እግሬን ሳላሳየው ተጋባን ፣ አልቀረም የፈራሁት ደረሰ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 165

  • @misrakbaye7865
    @misrakbaye7865 2 วันที่ผ่านมา +93

    አሁንም እኮ ያዉ ቆንጆ ነሽ የኔ ፍቅር ልብስሽ ብቻ ነዉ የተቀየረዉ። ንግስት ነዉ የምትመስይዉ ችግሩ እኛ ልብስ እና ሰዉ መለየት አንችልም እንጅ።

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 2 วันที่ผ่านมา +4

      ትክክል

    • @Tigistzeleke-v6y
      @Tigistzeleke-v6y วันที่ผ่านมา +2

      በትክክል ዉብ ናት

    • @HananZufanu
      @HananZufanu วันที่ผ่านมา +2

      ከውቦችም ውብ ነሽ 😊😊😊❤❤❤

    • @happy_woman2
      @happy_woman2 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤

    • @MeronMe-pm2ul
      @MeronMe-pm2ul 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ትክክል ንፁ ውበት ያለ ሜካፕ

  • @adanutaye8210
    @adanutaye8210 วันที่ผ่านมา +4

    አሁንም እኮ ምንም አይጎልሽም በጣም ቆንጆ ነሽ ደግሞ ጠንካራ ነሽ እህታ❤❤

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 2 วันที่ผ่านมา +21

    ፍፁም እርጋታህ በጣም ደስ ይላል

    • @ሠላማዊት_ኩኪስ
      @ሠላማዊት_ኩኪስ วันที่ผ่านมา

      ወደ ሀገሬ ልገባ ነው ስደት መሮኛል ዩቱቤን እየደመራችሁ ሸኙኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ❤

  • @AskalechEtana
    @AskalechEtana 2 วันที่ผ่านมา +9

    ይህን ቆንጆ አሁንም ቆንጆ ነሽ❤❤❤🎉

  • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
    @ጎጃሜዋየደብረወርቋን วันที่ผ่านมา +8

    አሁንም ቆጆነሽ እኮ😢😊😊❤🎉🎉አሁንም ተመስገን እስከዚች ሰሀት ላቆየሽ

    • @ሠላማዊት_ኩኪስ
      @ሠላማዊት_ኩኪስ วันที่ผ่านมา +1

      ወደ ሀገሬ ልገባ ነው ስደት መሮኛል ዩቱቤን እየደመራችሁ ሸኙኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ❤

  • @BiladinFujata
    @BiladinFujata 2 วันที่ผ่านมา +44

    ህጃብወንም ትለብሰለች ት/ት ትማራች ፍህት ለምስልሞች ❤❤❤❤❤❤

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 2 วันที่ผ่านมา +1

      ሙስሊም ናት እንዴ?

    • @mahelet9539
      @mahelet9539 วันที่ผ่านมา +1

      ምናገባን😂😂😂

    • @MUIUGETAHUN
      @MUIUGETAHUN วันที่ผ่านมา

      የሚባልበት ቦታ እወቁ እጭ

    • @Mili-x9w
      @Mili-x9w 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ድሮ ጓደኞቻችን ቤተሰብ ልበሱ ሲል ቤት ለብሰው ወጥተው መንገድ ላይ የሚያወልቁ ነበሩ አሁን ደግሞ እንልበስ የምትሉ ለማንኛውም ለምን እንደተከለከለ አይገባንም ቢለብሱም ባይለብሱም መብታቸው ነው ነገር ግን የፓለቲካ መጠቀሚያ እንዳያደርጓችሁ ተጠንቀቁ ። ሙስሊሞችና ክርስቲያኖች ተከባብሮ ዪነረ ህዝቦች ናቸው ሂጃባችሁ ችግር የለውም መብታችሁ ነው ድሮም ለብሰው ነው አብረን የተማርነው ብዙ ጓደኞቻችን አሉ አይዟችሁ ።

  • @fanifaninure2556
    @fanifaninure2556 2 วันที่ผ่านมา +26

    አረ በጣም ነው የተመቸችኝ😂😂ታስቃለች ታሳዝናለች😢

    • @ሠላማዊት_ኩኪስ
      @ሠላማዊት_ኩኪስ วันที่ผ่านมา

      ወደ ሀገሬ ልገባ ነው ስደት መሮኛል ዩቱቤን እየደመራችሁ ሸኙኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ❤

