🔴 አርቲስቶች አልቻሉም😭 በለቅሶ ንግግራቸውን አቋረጡ! አንድያ ልጁ አስከሬኑ ፊት ወደቀች! አንጀት ይበላል! የያየህይራድ አላምራው ስርዓተ-ቀብር ተፈፀመ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 248

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub วันที่ผ่านมา +10

    በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ለክፋት እና ለሰይጣን በተዘጋጀው የዘለአለም የቅጣት ቦታ ከመወርወር ትረፉ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል !

  • @tigsttzazuliyew1091
    @tigsttzazuliyew1091 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መልካም ቤተሠቦች ያየራድ በጣም አዝኛለሁ ለቤተሰብ ፅናቱን ይይጣችሁ

  • @ندىالجهني-س8ف
    @ندىالجهني-س8ف วันที่ผ่านมา +12

    በቁሙማ ኤንደት ዋልክ ቢያመው አላሕ ያሽርሕ ቢያጣ ና ላጉርሴሕ የማይለው ሁሉ ስትሞትማ አፈር ለማልበስ ለብሦ ለመታየት ዬሽቀዳደማሉ ሡበሐን አላሕ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 วันที่ผ่านมา +8

    💔💔💔😥😥😥😥😥😥😥ከሰማሁ እለት ጀምሮ በ ያየህይራድ አላምረው ሞት ጥልቅ ሐዘን ነው የተሰማኝ ብዙዎች ዝነኞች የሆኑበት የ አእርሱ ጣት አሻራዎች ያረፈበትን የብዕር ውጤቱ ሌሎችን አጉልቶ ያየህራድን ያለውን ልፋቱን ሁሉ ደብቆበት ነው የኖረው ስለ ሃገሩ ኢትዮጲያ ያለውን ፍቅር ስሜት በግጥም በሰዎች ልብ ውስጥ ሰርጎ የሚገባ ኃይል ያለው ግጥሞቹ እንደ ወርቅ ደምቀው ይኖራሉ ነፍስህን በገነት ያኑረው 🙏🙏🙏 የአኢትዮጲያ ልጅ 💚💛❤️ የልደታ ሰፈር ፈርጥ

  • @eshetud210
    @eshetud210 วันที่ผ่านมา +16

    ምነው እንደ ቅጠል የሚረግፈው የሀገሬ ህዝብ አርቲስት በሆነ አሰኘኝ
    ምድረ አርቴስት ግን ህዝብ ነው ሀብታችን ትላላችሁ ምነው ህዝብ ሲያልቅ እንደዚህ ሰብሰብ ብላችሁ ድምፅ ብትሆኑን? እንደ አርቴስት እራስ ወዳድ አላየሁም

    • @NemeMerera-jd6km
      @NemeMerera-jd6km วันที่ผ่านมา

      ደህና ነህ ጋሼ ፋንዶ?

    • @natanyemamlak9201
      @natanyemamlak9201 วันที่ผ่านมา +1

      ደና ነው ምነው ደሃ ሲረግፍ ደስ አለህ አሽቋላጭ ሁላ ድምፅ ሁኑ አትፍሩ ነው የተባለው አጨብጫቢ ሁላ በድሮን የሚጨፈጨፈው ህዝብም ሃገር ማለት ነበሩ 😊​@@NemeMerera-jd6km

    • @kidanadamu
      @kidanadamu ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Kzenam kmo gallll​@@NemeMerera-jd6km

  • @MuseMick-dr2hb
    @MuseMick-dr2hb วันที่ผ่านมา +22

    መቼ ነው ስለ ሚስኪኑ ህዝባቹ እንደዚህ አንብታቹ ድምፅ የምትሆኑት

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 วันที่ผ่านมา +9

    ቃል የገቡት የኢሊሙናቴ እምነት ስለሆነ ግይ ነው ግብር

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 วันที่ผ่านมา +5

    May his soul rest in peace 🙏🙏🙏 i didn't know who he was or what kind of person we lost as nation at first 🙇‍♀️ but now what breaks my heart he didn't get to see his wish fulfilled for his beloved country Ethiopia 💚💛❤️ in the lyrics he wrote for the Late Musical Legend Tilahun Gessese in "Qome Lemerqesh" 💔💔💔

