Ethiopian Food/Bread "How to make Injera using Teff only" የጤፍ እንጀራ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @bessoncape1
    @bessoncape1 4 ปีที่แล้ว +34

    Thank you so much!!! You are the Injera master. I've watched many Ingera recipe videos, and yours is the best!

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  4 ปีที่แล้ว +2

      Thank u. It means a lot 🙏🏽

    • @holistikali
      @holistikali 4 ปีที่แล้ว +1

      Totally agree!

    • @barkotnatnael100
      @barkotnatnael100 3 ปีที่แล้ว +1

      7𝔥𝔟𝔟𝔫𝔫𝔧𝔩𝔩𝔩
      6𝔬6
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
      ⁣📔📚           📚
      📓📚📖  😫  📚📚📓
      📕📚📚  📝  📗💻📘
      📖⁣📖📖📖📖📖📖📖📖
      የቤት ስራ
      ✏️📝✏️📝✏️📝✏️📝hhh0 b934
      👍✨✨✨
      🎉😊👏😁👏😃🎉
      እንኳን ደስ አለህ !
      👍✨✨✨
      🎉😊👏😁👏😃🎉
      እንኳን ደስ አለህ !
      ⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰
      ☕Good morning☕
      ☕ ☀👦 ☕
      ☕ 👋👕🍎 ☕
      ☕ 👖 ☕
      ☕ 👟👟 ☕
      ⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰
      👍✨✨✨
      🎉😊👏😁👏😃🎉
      እንኳን ደስ አለህ !
      🍰🍦 🍥🍡
      🍧🍬🍬🍨🍬🍬🍇
      🍨🍬 ጣፋጭ 🍬🍦
      🍰🍬🍬🍬🍬🍬🍧
      🍥🍬🍬🍬🍰
      🍡🍬🍧
      🍇

      ☀️☀️☀️☀️☀️
      💖💖💖💖💖💖
      💗💗😘😚💗💗
      💞💞👕👗💞💞
      💓💓👖👖💓💓
      💕💕👟👠💕💕
      Love is in the air!
      🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @AzebAb
    @AzebAb ปีที่แล้ว +3

    ስንት ድግሪ ላይ ነው የሚያደርጉት ጌታ ይባርኮዎት የኔ እናት

  • @tigistabebe6591
    @tigistabebe6591 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ባለሞያነሽ እህቴ ስለ ህዝብን ግዜ ወስደሽ ስለምታስተሚርን ክብር ይገባል

  • @Ethiopianfood
    @Ethiopianfood  8 ปีที่แล้ว +162

    Hi guys I have activated fan subtitles and closed caption contributions on her videos so please translate all her videos so it can reach more people
    Thank you

    • @lamrof
      @lamrof 8 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ፈቃደኛ ነኝ ለመተርጎም፥ እንዴት እንደማደርገው በቀላሉ ማወቅ ከቻልኩ።

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  8 ปีที่แล้ว +1

      hi Lam row watch this how to add subtitles th-cam.com/video/b9cKgwnFIAw/w-d-xo.html

    • @salidjalleta4759
      @salidjalleta4759 8 ปีที่แล้ว

      Adane b

    • @natidani2000
      @natidani2000 8 ปีที่แล้ว

      Adane

    • @creolenatchitoches7832
      @creolenatchitoches7832 8 ปีที่แล้ว

      Blessings!!!

  • @megeek727
    @megeek727 ปีที่แล้ว +1

    You are a blessing. I can see the love you put into every batch of injera. Thank You!!

  • @hagryhagry7863
    @hagryhagry7863 8 ปีที่แล้ว +8

    Adane ወንድማችን!!! በጣም በጣም እኔ ከምለው በላይ ውብ እናት አለችህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልህ!!!
    በጣም thank u

  • @hayatabdellah4380
    @hayatabdellah4380 8 ปีที่แล้ว +13

    እናመሰግናለን እናታችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @haimanoteliyunesh1055
    @haimanoteliyunesh1055 8 ปีที่แล้ว +30

    በእውነት እርሶዎ በአሜሪካ ለምኖር ለኞ እናት ነዎት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዎት ኑሩልን!!!'

