It's very..... very 100% painfully.. but don't give up!! Ya that's me 10 years It's not yesterday but my glory God fixed me .. God bless them.......... guys happiness is not money, its not house,.......,your happiness is the person next to you. Just say ! God is knowing may this person not for me, saty strong.
😢ene edlegna ngng yemahoneg sew Afkire tesbire Neber bhala gn sisema betam des aleg susogna sekamram srat yelelow sew Neber Ahun😂gn betam des bulogna egzabihar Awetag 🤗🙏
ልባቹ የተሰበረ እህት ወንድማችን ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ ፀሉዩ በእግዚአብሔር ሀይል ሁሉ ይቻላል ተስፋ እንዳትቆርጡ ያስተምራቹሃል
Gn ykbdal😢😢
እኔ ከበደኝ እንዴት አባቴ ልርሳት! ጦርነት ቀለለኝ!!
ewnet nw gn 😢😢😢
ትክክል እሱ ነው አፅናኛችን ብርታታችን እሱ ነው
ወንድም ያፈቅራንዴ
ሴቶች or ውንዶች በማንም አትመኩ ሰው ተሰባሪ እና ሰባሪ ነው so ያች ያት የሆነች የሆነ ሰዉ የትም አይሂድም ፈጣሪ ያለው ብቻ ነው የሚሆነው ጽልዮ ወድ ጊታ ቅረቡ ፈጣሪ ሰው ይስጣችሃል🎉🎉🎉❤❤❤❤ ተስፋችን እግዚአብሔር ብቻ ነው
ህመሙ ከባድ ነዉ😢😢 የደረሰበት ያዉቀዋል💔
አወ😢😢😢አሁን ራሱ
,በትክክለኛ ሰአት ነው የአንድን TH-cam ያገኘሁት ዉድ ወንድሜ ኲራ የአንተ የአገላፅ ስጦታ ከሰማይ ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን🙏♥️🙏
❤እውነት ነው ይከብዳል ግን አንተ እዳልከው ቢያስ ሰላም ይሰማሀል ኪራ ያንተ አረዳድ ከእግዚአብሔር የተሰጠህ ጸጋነው እዳንተ አይነቱን ያብዛልን ታድላ ያተ የሆነችው
የምትወዱትን ሰዉ ስታጡ መከፋት ጤናማ
የሰዉ ልጅ ባዕሪ መሆኑን መረዳት
የሰዉ ልጅ የሚወድ ልብ ይከፋል ይሄ ጤናማ ነዉ እንደመሸነፍ እንደመጥፎም ነገር አትዩት WOW!!! ንግግርህ ሁሉ ደስ አለኝ እኮ!!
Thank you!!! ኪራ
ቅመምዬ ለሁሉም የምመክረው ቶሎ ለመረሳት እኔ የጠቀመኝ ነገር በፈፁም ጥፉተኛ እድሆን አላደርግም ጥፉተኛ ላለመሆን በጣም ጥረት አደርጋለሁ እደዛ ነው 1ሳምንት ቢፈጅብኝ ነው ቅመም ❤ አንተን የወለድክ እናትክ ይባረኩ እንዴት ይኩሩ ይሆን የፍቅር ቅመም ነህ ❤