  • @EthioSador2
    @EthioSador2 วันที่ผ่านมา +5

    🙏ነፍስህ በሰላም ትረፍ ያዩ...🙏

  • @HaileyesusTadesseofficial
    @HaileyesusTadesseofficial วันที่ผ่านมา +103

    ወገኖቼ ሆይ ሰው ከሞተ በሁዋለ ነብሰ ይማር ስላልን ነብሱ አይማርም እግዚአብሔር በልጁ በክርስቶስ አንዴ ምሮናል ስለዚህ ወልድ ያለው ህይወት አለው ንሰሀ በቁም እያለን ነው:: አሁን ይሄን ኮሜንት የምታነቡ የንሰሀ እድል አላችሁ!

    • @GenetWolderufel
      @GenetWolderufel วันที่ผ่านมา +4

      Don't judge Jesus die for us. He is the forgiveness.
      Example example all the date one they will come back again. You don't have no guarantee. If you believe Jesus Christ, you don't have no guarantee to live forever. Life because you, judging to people he will come back when the God. He give one's a chance you say?
      Kisses is a living God's son. He died for us.
      He gave perfect life for all Mankind.You're not charged.You're not judging stop to judging

    • @TensayTemesgen-ws8bt
      @TensayTemesgen-ws8bt วันที่ผ่านมา +20

      ውይይይይ እንደው መናፍቅን ማስረዳት ማስተማር ስልችት አለኝ ውሀ ቢወቅጡት እንቦጭ አለ ያገሬ ሰው

    • @Na2waMawa
      @Na2waMawa วันที่ผ่านมา +2

      ንሳሀ አያስፈልግም ምክንያቱም እየሱስ ሞተ ለምን ንሳሀ እንገባል ሙቶልን የለደ እኔ ንሳሀ ከገባሁማ መሞቱ ምላይ ይዉላል የሱ መሠቀል

    • @wonshetmokonnen
      @wonshetmokonnen วันที่ผ่านมา +4

      ጌታ ቢምረውስ አንተ ምን አገባህ:: ቢምረው አንተ ምን አናደደህ:: አይገባህም ደንዘል እንጂ ትንሽ ለንገረህ
      1. አንዴ ምሮሀል አዎ ነገር ግን አሁንም በስራህ ትጠየቃለህ እሺ እንዳትሸወድ
      2. በጽድቅ እና በሀጥያት መፍረድ የሚችለው ጌታ ብቻ ነው ይማረውም አይማረውም የረሱ ስራ ነው
      3. አትቅና መንግስተ ሰማያት አይሞላም ፈቃዱ መማር ከሆነ ሁሉንም ሰው ይማረው
      4. ፍርድም ያስጠይቃል እና ንስሀ ግባ

    • @tirhasgmichael9517
      @tirhasgmichael9517 วันที่ผ่านมา +1

      ንስሀ መግባት ማለትኮ ፕፋተኛነትን/ሀፂየተኛነትን አምኖ ይቅርታን በመተየቅ ወደምህረቱ መግባት ማለት ነው ስለዚህ በተከፈለልን ዋጋ እንተቀም ችላ አንበል

  • @rahelgmeskel-to9ec
    @rahelgmeskel-to9ec 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I like your voice always ❤

  • @እኔምአምናለሁአድነኝብየ
    @እኔምአምናለሁአድነኝብየ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሢሞቱ መድረክ ላይ ወቶ ማበብ
    የሙዋቹን ሂወት ማን አየ እዴት እደሆነ መድሀኒ አለም ነብሡን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @marimmo8627
    @marimmo8627 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ነፍስ ይማር ለመላ ቤተሰቦቹ ለዘመዶቻቸው ለጉዋደኞቻቸው መፅናናትን ያድልልን

