ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Lemsale: 3 sahin (jog) duqet kabokan, Absitu :- 2 jog wuha ena gimash jog lit bihon yimeretal.==Absit sibeza mitadu lay tetabqo kemitad alwetam yilal.Absit siyansew degmo Enjeraw yiderqal.Silezih keEhilu gar yetemetatene absit mechemer yinoribachihual. Eyayachihu mastekakel alebachihu.===Lejemariwoch: 1 Mankiya yedabo ersho meteqem tichilalachihu
የስንት ቀን ቡኮ ምልክት ነው
አበሳነህ ወንዶች ተመልከቱት ሚስትህን ወፈረ ቀጠነ እያልክ አታስቸግር ወረድ በልና እደወድማችን አሳይ እጅህን ተባረክ እጅህይባረክ በጉብዝናህ ሰብ ላይክ አርጌሀለሁ
በስመአም እጅህን እግዚአብሔር ይባርከዉ ይባረክ
አቦ ተመቸህኝ በርታ ብሮ ንግግርህ ለአስተምሮት ይመቻል። በመሀል ቀልድህ እና ሳቅህ የበለጠ ትምህርቱን እንድናጣጥም ያደርጋል ። ሌላው ደግሞ ከሌሎች የሚለየው በደንብ ተነትኖ ከሀ እስከ ፐ መቅረቡ ነው። God bless you bro
Betam ameseginalehu! Egziabher yakbirlgn.
ወንድሜ ተባረክልን የእኔም ልጅ እንዳንተው ጎበዝ ነዉ
የኔ ባለሙያ ወንድም እጅህ ይባረክ ሙያህና የሙያውን ሂደት ግልፅ ማብራሪያ ወድጄዋለሁ።
ጎበዝ ነህ ቀጣይ በሌላ ስራ እጠብቅሀለዉ
ጎበዝ የሚትደነቅ ወንድነህ ትዳራቹ ይባረክ በርቱ
ኢትዮጵያ እማ ችግር የለም እምቢ ያለን የውጭ አገር እንጀራ ነው።
እግዚአብሔርይመስገን እጅህን እግዚአብሔር ይባርክልን
አንበሳው ልጅሽ ይሀው መጣልሽ የሚጨፈረው ላንተ ነው:: ተባረክ::
ወንድሜ እጅህ ይባረክ
Baayyee nama cimaa!!! I'm so proud of guys like you! Jabaadhu💗
በእዉነት እጀራ ከበላዉ 25 አመቴ ነዉ አተየዋ ምነዉ አጓጓሀኝ ሴትን ታስንቃለህ በድጋሚ እጅህ ይባረክክክክክክክ
betme gobze neh
ስደት አንዱን ሲሰጥህ አንዱን ይነሰሀል ስለሁሉም ተመስገን ነዉ
እናስሳለን በል ምክንያቱም ለመጀመርያ ግዜ ብቻ ነው ምጣድ የሚሟሸው ። በጣም ጎበዝና ጀግና ለቤተስብህም መልክ ምን ቅን ሰው ነህ
Ameseginalehu
ጎበዝ ይሄስደት ስንቱን ወንድ ነው ያሰለጠነልን በውነት ልትደነቅ ይገባሀልከአጉል ስት ትበልጣለግ ጎበዝነህ ስታብራራም
I salute you. Yours is completely different.
Ejehn eza lay atetatb gen betam gubz nehe bro
Eshi, astekakilalehu
Go brother! I am so proud of you!!! 🙏🙏🙏
Much respect brother
ጎበዝ ነህ በተለይ ንፅህናዉ ላይ በርታ 👏
ጎበዝ ወንድም
ጀግናነህወላሒ ተባብሮመሥራት አሪፍነዉ
አድስጀማሪ እርሾ እንደት እንደምናዘጋጅንገርኝ
1 yeshay mankiya yedabo ersho meteqem
ሳላደቅህ አላልፍም በርታ ወድም💚💛💜
ስልክ ላክልኝ አደራ
Mejemerya earsho endet neww yaderekeww?
1 mankiya yedabo ersho meteqem
በጣም ጎበዝ👏👏 ፆም አታሳድርም! የኔም ልጅ ባለሙያ ነው በፈረንጅ ምግብ፣ የኢትዮጵያ ቡናም እጣኗን ጨስ ጨስ አድርጎ በስርአት ያፈላልኛል፣ ሁሌ እመርቀዋለሁ የተባረከ ትዳር እንዲገጥመው። በርታ! ሰብስክራይብ አደረኩህ።👍ጤፉ የኢትዮጵያ ነው የአሜሪካ?
