Tizitaw new mezmur - kafe kafe larghe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • Diacon Tiztaw Samuel's song from the Alawe nager album
  • เพลง

ความคิดเห็น • 979

  • @sewkefuegezabehermelkam7878
    @sewkefuegezabehermelkam7878 ปีที่แล้ว +36

    ይህ መዝሙር ከአፌ ጠፍቶ አያቅም 😢❤ ባክህ ተመለሰ ይሄ ግርማ ሞገስህ ስርአትህ ይመለስልህ እግዚያብሄር ይርዳህ😢

  • @ababaabba1673
    @ababaabba1673 4 ปีที่แล้ว +258

    ትዝታው መዝሙሮችህ ዉስጥ ናቸው በስማቸው በስማቸው አልጠግባቸዉም ዝማሬ መልእክት ያስማልን አማንንን !!!ግን በጣም አጅቴን ትበላዋለህ እመብርሃን እዉነተኛ ማንነትህን ትመልስልህ 😭😭

    • @dawitbezuneh9304
      @dawitbezuneh9304 4 ปีที่แล้ว +9

      ለርሱ ያለሽ ፍቅር ደስ ይላል!!ተባረኪ/ክ ነገር ግን ትዜ በትክክለኛው ወንጌል አምኖ እየኖረ ስለሆነ ብዙም አትዘኚ ይልቅ ብመዝሙሩ ጌታ እያከበርሽ ከርሱ ጋር ትክክለኛን ወንጌል በማመን ወደ ክርስቶስ ጠጋ በይ/ል !!ቅን ልብ ስላለሽ/ህግን ደስ ብብሎኛል ::ተባረኪ/ክ ❤️🤚

    • @ababaabba1673
      @ababaabba1673 4 ปีที่แล้ว +20

      @@dawitbezuneh9304 አሜን አሜን አመሰግናለሁ ግን እኔ ያመንኩበትን ሃይማኖት በጣም እወደዋለሁ

    • @yemaryamlijdavo9857
      @yemaryamlijdavo9857 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen
      Amen
      Amen

    • @antenehtesfaye3833
      @antenehtesfaye3833 3 ปีที่แล้ว +13

      አሜን ድንግል ትቁምለት

    • @yasmenkahen9431
      @yasmenkahen9431 3 ปีที่แล้ว +4

      አሜን በጣምነው ሚያሳዝነው

  • @Kalkidan83
    @Kalkidan83 ปีที่แล้ว +30

    😪😪😭😭😭😭😭😭😭በከፋኝ ጊዜ ሁሌ አደምጠዋለሁ ዝማሬ መላዕክል ያሰማለን ወንድማችን ፈጣፊ ወደ ራስህ ይመልስህ

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 7 หลายเดือนก่อน +1

      ወዴት ይመለሳል? ከኢየሱስ ወዴት ይሂድ?

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@Alemtsehay777😂😂😂 የስፓርታችሁ ነገር መድርክ ላይ 😅😅😅
      ታያለህ በቅርብ ወደ ኦርቶዶክስ ሲመለስ

  • @user-sf6jg6ck4g
    @user-sf6jg6ck4g 2 ปีที่แล้ว +54

    ትዝታው ሳሙኤል 😭 መዝሙሮችህን ስስማ አለቅሳለሁ 😭 እመቤቴ ማርያም ወደመንበሮአ ትመልስህ ይህ የሁሌም ፀሎቴ እና ምዮቴ ነው 😭😭 በእውነት በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጥህ 🙏😭😭😭☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

    • @negemelkamyihonal2036
      @negemelkamyihonal2036 2 ปีที่แล้ว +5

      ለሱ የበራው እየሱስ ይብራልሽ/ህ 🙏🏻እውነት መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ እንጅ orthodox አይደለቺም መልካሙን መርቷል ትዜ 👈🏼🤫🤫😏

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 2 ปีที่แล้ว +2

      @@negemelkamyihonal2036 God bless you

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 2 ปีที่แล้ว +1

      Emebetish Maryam motech eko . Yememeles siltan yelatim . Yilik gize sale getan Ende gill adagn adirgesh tekebeyi.
      Orthodox teret teret nat . Fituranin mamilek Taot new .
      Ewunet , hiwot, menged Eyesus new .
      Eyesus Geta new .

