በሁለት እግሬ ያጣሁትን በአንድ እግር ስሆን ተሰጠኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 410

  • @ጼዴንያ1021
    @ጼዴንያ1021 หลายเดือนก่อน +146

    የኔ ቆንጆ እህት ያመንሽው መድኃኒአለም ሁሌም ካንቺ ጋር ይሁን መልካም ሰው ነሽ የይቅርታ ልብ ያለሽ የቃል ኪዳኗ እመቤት ኪዳነምህረት አትለይሽ በእውነት ❤

    • @SamrawitNegassi
      @SamrawitNegassi หลายเดือนก่อน +4

      Amen 🙏🏾

    • @ManahloshGebremariam
      @ManahloshGebremariam วันที่ผ่านมา

      ጎበዝ ምሳሌ የሆንሽ ሴት በርቺ:: ምሳሌዬ ነሽ::

  • @TigistAmdu
    @TigistAmdu 27 วันที่ผ่านมา +4

    እጅግ የ እምነት ጥግ እውነት አብዝቼ ተማርኩብሽ ብዙ ነገሮች ባደከሙኝ ሰአት ነው የሰማሁሽ አበረታሽኝ ጀግና ነሽ❤❤❤❤

  • @AbebaWm
    @AbebaWm หลายเดือนก่อน +16

    በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ መድኀኔዓለም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ 🙏ኪዳነ ቃሏ ትጠብቅሽ🙏ይሄን ሁሉ ላደረገ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @melesetadesse303
    @melesetadesse303 6 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤የሃመቱ ትልቅ ፕሮግራም
    ይህን ወንጌል ከሃዋርያቱ በቀር ማንም አልሰበከዉም እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ በቀረል ዘመን በልጆችሽ ተባረኪ 🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @Herani-jj4bl2vq6d
    @Herani-jj4bl2vq6d หลายเดือนก่อน +10

    ልባም ሴት ነሺ በእዉነት ጎበዝ ጀግና የይቅርታን ልብ ከአንች ተምሬአለሁ 🥰🥰🥰የድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና ይግባው✝️🙏እመ ብርሃን እናቴ የኔ ጸሎት ሰሚ እናት❤️😘😘😘

  • @zabibaysofzabibaysof7568
    @zabibaysofzabibaysof7568 หลายเดือนก่อน +17

    ወላሂ በጣም ጀግና ነሽ የሴት ተምሳሌት ነሽ ረጅም እድሜ ጤና ይብዛልሽ

  • @lilyzewdie9451
    @lilyzewdie9451 หลายเดือนก่อน +7

    ፍርይ ኪዳነ ምህረት ጤና እድሜ ይሰጥሽ በልጆችሽ ጥሩ ነገር ነው ያሰተማርሸው ጀግና ኢትዮጰያዊ

  • @binyammengistu8242
    @binyammengistu8242 หลายเดือนก่อน +6

    ምን አይነት አስተማሪ ታሪክ ነዉ የምተቀርቡት በርቱ፣ ጀግኒት! ፈጣሪ ሁሌም ከጎንሽ ይሁን

  • @geteneshalemayehu4002
    @geteneshalemayehu4002 หลายเดือนก่อน +34

    የሆነው ነገር ቢያሳዝንም!!! እንቺ አእምሮሽ በጣም ድንቅ ስለሆነ በሰማይም በምድርም ደስ የሚያሰኝውን ይቅርታ ስለገባሽ እድለኛ ነሽ። ሰው ሙሉ እካል ስላለው ደስተኛ ነው ማለት አይቻልም። ደስታ ማለት መልካም ስብእና ነው። እንቺ ለብዙወች ተምሳሌት ነሽ። ፈጣሪ ሰላም እና ጤና ከረጅም እድሜ ጋር እመኝልሻለሁ👍🏾🙏🏽💚💛❤️

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 หลายเดือนก่อน +4

    እንደ መልክሽ ልብሽም ያማረ ነው የእምነትሽ ጽናት ለእመቤታችን ያለሽ ፍቅር አስደናቂ ነው እመ አምላክ ፍጻሜሽን ታሳምርልሽ ዘርሽ ይባረክ በርቺ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ያሰብሽው የጀመርሽው ሥራ ሁሉ ይሳካልሽ🙏

