''እናቴን 'አይዞሽ ባል እንደሆነ አላጣም' አልኳት... ለምፅ እርግማን አይደለም!'' ..አስገራሚው የወጣቷ ጥንካሬ/በ20-30/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #20-30
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com....
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

ความคิดเห็น • 248

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna 5 หลายเดือนก่อน +127

    ኧረ እህቴ በእውነት በፀበል ይድናል እኔ እጄ ላይ ገና ሲጀምረኝ ሸንኮራ መጥምቁዮሀንስ ፀበል ሄጄ ድኛለሁ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ትድኛለሽ ምንም አይነት ነገር ሳትጠቀሚ ሸንኮራ ዮሀንስ መጥምቅ ሄደሽ ትድኛለሽ ንስሀ ገብተሽ ከአሀማዊ ዘፈንና ጫጫታ ርቀሽ አምነሽ ተጠመቂ ይህን የምልሽ አንገትሽ ላይ ማተብ ስላየሁኝ ነው እግዚአብሔር ይፈውስሽ

    • @yoditbirhane4431
      @yoditbirhane4431 5 หลายเดือนก่อน +8

      Yene ehet shenkora Yohannes yadenal 🙏🙏🙏

    • @Hannagetaneh21Hanna
      @Hannagetaneh21Hanna 5 หลายเดือนก่อน

      @@yoditbirhane4431 እውነትነው የሁላችንንም ህመምና ስቃይ ይፈውስልን

    • @TeblesHagos
      @TeblesHagos 5 หลายเดือนก่อน +3

      AMEN 🙏🏽

    • @emushkebede2649
      @emushkebede2649 5 หลายเดือนก่อน +9

      She tried... did u hear the video? She askept her self. Please don't write a comment before u head

    • @asterwarga14
      @asterwarga14 5 หลายเดือนก่อน +3

      እውነት ነው ከሌላ ሰውም ነው የሰምቻለው ተባረኪ🙏🏾❤️

  • @mesfingebre192
    @mesfingebre192 5 หลายเดือนก่อน +27

    በራስ መተማመን ማለት ይህ ነው
    ሰዎች እንዲቀበሉኝ ከፈለኩኝ መጀመሪያ እኔ እራሴን መቀበል አለብኝ ነው ያልሽው
    ልክ ብለሻል ጎበዝ አንድ ነገር ልንገርሽ በትክክልም ቆንጆ ነሽ

    • @yetmworkmelaku6549
      @yetmworkmelaku6549 5 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ በጣም ቆንጆ ናት

  • @semiraadem2865
    @semiraadem2865 5 หลายเดือนก่อน +37

    ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁሺ ማሻአላህ ቆንጅየ ነሺ አላህ መድሀኒቱን ይፍጠርልሺ

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 หลายเดือนก่อน

      ነገር ግን ፥
      - (ኢየሱስ) እጁንም ዘርግቶ ዳሰሰውና ፦ እወዳለኹ ፥ ንጻ አለው ፤ ወዲያውም ለምጹ ለቀቀው ፤ ይላል (ሉቃስ ም. ፭ ቁ. ፲፫)። 👉🏾📖
      ‘ኣሏህ’ …. ፧ 🤔

  • @dhayniiicell
    @dhayniiicell 5 หลายเดือนก่อน +27

    በራስ መተማመን ጥግ የደረስሽ ውድየጲትዮጲያ እንቁ ሴት❤❤❤❤❤❤

    • @user-jo5de5kv8l
      @user-jo5de5kv8l 5 หลายเดือนก่อน

      Betam gobez nat❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      ​@@user-jo5de5kv8l

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 หลายเดือนก่อน

      የኢትዮጵያ ✅
      የጲትዮጲያ ❌

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 5 หลายเดือนก่อน +9

    የኛ ሀገር ሁሉ እርግማን ነው እኔ ያለሁበት ሀገር ኮመን ነው ማንም ዞር ብሎ አያይም ላይክ የቁንጅና ምልክት እስከሚመሰል ድረስ ሰው ይወደዋል
    አይዞሽ ዘመን ተቀይሮአል በራስሽ ተማመኚ አንቺ ቆንጆ ነሽ ለሞዴል የምትፈለጊ ነሽ በርቺ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 5 หลายเดือนก่อน +17