አዎ በጣም ያማል ግን ህመሙ የምር ውስጤን ቀይሮኛል በዘፈቀደ ከሚኖር ወጣት አሁን የመርህ/principle / ሰው ለመሆን በቃው መቼም መቼም አልቀየርም ነበር ። እድሜ ለሷ እኔነቴን አገኘሁት። ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ሚባለው እኔጋ ደረሰ ።blame ን ራሳቹ ውሰዱ ያልከው አንደኛ የማገገሚያ ዘዴ ነው ። thanks so much kira❤❤❤
ህመሙ በጣም ከባድ ነው 2ዓመት ሆኖኛል ዉስጤ በዝ ህመም መታመም ከጀመረ ብዙ ዋጋ የክፉልኩለት ከዛም አልፎ በሱ ምክንያት ቤተሳብ የተጣላዉት ባሌ ብዬ ያገባውት ሰዉ ካደኝ 😢😢😢😢 አንድ ክፉ ቀን አንዱዋ በታ ሚስትም ጉዋደኛም እንደሌለዉ ነግሮዋት እንደተዋወካት እናም እሱዋ ከዉጭ ስትገባ እንደሚጋቡ ነገረቺኝ😢😢 በሳቱ አኔም ስደት ላይ ነበርኩ እስከ አሁን ዉስጤ ቁሱል ነው ወደ አገር ቤት እንዳልገባ በታሳቦቼን በሱ ምክንያት አስከይመአቸዋለው 😢😢 ዱሮ ሳቂታ ተጫዋች ሰዉ በቃላሉ ማሚን ሰው ነበርኩ አሁን ግን አይደልም ወንድ ሴት ራሱ መቂረብም ማመንም ፈራለዉም ጥላለዉም ብቻ ከሰዉ ርቃለው ማንም የት እንዳለው በምን ሁኔታ እንዳለው አያቁም 😢😢😢 ዱሮዬ ይናፍቀኛል ግን ተመልሼ መሆን አልቻልኩም 😢😢😢😢
I know it's very hard 💔, Keep try to forget everything 🙏.. pray, injoy your self ..don't remember the past 🥰🙏
አይዞሺ ከምንም በላይ ፈጣሪን ቅረቢ ሁሉም አስመሳይ ነው እኔ ሰወቺ ሳልፈልግ ክፍት አስተማሩኚ 😢😢
Wollahi ke allah belay yemitamen yelem ewunetagna fkr bitewut yemayitew yetedafene esat new!!!!
የኔዉድየኔቢጤነሺእኔምመሠቃየትበሠዉሀገርሀገርሢገባከዳኝአድልጂአለንልቤንሥብርብርአድርጎእሡምሊያገባነዉለልጁምአላሠበአይወድእኔለልጃችንብዙአሥባለሁእሡግንየለም💔💔💔
ምክርና ቦክስ ለሰጩ ቀላል ነው አለ
ሲያልፍ ደስ ይላል የዛኔ ዋይዋይ ስል ማንም አልነበረም በማንኛውም ሰው ላይ የሚደርሰው ችግር በዛሰሃት ማንም የለም ነበረ 😢። ተው በናትህ በርግጥ ብለህዋል ቻል አድርገው ብለሃል ቃሉ ይሁን ይሸምጠጥ እድሜዩስ ተስፋየስ ተው ቁስል አትነካካ አንተም ችርስ እያልክ ነው ያን ቀን ያሳለፍከው ከማዳም ቤት ሁኜ የተሰቃየውት ግን እንዴት እረሰዋለው 😮
Breakup ላይ ያለን ሰዎች ተሰባስበን ብንደማመጥ ጥሩ ነበር መተንፈስ እንዴት እንደፈለኩ
🎉🎉ኪራዬ እውነት ነው በጣም ከባድ ነው የምትወደውን ሰው በቀላሉ መርሳት ከባድ ነው ኪራዬ ባህሪዬን በጣም እወደዋለው ማለት የዘመኑ ሴት አደለሁም ምናልባት እኔምጋ ችግር ይኖራል ብዬ ስለማስብ ምክርህ በጣም ደሥ ይላል ተባረክ🎉🎉