  • @melatmekonen1258
    @melatmekonen1258 หลายเดือนก่อน +11

    የኔ እናት በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ❤❤❤❤❤

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 หลายเดือนก่อน +8

    ምን አይነት ድንቅ ሴቶች ነው ምተመጣልን ሴት የሚይኮሩ ልበ ሙሉ
    የተባረኩ ሁሉ እንግዶችህ አሰተምረውኘል አመሰግነለሁ እግዛብሄር ከነንተጋር ይሁን🙏🙏🙏🙏💞💞💞

  • @AbenKassaye
    @AbenKassaye หลายเดือนก่อน +4

    እጅግ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ !!!
    በርቺ ከአሁን በኋላም ብዙ ነገር ትስሪያለሽ ለብዙ ሰዎች ታምሳቤት ትሆጥለሽ

  • @የደስታልጅ
    @የደስታልጅ หลายเดือนก่อน +1

    እግዝያብሔር ይመስገን የምታምኛት ኪዳነምሕረት ሁሌም ትከተልሽ

  • @Eyobachew
    @Eyobachew หลายเดือนก่อน +4

    ባቀረብካቸው እንግዶች እጅጉን ተምሬበታለሁ እግዚአብሔርን በጣም አመሰግነዋለሁ..ድንቅ ድንቅ ምስክርነት አይቻለሁ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ 🙏🙏ፍፁም ተባረክ🙏

  • @Happy-780-
    @Happy-780- หลายเดือนก่อน +2

    የሚገርም ጥንካሬ ነዉ ምን አይነት ደግ ሴት ነሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ እዴት እደምታምሪ ቃላት ነዉ ያጣሁልሽ

  • @tigistnagesh6132
    @tigistnagesh6132 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም በጣም ትልቅ ሠው ነሽ ንግግርሽ ጥንካሬሽ ይለያል ልቦናሽን አይቀይርብሽ ብዙ የሚያሥተምር ህይወት ነው በርቺ❤❤❤❤

  • @ZenebuWoldemariam
    @ZenebuWoldemariam หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ቆንጅ መድኃኒአለም ከአእነናቱ አሁንም ከነልጅችሽ ካንቺ ጋር ይሁኑ የአንችን ልብ ለኛም ያድለን❤❤❤

  • @fereyabereko2841
    @fereyabereko2841 3 วันที่ผ่านมา

    ይህ ሃሳብን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው የረዳሽ ፈጣር ክብር ምስጋና ይድረስው የልጆችሽ እናት ያድርግሽ❤❤❤❤❤❤

  • @hq1rx
    @hq1rx หลายเดือนก่อน +6

    የእውነት ድንቅ ሴት ነሽ እግዚአብሔር አብዝቶ በሞገስ ይባርክሽ

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 หลายเดือนก่อน +17

    እሚገርም ታሪክ. ስንቶቻችን ሁሉ ሞልቶልን እግዚአብሔርን እናማርራለን ????? የዚች ድንቅ ሴት ለብዙዎቻችን ማንቅያ ደውል ነው.

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i หลายเดือนก่อน +27

    ለሁላችንም ይቅር የሚል ልቦና ፈጣሪ ያድልን ጀግና ሴት ነሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ❤️🙏

  • @ZedH-p1l
    @ZedH-p1l หลายเดือนก่อน +11

    የህን ፖሮጎራም የሰማሁት ለበጎ ነው እግዛብሄር ከመኪና አደጋ ካተረፈኝ ገና 4ኛ ቀኔ ነው የደረሰብኝ ::በራሴ የቅድመ ጥንቃቄ ጉድለት ስለነበር ወዳው እግዚአብሔር ማመስገን ጀመርኩ ::የህን መልካም የምስጋና ነግግር ሰሰማ ደግሞ የበለጠ አምላኬን አመሰገንኩ:: የሆነ ችግር ሲመጣ የባሰውን ማሰብ ስንጀምር የተፈጠረው የአደጋ ችግር ስናየው ባዶ የሆንብናል::
    ጌታ እየሱስ ሆይ ስንት ግዜ አጠፋው ?? ስነት ግዜ ታደገከኝ ስምህ ይባረክ :ከዚህ በሃላ አይሆንም ሳይሆን ማከናወን ያለብኝን ሁሉ እያረኩ በጥበብ የምኖርበትን ጥበብ ስለምሰጠኝ አመሰግናለሁ:: አንዳነድ ችግሮች ሲመጡ ለበጎ የለወጣሉ ::
    እግዚአብሔር ይባርክሽ ::

