ለአሰራር ቀላል ያለ አብሲት የገብሥና የጤፍ እንጀራ//የእርሾ አሰራር//የአብሽ አዘገጃጀት//Teff With Barley flour

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 746

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261  4 ปีที่แล้ว +69

    ሰላም ዉድ ቤተሰቦቸ እኳን ደና መጣችዉ
    የጤፍ እጀራth-cam.com/video/cnN_VpqGYf8/w-d-xo.html
    የጤፍ ማዘዣ ሊንክteffco.com/products/
    ምርጥክላሲካሎች መለከት th-cam.com/video/ap__NhFKKDo/w-d-xo.html
    የእጀራላስቲክ Wowfit 100 CT 18x24 inches 1 Mil Clear Plastic Flat Open Poly Bags Great for Proving Bread, Dough, Storage, Packaging and More (18 x 24 inches) www.amazon.com/dp/B07C219D7D/ref=cm_sw_r_cp_api_i_H9IjFbGVX8WC7

  • @selamhagere1579
    @selamhagere1579 4 ปีที่แล้ว +58

    እህት እጅሽ ይባረክ
    የህይወት እንጀራሽም እንዲህ ያማረ ይሁን🙏🥰

  • @tadelechagizew5192
    @tadelechagizew5192 4 ปีที่แล้ว +27

    በጣም በጣም ኣመስግናለሁ በጤፍ ብቻ እና ጤፍና ገብስም ደባልቄ ያንቺን ግብኣት ተከትዬ የጋገርኩት እንጀራ በጣም በጣም ነው የሚያምረው ማመን ነው ያቃተኝ ብርቅ ሁኖብኝ ምጣድ በከፈትኩ ቁጥር ፎቶ እያነሳሁ በመላክ ጓደኛዬን በፎቶ ጎርፍ ጥድፍ ነው ያደረግኳት 911 ያልጠራሑት በእንጀራው ማማር ነው ብላኛለች በእውነት እግዚኣብሔር እጅሽን ይባርከው በርቺ ❤️👏🏽

    • @tsion4649
      @tsion4649 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

    • @SelamYo-e7l
      @SelamYo-e7l 2 วันที่ผ่านมา

      ሀሀሀ አዝግ በይ ብዬ😅😅😅

  • @em-il8vt
    @em-il8vt 4 ปีที่แล้ว +151

    በጣም የሚገርመኝ ዲስ ላይክ የምታደርጉት. ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ይህ ፊዲዮ ዲስ ላይክ አይገባውም ቅናት ካልሆነ ሰውን ማበረታታት ሲገባን አሳፋሪ ነው

    • @tgfoodandhealth3779
      @tgfoodandhealth3779 4 ปีที่แล้ว +6

      የልብ ቅንነት ስለጠፋብን እኮ ነው እግዚአብሄር ይማረን ሆድዬ ሌላ ምን ይባባላል አንቺግን መልካም ነሽ ተባረኪ

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  4 ปีที่แล้ว +4

      በጣም አመሰግናለዉ ለቅንነትሽ

    • @yohanahagos9832
      @yohanahagos9832 4 ปีที่แล้ว

      Aw endezi madreg tiru aydelem
      Ghin sayawku new mimeslegn endezi miadergut

    • @hayattube6243
      @hayattube6243 4 ปีที่แล้ว +3

      ቀልብ የሌላቸው ቀልበቢስ ናቸው

    • @lamrof
      @lamrof 4 ปีที่แล้ว +1

      ይድረስ ከ Hm T፤ ዲስላይክ የሚለውን "ነቀፌታ"፤ ላይክ የሚለውን "ውዴታ" ማለት ይችላሉ።

  • @nateyhagazit6341
    @nateyhagazit6341 4 ปีที่แล้ว +14

    እጅስ የባረክ በጣም ቆንጆ እንጀራ በጤም ያምሬል።

  • @SharkyzzRBLX
    @SharkyzzRBLX 4 ปีที่แล้ว +31

    ጎበዝ ባለሞያ ነሽ !!! አያያዝሽ ብቻ ይበቃል
    አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

  • @veracity8968
    @veracity8968 4 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ነው የወደድኩት አጅግ አመሰግናለው ! በዚህ ላይ ድምጽሽ የተረጋጋ አንደብዞዋቹ የቆጥ የባጥ አትወሪ አስፈላጌውን ነግረሽን በደንም አቅርበሽልናል። አግዚያብሔር ይባርክሽ። አከታተልሽላው ባለሙያ ነሽ!

