//የቤተሰብ መቀያየር// "እንደዚህ አይነት ህይወት ያለ አይመስለኝም ነበር..." //እሁድን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @saratessema9064
    @saratessema9064 วันที่ผ่านมา +479

    አንድ ሀብታም ለአንድ ደሀ ዘመቻ ቢጀመር ❤❤❤

    • @meseretlemma8090
      @meseretlemma8090 วันที่ผ่านมา +7

      ምርጥ ሀሳብ ነው !!!

    • @LemraSolomon
      @LemraSolomon วันที่ผ่านมา +4

      👍👍👍👍

    • @RabiaAwol
      @RabiaAwol วันที่ผ่านมา +7

      አለም ላይ ድሃ ይጠፋ ነበር

    • @addismedia38
      @addismedia38 วันที่ผ่านมา +1

      Iko

    • @DilnessaGebeyehu
      @DilnessaGebeyehu วันที่ผ่านมา +1

      yes I bro

  • @banchiyrgakore
    @banchiyrgakore วันที่ผ่านมา +131

    ክፉ ነገር ቤትሽን አያግኝው ተባረክ ልጆችሽ ይለምልሙ

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚን

    • @Yemiketv
      @Yemiketv 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/6nXDBfZ--g4/w-d-xo.htmlsi=79pFjTLRR3SxfIYP

  • @yerukneshbelemo9845
    @yerukneshbelemo9845 วันที่ผ่านมา +201

    እረ EBS በጣም ይለያል ይህን ያህል በጎነት እና አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ነው የተባረከ ድርጅት ነው አለቀስኩኝ እኮ።

    • @UserUser-ph2hd
      @UserUser-ph2hd วันที่ผ่านมา +5

      በጣም ሱብሀነላህ ሰው ለመርዳት የሚያደርጉት ነገር በጣም የሚገርም ነው

    • @TinsaeDejen
      @TinsaeDejen วันที่ผ่านมา +1

      Betam😢

    • @KebromBata
      @KebromBata 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም

    • @Yemiketv
      @Yemiketv 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/6nXDBfZ--g4/w-d-xo.htmlsi=79pFjTLRR3SxfIYP

  • @Truth-je3jm
    @Truth-je3jm วันที่ผ่านมา +204

    ገብርኤላ ድሮም በጣም እወድሽ ነበር ይኸኛው ደግሞ ተግባርሽ አስደናቂ ነው ተባረኪ ልጆችሽን ፈጣሪ አምላክ ለቁምነገር ያብቃልሽ❤

    • @munirahassen3760
      @munirahassen3760 วันที่ผ่านมา +1

      አሚን

    • @Yemiketv
      @Yemiketv 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/6nXDBfZ--g4/w-d-xo.htmlsi=79pFjTLRR3SxfIYP

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 วันที่ผ่านมา +256

    ስንት ባለ ሀብት ባለበት ሀገር ንፉጎች ደሀን የሚፀየፉ የመጡበትን ማንነት የረሱ አጋስስ ባሞላበት ሀገር እንደ አንቺም ያሉ ጥቂት ጀግና ሰዎች አሉ ሰውን ለመርዳት መጀመሪያ ከላይ መሰጠት አለበት አንቺ ደግሞ ቅን ልቦና ያለሽ አስተዋይ ሴት ነሽ እግዚአብ ልጆችሽን ትዳርሽን ይባርክ❤❤❤❤❤❤

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሚገርምምምም ነው በእውነት

    • @Yemiketv
      @Yemiketv 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/6nXDBfZ--g4/w-d-xo.htmlsi=79pFjTLRR3SxfIYP

  • @MymunaMymunaHussen-y5j
    @MymunaMymunaHussen-y5j วันที่ผ่านมา +117

    ወሏሂ ይሄ ፕሮግራም በየሳምንቱ ቢሆን ብየ ተመኘሁ ልጆቹ ግን በጣም ነው ያስገረሙኝ

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እኔም ከምርርር😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤የደሀዎቹ ደስታ የሀብታሟ መልካምነት😢😢ልብ ይነካል

    • @EkramMohammed-c8r
      @EkramMohammed-c8r 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Masha allah

    • @Yemiketv
      @Yemiketv 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/6nXDBfZ--g4/w-d-xo.htmlsi=79pFjTLRR3SxfIYP

  • @RomanGizaw-g4r
    @RomanGizaw-g4r วันที่ผ่านมา +100

    እንደው ምን ብዬ ልመርቅሽ እመብርሃን ለሰው ያልታየ ደስታ ትስጥሽ የልጆችሽ ህይወት ያማረ ይሁን እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይስጥሽ ❤❤❤

    • @Yemiketv
      @Yemiketv 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/6nXDBfZ--g4/w-d-xo.htmlsi=79pFjTLRR3SxfIYP

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ วันที่ผ่านมา +30

    ያረቢ ከማያልቀው ሪዚቅህ ለሁላችንም ስጠን እና እንስጥ እጃችንን ከላይ እንጂ ከታች አታድርግብን አሚን በሉ

    • @Yemiketv
      @Yemiketv 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/6nXDBfZ--g4/w-d-xo.htmlsi=79pFjTLRR3SxfIYP