    አእውነትሽን ነው በጣም ቆንጆ ነሽ ፈጣሪ አብዝቶ ያጠንክርሽ

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 5 หลายเดือนก่อน +15

    እህቴ በሃገራችን ባህል የእውቀት ማነስ እንጂ ባደጉት ሃገራት ማንም ዞር ብሎ አ

  • @andypool5255
    @andypool5255 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሸንኮራ ዮሐንስ እምነቱን ተቀቢ የኔ ውድ አይዞሽ

  • @tigist23445
    @tigist23445 5 หลายเดือนก่อน +10

    በጣም ቆንጆ ነሽ ምንም አያስጨንቅሽ ታውቂያለሽ የአበሻን ነገር በማዘንም ባለማወቅ ነው

  • @yonatanbekeletakiso1404
    @yonatanbekeletakiso1404 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ኢትዮጽያ ላይ እንደአንቺ አይነት ጠንካራ ሴት መገኘቱ በራሱ ደስ ይ ላል ይህን ያልኩበት ምክንያት ታላቅ እህቴ ላይ አንዲሁ ነበረባት እንዳቺው ያልሞከረቺው የለም ፊቷላይ የለም ሰውነቷና እጇ ላይ ነበር መን ያደርጋል በመጨነቋ ለይምሮ ሕመም ተጋልጣ ወደማይቀረው ሄደች አንቺን ሳላደንቅሽ አላልፍም የኔ ቆንጆ❤❤❤❤

  • @samprincess378
    @samprincess378 5 หลายเดือนก่อน +11

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር በምህረቱ ይፈዉሰሽ ድንግል ማርያም ትጠብቅሸ❤❤❤❤❤

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 5 หลายเดือนก่อน +1

      Egiziabher Yemarsch Ehte Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
      👉🏾☝🏾👈🏾
      ለ ሚሊዮን ዮሐንስ​@@millionyohannes1036

  • @mgm4290
    @mgm4290 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆንጆ በራስ መተማመንሽ በጣም ደስ ይላል ጀግኒት!!
    ደብረብርሃን አካባቢ ከአንጎለላ ሰሚነሽ ኪዳነምሕረት በግምት 20ኪ.ሜ አልፋ የምትገኝ ሰላማዊት ኪዳነምሕረት ቤ/ክ አለች ብዙ ሰው ከለምጥና ከተለያዩ በሽታዎች የዳኑባት ቦታ ከቻልሽ እዛ ሂጂ በእርግጠኝነት ይስተካከልልሻል፤ ቅድስት ድንግል ማርያም በቃልኪዳኗ የልጅነት መልክሽን ትመልስልሽ🙏

  • @user-eg1yt4ny6q
    @user-eg1yt4ny6q 5 หลายเดือนก่อน +11

    የምር ጀግና ነሽ

  • @ggd5773
    @ggd5773 5 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር በምህረቱ ይጠብቅሽ ይፈዉስሽ😢😢😢😢😢😢 የኔ እህት

  • @freweynitesfay472
    @freweynitesfay472 5 หลายเดือนก่อน +15

    still beautiful

  • @user-cz8pw3ec5n
    @user-cz8pw3ec5n 5 หลายเดือนก่อน +4

    እንዳገኛት እፈልጋለሁ በጣም መልካም ሰው ነች ዉበት እረጋፊ ነዉ አትጨነቂ

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 5 หลายเดือนก่อน

      I have same like her , I'm not worried, I'm good at it , accepting things

    • @user-bk5yi6jb7o
      @user-bk5yi6jb7o หลายเดือนก่อน

      👍👍

  • @Bura2142
    @Bura2142 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ቆንጆ ልባም ልጅ ነሽ ቆዳሽ እንጂ ልብሽ ዘላለማዊ ውብ ነሽ።

