በቀላሉ ሽበት የሚያጠፋው የቫዝሊን ውህድ❗️ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ❗️እናቴ በውጤቱ ደነገጠች❗️

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 408

  • @mekleetkebede2986
    @mekleetkebede2986 2 ปีที่แล้ว +107

    ወይኔ አሁንስ እናት አማረኝ. በተለይ እንደዚህ እናትን መንከባከብ ምንኛ መባረክ ነው:: እባካቹህ እናት ያላቹህ ሁሉ ጊዜው ሳያልፍ እናታቹሁን ተንከባከቡ:: በተረፈ Happy Mother’s Day💕

    • @birtukansirak3090
      @birtukansirak3090 2 ปีที่แล้ว

      Is it not going to stain if our clothes touch it?

    • @selamlalem2062
      @selamlalem2062 2 ปีที่แล้ว +1

      True, I lost mum and I daily missed her soo much. 😢 I

    • @selamlalem2062
      @selamlalem2062 2 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው

    • @kenaleshteklehamanot1913
      @kenaleshteklehamanot1913 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነትሽን ነው እህቴ እናቴን ከ 5 አመት በፊት ነው በተረገመ ቀን በመኪና አደጋ ያጣኋት አሁን በቃ መናፈቅ እና ቁጭት ብቻ

    • @selamlalem2062
      @selamlalem2062 2 ปีที่แล้ว +2

      @@kenaleshteklehamanot1913 ዐይዞሽ ገነት ነው ያሉት 🙌🙏

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 2 ปีที่แล้ว +34

    እናትዬ ወጣት ነዎት ያውም ቆንጆ ወጣት እድሜ እና ጤና ይስጦት የኔ ውድ እንደው ሳንተዋወቅ ፍቅር አሲያዛችሁን ተባረኩልኝ ውድድድድድዶ

  • @user-zx6cr4vf6j
    @user-zx6cr4vf6j 2 ปีที่แล้ว +87

    ሽበት የሚያጠፋ ሳይሆን ለጊዜው የሚሸፍን በሚል ይስተካከል

    • @hirutassefa4037
      @hirutassefa4037 2 ปีที่แล้ว +7

      ሳታዳምጡ፣አስተያየት፣አትስጡ፣ጊዚያዊ፣ብላለች፣እናትየዋ፣ለዘለቄታው፣ደሞ፣እናስብበታለን፣ነው፣የሉትአንቺ፣አስተካኪ

    • @user-uu4fb1gb4l
      @user-uu4fb1gb4l 2 ปีที่แล้ว +4

      ተፈጥሮን መሸፈን እንጂ ማጥፍት እይቻልም

    • @amlosomdawit178
      @amlosomdawit178 2 ปีที่แล้ว

      @@hirutassefa4037 you definitely wrong maybe you don't have ability to read .....

    • @Ethioshalomhulumlebegonew8409
      @Ethioshalomhulumlebegonew8409 2 ปีที่แล้ว

      gilts eko new gizeyaw minamin eyalu aydel...?
      sew endiylqchew new matifiya yalut...

    • @amlosomdawit178
      @amlosomdawit178 2 ปีที่แล้ว

      @@Ethioshalomhulumlebegonew8409 it's not clear and honest... don't try to confuse things please....

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 ปีที่แล้ว +10

    ወይዘሮ እጅጋየሁ አምሮብሻል። ዘመናዊት ተባረኪ አንቺም የእናትሽ እድሜ ስትደርሺ ልጆችሽ ይንከባከቡሽ። ተባረኪ

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548 2 ปีที่แล้ว +14

    እናትዬ ወጣት ነዎት ያውም ቆንጆ ወጣት እድሜ እና ጤና ይስጦት ደስ የሚል እናትነት ነው❤️❤️❤️

    • @samereteka6272
      @samereteka6272 ปีที่แล้ว

      Emay ymerale dengel tbarckeshe

  • @daphilo5307
    @daphilo5307 2 ปีที่แล้ว +10

    እንዴት ፡ የተባረክሽ ፡ ልጅ ፡ ነሽ ፡ ቃልዬ ፡ ጌታዬ ፡ እየሱስ ፡ ይባርክሽ ፡

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 2 ปีที่แล้ว +4

    ዉይ ቃልዬ ነብስ እኮ ነሽ የምታአመጪው ሃሳብ ሁሉ በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን👏👏👏👏

