እንደኔ የረዳኸው የለም ቀሲስ ትዝታው ሳሙኤል )_(kesis Tizitaw samuel) endene yeredahew yelem

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 106

  • @gebreyohaneshagos4
    @gebreyohaneshagos4 หลายเดือนก่อน +10

    አረ ሰዎች ስሙልኝ እኔ በእግዚአብሔር የተረዳ ከሞት ያመለጠዳግም እድል የተሠጠው ሰው ነኝ ከእሣት መካከል ነጥቆ ያወጠው ሰው ነኝ እንደኔየረዳኸው የለም ብዬ ብዘምር ያንሠኛል ጌታ የሱስ ክርስቶስ ይባረክ አሜን ብርሀን በራልኝ እሰይ ታድያለሁ።

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 4 หลายเดือนก่อน +19

    ይሄ መዝሙር ለእኔ ነው የኔ አባት መድሃኒያለምዬ የድንግል ማርያም ልጅ ከመቃብር አንስተህ ዛሬን አቁመኸኛል ሀጢያቴን በደሌን ሳታይ በምህረት የጎበኘኸኝ ክብርህ ሁሉ ለአንተ ይሁን አባቴ😢❤🙏

    • @Cell-g1q
      @Cell-g1q หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @rbkaTube-gz6ti
    @rbkaTube-gz6ti 2 หลายเดือนก่อน +8

    ወይይይይይ እግዚአብሔር ልቦናሕን ይመልስልሕ በእዉነት የበፊትመዝሙሮችሕ እኮ ትምህርት ናቸዉ ነፍስን ደስ ያሰኛሉ። እመቤቴ ልቦናሕን ትመልስልሕ ❤

    • @etaguBirhan
      @etaguBirhan 12 วันที่ผ่านมา

      ማለትምንሁናል

  • @yaredseifu9013
    @yaredseifu9013 ปีที่แล้ว +40

    ትዝታው ወንድሜ በጣም ዝማሬዎችህን እወዳቸው ፣ በህይወቴ ብዙ ተጠቅሜባቸዋለሁና እመ ብርሃን ልቡና ሰጥጣህ ይቅር ብላህ ልቡና ገዝተህ ዳግም ከውድቀት ተነስተህ እንዳይህ የሁልግዜም ፀሎቴ ነው። የእግዚአብሔር ምህረት ፣ የወላዲቱ ምልጃ ወደ ቀደመው ማንነትህ እና ልቡናህ ይመልስህ።
    አሜን !!!

    • @Hana-iy5re
      @Hana-iy5re ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @Yihoes
      @Yihoes ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @xionmariamadey2982
      @xionmariamadey2982 ปีที่แล้ว

      Amen🙏🏼

    • @Mulu-yl5yj
      @Mulu-yl5yj ปีที่แล้ว

      Amen amen amen🙏🙏🙏

    • @tigistgirma6941
      @tigistgirma6941 ปีที่แล้ว

      ልቦና 🤣🤣🤣🤣

  • @eleni311
    @eleni311 ปีที่แล้ว +5

    በወደደህና በመረጠህ በናዝሬቱ ኢየሱስ ሰም ዘመንህ የተባረከ ዘርህ እንደ ሰማይ ኮኮብ እንደ ምድር አሼዋ ለቁጥር የሚያሰቼግር ይሁን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @astarayastaray
    @astarayastaray 5 หลายเดือนก่อน +6

    እመብርሀን ወደ እቅፏትመልስህ

  • @Tigist-p9x
    @Tigist-p9x 10 วันที่ผ่านมา

    ትዝታዉ እመብርሀን ወደቀድሞዉ ማንነትህ ትመልስህ

  • @abebechdemlie9401
    @abebechdemlie9401 29 วันที่ผ่านมา +1

    ማነው እንዴኔ ይሕ መዝሙር መንፍሱን ሚሞላው 😢😢😢

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq 5 หลายเดือนก่อน +12

    አየ ትዝታው እግዚአብሔር አምላክ ወደልብህ መልሶህ ወደቀድሞ ህይወትህ ይመልስህ

    • @kidistkebede-v7w
      @kidistkebede-v7w 4 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen 🙏🙏🙏🙏

    • @etaguBirhan
      @etaguBirhan 12 วันที่ผ่านมา

      ምንሁናል

  • @Hailu-n2e
    @Hailu-n2e 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይህን መዝሙር ድሮም እሰማዋለ ፓስተር ተባርክ ❤❤❤