  • @kelemfanta5499
    @kelemfanta5499 4 ปีที่แล้ว +42

    ችሎታሽን ከነ አገላለፅሽ ወደድኩት ግልፅ ያለ አቀራረብ ተባረኪ

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 3 ปีที่แล้ว +1

    ባለሙያ ተባረኪ እርጋታሽ አገላለፅሽ ግሩም ነው በርቺልን

  • @ethiopia1st209
    @ethiopia1st209 3 ปีที่แล้ว +1

    Maedesh hulem mulu yehun kelib balemuya nesh,tebareki ehetachen!

  • @amanawit1598
    @amanawit1598 4 ปีที่แล้ว +6

    እድሜ፡ላንቺ፡ለዘመድ፡ወዳጅ፡ሁሉ፡ማከፋፈል፡ጀመርኩ፡እኮ፡ወግ፡ደርሶኝ።በርቺ።

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 4 ปีที่แล้ว +18

    እንዴት እንደሚያምር እጅሽ ይባረክ ውዴ😋😋

  • @yeshwabekele937
    @yeshwabekele937 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጎበዝ እንጀራሽ በጣም ተስማምቶናል በርች በርች::

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ግሩም እንጀራ ነው እጅሸ ይባረክ።

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว +4

    እጅሽ ይባረክ እንዴት ያምርራል የኔውድ 👍💕በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ

  • @ametagkedane3794
    @ametagkedane3794 4 ปีที่แล้ว +1

    እንጀራሽ በጣም ያምራል እጅሽ ይባርክ

  • @marblegold7011
    @marblegold7011 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚያምር ቆንጆ እንጀራ ነወ ትንሽ ያልተመቸኝ የአምቦ ውሃ ነው

  • @myheromelsegultigrye7186
    @myheromelsegultigrye7186 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ እዉነት ምርጥ እንጀራ ሆነልኝ ተባረኪ አሬፍ ነዉ ይሄ በጣም ቀላል እና ምርጥ።

  • @MrYalew
    @MrYalew ปีที่แล้ว +3

    ጤና ይስጥልኝ : እኔ ገና ልሞክር ነው :: አንድ አስተያየት መስጠት እፈልጋለሁ : አንቺን ጨምሮ ሁሉም ስለምግብ አሠራር ሲያሳዩ የሚጠቀሙበትን የግብዓቶች መጠን የሚገልፁት በኩባያ እና በተመሳይ ዕቃ ነው :: ለትክክለኛነቱ እና ለአገላለፅ ግልፅ እንዲሆን በ ኪሎ ግራም (k.g)፣ በሊትር ቢሆን የተሻለ ይመስለኛል : ተመሣሣይ አስተያየት ተሰጥቶ ከሆነ ይቅርታ :: በተረፈ በጣም ጥሩ አገላለፅ እንዲሁም የእጅ ንኪኪ የሌለው ወይም የበለጠ ንፅህና ያለው አሠራር ነው። ጎበዝ ::

    • @birtudem7419
      @birtudem7419 4 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው በግራም ቢሆን ይመረጣል

    • @birtudem7419
      @birtudem7419 4 หลายเดือนก่อน +1

      ውሀውን በሊትር

  • @lulitemengiste8638
    @lulitemengiste8638 4 ปีที่แล้ว +8

    I love the way explain
    Also soft voice easy to understand

  • @ፍቅርየእውነትተስፋነውለመ
    @ፍቅርየእውነትተስፋነውለመ 3 ปีที่แล้ว +7

    እንጀራ ይወጣልሽ አቦ ደስ ሲል 💚💛❤️🙏

  • @AsratAbraha
    @AsratAbraha 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ምርጥ እንጀራ ከፅዳት ጋት ባለሙያ ተባረኪ