የእውነት ከብዶኛል እሱን መርሳት አልቻልሁም ወደ ጭንቀት ተቀየረብኝ እንቅልፍም አጣሁ ማልቀስ እፈልጋለሁ እንባም አይወጣልኝም ልቤን ውሰጥ በጣም ነው እርር ቅጥል እምለው አልቻልኩም እሱ ላይ አልተናደድሁም ግን እራሴ ላይ ነው የተናደድሁት ለምን አመንሁት ለምን ተታለልሁኝ እያልሁ ብቻ ጭንቅ ብሎኛል የምወደውን ስራየን ግድ ሁኖብኝ ነው እምሰራው ሁሉም ነገር አያስደስተኝም 😢😢😢😢የእውነት በእንቅልፍ እንኳን እንዳላርፍ እምቢ አለኝ ምን ላድርግ ጠንካራ ለመምሰል እየሞከርሁ ግን አልተሳካልኝም
የኛ መካሪ ተባረክ እኔም የ6አመት ፍቅረኛየ በድንገት ተለያየን እኔ ስደት ስለሆንኩ ከዛሬ ነገ ይቀየርልኛል ብየ ስጠብቅ ጭራሺ አሁን ሌላ ሴት ጋ ሆነ ምነዉ ስለዉ አንች ተለወጥ ነገን አስብ እያልሺ የምጨቀጭቂኝ ስለ ናቅሺኝ ነዉ ብሎ ነ መለሰልኝ እኔም ይቅርታ ብየዉ ህመሜን ችየ እየተሰቃየሁ ፈጣሪ ይመስገን ይመሻል ይነጋል
@@AylaMaryam-kj4yp
አይዛን የታጠበው ሲሄድ.... የተወለወለው ይመጣል
መሰቃየት የለበሽም እኔም እንዳችው አልቀተር ሲል ተለየሁት መቀጠሉ የበለጠ ስቃይ ነው እሱ የመቀየር ፍላጎት ከለለው መቸም አይቀየሩ እኛን ያደክሙናል እንጂ😊
@@amaamm2535 አመሰግናለሁ እህቴ ቢያንስ አላማየን እያሳካሁ ነዉ ከፈጣሪ ርዳታ ጋ አወ እነሱ ነገን እናሰብ እንስራ ይህን አታድርግ ጥሩ አይደለም ስትያቸዉ ንቀት ይመስላቸዋል ፈጣሪን በለቅሶ ለምኘዉ በቸርነቱ አጠንክሮኛል ትኩረቴ ስራየ ላይ ብቻ ነዉ አይዞሺ ህመሙን የታመመ ያቀዋል መበርታት አለብን
እንኳን ተለየሽው ማርያምን ሰነፍ ነው ሲጀመር አንች እስከምትነግሪው መጠበቅ የለበትም ነበር እንዳች መለወጥ የሚፈልግ ወንድ አግቢ የአሁን ወንድ አብዛኛው ለማኝ ነው ብር ላኪልኝ ማለት ብቻ ገደል ይግቡ😂😂😂
@@AnnoyedFireDragon-yj2mw አወ መወሰን ስለነበረብኝ ያሁኑ ህመም የነገ ጥንካሬየ ነዉ ያዉ የማፈቅረዉ ይሻላል እያልን ነዉ እንጂ የምንጎዳዉ የማይሰራ ሰዉ ለነገም አዋጭ አይደለም ፈጣሪ ለኔ ያለዉ በጊዜዉ ይመጣል
ያንተስ ከእግዛብሔር ነው በእውነት ❤❤❤
የ3አመት ፍቅራችን በቤተሰብ ምኪኒያት እርግፍ አርጎ ትቶኝ ሄደ አሁን ግን ቂናት መንፈስ ያዘው መሰለኝ .ኪራ እሄን ቪዲዮ እሱ ብሰማ ነበር ወይኔ .እኔ ምወደው ባሌነው .እሱ መጀማሪያም እኔ አገበኝ እንድል እንደፈለገ ሰው አሁን እኝኝ ይለል እኔ በሌነው ምወደው .እሞን አጠፈው ለሱ ብዬ.i respect you kiraye my brother.