  • @ababagebrehana2342
    @ababagebrehana2342 8 ปีที่แล้ว

    ማዘር ባለፈው ስለ ጠጅ አሰራር አሳይተውን ነበር ባሳዩት መሰረት አዘጋጀው አሁን ለሀገራችን ዘመን መለወጪያ ነው የሚደርስልኝ ታድያ ከአሁኑ የጠጁ ሽታ እንዴት ደስ ይላል መሰሎት ገና ጠጁ ሳይደርስ ጥሩ እንደሆነ ያስታውቃል።አሁን ቀጣዩ እንጀራ ነው እሱን ደግሞ እሞክራለው።እርሶ ግን እድሜ፣ጤና እና ፍቅር አንድነትን ለመላ ቤተሰቦት ያድሎት በተጨማሪ ቪድዮን የሚቀርፀው ሰው እናመሰግናለን በጣም ጥሩ እናት አሉክ በርቱ።

  • @ወለተስላሴገብረጻዲቅ
    @ወለተስላሴገብረጻዲቅ 7 ปีที่แล้ว +15

    እማ ሆይ አወድሻለሁ ከሁሉም በላይ የወደድኩሽ እማየ መስቀልሽን ሳየው በጣም ተደስትኩ አለም መስቀሉን በአርተፍሻል ወርቅ እየለውጠ እናት ግን ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ጠብቆ ሠማያዊ ጸጋን ያጎናጽፍልን እማየየ

  • @marriedforgood
    @marriedforgood 8 ปีที่แล้ว +17

    Thank you so much, Adane, for taking the time to make this video (and many others). Even though I could only catch a few words here and there from my childhood in Ethiopia, I loved watching and listening to this lovely lady while she prepares injera and makes the pouring of the dough look so easy. Please give her a hug for me! Almesegnalew.

  • @shikorsoul1781
    @shikorsoul1781 5 ปีที่แล้ว +21

    Hello sweet mum, watching you I feel tears of deep emotion, You are sweet, beautiful and graceful. For me this is how a mother should be. Knowledgeable, yet gentle and willing to give so generously for the well-being of the younger generation.
    Thank you for not only sharing your cooking but yourself.... It has been nice receiving your energy throughout the video.
    Love from Kenya💚💜💚.

  • @biniyamabenezer777
    @biniyamabenezer777 8 ปีที่แล้ว +2

    ልብ ብዬ አይቼ አላውቅም ነበር እናቴ እንደዚህ እየሰራች ስታሳድገኝ በእውነት ደስ ይላል ደግሞም ከባድ ነው ይገርማል ረጅም እድሜ ለእናቶቻችን ። የዕለት እንጀራችንን ስጠን ዛሬ

  • @wbey2692
    @wbey2692 4 ปีที่แล้ว +4

    Beautiful. I’m so grateful for this wonderful video on how to make this ancient indigenous bread. ‏شكرا🙏🏾

  • @dfh6
    @dfh6 4 ปีที่แล้ว +1

    Wass mitad lik almetalgn ale kejerba ayin eyaweta poweru degmo best digree baregew yishalal mikrshin legshilgn. I really appreciate u

  • @fere201
    @fere201 8 ปีที่แล้ว +5

    Beautful MOM GOD Bless her. I give up making Enjera after trying many ways now this Mom motivated me now I decide to give it another try. The best thing about it is Teff only.... oh, I would never imagine Teff only was possible now I do thank you sweet Ethiopian mom.

  • @mesiimula4947
    @mesiimula4947 8 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥዎት እማምዬ ቃላት ያጥረኛል ምንም ማለት አልችልም

  • @sofyabintabduadem4238
    @sofyabintabduadem4238 8 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ !!!!!!!ማዘር በጣም እናመሠግናለን!!!!!!"""""ሀገሬ ናፈቀኝ በዱአ አትርሡኝ!!!!

  • @hannateshome6035
    @hannateshome6035 4 ปีที่แล้ว

    ሞያ ማስተማር እንደዠነው በሁሉ ነገር ሙሉ ነሽ በደንብ ነው የምታስተምርይው እግዚሀቤር እድሜ ይስጥሽ

  • @rigbeabera5785
    @rigbeabera5785 6 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ እናት እድሜ እና ጤና ይስጥሽ።

  • @Yam2100
    @Yam2100 2 ปีที่แล้ว +1

    May God bless you infinity! You have a very unique touch of the Ethiopian dishes. You are a master indeed.

  • @vacation2623ya
    @vacation2623ya 8 ปีที่แล้ว +3

    Emama betam fiker yehonu enat not, betam enamsgnalen tebareku ken betsebou. thank you Adan for the quality videos u r awesome!