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 หลายเดือนก่อน +7

    ምን አይነት ንፁልብ ነው ያለሽ ጀግና እናት እግዝሃብሄር አዋቂ ነው።❤❤❤❤❤❤❤

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 หลายเดือนก่อน +11

    ሰው በውጪም በውስጥም ቆንጆ ሆኖ ሲፈጠር እንዲህ ነው ዘመንሽ ይባረክ እህቴ

  • @ይስሀቅአብርሃም
    @ይስሀቅአብርሃም หลายเดือนก่อน +8

    ፍርዬ ጀግና ሴት ነሽ አሁንም ምንም አልሆንሽም እንዴት እንደምታምሪ ዛሬም ደግሞ ጀግና ባል አለሽ እግዚአብሔር ይመስገን በሰው እጅ እንኳን አልወደቅሽ እመቤቴ ትቁምልሽ አሁንም

  • @AyinalemAbebe-u3t
    @AyinalemAbebe-u3t หลายเดือนก่อน +9

    ኩኪዬ ስላየሁሽ ደስብሎኛል እንኳን ነገር ሁሉ ለበጎ ሆነልሽ ያንቺየሆነሁሉ ይባረክ ለሌሎች ብርታት ሆነሻልና ተባረኪ

  • @HiwotMuche-n7s
    @HiwotMuche-n7s หลายเดือนก่อน +4

    ይህን ልብሽን እግዚያብሃር አይቀይርብሽ ኪዲነምልረት ሁሌም ትለምንልሽ እናት

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre หลายเดือนก่อน +5

    ጀግናነሺ ይቅርታ የሚያውቅ ልብ የይቅርታ ጥግ ያለ ሰው ነው ዘርሺ ይባለክ ቀሪ ዘመንሺ የካሳ ይሁን❤❤❤❤አሚን❤❤

  • @tsigeredaabebe7385
    @tsigeredaabebe7385 หลายเดือนก่อน +4

    ጀግኒት እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ እህቴ ❤❤❤❤

  • @HabshiHabshi-t7z
    @HabshiHabshi-t7z หลายเดือนก่อน +3

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው በጣም በጣም ጀግና ሴት ናት❤❤❤❤❤❤

  • @HaimanotV
    @HaimanotV หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ብርቱ ሴት ነሽ እመአምላክ አሁንም ታበርታሽ❤

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 หลายเดือนก่อน +4

    ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አችን የአበረታ አምላክ ሌሎቹንም ያበርታቸዉ ፍርዬ 🥰🥰🥰

  • @dawoodosman9945
    @dawoodosman9945 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም የሚገርም ታሪክነው እደዚአይነት ልብያላቸው ብዙ ኢቶጳዊ ብዙ እዝብ አለን ግን ምንዋጋአለው በጥቂት እዝብ የተነሳ አገር ችን እየፈረሰችነው በጣም የአስራት አገርስለኦነች አገራችን መዳኒአለም የድግልማራም ልጅ አገራችን ይጠብቃት

  • @Yenenesh-c7b
    @Yenenesh-c7b หลายเดือนก่อน +5

    የታመንሽው አምላክ ከነእናቱ በሞገስና በፍቅር ጠብቆ ያኑርሽ።

  • @EmbetMulugeta-s3q
    @EmbetMulugeta-s3q หลายเดือนก่อน +6

    ፍርዬ በጣም ጀግና ነሽ እግዛሀቤር ለማያምኑ ሰወች እንዲያምኑ ሰራዉን እየሰራ ነው ይህንን ኘሮግራም ወጣቶች ቢሠሙ በህይታቸው ሞንም ቢያጋጥማቸው ለበጎ ነው።እንዲሉ እንዳይሰበሩ ይረዳቸዋል በርቺ ከወ የበለጠ ፈጣሪን እንደሚረዳ ባንቺ ያሳያል ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @samsonfikru8457
    @samsonfikru8457 หลายเดือนก่อน +9

    ፎፄ በጣም ደስ የሚል እውነተኛ ታሪክ ለብዙ ስው ብርታት የሆነች አገር ቤት ስመጣ ባገኛት ደስ ይለኛል አሁንም መድሀኒአለም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እህቴ በተለይ ይቅርታ ማድረግሽ ለኔም ምናለ ያንቺን ልብ ቢስጠኝ እምትወጃት ኪዳነምሕረት ለብዙ ስው መማሪያ እና ብርታት አድርጋሻለች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ እህቴ

