ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኤስዬ, የኔ ደግ ስው በዚህ ዘመን አንቺን የመሰለ መልካም ስው ባለ ብዙ ዘርፍ ባለሞያ ሰለስጠን እግዚአብሄርን እናመሰግናለን እኔም ባሳየሽኝ መስረት ዛሬ ምን የመስለ እንጀራ ጋገርኩኝ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ እህቴ መልካም ጊዜ
እሰይ ደስ ሲል ያንቺ ጉብዝና ነው አመሰግናለሁ
ኤልሲዬ ለብዙዎች መፍትሄ ሰለሆንሽ በመጀመሪያ አንቺን የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በመቀጠል እንዴት አይነት ልባም ሴት እንደሆንሽ ሳልነግርሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የሚሰሩት እጆችሽ ይባረኩ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን የኔ አንደኛ ከክፉ ይጠብቅሽ
አሜን የኔ ደግ አንቺንም ፈጣሪ ይጠብቅልኝ ተባረኪ
Waoo እንዴት ያምራል የእንጀራው አይኑ እናመሰግናለን
ፅግሽዬ ለጤናችንም ባያምር እንኳን ጋግረን ብንበላ ብዬ ነው ተባረኪ
የበፊቱ ቆንጆ ነዉ አሁን የገዛነዉ በጣም መጥፉ ነዉ ተበላቨተዋል
ለዛ ነው የገዛሁት ግን ለውጥ አላየሁበትም ከተበላሸብኝ ሌላ ግዢ
@@elsabeautynt እሱማ ጥሩ ነበር ግን የቡሩ ነገርሰ ይታሰ ቡበት 🤣🤣🤣
@@SenaitBekele-g3g የኔ ቆንጆ እስቲ በሞቀ ውሃ በደንብ አሽተሽ አቡኪና ሞክሪው ሲበላሽ ያናድዳል
@@elsabeautynt እቪ እሞክረዋለሁ የሚገርምቨ ኤልሲ የሆላዉ እራሱ በጣም ይቀላል እሳት እንደበዛበት ነገር የመጀመሪያዉ ግን 1 ኛ ነዉ የአሁኑ ተቀይርዋል እዉነት በተረፈ እዉድቫለሁ 💕❤️💕
ትክክል አሁን ያለው ጤፍ ሽታውና ጣዕሙ በጣም በጣም ያስጠላል።
ሰላም ላንቺ ይሁን እርሾውን እንዱት ነው የምታደርጊው ተባረክ 😊
መጨረሻ የቀረወን አጥቤ አስቀምጠዋለሁ ፍሪጅ ውስጥ
የኔ ባለሙያ ኤልሳዬዬ እናመሰግናለን ላሳየሺን ሙያ ሁለም በጣም ጠቃሚ ነገሮቸን ነው የምታሳይን የዛሬው ይለያል እንጀራዬ እጂሽ ይባረክ የኔ ውድ 👍👌👍👍👍
እንጀራዬ ያሳደገኝ የትም ይዣት ሔዳለሁ ኪኪኪ የኔ ቆንጆ ተባረኪ
Thank you for sharing 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
You’re welcome! 😊
ማሻ አላህ ኤልሲ ባለሞያ ተባረኪ
የኔ ቆንጆ የምወድሽ ተባረኪ
ኦኦኦኦ ይገርማል ኤልሲ ለካ ለፊታችን ብቻ አይደለም ሙያም አንደኛ እጅሽ ይባረክ ❤
የኔ ቆንጆ ተባረኪ ምግብ ያው ሰርቼ ነው የምመገበው ለልጄም
Good job💪Elesina❤❤❤please buy professional camera b/c u are the best teacher for us we❤️❤️❤️❤️u.🙏
So true, I apologize you all are not deserved this unprofessional camera, I will change it soon! Thank you
ኤልሲዬ የኔ ባለሙያ እጆችሽ ይባረኩ
አሜን የኔ ደግ እህት
አንቺ፡ እንዳልሽ ው፡ ሞክሪ የተሳክቶልኛል : የኔ ውድ ፡ ሰላም ይብዛልሽ ፡ ቅን፡ አንደበት፡ መልካም በርቺ
እሰይ ደስ አለኝ ደሞ እርሾ በለመደ ቁጥር እያማረ ይመጣል
እንኳን ደህና መጣሽ ኤልሲ
አሜን
ሙያ ከንፅህና ጋ ዋውውውው
በጣም አመሰግናለሁ
ኤልሲዬ እኔም ባለፈዉ ከአንቺ ሰምቼ ከቡኒዉ ወደ ነጩ ስቀይረዉ አሪፍ ሆነልኝ። ብራዉኑ ደርቆብኝ ነበር። እጅሽ ይባረክ። አዎ የmold inhibitor ወይም preservative ያደርጉበታል። ከሰዎች የሰማሁት አስፕሪን ሳይሆን ሌላ ነዉ የሰማሁት። ግን ጉግል ብታደርጊዉም የሚያሳይሽ sorbic acid ይላል ግን exactly እነሱ የሚጠቀሙትን አላዉቅም። እኔ አንዴ የተገዛ እንጀራ almost 20 ቀን ሙሉ ምንም ሳይቀይር አየሁት። ይገርማል።
የኔ ቆንጆ ትክክል እኔም እየደረቀ አስቸገረኝ.....20ቀን ሳይሻግት ሆይ ኧረ ፈጣሪ ይቅር ይበለን
Thank you for sharing 😊
Thanks for watching!