  • @gebreyohaneshagos4
    @gebreyohaneshagos4 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት መታደል አይን ሲበራ እነዲህ ነውኮ የማይወሠድ እድል መታደል ማለት እንደዚህ ነው።

  • @z_amen87
    @z_amen87 ปีที่แล้ว +67

    ትዝታው በእውነት ፈጣሪ ከዚ ከርካሽ ስፍራ ወደ ቤቱ ይመልስህ

    • @lifewithebeni6639
      @lifewithebeni6639 8 หลายเดือนก่อน +8

      የተባረከ ስፍራ ነው ያለው

    • @AlAin-sz1od
      @AlAin-sz1od 7 หลายเดือนก่อน +5

      Koshashoch demo taweralesh

    • @TigistAsemu
      @TigistAsemu 6 หลายเดือนก่อน +1

    • @meseratdaba642
      @meseratdaba642 6 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን በእውነት ይመልሰው

    • @demitubeklel
      @demitubeklel 6 หลายเดือนก่อน +3

      የተባረከ.ሰፈራ.ነዉ.❤❤😢

  • @SaSlam-dk9ev
    @SaSlam-dk9ev 4 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ♥️♥️⛪⛪ አሜን አሜን አሜን አሜን ♥️⛪⛪

  • @FbfhChg
    @FbfhChg 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ማነው እደነ ከስት እሳት ያወጣው ከስት ሞት ያተረፈው ክፈቴን በደሌን ሳያይ በንፁህ እጆቹ ከመከራ አወጥቶኛል ሰው ሁሉ ሲጠላኝ እሱግን እዚህ እድደርስ ምክንያት ሆነኝ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @Kalkidanyemaryamlji
    @Kalkidanyemaryamlji ปีที่แล้ว +6

    ልብን የሚነካ ዝማሬ ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @AbebaTilanhun
    @AbebaTilanhun 7 หลายเดือนก่อน +19

    የትዝታው መዝሙሮች በጣም እወዳቸዋለሁ 😢😢😢😢እዳዉ እመ ብርሃን እባክሽን ወደ ልቦናዉን መልስሽ ወደ ቤቱ መልሹ 😢😢😢😢

    • @bestzain8147
      @bestzain8147 5 หลายเดือนก่อน

      Le pastor yebar lintem yibra bazisufra yalchu miman

    • @bestzain8147
      @bestzain8147 5 หลายเดือนก่อน

      Eyesus geta new yiwodchuhal 🎉🎉🎉🎉 well come too Jesus 🎉🎉🎉

    • @abebechdemlie9401
      @abebechdemlie9401 29 วันที่ผ่านมา

      አሜን (3)😢

  • @abimergia4326
    @abimergia4326 6 หลายเดือนก่อน +2

    ያንን የጭንቅ ዘመን የተፅናናሁበት

  • @Jay.b10
    @Jay.b10 8 หลายเดือนก่อน +2

    We love you tize more blessings and grace 🙏❤️

  • @BurtoganaBurtogana
    @BurtoganaBurtogana 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SelamBeze-oz7dm
    @SelamBeze-oz7dm 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wendema betam new zimarkin yemewedew fiker neki❤❤❤❤

  • @gebreyohaneshagos4
    @gebreyohaneshagos4 หลายเดือนก่อน

    ሠእመብርሃን ሕይወት አትሠጥም ሕይወት ሠጪ ኢየሱስ ነው። መዳን በማንም የለም።

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 7 หลายเดือนก่อน +3

    መዝሙሮችህ ሂወቴ ናቸው እመቤቴ ማርያም ሆይ አች ወደቤቱ መልሽው ትዝታው 😢😢😢😢😢😢

    • @bestzain8147
      @bestzain8147 5 หลายเดือนก่อน

      are geta new silixan yalow yemamls

  • @Muna-bn7rx
    @Muna-bn7rx ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤😢😢አሜን

  • @mesifnedebella1693
    @mesifnedebella1693 ปีที่แล้ว +1

    ልብን የሚነካ ዝማሬ

  • @Natinati-up7gf
    @Natinati-up7gf 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተመሰገንና አባት ሆይ ❤❤❤የማርያም 2:13 ልጅእግዛብሄርይመሰገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsionabay7127
    @tsionabay7127 หลายเดือนก่อน

    Dirom gebtoh never geta yuibarek!!!!