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃልየ በጣም እናመሰግናለን ተባረኪልኝ ጎበዝ በርቺ 🙏❤️ በጣም ነው ደስ የምትሉት❤️❤️❤️❤️🙏🙏

  • @user-lt3gl4ld5o
    @user-lt3gl4ld5o 2 ปีที่แล้ว +10

    አላህ ያክብርሽ በልጆችሽ ክበሪ አንቺም የእናት ምርቃት ትልቅ ነው

  • @awhhhsophiee1792
    @awhhhsophiee1792 2 ปีที่แล้ว +11

    አንድ ፍሬ ልጅ ነው የመሰሉት ።በጣም ነው ያማሩት ቃልዬ ውብ አደረግሻት።❤😊

  • @metibelay5500
    @metibelay5500 2 ปีที่แล้ว +2

    So jealous in a good way!! God bless you for taking care of your mom!! I wish I leave near you guys

  • @tsigekiflay8972
    @tsigekiflay8972 2 ปีที่แล้ว +2

    She look beautiful, God bless you both .

  • @saadaali5388
    @saadaali5388 2 ปีที่แล้ว

    Thank you very much kalye.

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much I have gray hair bless you I will try it I use indgo with henna

  • @abebechmekebib3710
    @abebechmekebib3710 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃሉ ምርጥ መላ። በተለይ ለጋቢና ሽበት። ድምፃችሁ ግን ብዙ አይሰማም።

  • @kidkid1362
    @kidkid1362 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃልዬ ተባረኪ እጅግም ወጣት መሰለች አምሮባታል ኢሄ ደግሞ ያንቺ ዉጤት ነው 😍❤❤

  • @harmonaraya7485
    @harmonaraya7485 2 ปีที่แล้ว +28

    The bible tell who ever respect he's mum and dad lives long life. U guys doing well to look after ur mum keep it up

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃል የኔ መልካም ኡፍፍ እግዚአብሔር እንዲ እንዳመረባችሁ በፍቅር ያኑራችሁ አይለያችሁ 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @selam591
    @selam591 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ቆንጆ ደስ ስትሉ ተባረኩ !❤

  • @netsanetteketel4544
    @netsanetteketel4544 ปีที่แล้ว +1

    Tebareki yene konjo sitamru

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 2 ปีที่แล้ว +4

    @ እናትና ልጂ በጣም ነው የምታምሩት 👌🙏
    እናመስግናለን በጣም ጥሩ ት/ርት ነው

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሳችሁ ለእናቶች ቀን እናትሽ ሁሌም ቆንጆ ናቸው ስለዚሕ ውበት በውበት ናችሁ ።

  • @facikadessalgn3346
    @facikadessalgn3346 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ ቃልዬ

  • @asnakechmamo7050
    @asnakechmamo7050 ปีที่แล้ว

    የኔ ጉዋደኛ ወጣት ነሸ የሰው ልጅ በልጆቹ ሲባረክ እንዲህ ነዉ ቃልዬ ተባረኪ❤❤❤

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎሽ ተባረኪ የኔ ቆንጆ እናትሽንም እድሜና ጤና ይስጣት በርቺ

  • @eleninegigdss6871
    @eleninegigdss6871 2 ปีที่แล้ว

    Tebareku berechi yena konjo

  • @AdugenitAddisAbaba
    @AdugenitAddisAbaba 2 ปีที่แล้ว +7

    Thank you ዘመናዊት ,ግንኮ ተቀብተን ፀጉራችንን ላይ እደሚተው ወይም መታጠብ እዳለብን ግልፅ አይደለም pls ካልተቸገርሽ comnent ላይ ፃፊልን 🙏🏻

  • @arega3874
    @arega3874 2 ปีที่แล้ว +15

    ስታምሩ በእድሜ በጤና ይጠብቅልሽ እናትሽን እናት ያላችሁ እድለኞች ናችሁ

  • @user-qs2rj7cs9z
    @user-qs2rj7cs9z 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው 🥰

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 2 ปีที่แล้ว +2

    thanks for sharing sis happy mother day god bless you and your family 🙏🙏🙏💐💐💐❤️❤️❤️

  • @tikibeyenne4221
    @tikibeyenne4221 2 ปีที่แล้ว +2

    Happy Mother’s Day MoM your so sweet mother

  • @kidistandye7421
    @kidistandye7421 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ውብ ቀና ነሽ አሪፍ የውበት ሚስጥር ነው የነገርሽን አመሰግናለሁ።💚💛❤

