Endene yeredahew yelem እንደ እኔ የረዳኸው የለም K Tizitaw Samuel

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 429

  • @ethopiyauae7051
    @ethopiyauae7051 3 ปีที่แล้ว +7

    ብትቀየርም። መዝምሮችን። ከከማደመጥ። ወደውሃላ። አልልም። እግዛቤሔር። ይመልስህ

  • @didiyadidiya1318
    @didiyadidiya1318 6 ปีที่แล้ว +72

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙርህን በጣም አዳምጣለሁ
    በጣም ልቤን ያስደስተዋል

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 2 ปีที่แล้ว +3

      ልብሽን የከፈተው አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን!🙏
      የእግዚአብሔር ቃል ሁለት አፍ ካለው ሰይፍ ይልቅ የተሳለ ነው፣ አጥንትን፣ ጅማትንና ቅልጥምን እስከሚለይ ድረስ ይሰማል! ማንም አትስሚ ቢልሽም ልብን በመክፈትሽ. መንፈስ ቅዱስ እረድቶሻልና ነው የምትባረኪው! ኢየሱስ ክርስቶስ በሀይማኖት ግሩፕ ማንንም አልጠራም፣ ሸክም የከበዳችሁ ሁሉ ወደ እንኳን ኑ፣ እንንኔም አሳርፋችኋለሁ ነው ያለው። ያቺ በውሀ ዳር ያገኛትና ውሀ አጠጪኝ ያላት ሴት " ኦርቶዶክስ ወይም ጴንጤ፣ ወይም ሙስሊም" አይደለችም ነበር፣ ጌታ እንዲህ ነው! በርቺ እህቴ የእግዚአብሔር ቃል የሆነውን ማንም ይናገር ማንም ብቻ መፅሀፍ ቅዱሳዊና እውነት ይሁን እንጂ አዳምጣለሁ፣ ሁላችንም ማድረግ ያለብንን ይህንን ነው፣ ህፃናት ወደ እኔ ይምጡ አትከልክሏቸው እየተባሉ አንዳንዶች ግን የዋሆችን፣ ጠቦቶችን፣ ግልገሎችን፣ በጎችን ወደ ትክክለኛው መሰማሪያቸውና ወደ ነፍሳቸው እረኛ ወደ ኢየሱስ የሚያደርሰውን መንገድ በብዙ ነገር አጥረውታል፣ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር መልካም ነው!

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk ปีที่แล้ว +1

    ፓሥተር ትዝዬ ጌታ ኢየሱስ በበለጠ ቅባት ያሥነሣህ የኢትዮጵያ የተሠጠኸን ሥጦታችን ነህ በነገር ሀሉ ጌታ ኢየሡሥ ይባርክህ

  • @mrtbzu9347
    @mrtbzu9347 3 ปีที่แล้ว +12

    የሚገርም መዝሙር ነው እንባየን መቆጣጠር አልቻልሁም ምክንያቱም በትክክል እኔን ይገልፀኛል ከወደቅሁበት አንስቶኛል ።
    እንደኔ የረዳከው የለም🙏
    እንደኔ ያነሳኸው የለም🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ahtasister1900
    @ahtasister1900 3 ปีที่แล้ว +15

    ወንድማችን መዝሙሮችህ ተወዳዳሪ የላቸውም በትክክል ልብ ይሰርቃሉ. 24 ሰአት መዝሙሮችህን ሳዳምጥ እንባ ነው ሚተናነቀኝ ምልክቶች ሁሉ ልብ ይነካሉ ወንድማችን ቀሪው ዘመንህን ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ

  • @hiwotmelese9694
    @hiwotmelese9694 3 ปีที่แล้ว +7

    ይሄ ድምፅ ለ የ እየሱስን ክብር ብቻ ስለሚናገር ለዚም ስለለየህ እግዚአብሔር አይኖችህን ስላበራ እግዚአብሔር ይባረክ ዘመርለት ያንስበታል እየሱስ ውለታው ብዙ ሀሌሉያ ያብዛልህ ፀጋውን