Ameseginalehu. Ye Ethiopia enjera nw
በጣም ጎበዝ
እጂህን ይባርክ
እጅህ ይባርክ
tebark Ewnet
Jog bileh yemtlew yetgnawn nww achirun new weyes tilkun?
U r so clever tnx bro it help me a lot
ኧረ አግብተሀል ወይ አልተያዝክ እደሆን ቶሎ ንገረኝማ😅😅😅😅 ጉድ ማሻ አላህ ውይ ድንቄም አላበቃ
😂😂😂ልታገቢዉአሠብሺእደ
@@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ 🤣🤣🤣😂😂😂😆😆😄😄😄 ለጓደኛየ ልድረው ነበር አመለጠችው እሡም መልሥ አልመለሠልኝ
@@frd11123 😂😂😂😂ጠጋጠጋማለት
Ye wehaw liket endet new?
ያላገባህ ከሆንክ የምትይው ጋግሮ እንዲያበላሽ ነው
አሠራርህ በአገር ይመስላል በውጭው ዓለም የሚሠራ ይመስልሀል? ሙከራህ ድንቅ ነው
Tefu yeEthiopia bihonm enkua yeyeageru wuha ena ayer aynet enjeraw aserar lay tesino linorew yichilal. Gin bemetenu mokiro mayetu melkam new.
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወንድም ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ ያሰብከዉን ያሳካልህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ ወንድም ዋዉዉዉዉዉ ተባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂
የምር ያምራል የኔ አበሳ 💯🫶🫶🫶
wendme tsome atasaderem gobez
ጎበዝ ነህ በጣም
my brother God bless you
የአብሲቱ መጠን እንዴት ነው የሚታወቀው
Lemsale: 3 sahin duqet kabokan, Absitu :- 2 jog wuha ena gimash jog lit bihon yimeretal.
ያለ ሀብሲት የሚሰራ እንጀራ ጉዳት አለው
Yale absit enjera kegagern ayin laynorew yichilal, ayleselism, wez yatal. Bergit mokire alawqim. Thank you and melkam ken.
😊 23:11
Arif new wondme gin abcitu betam wofere keten malet alebet
በረካ ሁን እናመሰግናለን
አያቴ እንዲህ እጄን ስታጠብበት አትወድም አቡክቼ ቶሎ እጄን አዉጥቼ ዉጪ መጣጠብ አለብኝ
እኔ ምንም መልመድ አቅቶኛል ሳዞር እጄ ይንቀጠቀጣል። እስኪ ምክር ስጡኝ።
Bravo 👏🏽👏🏽👏🏽
ጀግና 😇 ወንዶች ተማሩ ቤታችሁን ማገዝ
Betam adenkehalhu wendme yene gobez. Tiru mesale neh le wendoch
Ye tafee naw? Or rice
Teff
ጌታን ተባረኪልኝ 😘😘😘😘
You nailed it ! It would be much better, if you measured each ingredient. It’s difficult to make injera outside Ethiopia
You are right Tsion,Thank you for your comment
ዋዉበርታ
Thank you!Please put the measurement
ተባረክ
Ena tefe yelngm bedabo duket enjera mazegjt ychlal wedem tbaberng Europe newue yalehu
Salam tudo bem eu só Angolana quero a prender fazer injera
Eresho keleles? Keyet yemetal,ke mejemeriyaw kasayeh Yale eresho masayet alebeh keshem, jemati gagari kehone eresho ket yametal
Lejemari, 1 mankiya yedabo ersho meteqem yichalal
ጎበዝ 👍
Gobez thanks
Thank you so much.🙏👍💐
ማሸአለህ
I wish my son turn out like you
አረ በስመአብ ወንድሞቼ 1ናቸው እዳንተ ግን 4ወንድሞች አሉኝ 2 ካልሲያቸውን እራሱ ማጠብ አያቁም 2ግን እናታቸውን ተንከባክበው የያዙት እነሱ ናቸው በአል ሲሆንማ ተወኝ ዶሮ እራሱ ከእርድ አንስተው የሚያበሉን የናት ሆድ ጅንጉር ጉር ነው የሚባለው እውነት ነው
ጎበዝ በርታ
ማሻ አላህ ብየሀለሁ
የሴትናየወንድእጅአያስታዉቅምወያ
ያቦካ
ያቦካማነዉዉሸታም
Translation needed
እጎቻይቱ ለኔ እሽ በርታልን
Woooow batem aref now le betachu addis negn
በጣም ነዉ የማደንቅ ሚስት ታድላ ብዙ ጰልያለች ማለት ነዉ
wawu wandem jagen metadwa mases belhe astakakel.