    • @HaweKebede
      @HaweKebede 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ሠላማዊት_ኩኪስበርቺ😊

  • @SelameAylawe
    @SelameAylawe 2 วันที่ผ่านมา +26

    ፍፅዬ ተባረክ የምታቀርባቸው ደስይላሉ

    • @berhnekahsay6101
      @berhnekahsay6101 2 วันที่ผ่านมา +1

      በማሃል የምታቀርበው ያንጎ የሚል ጊዜውን አየበላ ነው ለምታደርገው ኢንተርቪ

    • @ሠላማዊት_ኩኪስ
      @ሠላማዊት_ኩኪስ วันที่ผ่านมา

      ወደ ሀገሬ ልገባ ነው ስደት መሮኛል ዩቱቤን እየደመራችሁ ሸኙኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ❤

  • @ሙኒረ
    @ሙኒረ 2 วันที่ผ่านมา +19

    እሚገርመው ብዙ ፈተናሽያሳለፉ ሰወች የሰው ፍቅር አላቸው ታማኝ ናቸው አዛኝ ናቸው ያያቸው ሁሉ ይወዳቸዋል

    • @ሠላማዊት_ኩኪስ
      @ሠላማዊት_ኩኪስ วันที่ผ่านมา

      ወደ ሀገሬ ልገባ ነው ስደት መሮኛል ዩቱቤን እየደመራችሁ ሸኙኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ❤

    • @Sarasara-jz3mg
      @Sarasara-jz3mg 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤​@@ሠላማዊት_ኩኪስ

  • @Mili-x9w
    @Mili-x9w 2 วันที่ผ่านมา +6

    በጣም ደስ የምትል ሴት ናት እስኪ ቶሎ ልቀቅልን ሁለተኛውን ደግሞ። አንዱን ሳትጨርስ ሌላ እየጀመርክ ግራ አታጋባን።

  • @fathimaahmed8304
    @fathimaahmed8304 2 วันที่ผ่านมา +34

    አሁንም በጣም ቆነጆ ነሽ የኔ ውድ ❤❤❤❤

    • @AAs-u2u
      @AAs-u2u วันที่ผ่านมา

      Please part 2

    • @ሠላማዊት_ኩኪስ
      @ሠላማዊት_ኩኪስ วันที่ผ่านมา

      ወደ ሀገሬ ልገባ ነው ስደት መሮኛል ዩቱቤን እየደመራችሁ ሸኙኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ❤

    • @ሠላማዊት_ኩኪስ
      @ሠላማዊት_ኩኪስ วันที่ผ่านมา

      ወደ ሀገሬ ልገባ ነው ስደት መሮኛል ዩቱቤን እየደመራችሁ ሸኙኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 วันที่ผ่านมา +7

    እነጋገሯ ያስቃል።አላህ ይርዳሽ

  • @YasabZeleke
    @YasabZeleke 2 วันที่ผ่านมา +32

    ፍፄ የኔን የህይት ታሪክ ብናገር ተስፍ ባለመቁርጥ እመብርሃንን ይዥ ስንቱን እንዳለፍኩት ይሔን ኮሜንት የምታነቡ ለሁሉም ነገር ተስፋ ብቻ ይኑራችሁ እንጅ ያልፍል ተስፍ አለመቁርጥ ነው ከእናንተ የሚጠበቀው

    • @nequheyewet5076
      @nequheyewet5076  2 วันที่ผ่านมา +7

      ሰላም ታሪክሽን ብታካፍይን ደስ ይለናል

    • @LidiyaMulugeta-g2b
      @LidiyaMulugeta-g2b วันที่ผ่านมา +1

      የኔ ታሪክ ተአርቶ አያልቅም ከልጅነቴ እስከ ዋጣትነቴ አንድ ቀን አዕምሮየን ሰላም የነሳኝን ነገር አንተጋ መጥቸ አዕምሮየን አጥብ ይሆናል።

    • @ሠላማዊት_ኩኪስ
      @ሠላማዊት_ኩኪስ วันที่ผ่านมา

      ወደ ሀገሬ ልገባ ነው ስደት መሮኛል ዩቱቤን እየደመራችሁ ሸኙኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ❤

  • @ADDISINFORMER20
    @ADDISINFORMER20 2 วันที่ผ่านมา +18

    ፍፅዬ እንኳን ደህና መጣህ የምንማርበት አስተማሪ ታሪኮችን ስለምታቀርብልን ከልብ እናመሰግናለን ❤ደግ ደጉን የምንሰማበት መልካም ምሽት መስራትን ለምታበረታቱ ከጊዚያችሁ ላይ ስራዬን በማየት ደጋግ ኢትዮጲያውያን አላቹና አበረታቱኝ❤በርታ አይዞክ ብቻ በሉኝ ❤ እርሱ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ ❤

    • @nequheyewet5076
      @nequheyewet5076  2 วันที่ผ่านมา +3

      አሜን እናመሰግናለን።

    • @ADDISINFORMER20
      @ADDISINFORMER20 2 วันที่ผ่านมา +3

      @nequheyewet5076 ፍፄ መምህሬ ያንተን ትምህርት ካገኘው ቡሀላ ጠንካራ ሆኜ የሚያግዘኝ ባይኖርም ባቆመኝ ፈጣሪዬ ዩራሴን ዩቲዩብ ከፍቼ እየሰራው ነው እድሜና ጤናን ያድልክ ወንድሜ

  • @TeppiworkKochitu
    @TeppiworkKochitu วันที่ผ่านมา +3

    ፍፄ እርጋታህ በጣም ደስ ይላል ሳላደንቅህ አላልፍም

    • @ሠላማዊት_ኩኪስ
      @ሠላማዊት_ኩኪስ วันที่ผ่านมา

      ወደ ሀገሬ ልገባ ነው ስደት መሮኛል ዩቱቤን እየደመራችሁ ሸኙኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ❤

    • @ሠላማዊት_ኩኪስ
      @ሠላማዊት_ኩኪስ วันที่ผ่านมา

      ወደ ሀገሬ ልገባ ነው ስደት መሮኛል ዩቱቤን እየደመራችሁ ሸኙኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ❤

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 วันที่ผ่านมา +4

    አወራሯ በጣም ደስ ይላል ቀልጣፋ ነሽ ታስታውቂያለሽ ቆንጆ ነሽ

    • @ሠላማዊት_ኩኪስ
      @ሠላማዊት_ኩኪስ วันที่ผ่านมา

      ወደ ሀገሬ ልገባ ነው ስደት መሮኛል ዩቱቤን እየደመራችሁ ሸኙኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ❤

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 2 วันที่ผ่านมา +7

    ደስ ብሎኝ አይቼ መጨረሻ እንዳላለቅስ ብቻ

  • @አስያአህመድ-ፀ7ለ
    @አስያአህመድ-ፀ7ለ 2 วันที่ผ่านมา +31

    የሀይማኖት ክፍል ሁለት ይለቀቅልን መጨረሸውን እስከምሰማ ጎጉቻለው

    • @ሠላማዊት_ኩኪስ
      @ሠላማዊት_ኩኪስ วันที่ผ่านมา

      ወደ ሀገሬ ልገባ ነው ስደት መሮኛል ዩቱቤን እየደመራችሁ ሸኙኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ❤

    • @ሠላማዊት_ኩኪስ
      @ሠላማዊት_ኩኪስ วันที่ผ่านมา

      ወደ ሀገሬ ልገባ ነው ስደት መሮኛል ዩቱቤን እየደመራችሁ ሸኙኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ❤

  • @سعيدهسعيده-و2ذ
    @سعيدهسعيده-و2ذ 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጀግናሴትነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samiashariff7120
    @samiashariff7120 2 วันที่ผ่านมา +6

    የኔ ኢህት አሁንም ቆንጆ ነሸ አይዞሸ

    • @ሠላማዊት_ኩኪስ
      @ሠላማዊት_ኩኪስ วันที่ผ่านมา

      ወደ ሀገሬ ልገባ ነው ስደት መሮኛል ዩቱቤን እየደመራችሁ ሸኙኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ❤

  • @frey2383
    @frey2383 2 วันที่ผ่านมา +15

    የጀመርከዉን ጨርስልን ማለትም የሀይማኖት ክፍል 2

    • @ሠላማዊት_ኩኪስ
      @ሠላማዊት_ኩኪስ วันที่ผ่านมา

      ወደ ሀገሬ ልገባ ነው ስደት መሮኛል ዩቱቤን እየደመራችሁ ሸኙኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ❤

  • @frahiwotkassa6646
    @frahiwotkassa6646 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እረበሳቅ ገደልሽኝ እግሬን አይቼው አላውቅም😂😂😂

  • @JasikaJasika-vn8el
    @JasikaJasika-vn8el 2 วันที่ผ่านมา +18

    በጣም ደስ የምትይ ሴት ነሽ

    • @ሠላማዊት_ኩኪስ
      @ሠላማዊት_ኩኪስ วันที่ผ่านมา

      ወደ ሀገሬ ልገባ ነው ስደት መሮኛል ዩቱቤን እየደመራችሁ ሸኙኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ❤

    • @ሠላማዊት_ኩኪስ
      @ሠላማዊት_ኩኪስ วันที่ผ่านมา

      ወደ ሀገሬ ልገባ ነው ስደት መሮኛል ዩቱቤን እየደመራችሁ ሸኙኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ❤

  • @medanitabebe6478
    @medanitabebe6478 วันที่ผ่านมา

    በ2ክፍል ማድረግህ ብቻ ነው እንከንህ ቶሎ ልቀቅልን።እንግዳህ ቅልጥፍ ያለች ጀግና ነች ፈጣሪ ይርዳሽ።

  • @nubekan.6628
    @nubekan.6628 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wowww jagna seti nash

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 2 วันที่ผ่านมา +4

    ጀግና ሴት ነሺ

    • @ሠላማዊት_ኩኪስ
      @ሠላማዊት_ኩኪስ วันที่ผ่านมา

      ወደ ሀገሬ ልገባ ነው ስደት መሮኛል ዩቱቤን እየደመራችሁ ሸኙኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ❤

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 2 วันที่ผ่านมา +2

    Tuseme ❤ selayihush des belogna. Yene web

    • @ሠላማዊት_ኩኪስ
      @ሠላማዊት_ኩኪስ วันที่ผ่านมา

      ወደ ሀገሬ ልገባ ነው ስደት መሮኛል ዩቱቤን እየደመራችሁ ሸኙኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ❤

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese วันที่ผ่านมา

    በጣም ጠካሬ ሴት ነሽ ይች አለም
    ፈተነዋ ብዙነዉ ጠካራ መሆን ግድ ነዉ

  • @AwitBarak
    @AwitBarak 2 วันที่ผ่านมา +15

    ኣሁንም ቆንጆ ነሽ ግን ኣትሻማቃቂ ኣይዞሽ የኔ እናት

    • @ሠላማዊት_ኩኪስ
      @ሠላማዊት_ኩኪስ วันที่ผ่านมา

      ወደ ሀገሬ ልገባ ነው ስደት መሮኛል ዩቱቤን እየደመራችሁ ሸኙኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ❤

  • @TiyyaaBelay
    @TiyyaaBelay วันที่ผ่านมา +1

    አዉንም ቆንጆ ነሺ ❤️❤️❤️

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 2 วันที่ผ่านมา +4

    So Sweet

  • @Tube-uf9gb
    @Tube-uf9gb วันที่ผ่านมา +2

    አሁንም እኮ ዉብ ነሸ❤❤

    • @ሠላማዊት_ኩኪስ
      @ሠላማዊት_ኩኪስ วันที่ผ่านมา

      ወደ ሀገሬ ልገባ ነው ስደት መሮኛል ዩቱቤን እየደመራችሁ ሸኙኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ❤

  • @EsayasTewoldeTesfamariam
    @EsayasTewoldeTesfamariam วันที่ผ่านมา +4

    Hi Fitsum በጣም እድናውቂ ነኝ ok በምንእ እጅምርልህ Sorry

  • @frahiwotkassa6646
    @frahiwotkassa6646 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አንቺ ልጅ ትያትር እየስራሽ ነው?በሳቅ ገደልሽኝ እኮ 😂😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉

  • @simretmequanent6081
    @simretmequanent6081 2 วันที่ผ่านมา +5

    ውይ አዎ ትሰሜ መንግስቱ የሰፈሬ ልጅ ናት የኤፍሬም እህት

    • @lovepower1440
      @lovepower1440 2 วันที่ผ่านมา

      Tikikil❤

    • @selamberhanu7404
      @selamberhanu7404 วันที่ผ่านมา

      😢😢

    • @ሠላማዊት_ኩኪስ
      @ሠላማዊት_ኩኪስ วันที่ผ่านมา

      ወደ ሀገሬ ልገባ ነው ስደት መሮኛል ዩቱቤን እየደመራችሁ ሸኙኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ❤

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 2 วันที่ผ่านมา +12

    ግልፅነትሽ ተመቸኝ እንዃን እግዚአብሔር ረዳሽ እህቴ

    • @ሠላማዊት_ኩኪስ
      @ሠላማዊት_ኩኪስ วันที่ผ่านมา

      ወደ ሀገሬ ልገባ ነው ስደት መሮኛል ዩቱቤን እየደመራችሁ ሸኙኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ❤

  • @AbebaHabte-p4k
    @AbebaHabte-p4k วันที่ผ่านมา +1

    Part 2 please

  • @zedluke525
    @zedluke525 2 วันที่ผ่านมา +3

    በእድሜሽ still ቆንጆ ነሽ።

  • @nubekan.6628
    @nubekan.6628 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    please next

  • @zubest7326
    @zubest7326 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፍፁምይይይይዬ ስወድህህህህ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 2 วันที่ผ่านมา +8

    አሁንም ውብ ነሽ እራስሽ ከብዙ ነገር ከቆጠብሽ ፈጣሪሽን ላደረገለሽ ነገር ካመሰገንሽ ትታደሻለሽ አምላክ አያልቅበትም

  • @HyatEbrahem-jb7ji
    @HyatEbrahem-jb7ji วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤ሓቢቢቲ

  • @aynalemmekuriaw167
    @aynalemmekuriaw167 2 วันที่ผ่านมา +7

    ኧረ ሰወቹን ከየት ነው የምታገኛቸው ቁ,2ልቀቅልን

  • @Netanetnetanet-oc1yx
    @Netanetnetanet-oc1yx 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትሰም የኔ ቆንጆ

  • @DagimawitKelab
    @DagimawitKelab 2 วันที่ผ่านมา +9

    አይ የስው ልጅ ለዚህ ለሚረግፍ ውበት እንመካለን 😢

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 2 วันที่ผ่านมา

      በጣም😢

  • @fikrutadesse252
    @fikrutadesse252 2 วันที่ผ่านมา +4

    God bless you sister More and more

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 วันที่ผ่านมา

    Ayzeshe aheneme konjoo nashe

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 2 วันที่ผ่านมา +5

    ፍፁም ሁሌም የመታቀርበውን ፕሮግራም የምከታተልህ ከ አሜሪካ ነው የተረጋጋህ ሰው ነህ

  • @berhanemoges1148
    @berhanemoges1148 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yezich. Set ihit. Yehonshiw. Balege. Egizihabiher idime zemenishin. Yasaxirew. Ishi 😢

  • @TegagniAlemu-p6e
    @TegagniAlemu-p6e 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሚገርም ታሪክ ነው ቀጣዩን ክፍል 2

  • @MeazaMeaza-zk6bu
    @MeazaMeaza-zk6bu 2 วันที่ผ่านมา +7

    ግን የመቼ ታሪክ ነው ሚያስረዳኝ ካለ ሻሸመኔ አውቃታለው ታሪኳ ተቀይሮላት ነው እግዚአብሔር ይመስገን

    • @lovepower1440
      @lovepower1440 2 วันที่ผ่านมา +1

      Ye'awassa lij nat, awekatalew

    • @MeazaMeaza-zk6bu
      @MeazaMeaza-zk6bu 2 วันที่ผ่านมา

      @lovepower1440 እኮ እኔምኮ ሻሸመኔ እቃ ታመጣልን ነበር የመቼ ታሪክ ነው በቅርብ ብር ተበላው ብላ ሰተናት ነበር ከዛ በዋላ አልመጣችም

    • @TegagniAlemu-p6e
      @TegagniAlemu-p6e วันที่ผ่านมา

      PAEHTH 2

  • @berhanemoges1148
    @berhanemoges1148 วันที่ผ่านมา +1

    Please post 2nd…

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 วันที่ผ่านมา +1

    Can you do part 2️⃣? Pls,

    • @G8duz
      @G8duz วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢2"ፍጠኑ