Enamseglen ❤❤
enem tebareke
Good job 👏
Thank you
Elsi tebareki yene enat…..yefit yeseradhiwun eyetetekemiku almost teftolignal tebareki 🥰🥰🥰🥰
gosh gobez photo ebakish liyew tebareki
@@elsabeautynt Eshii elikilishalew
ኤልሳ አሪፍ ነው 👍
ዳኒዬ የኔ ደግ ተባረክ
ሰላም ላንቺ ይሁን ኤልስዬ ዛሬ ደሞ ለየት ያለ ቆንጆ እንጀራ ነው የጋገርሽው ባይገርምሽ እኛ ያለንበት ከተማ የመስቀል ጤፍ የለም አይገኝም ግን ቆንጆ እንል ጋግረሽ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤❤
ነፂዬ እንዴት ነሽልኝ አመሰግናለሁ
I always order online …teff company
@@Hanan7153 really? from who?
Elsa thank you so much my god blessed you family 🙏🏿
Same to you!
ሰላም ኤልሲዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ባለሞያ ሴት በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው የጋገርሽው ከማብኳቱ እስከ መጋገሩ መጠኑን እንደ ዱቄቱ መጠን መጨመርም መቀነስም ይቻላል እውነት ነው እንደየፍላጎታችን ነው ምጣዱ ያምራል ቂጣ ከጋገርሽ ማጠብ ግድ ነው ያለበለዚያ እንጀራው ይበላሻል ሼር ስላረግሽን❤🙏
ሙሉዬ ባንቺ ሞያ ገብቼ አጠፋሁ ምጣዱን ሳላጥብ ረስቼው ኪኪኪኪኪ አየሽ ሁሉም በእውቀቱ ሲሆን ተባረኪ
ሠላም ጤና ይሥጥልኝ ኤልሥየ ጎበዝ ባለሙያ 👌።
እማማዬ ሰላም
ወዲቷ ኤልሲ ተባረኪ
Great sharing my friend ❤
Thank you very much!
ኤልስዬ የኛ ባለ ሞያ ብለናል ኑሪልን ❤❤❤
አሜን የኔ ቆንጆ
Thank you dear
You are welcome!
ሰላም ኤልሲ የዚህ አገር እንጀራ በጣም ይፈትናል አንች አንደኛ ነሽ::
የኔ ቆንጆ ስንቴ መሰለሽ የደፋሁት በመከራ ለመድኩት ከዛ ለሰው ሁሉ ነግራለሁ
@@elsabeautynt ተፈትኖም ማለፍ ጉብዝና ነው እኔ ደፍቼ ድፍቼ ተውኩት የአንቺ ግን የሚቀል ይመስለኛል ይሞክረዋለሁ ተባረኪ::
የሆነ ነገር አለበት አንዴ ጥሩ አንዴ ዸሞ ልክ አይመጣም
ሰላም ኤልሲ መድሃኒአለም ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ:: የኔ ጥያቄ በማግስቱ ከመጋገርሽ በፊት ብሌንድ ታደርጊዋለሽ?
ብሌንድ መቼ እንዳረኩት አይተሽዋል እይው እሺ
Teff, shunkurt zèyt. Be Ethiopia tekeleleŵl se Bela ye tegnegne wada kaliti,bè.cheklay ministerachen awaj kutyr 1 😎
ኤልስዬ አሁንም የመጠን አለካክሽ አልተመቸኝም 😂 ከዱቄት እስከአብሲት ትክክለኛውን በፈለገሽው መጠን ብታሳይን እኛ ደሞ በአንች ልክ የኛን መጠን ልንወስድ እንችለን❤ በተረፈ በተለያየ መንገድ ተመራምረሽ የደረስሽበትን ለኛ በማቅረብሽ ከልብ አመሠግናለሁ ❤ አድናቂሽ ነኝ ሀ ❤😍
እንደ ቤተሰብ ብዛት ነው ሰላሳ ያህል እንጀራ ከጋገርሽ አንድ የሾርባ ማንኪያ ከሊጡ ወስደሽ አብሲት መስራት በሒደት ይመጣልሻል ቀላል ነው ብሌንድ ማረግ አስፈላጊ ነው እና ማሳደር
Thanks so much Elsi
You are so welcome!
Thank u. But can you please give as the measurements
Sure next time
በስንት፡ሰዓት፡ ልዩነት ነው፡ የ3 ትቀን ወይስ እንዴ ት
Thank you what is the name of the metad??
WASS
❤ባለሙያ ነሽ🎉😂
አመሰግናለሁ
መጀመሪያ ሳላመሰግንሽ አላልፍም እጅሽ ይባረክ ተባረኪ 🙏🏼 ነገር ግን ነጩ የጤፍ ዱቄት አያስቸግርም እቢ ያለው ጥቁሩ ነው ሲቀጥል ነጩ የግድ ብሌንድ ማድረግ አይጠበቅብሽም ስታቦኪው በደንብ ማሸትና ከቻልሽ ትንሽ የአብሽ ዱቄት ጨመር ማድረግ ነው ዋናው ከግዜ በኃላ በፍፁም አልጋገር ያለው አይኑ ጥፍት ያለው የጥቁሩ ዱቄት ነው እባክሽ መላ ካለሽ? አመሰሰግናለሁ
እኔም ያልኩት እሱን ነው እኮ
ኤልስየ እንዴት ነሽ መቸም ካንች ቤት መላ አይጠፋም ወደ ውጭ ሃገር ከገባሁ 1 ወር ሆነኝ ኢትዮጵያ ጤፍ ዱቄት አምጥቸ ነበር ስጋግረው አይን የለውም ብዙ ጊዜ ምከርኩ እባክሽ መላ በይኝ
የኢትዮጵያውን ሞክሬ ውሃው ይሁን አላወኩም እምቢ አለኝ የሚገርም ነው ጤፋችን ስደት አይወድም መሰለኝ እህህህ ስደትን ማን ይወዳል
ኤልሲ በጂውስ መፍጫ ብለንድ ባረገውስ ❤❤❤
ትችያለሽ ግን ስራ ማብዛት ነው ማጠቡ በዛ ላይ እየቀነስሽ ሁለት ስራ
የኔ ባለሞያ ምጣድሽ ደግሞ የቤተሰብ ነው በሰላም ተበልቶ ይልቅ የእንጀራ ምጣድ ላይ ቂጣ አትጋግሪ ጥሩ አይደለም ለምጣዱ ያስቸግርሻል
ይገርምሻል አዎ ሳላጥበው ረስቼው አመሰግናለሁ
እውነት ለመናገር መስቀል ጤፍ አንድ ግዜ ጥሩ ይሆናል ሌላ ግዜ ደሞ እቢ ይላል አሁን የደረስንበት ለካ ከኛ አደለም የተበላሸ ጤፍ እየሸጡልን ነው እኔ እንዴ ወድጄው አልቀይርም ብዬ ነበር እመኑኝ ችግሩ እንጀራ ውን ከሚጋግረው ሰው ሳይሆን እምቢ ሲል የተበላስሸ ጤፍ እየሸጡልነው በተለይ መስቀል ጤፍ እጅግ መጥፎ ነው እኔ ለዘጠኝ አመት ተጠቅሜ የሆነ ወቅት በቀላሉ ይወጣል ሌላ ግዜ ምንብትለፍ እንጀራ አይሆንም ለካ የተበላሸ እየላኩልን ነው እንደገና ለጥራቱ አይጨነቁም ጥሬ ጤፍ አለው እሱን እውነት ለመናገር ሞክራችሁ እዩት መስቀል ጤፍ እጅግ መጥፎ ጤፍ ነው እውነት እውነት ነው እግዚአብሔር የማይፈራ የሰው ሀቅ ያለበት ግዜው ሲደር ይጋለጣል! እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ግን እውነት መናገር ስለሚጠቅም ነው
እኔ ነጩ እምቢ ብሎኝ አያውቅም 8 አመት ስጠቀመው ግን ብራውኑ ትቻለሁ ይደርቃል በዛ ላይ ጥሩ አይወጣም እንግዲህ እንዳንቺ ካስቸገረኝ ተወዋለሁ እስከዛ ግን ስም አላጠፋም እንዳየሽው ቆንጆ ነው ብዙዎች እሱን ነው የሚጠቀሙት አንደኛ ነው የሚሉት
ምጣድሽ ምንድነው በጣም ያምራል እንጀራሽ
WASS ነው አመሰግናለሁ
አልሚ ጥሩ ምጣድ ነው የሚያውቅ ካለ እኔ ያለሁበት state wass የለም
እናት እኔ የምኖረው በUK ውስጥ ነው መስቀሌ ጤፍ የት ነው የማገኘው
Hi how can i get the teff from Europe?
Abesha or Areb shop
🙏🙏🙏❤❤❤
ኤልስዬ ትንሽ የተፈጨ ተልባ ቢጨመር እንጀራው ይለሰልሳል???
ተልባ? በሙቅ ውሃ እሺው እስቲ
Well come Elisa❤❤❤
Munaዬ የኔ ቆንጆ
ኤልሲ እንዴት ነሽ? እኔ ግን እንደሀሳብ ካቦካሁ በኃላ ውሃ ላዩላይ ጨምራለሁ እርሾው እንዲቀር ከዛን ሀብሲት ከመጣሌ በፊት ውኃውን እደፋዋለሁ ከላይየቀረረውን እንጀራው እንዳይኮመጥጥ ይረዳል .
በጣም አመሰግናለሁ ቆይ ሞከረዋለሁ
Yene wid❤❤❤❤❤
thanks
❤❤❤❤
Thank you 😊
You're welcome 😊
Grazie mille ❤
Prego mia cara
እዳይሻግት ምንማድረግአለብንውደ
የኔ ከአንድ ቀን በላይ ይሻግታል
ሲጋገር በምንም አይነት እጂ ካልነካው እንደገና ደግሞ ከምጣድ እንደወጣ ከተጋገረው ላይ መደረብ በምንም አይነት አይሻግትም ኤሊሲ
ተባረኪ
Ereh pls Erso Endet nw miseraw, ye megemeriaw
bedabo erisho betinishu ketefu duket gar keten arigesh le 3 ken wiche asigemichew
ኤልሲዬ ዛሬ የምፈልገውን ነገር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ጥሩ እንጀራ አልወጣ ብሎኝ ተቸገርኩ ምጣዴ ዋስ ነው ነገር ግን ብልጭ ድርግም ይላል ምን ሆኖ ይሆን ? ኤልሲዬ ካለሽ ልምድ አካፍይኝ።
ተበላሽቶ ወይም ሶኬቱ ያለበትን ቦታውን ቀይሪው ሌላ ላይ ሰኪና ሞክሪው ካልሰራ ሌላ ግዢ እንጀራሽን ያበላሻል ጊዜሽን ያጠፋል አይደል good luck
@@elsabeautynt ኤልሲዬ የኔ ውድ ስለመለሽልኝ አመሰግናለሁ ያልሽኝን አደርጋለሁ ውዴ💕
@@selamawitgebretsadik3097 sure
ሰላም ላንቺ ይሁን ኤልሲየ ። ጤፉ የት ነው የገዛሽው ። ትንሽ ማብራሪያ ለመስራት በአክብሮት 🙏 ይጠይቅሻለው ። እህቴ ጌታ እየሱስ ይባርኽሽ 🙏 ።
ከአበሻ ሱቅ አረቦቹም ጋ አለ
ጤፉን የት አገኘሽው
hi I live in England where can I get this Injera pot from please
Search for WASS mitad he might distribute in Europe as well. Habesha shop
ከየት አገኘሽው
አበሻ አረብ ሱቆች አለ
❤❤❤❤❤❤❤Danke
You welcome dear
Betam Enamsgnalen gen kite Now Migzaw link Ebaksh 🙏❤️😘🇪🇷
abesh or abreb suk
Yekereta teferesh yaseferal lela zeday tatekemiy teseberow letu weset eindayeseber
kkkkk aydel engedeh bedenib magnek new kkkkkk
Slm Elsie abkuteshe ferge weste new yemtaskemchew?
wiche new aleza aybokam eshi embi kalesh dewiylign
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
የኔ ቆንጆ
ኤልስይ የገዛሽበትን አድራሻውንቡትነግሬኝ ከይቅርታጋር
አበሻ ወይም አረብ ሱቅ
thank you❤❤❤❤❤
Thank you so much!
ሰላም ኤልሲ እዴትነሽ እየውልሽ እዴትመሰለሽ የመጀመሪያ ቀን አዲስ እርሾ ሲሆን እደገና ደግሞ ቡአቃው አዲስ እቃሲሆን እጀራው አይኑ በደብ ፍክት ላይል ይችላል ለትንሽጊዜ ትግስት ያስፈልጋል እርሾው እስኪብላላ እቃው እስከሚለምድ ያቺ አካኤድ እዳለሆኖ ትግስት ያስፈልጋል ከዛ ቆንጆ እጀራነው የሚሆነው እዳታቆርጡ ቆጆእጀራ ይሆናል ታገሱ የኔልምድነው
ልክ ነው በመከራ ነው የመጣልኝ ተባረኪ
እባክሽ ሊኩን አስቀምጭልን ለመግዛት ጤፍ
ጤፍ የሚገዛው ሀበሻ ሱቅ አረቦቹ ሱቅ ነው እሺ
@@elsabeautyntእኔ ጀርመን ነው ያለውት መስቀል ከሚለው ለመግዛት ዋብሳት ካላቸው እባክሽ
Organic መሸጥ ጀምረዋል አይተሽዋል? እኔ ሞክሬው ወድጄዋለሁ ግን ውድ ነው
Ho really that is wonderful, thank you for the info.
የት፡ እስቴት፡ ነሽ፡ ? አመሰግናለሁ
NC
ህኔ መግዛት እፈልጋለዉ ከየት ልግዛ ዱቄቱን።
አረቦች ወይም አበሻ ሱቅ
Elsye Tef keyet geztecho new Link asekemechilen
abesha suk areb suk eshi
ውይ ቆንጅዬ የውበቱ ነገር አለቀብሽ ተንደርድረሽ ወደ እንጀራ የገባሽው??? ኣዬ ዩቲብ
የማታ እንጀራ ይስጥሽ ይባል የለ ለዛ ነው ግን ደሞ ዛሬ የውበት ሰርቻለሁ ያው እየተጠቀምሽበት አይደል ተባረኪ
ኤልስ እባክሽ እንጀራ ዛሬ ጋግሬ ይሻግታል እስት መላ በይን 🙏🙏🙏
ስትጋግሪ በእያንዳንዱ እንጀራ እጅሽ በጣም ደረግ መሆን አለበት በፍፁም እርጥበት አይፈልግም
@@elsabeautyntኤልስዬ በምንም ታምር እጄ እርጥብ አይደለም ግን ዛሬ ጋግሬ ነገ ይሻግታል ግራ ገባኝ
ኤልሲዬ ባለብዙ ዘርፍ ባለሙያ እጅግ በጣም እናመሰግናለን አንቺን አለማመስገን ንፋግነት ነው እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ በቴሌግራም ለምጠይቅሽ ጥያቄ ሁሉ ያለመሰልቸት ለምትሰጭኝ መልስ ስለቅንነትሽ ጊዜሽን መስዋት ላደረግሽው ሁሉ አመሰግናለሁ አንቺ በእውነት ትለያለሽ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግሽ በልጅሽ ደስተኛ ያድርግሽ ልጅሽን ለወግ ለማዕረግ ያብቃልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን የኔ ደግ በጣም አመሰግናለሁ በሁሉ ነገርሽ ተባረኪ ለኔ ያልሺኝ ሁሉ ላንቺም ይሁን አሜን
አሜን አሜን አሜን ኤልሲ አመሠግናለሁ ❤
@@elsabeautynt ሰላም ኤልሲ ንፁ ጤፍና ምጣድ እንዴት ማግኘት እችላለሁ ??? አውሮፓ ነው የምኖረው??
ጥፍር ቀለም ተቀብቶ ማብካት ግን ውስጡ ጥፍር ቀለሙ አይለቅብሽም እኔን ስላጋጠመኝ ንው
የኔ ጄል ነው አይለቅም ጥሩ ጥያቄ ተባረኪ
ምጣዱ የት ነው የሚገኝ ውዴ
እሱ እዛው
ከ ፊት ማሳመሪያ መውጣትሽ አስደስቶኛል።ሠልችቶኝ ነበር።
የሚፈልጉ ብዙዎች ስላሉ አልወጣሁም የማቀውን ሁሉ ሰራለሁ ተባረኪ
Please like it please please guys
Thank you so much dear
ማሬ ጤፉ የት ነው የሚሸጠው ?
አበሻ ሱቅ አረቦች ሱቅ
tefu online le kaie linkun argeln tebareki
Search argue ale
yegezahut abesha suk new
@@elsabeautynt ok grazie ena yemnorew Italia new online laye kale bye new tebareki
@@tiruneshwogayehu2499 prego, In Italia non lo so, pero posso domandare ok. Thank you dear
@@elsabeautynt grazie GBU
I'm sure n o body sale real tefe in America.
What do you mean? it is real Teff from idho or seatle
Yafit enaa ya tegoru Alkoo wada injara matu
lekinatim gena seralehu bekiribu yitebiku
Hi
ኤልሲ የናዝሬት ልጅ ነሸ የማቅሸ መሰሎኝ ነው ???
አዎ ነኝ
Enem negne alawukm yenazreth lij sibal des yilegnal@@elsabeautynt
እኔም አራት ቀን ውጭላይ ነው እማስቀምጠው አይሻግትም ምንም ነገር አልጨምርም በጅ ብቻ አለመካት ነው ከምጣድ ሲወጣ እራሱ መስቀል ጤፍ ማለት ነው
ታዲያ ከጀሶ አስፕሪን አይሻልም አስፕሪን እኮ ለሁሉም ሰው ንእውየሚታዘዝ
ሁለቱም ጥሩ አይደለም የኔ ቆንጆ አስፕሪንም ከተደጋገመ ካንሰር ያመጣል ለዛ ነው ራሳችን ቢያምርም ባያምርም ጋግረን እንብላ ብዬ የሰራሁት አመሰግናለሁ
በጣም ቅን ልብ የአለሽ ሠው ነሽ ❤ ተባረኪ 🙏❤️
አሜን የኔ ደግ
የሁሉም ሴት ችግር ነው ይዘሽ የመጣሽው እርግጠኛ ነኝ እንደሌሎቹ ምንም ነገር እንደማትደብቂን ::
የሚደብቁም አሉ😢
ጤፉን ስከፍተው ጀምሬ ሰራሁ እኮ ምኑን ልደብቀው እኔም ሰው ነው ያስተማረኝ ተቸግሬ በመከራ
እንጀራውን ይሆን አገጋገሩን ወይ ጉድ የኛ ነገር ደሞ ለሆድ ሲደበቅ አይገርምም
ኤልሲ መድሃኒአለም ሰላምሽን ያብዛልሽ ተባረኪ:: እኔ ልጠይቅሽ የፈለግኩት አብሲቱን ከተሽ በማግስቱ ክመጋገርሽ በፊት ብሌንድ ታደርጊዋለሽ?
እናት እኔ የጀመረው UK ነው መስቀል ጤፍ የት ነው የምናገኘው
UK የምትኖሩ መልሱላት
@@JerusalemshHelm በጣም መጥፎ ጤፍ ነው አሁን ያለው መስቀል ጤፍ ሽታውና ጣዕሙ በጣም ያስጠላል ታቹም ልክ እንደ ሲሚንቶ ነው ዘግጦ የምታገኝሁ። እነሱ ለዩቱዩብ ለመስራት ሲሉ ያልሆነ መረጃ ይሰጣሉ። እኔ ግን ትክክለኛ እናት ነኝ የምነግርሽ ቪዲዮ ሁሉ አለኝ። ነጭ ብለው የሚሸጡት እራሱ ሰርገኛ አትይው ቀይ ነው።
White Nancy Robinson William Hall Larry
what is that?
❤
የእኔ ባለሙያ
Don’t recommend this product. It is very Bad , smell and tasted. This is not the right teff .
What?? I am using it,
@@elsabeautynt if you used , do you tested the right teff test ? Or you lost the test and the smell of the right Ethiopian teff. Tell us the truth.
@@luchia686እኔም ይህን ጤፍ ነው የምጠቀመው ጤፍ ብቻ ነው የምጋግረው ቆንጆ እንጀራ ነው የምጋግርው ጣእሙም ቆንጆ ነው
@@Mimi-o1j6w አሁን ግዢና ሞክሪው ነጭ ተብሎ የሚሸጠው ነጭ አይደለም ሰርገኛ ወይም ቀላ ያለ ነው ሽታው እና ጣዕሙ ከበፊቱ 100 %የተለያየ ነው። አምራቾቹም አምነውበታል ደውየላቸው ነበር ከለሩ እንደተቀየረ አምነውበታል። ሽታውን እና ጣዕሙን ለባለ ሙያ ትቸዋለሁ በጣም ነው የሚያስጠላው።
ኤስዬ, የኔ ደግ ስው በዚህ ዘመን አንቺን የመሰለ መልካም ስው ባለ ብዙ ዘርፍ ባለሞያ ሰለስጠን እግዚአብሄርን እናመሰግናለን እኔም ባሳየሽኝ መስረት ዛሬ ምን የመስለ እንጀራ ጋገርኩኝ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ እህቴ መልካም ጊዜ
እሰይ ደስ ሲል ያንቺ ጉብዝና ነው አመሰግናለሁ
ኤልሲዬ ለብዙዎች መፍትሄ ሰለሆንሽ በመጀመሪያ አንቺን የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በመቀጠል እንዴት አይነት ልባም ሴት እንደሆንሽ ሳልነግርሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የሚሰሩት እጆችሽ ይባረኩ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን የኔ አንደኛ ከክፉ ይጠብቅሽ
አሜን የኔ ደግ አንቺንም ፈጣሪ ይጠብቅልኝ ተባረኪ
Waoo እንዴት ያምራል የእንጀራው አይኑ እናመሰግናለን
ፅግሽዬ ለጤናችንም ባያምር እንኳን ጋግረን ብንበላ ብዬ ነው ተባረኪ
የበፊቱ ቆንጆ ነዉ አሁን የገዛነዉ በጣም መጥፉ ነዉ ተበላቨተዋል
ለዛ ነው የገዛሁት ግን ለውጥ አላየሁበትም ከተበላሸብኝ ሌላ ግዢ
@@elsabeautynt እሱማ ጥሩ ነበር ግን የቡሩ ነገርሰ ይታሰ ቡበት 🤣🤣🤣
@@SenaitBekele-g3g የኔ ቆንጆ እስቲ በሞቀ ውሃ በደንብ አሽተሽ አቡኪና ሞክሪው ሲበላሽ ያናድዳል
@@elsabeautynt እቪ እሞክረዋለሁ የሚገርምቨ ኤልሲ የሆላዉ እራሱ በጣም ይቀላል እሳት እንደበዛበት ነገር የመጀመሪያዉ ግን 1 ኛ ነዉ የአሁኑ ተቀይርዋል እዉነት በተረፈ እዉድቫለሁ 💕❤️💕
ትክክል አሁን ያለው ጤፍ ሽታውና ጣዕሙ በጣም በጣም ያስጠላል።
ሰላም ላንቺ ይሁን እርሾውን እንዱት ነው
የምታደርጊው ተባረክ 😊
መጨረሻ የቀረወን አጥቤ አስቀምጠዋለሁ ፍሪጅ ውስጥ
የኔ ባለሙያ ኤልሳዬዬ እናመሰግናለን ላሳየሺን ሙያ ሁለም በጣም ጠቃሚ ነገሮቸን ነው የምታሳይን የዛሬው ይለያል እንጀራዬ እጂሽ ይባረክ የኔ ውድ 👍👌👍👍👍
እንጀራዬ ያሳደገኝ የትም ይዣት ሔዳለሁ ኪኪኪ የኔ ቆንጆ ተባረኪ
Thank you for sharing 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
You’re welcome! 😊
ማሻ አላህ ኤልሲ ባለሞያ ተባረኪ
የኔ ቆንጆ የምወድሽ ተባረኪ
ኦኦኦኦ ይገርማል ኤልሲ ለካ ለፊታችን ብቻ አይደለም ሙያም አንደኛ እጅሽ ይባረክ ❤
የኔ ቆንጆ ተባረኪ ምግብ ያው ሰርቼ ነው የምመገበው ለልጄም
Good job💪Elesina❤❤❤please buy professional camera b/c u are the best teacher for us we❤️❤️❤️❤️u.🙏
So true, I apologize you all are not deserved this unprofessional camera, I will change it soon! Thank you
ኤልሲዬ የኔ ባለሙያ እጆችሽ ይባረኩ
አሜን የኔ ደግ እህት
አንቺ፡ እንዳልሽ ው፡ ሞክሪ የተሳክቶልኛል : የኔ ውድ ፡ ሰላም ይብዛልሽ ፡ ቅን፡ አንደበት፡ መልካም በርቺ
እሰይ ደስ አለኝ ደሞ እርሾ በለመደ ቁጥር እያማረ ይመጣል
እንኳን ደህና መጣሽ ኤልሲ
አሜን
ሙያ ከንፅህና ጋ ዋውውውው
በጣም አመሰግናለሁ
ኤልሲዬ እኔም ባለፈዉ ከአንቺ ሰምቼ ከቡኒዉ ወደ ነጩ ስቀይረዉ አሪፍ ሆነልኝ። ብራዉኑ ደርቆብኝ ነበር። እጅሽ ይባረክ።
አዎ የmold inhibitor ወይም preservative ያደርጉበታል። ከሰዎች የሰማሁት አስፕሪን ሳይሆን ሌላ ነዉ የሰማሁት። ግን ጉግል ብታደርጊዉም የሚያሳይሽ sorbic acid ይላል ግን exactly እነሱ የሚጠቀሙትን አላዉቅም። እኔ አንዴ የተገዛ እንጀራ almost 20 ቀን ሙሉ ምንም ሳይቀይር አየሁት። ይገርማል።
የኔ ቆንጆ ትክክል እኔም እየደረቀ አስቸገረኝ.....20ቀን ሳይሻግት ሆይ ኧረ ፈጣሪ ይቅር ይበለን
Thank you for sharing 😊
Thanks for watching!
Enamseglen ❤❤
enem tebareke
Good job 👏
Thank you
Elsi tebareki yene enat…..yefit yeseradhiwun eyetetekemiku almost teftolignal tebareki 🥰🥰🥰🥰
gosh gobez photo ebakish liyew tebareki
@@elsabeautynt Eshii elikilishalew
ኤልሳ አሪፍ ነው 👍
ዳኒዬ የኔ ደግ ተባረክ
ሰላም ላንቺ ይሁን ኤልስዬ ዛሬ ደሞ ለየት ያለ ቆንጆ እንጀራ ነው የጋገርሽው ባይገርምሽ እኛ ያለንበት ከተማ የመስቀል ጤፍ የለም አይገኝም ግን ቆንጆ እንል ጋግረሽ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤❤
ነፂዬ እንዴት ነሽልኝ አመሰግናለሁ
I always order online …teff company
@@Hanan7153 really? from who?
Elsa thank you so much my god blessed you family 🙏🏿
Same to you!
ሰላም ኤልሲዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ባለሞያ ሴት በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው የጋገርሽው ከማብኳቱ እስከ መጋገሩ መጠኑን እንደ ዱቄቱ መጠን መጨመርም መቀነስም ይቻላል እውነት ነው እንደየፍላጎታችን ነው ምጣዱ ያምራል ቂጣ ከጋገርሽ ማጠብ ግድ ነው ያለበለዚያ እንጀራው ይበላሻል ሼር ስላረግሽን❤🙏
ሙሉዬ ባንቺ ሞያ ገብቼ አጠፋሁ ምጣዱን ሳላጥብ ረስቼው ኪኪኪኪኪ አየሽ ሁሉም በእውቀቱ ሲሆን ተባረኪ
ሠላም ጤና ይሥጥልኝ ኤልሥየ ጎበዝ ባለሙያ 👌።
እማማዬ ሰላም
ወዲቷ ኤልሲ ተባረኪ
አሜን
Great sharing my friend ❤
Thank you very much!
ኤልስዬ የኛ ባለ ሞያ ብለናል ኑሪልን ❤❤❤
አሜን የኔ ቆንጆ
Thank you dear
You are welcome!
ሰላም ኤልሲ የዚህ አገር እንጀራ በጣም ይፈትናል አንች አንደኛ ነሽ::
የኔ ቆንጆ ስንቴ መሰለሽ የደፋሁት በመከራ ለመድኩት ከዛ ለሰው ሁሉ ነግራለሁ
@@elsabeautynt ተፈትኖም ማለፍ ጉብዝና ነው እኔ ደፍቼ ድፍቼ ተውኩት የአንቺ ግን የሚቀል ይመስለኛል ይሞክረዋለሁ ተባረኪ::
የሆነ ነገር አለበት አንዴ ጥሩ አንዴ ዸሞ ልክ አይመጣም
ሰላም ኤልሲ መድሃኒአለም ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ:: የኔ ጥያቄ በማግስቱ ከመጋገርሽ በፊት ብሌንድ ታደርጊዋለሽ?
ብሌንድ መቼ እንዳረኩት አይተሽዋል እይው እሺ
Teff, shunkurt zèyt. Be Ethiopia tekeleleŵl se Bela ye tegnegne wada kaliti,bè.cheklay ministerachen awaj kutyr 1 😎
ኤልስዬ አሁንም የመጠን አለካክሽ አልተመቸኝም 😂 ከዱቄት እስከአብሲት ትክክለኛውን በፈለገሽው መጠን ብታሳይን እኛ ደሞ በአንች ልክ የኛን መጠን ልንወስድ እንችለን❤ በተረፈ
በተለያየ መንገድ ተመራምረሽ የደረስሽበትን ለኛ በማቅረብሽ ከልብ አመሠግናለሁ ❤ አድናቂሽ ነኝ ሀ ❤😍
እንደ ቤተሰብ ብዛት ነው ሰላሳ ያህል እንጀራ ከጋገርሽ አንድ የሾርባ ማንኪያ ከሊጡ ወስደሽ አብሲት መስራት በሒደት ይመጣልሻል ቀላል ነው ብሌንድ ማረግ አስፈላጊ ነው እና ማሳደር
Thanks so much Elsi
You are so welcome!
Thank u. But can you please give as the measurements
Sure next time
በስንት፡ሰዓት፡ ልዩነት ነው፡ የ3 ትቀን ወይስ እንዴ ት
Thank you what is the name of the metad??
WASS
❤ባለሙያ ነሽ🎉😂
አመሰግናለሁ
መጀመሪያ ሳላመሰግንሽ አላልፍም እጅሽ ይባረክ ተባረኪ 🙏🏼 ነገር ግን ነጩ የጤፍ ዱቄት አያስቸግርም እቢ ያለው ጥቁሩ ነው ሲቀጥል ነጩ የግድ ብሌንድ ማድረግ አይጠበቅብሽም ስታቦኪው በደንብ ማሸትና ከቻልሽ ትንሽ የአብሽ ዱቄት ጨመር ማድረግ ነው ዋናው ከግዜ በኃላ በፍፁም አልጋገር ያለው አይኑ ጥፍት ያለው የጥቁሩ ዱቄት ነው እባክሽ መላ ካለሽ? አመሰሰግናለሁ
እኔም ያልኩት እሱን ነው እኮ
ኤልስየ እንዴት ነሽ መቸም ካንች ቤት መላ አይጠፋም ወደ ውጭ ሃገር ከገባሁ 1 ወር ሆነኝ ኢትዮጵያ ጤፍ ዱቄት አምጥቸ ነበር ስጋግረው አይን የለውም ብዙ ጊዜ ምከርኩ እባክሽ መላ በይኝ
የኢትዮጵያውን ሞክሬ ውሃው ይሁን አላወኩም እምቢ አለኝ የሚገርም ነው ጤፋችን ስደት አይወድም መሰለኝ እህህህ ስደትን ማን ይወዳል
ኤልሲ በጂውስ መፍጫ ብለንድ ባረገውስ ❤❤❤
ትችያለሽ ግን ስራ ማብዛት ነው ማጠቡ በዛ ላይ እየቀነስሽ ሁለት ስራ
የኔ ባለሞያ ምጣድሽ ደግሞ የቤተሰብ ነው በሰላም ተበልቶ ይልቅ የእንጀራ ምጣድ ላይ ቂጣ አትጋግሪ ጥሩ አይደለም ለምጣዱ ያስቸግርሻል
ይገርምሻል አዎ ሳላጥበው ረስቼው አመሰግናለሁ