  • @mulugkiros-mj6lp
    @mulugkiros-mj6lp ปีที่แล้ว

    በጣም የሚበረታታ ነዉ በርቺ።

  • @teshomeyohannes4017
    @teshomeyohannes4017 3 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው እኔም እሞክራለሁ ተባረኪ

  • @marthatilahun2086
    @marthatilahun2086 ปีที่แล้ว

    እኔ ገና ዛሬ ነው ያዬሁት ዩቱብሽን በጣም አድናቂሽን ነኝ ❤ በጣም ጐበዝ ነሽ ተባረክ ቅዱስ አማኑኤል ይባርክሽ❤❤❤

  • @endalezewdie4109
    @endalezewdie4109 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቅን ሰው ነሽ አሁንም ይብዛልሽ እዉቀት

  • @melatasfaw2276
    @melatasfaw2276 ปีที่แล้ว +2

    I tried this recipe in the UK and it turned out perfect! Thank you, my dear. And I also increased the fenugreek significantly, from two teaspoons to 1/2 cup. The injera smelled awesome, had good taste, and was extra soft. Thank You so so much. Keep sharing, please!

  • @maremaru
    @maremaru 4 ปีที่แล้ว +6

    እናትዬ በጣም ግልፅ የሆነ ማብራሪያ ጋር በእንጀራዎችሽ እያፈዘዝሽን ነው 👌

  • @hiwotestifanos9889
    @hiwotestifanos9889 4 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ እንደኔ እንጀራ የሞከረ ያለ አይመስለኝም ተስፋ ቆርጭ ነበር እድሜ ላንቺ ቆንጆ እንጀራ ጋገርኩኝ የተጠቀምኩት ጤፍ መስቀል አይደለም ግን ቆንጆ ሆኖልኛል

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  4 ปีที่แล้ว

      አሜን እግዛብሔር ይመሥገን ደስ ብሎኛል 🙏🏾❤️

  • @nyctimes2728
    @nyctimes2728 4 ปีที่แล้ว

    ዋው! ይህን እንጀራ መጥቼ እበላለሁ።በርቺልን ሠላም

  • @Likinesh-v7k
    @Likinesh-v7k 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ባለሞያ ነሽ እሕቴ

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ በጣም ቅንነሽ ሁሉንም ቁጭ ብዬ አይቸዋለሁ በርቹ እህታችን

  • @agiezewdie2274
    @agiezewdie2274 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ባለሙያ ሴት ነሽ !!!! በጣም ተሳክቶልኝል በጣም ቆንጆ እንጀራ ጋግሪለሁ ተባረኪ እጅሽ ይባረክ!!!!!

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እግዛብሔር ይመሥገን 🙏🏾❤️

    • @A14-m1j
      @A14-m1j 4 ปีที่แล้ว

      @@enat-ethiopianfood7261 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Zena-v1i
    @Zena-v1i หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ነው እህቴ ጀግና 👍👍💚💚💚

  • @tibletberhemengistu8599
    @tibletberhemengistu8599 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እንጀራ ብሎ ዝም ነው እጅሽ ይባረክ

  • @fatumamohammed9256
    @fatumamohammed9256 3 ปีที่แล้ว

    ሙከሪወ በጣም ጥሩ ወጠለኝ በአበሲት አለወጠም በጣም አመሰግናለሁ ገበዝ ልጅ ነሽ

  • @nejatmuhammed5385
    @nejatmuhammed5385 4 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ላይክ ሰብ አድርጌሻለሁ በርቺልኝ እኔም ዛሬ አቡክቼዋለሁ ቪዲዮሽን እያየሁኝ ዛሬ እኛ ጋር አሜሪካን ዓርብ ነዉ ዕሁድ በሶስተኛው ቀን ነው እምጋግረው ውድ 💖 የሃገሬ ልጆች ይቅናሽ በሉኝ ዕንጀራ ውስጤ ነው ❤️ ቆንጆ ዕንጀራ ከወጣልኝ አሳውቃችዃለሁ እስከዛው አላህ በሰላም ያቆየን ቻዎ 😘 ውዶቼ