  • @elsayilma348
    @elsayilma348 วันที่ผ่านมา +11

    ግን እኔ የምለው ምን ሆኖ ነው የሞተው ሁል ጊዜ አመትባል ጠብቆ ፣ታዋቂ አርቲሰቶችን ፣የሚወሰድ ሌባ ሀለ ማለት ነው ነብሰህን ይማር ።

  • @SamiaHUSSEN-g1q
    @SamiaHUSSEN-g1q วันที่ผ่านมา +1

    May his soul rest peace and comfort for his family ❤we love you 🥰

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb วันที่ผ่านมา +4

    ነፍስ ይማር

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se วันที่ผ่านมา +3

    አረጋኸኝ በህይው እያለ ስለ ሙዚቃ ህይወትህ ተጠይቀህ አንስተኸው አታውቅም ዛሬ ትቦተርፋለህ ለነገሩ ከ፲/አለቃ ምን ይጠበቃል

  • @NTTSUHWALE
    @NTTSUHWALE 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኛአ ሀገሪ አሪስቶች አስመሳይ ናቸው

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole วันที่ผ่านมา +10

    አስመሳይ አረተፊሻሎች አንድ ኪሎ ጭቃ ፊታቸው ላይ ለጥፈው እንባም የላቸውም::እንባው ጭቃው ላይ ቦይ እንዳይሰራ::ሰው ተቀባብቶ እንዴት ለቅሶ ቤት ይሄዳል!? ሰርግ እና ለቅሶ መለየት ያቃታቸው ምስኪኖች ናቸው::እነሱን ያየ እንባው ይደርቃል::ለማንኛዉም ሰው በህይወት እያለ እንጠይቀው በድኑ ላይ እንደ ጥምብ አንሳ አንረባረብ::ውሸታም እና አስመሳይ አንሁን::ስናለቅስም ከልባችን እናልቅስ ተመልሶ አይመጣምና::አንድ ኪሎ ጭቃውን ለሰርግ እና ለሌላ ጊዜ እናድርገው::ፊታችን እራሱ ለራሱ እያለቀሰ ነዉ አንድ ኪሎ ጭቃ ተሸክሞ ማንም አላወቀልትም እንጂ::ስንታጠብ ማድያት እና ጠበሳ የሆነው ሃዘን በዝቶበት ነዉ:: ነፍስህ በሰላም ትረፍ ውዱ ወንድማችን🙏::

    • @TheLala6490
      @TheLala6490 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @natiWolde-fw6ii
      @natiWolde-fw6ii วันที่ผ่านมา +2

      አስመሳዬች አመዳሞች የኢትዬ አርቲስቶች

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 วันที่ผ่านมา

      I was gonna laugh at this comment about 1 killo chekkka but I hold my laugh because of Hazen.

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii วันที่ผ่านมา +4

    ምድረ አመዳም አርቲስቶች እናንተም ሰው ሆናችው ሰው ስትለዩ ድል ለፋኖ

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii วันที่ผ่านมา +5

    ሞት ብርቅ አይደለም አማራም በከንቱ እየሞተ ነው

    • @EdomYeshegerua
      @EdomYeshegerua วันที่ผ่านมา

      Esey enkuwan mote ezerawn new yachedew

  • @YonasSahlu-s7r
    @YonasSahlu-s7r วันที่ผ่านมา

    ነፍስ ይማር በዚህ አጋዳሚ. ከቀብር በኋላ. የተቸገሩ ሰዎችን እንጎብኝ ሲያልፉ እንዳይቆጨን

  • @AsterWorku-wy7vk
    @AsterWorku-wy7vk 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ነፍስህንይማርው😭😭😭🤲🙏