  • @bezaabera5671
    @bezaabera5671 5 ปีที่แล้ว +28

    ፀጋዉን ያብዛልህ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እስትንፋስ ያለዉ ሁሉ እግዚአብሔር ያመስግን ሃሌ ሉያ

  • @sintayehumerawi9608
    @sintayehumerawi9608 4 ปีที่แล้ว +18

    ትዙ ተባረክ አንተ ከእሳት የየነጠክ ትንታግ ነኽ ሀሌሉያ ተባረክልኝ በርታ የወደደኽ ጌታ አይጥልኽም ይሸከምሀል ብርክ በል ያኔ እኔ ፕሮቴስታንት ሁኜ አንተ ኦርቶዶክስ ነበርክ ያኔም መዝሙርኽን አድናቂ ነኝ አሁን ደሞ ጌታ እረዳኽና ስለ እየሱስ ትዘምራለኽ መዝሙር ደግም እስከ ሰማይ ነው ተባረክልኝ ትዙዬ በርታ እንደ እየሱስ ያለ ማንም የለም እድለኛ ነኽ

  • @merontedrosman8377
    @merontedrosman8377 ปีที่แล้ว +2

    እየሱስ ፍቅር ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤••••

  • @מזלדמסה
    @מזלדמסה 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም አባጰቴ ቡሩካን
    ወነድም ትዜ ጌታእየሱስ አቡዝቶ ይባርክህ
    አሜን አሜን አሜን. ሀለሎያ. አሜን?ንንን አውነት ተባረክ በቡዙ

  • @ኪያ-ዠ8ኸ
    @ኪያ-ዠ8ኸ 2 ปีที่แล้ว +4

    ወንድሜ ተባረክልኝ ዝማሬዎችህ መንፈሴን አረሰረሱት ዘመንህ ይባረክ በከፍታ ውጣ

  • @haymi-Ju3Hz7
    @haymi-Ju3Hz7 4 ปีที่แล้ว +31

    "ከቃሌ ይቀድማል እንባዬ" ወድሀለው እግዚአብሔርዬ...
    አንተንም ይባርክህ ትዝዬ

  • @SerkalemMuluneh-hu9iu
    @SerkalemMuluneh-hu9iu หลายเดือนก่อน

    ትዜ ጌታ ዘመንህን ይባርክ እግዚያብሔር ቀድሞ ነው ትንቢታዊ መልክት የሰጠክ ስሙ ይባረክ እየሱስ እልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @damkumallesa4868
    @damkumallesa4868 5 ปีที่แล้ว +6

    የአባቴ ልጅ ተባራክልኝ መዝሙሮች በሙሉ ውስጤ ነው ከዚህ የበለጠ ፀጋ ጌታ ኢየሱስ ያብዛልህ እውድሃለው በጌታ ፍቅር በርታ አይዞ የጠላትን ወሬ አትስማ

  • @እንወደውዘንድደንግባትምየ
    @እንወደውዘንድደንግባትምየ 5 ปีที่แล้ว +49

    ትዝዬ ተባረክልኝ እንደ እኔስ የረደው በዓለም የለም እግዚያብሄር ሁል ጊዜ ትልቅ ነው

    • @bayoshetopia3923
      @bayoshetopia3923 4 ปีที่แล้ว +1

      Ameeeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeeeen

  • @officialTsegayeBirhanu
    @officialTsegayeBirhanu ปีที่แล้ว +3

    ሰማያዊ ብርሀን ላበራልህ ጌታ ክብር ይሁን 🙏

  • @امجد-غ4ل
    @امجد-غ4ل 4 ปีที่แล้ว +5

    እንደኔ የረዳኸው የለም
    እንደኔ ያነሳኸው የለም
    የፍቅርህ ውለታ በዝቶብኝ
    አልጠግብም ላንተ እየዘመርኩኝ 🤔🤔🤔 አሜን ዝማሬ መላእክ ያሰማልን