    • @nequheyewet5076
      @nequheyewet5076  หลายเดือนก่อน

      ስልኳ ቪዲዮው መጨረሻ ላይ ስላለ በዛ ማግኘት ይቻላል

    • @Elsabkjyoutube7571
      @Elsabkjyoutube7571 5 วันที่ผ่านมา

      @@nequheyewet5076 😢😢🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏Thank you so much

  • @abdulhamidnuri9556
    @abdulhamidnuri9556 หลายเดือนก่อน +4

    ቃላት አይገልፅሽም ከነ መላው ቤተሰብሽ ጋር ተባረኪ ላይሽም ውስጥሽም ውብ ነሽ

  • @BerryAbera
    @BerryAbera 4 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ጀግና ነሽ እግዚያብሔር ሁሌም ያጠንክርሽ የኔ ቆንጆ

  • @selamekifle659
    @selamekifle659 หลายเดือนก่อน +6

    ወይኔ እኔ ቃል የለኝም እንደዚ አይነት ሰው አለ ፈጣሪ ይባርክሽ
    ጀግና ሴት❤

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 9 วันที่ผ่านมา +3

    ጠንካራ ነሽ የእምነትን ሀይል አሳይተሽኛል ተመስገን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው። አምላኬ በአንደበቴ እና በማያቋርጠው ምኞቴ ውስጥ ሆኜ ስላማረርኩህ ይቅር በለኝ።

  • @seblewolde5045
    @seblewolde5045 หลายเดือนก่อน +13

    በጣም እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ይህንን የይቅርታ ልብ ስለሰጠሽ። አሁንም እድሜ ከጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤

  • @WoldeAlemu
    @WoldeAlemu หลายเดือนก่อน +4

    እዉነትም ጀግና ዕምነትሽ አድኖሻል የተባለችዉን ሴት መሰለችኝ ጎበዝነሽ።

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይመስገን የታመንሽው መዳኒሐለም በልጆችሽ ያሳርፍሽ በጣም ደስ እሚል ነገረ የተሰማኝ ለካ ይቅርታ ትልቅ ነገር ነወ መዳኒአሐለም ሆይ የየቅርታ ልብ ስጠኝ የሀገረ ልጆች ዛሬ ሁላችንም ይቅር ብንባባል የሀገራችን ሰላም ይመለስ ነበር አማሐራ ትግሬ ኦርሞ እያሉ አባልተው ገለው ባልጨረሱን ነበር ይቅር እባባላልና ህዝባችን ሰላም ያግኝ እባካቹሁን ይቅርታ እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽን ይመልስልን

  • @እኔነኝ-ፐ1ቐ
    @እኔነኝ-ፐ1ቐ หลายเดือนก่อน +20

    "ፈጣሪ ለሚተኛው ሰው ጋቢውን ይሰጠዋል ለሚሮጥ ሰው ፈረሱን ይሰጠዋል" ድንቅ አባባል የታመንሽበት ፈጣሪ ከዚህ በላይ በሞገስ ይባርክሽ 🙏🙏🙏

  • @AberuAberu-mq8gh
    @AberuAberu-mq8gh หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ቆንጆ በእውነት ትልቅ ሰው ነሽ በጥም ነው የተማርኩት ሰው ያፉን ፍሬ ይበላል እሚገርም ነው እግዚአብሔር አሁንም በከፍታ ላይ ያኑርሽ

  • @Mulugetakasa-xs8it
    @Mulugetakasa-xs8it หลายเดือนก่อน +4

    ፍሬሕይወት ምንም የምልሽ የለኝም ጠንካራ እንስት ነሽ ።ትከበርያለሽ።በርቺ

  • @ghenetghirmay3917
    @ghenetghirmay3917 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ አህቴ ቃል ኣጣሁልች አግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርክሽ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsigeredabekele1395
    @tsigeredabekele1395 หลายเดือนก่อน +20

    ለብዙ ሰወች ጥሩ ትምህርት ነው አሁንም አምላክ የበለጠ ብር ታቱን ያብዛልሽ ተባረኪ❤❤❤

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb หลายเดือนก่อน +5

    የይቅርታ ልብ ከላይ ሲሰጥ ነው እህት ታድለሻል ያችንለኛም ያድለን

  • @merontadesse6589
    @merontadesse6589 หลายเดือนก่อน +5

    ፍፄ የምታረጋቸዉ ኢንተርቪዎች በጣም እዉነተኛ ናቸዉ እና እግዚአብሄር የሚመሰገንባቸዉ ስለሆኑ በጣም አስተማሪዎች ናቸዉ በርታ አንድ ፕሮግራምህን ብካፈል በጣም ደስ ይለኛል እባክህ