    • @mahder7025
      @mahder7025 2 ปีที่แล้ว

      እ ወጣ🙏🏽😊

  • @brtukantadele865
    @brtukantadele865 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንች ይሁን እህት እንዴት ነሽ ስራሽን በጣም ከሚወዱልሽ አንዷ ነኝ በተለይም ደግሞ እዚህ ቪድዮ ላይ ያለውን ስራ ቤቴ ሞክሬው 100% ተሳክቶልኝ እንጀራየ አምሮልኝ በጣም ነው ደስ ያለኝ ደስ እንዳለሽ ኑሪ እናቴ ቀጥይበት

  • @eyerusalemdanielg.5039
    @eyerusalemdanielg.5039 ปีที่แล้ว

    በጣም አድናቂሽ ነኝ ከ ካናዳ🇨🇦🇨🇦🇨🇦።ጥያቄዬን ሁሉ አንድ በአንድ መልሰሽልኛል።ግን በግሌ ከጥቁሩ ጤፍ ነጩ የተሻለ ሆኖልኛል ለእኔ እና ደጋግመሽ እንደተናገርሽው ማሸት የምርጥ እንጀራ ቁልፉ ነው።ረጅም ጤና እና እድሜ ይስጥልኝ።

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 4 ปีที่แล้ว

    እግዛቤር ጨምሮጨምሮ ይስጥሽ በጣም ደስ የምትይ ሰው ነሽ ከሁሉም ፅዳትሽህና ትይትናሽ እድከታተልሽ አርጎኛል በርችህ

  • @zuriyashalmu6269
    @zuriyashalmu6269 3 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም እጅግ ጥር በርችልን ተባረኪ

  • @KsaKsa-fv5vv
    @KsaKsa-fv5vv 4 ปีที่แล้ว

    መሻላህ አሪፋነው ትሥለሚይ

  • @lubabaawolu3830
    @lubabaawolu3830 4 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላቀጥይበት

  • @buzayehuyitbarek3877
    @buzayehuyitbarek3877 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመስግናለ ገና ሳልጋግረው አነጋገርሽ እንዳንቺ እንጀራ ቆንጆ እንደሚሆን ታወቀኝ ሞክሬ እጽፍልሻለሁ አብሶ አንቦ ውሃው የሚገርም ነው

  • @hiwotekifetew8816
    @hiwotekifetew8816 4 ปีที่แล้ว

    የነእህት በጣም አመሰግናለሁ ዛሬ ሞክሬው በጣም ቆንጆ ሆነልኝ።

  • @nateyhagazit6341
    @nateyhagazit6341 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ እንጀራ። እጅሽ ይባረክ። ጎቦዝ አስተማሪ ነሽ።

  • @luwammehari1864
    @luwammehari1864 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ injera ልታስተምረኝ ትችላለህ👌

  • @brkomfutur9082
    @brkomfutur9082 4 หลายเดือนก่อน

    Tebareki good job wonderful

  • @sintayehufeyisa3851
    @sintayehufeyisa3851 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 ปีที่แล้ว

    መሽአላህ ባለ ሞያ።

  • @selammina2643
    @selammina2643 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ እናመሰግናለን እህቴ

  • @CiambetyLegese
    @CiambetyLegese หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን እህቴ

  • @amanfathwiibrahim1763
    @amanfathwiibrahim1763 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በጣም ወዲጀዋሎ

  • @gebremeskelgebreyesus1433
    @gebremeskelgebreyesus1433 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይባርክሽ እህት

  • @meseretbelay1556
    @meseretbelay1556 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ የዲፕ ፍሬጅ አቀማመጥሽን በጣም ወድጂዋለሁ በርቺ እህቴ

  • @ሀናዩትዩብ
    @ሀናዩትዩብ 4 ปีที่แล้ว +1

    በታም ነው የሚያምረው ሲያምር እጅሽ ይትባረክ
    በጣም እናመሠግናለን 👍

  • @betyabera9644
    @betyabera9644 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነሽ በርች እናመሰግናለን

  • @lulahashi8424
    @lulahashi8424 4 ปีที่แล้ว

    አኔ ሰልችቶኝ ትዉከት እምቢ አለኝ ደሞ ዛሬ ሞክራለኽ በጣም ያምራል ጎበዝ

  • @abebatecle3146
    @abebatecle3146 4 ปีที่แล้ว +3

    Well done my sis thank you for sharing Bless you.