    • @user-sq1jz9qq1v
      @user-sq1jz9qq1v ปีที่แล้ว +3

      አሜንንንን እኔም በጣም ነው የምያሰዝነኝ እግዚአብሔር አይነ ልቦናው ይክፈትለት😭😭😭

    • @user-sf6jg6ck4g
      @user-sf6jg6ck4g ปีที่แล้ว

      @@negemelkamyihonal2036 ተይ እንጂ 😂

  • @meriyemshawul7494
    @meriyemshawul7494 3 ปีที่แล้ว +40

    በጣም ከፍቶኝ ነበር ግን ይህን መዝሙር ስሰማ ውስጤ ታደሰ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @adanuasafa3299
    @adanuasafa3299 5 ปีที่แล้ว +73

    እልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው እግዚአብሔር ከተሳሳትክበት ይመልስህ

    • @singitantaresa341
      @singitantaresa341 4 ปีที่แล้ว +3

      Ameen Ameen Ameen

    • @አሽፍቅርይበልጣልአሽፍቅር
      @አሽፍቅርይበልጣልአሽፍቅር 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜን

    • @user-pi7ts9zm5b
      @user-pi7ts9zm5b 4 ปีที่แล้ว +4

      የቱ ጋ ነዉ የተሳሳታዉ? ለእግዚአብሔር ቃል መተዘዝ መሳሳት ነዉ?
      ከኦርቶዶክስ ቤት ሰዉ ወጠ ማለት፥በእናንተ አስተሳሳብ መሳሳት ነዉ።
      እኛ ግን ሰዉ ተሳስቶል የምንለዉ፥ ከእግዚአብሔር ቃል እና ትዛዝ ዉጪ ሲወጠ ነዉ።

    • @aishaafrhan3446
      @aishaafrhan3446 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @emmyderbew5998
      @emmyderbew5998 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን ይመልሰው

  • @Mengisa-di3jy
    @Mengisa-di3jy 5 ปีที่แล้ว +132

    ተመስገን ተመስገን
    እበል ወገኖቼ አይከፈልበትም
    እባካቹ በደስታም በሀዘናችንም
    ተመስገን ተመስገን

    • @jfjjcj1078
      @jfjjcj1078 4 ปีที่แล้ว +3

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌷🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐💐💐💚💛❤💒💒💒💚💛❤💒💒💒💚💛❤⛪⛪⛪💚💛❤⛪⛪⛪❤💛💚👐👐

    • @user-yo2pj2dw4i
      @user-yo2pj2dw4i 4 ปีที่แล้ว +3

      እልልልልልልልልልልልልልል ገታ እየሱስ ለዘላለም ይባርክ

    • @raheldemsis2874
      @raheldemsis2874 4 ปีที่แล้ว +3

      Amen Amen Amen

    • @gfftggt6311
      @gfftggt6311 4 ปีที่แล้ว +4

      ተመስገን ተመስገን ተመስገን ጌታየ

    • @zenebechzenebech2040
      @zenebechzenebech2040 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜንንንን

  • @meriyemshawul7494
    @meriyemshawul7494 3 ปีที่แล้ว +61

    ይሄን ጨለማ ወስዶ ብርሀን የሚያመጣ አምላክ ልቦናክን ይመልሰው ምን ይሳነዎል የኔ ጌታ

  • @mekdes5013
    @mekdes5013 2 ปีที่แล้ว +5

    የእውነት መዝሙርህን ሰስማ አለቅሳለሁ ምንም እንኳን ሀጽያተኝ ብሆንም እንዲመልሰህ አምላኬን ለመንሁት 😭😭😭 እግዚአብሔር አምላክ ልብህን ይመልሰው እሱ ምን ይሳነዋል ከስድብ ያወጣህ ይሆናል

  • @fantanishwale5310
    @fantanishwale5310 4 ปีที่แล้ว +75

    እግዚብሔረ ልብህን ይመልሰው አሜንንንንን

    • @user-sr7de7qo4h
      @user-sr7de7qo4h 3 ปีที่แล้ว +4

      አሜን ይመልሰው እንዴሚመለስ አልጠራጠርም 😥🙏

  • @girmatafesse6504
    @girmatafesse6504 2 ปีที่แล้ว +13

    ይሄን መዝሙር በጣም ነው የምወደው አምላኬ ለዚህ ሰዓት ስላደረስከኝ አመሠግንሀለው 🙏🙏🙏🙏 አንተ ሞተህ እኔን አድነህኛል 🙏🙏

  • @UserUser-ji4zs
    @UserUser-ji4zs 3 ปีที่แล้ว +14

    ትዝዬ ወንድማችን እባክህ ተመለሰ ወደ ነበርክበት ተዋህዶ ሃይማኖትህን አትራቃት እውነት አስለቀስከን እግዚአብሔር ሆይ አገልጋይህ ልጅህ ልቦና ስጠው በላዬ ያለ ኩፉ መንፈስ ገስፀው አሜን አሜን አሜን