  • @user-pe6tr6dm1x
    @user-pe6tr6dm1x 5 หลายเดือนก่อน +10

    እህት አለሜ ለምታምኒው ታቦት እያስቀደስሽ እምነቱን ፀበሉን ቀቢው አባቶች ደግሞ ሜሮን ይቀቡሽ እኔም እከንፈሬ ላይ ወጥቶ ከዛ እየሰፋ ፊቴ ላይ ተፈናጠረ የሀበሻ መድሃኒት አድናለሁ ብሎ ሲቀባኝ የሚያቀጥል ነው ጠባሳ አደረገብኝ እንደዛውም ከዛ ሰፈራችን አማኑኤል ቤተክርስቲያን አለ እናም እዛ እሁድ እሁድ ወርሀዊ በሆነ ሰአት እያስቀደስኩኝ በሳምንት በሳምንቱ ሜሮን ይቁቡኛል አባቶች እምነትና ፀበሉን በአንድ እያደረግሁ ዳንኩን ክብር ለመድሃኒአለም ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ለአማኑኤል አማኑኤል አባቴ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @medunawit
      @medunawit 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጅዬ ልጅ ነሽ እኛ ሀገር የአመለካከት ችግር አለ ብዙዎቹ እናቶች ከክፋት አይመስለኝን ከሀዘኔታ ነው የሚያሳዝን ነገር የለብሽም ውብ ነሽ አግብተሽ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ🙏🏾 እግዚአብሔር አዋቂ ነው ጤነኛ ውብ ቆንጅዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @robiwediselesolo5582
    @robiwediselesolo5582 5 หลายเดือนก่อน +1

    Gobez you are strong young women god bless you

  • @robiwediselesolo5582
    @robiwediselesolo5582 5 หลายเดือนก่อน +1

    You are beautiful the way you are❤. When you accept your self the world will accept you automaticaly.

  • @Redarmy1074
    @Redarmy1074 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዎው በጣም ደስ የሚል እራስ መተማመን ነው አንቺ ለኢትዮጵያ የምትጠቅሚ ነሽ ኑሪልን

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 5 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታሁን አሰፋ አድናቂ ነገር የምታቀርበው እጅግ ደስ ይላል ቀጥልበት !

  • @user-rb2uz8sz2k
    @user-rb2uz8sz2k 5 หลายเดือนก่อน +4

    You’re still Beautiful ❤
    I like your Confident ❤
    Blessings ❤️

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 5 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይማርሽ ፀበል ሂጂ ትድኛለሽ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @eliyasfilimon8387
    @eliyasfilimon8387 5 หลายเดือนก่อน +4

    She is soo blessed

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 5 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ በርቺ ጉድለት የሌለው ማንም የለም እግዚአብሔር እረዳታችን ነው

  • @bemhretu
    @bemhretu 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆንጆ ስታምሪ ራስን በመቀበል ውስጥ ያለው ውበትና እረፍት ፊትሽ ላይ አለ ፡፡የተቀበልነውን አይደል የምንሰጠው? ቁንጅናን ስለተቀበልሽ ቁንጅናን አየን ፡፡እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ፡፡

  • @anabiyaa651
    @anabiyaa651 5 หลายเดือนก่อน +3

    Beautiful!

  • @zeynbeahussain2560
    @zeynbeahussain2560 5 หลายเดือนก่อน +1

    የእውነት አሁንም ቆጂዬ ነሽ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 5 หลายเดือนก่อน +5

    አይዞሽ የኔ እህት

  • @user-ov9ov2zn6v
    @user-ov9ov2zn6v 5 หลายเดือนก่อน +7

    ሸንኮራ ዩሃንስ ጸበል ሂጂ ተፈወሻለሽ

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 5 หลายเดือนก่อน +9

    በሃገራችን የንቃተ ህሊናና ማነስና የተወዣበረ ባህል ምክንያት እንጂ ባደጉት ሃገራት ማንም ምን ቢመስል ዞር ብሎ የሚያየው የለም አንቺ የሚታይ የቆዳ ለምጥ ቢኖርብሽም ስንቱ የልብ የአንጎል ቫይረስ ተሸክሞ እንደሚኖረው ያደባባይ ሚስጥር ነው አለመታደል ሆኖ ራሱን ማየት የማይችል ግን የሰው የሚተች ባለበት ሃገር በመፈጠርሽ ትንሽ ቢያሳዝንም የውስጥ አይኑ የበራ አንዳንድ አይጠፋምና አይዞሽ ጥንካሬ ይኑርሽ ላንቺ ያለው አንድ ቀን ይመጣል