  • @zaidtiquabo1586
    @zaidtiquabo1586 4 ปีที่แล้ว

    Tebareki eihte betam kelibi namesginalen wahale Set nech tebareki

  • @MehiratuDangote-ke1pr
    @MehiratuDangote-ke1pr ปีที่แล้ว

    በጣምግሩሠምመረጃ

  • @yihdegatekle6040
    @yihdegatekle6040 ปีที่แล้ว

    Yene eht enamesegnalen absit beza anese yelem baking powder yemitekemu alu ezh lay yaleshn asteyayet btgelchiln

  • @fevenyemane9601
    @fevenyemane9601 ปีที่แล้ว

    Egziabher ewketshin ybark edme ketena gar ystidh ,❤

  • @tsigedengil5307
    @tsigedengil5307 3 ปีที่แล้ว

    የእኔ ቆንጆ እንጀራሽን አይቸዋለሁ በጣም ቆንጆ ነዉ ግን እንዳንቺ አላመረም ለምን እንደሆነ አልገባኝም

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ጎበዝ በርች👍👍👍👍

  • @myheromelsegultigrye7186
    @myheromelsegultigrye7186 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ እጅሽ ይባረክ

  • @እልልታለጌታ
    @እልልታለጌታ 3 ปีที่แล้ว

    እንዴት ያምራል እጅሽ ይባረክ

  • @yeshelakew528
    @yeshelakew528 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እንጀራ ተዋቶልኞል እድሜ ላች እመስግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @tigistman6826
    @tigistman6826 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ተባረኪ የጀራ ላስቲክ የገዛሽበትን ሊንክ ብታስቀምጪልን

  • @sarabiratu6872
    @sarabiratu6872 4 ปีที่แล้ว +4

    I have just tried this today and I have got a beautiful injera. Thank you so much for sharing this recipe. Keep up the good work.

  • @tizitaayano4158
    @tizitaayano4158 3 ปีที่แล้ว

    yene konijo ijshi yibareki bexami yemamiri inijera new

  • @Loveafricalovetheworld
    @Loveafricalovetheworld ปีที่แล้ว

    New subscriber been watching your videos i like ve your wYs of doing your cooking an injera preparation clean and neat.

  • @ritasegenlal5995
    @ritasegenlal5995 4 ปีที่แล้ว

    ቦጣም በጣም ጎበዝ ነሸ ተባረኪ

  • @merontadesse5856
    @merontadesse5856 3 ปีที่แล้ว +2

    You are amazing wonderful I wish u get all what you wish in life God bless u sister .

  • @zewdekebede9145
    @zewdekebede9145 4 ปีที่แล้ว +2

    Balemoya nesh thank you for sharing I will try it.

    • @saraassefa2974
      @saraassefa2974 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይባርክሽ ከተሰደድኩኝ ጊዜ ጀምሮ እንዲህ ያለ እንጀራ ጋግሬ አላቅም። በጣም አመሰግንሻሎህ።

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  4 ปีที่แล้ว

      አሜን አመሠግናለሁ 🙏🏾❤️

  • @alemabebe1795
    @alemabebe1795 4 ปีที่แล้ว +3

    Beautiful Enjera. thank you for sharing.

  • @em-il8vt
    @em-il8vt 4 ปีที่แล้ว +16

    ሰላም እናትየ ህይወቴን እንዳቀለልሽልኝ እግዛብሔር ይስጥሽ በጤፍ ሞክሬው ልክ እዳች ነው የጋገርኩት 😘😘😘😘

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  4 ปีที่แล้ว

      አሜን ደስ ብሎኛል እግዛብሔር ይመሥገን 🙏🏾❤️

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 ปีที่แล้ว

    ስላም እህቴ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው እናመስግናለን

  • @selamasefa6649
    @selamasefa6649 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ሃሪፍ ነው ሞክሬዋለሁ ግን ደረቀብኝ