  • @tsionbirhanu-z1m
    @tsionbirhanu-z1m ปีที่แล้ว +3

    endezi balikibet afih mariyamin nakat emebrihan libona tsitih 😭
    tiztaw ebaki🙏 wedekedmo temeles emamilakin kideh yetim atdersm ,sile ortodox emnet ene alinegrihm kene yebelete tawkewale ebakihin temeles ena endegena enezan lib ye mineku mezmurhin zemirlin yemegemeriya mezmurh sileemebetachin yihun emamilak yandiye enat kantega tihun libhin timelsilh amen!!! yemebeten shiladino eyaye esuan sitirik yalewn simeteyew !!!

  • @DerbaKiya
    @DerbaKiya 4 หลายเดือนก่อน +2

    Tizetaw yalekeskut enba alresewum menafek honowal blogn leka menafekn menfekenan tetew were new.enenm geta endante tertognal. Tebarek wendeme,!

  • @halenhabetamu4478
    @halenhabetamu4478 3 ปีที่แล้ว +8

    የልቤ ማረፍያ ነው ይህ መዝሙር ቃለ ሂወት ያሰማለን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የማይሳነው የፍቅር ጌታ

  • @loveisgood
    @loveisgood 4 ปีที่แล้ว +21

    ምንም ብሰማው ብሰማው እማልጠቅበው መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @sosigeshu7559
    @sosigeshu7559 2 ปีที่แล้ว +31

    በእግዚአብሔር ፀጋ ተሞልቶ በነበር ጌዜ የዘመራቸው መዝሙሮች አይጠገቡም እግዚአብሔር ከቤቱ ከእቅፉ ይመልስህ

  • @yeshiber
    @yeshiber 11 ปีที่แล้ว +100

    I luv this Mezmur!!! Thanks Tiztaw and God may keep blessing u!!! I luv all of your song!!! Tewahdo is best!!!!

    • @ritarita8977
      @ritarita8977 7 ปีที่แล้ว +5

      ..
      God is love !

    • @yordenosemosese8291
      @yordenosemosese8291 5 ปีที่แล้ว +4

      ከፉ

    • @zenebechzenebech2040
      @zenebechzenebech2040 4 ปีที่แล้ว +3

      አሜንንንንንንንንን እኔም እወዴዋለሁ እልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @betikiros7272
      @betikiros7272 3 ปีที่แล้ว

      @@zenebechzenebech2040 ..,(

    • @luoproduction2675
      @luoproduction2675 3 ปีที่แล้ว +2

      christ is the best

  • @user-of2sq7sf4y
    @user-of2sq7sf4y 9 ปีที่แล้ว +8

    ተስሎብኝ ደም ያጠበው ገጽህ
    አይጠፋኝም ያቃሰትከው ድምፅህ
    ኦ አማላኬ

  • @allemkidanemariam2164
    @allemkidanemariam2164 4 ปีที่แล้ว +14

    ቢሰማው ቢሰማው የማይጠግበው መዝሙር ነበረ ግን ምን ይደረግ ፈጣሪ ሉቦና ይሰጥህህ

  • @huwhihiii9464
    @huwhihiii9464 6 ปีที่แล้ว +8

    እልልልልልል ቃለህወት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ መዝሙሮችህ
    ሁሉ እውነት ናቸው እግዚአብሔር ይባርክህ
    የኦርቶዶክስ ፍሬ ነህ

  • @liyab3730
    @liyab3730 4 ปีที่แล้ว +7

    ♥️♥️♥️Amen Amen Amen zmare melactn yasemaln ♥️♥️♥️
    Cef cef larigih cef cef bel hiwet setehignal moteh bemeskelih🙏🙏

  • @solona2000
    @solona2000 11 ปีที่แล้ว +9

    love so much this Lovely song who proclaim the salvation and cruification of Christ.
    GOD bless u abundantly Tiztaw ... Love ur song keep it. May the GOD of Abraham, Isaac, an Jacob bless u forever.

