ከነ ቤተሰቦቹ ተባብረው ጉድ ሰሩኝ ሁለት ልጅ ወልጄለታለው

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น •

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዘቢባዬ 100000000% እውነትዋን ነው ::
    አሜሪካ ያሉ ወንዶች ህሉም ሳይሆኑ ጥቂቶቹ ቫኬሽን ብለሁ ሂደው .. አንቺን አስቀምጠው
    ሌላ አግብተው መጥተው ልክ እንደመጡ.. ነገር @ ነገር ይሉሽና ፍቺኝ ይላሉ ምክንያቱም አሜሪካ 2 ስው በአንዴ ማግባት ስለማይቻል
    በጣም ወራዶች @ ባለጌዎች
    ናችው የአሜሪካ ባሎች ::
    እናት የሆኑም ባሎችም አሉ ::
    ፈጣሪ ይፍረድባችው ::
    ዘቢባዬ እሚገርምሽ የባል እናት እና እህት አዛ @ አዛ ናችው
    100% ተባበሪዎችም ናችው :: 😳😳😳

  • @samuelMekonnen-zd3lm
    @samuelMekonnen-zd3lm วันที่ผ่านมา +3

    ጥፍት 100% ያንቺ ነው ምትገርሚ ነሽ ባልሽ አይደለም

  • @Birehane-v5c
    @Birehane-v5c 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንድ ግዜ አለቃየወንዶቹ ብዙዎቹ መልክና ስማቸው እነጂ ባህሪያቸው አንድ አይነት ነው ስትል ሠምቻለሁ።

  • @bezu918
    @bezu918 วันที่ผ่านมา +4

    አይ ሀቢባ ሰውን ጐልተሽ ፀጉር ልታጥቢ ትሄጃለሽ🤣🤣🤣

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ วันที่ผ่านมา +1

      እዴ ስራዋን እየሰራች መሆን ነው ጆሮዋላይ አርጋለች እየሰማቻት ነው

    • @James-oj8kq
      @James-oj8kq 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ኤማ-ጠ3ሐShe need to stop this, or stop her video

  • @elsabeth29
    @elsabeth29 วันที่ผ่านมา

    ሚስቱን ፈልጊና ያደረገውን ሁሉ አሳውቂያት ይሄኔ እሷንም እያታለለ ነው :: አንቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ ምን ይባላል ልጆችሽን ተጣጥረሽ እንደምንም ለማሳደግ ሞክሪ እነሱ ስጦታወችሽ ናቸው:: በጣም ግን ያሳዝናል ሰው ጨካኝ ነው

  • @MiluBeyene
    @MiluBeyene วันที่ผ่านมา +3

    ወንድ ልጅን በጣም ታምኛለሽ ፣ ሴቶች ግን ላላገባችሁት ወንድ ልባችሁን ሙሉ በሙሉ አትስጡ ከምር! ለነገሩ የዘመኑ ወንዶች አፈ- ቀላጤ ናቸው ፍቅር ቢኖርብሽም ግን ነገሮችን ብታመዛዝኚ መልካም ነበር በዚህ አይነት አሜሪካም ሌሎች ልጆች እንደሚኖሩት መጠርጠር ጥሩ ነው ያው ወገብሽን ጠበቅ አድርጊ ውዴ

    • @Roseslove2017
      @Roseslove2017 วันที่ผ่านมา +1

      Yihe bitagebawim yemihon sew aydelem.

    • @MiluBeyene
      @MiluBeyene วันที่ผ่านมา

      @Roseslove2017 ትክክል! አንዴ ሂያጅ ሁሌም ሂያጅ ነው! አይታመንም!

  • @Roseslove2017
    @Roseslove2017 วันที่ผ่านมา

    Setoch please be careful . Tg it’s not your problem totally he is the one doing wrong things. Ayzosh you are very strong and smart girl

  • @sigmanati.
    @sigmanati. 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባትሽን ይቅርታ ጠይቂ መጀመሪያ ከመሄድሽ በፊት የአባት እርግማን መጥፎ ነው ባይረግሙሽም በሀሰት የመሰከርሽው ቃል መጥፎ ቃል ነበር ባንቺ ላይ የሚሰራው ያወጣሽው ቃል ነው በህይወት እያሉ እግራቸው ላይ ወድቀሽ ይቅርታ ጠይቂያቸው ከዛ ህይወትሽ ላይ ለውጥ ታያለሽ

  • @countrystayletub
    @countrystayletub วันที่ผ่านมา

    በህግ ጠይቀው ሴቶችና ጉዳይ ነይ ሙሉ ስሙን የሚኖርበትን አድራሻ ይዘሽ ነይ ልጆቹን የማሳደግ ግዴታ አለበት አሁን እንዳድሮው አደለም በአመት የሚሰራው ከ w2 ተጣርቶ የሁለት ልጅ ይከፍላል ።
    ምክር ሴቶችዬ ልጅ ስለወለዳችሁ ወንድ ልጅ ባል አይሆንም መጀመሪያ አጣሩ ጠይቁ እወቁ

  • @elsabeth29
    @elsabeth29 วันที่ผ่านมา +1

    ችግር ሆኖበታል ሁለት ወዶ ምስኪን😂😂😂😂😂😂 ሴቶች ተጠንቀቁ ወንዶች ውሸታማች ናቸው

  • @kedesttesma638
    @kedesttesma638 วันที่ผ่านมา

    የእራስሼ ጥፋት ነው ለማንኛውም እግዛብሄር ይርዳሽ

    • @AddisMekibib-p6k
      @AddisMekibib-p6k วันที่ผ่านมา

      አይባልም ነግ በኔ ነው

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄ ነውወንድ ማለት ምንም የሚገርም አዲስ ነገር የለባቸውም በተለይም ከሀገር ውጪ የሚኖሩት ሀላፊነት የማይሰማቸው ባዶ ናቸው

  • @ኢማንዩቱብ
    @ኢማንዩቱብ วันที่ผ่านมา +1

    ሰለም ሰለም

  • @tenagnerahmeto8530
    @tenagnerahmeto8530 วันที่ผ่านมา +1

    ፀጉር ነክተሽ ምግብ ወይጉድ ??? ለልጆችሽ አሳሰበኝ.

  • @صالحالمطرفي-ق2و
    @صالحالمطرفي-ق2و 2 วันที่ผ่านมา +2

    Ena weden ferahu🥺🥺🥺

  • @ቦጋለመብራቱ
    @ቦጋለመብራቱ วันที่ผ่านมา

    አጋጣሚ የምሆን የለም ተይ። በልጅነት አስቀመሽ ልጅ ተወለደ። አሁን ለሆነው የደረሰብሽ ጥሩ አይደለም ሶሪ። ሽርጣም ወንዶች በቁጥር ብዙ ባይሆኑም መኖራቸው ግን አይካድም ።

  • @BettyMerdane
    @BettyMerdane วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢አይ ወዶች ሚገርመኝ ቤተሰቦቹ ጋርስ ለምድነው ማትሄደው ግን ለምን በዚ ልክ ግፍ

  • @Zinashwelda-k1i
    @Zinashwelda-k1i 2 วันที่ผ่านมา +4

    Sew eyawerash endezeh yedeberal abuya

  • @munaabdu-b5o
    @munaabdu-b5o 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @SabaMintesino
    @SabaMintesino 2 วันที่ผ่านมา

    Yesemal

  • @munaabdu-b5o
    @munaabdu-b5o 2 วันที่ผ่านมา +9

    ጥፋትሽመጄመሪያ አለመጋባታችሁ

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 2 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅

  • @ቦጋለመብራቱ
    @ቦጋለመብራቱ วันที่ผ่านมา

    ቆይ ግን ሴቶች ለምንድን ነው ግን ከባላቸው ቤተሰብ በተለይም ከሴቶቹ ጋር አለርጂ የሚይዛቸው ?።

  • @munaabdu-b5o
    @munaabdu-b5o 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጉዲሠዉየዉ ልጂመፈልፈልነዉእዴስራዉ

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 2 วันที่ผ่านมา +1

      እሱ ምን ኣረገ እስዋ ናት ጥ ፋትኛ 2ወር ሙሉ ኣብራ ስትኖር ሳትፈራረም ማርገዝዋ የከተማ ልጅ 🙄🙄🙄ይህ ሁሉ ጊዜ የቤተሰቡን መኖርያ እንክዋን ኣላሳያትም 😅😅😅😅

  • @Tigist-m4b
    @Tigist-m4b 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤😂😂😂

  • @መሬምሙሀመድ-ረ6ገ
    @መሬምሙሀመድ-ረ6ገ 2 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍❤❤❤

  • @banchalemworkneh2989
    @banchalemworkneh2989 วันที่ผ่านมา

    Fetare lebe yesetene yekere yebelene

  • @BettyMerdane
    @BettyMerdane วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢አይ ሴቶች የጆን ታገኛለች እህት ተብዬ

  • @መሊሀ.መንሱር
    @መሊሀ.መንሱር 2 วันที่ผ่านมา +1

    ውይ.ሀቡዬ.የኔን.ጉድ.ብሰሚ

    • @Munira-uo5pv
      @Munira-uo5pv 2 วันที่ผ่านมา

      ለኛ ንገሪን

    • @መሊሀ.መንሱር
      @መሊሀ.መንሱር 2 วันที่ผ่านมา

      እንዴ.ለግኝሽ​@@Munira-uo5pv

    • @መሊሀ.መንሱር
      @መሊሀ.መንሱር 2 วันที่ผ่านมา

      እንዴት.ለግኝሽ.

    • @MeazaDarge-p5m
      @MeazaDarge-p5m 2 วันที่ผ่านมา +1

      ለፈጣሪ ብትነግሪው ይሻላል ይሄኮ መቼም የማይጠፋ ማስረጃ ነው

    • @መሊሀ.መንሱር
      @መሊሀ.መንሱር 2 วันที่ผ่านมา

      እሺ.አመስግነለው

  • @wollodesie2116
    @wollodesie2116 2 วันที่ผ่านมา +2

    Have respect for your guests. You need to give them attention.

  • @nohamin9035
    @nohamin9035 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yebal zemed baynu amed yemibalew teret eziga new engidih

  • @ASNIbenti-qi3id
    @ASNIbenti-qi3id วันที่ผ่านมา

    Yaw be hodacihu silemitidelelu leza new and lig yibekash nebr you are not Smart betam yemitanadigi set nesh see endezih behiwetu yikelidal ? Oh my God instead of sorting out the first issue digami lela lig huyyyy gena le gena 100 ena 200 Dolar siyasayuacihu beka endezih mechawecia honesh keresh