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 หลายเดือนก่อน

      በስራ ተጠምዶ የሚኖር ማህበረሰብ ፡ ቁጭ ብሎ ትችትና አቃቂር ለማውጣት ጊዜ የለውም። 🤔

  • @Israel.London
    @Israel.London 5 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ እህቴ: እግዚአብሔር የፈቀደው ነገር ነው የሚሆነው:: እግዚአብሔርን አመስግኚ: እግዚአብሔር በዚህ በሽታ ላይ ሌላ የበረከት ነገር ያመጣልሻል:: እመኚ: ጸልይ: ስገጅ: ቅድስት ድንግል ማርያምን ድጋፍ አድርገሽ ኑሪ:: እመኚኚ ክርስቶስ ይፈውስሻል: ቢያንስ በሽታውን የሚስረሳ ታላቅ ነገር ያመጣልሻል:: መጻኡገን የፈወሰው የጎበጠውን የሚያቀና: የታወረውን እንዲያይ የሚያደርክ አምላክ ይፈውስሽ:

  • @simrethunde1502
    @simrethunde1502 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ አሁንም በርቺ። ለምጽ እርግማንም ሐጢያትም አደለም በተፈጥሮ የቆዳችን ቀለም እጥረት ወይም ማነስ እንደማንኛውም የአካላችን ክፍል የህመም ችግር እንደሚገጥመው ቆዳችን ሲገጥመው የሚከሰት ነው። ስለዚህ ያለውን የሰውን ቅድመ ዕውቀት ለማስተካከልና ግንዛቤ ለማስጨበጥ ባለሞያ በማቅረብ ሰፋ ያለ ስራ ቢሰራበት መልካም ነው።

  • @edendebebe6357
    @edendebebe6357 5 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ፈጣሪ አይሳሳትም የኛ ጥንካሬና የመቻል አቅም ነው እንጂ ውብ ነሽ አደንቅሻለሁ

  • @user-lalabmts
    @user-lalabmts 3 หลายเดือนก่อน +1

    Of course you are beautiful 😍 more than Ur attitude is perfect

  • @ergetekaltassew8642
    @ergetekaltassew8642 5 หลายเดือนก่อน +3

    እህቴ በጣም ትድኛለሽ አንዳት ልጅ አርባ አራ መደሀኒያለም እምነቱን ተቀብታ ድናለች ሂጂና አምጥተሽ ሰለት አርገሽ ተቀቢው

  • @ayenynegatu3416
    @ayenynegatu3416 5 หลายเดือนก่อน +5

    You are amazing ❤❤❤

  • @user-cs8fy8kw2h
    @user-cs8fy8kw2h 5 หลายเดือนก่อน +5

    አርሴማ ትማርሽ ስታምሪ

  • @user-gl8fb3uy5z
    @user-gl8fb3uy5z 5 หลายเดือนก่อน +3

    ፀበል ተጠመቂ ቀላል ነው እግዚአብሔር በፀበሉ ካንሰር እያዳነ ለምን ትደክሚያለሽ

  • @user-uf9dq7dr4o
    @user-uf9dq7dr4o 5 หลายเดือนก่อน +2

    አላሁመ ኢኒ አኡዙቢከ ሚነል በረሲ ወልጁዛሚ ወሰቀሚ የአላህ ያረበል አለሚን ያሻፊ እሽፊ መርዳና የአላህ

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 หลายเดือนก่อน +1

      ወደ ቀዳሚው ክርስትና እንድትመለሱ ከሚጠቁሙ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀጾች ውስጥ ጥቂቶቹን እነሆ፥ 🤔
      - የማርያም ልጅ ኢየሱስ [ዒሳ] ፡ ኦሪትን [ተውራት] እና ወንጌልን [ኢንጅል] ወይም መፅሀፍ ቅዱስን እንዲያረጋግጥ ከ’ኣሏህ’ ተሰጥቷል ፤ የወንጌል ባለቤቶች (ክርስቲያኖች) ውስጡ ባለው ሕግ ይፍረዱ ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁ. ፵፮ - ፵፯)።
      📖👈🏾😲