ጎበዝ ነህ። 5:00 ግን እንዳይኮመጥጥ ንጽህና ዋናው ነገር ነው እያልክ እኮ ሁለት እጅህን ሁለት ጊዜ እሽት አርገህ ሊጥ ውስጥ ታጠብክበት።
Ameseginalehu! Kemjemeriyaw ijochen bedemb tatibe sileneber nw. Litu indayqometit keenjera megager behuala Baldwin bedemb mateb yasfeligal! Wanaw ya nw. Ijoche gin kemejemeryaw nithuh neberu. God bless you!
@@promiselomi8735 what a positive person, what a positive reply👍
እንጀራውአኮመጥጥምወይ
አንበሳ ነህ ጎበዝ
ለምን ያህል ጤፍ ነዉ?
ለ50 እንጀራ ምን ያህል የጤፍ ዱቄት ብጠቀም ይመከራል?
Ke 5 - 10 kilo teff yimoker
Thank u so much 😊 🙏
አቢሲቱን አበሳወንአሳየህው ግንባለሙይነህ በጣም
ማሻአላህ ምን አለእዳተሁሉም ቢሆን❤❤❤❤❤❤
Good jop lavit
very nice
ጤፍ አይደለም????
Thank you for show us 🙏🇺🇸
Thank You
16:57
ተኝቶ የሚበላ ወንድ ይማር ።
👍
እኔ እየደረቀ አስቸገረኝ 🙄
ማሻአላህ
በጣም ጎበዝ ወድጀዋለሁ እንጀራህን ተባረክ
Gobez nehi
Gentleman 💗
Masha allah
Gobaze tabarke
Gobez
ማሻአላህህህህህ
❤❤❤❤❤❤ 6:26
Injera megageriawn keit ligzaw
🎉🎉🎉🎉በርታወደም ደምሪ
❤
❤👌
የእንጀራ ላስቲኪስ ታጥቧል?
Awo
Lemsale: 3 sahin (jog) duqet kabokan,
Absitu :- 2 jog wuha ena gimash jog lit bihon yimeretal.
==
Absit sibeza mitadu lay tetabqo kemitad alwetam yilal.
Absit siyansew degmo Enjeraw yiderqal.
Silezih keEhilu gar yetemetatene absit mechemer yinoribachihual. Eyayachihu mastekakel alebachihu.
===
Lejemariwoch: 1 Mankiya yedabo ersho meteqem tichilalachihu
የስንት ቀን ቡኮ ምልክት ነው
አበሳነህ ወንዶች ተመልከቱት ሚስትህን ወፈረ ቀጠነ እያልክ አታስቸግር ወረድ በልና እደወድማችን አሳይ እጅህን ተባረክ እጅህይባረክ በጉብዝናህ ሰብ ላይክ አርጌሀለሁ
በስመአም እጅህን እግዚአብሔር ይባርከዉ ይባረክ
አቦ ተመቸህኝ በርታ ብሮ ንግግርህ ለአስተምሮት ይመቻል። በመሀል ቀልድህ እና ሳቅህ የበለጠ ትምህርቱን እንድናጣጥም ያደርጋል ። ሌላው ደግሞ ከሌሎች የሚለየው በደንብ ተነትኖ ከሀ እስከ ፐ መቅረቡ ነው። God bless you bro
Betam ameseginalehu! Egziabher yakbirlgn.