  • @ejigayehuhailemariam70
    @ejigayehuhailemariam70 วันที่ผ่านมา +63

    በእውነት ከነ ልጆችሽ ልዩ ሰው ነሽ በተለይ ልጆችሽ ከአፋቸው እሚወጣው ቃል በጣም ገራሚ ነው በእውነት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

    • @Yemiketv
      @Yemiketv 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/6nXDBfZ--g4/w-d-xo.htmlsi=79pFjTLRR3SxfIYP

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 วันที่ผ่านมา +37

    የሁለቱም ቤተሰቦች ልጆች አስተዋዮች ናቸው በተለይ ወንዶቹ ሕፃናትን በጣም ነው ያደንቅኋቸው ያዩትን ሕይወት የሚገልፁበት ብስለት በጣም ነው የደነቀኝ የነዚህን ቤተሰብ ሕይወት የቀየርሽው እህት እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ በጣም ደግ ሴት እመብርሃን ከነልጆችሽ ትጠብቅሽ❤❤❤❤❤

  • @alexmehari2261
    @alexmehari2261 วันที่ผ่านมา +39

    This is a truly exceptional woman - a beautiful wife, a strong and supportive leader for her family, and a compassionate soul who embodies kindness and grace. She is not only beautiful on the outside but radiates an inner beauty that shines through in everything she does. Her children are a reflection of her love and values, truly wonderful inside and out. What an extraordinary woman!

    • @Yemiketv
      @Yemiketv 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/6nXDBfZ--g4/w-d-xo.htmlsi=79pFjTLRR3SxfIYP

  • @zinatmohammed6067
    @zinatmohammed6067 วันที่ผ่านมา +65

    ምንም አልገረመኝም የሀብታም ልጆች ስርአት ግርም ነው ያለኝ አስታዋይ ናቸው በጣም ፈጣሪ ያሳድግልሽ

    • @Yemiketv
      @Yemiketv 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/6nXDBfZ--g4/w-d-xo.htmlsi=79pFjTLRR3SxfIYP

  • @Jesusismysavior2244
    @Jesusismysavior2244 วันที่ผ่านมา +72

    በጣም የደነቀኝ የሀብታም ልጅ ሆነው ያላቸው ስርአትና አመለካከት ነው እግዚአብሔር ይባርክልሽ የዛኛው ቤተሰብ ልጆች ግን ከልብ አስለቀሱኝ አይዞአችሁ እግዚአብሔር ይረዳችሁና እናትና አባታችሁን ደስ ታሰኛላችሁ❤❤ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው

    • @Amdo.m
      @Amdo.m วันที่ผ่านมา +1

      እኔም የገረሜኛ እረኳቷዋ እግዚአብሔር ሐብት ላይ ሐብት ይጨምራላት

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤​@@Amdo.m

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም

    • @Yemiketv
      @Yemiketv 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/6nXDBfZ--g4/w-d-xo.htmlsi=79pFjTLRR3SxfIYP

  • @አምላኬመታመኛዬ
    @አምላኬመታመኛዬ วันที่ผ่านมา +40

    መታደል ነው ሀብታሙም እግዝያብሔር ካልመረጠው ለብቻው እንደበላ ይሞታል እራስ ወዳዶች ከዚህ ተማሩ የታደለ ይሰጣል ያልታደለ ይሰርቃልል ቀሪ ዘመንሽ ከነሙሉ ቤተሰብሽ የተባረከ ይሁን

    • @EthioGurageTube
      @EthioGurageTube วันที่ผ่านมา

      በጣም ትልቅ ሰው ናት ❤❤

  • @eyerusalemabraha1567
    @eyerusalemabraha1567 วันที่ผ่านมา +102

    እንደዛሬ ግን አልቅሼ ሆድ ብሶኝ አያውቅም በዚህ በወጣትነት እድሜዋ ደግነቷ የእኔ እናት በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልሽ የልጆችሽ እናት ያርግሽና ወግ ማእረጋቸውን ያሳይሽ ❤❤❤❤ የምስኪኖቹ እናት ቤታቸው ታድሶ ስታየው የእኔ እናት እንዴት ስፍስፍ ብላ የደስታ ለቅሶ እንዳለቀሰች 😢😢😢😢😢 አይዞሽ ልጆችሽ ደርሰውልሻል ከዚህ የሚበልጠውን ነው የሚያደርጉልሽ ❤❤❤❤❤

    • @Amdo.m
      @Amdo.m วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

    • @kalmucheye
      @kalmucheye วันที่ผ่านมา

      አሜን

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እንደኔ😢😢😢ፀጋ ያልብሳት ከነልጆቿ

    • @BettyMerdane
      @BettyMerdane 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😢😢😢😢እዴ በጣም ያስለቅሳል

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 วันที่ผ่านมา +43

    አዎን እንዲህም አይነት እንዲየም አነይነት አኗኗር አለ ሁሉም እኮ እነደዚ ቢደጋነፍ ደሀም ባልኖረ ነበር እያለቀሱኩ ጨረስኩት ሁላችሁም ተባረኩ ደስታ ሰላም ፍቅር ጤና ከቤታችሁ አይራቅ ኢቢኤሶች ውድድድድ አረጋችኋለሁ በጣም አስተማሪና አስደሳች ነው።

    • @Yemiketv
      @Yemiketv 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/6nXDBfZ--g4/w-d-xo.htmlsi=79pFjTLRR3SxfIYP

