አሼ ተባረክ
ከቃል በላይ የሆንክ መምህር።
እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌 ልዩ አባት
Tanks for your giving.
Thank You Ashe
GOD bless you much love 😊
አሼ ተበረክ ቆነጆ ትምህረት ነው ::ይህነ ትምህረት በአፈን አሮሞ ብትደግሞ ደስ ይለኛል:: Galaatooma obbo Ashenafi
Amazing advice thank you
wow አሼ ሁሌ በተለየ ነገር የምታስገርመን ምርጥ ሰው ነህ አሼ ኑርልን እዴሜ ይስጥ ከጤና ጋር
Thanks Ashenafi!
እግዚአብሔር ይባረክ 🙏🙏
Thank you!
አመሰግናለሁ አሹዬ ኪዳነምህረት እናቴ አእምሮህን ትባርክልህ ምታስተምረንን ታብዛልህ;;
እናመሰግናለን!!
It's amazing thank you for your adevice !!
Great person. Man of the century. The most influential. Much appreciated. Go ahead Ashe
Ashu wandime rejim edme ke tenaga betam arige ameseginalew!!!
በጣም ደስ ብሎኛል ለአሸ መልካሙን ሁሉ ተመኘው
I did it eskemeche tera hugn enoralehu🙌
በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን።
You are so great
Wise words 🙏
በጣም አመሰግናለሁ በጣም ነው ምወድህ አቶ አሸናፊ የምር ሰው ነህ
Amazing speech...its clear❤🙏🙏🙏
አሼ your level of maturity is touching ....i love it❤❤❤❗️
Egziabher ybarka Me Dr.Pro.Ashenafi Taye Tesem ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Ashenafi, I have no words for you, God bless you again and again... you are impacting my life with good.
What eye opening speech!!!
Thank you for sharing this amazing social experiment ❤
አሼ እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤
Thank so Much betam enameseginalen
#11:50'🙏🙏
Romans 12:2
ወደ ሮሜ ሰዎች 12፡ 2.
...በአእምሮአችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ::
And do not be conformed to this world but be transformed and progressively changed by the renewing of your mind.
በረከታችን ነህ!!!
Thank you ashe. U are helping many peoples❤️
አመሠግናለሁ
Ashye🙏 I wish you a long life & good health❤ Thank you❤❤❤
Great presentation ever 🎉
We need such kind of things every week
ጋሽ አሼ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤
እናከብረሃለን እንወደሃለን እድሜ ይስጥህ
Thank you teacher Ashe!!! GOD bless you and your family!!! How can destroy child hood trouma or paradigm??? this is the challenge to see towards our vision. Really l am lucky I understand when l was in university what you teach today . My life is always full of miracl still Thanks to GOD ❤❤
እውነት እውነት እውነት አንተ ለአሁኑ ትውልድ ታስፈልጋለህ፣እግዘብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ኣሹዬ። እኔ እያውሊህ ለምወዳቸው ጓደኞቼ በሙሉ ያንተን ኦፊሻል ሪከመንድ እያደረግኩኝ ነው።
ድንቅ ትምህርት ነበር❤❤❤
Ensha alah
ተባረክ
thank you ashuy yeni wendem ewdihalhu nurelign
I have no word to thank you. Thanks a lot.
ሽ አመት ኑርልኝ❤
እግዚአቤሔር ይስጥልኝ እራሴን ፍለጋ ላይ ነኝ አመሠግናለሁ ጋሽ አሼ ;:
ተባረክልኝ ።
God bless you .ashu
Ashu thanks
ተባረክ❤
ነፍስ ጥሬ ትግል አለው እንደአሳ ግን ታግለናል😢😢😢❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉😊😊😊😮😮😮😮
እንወድሀለን
አሪፍ ነው
Thankyou so much
ገራሚ ነዉ እናመሰግናለን።
Ashia you are so super!! Thanks a lot! ,
I have one question for you
First Do you think that the world is perfect or not?
or this is also our thinking
አሽዬ የኔ ውድ አባት እንኳን በሰላም መጣክልን❤❤❤
የኔ አባት
ጠና ይስጥልኝ አሹዬ የኔ ጥያቄ ከሁሉም ሰው ለየት ይላል ምክንያቱም ልሆን የማይችል ነገር ግን ሆነው ከተገኘ መፍትሔ ከለጋ ወደ እርሶ በዝህ መልክ ለመጠየቅ ተገድጃለሁ እና የማቀርብሎት ጥያቄ የእናት አስቸጋሪነት ነው እኔን ብቻ ሳይሆን ቤት ውስጥ የተወለድነው ሁላችንም ነው አሁን ላይ ከእኛም አልፎ ወደ ጎረቤትም ጭምር ከእሷ ጋር ለመስማማት ይቸገራሉ ይጋጫሉ።ይህ ችግር የጀመረው በእኛ ሳይሆን በአባታችን ነበር ከዝህ የተነሳ እኛ እሱ ትቷት ስሄድ በስቃይና በችግር ነው ያደግነው በሰአቱ መግባባት አቅቶት ሌለ ምስት አግብተው ልጆች ወልደው በሰላም ይኖራልና አሁን ላይ ቤት ከተወለድነው ከ6ቱ 4ቶቹ ተበታትኖ የራሳቸውን ህይወት ይኖራሉ ቤት የቀረነው እኔና ታናሹ ወንድሜ ነው ባሁኑ ሰአት ወንድሜ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ነው እሱንም የማስተምረው እኔ ነኝ አንዳንዴ ሰርቼ የማገኘው ስያጥርብኝ እሱንም ሆነ የሁላችንም ህይወት ለመቀየር ብዬ አባቴ በሰጠኝ እርሻ መሬት አለና እዛው ያለውን ንብረት አለአግባብ በሆነ መንገድ ያለጊዜው ታጠፋለች።እና እስከአሁን እሷን ለመረዳት ምን ሙከራ አደረክ ልትለኝ ይሆናል በበኩሌ ብዙ ጥረት አድርገው ከንቱ ቀርቷል፣ከሙከራዎቹ 1)ቁጭ አርገ ለመጠየቅ 2)እሷ በምትቀርባቸው ሰዎች በማስመከር 3)በቤተ ክርስቲያን ሽማግሌዎች 4)በቤተ ሰቦቿ ሞክረ ይብስ እንጂ መፍትሔ አልተገኘም ጥዬ እንዳልጠፋ የአባቴ አደራ አለብኝ መሬቱን በአደራ ነበር ያስረከበኝ በዛ ላይ ብዙ investment ለመስራት አስበ ፈርቻለሁና እርሶ ምን የመክሩኛል? አመሠግናለሁ ።ደሞ በዝህ video ስር ለመጻፍ የመረጥኩት ምክንያት እኔነቴን ህይወት ለመኖር እና ደፍረ ወደ ተግባር ለመግባት ሁሉንም ነገር አሸንፈው የእናቴን አመጸኝነት በጣም እፈራለሁ ምን ባደርግ ይሻለኛል ?
Galatomii ashuyee urmrii dhertuu sif hawaa ganadha wah heduu nuh barsiftaa
Thank you uncle
ተባረኽ🌟🌺
Thank you Eshe🎉💚💛❤️👌
አሼ፣እድሜንይስሕ
AMAZING EXPLANTION ❤❤🎉🎉🎉
stay blessed ❤❤❤
Thanks ashe❤
amazing thank you
Thank you
ከመቀመጫየ ተነስቸ ምስጋናየን አቅርቢያለው። ኑርልን !!!
❤❤❤❤❤❤❤❤Wele Come Ato Ashe 🎉🎉🎉🎉
Man of the millennium
አቶ አሼ እናመሰግናለው❤❤❤
አቶ አሼ የአንተን ትምህርት ለእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊው ሊማረው ይገባል።
I want say thanks for you lesson.but I have to ask you why I don't understand my vision , how I know my dream I tried but I don't understand what.
በጣም እናመሰግናለሁ🎉🎉🎉
Thanks
በጣም ይገርማል
Ashuye kolonii jiru jalla nah baftee gana wah heddu sirra barana rabbii umrii dhertu sif hawina
ato ashe and video editor amazing
No word ❤❤❤❤❤
תודה אשו
Selam
Dear Mr Ashe, I'd like to meet you please.
ማድሬግ የምትፈልገዉን ነገር ከልብ ማድሬግ ከፈለክ መንገድ አለ ለምለዉ እኔ ምስክር ነን
ከስምንት ወር በፊት youtube ለመጀመር ፈለኩ ግን ስልክ አልነበረንም እናም ጥያቀየ አንድና አንድ ሆነ እንደት ነዉ ስልክ ማግኔት የምችለዉ
እናም አንድ ቀን አንድ ሃሳብ መጣልን ................. ታርኩ ብዙ ነዉ
እናም እግዝአብሄር ይመስገን ያዉ የምትመለከቱትን ያህል subscriber አግንቻለዉ
አቶ አሼ እድሜና ጠና ይስጥህ!!!!!
ሠላም ጋሽ አሽናፊ
impact seminar ህይወት ቀያሪ የሆነ በጣም ከምከታተላቸው podcastoch አንዱ ነው
እና አብዛኞቹን ሰሚናሮችህን አይቻቼዋለሁ
ምናልባት post hono kalayehut
ግን እስኪ መክሊታችንን እንዴት ፈልገን እናግኝ የሚል ሠሚናር ብትሠራልን
Minim qal yelegnim🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Impressive
that is the real life that we have experienced!!!
Endeante aynetun yabzalin