  • @senaittesfay2718
    @senaittesfay2718 2 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing and after we applying indigo. Do we have to wash our hair. Please make it clear. Thank you

  • @selamlalem2062
    @selamlalem2062 2 ปีที่แล้ว +1

    ደርባባ ወይዘሮ ነወት:: እድሜ ከጤና ጋር ይሥጠወት ፈጣሪ:: ዐንቺም ተባረኪ

  • @betlhemmesfin3352
    @betlhemmesfin3352 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ምርጥ ዘዴ ነው እናመሰግናለን ተባረኩ!!

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen yene konjo ❤️ 🙏

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነው እኔም ሽበት ያስቸግረኛል እሞክሰዋለሁ።

  • @mimi-jf8kl
    @mimi-jf8kl 2 ปีที่แล้ว

    Mamya we love u God bless you all

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 2 ปีที่แล้ว +1

    💕💕💕💕 እውነትሽን ነው የኔ እናት ቁጥር ለሂሳብ ነው ❤️❤️🙏🙏

  • @hannapetros4307
    @hannapetros4307 2 ปีที่แล้ว

    Wow it’s nice good job u take care ur mom and it is natural way thank u for sharing

  • @senaitmillion4604
    @senaitmillion4604 2 ปีที่แล้ว

    Thank so much very good 🙏 but I didn’t see what kind of endgo powder you use please I want the picture if you can ❤ thank you Dear

  • @mihretyemane5579
    @mihretyemane5579 2 ปีที่แล้ว

    Thanks sis i wish I saw your vido i just did this morning black color for first time in my life

  • @lilya5122
    @lilya5122 2 ปีที่แล้ว +1

    Very sweet mother love u guys❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 2 ปีที่แล้ว

    Kalya Happy Mother’s Day 👍💕💕💕

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የሜሉና የቃል እናት እናመሰግናለን ቃልዬ

  • @muluworkzeleke8834
    @muluworkzeleke8834 2 ปีที่แล้ว

    እቤት መታደል ታድያስ በጣም እንቺም ተባረኪ

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 2 ปีที่แล้ว +1

    👌 👌 A break from Ethiopia ..the difference is visible!!! Good for you and enjoy. ❤👍👍

  • @elsahailu4948
    @elsahailu4948 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ፀጉሬን ሞክሬዉ አሪፍ ከሆነ እንዴት እንደምወድሽ የኔ ዉድ

  • @sabahailemikael2425
    @sabahailemikael2425 2 ปีที่แล้ว

    Zemeniye bewoneti Egzabehare yakibersh. Yena konjo Emeye bemeneme atigegeme tebarekye. Awo enatish betame wotati kufiteni yalech enati nech . Egzabehare ergeme edmana tana yesitati. Egzabehare yebarikesh..

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላሉ ተባረኩ

  • @elsafgz
    @elsafgz 2 ปีที่แล้ว +14

    Kaleye thank you betam , I have grey hair on my front but I am doing all I can not to start putting on coloring chemicals, this is so helpful. Betam new Des yemetelut, hulachum , God bless you 🥰🥰🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +2

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ አዎ የብዙ ሰው ችግር ነው ፣ በጣም አመሰግናለሁ

    • @alganeshbahre8598
      @alganeshbahre8598 2 ปีที่แล้ว

      Is it Vaseline you used?

  • @umifaruk5394
    @umifaruk5394 2 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ዘዴ ነዉ እናትና ልጅ አላሀ አይለያቹ

  • @lensaayele1462
    @lensaayele1462 2 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing this. I will try this.

  • @mesiyoutube6178
    @mesiyoutube6178 2 ปีที่แล้ว

    ማዘርየ በጣም አምሮብሻል እረጅም ዕድሜ ይስጥሽ እናቴ ቃልየ በእውነት ምን እንድምልሽ አላቅም እግዚአብሔርን ያክብርሽ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @tarikrejebo3627
    @tarikrejebo3627 2 ปีที่แล้ว

    Thank you kaliya.
    Lala ayinet vasiln metered hinchilalen?