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 หลายเดือนก่อน +1

      በተጨማሪ ፥ 🤔
      - የማርያም ልጅ ኢየሱስ [ዒሳ] ሆይ ፦ በህፃንነትህ በስለህ ሰዎችን አናገክ፣ ፅህፈትንና ጥበብን ፡ ኦሪትን ወንጌልን ተማረ፣ ከጭቃ ወፍ ፈጠረ፣ እውርንና ለምፃምን አሻረ፣ ሙታንን አስነሳ …. ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ ቁ. ፩፻፲)። 📖👈🏾😲

  • @ammanuelbekeletilahun9526
    @ammanuelbekeletilahun9526 5 หลายเดือนก่อน +2

    ቆንጆ ልጅ ቆንጆ ፕሮግራም!

  • @user-wz1mz1vq6f
    @user-wz1mz1vq6f 5 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ለመናገር ቆንጆ ነሽ እንኳ የቆዳ መቀየር ምንም ቢሆን ነገ ወዳፈር ነን

  • @sasrat7146
    @sasrat7146 5 หลายเดือนก่อน +3

    You are beautiful my dear ❤......there are girls who doesn't have what you have but sadly .....they don't have qualities that are valuable.... U are strong

  • @lemlemteka6582
    @lemlemteka6582 5 หลายเดือนก่อน +1

    የአቡና ሃራ ድንግል እምነት ተቀቢ

  • @abduomar5730
    @abduomar5730 5 หลายเดือนก่อน +2

    Hi. you r very strong keep going. I admire your confidence. Mashallah hopefully Allah will cure you. 🤲 you great 👍

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 หลายเดือนก่อน

      But ;
      - And he (Jesus) put forth his hand, and touched him, saying, I will: be thou clean ! And immediately the leprosy departed from him. (Luke c. 5 v. 13)
      👉🏾📖🤔
      ‘Allah’ … ? 🤔

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg 5 หลายเดือนก่อน +6

    እውነት ነው ። ቆንጆ ነሽ ❤

  • @user-sz5su1kx9j
    @user-sz5su1kx9j 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ ውሉ ነገርሽ ይስባል 100% ቆንጆ❤❤

  • @mizaretmizaret526
    @mizaretmizaret526 5 หลายเดือนก่อน

    ስታምሪ ❤❤ በጣም ያምርብሻል

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 5 หลายเดือนก่อน

    She so sweet God bless and will give strength

  • @abenezerhailu9007
    @abenezerhailu9007 5 หลายเดือนก่อน

    Dear you are sooo pretty ❤. I wish I was there and huge you, I felt the positive energy...you are such an encouragement...May God bless you....may God bless your life and marriage

  • @user-lf2uq4bu2x
    @user-lf2uq4bu2x 5 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞሽ እህታለም

  • @user-bp6nu2uf2h
    @user-bp6nu2uf2h 5 หลายเดือนก่อน

    እግዛቢሄር ይባርኪ እሕትየ❤❤❤

  • @Ffrita2068
    @Ffrita2068 5 หลายเดือนก่อน +3

    Be strong

  • @birukzedoyatha9360
    @birukzedoyatha9360 5 หลายเดือนก่อน

    I'm sure you are the one who is lovely woman ❤
    Keep going 💪
    Totally I love you as brother ❤ 💙 ♥ 💕

  • @user-wz1mz1vq6f
    @user-wz1mz1vq6f 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጆ ነሽ ❤ ማርያምን

