''ሃዘንም ደስታም የማያስደንቀኝ ሰው ሆኛለሁ!''ከሚድያ ጠፍቶ የቆየው ጠንካራው ብሩክ የሺጥላ ቤቱን አስጎበኘኝ/በ20-30/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 67

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 9 หลายเดือนก่อน +16

    ብሩኬ የጽናት ተምሳሌት ጠንካራ ሰው❤

  • @yirgalembezabih.7489
    @yirgalembezabih.7489 9 หลายเดือนก่อน +7

    ብሩክየ ስላየውህ ደስ ብሎኛል የዘመኔ ጀግና!!!❤

  • @trr1069
    @trr1069 9 หลายเดือนก่อน +33

    ሙሉ ጤና እያላቸዉ ተቀምጠዉ ጫት ሲበሉ ይዉላሉ እድህ አይነት ጀግና ሰዉ ደሞ ሌላ ታሪክ ገብቷል

    • @SabrinaAli-d4m
      @SabrinaAli-d4m 9 หลายเดือนก่อน

      በጣም👍

    • @selam7643
      @selam7643 9 หลายเดือนก่อน

      እጅና እግር ሰርቶ አይምሮ ካልሠራ ምን ዋጋ አለው

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 9 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚያቢሄር ይመስገን እንኳንም ስሉስ ቅዱስ አብረሀሙ ስላሴ እረዳህ ወንድሜ፣🙏🙏🙏

  • @SabrinaAli-d4m
    @SabrinaAli-d4m 9 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄን ልጅ ካየሁት ቆየው ምን ላይ ቀርቦ እንደሆነ እረስቼዋለው ብቻ ጎበዝ ጠንካራ ነህ አላህ አፊያ ያርግህ💓💓👍

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 9 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ብሩክ አንተ እንደ ስምህም ብሩክ ነህ ግን ሙዚቀኞች አትስማ ሙዚቃ ፈጣሪ ከማይወደው አንዱ ስለ ሆነ በተረፈ ክበርልን ላንተ የሰጠውን ጽናት ሁሉም ያግኘው

  • @negstsefiu
    @negstsefiu 9 หลายเดือนก่อน +6

    ብሩኬ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል ልሰጥህ በየጊዜው ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 9 หลายเดือนก่อน +6

    በይበልጥ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የእጅ ጥበብን የሰጠህ አምላክ ምንም አይሳነውም እና ጤና

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 9 หลายเดือนก่อน +6

    ማሻ አላህ ብሩክ በርታእኳን ለዚህ አበቃህእደዚህ ሁነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በርታ 🙏👌🙏👌

  • @mizaretmizaret526
    @mizaretmizaret526 9 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና በአንተ ውስጥ አምላክን አየሁ ሲረዳህ❤❤❤

  • @EthiopiannaipoihtE
    @EthiopiannaipoihtE 9 หลายเดือนก่อน

    ብሩክ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል እዚህ አቡዳቢ በንያስ አከባቢ በ አካል ተገናኝተናል .....በርግጥ ብዙ ሳናወራ በስራ ጉዳይ ቢዚ ስለምንሆን እድሉ ቢኖረኝም እድሉን አልተጠቀምኩበትም ።
    እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ
    ነኢማ ነኝ ከበንያስ ካስታወስከኝ ።

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 9 หลายเดือนก่อน +5

    ከክርስቶስ በላይ ማንም አይወድህም። እስከ መጨረሻ እስትንፋሴ ድረስ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ። ኣሜን።

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 9 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይማርክ የበለጠ ጥበብ ይጨምርልክ የኛ ወንድም በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሆን

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤ፈጣሪ ከዚ በላይ ጤና ተስፋ ይሙላልህ ኪዳናምሕረት እናታችን ጥላከለላ በምሕረቷ ትጠብቅህ ኣቤት እኛ ሙሉ ጤና ኑረን ተስፋ የሌለን እግዘአብሔር ዘመንህ ሁሉ ይባርክ❤❤❤🎉🎉