  • @user-eq8zs4ez5n
    @user-eq8zs4ez5n 2 ปีที่แล้ว

    እውነት አምሮቡሻል ማሚዬ

  • @mayayirga7702
    @mayayirga7702 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ስራ ተባረኪ ዘመናዊት ሳትሆኝ ተፈጥሮአዊት

  • @getachewzeleke3849
    @getachewzeleke3849 2 ปีที่แล้ว

    Ewenetem zemenawit betam tetekemalhu we love thank you so much you are honest TH-camr

  • @faidaibrahim2745
    @faidaibrahim2745 2 ปีที่แล้ว

    Amazing I gone try it beautiful

  • @maryhaile6415
    @maryhaile6415 2 ปีที่แล้ว +9

    What a beautiful mother and daughter ❤

  • @fyoriwoldesilase9966
    @fyoriwoldesilase9966 2 ปีที่แล้ว

    ብጣም ቆንጆ ወጣት ሁነሻል ማሚ ❤️

  • @GebrielaSahel
    @GebrielaSahel หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ ላደረግሺው በጐነት እናመሰግናለን

  • @ghenetgebremedhin9335
    @ghenetgebremedhin9335 2 ปีที่แล้ว

    Yene konjo yene mar ejsh ybark lenat ygebatal ketybet ke betesebochsh ga befkr nuri. Edmena tena le enatochachn egziabher yadlachew.

  • @husinykedir1685
    @husinykedir1685 2 ปีที่แล้ว

    Selam endet nesh yene tsegur kela yale nw le maxqor mn ladrg berchi my sis allah yanurachu bexena beslam rejim edme le enante

  • @rahelt5768
    @rahelt5768 2 ปีที่แล้ว +2

    እናትሽ በጣም ነው የተስማማቸው። በደንብ ተንከባክበሻል እህታችሁ ነው የመሰሉት እንዳትልኳቸው።

  • @melhikberhanu4327
    @melhikberhanu4327 2 ปีที่แล้ว +7

    በርግጠኝነት የእናትሽ ስም ዘመናይ መሆን😊 አለበት ፍቅር የሆነች🥰😘😘ረጋ ያለች እድሜና ጤና ይስጣት!question please ግን ምን ያህል ሰአት ታቆየዋለች ሳትታጠብ thank you

  • @selamsewangizaw1464
    @selamsewangizaw1464 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ናችሁ
    በተፈጥሮም ቆንጆ ናቾሁ
    እግዚአብሔር ያክብርሸ እናትሸን በመከባከብሸ።

  • @semiraabajebel7573
    @semiraabajebel7573 2 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነገር ስላካፈልሽን እናመሰግናለን።

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      እሺ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ

  • @sinaa6939
    @sinaa6939 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ትችያለሽ!

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውውውውው ፏ ነው ዛሬ ክማሜየ ጋር በጣም አምሮባችዋል ማሜ ቻናልሸ ተሰርቅ እዴት ይመልሳል ማሜየ ታምራላቹህ እህቴ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Thank you so much ♥️

  • @user-vn1lk5bt1u
    @user-vn1lk5bt1u 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ በሠላም ለሀገሬ አብቅቶኝ እናቴን እደዚህ የምከባከብበት ቀን ይናፍቀኛል ብቸኛ ሤት ልጂነኝ እኔም ትቻት በሥደት ነኝ ያረቢ በሠላም አገናኘን 🤲🤲

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 2 ปีที่แล้ว

    Wow ቃልዬ የኔ ቆንጆ ደስ ስትሉ እኮ ከማማጋ ደሞ ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽኝ የእግሩንና የከንፈሩን በጣም የምፈልገው ነገር ነበር ስላሳየሽኝ አመሰግናለሁ ዛሬ ሰርቼ አጠቀመዋለሁ like like

  • @alemamsalu9301
    @alemamsalu9301 2 ปีที่แล้ว

    Ejish yibarek kaliye weyne tasiknalachu

  • @birutawtteshometeshome3234
    @birutawtteshometeshome3234 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ትላላችሁ በእውነት

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 2 ปีที่แล้ว +2

    Happy Mother’s Day!💖💐🌸💐

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኩአን ለናቶች ቀን ሁላችሁንም አደረሳችሁ:: ሁላችሁም ታምራላችሁ🙏🏽👍🏽👏🏽🙌🏽💐❤️

  • @yenetube313
    @yenetube313 2 ปีที่แล้ว

    ጕበዝ ፀጉራቸውም በጣም ቆንጆ ነው ቆንጆ እናት አሉሽ ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 2 ปีที่แล้ว +3

    Thanks for your tips and tricks 👌 your mom looks stunning!