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  8 ปีที่แล้ว

      thank u for the lovely words

  • @haymanot3974
    @haymanot3974 8 ปีที่แล้ว

    የእኔ እናት።እሞክረዋለው።አመሠግናለው።ሥላሥተማሩን።እድሜ ይሥጥልን።

  • @tibletsetekie4209
    @tibletsetekie4209 4 ปีที่แล้ว

    This is one fine Ethiopian lady. InTigrinya,we call her "Wehale". I grew up cooking this food but i have learnt a lot from her.I am a nurse and I love that she washes her hands all the time.If you have children, please let the children join, teach them how to cook and let her or him translate for you and then our kids all over the world can use it.This can grow.
    I only have one suggestion, when I do Laffa or Abesit,I use an egg whisker and it helps a lot, even when I make Shrero.
    Thanks again,I love seeing u and I learn something everytime i see u.So you can imagine our kids.They are going to need it.Keep it up.

  • @tinamerkab4919
    @tinamerkab4919 8 ปีที่แล้ว +7

    I love this lady...never had someone that explains so thoroughly and efficiently.
    Keep up the good work! and Thank you!

  • @giovannaiamele2932
    @giovannaiamele2932 ปีที่แล้ว

    You are the best ethiopian cook and tracher!

  • @Oasis_Desert_Rose
    @Oasis_Desert_Rose 7 ปีที่แล้ว +15

    Thank you so much Aunti for sharing your lovely bread and recipe with us! God bless your hands...!!!

    • @elsaeyob301
      @elsaeyob301 7 ปีที่แล้ว

      Heba Joan
      Ethiopian music

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የተፈተንኩበት የዚህ ሀገር እንጀራ አሁን መላ ያገኘ ይመስላል አመሰግናለሁ የአዳነ እናት

  • @bodybyzewdi
    @bodybyzewdi 6 ปีที่แล้ว +7

    Thank you for taking time to teach us. You are amazingly talented woman. God bless you.

  • @abbaytrufat
    @abbaytrufat 8 ปีที่แล้ว

    ጤና ይስጥልኝ የአዳነ እናት የጤፍ እንጀራ ለመጋገር በጣም ብዙ ግዜ ሞክሬ በጣም አስቸግሮኝ ነበር ግን አሁን እርሶዎ ባሳዩኝ ዘዴ እሞክራለሁኝ በጣም ነው የማመሰግነው።

  • @efremyohannes4536
    @efremyohannes4536 8 ปีที่แล้ว +16

    Thank you for sharing, some people would not have shared this secret recipe. You are very generous, this is a healthy food no chemical and preservative is added.

  • @filangafree
    @filangafree หลายเดือนก่อน

    Got it! Absit plus secondary ferment, then drain the separated water. Thanks aunty.

  • @citymaya780
    @citymaya780 8 ปีที่แล้ว +5

    When she cooks it reminds me of my mom. She's a very good cook. Can you post more videos of her cooking anything. I love her. I want her to stay healthy and strong

  • @degenshdegafu7286
    @degenshdegafu7286 7 ปีที่แล้ว +1

    ከልብ እናመሰግናለን በእውነት እናታችን የድግል ማሪያም ልጅ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ቃላት ያጥረኛል እናተን ማመሰግንበት ኑሩልን በምድር ምናረጋቸው መልካም ነገር በሰማይ ዋጋቸው ይከፍለናልና ዋጋችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ አሜን

  • @tomngo379
    @tomngo379 8 ปีที่แล้ว +33

    phew this is intensive work, I'm no longer gonna complain about how expensive injera is😱

    • @mathewsanjose6464
      @mathewsanjose6464 5 ปีที่แล้ว +1

      እማ መሽአለህ ደስስስስ

    • @thuwanpriyanthi5441
      @thuwanpriyanthi5441 5 ปีที่แล้ว

      Nice job madam so good

    • @jesussaves1204
      @jesussaves1204 4 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂me to it tricks me so many ways still fighting 😟😟😟😟😑😑😑😑😂😂😂

  • @Ace_Of_Bace
    @Ace_Of_Bace ปีที่แล้ว

    I love how clean you and your house is!
    The Noor of faith!
    Marshallah!

  • @samuel1989ful
    @samuel1989ful 8 ปีที่แล้ว +3

    ማሚዬ`you are a pro !!! እድሜና ጤና ይስጠዎት .

  • @genetabraha2794
    @genetabraha2794 ปีที่แล้ว

    Thank yoou. You are full of patience and God bless you.

  • @skysthelimitforeveryoung3437
    @skysthelimitforeveryoung3437 8 ปีที่แล้ว +46

    I don't know what you're saying, but I love you. I can feel your spirit:-) Women work so hard for the pleasures of many.

  • @korerimayepet
    @korerimayepet 8 ปีที่แล้ว

    እማምየ ትምህርቱ ዝርዝር. ያለና ግልጽ ስለሆነ እናመሰግናለን

  • @behabtwa
    @behabtwa 6 ปีที่แล้ว +8

    this might sound weird but even how she knit the batter or washes her hands makes me homesick. she almost looks identical to my grandmother (although a few decades younger). maybe i have an aunty i didnt know about. sending much love and thank you for sharing your knowledge.

  • @fanagebremichael9921
    @fanagebremichael9921 3 ปีที่แล้ว

    Thanks so much 🙏 Amlak tena ena edmie yistish motherye

  • @ፊዳካፊዳካ-ቘ5ሐ
    @ፊዳካፊዳካ-ቘ5ሐ 8 ปีที่แล้ว +6

    የኔ እመቤት ሠላምሽን ፈጣሪ በዝት ያርግልን

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ጥሩ የእናትነትና ቀልጣፋ ኖት።

  • @hanaderiba7400
    @hanaderiba7400 8 ปีที่แล้ว +11

    thank you so much for posting these videos and showing us how make injera.I have one question on what temperature should the pan be when making the inera?
    thank you!

  • @letigebrekristos3282
    @letigebrekristos3282 9 หลายเดือนก่อน

    እባክሽ የኔ እናት!
    ቆርቆሮ እንጀራ መስራት የተጠቀምሽበት ሌላ ግዜ ኣትጠቀሚበት። ( Tetanus) ሊፈጥር ይቕላል።
    ይቅርታ ለኔ እንደሚመስለኝ ነው ያልኩሽ።
    ሁሉም የምተሰሪው ነገር ደስስ ብሎኝ ነው የምያይሽ። እግዚኣቢሔር ጤናና ዕድሜ ስጥሽ🙏🙏🙏

  • @nenekeke7822
    @nenekeke7822 8 ปีที่แล้ว +7

    You're such a sweet and educational lady! I watch you everyday

  • @jerusalemhaile1558
    @jerusalemhaile1558 7 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ በተለይ የቀዮ ጤፍ እንጀራ በጣም የሚያምር እንጀራ ነው ባለሙያ እናቶቻችንን አያሳጣን በዚሁ ቀጥይበት ጎበዝ.

  • @michaelirvine5506
    @michaelirvine5506 8 ปีที่แล้ว +4

    This looks great. Some English translation or subtitles would be nice. I know i little bit of Amharic but I couldn't make out how long you wait between each step.

  • @saramike3480
    @saramike3480 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ባለሙያ ኖት እናመሰግናለን ።

  • @CrazyLadybug
    @CrazyLadybug 6 ปีที่แล้ว +5

    Thank you very much for this video it looks so delicious. I am going to try this at home ❤️

  • @derysu8053
    @derysu8053 6 ปีที่แล้ว

    እኔም እወዳችኋለሁ የእኔ ቆንጆ እናት. ምርጥ ነህ.ከእርስዎ ተምሬያለሁ. አንተ ግሩም አስተማሪ ነህ.

  • @hamanotsilase3758
    @hamanotsilase3758 8 ปีที่แล้ว +3

    thank you Mom, long live and bless u

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 5 ปีที่แล้ว

    ማማዬ እንደ እናቴ ነው እማይሽ ተባረኪ ረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ፡፡፡ ወርቅ የሆነ ሙያ እያስተማርሽኝ ነው

  • @skysthelimitforeveryoung3437
    @skysthelimitforeveryoung3437 8 ปีที่แล้ว +18

    Was anyone else mesmerized by the air holes forming in the injera?? This whole video was therapeutic.

    • @sonja4164
      @sonja4164 6 ปีที่แล้ว

      Sky's the Limit! Forever Young yup

    • @angieneatby6239
      @angieneatby6239 6 ปีที่แล้ว

      Sky's the Limit! Forever Young yeah I felt the same way

  • @Tr-sq5fk
    @Tr-sq5fk 8 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን እማየ እግዛብሄርእድሜና ጤና ይስትልን በጣም ያምራል

  • @Nነኝየአላህባሪያ
    @Nነኝየአላህባሪያ 5 ปีที่แล้ว +5

    ዋው መሸአላህ ውብ እናት ነሽ

  • @kalkidantadesse1867
    @kalkidantadesse1867 3 ปีที่แล้ว

    Ye Adane enat betam ameseginalehu. Ewketwon silakafelun Egziabher yibarkot.