ልክ ነህ ኪራ እኔም ሁለት አመት ያፈቀርኩትን ልጅ ስንለያይ ሁሉም ነገር ጨልሞብኝ ነበር ህመሜን ብቻዬን ለወራቶች ታመምኩት ዛሬ ባረሳውም ትላንት ለወራት ያነባሁትን እንባ አልደግመውም ከትላንቴ ተምሬያለሁ ህመም ጥሩ መፍትሄ ነው በርታልን😍
ስሜቱን ለመግለፅ ቃላቶች ያጥሩኛል።ኡፍፍፍፍ.......በዚ ምክነያት ሴት ልጅን እኔንጃ ለማመን ይከብደኛል።
ወንድም አለም በጣም እናመሠግናል በጣም ድቅ ነዉ አኔ ያልሁበት ሂዉት ህመም ላይ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የእኛ አስተወይ መካሪ እናመሠግናለን❤❤❤
በጣም ነዉ የማከብርህ ከኔ ሂወት ጋር ባይገናኝም for general knowledge ያንተን video ሳላይ ኣላልፍም you are brilliant keep it up 👏🏻👏🏻👏🏻
ዉይ ዉይ የአንተን ቪዲዮ እንደ ስብከት ነዉ እኰ የምሰማዉ እግዚአብሔር ምስክሬ ነዉ🙏♥️
ሴትን ከእናት ውጪ ማመን ከባድ ነው ወንዶች በፍፁም ሴትን እንዳታምኑ አውቃታለሁ ያልካት ለዘመናት ወጧን እንኳ አውቀዋለሁ የምትሉ ተጠንቀቁ ሴት ድብቅ ናት ብዙ ያወራህላት የሚያቋችሁ ሁሉ ብዙ ያሉላት ሴት አንድ ቀን ድብቁን ማንነቷን ያወጣች ግዜ ሁሉ ነገር ገደል ይገባል
ጀምለ ጨፈጨፍከን እኮ አንዲት ሴት በበደለችህ የአለም ሴት መተቸት ፌረ አይደለም
@@roqiaroqia5421 ልክ ነሽ ግን በእኔም በኩል እውነት አለ
ልክነህ የደረሰበት ያዉቀዋን
የኔን ታሪክ ማን ነገረሽ እስከምል ድረስ ነው የገረመኝ የእውነት ዘጠኝ አመት ሙሉ አቃታለው ብዬ የማስባት የልጆቼ እናት ከስምንት አመት በፊት ተጣልተን የነበረውን ድጋሚ ከስምንት አመት ቡሃላ ስንጣላ ለካ ይሄን ሁሉ አመት አብረን ስንኖር ቂም ይዛብኝ እንደምትኖር አላውቅም ነበር እና የተጣላን ቀን ይሄን ሁሉ አመት በኔ ቂም የያዘች ድብቅ ሚስቴ መሆንዋን አወቅኩኝ ግን አሁንም ለልጆቻችን ስንል አብረን አለን ምን ጉድ ነው ቆይ ሴቶች ግን
እዬዬ በሉ በራችሁን ዘግታችሁ አልህ ኪራ ሳልፈልግ ፈገግ አልሁ ጮኸን ጮኸን በቅቶናል ብዙ ትምህርት አለው ለወደፊት ህይወት ጠንካራ እንድንሆን እድናስብበት ይልደርገናል መጎዳትም ጥሩ ነው
ፍቅር እና መለያየት ከኔ ልምድ በአንድ ግዜ መርሳት መተው አይቻልም፣ ግዜ ይፈልጋል፣ እራስንም በሥራ መጥመድም ጥሩ ነው ግን ግን ግዜ ይወስዳል ለመርሳት።
እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ኣስተማሪ ትምህርት ነው
ጥሩ ሰአት ላይ የደረስክልኝ ኪራ😢😢 አዎ ተሸዉጃለሁ አሁን ያለሁበት ሁኔታ ጨለማ ቢሆንም ግን ስህተቴን እማርበታለሁ ክበረልን🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ወንድማችን🙏!!!
በሕይወታችን እድሜ ጤና ሙሉ አካል የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ በእርሱ ይቻላል እናመሰግናለን ወንድማችን
ወንድሜ እግዚአብሔር ከዚህ አብዝቶ እውቀት ይስጥህ እናመስግናለን
እንደ pain ደስ የሚል ነገር የለም በእርግጥ በሰዓቱ ከባድ ነው ደርሶብኝም ያቃል ሲያልፍ ግን ለተሰሙኝ ህመሞች ሁሉ ምስጋናየ የላቀ ነው
ልክ ነህ ኪራ አንድ እርምጃ እሱን ለማናደድ አልራመድም በሬን ዘግቸ እየየየ እላለሁ ሲያልፍ ግን እስቃለሁ ይሄን ስል ቀለል እያደረኩት አይደለም በጣም ነው ግን የምናልፍበት መንገድ ነው ሚወስነው
ኪራየ ምርጥ መካሪ ልክ ብለሃልኮ 3 ወር ኣዝኜ ኣልቅሼ ህመም እስከ ሚሰማኝ ፀለይኩ ኣሁን እርፍ ኣልኩ ስለዚ እዘኚ ኣልቅሺ ይለቅሻል እኔ ግን ፈጣሪ ጭምር ኣግዞኝ ነው እያየሀኝ ተው ብየዋለው ለፈጣሪ ስለዚ የማይሆን ከሆነ እዘኒ ቤትሽ ዘግተሽ ይወጣልሻል ተመስገን
በቤተሰብ ምክንያት ተለያየን ግን አድም ቀን እረስቸው አላውቅም ዉስጤን ግን አሳመንኩት ያለ እሱ መኖር እደምችል!!