  • @robdaabdulmajid9271
    @robdaabdulmajid9271 5 หลายเดือนก่อน +3

    U are still beautiful ❤❤

  • @user-qo4wy8be2u
    @user-qo4wy8be2u 5 หลายเดือนก่อน +3

    ቆንጂየ ነሽ የኔ ውዴ❤❤❤❤❤

  • @natenaeltinfu2440
    @natenaeltinfu2440 5 หลายเดือนก่อน +1

    ALPHA BREAKTHROUGH ውስጥ አንድ ላይ ስልጠና ወስደናል.. ሊያዬ

  • @brunofernandes310
    @brunofernandes310 5 หลายเดือนก่อน +1

    U r so beautiful and very pretty God bless you 🙏 like you ❤

  • @nathantesfaye777
    @nathantesfaye777 5 หลายเดือนก่อน

    You are so cute ewnet, am not saying this to make u feel better you just gorgeous 🥰🥰😍😍

  • @user-dh9wg7kj4g
    @user-dh9wg7kj4g 5 หลายเดือนก่อน

    I think you are beautiful inside out!❤

  • @MihretTefera-mz6nm
    @MihretTefera-mz6nm 4 หลายเดือนก่อน

    Tamiriyalesh yene konjo

  • @hanabelachew6775
    @hanabelachew6775 5 หลายเดือนก่อน

    She is beautiful ❤

  • @tenuhailu9570
    @tenuhailu9570 5 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ አሁን መዳህኒቱ ተገኝቷል ከብዙ አመት ምርምር በኋላ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @lidiyagetachew4489
      @lidiyagetachew4489 5 หลายเดือนก่อน

      Ewnt nw tegebnitwal

    • @tenuhailu9570
      @tenuhailu9570 5 หลายเดือนก่อน

      @@lidiyagetachew4489 አዎ በቅርቡ አሜሪካ ተሰርቷል ግን ትንሽ ውድ ነው እዛው ነዋሪ እና ኢንሹራንስ ላለው ሰው ካልሆነ ውድ ነው

    • @ayaayalkbet5429
      @ayaayalkbet5429 5 หลายเดือนก่อน

      ምንድነው ንገሩኝ እናቴ አለባት

    • @ayaayalkbet5429
      @ayaayalkbet5429 5 หลายเดือนก่อน

      please

    • @tenuhailu9570
      @tenuhailu9570 5 หลายเดือนก่อน

      @@ayaayalkbet5429 የት ነው የምትኖረው ?በጣም ውድ ነው

  • @user-ll6mh3lm7j
    @user-ll6mh3lm7j 5 หลายเดือนก่อน

    You are really beautiful both inside and outside, your love partner is lucky to have you

  • @alemayrhubelete
    @alemayrhubelete 5 หลายเดือนก่อน

    Benet besebele tedegialeshe iyemer

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 5 หลายเดือนก่อน +2

    You are beautiful 😍 ❤

  • @user-xr3jq9ds4q
    @user-xr3jq9ds4q 5 หลายเดือนก่อน

    አንቺገና ብዙእውቅናይኖርሻል ህልምሽይሣካል በርቺሠርግሽም የደመቀይሆናል ብዙሠዉባንቺ ይገረማል

  • @TsegaTsega-yj9oq
    @TsegaTsega-yj9oq 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው ምታኮሪኝ❤

  • @user-hu8uj8mg5m
    @user-hu8uj8mg5m 5 หลายเดือนก่อน

    liye selawkush am so happy ❤❤❤❤
    bami

  • @user-tt7bl8xj7x
    @user-tt7bl8xj7x 5 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ❤❤❤

  • @user-cz8pw3ec5n
    @user-cz8pw3ec5n 5 หลายเดือนก่อน

    በእግዚአብሔር ሁሉም ያልፋል እኮ እኛን በሷ ቦታ ማሰብ እኮ ነው ስዎች ነን

  • @user-jp7rp7sr5t
    @user-jp7rp7sr5t 5 หลายเดือนก่อน

    Don't hide it. Trust me, you're beautiful. You can be anything you want. Ignore people's bad comments. This is natural process.