  • @hgcfyigft4946
    @hgcfyigft4946 7 หลายเดือนก่อน

    😘😘😘😘😘😘😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤😢❤😢😢❤በጌታ ስም በጣም የሚወዱትን ዘማሬ ናው ጌታ አየሱስ ይባረክ 😢😢😢😢😢😢😢Tize የአግዚአብሔር ጥብብ የሞላክ ሳው ዘመን ይባረክ ተባረኪ አሜንንን አሜንንን ክብር ለኃያሉ ጌታ ብቻ ይሁን አመላክ ይባረክ አሜንንን 😘😘💞😘😘😘የዶሮ ዘማርዮች በጣም ናው የ ሚውዳዉ አሜንንን በረታ 📖📖📖ዋንጌል አሳት ይቸመርል ዘርክ ይባረክ ዘርክ ጠላቴ ደጅ ይዉረስ ተባረኪ Tize💞😘👍👍👍👍👍

  • @gfftggt6311
    @gfftggt6311 4 ปีที่แล้ว +8

    አሰይ እንደት ደስ ይላል መዝሙሩ ዝማርየ መላእክት ያሠማልን ወንድሜ ረጅሜ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @neonatalmsc6486
    @neonatalmsc6486 4 ปีที่แล้ว +1

    Nebsin yemialemelim mezmer new. Mechem yemayselech. Egziabher wedezih leza wedebezalet hiwet yimelisih. Ameen

  • @mikelhadushteame3571
    @mikelhadushteame3571 7 ปีที่แล้ว +12

    ኣሜን(3)
    ዝማረ መላእክት ያስማልን።
    የኣጎልግሎት ዘመንህን የተባረከ ይሁን።

  • @blenmenda8291
    @blenmenda8291 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ምርጥ ምርጡን ሰታችሁን ስለሄዳቹ እግዝአብሔር ይመልሳቹ ዘንድ ፀሎቴ ነው

  • @sinduabayineh7218
    @sinduabayineh7218 4 ปีที่แล้ว +8

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እድሜ እና ጤና ያስጥልን

  • @ElyzabetteB
    @ElyzabetteB 15 วันที่ผ่านมา

    አሜን ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው አሜን ቃለ ህዎትን ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመኑን ያርዝምልን

  • @redeitabebe9565
    @redeitabebe9565 2 ปีที่แล้ว +6

    በመዝሙሮቹ ወደ እየሱስ እንደሚመጣ ግልፅ ነበር።እየሱስ አሁንም ዘመንህ አገልግሎትህ ይባርክ። እየሱስ ጌታ ነው።

  • @melattesfaye7020
    @melattesfaye7020 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም የምሰማው መዝሙር ይህ ነው።ግን በጣም ያሳዝናል።እግዚያብሔር መልስ አለው. ተመለስ ወደራስህ

  • @user-yo2pj2dw4i
    @user-yo2pj2dw4i 4 ปีที่แล้ว +25

    ዋው ዋው መቸም ብሆን ሰምቸ የማልጠግበው መዝሙር ከፊ ከፊ ላርግህ እንደት ዝም እላለሁ እያየሁ ፊቅርህን ላለም አውጀመለሁ ዛሬም ውለታህን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ትዘ በእውነት ገታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክ በክርስቶስ ፊቅር ውድድድድ ነው እማረግህ

  • @lukasfasil2362
    @lukasfasil2362 2 ปีที่แล้ว

    Tiztaw mezmurochin kelijnet jemro swedachew emebete libonahin timels amen

  • @meklitverynicesongmeklital9478
    @meklitverynicesongmeklital9478 7 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን ።

    • @sarahx9849
      @sarahx9849 5 ปีที่แล้ว

      ❤️Amne ❤️Amne ❤️Amne ❤️Amne ❤️Amne ❤️Amne

  • @ShiferawWedemagegn-qk3wm
    @ShiferawWedemagegn-qk3wm ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያስማል በእዉት መዝሙርህን ስሰማ በጣምነዉ የሚያስለቅሰኝ አንተን እሱ እግዚአብሔርልቦናህን ይመልስልህ

  • @tenagneteshome5619
    @tenagneteshome5619 9 ปีที่แล้ว +37

    ከፍ፡ከፍ፡ላርግህ፡ጌታ፡ሆይ፡ዘመኔን፡ላንተ፡እንዳገለግል፡እርዳኝ፡እባህ፡እኔ፡የማስበው፡ሁሉ፡ከንቱ፡ሆነብኝ፡አንተ፡ከፊቴ፡ቅደም
    መላእከ፡ዝማሬ፡ያሰማልን፡
    ዲ/ን፡ትዝታው፡ነብሴ፡ትለመልማለች፡በመዝሙሮችህ፡ሁሉ፡