  • @pelefor
    @pelefor 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አንሜ ❤❤❤

  • @nesanetdebebe4090
    @nesanetdebebe4090 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ጌታ ይባርክህ

  • @AssdSsd-x6l
    @AssdSsd-x6l 2 หลายเดือนก่อน

    እሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MokaniteWelatawe
    @MokaniteWelatawe 5 หลายเดือนก่อน

    እግዜአብሄር ይጠብቅልን ነርልን በርታ

  • @genetkebede9564
    @genetkebede9564 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @YemiLove-lm7tf
    @YemiLove-lm7tf 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስ❤❤❤❤

  • @EyuAschalew
    @EyuAschalew 8 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር ነህ ❤❤❤

  • @GelanDagne
    @GelanDagne 6 หลายเดือนก่อน

    Yene geta min libel tarken yelewetkewu amalke sim yibark

  • @EteneshEtenesh-d2y
    @EteneshEtenesh-d2y 9 หลายเดือนก่อน +1

    Kadarash wedebetu temeles

  • @limenihchekle768
    @limenihchekle768 9 หลายเดือนก่อน +1

    Koy men abeluh genzeb beemenet keyercew

  • @Jerry-k3j8z
    @Jerry-k3j8z ปีที่แล้ว +1

    Lebona yesth ke bate mekdes yasotah satan enge nefshema mecha wededchew😢😭😭😞😓

  • @KidanYalemwork
    @KidanYalemwork 11 หลายเดือนก่อน +1

    Emberhan lebona testhe

  • @samueldereje4039
    @samueldereje4039 2 ปีที่แล้ว +11

    ቅስናን ትቶ ፓስተር ሆነዋል ትዝታው

    • @meronkebede9729
      @meronkebede9729 ปีที่แล้ว

      Just listen to the words, dont judge!

    • @wossenalebachew7129
      @wossenalebachew7129 ปีที่แล้ว

      Ena men yetebes

    • @netsanetnoah4015
      @netsanetnoah4015 3 หลายเดือนก่อน

      ምነው ታዲያ ቄስ የኢየሱስን ስራ አያወራም?

  • @Teje-n2g
    @Teje-n2g 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ameen.ameen.ameen

  • @WeyniMurad
    @WeyniMurad 3 หลายเดือนก่อน +1

    🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏🛐🙌🛐🙌🛐🙌

  • @useriskuwait
    @useriskuwait 7 หลายเดือนก่อน

    Tebarek

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zadikaabi8626
    @zadikaabi8626 7 หลายเดือนก่อน

    Jesus'❤

  • @Msarat-fy1bs
    @Msarat-fy1bs 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Tigstfanta
    @Tigstfanta 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @LetusheHayle
    @LetusheHayle หลายเดือนก่อน

    😢😊

  • @yordanoscherinet2409
    @yordanoscherinet2409 11 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢

  • @SelamShemeles-kw6jm
    @SelamShemeles-kw6jm 9 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😭😭😭

  • @rahelmulugeta5181
    @rahelmulugeta5181 ปีที่แล้ว

    🤲🥰

  • @Msarat-fy1bs
    @Msarat-fy1bs 3 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉❤❤😂❤❤❤

  • @ayelechmamo4866
    @ayelechmamo4866 ปีที่แล้ว +1

    Gegina

  • @frahiwotkassa6646
    @frahiwotkassa6646 11 วันที่ผ่านมา

    ፐስትረሀል እንዴ?

  • @TsehayAbera-o8e
    @TsehayAbera-o8e ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Manual.GermaEmanualg
    @Manual.GermaEmanualg 8 หลายเดือนก่อน +1

    የገባው፡ገብቶት፡ውጥቶ፡አይመለስም፡ባይሆን፡እናንተ፡ሄዱእንጅ

    • @AlAin-sz1od
      @AlAin-sz1od 7 หลายเดือนก่อน

      Sexan mehejajash yexefa galemota

  • @AbduAmir-p9i
    @AbduAmir-p9i 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @uuu-gj2my
    @uuu-gj2my 3 หลายเดือนก่อน

    Eiiiiiiiiii😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Msarat-fy1bs
    @Msarat-fy1bs 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @ddt7909
    @ddt7909 6 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልል