እጂግ በጣም አዋጭ ቢዝነስ የእጀራ መጋገር እና ማከፋፈል ስራ /very useful job baking and dividing bread biznec

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 2 ปีที่แล้ว +14

    ጤፍ ተወደደ እንጂ አሪፍ ስራ ነው:: ግንግን እንጀራው በስሎ ሲወጣ እጅ ባይበዛበት በጣም አሪፍ ነው!!

    • @ahmatube
      @ahmatube  2 ปีที่แล้ว +8

      በ መሃር ሰአት ሲቀንስ በዛ አርጎ መግዛት እዲሁም ቢጨምረም ጨምሮ መሸጥ ነው ድሮ እጀራ ስንት ነበረ ሲጨመር መጨመር ሲቀንስ መቀነስ ነው

    • @honeysweetmehndi8931
      @honeysweetmehndi8931 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ahmatube እውነት 👍

    • @adumelku9938
      @adumelku9938 ปีที่แล้ว +1

      አባት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው።መጠየቅ እምፈልገው ስለምጣዱ እና ቆጣሪውን ነው
      አጭር ይመስላል ስለሱስ እኔ ከ 5 አመት በላይ ሰርቻለው አሁን ግን ትቻለው

  • @SARAሳራyouTube
    @SARAሳራyouTube ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማስገን ሰላምህ ይብዘልን ወንድማችን እነመሰግነለን በርታ 🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ በጣም መልካም ሰው ነህ ሞትቬት ነው ያረከኝ በጣም ጎበዝ አንድም ሳታስቀር ነው በዝርዝር ያቀረብከው ተባረክ

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 2 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው

  • @tube2747
    @tube2747 2 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ሀሳብ ነው አገራ ስገባ አጀምራለሁ ብዬ አስባለሁ

  • @martamekonen7455
    @martamekonen7455 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ የኔ ህልም እራዕይ ነው ተባረክ

  • @selaamselam5928
    @selaamselam5928 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ለሀገራችን ያብቃን ተባረክ

  • @ያአላህሶብርስጠኝ
    @ያአላህሶብርስጠኝ 11 หลายเดือนก่อน

    የልጆቹ ቅልጥፍ እና ደስ ሲል

  • @welo4610
    @welo4610 2 ปีที่แล้ว +1

    Masha alah arif hasab new enamesegnalen ahma

  • @raghifaltanoor9220
    @raghifaltanoor9220 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እኔ ዱባይ ላይ እንጀራ መጋገሪያ አለኝ እንደዚች ልጅ አይነት ጎበዝ ሰራተኛ ካገኘው ወጭዋን ሸፍኜ ወደ ዱባይ ወስጄ በጥሩ ደሞዝ እቀጥራታለሁ:: አድራሻዋ ካለህ አሳውቀኝ ጎበዝ ልጅ ናት

  • @yohanneslucky5538
    @yohanneslucky5538 ปีที่แล้ว

    መልካም፡ትምህርት፡ነው።
    አመሠግናለሁ።

  • @DanielShawel
    @DanielShawel ปีที่แล้ว

    good job bro

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 2 ปีที่แล้ว +2

    እንጀራው ትኩሱን እጅ ባይበዛበት ጥሩ ነበር

  • @yashica5085
    @yashica5085 4 หลายเดือนก่อน

    አሪፍነዉ

  • @ወይኩንፈቃድከ
    @ወይኩንፈቃድከ 2 ปีที่แล้ว

    ጥርት ያለ ንግግር ነዉ ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @znabuaadisu6900
    @znabuaadisu6900 ปีที่แล้ว +1

    አንድ መቶ ኪሎ ስንት እንጀራ ይወጠዋል

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 2 ปีที่แล้ว +1

    Melkam sira gin enjeraw bijachew kemyawetut ejachew syneku be setate byawetut ymertal kebizu akbrot ga🌻🌻🌻

  • @Arkshe1234
    @Arkshe1234 5 หลายเดือนก่อน

    betam amesegnalehu sirawn ejemralehu hagere sigeba❤❤❤

  • @tetr4232
    @tetr4232 ปีที่แล้ว

    መሳሳቱ ኸረ የናቴ እንጀራ ወላሂ የዚህን አራት ይሆናል

  • @MuazKalid-gl3oy
    @MuazKalid-gl3oy ปีที่แล้ว

    Wowwww

  • @AbelYedenegelLeji
    @AbelYedenegelLeji 4 หลายเดือนก่อน

    Selame endate nashe bezenaswe weste megebate felga naber andand mergawechen endetsacheg naber

  • @AminaIman2621
    @AminaIman2621 2 ปีที่แล้ว +1

    Jazak Allah

  • @hayataAmede61
    @hayataAmede61 8 หลายเดือนก่อน

    Ha❤❤yyeee😊😊

  • @maryamtube3970
    @maryamtube3970 2 ปีที่แล้ว +4

    መብራት በሳምንት 2 ቀን የሚመጣበት ሰፈር ከሆነ ያለነው ደንበኞች ተጉላሉ ማለት ነውኮ ለኛንኛውም መጠባበቂያ የምድጃ ምጣድም ያስፈልጋል በርታ ጥሩ መረጃ ነው ♥

    • @ahmatube
      @ahmatube  2 ปีที่แล้ว +2

      አዎ ይቻል የጨት ምድጃ እና ጄነለተር መጠቀም ይቻላል

    • @maryamtube3970
      @maryamtube3970 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ahmatube ቦታህ የት ነው ? ወይም ቁጥር አስቀምጥ ላወራህ ፈልጌ ነው ያው ወደ አንድ ስራ ሲገባ መረጃ መሰብሰብ ጠቃሚ ነው

    • @ahmatube
      @ahmatube  2 ปีที่แล้ว +6

      0912949633

  • @ላታህዘንኢነላህማእና
    @ላታህዘንኢነላህማእና 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ይሄ እቅዴ ነበር አገር ልግባና አየዋለሁ

  • @tigistwoldmichael5822
    @tigistwoldmichael5822 5 หลายเดือนก่อน

    1ኪሎ የጤፍ ዱቄት ስንት እንጀራ ይወጣዋል?

  • @amenamenamen-jm1xv
    @amenamenamen-jm1xv 7 หลายเดือนก่อน

    enamesegenaln

  • @BelayTaganuu
    @BelayTaganuu ปีที่แล้ว

    ስልክ ቁጥሪ ጸፉልኝ

  • @KidistHadera-be9qe
    @KidistHadera-be9qe 5 หลายเดือนก่อน

    እንጀራ በእጅ ማውጣት ተጀመረ እንዴ

  • @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
    @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ ปีที่แล้ว

    እኔእቅድአለኝ ኢሻአላህ ግንልምዱየለኝም ተቀጥሬምቢሆንልምድእማራለሁ

  • @tiruworkworku5962
    @tiruworkworku5962 2 ปีที่แล้ว +2

    የመብራትወጪመቼተስላ

    • @ahmatube
      @ahmatube  2 ปีที่แล้ว +1

      ተናግራለሁ ቪዶውን ጨረሺው መጀመራ

  • @honeysweetmehndi8931
    @honeysweetmehndi8931 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ 🌹🌹

  • @meseretwedajo6561
    @meseretwedajo6561 10 หลายเดือนก่อน

    ዋጋ ስንት ነዉ

  • @adumelku9938
    @adumelku9938 ปีที่แล้ว

    በናትህ አድራሻ ማለት ስልክ ቁጥር እኔ ክፍለሃገር ነኝ እና እኔም ልክ እንደሰራሀው ትርፍ አገኝ ነበር ግን በእንጨት ነበር የንጋግረው አሁን መስራት እፈልጋለው ስልክህን እባክህ

  • @ሠሚራይማምእብራሂም
    @ሠሚራይማምእብራሂም 4 หลายเดือนก่อน

    ወይኔእጅራው ሲውትገነ ይስርባል

  • @user-tw5vo7cw2gk
    @user-tw5vo7cw2gk ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @AnaLim-co8ig
    @AnaLim-co8ig ปีที่แล้ว

    ❤❤💪👍

  • @desdemo7993
    @desdemo7993 ปีที่แล้ว

    Real እንጀራ ነው ???