  • @ኢየሱስያድናል-ጀ1ጘ
    @ኢየሱስያድናል-ጀ1ጘ 8 ปีที่แล้ว +3

    betam Des Yilal Mami Egzabar Edemana Tena Yisteshi

  • @helengirma8038
    @helengirma8038 8 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሥ የሚል አሠራር ነው እግዛብሄር ረጅም እድሜና ጤና ይሥጦት 😍😍

  • @rakeb6029
    @rakeb6029 8 ปีที่แล้ว +3

    you do everything perfectly, thank you emamaye, God bless you

    • @yx2243
      @yx2243 4 ปีที่แล้ว

      እማየ እድሚነ ጤነ አብዝቶ ይሥጥሺ

  • @newid8362
    @newid8362 8 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ባለሞያ እናት ዘመንውት ይባረክ

  • @melatyigezu4182
    @melatyigezu4182 8 ปีที่แล้ว +16

    ማዘርዬ እ/ር እድሜና ጤና ይስጦት! የሙቀቱን መጠን ብቻ እረሱት በስንት ቴምፕሬቸር ነው ምጣዱ የሚሆነው?

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  8 ปีที่แล้ว +2

      Hi Melat thanks for the nice words she has explain that in this video th-cam.com/video/JQdyC_E_tmw/w-d-xo.html

    • @davidharcot220
      @davidharcot220 5 ปีที่แล้ว

      have you been paying attention also you don't have to ask just replay the vidio comman time wester

    • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ጘ1መ
      @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ጘ1መ 5 ปีที่แล้ว +2

      የፈጣሪን ስም ሲፃፍ በአጭሩ አይፃፍም በክብር ሙሉ ስሙን ነዉ የሚፃፈዉ እግዚአብሔር ተብሎ ነዉ መፃፍ ያለበት ከአባቶች የተማርኩትን ነዉ ከእናንተ አዉቄ አደለም

  • @martamartamartamarta7102
    @martamartamartamarta7102 8 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እንዴት አይነት እናት ነወት በእመቤቴ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን

  • @yonasyonanzs776
    @yonasyonanzs776 8 ปีที่แล้ว +16

    I don't understand amharich but I like it how people make engera yonas from Eritrea 😍💯💯💯💯💯✅✔✅✔ betam amesgen alehu amlak edmen tienan ytebkal

  • @fasikaasmare3554
    @fasikaasmare3554 8 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜጤና.ይስጠውት.
    ማማየ.ሁሉንም.ስደትላይ..ባንች.የሞያ.ልምድ.እየውስድኩነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እናቴ.እውድሻለው

  • @embetabera3282
    @embetabera3282 8 ปีที่แล้ว +4

    healthy enjera thank you♥♥♥

  • @gojammehrite1107
    @gojammehrite1107 8 ปีที่แล้ว

    ማዘርየ በጣም በጣም ያምራል ኢትዮጲያ በጣም ናፈቀኝ እድሜና ጤና ለእናቶቻችን

  • @mahed5807
    @mahed5807 8 ปีที่แล้ว +37

    I have submitted subtitles for this video. It just needs for you to review and activate it. Thanks.

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  8 ปีที่แล้ว +4

      Hi mahe thank u very much on behalf of me and the viewers it means a lot...please translate the other videos if u have time...thanks again for the support

    • @mahed5807
      @mahed5807 8 ปีที่แล้ว +2

      Hi, Adane. I would like to translate as many videos as possible, but that would have to be summer 2017. I am going back to school tomorrow. Take care :)

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  8 ปีที่แล้ว +1

      Ok mahe do it when U have time...thanks for this one

    • @envouge3856
      @envouge3856 8 ปีที่แล้ว +1

      thank you so much!!!!