እውነት ለመናገር መስቀል ጤፍ አንድ ግዜ ጥሩ ይሆናል ሌላ ግዜ ደሞ እቢ ይላል አሁን የደረስንበት ለካ ከኛ አደለም የተበላሸ ጤፍ እየሸጡልን ነው እኔ እንዴ ወድጄው አልቀይርም ብዬ ነበር እመኑኝ ችግሩ እንጀራ ውን ከሚጋግረው ሰው ሳይሆን እምቢ ሲል የተበላስሸ ጤፍ እየሸጡልነው በተለይ መስቀል ጤፍ እጅግ መጥፎ ነው እኔ ለዘጠኝ አመት ተጠቅሜ የሆነ ወቅት በቀላሉ ይወጣል ሌላ ግዜ ምንብትለፍ እንጀራ አይሆንም ለካ የተበላሸ እየላኩልን ነው እንደገና ለጥራቱ አይጨነቁም ጥሬ ጤፍ አለው እሱን እውነት ለመናገር ሞክራችሁ እዩት መስቀል ጤፍ እጅግ መጥፎ ጤፍ ነው እውነት እውነት ነው እግዚአብሔር የማይፈራ የሰው ሀቅ ያለበት ግዜው ሲደር ይጋለጣል! እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ግን እውነት መናገር ስለሚጠቅም ነው
እኔ ነጩ እምቢ ብሎኝ አያውቅም 8 አመት ስጠቀመው ግን ብራውኑ ትቻለሁ ይደርቃል በዛ ላይ ጥሩ አይወጣም እንግዲህ እንዳንቺ ካስቸገረኝ ተወዋለሁ እስከዛ ግን ስም አላጠፋም እንዳየሽው ቆንጆ ነው ብዙዎች እሱን ነው የሚጠቀሙት አንደኛ ነው የሚሉት
ምጣድሽ ምንድነው በጣም ያምራል እንጀራሽ
WASS ነው አመሰግናለሁ
አልሚ ጥሩ ምጣድ ነው የሚያውቅ ካለ እኔ ያለሁበት state wass የለም
እናት እኔ የምኖረው በUK ውስጥ ነው መስቀሌ ጤፍ የት ነው የማገኘው
Hi how can i get the teff from Europe?
Abesha or Areb shop
🙏🙏🙏❤❤❤
ኤልስዬ ትንሽ የተፈጨ ተልባ ቢጨመር እንጀራው ይለሰልሳል???
ተልባ? በሙቅ ውሃ እሺው እስቲ
Well come Elisa❤❤❤
Munaዬ የኔ ቆንጆ
ኤልሲ እንዴት ነሽ?
እኔ ግን እንደሀሳብ ካቦካሁ በኃላ ውሃ ላዩላይ ጨምራለሁ እርሾው እንዲቀር ከዛን ሀብሲት ከመጣሌ በፊት ውኃውን እደፋዋለሁ ከላይየቀረረውን እንጀራው እንዳይኮመጥጥ ይረዳል .
በጣም አመሰግናለሁ ቆይ ሞከረዋለሁ
Yene wid❤❤❤❤❤
thanks
❤❤❤❤
Thank you 😊
You're welcome 😊
Grazie mille ❤
Prego mia cara
እዳይሻግት ምንማድረግአለብንውደ
የኔ ከአንድ ቀን በላይ ይሻግታል
ሲጋገር በምንም አይነት እጂ ካልነካው እንደገና ደግሞ ከምጣድ እንደወጣ ከተጋገረው ላይ መደረብ በምንም አይነት አይሻግትም ኤሊሲ
ተባረኪ
Ereh pls Erso Endet nw miseraw, ye megemeriaw
bedabo erisho betinishu ketefu duket gar keten arigesh le 3 ken wiche asigemichew
ኤልሲዬ ዛሬ የምፈልገውን ነገር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ
ጥሩ እንጀራ አልወጣ ብሎኝ ተቸገርኩ ምጣዴ ዋስ ነው ነገር ግን ብልጭ ድርግም ይላል ምን ሆኖ ይሆን ? ኤልሲዬ ካለሽ ልምድ አካፍይኝ።
ተበላሽቶ ወይም ሶኬቱ ያለበትን ቦታውን ቀይሪው ሌላ ላይ ሰኪና ሞክሪው ካልሰራ ሌላ ግዢ እንጀራሽን ያበላሻል ጊዜሽን ያጠፋል አይደል good luck
@@elsabeautynt ኤልሲዬ የኔ ውድ ስለመለሽልኝ አመሰግናለሁ ያልሽኝን አደርጋለሁ ውዴ💕
@@selamawitgebretsadik3097 sure
ሰላም ላንቺ ይሁን ኤልሲየ ። ጤፉ የት ነው የገዛሽው ። ትንሽ ማብራሪያ ለመስራት በአክብሮት 🙏 ይጠይቅሻለው ። እህቴ ጌታ እየሱስ ይባርኽሽ 🙏 ።
ከአበሻ ሱቅ አረቦቹም ጋ አለ
ጤፉን የት አገኘሽው
hi I live in England where can I get this Injera pot from please
Search for WASS mitad he might distribute in Europe as well. Habesha shop
ከየት አገኘሽው
አበሻ አረብ ሱቆች አለ
❤❤❤❤❤❤❤Danke
You welcome dear
Betam Enamsgnalen gen kite Now Migzaw link Ebaksh 🙏❤️😘🇪🇷
abesh or abreb suk
Yekereta teferesh yaseferal lela zeday tatekemiy teseberow letu weset eindayeseber
kkkkk aydel engedeh bedenib magnek new kkkkkk
Slm Elsie abkuteshe ferge weste new yemtaskemchew?
wiche new aleza aybokam eshi embi kalesh dewiylign
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
የኔ ቆንጆ
ኤልስይ የገዛሽበትን አድራሻውን
ቡትነግሬኝ ከይቅርታጋር