  • @a.z9309
    @a.z9309 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይመስገን በብዙ መንገድ እግዚአብሔር ገና ብዙ ይጠቀምብሃል::
    በዚህ ላይ መፅሐፍ ብትፅፍ ለብዙ ሰዎች ህይወትን ያበረታ ነበር.
    We love you we wish you come to New York one day.❤❤❤

  • @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው
    @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው 9 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይመስገን በጣም ደህና ነህ አሁን ወደፊትም ደህና ትሆናለህ

  • @saddamohammed8696
    @saddamohammed8696 9 หลายเดือนก่อน

    መሽአላብሩክበጣምአድናቂውነኝአላህእድሜናጤናይስጠው

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 9 หลายเดือนก่อน

    ብሩኬዬ እውነት የጥንካሬ ጥግ ባንተ አይቻለው እግዚአብሔር ጨርሶ ምሮክ እራስክን ችለክ እንደምትራመድ ሙሉ ተስፋ አለኝ ❤🙏

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ አለማድነቅ አይቻልም በጣም ጎበዝ እና ጠንካራ ሠው ነህ

  • @እሙኸይራትአህመድአህመድአ
    @እሙኸይራትአህመድአህመድአ 9 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት አላህ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ በጣም ጀግና ነነህ

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ በጣም ጎበዝ ጠንከራ ልጅ ነህ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 9 หลายเดือนก่อน +2

    🙏 ፈጣሪ የሚሳነው የለም ጨርሶ ይማርህ🙏

  • @sofiyasofiya1197
    @sofiyasofiya1197 9 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ሥት ጀግና አለ ደሞ ፈግታህ ያምራል❤

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 9 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ስወደው ፈጣሪ ጨርሶ ይማረው🙏🙏🙏

  • @TERY411
    @TERY411 9 หลายเดือนก่อน +1

    ብሩኬ ከቡዙ ገዜ በዓላ ስላየዉክ ደስ ብሎኛል❤

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 9 หลายเดือนก่อน

    Weyane Burkiye EGZI biher yimesgen 🙏🙏🙏 qomehi mayete kiburu yisfa kedestaye yetenesa mayete alichlum ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌹❤️🌹🌹 be aymroye aytfam bederetih tegnitehi silosihin sitisera Yebelete tenanam hunlin 🙏🙏🙏🙏🙏❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HadasGebregziabhair
    @HadasGebregziabhair 9 หลายเดือนก่อน

    Hi Brooke good to see you again, I really like you and appreciate you too, great job and well-done, tks a lot

  • @ThomasMoges-lp9qh
    @ThomasMoges-lp9qh 9 หลายเดือนก่อน

    እኔ አካል ጉዳተኛ ነኝ ብሩክ የሽጥላ ለአካል ጉዳተኞች እንደ ምልክት ነው አካል ጉዳተኞች የተሻለ ቦታ መድረስ እንደሚችሉ ቆሞ በማየቴ ደስታዬ ወደር የለውም

  • @NigistMulugeta
    @NigistMulugeta 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @KonjoKonjo-r2i
    @KonjoKonjo-r2i 9 หลายเดือนก่อน

    Brika betam eko new mednkeg men aynet tamrga sew nek fetari yetbkeh betam new yemwedh❤

  • @bekam369
    @bekam369 9 หลายเดือนก่อน

    yohans moh ጋብዙት ከፍተኛ quality ያለው ሰው ለ ዘመኑ ወጣት best example ነው። please

  • @kalkalkidann642
    @kalkalkidann642 9 หลายเดือนก่อน

    አንተ የምትለየ ሰዉ ነህ በርታ

  • @NataniumYetu-bu1zw
    @NataniumYetu-bu1zw 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ።🙏🙏