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p 5 หลายเดือนก่อน +3

    የአይምሮ ደሀ ነው እኛን ያሰቸገረን

  • @user-wt2nw8rz3o
    @user-wt2nw8rz3o 5 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ልጅ

  • @gosawork3446
    @gosawork3446 5 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ በጣም

  • @user-jp7rp7sr5t
    @user-jp7rp7sr5t 5 หลายเดือนก่อน +1

    You are beautiful already.

  • @HappyPenguinFamily-xz5gx
    @HappyPenguinFamily-xz5gx 5 หลายเดือนก่อน

    You are very beautiful dear ምንም ጥርጥር የለውም ❤❤❤

  • @user-dc6lv3jo5v
    @user-dc6lv3jo5v 5 หลายเดือนก่อน

    I ever seen a beautiful girl like you, wow so so beautiful ❤️😻

  • @tsenathailye4629
    @tsenathailye4629 5 หลายเดือนก่อน

    U,are my beaut hero!

  • @user-wm5zz4pu9p
    @user-wm5zz4pu9p 5 หลายเดือนก่อน +6

    ቆንጂዬ ነሺ

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ❤❤❤❤

  • @Winta314
    @Winta314 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ ነሽ ❤❤❤ ያወፈረሽ መዳኒት ምንድነው 😊

  • @user-sd1pg6cg1i
    @user-sd1pg6cg1i 5 หลายเดือนก่อน +12

    እኔ አገባሻለው ምርጧ ❤❤😢

  • @wsazswzss5892
    @wsazswzss5892 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ❤

  • @danielseifu231
    @danielseifu231 5 หลายเดือนก่อน +1

    Eneeeee Agebashaleewew ewnet

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
      @ ዳንኤል ሰይፉ

  • @meskeremassefa280
    @meskeremassefa280 5 หลายเดือนก่อน

    ደሞ የቆጆዎች ቆንጆ ነሽ አየዞሸ በአንቺ አልተጀመረም መደሐኒያለም ቀኑ ሢደርሥ ይዳብሥሻል ይፈውሥሻል ለሡ ይኽቺ ኢምንት ነች

  • @fbeyamo924
    @fbeyamo924 5 หลายเดือนก่อน +1

    This is educational and informative.

  • @lillyl4262
    @lillyl4262 5 หลายเดือนก่อน

    The interviewer should have some basic knowledge of vitiligo. The girl is so pretty. God bless her ❤️❤️❤️❤️

  • @emushkebede2649
    @emushkebede2649 5 หลายเดือนก่อน

    So pretty ❤

  • @user-vn7rq9uk7v
    @user-vn7rq9uk7v 5 หลายเดือนก่อน

    Shenqora yhohannes metmeku yohannes ementu yadenal amenesh tekbi mesgana le metemku yohannes

  • @daneltekno8382
    @daneltekno8382 5 หลายเดือนก่อน

    Sie is beauitfl

  • @ChxVic-nz7eb
    @ChxVic-nz7eb 5 หลายเดือนก่อน

    በነበረው ጆነሽከማንምበላይ❤❤❤

  • @Orthodox2121
    @Orthodox2121 5 หลายเดือนก่อน +3

    እረ አግኛቼሽ ድል ባለ ሰርግ ባገባውሽ

  • @Enatye-oo5ks
    @Enatye-oo5ks 5 หลายเดือนก่อน

    Yen enat gobez eko nesh yen batogne yekochegne nber

  • @mulatniguse9588
    @mulatniguse9588 5 หลายเดือนก่อน +2

    እህቴ ሸንኮራ ዮሐንስ ጠበል ሂጂ በቅርብቀን ትድኛልሽ ምንም ስታቅማሚ ሂጂ (ሸንኮራ ዮሀንሰ ምንጃር ማለት ነው ) አምነትሸ ሌላከሆነም ብዙ አያሳስብሸ ዝም ብለሽ ሂጂ።

  • @ebenezer1409
    @ebenezer1409 5 หลายเดือนก่อน

    You are beautiful

  • @user-tl7wf2sh4t
    @user-tl7wf2sh4t 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ በጣም አፈቅርሻለሁ ከፈቀድሽ አገባሻለሁ