ወንድሜ ተባረክልን የእኔም ልጅ እንዳንተው ጎበዝ ነዉ
የኔ ባለሙያ ወንድም እጅህ ይባረክ ሙያህና የሙያውን ሂደት ግልፅ ማብራሪያ ወድጄዋለሁ።
ጎበዝ ነህ ቀጣይ በሌላ ስራ እጠብቅሀለዉ
ጎበዝ የሚትደነቅ ወንድነህ ትዳራቹ ይባረክ በርቱ
ኢትዮጵያ እማ ችግር የለም እምቢ ያለን የውጭ አገር እንጀራ ነው።
እግዚአብሔርይመስገን እጅህን እግዚአብሔር ይባርክልን
አንበሳው ልጅሽ ይሀው መጣልሽ የሚጨፈረው ላንተ ነው:: ተባረክ::
ወንድሜ እጅህ ይባረክ
Baayyee nama cimaa!!! I'm so proud of guys like you! Jabaadhu💗
በእዉነት እጀራ ከበላዉ 25 አመቴ ነዉ አተየዋ ምነዉ አጓጓሀኝ ሴትን ታስንቃለህ በድጋሚ እጅህ ይባረክክክክክክክ
betme gobze neh
ስደት አንዱን ሲሰጥህ አንዱን ይነሰሀል ስለሁሉም ተመስገን ነዉ
እናስሳለን በል ምክንያቱም ለመጀመርያ ግዜ ብቻ ነው ምጣድ የሚሟሸው ። በጣም ጎበዝና ጀግና ለቤተስብህም መልክ ምን ቅን ሰው ነህ
Ameseginalehu
ጎበዝ ይሄስደት ስንቱን ወንድ ነው ያሰለጠነልን በውነት ልትደነቅ ይገባሀልከአጉል ስት ትበልጣለግ ጎበዝነህ ስታብራራም
I salute you. Yours is completely different.
Ejehn eza lay atetatb gen betam gubz nehe bro
Eshi, astekakilalehu
Go brother! I am so proud of you!!! 🙏🙏🙏
Much respect brother
ጎበዝ ነህ በተለይ ንፅህናዉ ላይ በርታ 👏
ጎበዝ ወንድም
ጀግናነህወላሒ ተባብሮመሥራት አሪፍነዉ
አድስጀማሪ እርሾ እንደት እንደምናዘጋጅንገርኝ
1 yeshay mankiya yedabo ersho meteqem
ሳላደቅህ አላልፍም በርታ ወድም💚💛💜
ስልክ ላክልኝ አደራ
Mejemerya earsho endet neww yaderekeww?
1 mankiya yedabo ersho meteqem
በጣም ጎበዝ👏👏 ፆም አታሳድርም! የኔም ልጅ ባለሙያ ነው በፈረንጅ ምግብ፣ የኢትዮጵያ ቡናም እጣኗን ጨስ ጨስ አድርጎ በስርአት ያፈላልኛል፣ ሁሌ እመርቀዋለሁ የተባረከ ትዳር እንዲገጥመው።
በርታ! ሰብስክራይብ አደረኩህ።👍ጤፉ የኢትዮጵያ ነው የአሜሪካ?
Ameseginalehu. Ye Ethiopia enjera nw
በጣም ጎበዝ
እጂህን ይባርክ
እጅህ ይባርክ
tebark Ewnet
Jog bileh yemtlew yetgnawn nww achirun new weyes tilkun?
U r so clever tnx bro it help me a lot
ኧረ አግብተሀል ወይ አልተያዝክ እደሆን ቶሎ ንገረኝማ😅😅😅😅 ጉድ ማሻ አላህ ውይ ድንቄም አላበቃ
😂😂😂ልታገቢዉአሠብሺእደ
@@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ 🤣🤣🤣😂😂😂😆😆😄😄😄 ለጓደኛየ ልድረው ነበር አመለጠችው እሡም መልሥ አልመለሠልኝ
@@frd11123 😂😂😂😂ጠጋጠጋማለት
Ye wehaw liket endet new?
ያላገባህ ከሆንክ የምትይው ጋግሮ እንዲያበላሽ ነው
አሠራርህ በአገር ይመስላል በውጭው ዓለም የሚሠራ ይመስልሀል? ሙከራህ ድንቅ ነው
Tefu yeEthiopia bihonm enkua yeyeageru wuha ena ayer aynet enjeraw aserar lay tesino linorew yichilal. Gin bemetenu mokiro mayetu melkam new.
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወንድም ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ ያሰብከዉን ያሳካልህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ ወንድም ዋዉዉዉዉዉ ተባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂
የምር ያምራል የኔ አበሳ 💯🫶🫶🫶
wendme tsome atasaderem gobez
ጎበዝ ነህ በጣም
my brother God bless you
የአብሲቱ መጠን እንዴት ነው የሚታወቀው
Lemsale: 3 sahin duqet kabokan,
Absitu :- 2 jog wuha ena gimash jog lit bihon yimeretal.
ያለ ሀብሲት የሚሰራ እንጀራ ጉዳት አለው
Yale absit enjera kegagern ayin laynorew yichilal, ayleselism, wez yatal. Bergit mokire alawqim. Thank you and melkam ken.