  • @AgnezTube
    @AgnezTube วันที่ผ่านมา

    አዳሜ ስትዘፍኝ ክረምና ከሞቴ ቦሃላ ነፍስ ይማር በቁምህ ነዉ ለነፍስ ማሰብ ሰምተሽል

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ነፍሱን ይማረው ፅናቱን ይስጣቹ😢😢

  • @samiሳሚ
    @samiሳሚ วันที่ผ่านมา +25

    ነብስ ይማር ሌላው አርቲስት ግን አስመሳይ ብቻ ነው አለምጽሃይ ወዳጆ አስመሳይ ነገር ነች በህይወት እያለ ክብር አልተሰጠውም ትላለች ደግሞ ከሞተ ቡሃላ መናገሩ ምን ይጠቅማል ወረኛ ነገር ነች

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 วันที่ผ่านมา +7

    እንደው እእስመሳዮች ሆነን እንኑር???? ይገርማል::

  • @90sETHoldmusic
    @90sETHoldmusic วันที่ผ่านมา +3

    We lost legend 😢

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 วันที่ผ่านมา

    I am very familiar with Yayehyirad but I don’t know him much. It was so shocking to hear this sad news of his death, the fact that it was two days after the new year (Gregorian calendar). ነፍስ ይማር🕊️😢 እውነትም የኢትዮጵያ ኪነ-ጥበብ እየሞተ ነው ያለው እንጂ ያለፉቱ ባለሙያዎች ብቻ አይደሉም😭😭😭

  • @goly9965
    @goly9965 วันที่ผ่านมา +5

    ፋሽስቶቹ ናዚዎቹ እነ አረጋኸኝ እና መስሎቹ ሌሎች አዝማሪና የፊልም ምናምንቴ ባዬች እንባ እያወጡ ሲታይ ምንለ ሁሉም ቢያልቁና እኔም በሃዘኔ በህዝቤ ሞት ቀድስን እንብላቸው ጁንታ ምንትሴ እያሉ ሲመፃደቁብኝ እንደነበሩ እኔም በተራየ እስቅ ነበር :: ለሟቹ እግዚአብሄር ነብስህን መንግስተስማያት ያውርሳት :: ለቤተስቦቹም ፅናት ይስጣቹህ::

    • @keftam
      @keftam วันที่ผ่านมา

      ሕዝባችንን ያስጨረሰችው እኮ ታድያ ሕወሓት የምትባል መርዝ ናት። ምነው እሷን አሁንም ፈራሃት? ስንት ደም ያፋሰሰች ውድመት ያመጣችብን የተንኮለኛ ጥርቅም ማዘን ማፈር የለ ዓይነ ደረቋ ወያኔ አሁንም አላረፈችም።

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk วันที่ผ่านมา +2

    Condolences for his family but his Devotion is biggest contribution for Ethiopian people!! God bless his soul!!

  • @haimanotnegesse
    @haimanotnegesse วันที่ผ่านมา +7

    ሲሞቱ ነው የምናውቃቸው ዛሬ እንዲህ ኘበር ከምትሉን አንድ ግዜ እንኳ ዕውቅና ብትሰጡት በደንብ እናውቀው ነበር

  • @BisratGurmamo
    @BisratGurmamo วันที่ผ่านมา

    ለሞተው ሳይሆን በቁም ለሞታችሁ ለርሳችሁ አልቅሱ ሺ ቃላት ብታሽሞነሙኑ እርሱ ከእንግድህ አይመለስም ንስሀ ግቡ ወደ እግዚአብሔርም ተምመለሱ

  • @heluview7904
    @heluview7904 วันที่ผ่านมา

    ሞትንማ ማሰብ የግድ ይላል ለዛ ነው ወደ ሰርግ ቤት ከምትሄድ ይልቅ ወደ ሀዘን ቤት ሂድ የሚለው የግዚአብሔር ቃል !

  • @TarikuUrgessa-q2t
    @TarikuUrgessa-q2t วันที่ผ่านมา

    እግዚእብሄር ያጥናችሁ
    ታሪኩና ኢትዮጲ

  • @GelilaGebru
    @GelilaGebru วันที่ผ่านมา +1

    አይ ሞት!! ነፍስ ይማርልን!!!

  • @MeseretHunegnaw
    @MeseretHunegnaw 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቢያንስ የከንፈራችሁ ሊፒስቲክ ሀዘን ቦታ ቢቆይ አምሳልን ተመልከታት

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 วันที่ผ่านมา +6

    ማን ነው የሞተው???

