በወራቶች ውስጥ ፀጉሬ ያደገበት ሚስጥር |Fast Hair Growth

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2024
  • FOLLOW US ON FACEBOOK : / fasikanikolas
    VISIT OUR SHOP : fasinico.creat...
    #ለፈጣንፀጉርእድገት ##fasthairgrowth #fasinico

ความคิดเห็น • 52

  • @FasiNico
    @FasiNico  ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ባላችሁበት ይሁን 🙏 አመት ሳይሞላው እንዲህ አድጎልኛል ይመስገነው 💖
    እንደምናውቀው ፀጉር እንክብካቤ ይፈልጋል ለዛም ነው ያደገልኝ።
    የፀጉር አይነታችንን ለማወቅ ይህን እዩት 👇
    th-cam.com/video/OdCBO2_NjnA/w-d-xo.html

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu ปีที่แล้ว +1

    Fasi niko እንኳን በሰላም መጣችሁ ፋስዬ ዋው በጣም ገራሚ ለዉጥ ነው 😘😘

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና ቆየሽን መሲዬ 🙏💖

  • @sofiaadem2826
    @sofiaadem2826 ปีที่แล้ว +2

    Hi Fasi, long time I didn't see you. Hope you guys are doing fine! Happy New Year! Nice to see you and Niko! May God Bless you guys!

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      We r fine thanks for asking Sofiyayea ,we hope u doing fine as well and wish u an happy and blessed new year also , God Bless 🙏💖

  • @መቅዲየኔ
    @መቅዲየኔ ปีที่แล้ว +3

    እኔ እኮ መቆረጥ ፈርቼ ነው እንጂ ፀጉሬ እርዝመት ብቻ ነው እንጂ ተበጣጥሷል ለነገሩ አልንከባከበውም ያንቺ ግን እጅግ በጣም ለውጥ አለው ሲስ በርቺ 👌

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      እንደበፊቱ ሰብሰብ ስንል እየቆነደድኩ አሳምርልሻለው ሲስ 💖

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስስ አለሽ የኔ #ቅን እህት😍ፀጉር ከያዙት ወላሂ በጣም ነው ሚያድገው እንክብካቤ ይፈልጋል ካቋረጥን ደግሞ ውበቱም ቁመቱም ርዝመቱም ይበላሻል የኔ ወላሂ መቀመጫዬ ጋር ነው አልሃምዱሊላህ😍

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      ትክክል ነሽ ቆንጆ💖

  • @HabeshaFamily
    @HabeshaFamily ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆና ጤነኛ ፀጉር ነው የሆነልሽ ❤️

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว +2

      አዎ ጤናማ ሆኖልኛል ውዴ 💖🙏

  • @asnakuademe4700
    @asnakuademe4700 ปีที่แล้ว +1

    WOW Thankyou

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      You are welcome

  • @user-st8gh2ct3k
    @user-st8gh2ct3k 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ እንዴት ነሽ ዲያና ነኝ ጎደኛሽ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว

    ዋው ፍሲዬ እጅግ ፈጣን ለውጥ ነው ጎበዝ የኔውድ እድገቱ ብቻ ሳይሆን ውበቱ በጣም ጤናማ ፀጉግ ዋው ምርጥ 👍👍👍አመሰግናለሁ የኔውድድድድ 💕👍💐💐

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      ሐኒዬ ፍጥነቱ እኔንም አስገርሞኛል ይመስገነው 🙏💖

  • @blueblueablueblue5904
    @blueblueablueblue5904 ปีที่แล้ว

    ዋው ፋሲ እንኳን ደሕና መጣሽ።

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ደህን ቆየሽኝ

  • @tigistberhanu3009
    @tigistberhanu3009 ปีที่แล้ว

    Fasy Enekan dase Alash Esy btame Adegoleshle kazeheme yabalata yihunelesh thank you

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      Thank you tigiyea💖

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 ปีที่แล้ว

    እኳን ደስ አለሽ እርዝመት ምን ይሰራል ዋናው ብዛት ነው ለኔ ደስ የሚለኝ እናመሠግናለን በጣም ፋሲ💚🙏

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      የኔን ብዛት ቀንሼ በቃ እሰጥሻለው 💖