  • @mennatadesse3069
    @mennatadesse3069 2 ปีที่แล้ว +9

    ከተቀባነው በኃላ ልብስ ላይ አለቅም እስከ ስንት ቀን ይቆያል እባክሽ ንገሪን

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ቃልዬ ግን ያንቺ ቫዝሊን ለየት አለብኝ በደንብ ታሳይናለሽ በርቺ ማዘርዬ ደግሞ አመሮባቸዋል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mounasam8920
    @mounasam8920 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ተባረኪ የእናት ምርቃት ይድረስሽ ኢንዲቦ ፖውደር የተባለው ለሌለውሥ ሲስ

  • @winawina4119
    @winawina4119 2 ปีที่แล้ว +4

    Thank you for sharing I really appreciate very kind of you. I didn’t know that indigo with Vaseline using for retouch. But some people they might no Indigo if you show them the picture will be good idea. Bless your family

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

    • @fiona7591
      @fiona7591 2 ปีที่แล้ว +2

      @@zemenawit can you use indigo with vadrline on your entire hair? Plus will the color stay on yoir hsir after you wash it?

    • @ninijohn8211
      @ninijohn8211 2 ปีที่แล้ว

      @@fiona7591 she nevr answer that is not soltion isnt wet how can u stay ot go out with wet hair that is bulishit....

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j 2 ปีที่แล้ว

    ካሊ ቆንጆ ብርክ በይ በጣም ጎበዝ :: እጅጌማ ውብ አርጎ የፈጠራት ናት

  • @fantafanta4611
    @fantafanta4611 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው ያማረባቸው ❤❤❤😍👍

  • @user-yo7oy4fb5x
    @user-yo7oy4fb5x 2 ปีที่แล้ว

    ታድለሽ እድሜከጤና ይስጣቸው

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 2 ปีที่แล้ว

    kaleye Betam merete zeda new amesegenalewe mar🙏🙏🙏❤

  • @roobee1353
    @roobee1353 2 ปีที่แล้ว

    Yimechachu!

  • @kidus-cw5ly2bl6q
    @kidus-cw5ly2bl6q 2 ปีที่แล้ว +1

    ውብ የሆናችሁ እናትና ልጅ 🥰🥰🥰

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 2 ปีที่แล้ว

    ማዘር You lucky keep going you look good. ❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 ปีที่แล้ว

    Enameseginalen wude

  • @beetlemtaddasa4138
    @beetlemtaddasa4138 2 ปีที่แล้ว

    Wowow tebarkii Yen konjoo bexam wedishalow tebarkii

  • @selamawitteklemariam6576
    @selamawitteklemariam6576 2 ปีที่แล้ว

    😘😘😘😘🥰🥰 edimi ena tena yesetachu

  • @wadagizaw8446
    @wadagizaw8446 2 ปีที่แล้ว

    Zemenawit enatesh betam konjo nat rejem edeme Lenatoch ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @abigaildesta5906
    @abigaildesta5906 2 ปีที่แล้ว

    Ere Kal ene Betam techegeriyalehu how long will it stay?

  • @akberetteare5094
    @akberetteare5094 2 ปีที่แล้ว

    Thanks 🙏🙏🙏

  • @aguagueressa6187
    @aguagueressa6187 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬተባረኪ

  • @user-wx8yz8ce7z
    @user-wx8yz8ce7z หลายเดือนก่อน

    Can you show us the products you use please?

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው የምታምሩት እናትሽ እኮ አትመስልም እህትሽ ነው የምትመስለው ደግሞ አሜሪካ በጣም ነው የተስማማት አትላኳት

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +1

      አረ በቃ እዚሁ ትቅር በቃ እሺ እነግራታለው የኔ ቆንጆ

  • @senaitmillion4604
    @senaitmillion4604 2 ปีที่แล้ว

    What kind you use because to many of you can please post the pictures of you used thank you I really appreciate

  • @zebibanurhussien8363
    @zebibanurhussien8363 2 ปีที่แล้ว

    Wawww dese stlu mashalah.betame new mwedachu enkebkabe enkebkabe aydelem alah anchem legeshen endeze tenkabakebeche mareyeee

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 2 ปีที่แล้ว

    Ebakesh kaleye link aderegilen indigo plzzz, thank you