    • @mayaahmed2480
      @mayaahmed2480 7 ปีที่แล้ว +1

      mahe D Megamart Chennai I matar masala

  • @lamrof
    @lamrof 8 ปีที่แล้ว

    እምይ ጥብቅ ምሥጋና። መስመር ላይ እንኾ ስዋትት ነበር እንዲህ ግልጽ የሆነ መምሪያ ለማግኘት። ኣብዛኛው ከሌላ እህል ጋር የተቀላቀለ መምሪያ ነው የሚያቀርበው። የርሶ ግን፥ የልብ ኣውቃ እንዲሉ፥ በጤፍ ብቻ ኣሰራሩን ይገልጻል። ድንቅ የሆነ የጤፍ እንጀራ ደሞ የወጣልዎት። ደስ ሲል። እኔም እንዳቅሚቲ እስቲ እሞክረውና ዝናውን ይዤ እቀርባለሁ። ድንቅ የሆነ የሚያምር የጤፍ ብቻ እንጀራ ጋግሬ፥ እህቴን ለማስቀናት ቸኩያለሁ። ድብን እርር ካደረግኋት በኋላ ይሄን ቪዲዮ ኣሳያታለሁ። ይቅናዎት። መልካም ግዜ።

  • @ሐገሬኢትዮጵያ
    @ሐገሬኢትዮጵያ 8 ปีที่แล้ว +23

    እናመሰግናለን ማዘርዬ እድሜ ይስጦት ሚስቴን ስላስተማሩልኝ

  • @TheFhdude
    @TheFhdude 8 ปีที่แล้ว

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን። እግዚአብሔር ይባርክዎት! በጣም አናመሰግናለን!

  • @fatiyafatiyas9017
    @fatiyafatiyas9017 8 ปีที่แล้ว +3

    betahme harife new ema edemy ena tena yestelne

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 8 ปีที่แล้ว

    የኔ ወርቅ እግዚአብሔር እጆትን ቁርጥማንት አይንካው እድሜና ጤና ይስጦት፤፤

  • @freemanmt
    @freemanmt 7 ปีที่แล้ว +3

    Thank you, thank you a million for translating into English.

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 7 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ የኔ ባለሙያ በጣም ጉበዝነሽ አድናቂሽ ነኝ ካንች በዙ ተምሪያለሁ አመሰግናለሁ

  • @Ethiopianfood
    @Ethiopianfood  8 ปีที่แล้ว +41

    ስለ ምጣዱ እራሱን የቻለ ቪዲዮ ለቃለች ቻናሌ ላይ ታገኙታላችሁ አመሰግናለሁ

    • @melkamayehu12
      @melkamayehu12 8 ปีที่แล้ว

      Is the Mitad from shekila like back home or its nonstick coated ?

    • @villaviolaful
      @villaviolaful 8 ปีที่แล้ว

      They look like nonstick electric griddles.

    • @erahelfiseha8731
      @erahelfiseha8731 8 ปีที่แล้ว

      lam lalejo steel kadwen tagach enat maltt edainat lej enatwen sea sht fteri edami tan yestelen amen

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  8 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/JQdyC_E_tmw/w-d-xo.html

    • @ወርቅነሽከበደ-ቸ9ኀ
      @ወርቅነሽከበደ-ቸ9ኀ 8 ปีที่แล้ว

      Adane በጣመ የሚረል በጣሚ ይነመሰገል

  • @احمدعلي-ن1ب1ي
    @احمدعلي-ن1ب1ي 4 ปีที่แล้ว

    እናትየ እግዝኣብሄር ይጠብቅሽ።ኣሜን

  • @habibatajuddin2140
    @habibatajuddin2140 8 ปีที่แล้ว +5

    እማማ ማሻአላህ ብዙ ቭድዮ አለሽ እኔ ያየውሽ በቻ ዶሮ መገንጠሉ ጋነው ያየውሽ በጣም እናመሰግናለን አያቴን እየመሰልሽኝ ሁሌም አይሻለው
    +በመቀጠል ወሄነት የገጎ ሳህ ለማንም አይደለም ባጋጣሚ ሰላም ነሽ ? እኔ የማቀው ብዙ ሰው በመጥበሻም ተለቅ በለው መስራት ትችያለሽ ማለት ካፈሰስሽ በሀላ የያዣውን ኢዘሽ ታቀጥኚዋለሽ

  • @leyounesheenata320
    @leyounesheenata320 5 ปีที่แล้ว

    እውነት እናታችን በጣም ብዙ ነገር ተምረናል እናመሰግናለን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @ፀደይቴዎድሮስ
    @ፀደይቴዎድሮስ 8 ปีที่แล้ว +70

    እኔ ምንም አልልሽም ክፉ አይንካሽ ደጓ እናቴ!!

  • @tehaddiso1
    @tehaddiso1 8 ปีที่แล้ว

    Ezger yistot gelagelun. Tebareku!