የኔ እንቁ ኪራየ ጠንካራ ጀግና ሴት አድርገኸኛል ቴኪው በጣም
በጣም ነው የምወድህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ትንሹ መምህራችን ኪራዬ በጣም ኣመሰግናሃለው በርታልን❤
የእውነት በጣም ከባድ ነው እኔ እና እሱ ልንጋባ ቀናቶች ሲቀርው በአንድ ቃለ ተለያየን አሁን 3 ቀናችን ነው 😭😭😭😭😭😭 የእውነት በጣም በጣም ከባድ ነው ....
በቃል የተነሳ አትለያዩም እመኝኝ ግዜ ስጪዉ
እኔም ሣሞትሆነኝሥልኩን አጠፋ 😢😢😢😢😢😢ሢኖርኝኝኝኝ እፍ አይ ፍቅር
@@SimonAyzenegu የእውነት በአንድ ቃል ነው የተለያየነው ወድያው ነው ለሽማግሌዎቹ የነገራቸው እና እኔ እራሱ ማነን ነው ያቃተኝ እኔም ምንም ማውራት አቅቶኝ ዝም አልኩኝ ...
@@Lubaba-kr5do አይዞሽ እህት እራስሽን አሳምኝው ወድ ጌታሽ ፀልዪ እሺ እህት የእምነትሸን ትምህርት ተማሪ እኔም እንደዛ እያረኩ ነው ከተለያየን 3 ቀናችን ነው የእውነት ለንጋባ ቀናቶች ቀርተውን ....
Yasmin Mawerat kechaleshi awerg 😔@@YasminHuseen
የኔ ወንድም አስተሳሰብህን በጣም እወድልሃለው ከዚህ ምበላይ ይጨምርል[ እግዛብሔር] {ጥበቡን }ይጨምርል።❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘
ልክ ብላሃል አወን እኔነኝ ጥፋተኛ ካል ሁሉም ይቀየራል ምክርህ ተስማሙቶኛል❤❤
ይመሥገን የተሻለ ቦታ ተገኝቼ ይቅርታ ተብያለሁ ግን ለኔ ትርጉም የለውም ይቅርታው ህመሜን ነካካብኝ ጭራሽ
እርሱን እዴት ልርሳው ነበር ማለት ያለብህ ኪራየ ያው ወዶች የዶሮ ልብ ነው ያላቸ
እንለያይ የሚል ሃሳብ የመጣው በእኔ ነው ግን በጣም እየከፋኝ ነው ልረሳው አልቻልኩም ልቤ አዝኗል😢
ከባድነው😢😢😢😢
አመሰግናለሁ በጣም 🙏
ኪሪበጣም ነው የምውድሽ ❤❤❤
እኔ አራት ወር ሆነኝ ከዚህ ስሜት መውጣት አልቻልኩም ህመሙ እያደር ይብሳል💔😔
😢😢😢ከባድነውማሪያምን ይፈትናልበጣም
የገለፅክበት መንገድ በጣም ትክክል ነው
ለረዝም ጊዜ የገነባሀውን ፍቅር ባንደ ማፍረስ እሚሆን አደለም ግን ዋጋው በዛብኚና ደከመኚ እንደሰው
እንኳን ደህና መጣ ኪራ ❤❤❤
It's very..... very 100% painfully.. but don't give up!! Ya that's me 10 years It's not yesterday but my glory God fixed me .. God bless them.......... guys happiness is not money, its not house,.......,your happiness is the person next to you. Just say ! God is knowing may this person not for me, saty strong.