😊 23:11
Arif new wondme gin abcitu betam wofere keten malet alebet
በረካ ሁን እናመሰግናለን
አያቴ እንዲህ እጄን ስታጠብበት አትወድም አቡክቼ ቶሎ እጄን አዉጥቼ ዉጪ መጣጠብ አለብኝ
እኔ ምንም መልመድ አቅቶኛል ሳዞር እጄ ይንቀጠቀጣል። እስኪ ምክር ስጡኝ።
Bravo 👏🏽👏🏽👏🏽
ጀግና 😇 ወንዶች ተማሩ ቤታችሁን ማገዝ
Betam adenkehalhu wendme yene gobez. Tiru mesale neh le wendoch
Ameseginalehu
Ye tafee naw? Or rice
Teff
ጌታን ተባረኪልኝ 😘😘😘😘
You nailed it ! It would be much better, if you measured each ingredient. It’s difficult to make injera outside Ethiopia
You are right Tsion,
Thank you for your comment
ዋዉበርታ
Thank you!Please put the measurement
ተባረክ
Ena tefe yelngm bedabo duket enjera mazegjt ychlal wedem tbaberng Europe newue yalehu
Salam tudo bem eu só Angolana quero a prender fazer injera
Eresho keleles? Keyet yemetal,ke mejemeriyaw kasayeh Yale eresho masayet alebeh keshem, jemati gagari kehone eresho ket yametal
Lejemari, 1 mankiya yedabo ersho meteqem yichalal
ጎበዝ 👍
Gobez thanks
Thank you so much.🙏👍💐
ማሸአለህ
I wish my son turn out like you
Ameseginalehu
አረ በስመአብ ወንድሞቼ 1ናቸው እዳንተ ግን 4ወንድሞች አሉኝ 2 ካልሲያቸውን እራሱ ማጠብ አያቁም 2ግን እናታቸውን ተንከባክበው የያዙት እነሱ ናቸው በአል ሲሆንማ ተወኝ ዶሮ እራሱ ከእርድ አንስተው የሚያበሉን የናት ሆድ ጅንጉር ጉር ነው የሚባለው እውነት ነው
Ameseginalehu
ጎበዝ በርታ
ማሻ አላህ ብየሀለሁ
የሴትናየወንድእጅአያስታዉቅምወያ
ያቦካ
ያቦካማነዉዉሸታም
Translation needed
እጎቻይቱ ለኔ እሽ በርታልን
Woooow batem aref now le betachu addis negn
በጣም ነዉ የማደንቅ ሚስት ታድላ ብዙ ጰልያለች ማለት ነዉ
wawu wandem jagen metadwa mases belhe astakakel.
ጎበዝ ነህ። 5:00 ግን እንዳይኮመጥጥ ንጽህና ዋናው ነገር ነው እያልክ እኮ ሁለት እጅህን ሁለት ጊዜ እሽት አርገህ ሊጥ ውስጥ ታጠብክበት።
Ameseginalehu! Kemjemeriyaw ijochen bedemb tatibe sileneber nw. Litu indayqometit keenjera megager behuala Baldwin bedemb mateb yasfeligal! Wanaw ya nw. Ijoche gin kemejemeryaw nithuh neberu. God bless you!
@@promiselomi8735 what a positive person, what a positive reply👍
እንጀራውአኮመጥጥምወይ
አንበሳ ነህ ጎበዝ
ለምን ያህል ጤፍ ነዉ?
Lemsale: 3 sahin duqet kabokan,
Absitu :- 2 jog wuha ena gimash jog lit bihon yimeretal.
ለ50 እንጀራ ምን ያህል የጤፍ ዱቄት ብጠቀም ይመከራል?
Ke 5 - 10 kilo teff yimoker
Thank u so much 😊 🙏
አቢሲቱን አበሳወንአሳየህው
ግንባለሙይነህ በጣም
ማሻአላህ ምን አለእዳተሁሉም ቢሆን❤❤❤❤❤❤
Good jop lavit
very nice
ጤፍ አይደለም????
Thank you for show us 🙏🇺🇸
Thank You
16:57
ተኝቶ የሚበላ ወንድ ይማር ።
👍
እኔ እየደረቀ አስቸገረኝ 🙄
ማሻአላህ
በጣም ጎበዝ ወድጀዋለሁ እንጀራህን ተባረክ
Gobez nehi
Gentleman 💗
Masha allah
Gobaze tabarke
Gobez
ማሻአላህህህህህ
❤❤❤❤❤❤ 6:26
Injera megageriawn keit ligzaw
🎉🎉🎉🎉በርታወደም ደምሪ
❤
❤👌
የእንጀራ ላስቲኪስ ታጥቧል?
Awo