  • @endrisbeshir9611
    @endrisbeshir9611 วันที่ผ่านมา

    ነብስ ይማር!
    ኢትዮጵያን ያሉትን ሁሉ የሃገር ልጆችን ጫጩቶችን ሸለምጥማጥ ፈጃቸውኮ!

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 วันที่ผ่านมา +1

    ነፍሳቸውን ይማርልን

  • @chaltuaddisabebakegna265
    @chaltuaddisabebakegna265 วันที่ผ่านมา +1

    ነብስ ይማር ስሙ ስጠራ ሰምቼ አላውቅም

  • @goly9965
    @goly9965 วันที่ผ่านมา +2

    አሁን አረጋኸን , ይሄ ዶክተር ነኝ የሚል ደግሞ አንድ ቀውላላ ስሙ ሓጅ ይጥራውና የሙስሊም ስም ያለው አርቲስት ህዝቤ ሲጨፈጨፉ እንደሳቁበት እነዚህ እስከሚሞቱ እድሜ ይስጠኝ እንጂ ፓርቲ ነበር እማረገው ::ማሕሙድ አጨምርም ትክክለኛ አርቲስት ስለሆነ ::

  • @lovemusic2023
    @lovemusic2023 วันที่ผ่านมา +1

    ነፍስ ይማር!!!

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ วันที่ผ่านมา

    ነብሰን ይማርልን😞

  • @samenspare9856
    @samenspare9856 วันที่ผ่านมา

    ነፋስ ይማር😭😭😭😢😢😢

  • @azidireart
    @azidireart วันที่ผ่านมา +7

    አሁን ቤተሰብ ልጆች ገለመሌ የሚባሉት ከየት መተው ነው በቤቱ ውስጥ ወለል ላይ ወድቆ ሞቶ ፖሊስ በር ሰብሮ የገባው🤔???

    • @lishansesero5169
      @lishansesero5169 วันที่ผ่านมา +2

      ሣናቅ ባንናገር ጥሩ ነው ከቤተሠቦቹ ጋር በጣም ጥሩ የሚባል የቤተሠብ ፍቅር አለ ብቻውን አፓርትመንት ተከራይቶ መኖር ምን አዲሥ ነገር አለው ?

  • @nigistibrhane5910
    @nigistibrhane5910 วันที่ผ่านมา

    ኢሄንን ኮሜንት የምታነቡ መዳን ሌላ በማንም የለም በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ እመኑና ዳኑ እየሱስ ሕይወትም መንገድም እሱ ብቻ ወደ አብ ያደርሰናል

  • @1587-fazr
    @1587-fazr วันที่ผ่านมา +1

    በ. ኢንጅነር. ስመኘው. የጨከነ. ለያይራድ. እማ. እንዴት. ያዝናል. 😢😢😢😢

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii วันที่ผ่านมา +4

    ስትት ጀግና ሞቷል ምድረ አስመሳይ

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt วันที่ผ่านมา +31

    ነፍስ ይማር።
    አዬእናንተ መርጦ አልቃሾች ምነው በድሮን ለሚጨፈጨፈው ሕፃናት ንፁሃን ብታዝኑ ጥሩ ነበር ።

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 วันที่ผ่านมา +7

    ነብስ ይማር እኔ የምለው ምን ሆኖ ነው የሞተው?ቢታመም ኖሮ ይሰማ ነበር ማነው አርቲስቶችን ዓመት በዓል እየጠበቀ የሚገድላቸው?

