ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጋሼ ሐይለመለኮት አንተ እራስህ መፅሐፍ ነህ።ተነቦ የማያልቅ። እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ያድልህ
እጅግ ደስ የሚል ነው
ዶ/ር እንዳለ ቆይልኝ የሁል ግዜ አክባሪህ እና አድናቂህ ነኝ ♥️
የፊደል ገበታ ነው ፣ ብዙ ያውቃል ቋንቋ ላይ በጣም
I appreciate this man ስሙን የማውቀው elementary አማርኛ መፅሀፍ ላይ ነው (አማራ)
ድንቅና ብቃት የተመላው ባለ ችሎታ ነፍስ የአተራረኩ ፅንፍ የትየለሌ አድማሠ ሠፊ ባጠቃላይ ምሉዕ የሆነ ባለ ሙያ ሀይለ መለኮት መዋዕል ። ከህይወቱ በማንኪያ ጨልፎ እንዳጫወተን ነግሮናል የአተራረኩ ስፋት አንዴ ብቅ ሌላ ጊዜ ጥልቅ እያደረገ አሳየን አብዝተን እናመሠግናለን እንዳለ ጌታ ።
በጣም ልብ የሚነካ ዉይይት ነበር ! ድንቅ ኢትዮጲያዊ! ለዚህ ትልቅ ሰዉ , ሀገር ወዳድ ፈጣሪ ጤና እና እድሜ ይስጥልን🙏🏽 እንኳን ተወለድክ ጋሼ ,መምህር, ኢትዮጲያዊ ሐይለ መለኮት🙏🏽
Endalegeta እግዚአብሔር ይባርክህ። ጋሼ ሐይለመለኮት ኑርልን🙏🙏🙏
ጋሽ ኀይለ መለኮት እጅግ የሚገርም የፍቅር አባት ረጅጅጅጅጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ ኑርልን!!!
ምንኛ መታደል ነዉ ቢናገሩ ቢናገሩ የማይጠገቡ እግግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጦት
ጋሽ ሀይለ መለኮት እጅግ የማከብርህ መምህሬ ነህ::
ይሄ ፕሮግራም ሌላ የጥበብ አለም ውስጥ ይከተኛል
አቤት የዛሬው መድረክ የሚገርም ነው በጣም እያንዳንዱ ቃል ጋሼ ሀይለመለኮት ጨዋ ኢ ት ዮ ጲ ያ ዊ። እንዴት ጠንካራና መልካም!! ናቸው እድሜና ጤና እመኝሎታለሁ!! ተባረኩ ይገባቸዋል!!! አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን!!!! እንዳለ!!!💚💛❤
አብዬ በቃሉ በሌላ ሀገርኛ ተውኔት ብናያቸው ደስ ይለኛል ❤
አድናቂዋ እና አክበሪዋ ነን ከ ኤርትራ ፠
የሚገርም ስብእና። እንዲህ ዓይነቱን ግዙፍ ሰው በአካል ማግኘት መታደል ነው። I was one of the lucky ones meeting in person and telling him how much I appreciate him.