  • @saramekonnen3238
    @saramekonnen3238 ปีที่แล้ว

    እኔ በጣም ነዉ የተቸገርኩት እንጀራ እጋግራለሁ ግን ኤሌትሪኩ 1ምጣድ ብቻ ነዉ የሚችለዉ ምን ላርግ ምንትመክረኛለህ መስራት እፋልጋለሁ

  • @woldekidankidist4947
    @woldekidankidist4947 ปีที่แล้ว

    Salm naw enamsagnalan botawn yate endahona tengrajalhe pls lanagrachaw flga nbrr

  • @ሠሚራይማምእብራሂም
    @ሠሚራይማምእብራሂም ปีที่แล้ว

    ግነትትሰፍው ይቀርባል ብንንይለይነት

  • @weyinualem1216
    @weyinualem1216 2 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ ለመስራት መበብራት 3ፌዝ ያስፈልጋል መሰለኝ እነ ለመጀመረ የትመሄድ አለብኝ

    • @ahmatube
      @ahmatube  2 ปีที่แล้ว

      Ayasfelgm

  • @bezamkete2774
    @bezamkete2774 2 ปีที่แล้ว +2

    Ebakhe beterw Maserati efelgalw gen qotare yelnhem Botta all he

    • @ahmatube
      @ahmatube  2 ปีที่แล้ว

      0912949633

    • @SisaySultan
      @SisaySultan 7 หลายเดือนก่อน

      contact me

    • @yemanberhan5024
      @yemanberhan5024 6 หลายเดือนก่อน

      ምጣዱ የት​ ይገኛል@a ቦታውን ንገረኝhm በዚa ቁጥር ቤደወልtu ይገኛልbe

  • @tigistayalew4309
    @tigistayalew4309 2 ปีที่แล้ว +1

    ማብራት የለም እያሉ ነዉ

    • @ahmatube
      @ahmatube  2 ปีที่แล้ว +1

      ጀኔለተር መጠቀም ይቻላል ቀኑን ሙሉ ማብራት አይጠፋም እኮ አደድርው መብራት ተሻሽለዋል እዳይሰሙኝ እንጂ መሻሻላቸውን እዳያጠፉት

    • @tiruworkworku5962
      @tiruworkworku5962 2 ปีที่แล้ว

      ይሙብሬትወጪፃፍልን

  • @KenaAduna-re7kd
    @KenaAduna-re7kd 4 หลายเดือนก่อน

    ahun lay tef 15k nw gin yezare amet 5k nbr wed nw bilo andu comment tsefual 😂😂😂😂

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 2 ปีที่แล้ว +1

    ንፁህ ጤፍነው ግን

  • @AskaalaaShibiruu-q9g
    @AskaalaaShibiruu-q9g 7 หลายเดือนก่อน

    09

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤለትሪክ የለም

    • @ahmatube
      @ahmatube  2 ปีที่แล้ว +1

      የእጨት ምጣድ መጠቀም ይቻላል

  • @debreworkchoka451
    @debreworkchoka451 ปีที่แล้ว

    እንዴ ይሄን ያህል መታሸት አለበት

    • @ahmatube
      @ahmatube  ปีที่แล้ว +1

      ሴቶቺን ጠይቂ

  • @tiruworkworku5962
    @tiruworkworku5962 2 ปีที่แล้ว +4

    የመብራትወጪመቼተስላ