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 ปีที่แล้ว +1

    የሞቴ ጦማር ተቀደደ አያፍርም አንተን የወደደ... አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ቤዛዊትአስናቁ
    @ቤዛዊትአስናቁ 4 ปีที่แล้ว +2

    እንዴኔ የረዳኸው የለም
    አንደኔ ያነሳኸው የለም
    የፍቅርህ ውለታ በዝቶብኝ
    አልጠግብም ለአንተ እነዘመርኩኝ (2)
    አሜን እግዚአብሔር ውለታው ብዙ ብዙ ነው

  • @fiqerkonjo9790
    @fiqerkonjo9790 4 ปีที่แล้ว +7

    ዝማሬ መላእክት ይሰማልን ትዝታው ሁሉም መዝሙር አጥንት የሚለመልም ነው ፈጣሪ ወደ ቤቱ ይመልስክ

    • @takeluminlariglih3188
      @takeluminlariglih3188 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @elduersumo3938
      @elduersumo3938 ปีที่แล้ว +1

      Awuni wede wuci wetohali yalee manew yeyesusin getineti new iyesebeke yalewu wede tikiklenyawu mengedi new

  • @senaitajema3531
    @senaitajema3531 4 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ዝማሬና ምስጋና ይወዳል ጌታ እየሱስ በፈቱ ንሰሐ አጥአታችን ከተናነዝ ምሕረቱ ብዙ ይቅርታው ብዙ ቸርነቱ ደግነቱ ብዙ ነው 50 አመት አየሁ እለት እለት እየጠረበኝ እያስተማረኝ ጣለቴን ስጤንን አግሬ ሥር እየረገጠ እንደ እየሱስ ያለ ማን አለ

  • @amazonamany4178
    @amazonamany4178 6 ปีที่แล้ว +8

    እልልልል አረእንደኔ.የረዳው የለም በምድረበዳ እንባዬ የባስክልኝ ጌታ ስምህ የተመስገነ ይሁን

  • @destamekonnen7020
    @destamekonnen7020 3 ปีที่แล้ว +2

    ብቻሁን ያድናል ዉዴ እየሱስ።ወንድሜ ትዜ ተባረክ።

  • @tub9960
    @tub9960 4 ปีที่แล้ว +3

    ትዝታዉ ተባረክ እኔ ጴንጤ ነኚ ግእን አንተን አለመዉደድ አይቻለም በጣም ዎድካለዉ ተባረክ 😍😍🙏🙏🙏🙏🙏😘😍😍😍

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 3 ปีที่แล้ว +21

    መዝሙሮችህን ኢትዮጵያ የወንጌል እማኞች መዝሙር ቤቶች ይገኛሉ ቀጥል አንተ ልዮ ድምፅ አለህ በቀሬ ዘመንህ መፅሀፍ ብትፅፍ መልካም ነው

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 2 ปีที่แล้ว +4

      ድምፅ ብቻ ሳይሆን ለጌታ የሚላቸው ቃሎቹ!🙏❤

  • @asnakechtadese
    @asnakechtadese ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን አሜንንን ክብር ለጌታ ይሁን 🙏🙏🙏
    ኢየሱስን ያገኘ እንድህ ይዘምራል ❤️❤️❤️❤️
    ኢየሱስ ያድናል 👏👏👏👏👏
    ፓስተር ትዝታው አሁንም የቂባቱ ጉልበት ይጪመር በኢየሱስም ተባረክ ❤️❤️👏👏👏

  • @lordjesuscomingsoon4730
    @lordjesuscomingsoon4730 6 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን ፍቅርነህ አባቴ የፍቅር አይንህ ሁሌም ያዩኛል እወድሀለው እዳንተ የሆነልኝ የለም ልዩነህ ኢየሱስ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻🕊🕊

    • @helenjima5396
      @helenjima5396 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amen amen amen amen amen a🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @senaitajema3531
    @senaitajema3531 4 ปีที่แล้ว

    ትዝ ብርክ በል ጌታ ኢየሱስ እውነትና ብርሐኑን ልኮ አይንህ /አይኔን አባራልን ማርያም ዓይን አታበራም ራሱ ጌታ ያበራላት እሷ ምንም ስልጣን የለታም ከእግዚአብሔር በላይ ስልጣን ስሰጧት ጌታ ማሳዘን የሞተልን እሱ ያደን ጌታ ከሙታን ያስነሳን ረደኤቱ ፀጋውን አይለሕ ተባረክ

  • @tshaytamasgan9477
    @tshaytamasgan9477 5 ปีที่แล้ว +9

    የእግዝሐብሔር ባሪያ ነብይ ትዝታዉ ኤሬ ተባሪከበታለሁ በመዝሙሮችህ በበለጠ ፀጋዉን ይጨምርብህ ያፍስስብህ

    • @hritihabu5591
      @hritihabu5591 3 ปีที่แล้ว

      Ameeeee. Ameeeeeee🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @callergroup9133
    @callergroup9133 6 ปีที่แล้ว +11

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልል. እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል.

  • @adaneinsurance105
    @adaneinsurance105 5 หลายเดือนก่อน +2

    በዝህ መዝሙር ያልተባረከ የለም❤❤

  • @habeshabilal
    @habeshabilal 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ለዚ ምርጥ ያሬዳዊ ዜማ እግ/ር ይመስገን

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 4 ปีที่แล้ว +3

    ኢየሱስ ጌታ ነዉ አሜን አሜን አሜን

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዎት ያሰማልን
    እውነት ነው እንደ አኔ የረዳኧው የለም አሜን አሜን አሜን

  • @mohdkhalid5488
    @mohdkhalid5488 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏ጌታይባርክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AberaTeferi-rq7rl
    @AberaTeferi-rq7rl 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሀያል ነው ክብር እና ምስጋና ለሀያሉ አምላክ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @helenjima5396
    @helenjima5396 4 ปีที่แล้ว +2

    Egzaber telk nwe Andean yerdwe yelme amen amen amen amen amen

  • @meneberegebere7101
    @meneberegebere7101 5 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የተባረኩበት ምስጋና ዘመንህ ቤትህና አገልግሎትህ በሞገስ ይሞላ ይባረክ ተባረክ

  • @ወለተማርያምየሚካኤልልጅ71
    @ወለተማርያምየሚካኤልልጅ71 6 ปีที่แล้ว +22

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህወት ያሰማልን መግስት ሰማያት ያውርስልን በእድሜና በጠጋ ይጠብቅልን♥♥♥♥♥♥

  • @ዘድነኝ-አ9ዠ
    @ዘድነኝ-አ9ዠ 4 ปีที่แล้ว +3

    geta ybarkhh Tize Semche altgibm
    ፍቅር ነህ አንድዬ ፍቅር ነህ ሰውን አይረሳም ይራራል ውብ አይንህ 😢😢

  • @dubaisatwa9076
    @dubaisatwa9076 4 ปีที่แล้ว +3

    እንደእኔ የረዳኸዉ የለም በአለም ለይ ሀዘኔን በደስታ ቀየረከዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛል

  • @bezanathi2614
    @bezanathi2614 4 ปีที่แล้ว +8

    ፍቅር ነህ ወዳጄ ኢየሱስ❤።

  • @helentafari6682
    @helentafari6682 3 ปีที่แล้ว +1

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እስትንፋስ ያለዉ ሁሉ እግዚአብሔር ያመስግን ሃሌ ሉያ

  • @aelxaelx1641
    @aelxaelx1641 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር ነህ አምላኬ ፍቅር ነህ

  • @hymanotlema9325
    @hymanotlema9325 4 ปีที่แล้ว +1

    እደኔ የረዳኸው የለም ተባረክ ፀጋህ ይለምልም

  • @abebuadmasu9126
    @abebuadmasu9126 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን እግዚያብሄር ይመሥገን

  • @BikoAlemu
    @BikoAlemu หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ be blessed 🙏🙏🙌 wada geta eysus selametak betam desa belognal be blessed ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eritreanaasmara373
    @eritreanaasmara373 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዝአቢሄር ይመስገን ዝማሬ መላክት የስምአልና

    • @tigisttigist4651
      @tigisttigist4651 4 ปีที่แล้ว

      Amen,uh,mezemur,seema,west,ytadeselegzabehr,hulachnyberkn,

  • @ቤቲየማርያምልጅ-ዠ1የ
    @ቤቲየማርያምልጅ-ዠ1የ 6 ปีที่แล้ว +31

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ያገልግሎትህን ዘመን እግዚአብሄር ይባርክልን

    • @kidestalex8976
      @kidestalex8976 4 ปีที่แล้ว

      ልልልልልልልልልል

  • @ይጌታልጅዲቦራኮሻ
    @ይጌታልጅዲቦራኮሻ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባረከ ጸጋ ያብዛልህ አሜሜሜሜንንን አሜሜሜሜንንንን አሜሜሜሜንንንን😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞😘😘😘😘🎤🎤🙌🎚🎚🎚🎙🎙🎙🎙🎙🎙🎧🎧🎧💪

  • @abuka8242
    @abuka8242 6 ปีที่แล้ว +24

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ጌታ ዘመንህ ይባረክ

  • @aalamaalam5063
    @aalamaalam5063 2 ปีที่แล้ว

    ወድማቺን ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @deguyegetalij5199
    @deguyegetalij5199 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በብዙ ጸጋ ይባርክህ የአባቴ የእግዚአብሔር መንፈስ የሞላበት መዝሙር ኦርቶዶክስ እያለሁ ስሰማ ነበረ በቀን 100 ጊዜ ብሰማ አልጠግግብም አሁንም ያዉ ነኝ ረጋ ያለ ደምጽ😭😭😭😭😭😭😭😭 ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ስመሽ ሻጣልኝ

  • @lamrotdesalegn6142
    @lamrotdesalegn6142 2 ปีที่แล้ว

    የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ

  • @sharkkillerful
    @sharkkillerful 6 ปีที่แล้ว +2

    እንደእኔ የረዳኸው የለም እንደእኔ ያነሳኸው የለም የፍቅርህ ውለታ በዝቶብኝ አልጠግብም ለአንተ እየዘመረኩኝ እልልልልልል

  • @abedassi8584
    @abedassi8584 6 ปีที่แล้ว +1

    Amen tebare ye geta agelgaye

  • @elenayegeta672
    @elenayegeta672 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን በኢየሱስ ስም ተባርክ

  • @abebeshitaye4256
    @abebeshitaye4256 6 ปีที่แล้ว +18

    አሜን ጌታዬ ፍቅር ነህ

    • @yergadabbi9849
      @yergadabbi9849 4 ปีที่แล้ว

      ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
      🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤

    • @imi1395
      @imi1395 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን

  • @zemeneghana9863
    @zemeneghana9863 3 ปีที่แล้ว

    Thegaw yibzalih tebarek Geta Yibarkih

  • @edenJesuschildofGod8132
    @edenJesuschildofGod8132 ปีที่แล้ว +2

    Tizzy God bless you more than you can handle ❤❤❤you just described what is in my heart in this song
    Jesus Christ my ❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭my soul and my breath my redeem and God Jesus Christ ❤❤❤ his love burns through my body ❤

  • @እየሱስአለኝታዬታምዬስፍስ
    @እየሱስአለኝታዬታምዬስፍስ 6 ปีที่แล้ว +6

    በጣም የማከብርህ እና የምወድህ ዘማሪ ትዝታው ሳሙኤል፦እንደእኔ የረዳኸው የለም።የሚለው ቢስተካከል የሚል አስተያየት አለኝ።የለም ከሚለው ማነው የሚለው ትንሽ የተሻለ ይመስለኛል።

    • @tigistmekonne6379
      @tigistmekonne6379 5 ปีที่แล้ว +2

      መዝሙሩ እኮ ከመፅሀፍ ቅዱስ ነው እሱ ማስተካክልም ሆነ መጨምር ወይም መቀነስ አይችልም ።

    • @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
      @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ 4 ปีที่แล้ว +2

      ሁሉም እንደ እኔ የራደሀዉ የለም ብሎ ይዘምር

  • @በሬዱዩቱዩብ
    @በሬዱዩቱዩብ 2 ปีที่แล้ว

    ተባራክ ዘመን በጌታ ቤት ይለቅ ለምልም

  • @galmatesema6625
    @galmatesema6625 2 ปีที่แล้ว

    ሰምቸዉ የማልጠግበዉ ዝማሬ። ስለ ዝማረዉ እግዚአብሔር ይክበር።

  • @kirikiri5591
    @kirikiri5591 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜንንንንንንን
    እግዚአብሔር ሁሌም ፍቅር ነዉ

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 6 หลายเดือนก่อน

    ❤ጌታ ኢየሱስ ዘመኔ ተባረኪ ❤🙏

  • @elduersumo3938
    @elduersumo3938 ปีที่แล้ว

    Kiristosi bedemuu yishefinii ewneti betami libi yeminekaa mezmuri new 🥺yeante hulemi mezmurochi libi yinekalu 🙏🙏🙏🙏tabareki

  • @senaitajema3531
    @senaitajema3531 4 ปีที่แล้ว

    ትዝ ተባረክfinity በቅኔ በመዝሙር እጅ ለጅ ተያየዘን ወደ አድስቱ እየሩሳሌም እንገባላን ኢዮሳፍጥና ዘማሪው ሸክ ልብስ ለብሰው በዝማሬ ድል የነሡት ጳሎስና ሰላስ እስር ቤት እየዘመሩ የእጃቸው ሰንሰለት ተቆረጠ እስር ቤት በሩ ተከፈተ ቅዳሴ አይሰራም

  • @AgewKemant
    @AgewKemant 4 ปีที่แล้ว +1

    እየሱስ ብቻውን ጌታ ነው አሜንንንንን....!!!

  • @haniyethopian2597
    @haniyethopian2597 2 ปีที่แล้ว

    ትዝታ ጌታ ዘመንክ ይባርክ በጣም ደስ የምል ማዝመረ እይልቅስኩ ነው መሰምው በጣም እውድሃለው

  • @belayhuntemesgen4525
    @belayhuntemesgen4525 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ። ዝማሬ ሁሉ ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ።

  • @hymanotlema9325
    @hymanotlema9325 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልል ፍቅር ነህ እየሱስ ፍቅር ነህ አሜን

  • @yemesirachwolday5479
    @yemesirachwolday5479 7 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen!! God bless you my brother. Today i came to your song " simesekir aynen endabera" wow waht a poweful song!!!

  • @sdgd5754
    @sdgd5754 4 ปีที่แล้ว +1

    ማን ያውቃል ትመጡ ይሆናል አንተ ታውቃለህ እግዚአብሔር

  • @semiraali7059
    @semiraali7059 5 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @adisadis7595
    @adisadis7595 5 หลายเดือนก่อน

    awo....ende ante yiredaw yelem....ashenafiw geta... ashenafi aderegeh!!!!

  • @tsehayatomsa5913
    @tsehayatomsa5913 ปีที่แล้ว

    May Lord bless you pas Tizitw🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @atupai3530
    @atupai3530 6 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ኢየሱስ ፍቅር ነው

  • @hemiyjosh7380
    @hemiyjosh7380 3 ปีที่แล้ว +1

    Ena pataa ngni gin yenine mazemrr sadamithu hulmi neger raslhu😘😍😪💘

  • @besu1219
    @besu1219 5 ปีที่แล้ว

    የጥዋት ቁርሤ ነው ይህመዝሙር፡ ትዜ ተባረክ።

  • @ሀይሚሀይማኖት
    @ሀይሚሀይማኖት 5 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ፍቅር ነህ የኔ ጌታ

  • @hfgtugvcvfv3145
    @hfgtugvcvfv3145 6 ปีที่แล้ว +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ክብረ ምስጋና
    ለኣባታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ
    ይሁን

    • @qasemansary198
      @qasemansary198 5 ปีที่แล้ว +1

      EllllllllllllllllllllllllllllEllllllllllllllllllllllllllllllllllllll👏👏👏👏🌹🌹👏💐👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹💐💒💒💒💒💒🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 Elllllllllllllllllllllllllll 👏

  • @ahtasister1900
    @ahtasister1900 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ምልክት ያስማልን

  • @AberaTeferi-rq7rl
    @AberaTeferi-rq7rl 6 หลายเดือนก่อน

    እንደ እኔ የረዳ የለም የኔ ጌታ ተመስገን

  • @አልሜየድንግልማርያምልጅ
    @አልሜየድንግልማርያምልጅ 6 ปีที่แล้ว +7

    ዝማሬ መላይክትን ያሠመልን

  • @SEP2922
    @SEP2922 5 ปีที่แล้ว +16

    This song reminds me how much I am loved by God. Hallelujah..Tega yibzalh!

  • @selamabraham7252
    @selamabraham7252 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን የክርስቶስ ስም ለዘላለም ይባረክ

  • @abiygizaw672
    @abiygizaw672 4 ปีที่แล้ว

    Amen tebarek qesis Tiztaw!!!!!

  • @dikinshayele2631
    @dikinshayele2631 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen gata hoy tebareki👏👏👏👏👏👏👏✋✋✋✋♥💙💜💛💚🌹🌹🌹

  • @gonderewgonderkefushinenda7057
    @gonderewgonderkefushinenda7057 3 ปีที่แล้ว

    Tizitaw kezemerachew mezmuroch mekakele betame yemewodew mezmur nw endene yeredahiw yelem betam

  • @yematateshome713
    @yematateshome713 3 ปีที่แล้ว

    እንድኔ የረdaኸ ው የለም አባባ አንተ እኮ ፍቅር ነህ አሜን አሜን

  • @احمدجبرير
    @احمدجبرير 6 ปีที่แล้ว +7

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንት የምያለመልን ዝማረ መላክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ወይንየ በሰው አገር ህኝ ያንተ መዝምር እየሰማሁ መልካም ግዜ ደስታ የመላው አሳልፋለሁ

  • @tzm6910
    @tzm6910 4 ปีที่แล้ว

    ሐሌሉያሕ ያሐዋሕ በሐሽም ያሐዋሻአይ ሐመሽያአክ ሩሐክ ሐክዱሽ በእውነት ፍቅር ነህ :: አሜን ሐሌሉያሕ ::

  • @zenebechzenebech2040
    @zenebechzenebech2040 4 ปีที่แล้ว +3

    አቤት ድምጵ አሜንንንንንንንንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏

  • @adaneinsurance105
    @adaneinsurance105 5 หลายเดือนก่อน

    ❤የእየሱስ ፍቅር ❤

  • @bosbosabosbosa9586
    @bosbosabosbosa9586 4 ปีที่แล้ว +2

    ትዜ በተለይ ለኔማ ተወው ያረገልኝ እደኔ እሚወደው እደኔ የለም

  • @moelammobelam5045
    @moelammobelam5045 6 ปีที่แล้ว +7

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው

  • @astermandefro3831
    @astermandefro3831 5 ปีที่แล้ว +10

    እንደኔየረዳህው፡እንደኔያነሳህውየለምእግዛቤ

  • @ቅዬየድግልልጅቅዬየድግልል
    @ቅዬየድግልልጅቅዬየድግልል 6 ปีที่แล้ว +11

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @beerobeero4210
    @beerobeero4210 6 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን ዝማሬ መልክት ያሰማልን

  • @እንዳገርሹመት-ጀ2ዀ
    @እንዳገርሹመት-ጀ2ዀ 5 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መልክእት ያሰማልን