@@AbiyMekoya በጣም መቸም ፀጋው ጥንካሬውን የተካባቸው!!! ናቸው። እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝእድሜና ጤና እመኝላቸዋለሁ🙏❤
እንኳን ደህና መጣችሁልን 😊💚
የጎላ ሚካኤል የጎርደሜን ታሪክ ብታወራልን ደስ በሚል አንደበትህ እግዚአብሔር ይባርክህ ምርጥ መምህር ከልጅነትህ ጀምሮ ትልቅ ስራ የሰራህ ትገርማለህ
እንዳለ ጌታ በጣም ነው እምወድህ፡እማደንቅህ።ብጣም ቆንጆ የሆነ ቅለ መጠይቅ ነበር፡ከጋሸ ሃይለ መለኮት።ኤረትራዊ ነኝ ግን ሁሌ ከደራስያን እምታደርገው መደብህን እከታተል አለሁ፡እና አማርኛ መጽሓፍ እያነበብኩም ስላደግኩ፡አሁንም ስለማነብ፡ደስ ይለኛል ኑርልኝ።ነያሃይለ መለኮት ድማ ዕግመን ጥዕናንን እምነየሉ።ናይ መወዳእታ ሓንቲ ናይ ትግርኛ መጽሓፍ ጸሓፈልና በለለይ።
እኔ የእንዳለ ጌታ ፕሮግራም በቃ ሱስ ነው የሆነብኝ የሚያቀርብልን ትልልቅ ሰዎችን❤ ናቸው ደስ እሚሉ ናቸው ደግሞ ዶክተር አለማየው ዋሴን ያቅርቡልን
Great! A ROLE MODEL TEACHER AUTHOR ! I READ YEWEDYANESH MANY YEARS BACK! THANK YOU GASH HAILEMEKOT
🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏
የአንድ ነገር ውጤቱ ጽናት እንደሆነ ተማርኩ
Selam Dr endale enamesegnalen
የዛሬው ፕሮግራም ደስ ይላል ጋሽ ሀይለመለኮት ታላቁን የመጽሐፍ ሰው አቀረብክ
ጨዎታ አዎቂ ደራሲ ተናግረው እሰኪጨርሱ አፍ የሚያሰከፍት ባላለቀ የሚያሰብል ደሰ የሚል ንግግር
እንዴት እንደምወዳቸው። ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት 🙏
ጋሼ ሀይሌ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መምህሬ የዓለማያ ተማሪ ነበሩክኝ በአንተ ከትምህርት ጊዜ የማነቃቂያ ጊዜ የትነግረን ትረካ የምታነብልን መፀሐፍ ትልቅ ነገር የንባባ ባህል እንዲኖረኝ ያድርከኝ መምህሬ ነህ ሁሌ ሳይህ ት/ቤቴ ያስታውስኛል ጋሼ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እምኝልሀለሁ ኑርልን ለእኔ ዕንቁዬ ነህ
Thank you. This very interesting interview.
ፍቅሮች ተከባበሩ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ኤርትራን ይጠብቃት
Endale your catalytic approach in promoting literature and literary personality is so unparalleled ,🙏🙏 Keep up your valuable effort which undoubtedly benefit the field and impress & encouraged the upcoming writer!!
ውይ ተመስገን
በጣም እናመስግናለን። በጣም አስተማሪ የሆነ ዝግጅት ነው።
እንዳለጌታ በጣም አመሰግንሀለሁ :: እንግዳህ ደግሞ መፅሀፍት ቤት ናቸው :: ቢቻል ከእኔ እድሜ ሁሉ ባካፍል ደስ ይለኛል :: እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ :: ክበሩ ::
the best orator ever.