  • @bidabida6877
    @bidabida6877 8 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ብቻ ባረገሽ ማሚ ውድድድ ነው ማረግሽ ማሚ

    • @rufgfhfg4114
      @rufgfhfg4114 7 ปีที่แล้ว

      እናመስግናለን እናታችን ግን ካላስቸገርኩት የወትሳብ ቁጥር ቢልኩልኝ ከይቅርታ ጋር

    • @abdusaid2196
      @abdusaid2196 6 ปีที่แล้ว

      Bida Bida በጣም ቆጆነው

  • @ETH403
    @ETH403 4 ปีที่แล้ว

    እናቴን በእርሶ ውስጥ አየኋት እድሜና እና ጤናውን ጠብቆ ያቆይልን ማዘርዬ።

  • @martayemariyamiliji5035
    @martayemariyamiliji5035 8 ปีที่แล้ว +8

    ማዘር የምጣድዋን የምትገዛበትንን ሥሟን ንገርኝ ? በተረፈ ተባረኩ ኑሩልን ከርሶ ብዙ ነገር ተምረናል እደ ርሶ ብጤ ሠዉ ያብዛልን የምዳድዋን አድሬሥ ንገሩኝ

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  8 ปีที่แล้ว

      +ስለ ምጣዱ እራሱን የቻለ ቪዲዮ ለቃለች ቻናሌ ላይ ታገኙታላችሁ አመሰግናለሁ

    • @maryhiaty1164
      @maryhiaty1164 8 ปีที่แล้ว

      xukur filemi

    • @kedunafewerki2007
      @kedunafewerki2007 8 ปีที่แล้ว

      እማማ በጣም ነው የምናመሰግነው እንደሱ አይነት ምጣድ ( Sweden ) አገር በ 350 ስጠቀምበት ምሀሉላይ በጣም እየሰማ አስቸገረኝ እማምዬ ምን ማድረግ አለብኝ ምክር ስጡኝ አመሰግናለሁ

    • @zhrakmal7099
      @zhrakmal7099 8 ปีที่แล้ว

      ማሻአላ

    • @genetmengesha7765
      @genetmengesha7765 7 ปีที่แล้ว

      ማዘር በጣም አመስግናለሁ ግን በጥቅሉ ነው በቀጭን ሲቦካ እንጀራው የሚያምረው

  • @merimaalialhamdulillahalak8027
    @merimaalialhamdulillahalak8027 7 ปีที่แล้ว

    ማምዬ !እኔግን በጣም አደንቀዎታለሁ!!!ባሉበት አላህ ሂዳያ ይስጥወት!!!!ቁምነገረኞችን መከታተል ደስ ይላል።

  • @legesseefa8453
    @legesseefa8453 8 ปีที่แล้ว +4

    ማሚዬ እኔ ስጋግር ከስር አይንእያወጣብኝ ተቸግሬአለው ምላድርግ

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  8 ปีที่แล้ว

      i will gather all the questions and she will make a question answer video...sorry for the english

    • @ጦይባየወሎልጅማር
      @ጦይባየወሎልጅማር 8 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ ባለሙያነሺ ማለትነው ቢወጣምን አለ

    • @tiemaymeko8901
      @tiemaymeko8901 8 ปีที่แล้ว

      እማም እድሜና ጤና ይስጠን

    • @abauabdu1608
      @abauabdu1608 8 ปีที่แล้ว

      እሳቱን አብዝተሽበት ነው በጣም ሲሰማ ምጣዱ ከታችም ከላይም አይን ያወጣል እሳቱን ቀነስ አርጊው

    • @lamrof
      @lamrof 8 ปีที่แล้ว

      ከሥር የመጣ ኣይን ኣወጣ የሚለው ደርሶብሃል ለገሰ።

  • @mealatyohanns1367
    @mealatyohanns1367 8 ปีที่แล้ว

    Emama. Betam enamesgnalen. Engam betam enwedishalen. And tiayki letikechu ye rice aserar nigerun mama .adane thanks .

  • @hiwettesfay8120
    @hiwettesfay8120 8 ปีที่แล้ว +3

    Why is She making dark injera difference from bright injera?

    • @ravelbella7330
      @ravelbella7330 7 ปีที่แล้ว

      hiwet tesfay it is the type of grain. There is black, brown, white, teff grain. The darker is supposed to be more nutritive. But the white one is expensive in Ethiopia.