  • @rigatteklezghi5727
    @rigatteklezghi5727 4 ปีที่แล้ว

    Very beautiful Engera I like your recepy

  • @UmhawletTube
    @UmhawletTube 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዉዴ በጣም ያምራል ባለሙየሠ ነሽ

  • @SamsungAG-pv9hw
    @SamsungAG-pv9hw 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሸይብዛ ምጣዱን ፉልጌ አጣሁ

  • @tiruworkhailu2775
    @tiruworkhailu2775 4 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ እንጀራ ብሎ ዝም ነው ተባረኪ በናትሽ፣እኔ ሞክሬዋለሁ ግን ይህ አይነት ህልም ነው የሆነብኝ፣ምጣዱ ዋስ ነው ነገር ግን መስቀል ጤፍ ጠፍቷል አላገኘሁም ኦንላይን ላይ ውድ ነው በሌላ አይነት ጤፍና በሌላ ግብስ አይሆንም ወይ የሞከርሽው ነገር ካለ እባክሽ ንገሪኝ፣በተረፈ ግን ውይ ስወድሽ እኮ በጣም ቅን ሰው ነሽ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ግልፅ አድርገሽ ስለተናገርሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ።እጅሽም ይባረክ።

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን በጣም አመሠግናለዉ ሞክሬዉ አላዉቅም ግን ጤፍ የሚለይ አይመሥለኝም ይህ አሰራር ዋናዉ በደንብ ማቡካት ነዉ🙏🏽❤️

  • @tsisami9841
    @tsisami9841 3 ปีที่แล้ว

    ባለሙያ እጅሽ ይባረክ

  • @melakumengeshagenet3031
    @melakumengeshagenet3031 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ባለሙያ ነኝ ያንቺን ግን በጣም እወደዋለሁ 🥰🥰🥰
    ተባረኪ እጅሽ ይባረክ🙏🏾🥰🥰
    Thank You for sharing your experience ❤️❤️❤️❤️❤️👍🏾

  • @samiaskitchen5332
    @samiaskitchen5332 4 ปีที่แล้ว +1

    Wassalam 👋 delicious 😋 thanks for sharing my friend ❤️ sty cnctd ❤️ dear

  • @አልሀምዱሊላህአልሀም-ቸ5ቀ
    @አልሀምዱሊላህአልሀም-ቸ5ቀ 2 ปีที่แล้ว

    አይተሽ እዳታልፊኝ

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ አደኛ ነሺ።

  • @woinshetdesta2007
    @woinshetdesta2007 4 หลายเดือนก่อน

    በርቺ

  • @rozasolomon9908
    @rozasolomon9908 4 ปีที่แล้ว

    Abet enedet yamral thankyou yesew melkam yeker neger yelem hulunem asayshen tebarki

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ የኔ እህት❤️🙏👌!

  • @rahmaabdirahman7781
    @rahmaabdirahman7781 ปีที่แล้ว

    Hi sister good enjera daqiiqan ehonal

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ እንጀራ እንደሁልጊዜው👍

  • @Gd-wp1yc
    @Gd-wp1yc 2 ปีที่แล้ว

    Hello sister your work is very nice hoo can we get elec metadi

  • @amelegetaneh2710
    @amelegetaneh2710 ปีที่แล้ว

    Well done sister to share us your knowledge how to prepare to back injera, I'll use your method.
    God bless you more🙏

  • @tesfa7862
    @tesfa7862 3 ปีที่แล้ว

    Ijish yibarek arif sira new

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 4 ปีที่แล้ว

    አቤት እንጀራሽ እናትዬ በጣም ቆንጆ እንጀራ እጆችሽ ይባረኩ

  • @hananyimam2930
    @hananyimam2930 2 ปีที่แล้ว

    እባክሽን እናትየ የ እንጀራ መጋገሪያውን ምጣዱን ተባበሪኝ

  • @aziebhabte-selasie7329
    @aziebhabte-selasie7329 ปีที่แล้ว

    Betam yamral egish ybarek.

  • @elszabetafewerki7872
    @elszabetafewerki7872 ปีที่แล้ว

    Betam enamesegnalen
    Enjera gn betkusu bemesobu yemtasqemchiw telo ayshagtm wey