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 5 หลายเดือนก่อน

    KEBERUN YEMIMETEN HEMEMUNE YE GELET KALE NEWENA DENKE MEZEMURE NEW HEYAWE EGZIABHER AMELAKE KEBERE YEGEBAWE KALE HEYEWET YASEMALENE AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏

  • @user-ig5xc9nn1o
    @user-ig5xc9nn1o 7 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን የነፍስ ዋጋ ያድርግልን በቤቱ ያኑር ከመናፍቅ አይን ድንግል ትጠብቅህ ።

    • @masiitamrte7377
      @masiitamrte7377 2 ปีที่แล้ว +1

      መረቅሽ ወይም ረገምሽ መደን የለነው ከሞት ወዴ ሕይወት ታመለሳ አንቺም ከፈለግሽ መዳን የረስሽ ነው አለመዳንም የረስሽ ነው ታበረክ ለመኔኛውም

    • @tsionbirhanu-z1m
      @tsionbirhanu-z1m ปีที่แล้ว +1

      @@masiitamrte7377 anchi erasish medan metimek alebsh

  • @hdjhdjjdgd8709
    @hdjhdjjdgd8709 8 ปีที่แล้ว +1

    አሚን አሚን አሚን ዝማሪ መላእክት ያሠማልን ወድሜ ያከልግሎት ዘመንህን እግዜብሔር ይባርክልህ

  • @allemkidanemariam2164
    @allemkidanemariam2164 4 ปีที่แล้ว +17

    የትዝታው መዝሙር አዳምጤ የማይጠግበው ግን በጣም ያሳዝናል

    • @dawitbezuneh9304
      @dawitbezuneh9304 4 ปีที่แล้ว +1

      አትዘኚ እንጂ ደስ እያለሽ ዘምሪው

    • @hanafedebo2719
      @hanafedebo2719 3 ปีที่แล้ว

      Amen amen Ameeeeen

  • @bereketasefaw3896
    @bereketasefaw3896 ปีที่แล้ว

    Zimare melaekti yesmeana
    Mezmurih tesemto aytegebm
    Tzitaw wendimachine egzabher.......degagmo ybarkih.......

  • @haiatnawaf2003
    @haiatnawaf2003 7 ปีที่แล้ว +5

    Amen
    Amen
    Amen
    kelawot yasemlen Egzabiher libona yestih awunim

    • @HanaHana-pk3wk
      @HanaHana-pk3wk 4 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልልልልልልል
      ዝሜሬ መላክት ያስማልን

  • @ttsalon8106
    @ttsalon8106 7 ปีที่แล้ว +1

    ከፍ ከፍ ላርግህ ከፍ ከፍ በል......ጌታ እየሱስ ክበርልኝ አባቴ የፍቅር አምላክ

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 4 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላአክን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 አሜን አሜን ንገስልኝ በሰማይ 🙏🙏

  • @kiyatube6970
    @kiyatube6970 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን

    • @adanechida998
      @adanechida998 3 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-if6ic1gr6u
    @user-if6ic1gr6u 8 ปีที่แล้ว +4

    ቃልይወትን ያሰማልን ተስፍ መግስትን ያውራስልን

  • @ereegzabhernferajav5161
    @ereegzabhernferajav5161 8 ปีที่แล้ว

    zemare malkat yasemalen tizitaw Samuel ke orthodox tewahido be mewtatek betamm azenanale.......gin enwedhalen ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @alemtadese5115
    @alemtadese5115 7 ปีที่แล้ว +4

    እልልል
    እልልል
    እልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

    • @fagrkuweat5209
      @fagrkuweat5209 6 ปีที่แล้ว

      Alem Tadese ىنبخضوا عيا بهب يت

  • @dadosy9487
    @dadosy9487 9 ปีที่แล้ว

    kafe kafe bal ye egziabher sim zarem lazelelam kaf yibal ye zumare maliktin yasemalin taberak Amen Amen