  • @Hair-ipopa
    @Hair-ipopa วันที่ผ่านมา +33

    የኔ እናት አንደኛዋ ልጅ ሆዴን ነው የበላችኝ ኡፍፍፍ በጣም ይከፋታል ያስታውቃል ።
    እንደው ተባረኪ አንቺ እናት አይክፋሽ ስትያት አይዞሽ ስትያት እንዴት እንዳለቀስኩ 😢😢😢ከዚህ በላይ ምን አለ በጣም ተረድተሻታል እግዚአብሄር ጨምሮ ይስጥሽ ከቤቱ በላይ ደስ ያለኝ እሱ ነው።
    አለሁላችሁ እንደ እህት ያልሻቸው ነገር በጣም ልብ ይነካል ለሚያውቀው ወጣትነትን ስታምር ደግሞ 😍😍
    የልጆችሽን ቁም ነገር ለማየት ያብቃሽ 👍

  • @ZaraAliyi-v9r
    @ZaraAliyi-v9r วันที่ผ่านมา +25

    አላሃ ይስጥሽ ባለሽ ላይ ይጨምርልሽ የኔ እናት ለኔ ያረግሽ አይነት ነው ደስ ያለኝ ተባረክ ከነ ልጆችሽ እነዚን ቤተሰብ አስደሰትሽ ማለት ሁሉን እንዳስደሰትሽ ይቆጠራል አላሃ ባለሽ ለይ ጨምሮ ይስጥሽ ረዢም እድሜ ለኢቢኤሶች ቃላት ያጥረኛል በጣም በጣም ነው የማመሰግነው ኑሩልኝ ረዢም እዲሜ ይስጣቹ አላሃ አይለያያቹ❤❤❤❤❤❤

  • @tilahunbizu23
    @tilahunbizu23 วันที่ผ่านมา +13

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ EBS ተባርካችሁ ለበረከት ሁኑ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samsonmekuria5171
    @samsonmekuria5171 วันที่ผ่านมา +17

    ቃል የለኝም እግዚአብሔር ዘመንሽን ሙሉ በጤና በደስታ በተድላ ያኑርሽ !!! ላመሰግንሽ ቃላት አጣሁልሽ ረጅም ዕድሜ ከጤና ከነመላው ቤተሰብሽ እመኝልሻለሁ

  • @MahiMahlet-p1s
    @MahiMahlet-p1s วันที่ผ่านมา +26

    እውነት የልጅቷን ስነስረዓት ኡፍፍፍ ያለው እንዲህ ሲረጋጋ በጣም ደስ ይላል 🙏🙏

  • @ሂዊቾ
    @ሂዊቾ วันที่ผ่านมา +26

    እግዚአብሔር ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽየኔ ደግ ሴት መመረጥ ነው እግዚአብሔር በወጣሽበት ይጠብቅሽ ከነልጆችሽ🎉❤❤ማጣት ክፉ😢😊

  • @yerukneshbelemo9845
    @yerukneshbelemo9845 วันที่ผ่านมา +23

    ባለሀብቱ ሁሉ እንደዚህ ቢተባበር የት እንደርስ ነበር እህታችን ተባረኪ ስፓንሰሯ።

  • @Mekides-q2h
    @Mekides-q2h วันที่ผ่านมา +20

    የኔ እህት ተባረኪ እገዛብሔር ብድራትሽን በልጆችሽ ይክፈልሽ ሴቶች ልጆችም ይስጥሽ ።

  • @meseretsitotaw3791
    @meseretsitotaw3791 วันที่ผ่านมา +58

    ጋብሪ በጣም ነው ደስ ያለኝ ቲክቶክ ላይ ትታወቂያለሽ እንደሰጠሽ ፈጣሪ እድሜ ይስጥሽ የልጆችሽ አሳዳጊ ያርግሽ

    • @ZOZO-ws6bk
      @ZOZO-ws6bk วันที่ผ่านมา +3

      እባካችሁ የቲክቱክ አካውንቱን ብታሳዊቂኝ(ብታስቀኝ )ከይቅርታ ጋር

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 วันที่ผ่านมา +35

    🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲 በአንባ ጨረስኩት በጎ አድራጊዋ ከነልጆችዋ እግዚአብሄር ይጠብቃት

    • @Amdo.m
      @Amdo.m วันที่ผ่านมา +1

      ለካ ኢትዮጵያ ዉሰጥ የሐብታ ደግ አለ ማለት ነው ደግሞ ልጆች እሱ ሥነሥርዓቷ የሚገርም ነው😢😢

    • @MelasAbeti
      @MelasAbeti วันที่ผ่านมา +2

      እኔ ግን አልቻልኩም እንባዬን ተውኩት

  • @betelhemadugna313
    @betelhemadugna313 วันที่ผ่านมา +14

    Gabrye I am so proud of you, And all credit goes to EBS.

  • @DemsiaSisay
    @DemsiaSisay วันที่ผ่านมา +14

    አድሜ ነዉና ሁሉን እማሳየዉ አንቺ የተባረክሽ ሰዉ እድሜና ጤና ይስጥሽ
    ኢቤኤሶች ማርያምን ትለያላችሁ

  • @Sara-19_21_7
    @Sara-19_21_7 วันที่ผ่านมา +7

    ማርያምን ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይባርክሽ አንች ልዩ ሰው ነሽ ልጆችሽን በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ ❤❤❤❤

  • @eyobbob998
    @eyobbob998 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ።ካለን ላይ ለማካፈል ቅን ልብ ይጠይቃል እምላክ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ በልጆችሽ ተደሰች ዕድሜ ከጤና ያድልሽ እንኳን የተደረገላቸው ያየነው ደስታችን ወደር የለውም መልካም ነገር ሁሉ ወደ ህይወት ይምጣ ስላደረግሽው ነገር እናመሰግናለን ።❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SenaitTube
    @SenaitTube 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የሰው ልክ ነሽ እግዚአብሔር አሁን ደግሞ መንታ ሴት ልጆች ይስጥሽ ❤ ልበ አምላክ ብየ ስም አውጥቼልሻለሁ ተባረኪ 🎉

  • @SimretTsegahans
    @SimretTsegahans วันที่ผ่านมา +20

    ኤኔ የወደድኹሽ ኣቤት ትህትና እንዳንቺ ሃብታሞች የብዛልን ❤ 🇪🇷🇪🇷 ቡዙ ኣማረኛ ኣይችልም ደስ ስለ ያለን ኖው የጻሃፉኩት😊

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      @SimretTsegahans ስምሪዬ የኔ ቆንጆ ሀሳብሽን በደንብ ገልፀሻል እኛም ከአንቺ በላም አማርኛ አንፅፍም ጎበዝ ነሽ።።።።

  • @meseretlemma8090
    @meseretlemma8090 วันที่ผ่านมา +28

    ትክክለኛ ተቃራኒ ሒወት በዚህ ልክ ልዩነት እባክህ ፈጣሪዬ ድህነትን አጥፋልን ልጆቹ ሲያሳዝኑ !!!

  • @medeswolde
    @medeswolde 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ገብሬሏ የምትገረሚ ሴት እግዝአብሔር ለትልቅ ነገር ነው የመረጠሽ ተድለሻል መድሀንያለም በልጆችሽ ይክፈልሽ ❤❤❤❤

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 วันที่ผ่านมา +14

    ድህነት አይኑ ይጥፋ በጣምነው ደስ ያላቸው ህፃናቱ ተጨነቁ፡የማያቁት፡ነገር፡ሆነባቸው፡ ደሞ ጡሩ፡ልጆች፡ናቸው

  • @TeshaleMusse
    @TeshaleMusse วันที่ผ่านมา +18

    ምን ልበልሽ በቃ ላንችም ለልጆችሽም ትልቅ በረከት ነው ኢትዮጵያን ባንቺ አየሁዋት ebs ቀጥሉበት

  • @megertuwoldeyesus6306
    @megertuwoldeyesus6306 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ቲክቶክ ላይ እና የእናቶች ወግ ላይ አያታለሁኝ ውስጠ ይወዳታል አሁን ደግሞ በጣም አከበራት ዘመንሽ ይባረክ

    • @rahmasalihadem3471
      @rahmasalihadem3471 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ስሞ ማን ነው እናቶች ቤት?

  • @Yord-ta
    @Yord-ta วันที่ผ่านมา +10

    ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥሽ ቅዱስ ገብርኤል የልብሽን መልካም መሻት ይፈፅምልሽ መስጠት ዉስጣዊ ደስታ አለሁ ሁላችንንም ካለን ላይ ለመስጠት ያብቃን አሜን ❤

  • @betelhemtirualem
    @betelhemtirualem วันที่ผ่านมา +29

    Gabryee ድሮም እወድሽ ነበር አሁን ደግም በጣም ወደድኩሽ ❤❤❤

  • @ShiNigatu
    @ShiNigatu วันที่ผ่านมา +3

    ምን አይነት መባረክ ምን አይነት መመረጥ ነዉ
    በሠዎች ለቅሶ በኃጢያት ገንዘብ ሰብስበዉ ብዙዎች በሚሳለቁባት ሀገር አንች እነዚህን ነብሶች በማስደሰት ዉስጤን በሀሴት ሞላሽዉ ዘመንሽ ልጆችሽ ትዳርሽ ሁሉ ነገርሽ ይባረክ ጨምሮ ይስጥሽ

  • @TsehayLemma-lp7mm
    @TsehayLemma-lp7mm วันที่ผ่านมา +7

    እናንተ ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ከሰማይ ያወረዳችሁ ናችሁ ብቻ ልበል ቃላት የለኝማ እኔም ከእነሱ ጋር አለቀኩ እውነት ይበል የሚያስብል ነው እግዚአብሔር ኢቢኤስን ይባርክ
    ይቅርታ አድርጊልኝ አንቺ እግዚአብሔር የሰጠሽ ባለፀጋ ነሽ በስርአት ያደግሽ ለደሀ ርህራሔ ያለሽ ልጆችሽ ቤተሰብሽ ሁሉ በፀጋ በበረከት ይሞላ ልጆችሽ ለወግ ለማእረግ እግዚአብሔር ያብቃልሽ አይቼም ሳልጨርስ በእንባ አይኔነው የፃፍኩት ያው መጨረሻውም ያማረ ይሆናል በማለት እጅግ በጣም በጣም ጨምሮ ጨማምሮ በማይሰስት እጁ አብዝቶ ይስጥሽ ተባረኪ የልጅ አዋቂ ነሽ ተባረኪ

  • @Zinat-sm9st
    @Zinat-sm9st วันที่ผ่านมา +9

    ወይኔ ካል አታሁ ምን ልበል
    አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ
    ልጆችሽን አንችንም ሙሉ ቤተሰቦችሽን አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅልሽ

  • @lalaside9094
    @lalaside9094 วันที่ผ่านมา +6

    የኔ እመቤት ፈጣሪ ልጆችሽን ይጠብቅልሽ እድሜና ጤና ይስጣቸው እነሱም ትልቅ ቦታ ደርሰው ወገናቸውን ለመርዳት ያብቃቸው 🙏🙏🙏 ለአንቺና ለባለቤትሽ ከነ መላው ቤተሰብሽ እረዥም እድሜና ጤና ይሰጣችሁ አሁነም ከዚህ የበለጠውን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ አንቺ እረድተሻልና ፈጣሪ ደግሞ አንቺን ይርዳሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @seblenurga1500
    @seblenurga1500 วันที่ผ่านมา +7

    ምንም ማለት አቃተኝ ፈጣሪ የልብሽን መሻት የሆነውን መልካም ነገሮች ያሣካልሽ ልጆችሽን ለቁምነገር ያብቃላችሁ❤❤❤❤

  • @SinkeGetachew
    @SinkeGetachew วันที่ผ่านมา +12

    የሰውን የደግነት ጥግ ያየሁበት ፕሮግራም ነው ለካስ እዲህ አይነትም ደግነት አለ

  • @bettyshawel2480
    @bettyshawel2480 วันที่ผ่านมา +7

    እውነትም ሰው ለሰው በእንባ ነው ያየውት ጋበረዬ ተባረከ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ❤❤❤

  • @Mekdse
    @Mekdse วันที่ผ่านมา +10

    ምናለ ሁሉም እደዚች እህታችን ቢተባበር ቃላት የለኝም እግዚአብሄር ይስጥሽ ልጆችሽን ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስልሽ ❤❤❤

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 วันที่ผ่านมา +5

    ተባረኪ ልጆችሽን ይባርክልሽ ውይ ስንት ደግ አለ ተመስገን ባወጣሽው ሁሉ እግዚአብሔር ይሙላልሽ ልጆችሽን ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ::

  • @givffjf3070
    @givffjf3070 วันที่ผ่านมา +18

    የማያልፍ ነገር የለም ይህንንም ያልፋል አይዟችሁ ለምትረዱ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 วันที่ผ่านมา +10

    ወይዘሮ ገብሬላ ባለቤትሽ 🥰ሺ ሁኑ ከነ ጎረምሶችሽ ተባረኪ በተለይ መጨረሻ ለልጆቹ ትምህርት ቤት ያልሽው በጣም ደሞ አባታቸው ፀሎተኛ🥰🤲🥰

  • @Emrabi33455
    @Emrabi33455 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እጅግበጣም ሀሪፍ ፕሮግራም እባካችሁን ቀጥሉበት ለሰጪዎቹም አላህ እጥፍ አድርጎ ይስጣችሁ እኛም አልፎልን እንደዚ የምንረዳ ያድርገን በተለይ የ አረብ ሀገር ሴት 💪

  • @RehatLove
    @RehatLove 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሀብታሟ ሴትዩ አላህ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ስርአታቸው ያንች ትህትና አፈዘዘኝ ብዙ ግዜ የሀብታም ልጆች ስርአት የላቸውም የኔን አይነት ህይወት ያላችሁ ደግሞ አላህ ህይወታችሁን በተሻለ ነገር ይቀይርላችሁ አብሽሩ ይህም ያልፋል❤

  • @helenabebe280
    @helenabebe280 วันที่ผ่านมา +16

    አላውቅም ምን ማለት እንዳለብኝ መብራት ስላልነበር ዩቱዪብ ላይ በዚህ ኮሜንት በጻፍኩበት ሰዓት ነበር ያየሁት ጀምሬ እስከ ጨርስ በእንባ እንደ ድህነት ግን ምን መጥፎ ነገር አለ ብዙ የጠገበ ሃብታም ባለበት አንቺ ሰው ሆነሽ ተገኘሽ መስጠት አያደህይም በነሱ ደስታ አኔ እንኳን ምን ያህል ተደሰትኩ የልጆችሽ ምስል ከፊቴ አሁንም ተቀርጻል አስታዋይነታቸው እግዚአብሔር ባለሽ ለይ ይጨምርልሽ ለወግ ማረግ ያብቃልሽ የተረዳችሁትም ቤተሰብ የነገን ፈጣረ ያውቃል እድሜ ካለ ሁሉ አለ ልጆቻችሁ ከዘህ በበለጠ ያኖራችሁ

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቤት ኢቤኤሰ ምን እሚጠላ ሰራ አለ ከኘፈእናንተ ጋር ደግሞ ይህ ፕሮግራም በጣም ይለያል ሁሉንም አሰተማሪ ነዉ ለደሀዉ ሞራል ይሰጣል ለሀብታሙ ደግሞ ያላየዉን ህይወት ያሳያል 🥰🥰😘