Very true ❤❤❤
ኪሩ አገላለፀህ ይገርማል ❤❤❤❤
በጣም ይከብዳል እኮ ግን ኪራ ማርሳት እንጂ ሌላ አማራጭ የለም
Yamal eko bejemera tefelaleg yalemefeleg yamal kemer yasetal
እንዴት የውስጤን ላውራ
እናመሰግናለን ኪሩሩሩ
አይ የደረስበት ያቀዋል: ግን ብቻን መኖር አፀት አደለም አደለ 😢
አይዞሽ እህት ይህ ጊዜ እስኪያልፍ ድረስ ነው እኔም እንዲህ ስል ነበረ አይዞሽ....
እንደ ኦርቶዶክስ አስተምህሮ ከ30 አመት በላይ መቆየት የለበትም ወይ ያግባ ወይ ይመንኩስ ይላል ።
@@niguswendm በስደት ከባድ ነው እንጅ በምን እድሌ ግን አቀርም :አመስግናለሁ🙏
እንዴት ተብሎ ነው በዛሬው ስዓት እውነተኛ ባል የሚሆን የሚገኛው እግዚአብሔር አምላክ ይስጠንጅ@@niguswendm
በጣም ያማል ግን ደሞ ልክ ነህ መቀበል የግድ ነው ለሶስት አመታት ያክል ታምሜበታለው ከሱ በመለየቴ
ወላሂ ምክርህ እናመሰግናለን❤❤❤😢😢😢
እናመሰግናልን ውንድሜ 👌🙏
The Best Revange that you said is mine to! ተባረክልኝ🙏🙏🙏🙏
አግብ ወልዶ እኔም እንደዛው ግን ልረሣው አልቻልኩም አመታት ተቆጠሩ ይቅርታው ስብራቴን አባሰው ተቸገርኩኝ ባሌንም ማፍቀር አልቻልኩም😢😢😢😢ተሰቃየሁ
ተይ እህቴ ደሰታችን ክውሰጣችን ነው ባልሸን አፈቅሪ ወደውሰጥሸ አሰገቢው
Wow, wow wow I like this topic very nice I like wow wow wow good job🎉🎉
Awo Ewunet nwu betam yemel gn wanwu tselot nwu Egziahbern atebko meyez nwu Eniye yenen gize be tselot nwu yalfekut enji ke mewodut swu gar melyayeyet betam kebd gize nwu gn mayelf yelem Egziahber yimesgen kera Teru meker nwu endi ayinet hiwot wust honewu metsenenet laketechwu Berta Wandime ❤❤❤
😢ene edlegna ngng yemahoneg sew Afkire tesbire Neber bhala gn sisema betam des aleg susogna sekamram srat yelelow sew Neber Ahun😂gn betam des bulogna egzabihar Awetag 🤗🙏
እኔስ አላለቅስም እንደዉም መሄድ ከፈለገ ለእኔ ደሞ ከእሱ የተሻለ ይገባኛል ብየ ነዉ ማስበዉ!!!😊❤
ጎበዝ ነሽ እኔም እንዳንች ነኝ
የማትነመደጂ ከሆነ በፊትም ቦታየሽምለሱማለትነው ጎበዝነሽ ስንወድም በቀስታነው
ታድላችሁ ልቤ ላይ ሆነ ህመሜ የኔሰ
Waw temeretek temechitognal ene betedar weset new yalewet gen betam yetekemal txs bro🙏🏾
Ene and hamat honoal lrasaa alchlakum godagne 😢😢
ሰወች የኔ የተለየ ነው በህወቴ ከሱ ሌላ መልመድ አልቻልኩም ረዥም አመት ከማሳለፋችን የተነሣ ሰው ደግሞ አይረዳም ቆሞ ቀረች ይረኛል ቢጨንቀኝ ካገር ወጣው ግን መርሳት ሌላ መጀመር አቃተኝ አሁን ግን ሂወት ብቻየን ማለፍና ለሰው አፍ ከማሳደጊያ ልጅ ወስጄ ለማሳደግ ወስኛለው እባካችሁ ይሄን የምታነቡ ሀሳባችሁን አካፍሉኝ አመሰግናለው