  • @awokechgoraye8394
    @awokechgoraye8394 8 ปีที่แล้ว +2

    ዘማሬ ቃልህይውት ያስማልን በድሜ በጠጋ ይጥብቃልን አሜን አሜን አሜን

  • @merameera8232
    @merameera8232 3 ปีที่แล้ว

    Kibir ligzabher yhun iysus yigzabhr lj lzelalem ygetochu hulu geta new er tebarek biysusim tsegawun yabzalik enkwan wod geta mexak des ylal igzabher yetmsegene yhun haleluya amen
    amen amen amen

  • @dikinshayele2631
    @dikinshayele2631 4 ปีที่แล้ว +19

    God bless you brother more and more ♥💜💙💙💜💜💚💚

    • @alemaztefera3578
      @alemaztefera3578 4 ปีที่แล้ว +1

      ልኦኦኢሎኢሎኢሎሎሎሎኢኢኢ

    • @asdfasdf-fy1lg
      @asdfasdf-fy1lg 4 ปีที่แล้ว

      Antzaemrytaztewasskkamwsdsaytenwethalamatyemwedemytamalstamelas

    • @mestawmokone7758
      @mestawmokone7758 3 ปีที่แล้ว

      Jjjjjjjjjjjjjjj

    • @tsegayehailu2780
      @tsegayehailu2780 3 ปีที่แล้ว

      3ርግሽሽፍ

    • @tsegayehailu2780
      @tsegayehailu2780 3 ปีที่แล้ว

      ። ። ን ህችሽሽሽብሽክብክብክልፐፕ0ግ

  • @teamirmolla2422
    @teamirmolla2422 ปีที่แล้ว

    Embetachen,weladteamelke.temalsh egzabiher, lebehen.yaberah😭😭😭😭

  • @berekethana1367
    @berekethana1367 7 ปีที่แล้ว +23

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘምንክን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክ ተባረክ ወንድማችን

  • @mercynumerous9078
    @mercynumerous9078 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬም ድረስ አዳምጥሀለሁ ። ትዝታው አንተ የፈለገ ብትል ይቅርባይ ናት እና እመብርሀን አትተውህም ወደቤትዋ ትመልስሀለች። አንተ በመሄድህ ከልቤ አዝኛለሁ ።አንድ ቀን ተመልሰህ የምሰማበትን ቀን እናፍቃለሁ

  • @muluabera5485
    @muluabera5485 5 ปีที่แล้ว +15

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    እልልልልልልልልልልልልልልል ልል

  • @heralassefa8955
    @heralassefa8955 8 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ዝማሬ መላክት ያሠማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመሕንን ያብዛልክ ልልልልልልልልልልል አሜን

  • @eskuyonas6084
    @eskuyonas6084 9 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለኮት ያሰማልን !!!

  • @yemataworkdessalegenworkne4533
    @yemataworkdessalegenworkne4533 2 ปีที่แล้ว +2

    አምላክ ልብ ይመልስ ማስተዋሉን ያድለን ትዝታው ይህን መዝሙር ለራስህ ሰምተኸዋል ወቅቱንስ አንተ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች የተወደድክበት አስታውሰው በቤተክርስቲያን በልጆቿ ላይ የደረሰውንም

  • @liyalove4414
    @liyalove4414 10 ปีที่แล้ว +3

    Amen !!! May The Lord jesus bless you!!!!

  • @user-vn3fb5gd2n
    @user-vn3fb5gd2n ปีที่แล้ว

    እንደ አጋጣሚ መዝሙርህን ሰማሁት መጨረስ አልቻልኩም ምክንያቱም ዛሬ አንተ የምትናገራቸው ቃላት ስለእመቤታችን ስለቅዱሳን ስለኢየሱስ ክርስቶስም ያለህ አስተሳሰብ ከፊተ ተደቀኑ ምን አለበት ቢንስ ለሚልፍ ቀን የማያልፍ ቃላቶች ባትናገር ይህንን በዘመርከበት አፍ ዛሬ ትሳደብበታለህ እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልስልህ ለእኛም ምህረቱን ይላክልን 😢

  • @lishantadalaadamu852
    @lishantadalaadamu852 4 ปีที่แล้ว +5

    ኦቶዶክሰ ለዘላለም ትኑር

    • @user-yv7yp8bb7r
      @user-yv7yp8bb7r 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ለዘላለም ትኖራለች አደሰው ሄደ ቀረ ምንም አትወን ኦቶዶክስ አት ስትኤድ አደሰው ከዋላክ ቀብቶ ቀምሞ አስቀምጦል ያተን ተተኪ ስላስቀመጠልን ተመስገን ላተም ልቦና ይስጥክ