  • @MuluAlem-rd9fy
    @MuluAlem-rd9fy วันที่ผ่านมา +3

    ምን አይነት ቀና ሰው ናት ምን እንደምል ግራ ገባኝ እምባየንም መቋቋም አቃተኝ ብቻ ፈጣሪ እድሜ ጤናውን ከእነሙሉቤተሰቦችሺ ይስጥሺ ልጆችሺ እጅግ አሳዘኑኝ እጅግ በጣምም ደስስስስስስ አሉኝ እዝነታቸው ቤቱ ተሰርቶ ሲያዩ ደስታቸው እጅግ ይገርማል መልካሙ ሁሉ ከአንችና ከቤተሰቦችሺ አይለይ

  • @mahilio
    @mahilio 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ምናይነት ልብ ነው ያለሽ እህቴ እግዚአብሔር እንዴት ቢወድሽ ነው ለመልካም ስራ የጠራሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤

  • @ElsaMulugeta-g6x
    @ElsaMulugeta-g6x วันที่ผ่านมา +7

    EBS TV is a unique channel that I really appreciate and thank its owners for it is a unique channel that provides the greatest human happiness❤❤❤

  • @herandubiwak1035
    @herandubiwak1035 วันที่ผ่านมา +5

    አምላኬ ሆይ በቃ እምለው ብየለኝም እድሜ ተቀንሶ የሚሰጥ ቢሆን ይህንን ላደረግሽ አንች ድንቅ እናት ከኔ ይቀነስ ልጆችሽ የተባረኩ ናቸው አንቺ ምን ልበል ቃላት የለኝም ትለይያለሽ በቃ ክፉ ባንቺ አጠገብ አይለፍ ፍኪ ድመቂ እንደ ፀሀይ አብሪ ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤

  • @destafeyissa7656
    @destafeyissa7656 วันที่ผ่านมา +19

    ፈጣሪ ይርዳችሁ ልጆቹን ሳይ አለቀስሁ ።እኔም የሴት ልጆች አባት ነኝ።

  • @nebiyathaile2718
    @nebiyathaile2718 วันที่ผ่านมา +11

    ገቢየ ከነልጆችሽ ከነባለቤት እድሜና ጤና ይስጣችሁ የቲክ ታክ አድናቂሽ ነኝ ተባረኪ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ መስጠት መሠጠት ነው

  • @israelasfau1919
    @israelasfau1919 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እፍ ልጆችሽን ባርኪ ባርኪ አልጠግብ አልኩ እግዚአብሒር ይባርክልሽ አባዬ የኒ ጊታ እድግ በልልኝ

  • @SemiraSemiramohamed
    @SemiraSemiramohamed วันที่ผ่านมา +6

    የአላህ እንዴት እንዳለቀስኩ እፍፍፍ ልጆቺሺን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ የኔ እህት በጣም ልዩ ሴት ነሽ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @seidejigu4880
    @seidejigu4880 วันที่ผ่านมา +5

    I have no words to describe this filings. Thank you ebs

  • @ClipAlert-b3h
    @ClipAlert-b3h 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድህነት አይኑ ይጥፋ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጆችሽን ይጠብቅልሽ 😢😢❤❤❤

  • @MakiyaEndris-n2q
    @MakiyaEndris-n2q 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አላህ ሆይ እባክህ ድህነትን ከሀገራችን ከህዝባችን አርቅልን ድህነትን 😢😊

  • @bemenetmekoyet5152
    @bemenetmekoyet5152 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የልደቱ ብርሃን በቤታችሁ ይብራ በጣም ነው ደስ ያለኝ ፈጣሪ ይባርካችሁ ልጆችሽን በሰላም በጤና ያሳድግልሽ
    እናንተም እህቶቼ ድንግል ማርያም ቀሪ ህይወታችውን በደስታ ትሙላላችሁ
    EBS❤🎉🙏

  • @WudeAbera-ez5pn
    @WudeAbera-ez5pn วันที่ผ่านมา +6

    ፡በጣም ደግ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘርሽ ይባረክ

  • @rigbeamare1971
    @rigbeamare1971 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንኳን አደረሣችሁ ለመላው የኢቢኤስ ሠራተኞች በሙሉ ።የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች እባካችሁ መርዳት ያለበት አካል የሚረዳውን ሰው ለጊዜው ሆቴልም ቢሆን አሳርፎ መርዳት ነው ምክንያቱም በተለይ የተረጂ ቤተሰቦችን ሞራል እየጠበቃችሁ አይደለም ብታስተካክሉ ብዙ መልካም ነገር እየሰራችሁ ነው።

    • @aaronmuse420
      @aaronmuse420 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ስንት አይነት ጭቃ ሰው አለ

  • @AhmeriuKhanio
    @AhmeriuKhanio 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ያረብ ለኛም አላህ ይስጠን እና የተቸገሩ ሰወቺን እምንረዳ ያርገን

  • @tesfayengdashet4988
    @tesfayengdashet4988 วันที่ผ่านมา +3

    እህቴ እግዚአብሔር የሚውደውን ሥራ ሰርተሻልና ተባረኪ ዘርሽ ይባረክ ዕድሜና ጤናን ከማነጥፍ በረከት ጋር ይስጥሽ ልጆችሽ ይባረኩ ታላቅ ሰው ሆነው ለማየት ያብቃሽ ::