  • @TegiyKebede
    @TegiyKebede หลายเดือนก่อน +3

    ጀግናሴት ሁሌምየምትጠሪው መዳንያለም ወላዲተአምላክ ገጎንሽአይለዮሽ❤❤❤

  • @asterterefe-d3o
    @asterterefe-d3o หลายเดือนก่อน +6

    እጅግ በጣም ትልቅ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ 🙏

  • @abigumesi3281
    @abigumesi3281 หลายเดือนก่อน +2

    አንች የአምር 1ኛ ነሽ ረጅም እድሜ ጌታ ይስጥሽ

  • @weyiniy456
    @weyiniy456 หลายเดือนก่อน +23

    እግዚአብሔር ከነ እናቱ የያዘ ማንም አያፍርም ክብር ለመዳሃኒአለም ይሆን❤❤

  • @zinashlole7757
    @zinashlole7757 หลายเดือนก่อน +6

    አንቺ ብርቱ ጀግና ልጅ ነሽ ብዙዎች ካንቺ ይማራሉ ብዬ አምናለሁ ምክንያቱም አሁንም ብርታትሽ ከድሮም በላይ ነው ምንም አላገደሽም ከማንም በላይ እየሰራሽም እያስተማርሽ ነው 🥰🥰🥰🥰.

  • @misrtsge2594
    @misrtsge2594 หลายเดือนก่อน +12

    ምን አይነት ቅንነት ነው ፈጣሪ ሁላችንንም ይቅር የሚል ልቦና ይሰጠን ካንቺ ብዙ ተማርኩኝ ፈጣሪ ዘመንሸን ይባርክ እልቴ

  • @TigisitBekele-p3r
    @TigisitBekele-p3r หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጎበዝ ነሽ ብርታት ሆንሽኝ እውነት ነው ነገር ሁሉ ለበጎ ነው

  • @seblewongelzeleke-f8l
    @seblewongelzeleke-f8l หลายเดือนก่อน +6

    የእውነት ብርቱ ነሽ እንዲህ ያለ ብርታት ከእግዚአብሔር የተሰጠ ጸጋ እንጂ የሰው ልጅ በራሱ ጥረት የሚያመጣው አይደለም ። የእምነትሽ ጽናት የሚገርም ነው ። ለኔ መምህሬ ብዬሻለሁ ስለ ይቅርታ ስታወሩ ምን አለ ያንቺን ልብ ቢሰጠኝ እያልኩ እያለቀስኩ ነው ያደመጥኩት ። እግዚአብሔር ይቅርታን ልብ ያድለን ።

    • @nequheyewet5076
      @nequheyewet5076  หลายเดือนก่อน +2

      አሜን
      እናመሰግናለን

  • @MironSham
    @MironSham หลายเดือนก่อน +3

    እንዴት ጎበዝ ነሽ
    እውነትም ፍሬህይወት ታድለሽ

  • @Mis_07-f2i
    @Mis_07-f2i หลายเดือนก่อน +7

    ተመስገን !!!
    ይህን ልቦና ለሰጠሺ አምላክ !""

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ነው የምወድሽ ብዙ ግዜ ኢንተርቢሽን አዳምጣለሁ ምንም አይሰለቸኝም ጥንካሬሽን በእግዛብኤር ያለሽ እምነት የሚስቀና ነው❤

  • @Eyu34
    @Eyu34 หลายเดือนก่อน +20

    በሚሆነው ሁሉ እግዚአብሔር አይሳሳትም እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያጠንክርሽ ውዴ

  • @אבטהפקראדיס-י9פ
    @אבטהפקראדיס-י9פ หลายเดือนก่อน +21

    ፈጣሪ የእስራኤል ዓምላክ ይርዳሽ
    ጀግና ጀግና የዓለም ምርጥ ልብ ንፁህ በመሆንሽ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @WoineshetKoira
    @WoineshetKoira หลายเดือนก่อน +2