  • @meserethaile9599
    @meserethaile9599 ปีที่แล้ว

    ፈሲ በጣም ነዉ የምወድሽ የኔ ቆንጆ

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      እኔም ውድድ መሲዬ 🙏💖

  • @Gohanbeastu
    @Gohanbeastu ปีที่แล้ว +1

    Wow 👍🏽👍🏽👍🏽❤️

  • @እሙከወሎቦረና
    @እሙከወሎቦረና ปีที่แล้ว

    ፋሥክየ በርች የኔ አይበጠስም ግኝ በጣም ይነቀላል ዕና ምን ትመክሪኛለሽ መልሽልኝ የኔውድ

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      እሮዝመሪ ውሀ ተጠቀሚ ምርጥ ነው በጣም

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ፋሲ እንዴት ናችሁ

    • @setefayisa
      @setefayisa ปีที่แล้ว

      Wow👍👍😍😍

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia ปีที่แล้ว +1

    💖💖

  • @sarondessalgne3493
    @sarondessalgne3493 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቆንጆ

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      ሳሮንዬ ክበሪልኝ 💖

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለው የኔፀጉር ልክ እንዳንቺ ነው እስኪ ልሞክረው ደሞ

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      የኔ አይነት ከሆነማ በጣም ነው እንክብካቤ የሚፈልገው

  • @natanlema9249
    @natanlema9249 ปีที่แล้ว

    እኔ ላጭቸዋለሁ 7ወሩ ነው መንካት እስክፈራ ድረስ ነው እሚነቃቀልብኝ😢

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      የእሮዝመሪ ውሀ ነው የኔን ከመነቃቀል ያዳነልኝ እሱን ብትጠቀሚ ጥሩ ነው

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ማንም አልቀደመኝ አይቸ እኮምታለሁ

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      ደስትዬ 💖

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 ปีที่แล้ว

    ፋሲ ፈልግሻለሁ ፃፊልኝ

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว +1

      እሺ Facebook or Instagram ላይ ፃፊልኝ

    • @dinkuyenenesh2049
      @dinkuyenenesh2049 ปีที่แล้ว

      ፋሲ ዋትሳፕ ላይ ፃፊልኝ

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      ቁጥርሽን አላውቀውም ወይ ፃፊልኝ 🙏

    • @dinkuyenenesh2049
      @dinkuyenenesh2049 ปีที่แล้ว

      ፋሲ አንዴ ደውዬልሽ ነበር ከጎረቤትሽ ሀገር በምን ላስታውስሽ መጨረሻው 44

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว +1

      @@dinkuyenenesh2049 ፈልጌ አጣውጠት contact list ላይ ቁጥር ስለቀየርኩ መሰለኝ የጠፋብኝ ውዴ ። ቴሌግራም ethio crochet የሚል አለኝ ምን አልባት በሱ እንገናኝ ካለሽ

  • @jkljkl4970
    @jkljkl4970 ปีที่แล้ว

    አየ ዘድሮ ፀጉሯ ወርዶ ወርዶ የተባለላት ሁነሽ የለ ከወገብሽ ዘግ አለእኮ

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว +1

      ከጆሮዬ ዘግ ያለ አይሻልም እ 😊🤔

    • @jkljkl4970
      @jkljkl4970 ปีที่แล้ว

      @@FasiNico ክክክ ይሻላል

  • @user-st8gh2ct3k
    @user-st8gh2ct3k 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ እንዴት ነሽ ዲያና ነኝ ጎደኛሽ

    • @FasiNico
      @FasiNico  8 หลายเดือนก่อน

      ዲያና ባህሬን ? ከሆንሽ ፌስቡክ ላይ ላግኝሽ ውዴ Ethio crochet ነው ስሜ

  • @user-st8gh2ct3k
    @user-st8gh2ct3k 8 หลายเดือนก่อน +1

    • @FasiNico
      @FasiNico  8 หลายเดือนก่อน

      💞