  • @AbebaneshiDife
    @AbebaneshiDife วันที่ผ่านมา +13

    የኔ አባት ምን እንስራ ስትለው ዶሮ ወጥ አላለም😂😂😂😂😂

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia วันที่ผ่านมา +3

      ወላ እኔም አሳቀኝም አሳዘነኝም😂😢

    • @Workye
      @Workye 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Wey gud yalen ereket eyut eski

  • @yengusasratie699
    @yengusasratie699 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንዳው ምን ብዬ ልመርቅሽ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ።ጨምሮ ይስጥሽ በጎደለው ይሙላልሽ❤❤❤

  • @gadnosha-tm2jb
    @gadnosha-tm2jb วันที่ผ่านมา +8

    እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ በባ ነው የጨረስኩት ልጆችሽ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልሽ

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣችሁ!!!
    ልጆችሽን እነ እዩ ሶፎኒያስን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ፣
    አግኙ ክፋ አይንካችሁ ከነ ባለቤትሽ፣
    መልካም የገና በዓል

  • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
    @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን วันที่ผ่านมา +3

    አልቅሼ አልወጣ አለኝ የለሰብሽውን ጤና እድሜ አላህ ይስጥሽ ልጆችሽን ለቁም ነገር የብቀልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 วันที่ผ่านมา +10

    ስረዓታቸው ደስ ሲል

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢቢኤሶች በጣም ድንቅ ፕሮግራም የምሰሩት ሁሌም ልብ የሚነካተባረኪ እግዚአብሄር የምድሩን ሰትሻል ለሰማይ መንግስቱ ያውርስሽ በእውነት በእንባያየውት መላው ቤተሰብሽ በሰላም በጤና መውጣት መግባታችው ተባረኪእግዚአብሄርየምድሩንሰትሻልለሰማይመንግስቱያውርስሽበእውነትበእንባያየውትመላውቤተሰብሽበሰላምበጤናመውጣትመግባታችውይጠበቅ

  • @ሂዊቾ
    @ሂዊቾ วันที่ผ่านมา +8

    ግን ምንም ማጣት ቢኖር ያለውን ነገር በንፅህና መያዝ አለባችሁ ባይ ነኝ ቤቱን ማፀዳዳት😊

    • @AdoreTewodros
      @AdoreTewodros วันที่ผ่านมา +2

      Ayegerimeme ena endanche new masebew

    • @MdEt-ns3xq
      @MdEt-ns3xq 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔራሱ እያልኩነበር ፈራሁ እኔ የገጠርልጂነኝ ግን ቤታችን ንፁህነው ደሞ ሴቶች ልጆች አሉ አያፀዱምደ​@@AdoreTewodros

    • @rahmasalihadem3471
      @rahmasalihadem3471 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ውሀ ይገባል ግድግዳውን አየሽው

  • @BambinoBambino-y4r
    @BambinoBambino-y4r 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ጅግና ሴት ነሽ ኣንችንም ልጆችሽን በእድሜና በጤና እግዚኣብሄር ይባርክሽ የኔ የዋህ ❤❤❤❤

  • @TGTG-xg2ev
    @TGTG-xg2ev วันที่ผ่านมา +3

    እመቤቴ አይዞሽ ትበልሽ በልጆችሽ ተካሺ ከምንም በላይ ጤና ይስጥሽ ቃል ያጥራል ለማመስገን 😇🙏🙏🙏🌷 ኢቢየሶች 🙏

  • @danboy5626
    @danboy5626 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያየውትን ነገር ማመን ነው ያቃተኝ እኔ በመካከለኛሁ ሕይወት ብኖርም ያየውትን በእንባ ነው የጨረስኩት መጀመሪያ ኢቢኤስን አደንቃለሁ ትለያላችው እናንተ ሲቀጥል ባለሀብቷ ሴት ፈጣሪ በሕይወትሽ ሙሉ ደሰተኛ ጤነኛ በልጆችሽ የምትደሰች ያርግሽ ልጆችሽ ይባረኩ ። ያረግሽው ነገር መቼም ከልቤ አይጠፋም ።🙏🙏🙏👍👍👍👍🙏

  • @RomiRomi-g9g
    @RomiRomi-g9g วันที่ผ่านมา +4

    እንደው ቃል የለኝም ተባረኪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ebs tebareku

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube วันที่ผ่านมา +1

    እንደዚህ አይነት ሰዎች በዚህ ምድር ላይ የምድር ጌጥ ናቸው አሏህ ይጨምርልሽ አቦ እንቅልፍ ትቼ እምባዬ ትራሴ ላይ እየወረደ ያየሁት አሏህ በረካ ያድርግሽ ❤❤😢😢😢

  • @BirhaneBirhaneMinda
    @BirhaneBirhaneMinda วันที่ผ่านมา +6

    ልጆችሸ ያምራሉ ተባረኪ እህቴ Ebs ፕሮግራሙ ደስ ይላል

  • @TsedKig21
    @TsedKig21 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ምርጥ ፕሮግራም እንዴት የተባረክሽ ነሽ ሀብቱን ጨምሮ ጤማምሮ ይስጥሽ

