የጃኒ ቭሎግ ቃለመጠይቅ | ያልጠበኩት ኢትዮጵያዊ ማንነት! በአሜሪካ የስኬት ሚስጥር | Manyazewal Eshetu podcast Ep.7

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ก.ย. 2023
  • ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
    ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
    በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
    በዚህ ሰባተኛው ክፍል ከዩቱበር ​⁠‪@jahnnyVLOGS‬ ጋር ሰፋ ያለ ውይይት አድርገናል::
    ጃኒ በአሜሪክ ስላለው ህይወቱ እና አስተዳደጉ አጫውቶኛል::የትም ያልነገራቸው ታሪኮች አካፍሎኛል:: እኔ የተማርኩበትን እናንተም በጥልቀት አድምጡ::
    እስከመጨረሻው በመማር ህይወታችሁን መለውጡን እንዳትረሱ::መልካም ትምህርት::

ความคิดเห็น • 700

  • @jahnnyVLOGS

    Thank you for having me as your guest i had such an amazing time. I hope everyone enjoyed this podcast thank you for always supporting me🙏🏽❤️

  • @bsquadtvworldwide

    ጃኒን የምትወዱ እስኪ ፍቅራችሁን በላይክ ግለፁለት🎉🙌

  • @danifi6779

    ጃኒን ዛሬ ነው የሰማሁት እና በጣም ገርሞኛል እንደዚህ አይነት ማስተዋልና ጥበብ በዚህ እድሜ፤ ለወጣቶች ሮል ሞዴል ነው፤ በርታ ወንድሜ ትልቅ ቦታ ደርሰህ እናይሀለን

  • @mamushzewde2097

    በጣም ጨዋና ስነስረአትን የተላበሰ ልጅ ያውም ብዙ ብልግና በተለመደበት ሀገር አንተን ያሳደጉ ቤተሰቦችህ ክብር ምስጋና ይገባቸዋል እግዚአብሔር ያሰብክበት ያድርስህ

  • @user-hf9jn9zm2f

    ማነው ግን ከ አሜሪካ የመጣው ጃኒዬ ይመችህ አማርኛህን አድንቄአለሁ ❤

  • @Ale_Tube
    @Ale_Tube  +74

    W Podcast 👏👏👏 . . . . . . . Much more respect both of you brother's 🙏🏽. . . . . . ማኔ ከፈቀደልኝ በቀጣይ እቀርባለው 🙏🏽

  • @danielabreha5834

    ጀግና ወጣት እድሜውን በአግባቡ እየተጠቀመበት ያለ ድንቅ ልጅ

  • @sisaykream5529

    ሴፉ ላይ ይቅረብልን ስርአቱ እራሱ የሚገርም ነው ዋው የሚገርም ዘናጭ የሚገርም አራዳ የሚገርም ወጣት ዋው ጃኒ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sirgutamera4806

    አያትህ ሊመሰገኑ ይገባል ትክክለኛ በሀበሻ ባህል አሳድገውሀል

  • @amsalworkgetaneh7194

    እንደዚህ መልካም ወጣቶችን ማነሳሳት ለሌሎች የሚተርፍ ስለሆነ በጣም ጥሩና አስተማሪ ነው።

  • @AlphaDream-gb5zq

    ኢትዮጵያዊ በመሆንክ ደስ ብሎኛል! የኔ እንደሆንክ ስለተሰማኝ ነው እንደዛ ያልኩት ወንድሜ!

  • @Nejat197
    @Nejat197  +59

    ማኔ በጣም ሀሪፍ ፕሮግራም ነው የጀመርከዉ እንዳታቋርጥ 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪🥰ጃኒ ምርጥ ወጣት ጎበዝ ልጅ👍👍

  • @tigistadmasu3410

    ኦ እንዴት መታደል ነው በዚህ እድሜ አሜሪካን ሃገር እንዲህ ስርአት ይዘህ መገኘት መባረክ ነው ።እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ይጠብቅህ የኔ ቆንጆ ልጅ ❤ አደራ ከመንገድህ በፍፁም እንዳትወጣ አጥብቀህ ፀልይ ። ብዙ የሃበሻ ልጆች የት ቦታ እንዳሉ ይታወቃል ብቻ ባሁን ሰአት ያላችሁ ወጣቶች ፈጣሪ አቅፎ ይያዛችሁ ።

  • @minaletaye8286

    የ2ታቹም ሰብስክራይበር ነኝ ከኦሮሚያ ቦረና ሞያሌ! በጣም አስተማሪዎቼ ናችሁ በርቱ ወንድሞቼ! 1 ቀን ማንያዘዋል ጋር እቀርባለው ብዬ ተስፋ አደርጋነሁ!!!!!

  • @kemermuhdin

    ሙሉዉን ስላየዉ ለራሴ👏👏👏

  • @user-yi5ny5jg5i

    እኔ አሜሪካ ከመጣሁ የየወሰኑ አመታትን አስቆጥሬአለው::እስከ አሁን እውነተኛዋን አሜሪካ በመፈለግ ላይ ነኝ::በወሬ የምናውቃት አሜሪካ ና እውነተኛዋ አሜሪካ አንድ አይደለቺም::በተለይ የ ሀበሻው አስመሳይነት ብዙ ገፁዋን ሸፍኖታል::እቤት ና መኪና በብድር ወስዶ ቤት ገዛው እያለ ይንጎባለላል::ታሞ የማይተኛበት ቤት ቤት ተብሎ ሲጠራ በራሱ ይገርማል::ብቻ ብዙ ነው ተወርቶ አያልቅም ጉዱ::ሀገር ቤት ያለው ሰው ሰነፍ ስለሆነ እንጂ ጠንክሮ ቢሰራ ኑሮ ማለት ሀገር ቤት ነው::እየለፉ በጭንቀት ከመደፋት ቆሎ በልቶ በሰላም ማደርን የመሰለ ነገር ምን አለ!?

  • @Addistoday

    ጃኒ the great ስለአሜሪካ ብዙ አሳውቀህኛል ! እዚህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል በርታ!

  • @Firo317
    @Firo317  +17

    እናመሰግናለን በጣም ❤

  • @binufilms1

    ሃገራችን ውስጥ ማየት ምፈልጋቸውን ኮንተንት እያየሁ ነው ጃኒ እና ማኔ ደስ ብሎኝ የጨረስኩት ፖድካስት ነው ተባረኩልን!!

  • @awotaraya6590

    በጣም ምርጥ ድንቅ ቀና ሰው ድሮም አይሀለው ደሰ ትላለህ ደግሞ ውጭ ላሉት ልጆች አጉጉል ለሁኖት አበሻ አይባሉ ፈረንጅ ድብልቅ ያለባቸው አውቃለው አንተ ለነደነዚ አይነት ተሰፋ ነህ ቢያዩዩህ ቢሰሞህ በርታ እድግ በል ከዚ በላይ በማሰተዋል ተባረክ