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 วันที่ผ่านมา

      በድንገት መሆን አለበት😭😭😭

    • @NemeMerera-jd6km
      @NemeMerera-jd6km วันที่ผ่านมา

      መቼ ነዉ የሚትሠለጥኑ እናንተ ድኩማን።

  • @ethio-y5j
    @ethio-y5j 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢

  • @yohannesgizaw296
    @yohannesgizaw296 วันที่ผ่านมา +1

    500
    ሰው በአንድ ጉረጋድ እምወረወረበት ሀገረ ያዘናቹ ይመሰል

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx วันที่ผ่านมา

    ❤❤🎉😢😢😢😢

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 วันที่ผ่านมา +3

    እንደው ሰው ሲሞት እንደተቆጫችሁ ያ ሰው አይመለስም በቁም ተረዳዱ ቡልሽት አታድርጉ!!!!

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL วันที่ผ่านมา

    አንድያ ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ለሰው አንድያ ልጅ አይባልም አንድ ልጅ ብቻ ነበራት ነው የሚባለው

  • @haymanotgebreyes9865
    @haymanotgebreyes9865 วันที่ผ่านมา +1

    ነፍስ ይማር😢

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 วันที่ผ่านมา +1

    ነፈስ ይማር😢😢😢😢

  • @אסתרגססה
    @אסתרגססה วันที่ผ่านมา +1

    ንፍስ ይማር

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 วันที่ผ่านมา +2

    አትልፈስፈሱ በሰው እጅ ተገሎ ከሆነ ደሙን አውጡለት ከእናንተ እሚጠበቅ ነው!!!

  • @SebeleAden
    @SebeleAden วันที่ผ่านมา +3

    ወገኖቼ እየሱስ ክርስቶስ ያድናል
    የማይሞተው ሞትን ድል የነሳው እየሱስ ነው ጌታን ሳታገኙ እንዳትሞቱ ወገኖቼ

    • @seladngay1486
      @seladngay1486 วันที่ผ่านมา

      የት ሄደሽ ነው ጌታል ያገኘሽውወሬኛ
      ስው በሞተ ቁጥር እየወጣችሁ አስተማሪ እንሁን የምትሉ ፔንጤዎችአደብ ግዙ.

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ วันที่ผ่านมา +1

    ነብስ ይማር

  • @angaroemebet527
    @angaroemebet527 วันที่ผ่านมา

    ነብስ ይማር እግዚአብሔር ያፅናናችሁ

  • @alemtdese2570
    @alemtdese2570 วันที่ผ่านมา +1

    ነብስ ይማር. 😂😂😂😂

  • @HenokLema369
    @HenokLema369 วันที่ผ่านมา +2

    እንደ ኢትዮጲያ አርቲሲት አደገኛ ኢሉሚናቲ ማንም የለም!!!! ፈጣሪ በሚዛን ይዳኛችሁ ግን አይገባችሁም!!!!

  • @AlmazEbsa
    @AlmazEbsa วันที่ผ่านมา

    He. Will be recognized forever RIP

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii วันที่ผ่านมา +12

    ለገጠሩ እንኳ ን ውሀ ቆፍረው የማያሶጡት ሲሞቱ ግን ለሀገር ባለውለታ ይባላሉ ኪሳቸውን እየሞሉ ድል ለፋኖ

    • @zemetayeyegletwe2475
      @zemetayeyegletwe2475 วันที่ผ่านมา +2

      የፋኖን ጉዳይማ ደረጀ ሀብተወልድ እኮ ደመደምሞ እውነቱን ነግሮን አዝነናል።

    • @eshetud210
      @eshetud210 วันที่ผ่านมา

      መች እራሳቸውን ቻሉ ሲቸገሩ እና ኩላሊት ምናም እያሉ ያልቅሱ እንጅ እንደ አርቴስት እራስ ወዳድ የለም

    • @seladngay1486
      @seladngay1486 วันที่ผ่านมา

      ትክክል

    • @fasikasefa8496
      @fasikasefa8496 วันที่ผ่านมา

      ፋኖ ምናምን አትበይ በዚ ሰአት የመሬት መንቀጥቀጥ እየተባባሰ አንቺ ሀገር ድንበር ላይ ታስቢያለሽ። በዚ ሰአት እንኳን ሀገር ነፍሳችን በእ/ር አደራ ሰተን እየጠበቅን ነዉ

