Fast Hair Growth few Months♦በወራት ውስጥ ሳይበጣጠስ በፍጥነት ፀጉሬን ያሳደገልኝ 📌

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ส.ค. 2024
  • FOLLOW US ON FACEBOOK : / fasikanikolas
    VISIT OUR SHOP : fasinico.creat...
    #hairgrowthtips #ለፀጉርእድት #rosemarywater

ความคิดเห็น • 35

  • @FasiNico
    @FasiNico  ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ለህዝባችን ይሁን 🙏💚💛❤
    የሮዝመሪ ውሀ አዘገጃጀት እዚህ ላይ ታገኙታላቹ 👇
    th-cam.com/video/WE91eDm621M/w-d-xo.html

  • @gelilalove1205
    @gelilalove1205 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ነዉ ያደገዉ እናመሰግናለን ፋሲ ተባረኪልን

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      አሜን ገላላዬ አንችም ተባረኪልን 🙏💖

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን ለሰነፍ ሰዎች አነቃቂ ነሽ

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      ደስትዬ ክበሪልን 🙏💖

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ በጣም ደስ ይላል በራስ ፀጉር እንደዚ መዝናናት ያኮራል ፋሲ

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      አሜን ውዴ 🙏💖

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 ปีที่แล้ว +1

    እመስግናለሁ 🌹

  • @tigistberhanu3009
    @tigistberhanu3009 ปีที่แล้ว +1

    Thank you fasy btame Adegoleshle malekame senebate

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      Amen melekam senbet lanchim Tigiyea 🙏💖

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu1460 ปีที่แล้ว

    የሩዝ ዉሃም ሞኪሪዉ ፋሪ በጣም ቆንጆ ነዉ

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว +1

      እጠቀማለው በወር ሁለቴ ቆንጆ አመሰግናለሁ🙏💖

  • @tsegekasa5587
    @tsegekasa5587 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመስግናልን ፋሲ በድብ አድጎልሻል የሮዝመሪ ዉሃ ስጥቀም እያሳከክ የስችግርኝ ነበር

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว +1

      ፀግዬ አንዳንድ ሰው ያሳክከዋል ። ጓደኛዬም እንዳንችው ነች የምታደርገው የሮዝመራውን ውሀ ለ 30 ደቂቃ አቆይታ ትለቀለቀዋለች በንፁህ ውሀ ማሳከኩ ቆሞላታል

  • @salamaseyoum4974
    @salamaseyoum4974 ปีที่แล้ว +1

    Yene konjo afro siyamrbsh 😍😍😍😍😍

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว +1

      Salamayea amesegenalew 🙏💖

  • @meskermjeanmarie4978
    @meskermjeanmarie4978 ปีที่แล้ว +1

    Bonjour fasi yena tegure men endhona alwekem eysasa new

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว +1

      Bonjour Meski check aderegiw megemeriya yesegureshen ayenet. Keza yemisemamawn treatment madereg techeyalesh

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 ปีที่แล้ว

    ፋሲ እንኳን ሰላም መጣቹ!!

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      እንኳን ሰላም ቆየሽን ውዴ 🙏💖

  • @fatyfereirra6304
    @fatyfereirra6304 ปีที่แล้ว +2

    ♥️♥️♥️♥️♥️

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      🙏💖💖😘

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu1460 ปีที่แล้ว

    ፋሲ አቸቶዉ መቆየት ፀጉራችን ላይ ችግር አይፈጥርም ወይስ ቶሎ መታጠብ አለብን ?

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      በጣም ትንሽ ነው የማደርገው የሮዝመሪው ውሀ ስለሚበዛ ምንም አያደርገውም ። ሌላ አማራጭም መጠቀም ይቻላል ፀጉርሽ ላይ ለ15 ደቂቃ አቼቶውን አቆይተሽ መለቅለቅና በመጨረሻ ሮዝመሪውን መጠቀም ውዴ 💖

    • @engsheeshetu1460
      @engsheeshetu1460 ปีที่แล้ว

      @@FasiNico እሺ ፋሲዬ አመሰግናለሁ አንዴ አቸቶ ፀጉሬን ከታጠብኩ በሃላ አንድ ሲኒ የሚክል ተቀብቼ በጣም ቆዳን ይቆረቁራል ወዲዉ ታጠብኩት ለዛ ነዉ የጠየኩሽ 🙏‼‼

  • @Sabah2013
    @Sabah2013 ปีที่แล้ว

    Betam yamral yegna konjo ❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው በጣም🙏💖

  • @samavi4725
    @samavi4725 ปีที่แล้ว

    እኔ ግን ፀጉሬ ስንከባከበው ይረዝማል አንድ ሰሞን ስተወው ተመልሶ ያጥራል ግራ ገብቶኛል

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      የኔም እንደዛው ነው ከተውኩት ውዴ ግዴታ እንክብካቤ ያስፈልጋል 🙏💖

  • @ayshaaysha1056
    @ayshaaysha1056 ปีที่แล้ว

    አሯ ወርዶ ወርዶ ወገብ ናክቶወል

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว +2

      ወርዶ ወርዶ ከጆሮ ነው ያለፈው 😊

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 ปีที่แล้ว

    ፀጉራ ወርዶ ወርዶ

  • @dinitadesse7157
    @dinitadesse7157 ปีที่แล้ว

    ድምጵሽ በደብረ አይሰማሞ

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      እውነትሽን ነው ? ለመጀመሪያ ግዜ አንቺ ስትይኝ ግን አይሰማም ። ለሚቀጥለው ጨመር አደርግበታለው ድምፁን