ሃድስ መጽሓፍ ልቢ ወለድ ለመስራት ኣስተምሃሪ ለሃዲስ ትውልዲ ብጽሕፍሉን ኽቡር መምህር
Edmena tena yestwot yakoylen❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Teacher haile Alemeya selestemuerugh btame edlighe neghe
ቢስሙት አይጠገብም
እሚገርም ሰው ኢትዮጵያዊ ማለት ፈራሁ ፓለቲከኛች ከፋፍለውን ኢትዮጵያዊ ነትን አስመሰከረ
ጋሼ ሐይለመለኮት አንተ እራስህ መፅሐፍ ነህ።ተነቦ የማያልቅ።
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ያድልህ
እጅግ ደስ የሚል ነው
ዶ/ር እንዳለ ቆይልኝ የሁል ግዜ አክባሪህ እና አድናቂህ ነኝ ♥️
የፊደል ገበታ ነው ፣ ብዙ ያውቃል ቋንቋ ላይ በጣም
I appreciate this man
ስሙን የማውቀው elementary አማርኛ መፅሀፍ ላይ ነው (አማራ)
ድንቅና ብቃት የተመላው ባለ ችሎታ ነፍስ የአተራረኩ ፅንፍ የትየለሌ አድማሠ ሠፊ ባጠቃላይ ምሉዕ የሆነ ባለ ሙያ ሀይለ መለኮት መዋዕል ። ከህይወቱ በማንኪያ ጨልፎ እንዳጫወተን ነግሮናል የአተራረኩ ስፋት አንዴ ብቅ ሌላ ጊዜ ጥልቅ እያደረገ አሳየን አብዝተን እናመሠግናለን እንዳለ ጌታ ።
በጣም ልብ የሚነካ ዉይይት ነበር ! ድንቅ ኢትዮጲያዊ! ለዚህ ትልቅ ሰዉ , ሀገር ወዳድ ፈጣሪ ጤና እና እድሜ ይስጥልን🙏🏽 እንኳን ተወለድክ ጋሼ ,መምህር, ኢትዮጲያዊ ሐይለ መለኮት🙏🏽
Endalegeta እግዚአብሔር ይባርክህ። ጋሼ ሐይለመለኮት ኑርልን🙏🙏🙏
ጋሽ ኀይለ መለኮት እጅግ የሚገርም የፍቅር አባት ረጅጅጅጅጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ ኑርልን!!!
ምንኛ መታደል ነዉ ቢናገሩ ቢናገሩ የማይጠገቡ እግግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጦት
ጋሽ ሀይለ መለኮት እጅግ የማከብርህ መምህሬ ነህ::
ይሄ ፕሮግራም ሌላ የጥበብ አለም ውስጥ ይከተኛል
አቤት የዛሬው መድረክ የሚገርም ነው በጣም እያንዳንዱ ቃል ጋሼ ሀይለመለኮት ጨዋ ኢ ት ዮ ጲ ያ ዊ። እንዴት ጠንካራና መልካም!! ናቸው እድሜና ጤና እመኝሎታለሁ!! ተባረኩ ይገባቸዋል!!! አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን!!!! እንዳለ!!!💚💛❤
አብዬ በቃሉ በሌላ ሀገርኛ ተውኔት ብናያቸው ደስ ይለኛል ❤
አድናቂዋ እና አክበሪዋ ነን ከ ኤርትራ ፠
የሚገርም ስብእና። እንዲህ ዓይነቱን ግዙፍ ሰው በአካል ማግኘት መታደል ነው። I was one of the lucky ones meeting in person and telling him how much I appreciate him.
@@AbiyMekoya በጣም መቸም ፀጋው ጥንካሬውን የተካባቸው!!! ናቸው። እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ
እድሜና ጤና እመኝላቸዋለሁ🙏❤
እንኳን ደህና መጣችሁልን 😊💚
የጎላ ሚካኤል የጎርደሜን ታሪክ ብታወራልን ደስ በሚል አንደበትህ እግዚአብሔር ይባርክህ ምርጥ መምህር ከልጅነትህ ጀምሮ ትልቅ ስራ የሰራህ ትገርማለህ
እንዳለ ጌታ በጣም ነው እምወድህ፡እማደንቅህ።ብጣም ቆንጆ የሆነ ቅለ መጠይቅ ነበር፡ከጋሸ ሃይለ መለኮት።ኤረትራዊ ነኝ ግን ሁሌ ከደራስያን እምታደርገው መደብህን እከታተል አለሁ፡እና አማርኛ መጽሓፍ እያነበብኩም ስላደግኩ፡አሁንም ስለማነብ፡ደስ ይለኛል ኑርልኝ።
ነያሃይለ መለኮት ድማ ዕግመን ጥዕናንን እምነየሉ።
ናይ መወዳእታ ሓንቲ ናይ ትግርኛ መጽሓፍ ጸሓፈልና በለለይ።