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 วันที่ผ่านมา

    ነብስ ይማር።

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 วันที่ผ่านมา

    ነፍስ ይማር😂😂😂

  • @KedirmussaMussaIssa
    @KedirmussaMussaIssa วันที่ผ่านมา +1

    ናብሰ ይማር

  • @tigistdegu2734
    @tigistdegu2734 วันที่ผ่านมา

    ነፍስህ በአጸገነት ትርፍ የይራድ አላምረውን የማውቀው የአይዳ አሸናፊ የቅርብ ጓደኞች ነበሩ።

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 วันที่ผ่านมา

    😭🙏

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 วันที่ผ่านมา

    R.I.P 😢😢😢😢😢😢

  • @ZahroCalixade
    @ZahroCalixade วันที่ผ่านมา +1

    አበስብሳችሁ ብሉት ሰዉ ከሞተ ደሞ ሞት ብርቃችሁ ነዉ እንዴ 🤔😏🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴

  • @SoloName-c9t
    @SoloName-c9t วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @በረንታ
    @በረንታ วันที่ผ่านมา

    ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 วันที่ผ่านมา +1

    ነፍሰ ይማር እሱ ምድረ አጨብጫቢዎች በሞቀ በት የምትፈሱ ወራዶች

  • @MonaAbuDhabi
    @MonaAbuDhabi วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @mesfintsegaye7236
    @mesfintsegaye7236 วันที่ผ่านมา +7

    ለሱ ነፍስ ይማር እንላለን ። ድምፁ ማይሰማ ሙያውን አክባሪ አንገቱን ሰብሮ ከህዝብ ጋር ተስማምቶ የኖረ ስው ነው። በግልም አውቀዋለሁ። በድጋሚ ነፍስ ይማር። ግን ይብላኝ ለናተ አሽቃባጭ አርቲስቶች ። የሞታችሁ ቀን ምን እንደሚወራላችሁ አላቅም። ያው በቁም ሞታችኃል።

    • @zita-g4h
      @zita-g4h วันที่ผ่านมา

      ያምሀል???

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 วันที่ผ่านมา

      ምን አደረጉ??

    • @natiWolde-fw6ii
      @natiWolde-fw6ii วันที่ผ่านมา

      ምድረ አመዳም አርቲስት

    • @zita-g4h
      @zita-g4h วันที่ผ่านมา

      @@mesfintsegaye7236 በየግላቸው አትነግራቸውም ታዲያ???

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 วันที่ผ่านมา +1

      ይህን ያህል ምን አደረጉህ? ከንቱ!

  • @Simplejoice
    @Simplejoice 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yonas alamrewu wendimihin bemot slatah fetari mestnanatun yistin

  • @sarkkalaalam511
    @sarkkalaalam511 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ አርቲስቶች መርጦ አልቃሽ ናቸው ለመተው ነፍስ ይማር

  • @ElleniBekele-z4j
    @ElleniBekele-z4j วันที่ผ่านมา +1

    ያየህራድ አላምረው ደግ መሸሸግ የሚወድ እዮኝ የማይል ብዙ ሰርቶ ብዙ ያልታወቀ ቅን መልካም ሰው ነበረ።

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq วันที่ผ่านมา

    ❤🙏😭💫

  • @mosessolomon6889
    @mosessolomon6889 วันที่ผ่านมา

    With all due respect to the bereaved family, I want to point out that the background music used in this video is the National Anthem of the German Federal Republic, therefore it’s not appropriate.

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv วันที่ผ่านมา

    እድለኛ ናቸዉ የእድሜ ባለፀጋ በመሆናቸዉ በዚህ ሰዓት ስንቱ ህፃናት ሲያልቁ ያልወጡ አርቲስት ነን የሚሉ አራሞች ሁላ አዛኝ ቂቤ አንጓች ሁላ ቡሽቲዎች ናችሁ የሳቸዉን ነፍስ ይማርልን አሽቃባጩም ጊዜ ጠብቅ።

  • @kidyedegel5784
    @kidyedegel5784 วันที่ผ่านมา

    Nebes yemare 😢😢😢😢

  • @astergemech6579
    @astergemech6579 วันที่ผ่านมา

    Rest in peace.