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 ปีที่แล้ว

    Amen
    Amen
    Amen
    ✝️✝️✝️
    Kafii adigi hiyootii sitii holii idetii zimii biyaloo ye ayuu fiqarii✝️ Ye matabii hikaa zalamii noo Ye sahu sigaa Lagizawinoo Ye izaberii Fiqarii machee ayii qanisimii hi camaraderie iji✝️🤲🤲🤲😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @user-lc9pe8qj4b
    @user-lc9pe8qj4b 7 ปีที่แล้ว +9

    ዝማሪ መልክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @mekonnengedlu6839
    @mekonnengedlu6839 3 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን እግዚአብሔር አየባረከ ይባርክህ ለበረከትም ሁን ።የጌታን ውለታ አንድንረዳ በዙማሬህ ስላደረከን ለህይወት ይሁንልን።

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 4 ปีที่แล้ว +7

    ስናምን ትክክለኛ ወንጌሉን ብቻ ለመሆኑ የሄ መዝሙር ማስረጃ ነው ሰለኛ ሞቱ የተነሳው ጌታ እየሱስ ብቻ ሰለሆነ ከሌላ ነገር ጋር አንቀላቅለው

  • @yohanisayele3283
    @yohanisayele3283 9 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነን ይባርክህ ወንድሜ

  • @user-gp8gc3fx5n
    @user-gp8gc3fx5n 9 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ዝማሪ መላእክትን ያሰማለን።

  • @hdsn924
    @hdsn924 10 ปีที่แล้ว

    E/r hoye yante sim katiwuled eska tewuled kafe kafe yebal Amennnnnnnnnnnn!!!!!!!!.

  • @Kw-mh8je
    @Kw-mh8je 4 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @bezayetewahdolji7069
    @bezayetewahdolji7069 2 ปีที่แล้ว

    Zimare melaektn yasemaln wendmachi egziabher wede ketitagnaw menged yimrah😢😭😭

  • @Rgebray
    @Rgebray 8 ปีที่แล้ว +23

    ቸሩ አምላካችን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፊቱን ያብራላቹሁ
    ይራራላቹሁ ይባርካቹሁ ይጠብቃቹሁ ይደግፋቹሁ በጣም ደስ የሚል
    መዠሙር ነዉ ከእናተ ጋር በደስታ እየዠመርኩ ወደ አባቴ ቤት እንገባለን
    ቸሩ ጌታን አምላክን እወድሰዋለዉ ሳመሰግነዉ ህዉላለዉ ክብር ምስጋና
    ይድረሰዉ ለዘለዓለሙ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @zemnayz1192
    @zemnayz1192 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላክ ያሰማልኝ በጣም ደስ የሚል መዝሙር

  • @user-qw4mv3re3r
    @user-qw4mv3re3r 7 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @sjashjs6317
    @sjashjs6317 8 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @abrahtabraht6164
      @abrahtabraht6164 2 ปีที่แล้ว

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን😭😭😭😭

  • @alemzewdu334
    @alemzewdu334 9 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen zemariy kal hiwat yasemalen

    • @aitn001
      @aitn001 9 ปีที่แล้ว

      Amen zamarii malkitinii yasamalnii yedigilii mariymaa lijii amen

  • @AnwarAnwar-mw4mi
    @AnwarAnwar-mw4mi 11 ปีที่แล้ว +6

    I like this mezmur! !

  • @selamkonso4737
    @selamkonso4737 ปีที่แล้ว

    እንኳን ወደ ኢየሱስ መጣ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክ ፀጋው ይብዛልህ ትዜ

    • @rekiabera8426
      @rekiabera8426 ปีที่แล้ว

      sis eyesus selamiyak maseloge yezemaraw demo Orthodox eyala yazemaraw ahun eko ebed honowal

  • @MikokingFifa
    @MikokingFifa 2 ปีที่แล้ว +4

    Like you god 💙💙💚💚💚❤❤❤

    • @bogglaboggla1277
      @bogglaboggla1277 ปีที่แล้ว +1

      ዝማሬ መላቅት ያሰማልን

  • @saraethopiya2647
    @saraethopiya2647 6 ปีที่แล้ว

    Zemari malakatin yasmaan amen amen amen amen kaaf kaaf laargehkaaf kaaf balii.......!!!!