  • @NN-oz1nq
    @NN-oz1nq 8 ปีที่แล้ว

    ማዙየ ደስ የምትሉ እናት ባለሙያ ነዎት እጅግ በጣም ነው የማደቅዎት ምክንያቱም ጎበዝ ነዎት

  • @Miriamkk
    @Miriamkk 8 ปีที่แล้ว +5

    how do make ersho?

    • @halimadiallo9377
      @halimadiallo9377 7 ปีที่แล้ว +2

      start off mixing with 3 tablespoon teff and 20cl water, close tightlty ad let sit four three days and here is your ersho!

    • @fatimanuru6149
      @fatimanuru6149 6 ปีที่แล้ว

      ምጣዱ ስንት ዲግሪ መሆን ኣለበት ? ኣመስግናሎህ

    • @davidharcot220
      @davidharcot220 5 ปีที่แล้ว

      @@fatimanuru6149 hiji kezih dedeb choh blew tenagrewal

    • @jeg11
      @jeg11 4 ปีที่แล้ว

      @@halimadiallo9377 thank you

  • @እሙመሀመድኢስላምነውሂወቴ
    @እሙመሀመድኢስላምነውሂወቴ 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ማዘርየ በጣም ያምራል የሩስ እጀራ የስራሁንት አይቸ ሰርቸነበር በጣም አሪፍነው እኔግን የስራሁት ድፍን ስዴውን ከድፍን እሩዝ ጋር ሰፍዝፌ ከዛ ፈጨሁት ነጭዱቄቱን ቡኒ እስኪመስል አምሽ ማታ አቦካሁት ጦት ስጋግረው በጣም ያምራል አመሰግናለሁ

  • @Valicore
    @Valicore 8 ปีที่แล้ว +5

    As I don't understand Amharic, could anyone tell me how long she let it ferment and some of the other details, in English?

    • @nikodimostube8388
      @nikodimostube8388 8 ปีที่แล้ว +1

      5 days for fermentation

    • @Samry1245
      @Samry1245 8 ปีที่แล้ว +1

      She advised to let it ferment for five days, but she didn't mention what temperature ; probably room temp. I live in Arizona and this recipe didn't work for me which might have to do with the climate.

    • @villaviolaful
      @villaviolaful 8 ปีที่แล้ว +6

      Five days fermentation, then after making the absit (heating on the stove and adding it to the batter once cooled) let it ferment another 24 hours. I allowed fermentation at room temperature which has been 20-24 degrees Celsius (similar to year round temps in Addis). The end result was perfect!

    • @africasbest6391
      @africasbest6391 8 ปีที่แล้ว +2

      +villaviolaful please make a video for English speakers.

    • @zelalemzemene8014
      @zelalemzemene8014 7 ปีที่แล้ว

      Valicore 5 days fermentation

  • @teshomeyohannes4017
    @teshomeyohannes4017 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርኮት አሪፍ አስተማሪ ኖት

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 7 ปีที่แล้ว +19

    You have to be an Ethiopian mom or a chemist to do this.

    • @angieneatby6239
      @angieneatby6239 6 ปีที่แล้ว

      hailu roth great comment!!! lol

    • @kabirdaitz9423
      @kabirdaitz9423 5 ปีที่แล้ว +1

      I did it and Im a white guy from New Mexico... but I lived in Ethiopia for seven years and my wife is Habesha so was nit too difficult

    • @jesussaves1204
      @jesussaves1204 4 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂even chemist 👨‍🔬 can not make teff eye with out adding any extra stuff 😟🤷‍♀️

  • @bethibethi7460
    @bethibethi7460 8 ปีที่แล้ว

    ማምይ ፍጣረ እድሜና ጤና ይስጦት ደማም በጣም ባለሙያ ኖት ቀጥሉበት እወድዋታለሁ አመሰግናለሁ

  • @sintayehutamiru8138
    @sintayehutamiru8138 8 ปีที่แล้ว +4

    konjoo new

  • @tigistgetachew8322
    @tigistgetachew8322 7 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን ሙሉ ጤና ከረጅም እድሜ ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @سعدالعتيبي-ر6ل2ف
    @سعدالعتيبي-ر6ل2ف 7 ปีที่แล้ว +3

    this is same eritrans food of cors the eritrans and eithuopin it is froom habasha

    • @fetya7198
      @fetya7198 7 ปีที่แล้ว

      سعد العتيبي ya the same

  • @habtomteklai9125
    @habtomteklai9125 8 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ እንጀራ፡ thanks Mom