    ከልብ ማመን በትክክል ያድናል በእግዚአብሔር በሚሰራው ስራ አለመጠራጠር መዳንም እንዳለ በአንቺ አይቻለሁ ቆንጆ ጀግና መልክሽን ሳላይ ስራ ላይ ሆኜ ነበር የምሰማው እንባዬ ሲፈልግ ይወርዳል ሳይሽ እረፍት ወጥቼ ቆንጆ ጀግና ፅናትሽ አበርትቶኛል ወንድሜ የምታቀርበው ታሪክ ሁሉ አስተማሪ ነው በርታ

  • @jucf4669
    @jucf4669 หลายเดือนก่อน +2

    ጅግና ነሽ በእግዚአብሔር ተባርከሻል ሁላችን እንደዝ ልባና ይስጠን❤

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb หลายเดือนก่อน +3

    አቤት መረጋጋት! እግዚአብሔር ቤትሽን ቤተሰብሽን ይባርክልሽ ! ጭምት ሰው ነሽ!

  • @ayalkibetgebre6568
    @ayalkibetgebre6568 16 วันที่ผ่านมา +1

    ያመንሽበት እግዚአብሔር. ስራውን ሰርቷል እምነትሽን ቀጥይበት ከዚህ በላይ ታያለሽ።

  • @eskedarbourdeau1091
    @eskedarbourdeau1091 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ቆንጆ በጥሞና ነው ያዳመጥኩቭ በጣም የምትደነቂ ታአታአሬ ሴትነቭ በአርች እግዛአብሄር ካአንችጋር ይሁነ

  • @amanealyedinglelijekidye7643
    @amanealyedinglelijekidye7643 หลายเดือนก่อน +9

    ተባረኪ እመቤቴ ልጆችሽን ትባርክልሽ የኔ ቆንጆ የቅር የሚል ልብ ያለው ሁሌም የተባረከ ነው ዛሬም ቆንጆ ነሽ ምንም አልጎደለሽም የሄ ንፁ ልብሽ ገና ብዙ ሲሳይ ይዞ የገባል ይቅር የሚል ልብ እኮ የሚሰጠው ከመድሐኒአለም ነው ሁሉም አያገኘውም በእውነተ ተባረኪ 🙏❤

  • @AccAcc-b1w
    @AccAcc-b1w หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ማይነገር ሰጣታው ኪዳን ምህረት አሁንም አትለይሸ ትጠብቅሸ ❤

  • @ziyadnegash1379
    @ziyadnegash1379 หลายเดือนก่อน +8

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል congratulations ❤

  • @سينكا
    @سينكا หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር በስራዉ አይሳሳትም አንችን ያጠነከረ በሙሉ ሰዉነት እያለን ለምናማርረዉ ልብ ሰቶን በእምነት ያፅናን

  • @zewdineshhaile196
    @zewdineshhaile196 17 วันที่ผ่านมา +1

    የሴት ጀግና ናት እምነትሽ ጠንካራ በመሆንሽ ደስ ብሎኛል 🙏

  • @emusarah7132
    @emusarah7132 หลายเดือนก่อน +8

    አንቺ ድንቅ ጀግና ውብ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KB-vl4hb
    @KB-vl4hb หลายเดือนก่อน +6

    መልካም ልብ ያለሽ ሰው ነሽ። ፈጣሪ እምነትሽን እስከፍፃሜው ያፅናልሽ!

  • @Tamiratanase
    @Tamiratanase หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክህ በእዉነት ጀግና ሴት ነሽ እኛ ሹፌሩ ላይ ነዉ የምንፈሪደዉ😢

  • @fikermuluneh8886
    @fikermuluneh8886 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይክበር 😢😢😢 በጣም አስለቀሰኝ❤❤❤❤❤

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 หลายเดือนก่อน +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር❤❤❤እውነት ያመነ ይድናል እመብርሃን ክቡሩን ትውሰድ❤❤

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ጀግና ነሽ 😢😢😢ልባም ሴየት ሙሉው ሴት ብየሻለሁው እናም. አቺብቻም ሳኩኚይ. በዙሪያሽ ያሉው በሙሉዉ. አቺመልካም ብኮኝ መጥፎሰው ቢኖር አሳብሺን ያበላሽነበር አላህ ከቤተሰብሽም. መልካም ሂወት ያድልሽ ከጤናጋር

  • @SolomonGebremeskel-r1x
    @SolomonGebremeskel-r1x หลายเดือนก่อน +4

    አትጠገብ ታምሩ ሁሌም እከታተልሻለሁ በጣም ነው የማደንቅሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ደዘ ነው ኑሮዪ አንድ ቀን ሥራ ስትጀምሪ የመጀመርያውን የምስራች ወተት እንጠጣለን ተባረኪ ጌታ አሁንም ከፊት ሆኖ ያሠብሽውን ያሳካልሽ ለብዙ ሴት እህቶቻችን አሥተማሪና ምሳሌ ኘሽ እንደጌታ ፈቃድ ሁሉም ይሳካል ሠላምሽ ይብዛ

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou หลายเดือนก่อน +1

    ገራሜ ገራሜ ሴቶችን እያመጣህልን ነው ወንዲማችን እናመሰግናለን እህታችን ያበረታሺ እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን

  • @Hነኝከወደወሎ
    @Hነኝከወደወሎ หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና ሴት አሁንም ይሳካልሽ❤

  • @Eyem2M2
    @Eyem2M2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ብርቱ አረያ የምቶኝ ሴትነሽ የእምነትሽ ጥንካሬ የሚገርም ነው ❤❤❤❤

  • @hanaayele247
    @hanaayele247 29 วันที่ผ่านมา +1

    አግዚአብሔር መልካም ነው ጡሩ ልብ ነው መተው የቅርታ ትልቅ ሰላም አለው ❤❤

  • @sabahaile5446
    @sabahaile5446 7 วันที่ผ่านมา +1

    Wow,😢 Ehetay Betam Gobez Ena Asteway Belehe Set Nesh..Tebareki Lule Yeserawit Geta Egziabehare Amlak Semu Lezelalem Yetebareke Ena Yetemesegene Yehun Amen 😢🙏❤️
    Sister May God Bless you and your Family Amen 🙏😢
    Egziabehare Zemeneshen Yebarekew

  • @TigistAmdu
    @TigistAmdu 27 วันที่ผ่านมา +1

    እጅግ የሚገረም ትምህርት ነው እህቴ ጎበዝ❤❤❤

  • @EphremReta-v7p
    @EphremReta-v7p หลายเดือนก่อน +2

    egzabher siset sibark endi new sisit ayawkim egzabher ymesgen egzer chemro yabertash❤❤❤❤❤

  • @Alexandra-lc7rw
    @Alexandra-lc7rw หลายเดือนก่อน +9

    Wow! What a wise & polite women! We all women proud of u. May kidanemhiret always protect u.

  • @WeyneshetTefera
    @WeyneshetTefera หลายเดือนก่อน +4

    ተባረኪ የይቅርታ ልብ የሰጠሽ አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @relaxation374
    @relaxation374 หลายเดือนก่อน +4

    መልካምነት አንድ ቀን እንዲህ በዐለም ያበራል !! ተባረኪ!!

  • @dagimabiyu244
    @dagimabiyu244 หลายเดือนก่อน +4

    ያለ ዛሬ አላየሁሽም ግን ብዙ አስተማርሽኝ ጀግናዬ ብዬሻለሁ ተባረኪ❤❤❤

  • @weyiniy456
    @weyiniy456 หลายเดือนก่อน +15

    ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን ❤

  • @relaxation374
    @relaxation374 หลายเดือนก่อน +4

    ምርጥ ልብ አለሽ : ፈጣሪ የሰማዩንም ያዘጋጅልሽ ያሳምርልሽ !!

  • @WeyneshetTefera
    @WeyneshetTefera หลายเดือนก่อน +5

    ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @ሰውመሆንበቂነው12
    @ሰውመሆንበቂነው12 16 วันที่ผ่านมา +1

    ሁሉም ለበጎ ነው እኔም በአደጋ ምክንያት ነው እራሴን እንዳውቅ ያደረገኝ ብቻ ብቻ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @tube-ic6dd
    @tube-ic6dd หลายเดือนก่อน +1

    ምንም ማለት አልቻለም ጀግና ናሸ በጣም ❤❤

  • @nunuwak5600
    @nunuwak5600 4 วันที่ผ่านมา +1

    Woman, you are strong ... gobez

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 หลายเดือนก่อน +4

    ንፁሕ አእምሮ አለሽ❤❤❤የታደልሽ ፍጥረት ነሽ

  • @YemedhanialemLjnegn
    @YemedhanialemLjnegn หลายเดือนก่อน +1

    በፈጣሪ ያላት እምነት ይለያል እውነት ጎበዝ ነሽ ያጠንክርሽ መድሃኒአለም ❤