  • @ashpimpful
    @ashpimpful 11 ปีที่แล้ว +7

    i believe my 10th time listening to this mezmur without stopping

  • @user-cm6vk2li3i
    @user-cm6vk2li3i 6 ปีที่แล้ว

    ንገስልኝ በምድር በሰማይ
    አሜን አሜን አሜን እልል እልል እልልልል
    ዝማሬ መላክት ያስማልን

    • @user-cm6vk2li3i
      @user-cm6vk2li3i 6 ปีที่แล้ว

      መዝሙሮችህ
      መንፈስ የሚያድሱ
      ናቸው
      በውነት ያንተን መዝሙር ሳልሰማ
      ያደርኩበት ቀን የለም

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 5 หลายเดือนก่อน

    ቢስማ ፤ ቢስማ የማይጠገብ ለምድር ሐህዛባት ፍቅርን ለማሳየት ምን ያህል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ የስቃይና የመከራን መስዋዕትነ በመቋቋም እንደከፈለ አስመልካች ልብን በሚስብር መሳጭ ዜማ 🙏 ክብር ምስጋና ይድረስዎት 🙏🙏🙏🙏

  • @hailudedu9820
    @hailudedu9820 11 ปีที่แล้ว +2

    VERY LOVELY SONG GOD BLESS DN TEZTAW!!!!!

  • @saraethopiya2647
    @saraethopiya2647 6 ปีที่แล้ว

    Kaafkaaf laargiih kaaf kaafbaallii......Amen zemari malakatin yasmaan amen amen amen amen amen amen!!

  • @adanu2003
    @adanu2003 11 ปีที่แล้ว +5

    Thanks for sharing this amazing Mezmure

  • @saraethopiya2647
    @saraethopiya2647 6 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen amen zemari qalahiyotin yasmaliin magista samayatin yawarselliin Amen amen!!!!!!

  • @selamasefa1818
    @selamasefa1818 4 ปีที่แล้ว +4

    እልልል እባክክ ጌታ ሆይ አለም ተጨቃለች ናልን

  • @leahleah789
    @leahleah789 7 ปีที่แล้ว +3

    amen amen amen
    amen amen amen
    amen amen amen
    👏👏👏👏👏👏👏
    🎤🎤🎤🎤amen

    • @fantasiesatiode2407
      @fantasiesatiode2407 7 ปีที่แล้ว

      amen.amen

    • @zinashak467
      @zinashak467 7 ปีที่แล้ว +1

      ammmmmmmm izaber👐👐👐👐👐💝💝💝💔💟💟

  • @eyeruseyerus3296
    @eyeruseyerus3296 4 ปีที่แล้ว

    Zmara mlaikten yasmalne elelllllllllllllllll Amen Amen Amen lzlalme ymayalke fiker yesu becha new🙏🙏🙏

  • @fgxwb4761
    @fgxwb4761 5 ปีที่แล้ว +4

    Amen amen amen 💞💞💞💞💞

  • @MeseretBalchameseretbalcha44
    @MeseretBalchameseretbalcha44 9 ปีที่แล้ว +1

    Amen zimare malaktin yasemalin rejim ya agelgilot zaman yaddililin Dingil mariyaam dagma dagagma tibarki

  • @user-de3eu5ve2q
    @user-de3eu5ve2q 5 ปีที่แล้ว +14

    የዛራን አያርገውና
    በጣም ያሳዝናል

  • @kalkidankal1578
    @kalkidankal1578 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ምወደዉመዝሙርእልል መላክ ዘማር ያሰማል በቤቱ ያፅናክ

  • @azizelbatal2027
    @azizelbatal2027 7 ปีที่แล้ว +6

    God bless you my barther

  • @mrtiabera2857
    @mrtiabera2857 8 ปีที่แล้ว

    zmare melakt yasemaln krstos mengste semayatn yawrslgn. . . . bewnetu legetaye mn ekefelewalwgn kdus abate tees gen! !!!!

  • @hiwi2246
    @hiwi2246 7 ปีที่แล้ว +3

    amne amne amne elllleleleelele😘😘😘😘

  • @amanueladmasu2985
    @amanueladmasu2985 3 ปีที่แล้ว +2

    ከፍ ከፍ ላርግህ ከፍ ከፍ በል
    ህይወት ስጥተህኛል ሞትህ በ መስቀልህ
    እንዴት ዝም እልልሁ እይይሁ ፍቅርህን
    ለ አለም አውጀለሁ ዛሬም ውለታህን

  • @AnuAnu-ws8pu
    @AnuAnu-ws8pu 8 ปีที่แล้ว +3

    Amne!