  • @FikerLegesse-b7k
    @FikerLegesse-b7k วันที่ผ่านมา +9

    የኔ እመቤት ሁልግዜ እከታተልሻለሁ ደስ ትይኝ ነበር በተለይ ልጇችሽን በስነምግባር በሀይማኖት ቀርፀሽ ማሳደግሽ ክብር ይገባሻል መድሀኒአለም ለቁምበገር ያብቃልሽ አሁንም ባደረግሽው መልካምነት ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ ሁልግዜ በበረከት ይሙላ ቤትሽ

    • @bitybity4949
      @bitybity4949 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የቲክታክ አካውንቷ ማን ነው የሚለው

  • @SamiGhidey
    @SamiGhidey 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ገብርኤላ እግዚኣብሄር ትዳርሽን ይባርክልሽ ልጆጅሽ ደግሞ እግዚኣብሄር በጸጋ በጤና ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
    @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር วันที่ผ่านมา +6

    ዉይ አሏህ ይጨምርልሺ
    ጨምሮ ጨማምሮ አሏህይስጥሺ
    ልጆቺሺንም አሏህ ያሳድግልሺ የኔ እናት😢

  • @almazngatu9984
    @almazngatu9984 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከዚ ሁሉ ሰዉ መርጦ ያየኝ እግዛቡሔር አሉ ሰውየው ጥሩ አገላለፀ ነው ተመስገን🙏🏽እውነት ነው

  • @muniraredi6488
    @muniraredi6488 วันที่ผ่านมา +24

    ጋብሪ ባደረግሽው ነገር አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ። ልጆችሽን በመልካም ነገር ያሳድግልሽ። የልጆችሽን ወግ ማዕረግ ያሳይሽ። ልጆቹን እኔን እንደ እህት እዩኝ ስትያቸው ስታበረታቺያቸው በጣም አለቀስኩ። ድህነት አይኑ ይጥፋ። እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን።

  • @user-lw9iw7dg5r
    @user-lw9iw7dg5r 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Amazing job EBS and hats off to that generous woman. But have you realized how the government is failing us? How come there is this living standard difference in the same country? Especially the food insecurity is killing us 😢😢. Hope this will change 🙏

  • @BatseMasfin-gj3xf
    @BatseMasfin-gj3xf วันที่ผ่านมา +3

    ዘመንሽ ይባረክ ልጆችሽ ስርታቸው ደስ ይላል በፀጋና በሞገስ ያሳድግልሽ❤❤❤

  • @Hana-nb4ul
    @Hana-nb4ul 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልጆችሽ እራሱ ስነስርአት አላቸው❤❤ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥሽ❤የተባረክሽ ነሽ❤❤የኔ የነሱ ደስታ አስለቀሰኝ😢😢 ህህታችንንንን ተባረኪ አንድ ሀብታም በሳምንት አንድ ሰው ቢረዳ ችግርን ማጥፋት እንችላለንን❤❤❤❤ተባረኪ ከነልጆችሽ❤❤❤

  • @MimiAbera-ol3ox
    @MimiAbera-ol3ox วันที่ผ่านมา +3

    አረ በጌታ ስም እንዴት እንደምል ቃላት የለኝም የሁለቱም ቤተሰብ ስርአታቸው ወንዶቹ በጌታ ካለእድሜያቸው ማዘን አቤት እንዴት ብታሳድጋቹነው አንቺስ እትጪ ይጨምርልሽ ትውልድሽ ይባረክ እኔስ ሲመለሱ ያሃንን ቤት እንዴት አይተው ይኖራሉ ብዬ ነበር ፈጣሪ የኔአባት አስደሰትካቸው ሁሉን አስደስት❤ ኢቤስ ውድድድድድድ

  • @yakovisrael5000
    @yakovisrael5000 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምን አይነት ፍቅር ያለው ቤተሰብ ነው እግዛብሔር ስራው ብዙ ነው አምላክ ይጨምርልሽ እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
    @MeazatolchaAdunya-ck3sx วันที่ผ่านมา +3

    ለዚህ ፕሮግራም ቃላት የለኝም።መልካም ልብ የ አላችው በ ሙሉ እግዚአብሔር መልካምን ይጨምርላችው❤❤❤😢

  • @SemiraHeyru-y5t
    @SemiraHeyru-y5t ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሀብታም ልጆት በዚ እድሜያቸው እደዝ መሰብ እራሱ መታደል ነው አላህ ያሳድጋቹ

  • @MdethopaRahat-dx4wj
    @MdethopaRahat-dx4wj วันที่ผ่านมา +9

    ኢቢ ኤስ ላያ በጣም የምወደው በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ይመቻችሁ❤

  • @rahelnegasie7937
    @rahelnegasie7937 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለደሃ የሚሰጥ ለእግዚአብሔር ያበድራል እና እግዚአብሔር ብድራትሽን ክፈልሽ ተባረኪ ልጆችሽ ይባረኩ ❤ ግን የልጅቷ መልክ ቤተስሰቡን መምሰሏ ግን ዘይገረም ነው ሆ ብቻ ስለ እነሱ እኛ ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክሽ ❤❤❤

  • @MelakuAbera-we7zx
    @MelakuAbera-we7zx วันที่ผ่านมา +7

    .የእውነት ሰው ነሽ 😢❤ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥሽ ❤❤