  • @HaftomBaraki-h4q
    @HaftomBaraki-h4q วันที่ผ่านมา

    R.I.P

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r วันที่ผ่านมา

    Mote beketero ylem tezegaju hulachum kemote behwal wedate endemthadu ahunenu eweweku yesiole chraro kemohen weyem begenet ke get eysusegar mehone lekomachute ahune nwe merchwe wedate nachu wegenocha 😢😢😢😢 nge betmotu siole yemibale gentem yemibale ale ,,,,zefaje mengestesemayten aysgebame yelale kedus kalu yte mehade yschalachwale mengeste semyate bzefen aygebam ylale 😢😢😢😢lerasachu alkesu

  • @zekariasdemisedemise9028
    @zekariasdemisedemise9028 วันที่ผ่านมา

    ማዳነቅ ትወዳላቹሁ !!

  • @Toselamdeseta
    @Toselamdeseta วันที่ผ่านมา

    Ebakachihu sewoche semu zename kebereme beka endihe denegete yabekale kebadu kezihe bewala yalewe hiwote nwe nesha gebu zemame getememe le egezabere kebere mesecha nwe egezabere kenategna amelake nwe. gizewe alekuwale tolo beneseha lebachihune wede geta melesu kenu dereso denegete satalefu betaaaam asebubete ahune yalachihu hiwote kemote bewala lalewe hiwote guarantee yeleweme zelalemachihu eyesusene be hiwotachihu neguse aregachihu yileke

  • @HanaHailu-d9g
    @HanaHailu-d9g 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Nefese yemsre lehulume metsenansten yelakelachu mot bsyenor teru neber

  • @senaithailu6973
    @senaithailu6973 วันที่ผ่านมา

    ዘፋኝ ነው? ኢትዮጵያዊ ሲሞት ሃገር ያጣችው ትልቅ ሰው ነው🤭🤔

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ วันที่ผ่านมา +18

    ""እግዚአብሔር ነፍሱን ይማር !"" አባባል እንጂ ከሞት በኋላ ምህረት የ ለ ም ! "" ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን !"" ምኞታዊ አባባል እንጂ "" ዘፋኞች የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርሱም !"" ይነግረናል መፅሐፍ ቅዱስ !

    • @zita-g4h
      @zita-g4h วันที่ผ่านมา +4

      እብድ

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 วันที่ผ่านมา

      እስቲ አንተ መጀመሪያ ውረስና ይመችህ ወሬኛ😡

    • @zita-g4h
      @zita-g4h วันที่ผ่านมา

      አንተ ሐጥያት የለብህማ????
      እ..... አንተ ማነህና ነው፣
      ዝንጀሮ የራሷን...... አሉ። የአላዋቂ.... ሂድ ጥፋ....

    • @mahdergebrgziabher6900
      @mahdergebrgziabher6900 วันที่ผ่านมา

      ​​@@zita-g4hጅል ነሽ ልበል እና ዘፋኝ የእግዚአብሔርን መንግስት ይወርሳል??

    • @NattyTuramo
      @NattyTuramo วันที่ผ่านมา

      belay ewuroch nechwu tewu

  • @tizunetatn8803
    @tizunetatn8803 วันที่ผ่านมา

    Did he really want all these!!!😢 NO! I am sure he will refuse if alive and was asked! 😢

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 วันที่ผ่านมา +1

    Nefes yemar lebetesebochu.

  • @Azmrah
    @Azmrah วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢

  • @wuhanman1
    @wuhanman1 วันที่ผ่านมา

    AREGAHEGN WERASH LEBAWE. AZENEHE MOTEHAL ANTE KOSHAHA KETAYU ANTE NEHE

  • @HanaDemise-g2w
    @HanaDemise-g2w วันที่ผ่านมา

    Nebs yimar 😢

  • @mimiendalew1564
    @mimiendalew1564 วันที่ผ่านมา

    Nef yemar