Ayzosh ehete ken yalfal gin eskyalf dres leraseshem lesum ykerta argi lebego lebego lebego new bey❤️❤️🙏🙏🙏ayzosh ehete🙏
@@HenaCr7-qz8ln ከባድ ነው የውስጥ ቁስል ሰው ሊያየው የማይችል ብቻ እሺ ፈጣሪ ያውቃል አመሰግናለው እህቴ
@@Fanayeberihun endet nesh
@@Fanayeberihun huluselam yne enat endet new seras melkam🙏
Weyena. Ayezoshe.hulme. kusel. Albet. Ename. Kuselue.albegig.ghne.beka😂😂.ayezoshe. anchgine
እናመሰግናለን ኪራና አቢኒ እወዳችኋለሁ❤በርቱልኝ
ለመዳን ስንታመት ይፈጃል እኮ ምክርና ቡጢ ለሰጪው ቀላል ነው ችግሩ ለተቀባዩ ነው
ትክክል ያጠፋሁትጊዜ የሰጠሁትቦታ ባዶሁኖ ሳገኘው እጅጉን ከባድነው ቀላሉ እንዳልሽው ለሚያወራብቻነው
ምክንያቱን ሳያሳውቅ በቃ የሚል ጓደኛ እንዴት መቀበል ይቻላል ህመም የሆነብኝ ጥፋቴን ሳላውቅ በቃ በቃ ብቻ በማለት ነው እንጂ ልቤን ያሳመመኝ እውነቱን አውቄው ቢርቀኝ ልቤን ቢያመኝም እሺ ብይ መቀበል እችል ነበር የሰው ልጅ ግን ከባድ ነው💔💔😥
ፍቅሬ ኪሩዬ❤❤❤
Tawkaleh kira hmem bcha new 😢 yayew sew hula kemisasalet tinshye lgachn gar bchachnn tton hede enante yene stetoch nachuh alen 💔 mn aynet hmem new ....
እንኳን ደህናመጣህ ራዬ❤❤❤
Ejig betam yamal bbetam
አመሰግናለው ኪራየይ❤🙏
እናመስናለን❤❤❤ዋናው.አዋናው.ነገር😊መተው.የመስለነገር😊የለም😊እራሱንጋ.መስራትነው😊ይህነው❤አለቀ
Kiraye guadegnaye enkuan selam metah❤❤❤❤
ከባድ ነው
እሷን የረሳኋት ቀን አቤት አምላኬ ውለታህን በምን እንደምከፍል!
Betam kebad new gn kiru
😢ሲያወጉት ይቀላል ለዛነዉ ዝምታን የማበዛዉ እኔኮ እሚገርመኝ እራሴዉአልፈልግም ብየ ከወራቶች በሀላ እናፍቃለሁ
ኪራ እናመስግናለን ምክርህ ሁሉም እውነታ ናቸው ❤❤❤❤
Kiraya tanks❤
Baxame Wanta New Barate❤❤🎉🎉
Kiru thank you.
Tabarki Ewnta Nawe Betanaten Manantetachi Maleqase Maname Wagal Yalew Lanage Hiwate Manor Enji Hiwate Yaqaxale❤❤❤🎉
የኔ ኣስተዋይ❤️🙏🥰
በጣም ከባድናው 6አመት መርሳት አልችም
ብሬካብ ከባዲ ነዉ እኔ እስካሁን ሌላ መቀበል አቅቶኛል እሱ ነዉ ትዝ የሚለኝ😢💔
ምክርህ ይጠግናል
እሽ እስኪ ምከረን እኔስ ከበደኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ሁሉንም እርሳቸው ይሁን ልስማክ
ምክርህ❤ጥሩነው❤ግንከባድነው😢
የሰው ውስጥ ታውቃለህ ከምር😢😢
Bale yedro firegnawen behilmu yixeratal mn madereg nw yalebegn??
አንተም ሳንቾም አመቱን ሰምቻለሁ የኔ ከናንተ በለይ ነው የኔ ወንድሞች እኔ ግን አቃተኝ ፀልዬልኝ ዝም እንዳልኩ ነው አቃተኝ አመመኝ
ከባድ ነው😢😢
Lebego new sewoch🙏🙏🙏
ኪራ እስቲ sile group(jema) friendship ignorance ሀሳብ ካለህ??