  • @ፈገግታሪአክት
    @ፈገግታሪአክት 9 หลายเดือนก่อน +1

    አይይይ ቤቱን አቀዋለሁ አድስ አበባ እያለሁ ምግብ ላደርስ ቤት እገባ ነበር 😘😘

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 9 หลายเดือนก่อน +2

    Please take him this man st George holy water i am sure he will be Good 100%

  • @konjitm9623
    @konjitm9623 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመርገን

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 9 หลายเดือนก่อน +1

    እፍፍፍፍፍፍ የኔ ጌታ ሲያሳዝን ❤❤❤

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 9 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 9 หลายเดือนก่อน

      ምንሆኖነው እንደዚህየሆነው

  • @lolaabraham5041
    @lolaabraham5041 9 หลายเดือนก่อน

    ተመስግን ፈጣሪ

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 9 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @ማርያምእናቴእመቤቴድንግል
    @ማርያምእናቴእመቤቴድንግል 9 หลายเดือนก่อน

    Wawww jegna wedmachn kat bezu enmaraln EGZABHAR aylyhe

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 9 หลายเดือนก่อน

    ሙሉ ጤናክን ፈጣሪ ይመልስልክ

  • @tgagegnagegn9661
    @tgagegnagegn9661 9 หลายเดือนก่อน

    ብሩኬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistgetenet5467
    @tigistgetenet5467 9 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏

  • @NigistMulugeta
    @NigistMulugeta 9 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው እግዚአብሔር ለስራው ስህተት የለውም

  • @CheerfulCamera-gn4bf
    @CheerfulCamera-gn4bf 9 หลายเดือนก่อน

    እኔ እንደ ንግግር ልምከረው! ነቢይ መሠረት የሚባሉ ከወደ ነቀምት አከባቢ ይኖራሉ፡፡ እናም

  • @ayenynegatu3416
    @ayenynegatu3416 9 หลายเดือนก่อน

    ጌታሁን ምነው ምነው ብሩክን የመሰለ ሰው አግኘተህ በቃ ይሆን ብቻ ነው የጠየከው ???

  • @EthiopiannaipoihtE
    @EthiopiannaipoihtE 9 หลายเดือนก่อน

    አዘንኩኝ የምር ስላንተ ብዙ ሳላውቅ ከዚህ ከ አቡዳቢ በመሄድህ

  • @salamesh8059
    @salamesh8059 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤wow

  • @ZebibaAbate-v6d
    @ZebibaAbate-v6d 9 หลายเดือนก่อน

    Allah le hulachinm tenachinn yisten wegenoche

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed 9 หลายเดือนก่อน

    Egzihabher yimesgen

  • @nestezenesteze8005
    @nestezenesteze8005 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @wegegta21
    @wegegta21 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @tesfyegebaba4778
    @tesfyegebaba4778 9 หลายเดือนก่อน +1

    ምንም አልጠየከውም ድሮ የምናውቀው ነው ስለ ዱባይ ቆይታው ምን ሲሰራ እንደነበር የመሳሰሉትን መጠየቅ ነበረብህ

  • @muhamedYenasew
    @muhamedYenasew 9 หลายเดือนก่อน

    ጠፍተሀል ብሩኬ

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 9 หลายเดือนก่อน

    ምንድን ነው ግን በሽታው ?

  • @RanaZaidan-os7ux
    @RanaZaidan-os7ux 9 หลายเดือนก่อน

    Betam lewit alew Temesgen yet tefa il neber

  • @keberawosenkassahun5182
    @keberawosenkassahun5182 9 หลายเดือนก่อน

    ምነው ካፕሽኗን ቀየራቹሀት

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 9 หลายเดือนก่อน

    My brother i need to see you to walk by your self so pleas go bermigel st George holy water in Gondor 100 % you will be Good the second thing you can see heaven and hell alive also GOD please go and see that blessed place

  • @ruhamaasfaw7709
    @ruhamaasfaw7709 9 หลายเดือนก่อน

    Biruk Slayewh des blognal Kibir Lemedhanealem yhun

  • @senimengistu9274
    @senimengistu9274 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @mes-amiye8787
    @mes-amiye8787 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