  • @FkirteFkadu
    @FkirteFkadu วันที่ผ่านมา +2

    ለምንድነው ታሪኩ ሳያልቅ የሚቋረጠው

  • @SabaMintesino
    @SabaMintesino วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fabne-q3t
    @Fabne-q3t วันที่ผ่านมา +1

    ቀጣይ እፈልጋለን ልብ አጠልጣይ ነዉ ፍቅራቸዉ ዘልቆ ይሆን

  • @almaze214
    @almaze214 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በመቤቴ መጨረሻው አስፈራኝ ስታአለቅስ

  • @KadryaAi
    @KadryaAi วันที่ผ่านมา +1

    ክፍል2❤

  • @toybamahmmed8977
    @toybamahmmed8977 วันที่ผ่านมา

    የኔ ታሪክ ይመስላል ወላሂ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 วันที่ผ่านมา +4

    አያድርስ ማለት ነው ካደረሰም አልሀዱሊላህ።

  • @mesifaris8245
    @mesifaris8245 2 วันที่ผ่านมา +1

    Efffffffuu yesew leje fetena

  • @menenassefa6404
    @menenassefa6404 วันที่ผ่านมา

    ኮፍያሽ ያምራል ለኒ ስሪልኝ❤

  • @saranegashe
    @saranegashe 2 วันที่ผ่านมา +2

    ቀጣይ😮

  • @SassFsdd-ko4xu
    @SassFsdd-ko4xu วันที่ผ่านมา

    ክፍል ሁለት የዛችን የልጅቱን❤❤❤

  • @ምረትአለም
    @ምረትአለም วันที่ผ่านมา

    ወይኔየኔናት በናቱየተነሳ ተሰቃይተሻን ክፍልሁለትግንአስፈረይ

  • @Fafyeenatelij
    @Fafyeenatelij 2 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢እረ ቀጣይ ይለቀቅ

  • @SifanDaniel-s2q
    @SifanDaniel-s2q วันที่ผ่านมา +1

    Mendinew cameraw??😢😢😢

  • @finekash561
    @finekash561 2 วันที่ผ่านมา +1

    🙏🙏ክፍል ሁለት

  • @maryalain9236
    @maryalain9236 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @TigistGetaneh-w1e
    @TigistGetaneh-w1e วันที่ผ่านมา +2

    Ahunem konjo nesh yene ehet❤❤❤❤❤❤❤

  • @nanati5922
    @nanati5922 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሃይሚዬ የኔ ሳቂታ, የዋህ,ተግባቢ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል... ለካ ከማውቅሽ በላይ ጠንካራ ነሽ...ክፍል ሁለት በጣም አጉአግቶኛል

  • @YetnyetKasa
    @YetnyetKasa 2 วันที่ผ่านมา +1

    Anchi yesra sew gobz

  • @AbduMohammad-l5m
    @AbduMohammad-l5m วันที่ผ่านมา +1

    Next

  • @nefisaadane868
    @nefisaadane868 2 วันที่ผ่านมา +5

    ቀጣይ😢

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @selamberhanu7404
    @selamberhanu7404 วันที่ผ่านมา

    😢😢አፍጥነው

  • @ምረትአለም
    @ምረትአለም วันที่ผ่านมา

    ፍፄ እንዴትነው ያንተእንግዳ መሆንምንችል❤❤❤

  • @AliHidecha
    @AliHidecha วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @afomya5604
    @afomya5604 วันที่ผ่านมา +1

    ፍፁም ወንድሜ በጣም እፈልግሐለው እንዴት ላግኝህ?

    • @nequheyewet5076
      @nequheyewet5076  วันที่ผ่านมา

      በ0972727384 ይደውሉ

    • @afomya5604
      @afomya5604 วันที่ผ่านมา

      @nequheyewet5076 እሺ አመሰግናለሁ

  • @bintomer6193
    @bintomer6193 วันที่ผ่านมา

    ኧረየበቀደሙን ክፍልሁለት በተስፋ እየጠበኩነዉ መጨረሻዉን ለመስማት ይለቀቅ

  • @Fabne-q3t
    @Fabne-q3t 2 วันที่ผ่านมา

    እንከኳን እናትሽን ሰማሽ ባሰሜት ይቆጭሽ ነበር💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏😅

  • @AdisAman-f1z
    @AdisAman-f1z 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    P 2

  • @emirufisseha6811
    @emirufisseha6811 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ ተው ህዝብ ይበልጣል ክፋል ሁለት እያላችሁ ልብ አታንጠልጥሉ ምናለ በክፍል አንድ ብትጨርሱ

  • @MeazaMeaza-zk6bu
    @MeazaMeaza-zk6bu 2 วันที่ผ่านมา +1

    እረ ሀይሚ መቼ ነው ግን

  • @AbdulbariMohammed-ue2nq
    @AbdulbariMohammed-ue2nq วันที่ผ่านมา

    ታሪኬ አንድዚህ ነው ሰማኝ ልጄ
    ያልትማረ ሰው ቅኑ ጭልማ ነው

  • @SaidaFeko
    @SaidaFeko 2 วันที่ผ่านมา

    ቀጣይ በጉጉት ነው ምንጠብቅ

  • @konjitadamuabate646
    @konjitadamuabate646 วันที่ผ่านมา

    Kefel 2 begugut new yemenetrbekew yewahe des yemetel set neche ..

  • @MmmTyty
    @MmmTyty 2 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gelanemegeresa-nb8xc
    @gelanemegeresa-nb8xc วันที่ผ่านมา

    Yemigarem new ena yenegle lij nagni terekash btm yasetemeral

  • @SelameAylawe
    @SelameAylawe 2 วันที่ผ่านมา +13

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ሠላማዊት_ኩኪስ
      @ሠላማዊት_ኩኪስ วันที่ผ่านมา +1

      ወደ ሀገሬ ልገባ ነው ስደት መሮኛል ዩቱቤን እየደመራችሁ ሸኙኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ❤

  • @akjlgfaloka3848
    @akjlgfaloka3848 วันที่ผ่านมา

    ተደፈርኩ ነው ወይስ ቅቤ ጠጣሁ ንው እያለችው ያለ አልገባኝም

  • @fikruman1069
    @fikruman1069 วันที่ผ่านมา +1

    ምስኪን የዋህ ጠላት አይግባባቹህ?

  • @TizetaMelese-v3s
    @TizetaMelese-v3s วันที่ผ่านมา

    Kifu sewoch gin egzihabher yirdachu! Sew emtnqu emtashemaqiqu

  • @znegnkewollo9887
    @znegnkewollo9887 2 วันที่ผ่านมา

    feth le muslim ere bagerachn tesekayen

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 วันที่ผ่านมา +1

    አሁንም:ቆጅዬነሽውዴ

  • @ሠላማዊት_ኩኪስ
    @ሠላማዊት_ኩኪስ วันที่ผ่านมา

    ወደ ሀገሬ ልገባ ነው ስደት መሮኛል ዩቱቤን እየደመራችሁ ሸኙኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ❤

  • @TyotJojo
    @TyotJojo วันที่ผ่านมา +2

    እረ ፍፁም ሁለት ፕሮግራሞች ይቀጥላል ብለህ ልቤን ታንጠለጥላለህ እንዴ

    • @nequheyewet5076
      @nequheyewet5076  วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ይቅርታ እንዳይረዝም በሚል ነው በሁለት ክፍል የምናደርገው

    • @TyotJojo
      @TyotJojo วันที่ผ่านมา

      ይሁን ፍፄ አላስችል ብሎኝ ነው እኮ ሁለቱም ልብ አንጠልጣይ ስለሆነ ነው በርታ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @BuziMoke
    @BuziMoke วันที่ผ่านมา +2

    ትስሜ የኔ የዋህ የሰፈሬ ልጅ

    • @ሠላማዊት_ኩኪስ
      @ሠላማዊት_ኩኪስ วันที่ผ่านมา

      ወደ ሀገሬ ልገባ ነው ስደት መሮኛል ዩቱቤን እየደመራችሁ ሸኙኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ❤

    • @ሠላማዊት_ኩኪስ
      @ሠላማዊት_ኩኪስ วันที่ผ่านมา

      ወደ ሀገሬ ልገባ ነው ስደት መሮኛል ዩቱቤን እየደመራችሁ ሸኙኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ❤

  • @NIGIST-xp6qn
    @NIGIST-xp6qn วันที่ผ่านมา

    ቀጣይ