ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሜላት በጣም ምርጥ እና ጠንካራ ሴት ናት ሴቶችዬ ከሴት እህቶቻችን ጎን እንቁም እርስ በእርስ እንተዛዘን እንተሳሰብ እህትሽን አበረታቻት።
Exactly
👍
ሜሉዬ የኔ ሴት ወይዘሮ እግዚአብሄር እንችንም እናትሽንም ይጠብቃቹ ከልቤ ነው ምወድሽ የኔ ጠንካራ❤❤❤🙏🙏🙏
ሜላት እኮ ጀግና የሚለው ቃል አይገልፃትም ፣ የማትሰበር ጠንካራ ልጅ ነች ፣ ❤❤ በርቺ ሜሉ በርቺ❤❤እንኳን ደስ አለሽ🎉🎉🎉❤❤
መሲዬ እናት ያላቸው ሁሉ እጅግ የታደሉ እድለኞች ናቸውና በተቻላቸው መጠን በረከት ለመቀበል መሯሯጥ ነው!!!!!
ጥሎብኝ በጣም ነው እምወዳት እማትጠገብ ነገር❤❤❤እናት ምንም ብናደርግላት የልባችን አይደርስም እንድሜ እና ጤና ይስጣቸው ለሁሉም እናቶች❤❤
ሜሉ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይስጥሽ ❤❤❤🎉🎉🎉
ሜላት የእኔ ሙሉ ደርባባ ሴት መሲየ ሜላትን ስለምታቀርቢያት ተባረኪ ❤❤❤
ጎበዝ ጀና ነሽ ሴት ልጂ ጀግና ስኮን ደስ ይለኛል ወላሂ ኢሽአሏህ የአሏህ ፍቃዱ ከሆነ ከናተ ባልደርስም ጀግና ሰራተኛ ጠካራ ሰው ለመሆን ምኞቴ ነው
ሜሉዬ የኔ ብርቱ ሤት የሤቶች ተምሣሌት እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳንም ያሠብሽዉ ነገር ተሣካልሽ እግዚአብሔር ይመሥገን ወድቆ መነሣትን እንደምችል አንችን ማዬት ነዉ በእዉነት ሥላንች በጣም ደሥ ብሎኛል ❤😘😘😘👏
መከራ ሲበዛችሁ በደብ ትፅናላችሁ❤❤❤በጣም ጠካሪሴትነሽ በርች ፈጣሪ ይጠብቅሽ
ሜሉ ጀግና ሴት የሴቶች ሁሉ የበላይ ነሺ አንቺ ጀግና እና እንቁ ሴት ነሺ ለእኔ ከኢትዮጵያ አርቲስቶች አንቺ አንደኛዬ ነሺ ሁሉን አሟልቶ የፈጣረሺ አመሰጋኝ አምላክሺ የምት ፈሪ ሴት ነሺ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይሰጥ ከዚህም በላይ በልፅጌ 🥰😘 9:58
እውነት ነው የምልሽ የማደንቅሽ ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሄር አሁንም ያበርታሽ ጀግና ሜሊ መስዬ ደሞ ሳቂታዋ እና ትትናዋ እወዳችዋለው❤❤❤❤
You are strong,kind,beautiful and good heart congra🎉 my sistu Mealat🙏💖🙏💖🙏💖💚💛♥️✝️
እናት የህይወት ቁልፍ ናት, ይገባታል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
When I'm coming back home my first plan is visit your shop to buy this perfume I am your number one fan because you are strong woman❤❤❤
ሜሉዬ የኔ ቆንጆ ዕድሜ ጤና ይስጥሽ
ሜላትዬ እንኩዋን ደስ አለሽ. አንቺ አስተዋይ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉። CONGRATULATIONS MELAT GOOD JOB🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ሜሉዬ መልካም ሰው ነሽ መሲ አንቺንም እግዚአብሔር ይባርክሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሜሉዬ የኔ ልዩ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ እንኳን ደስ አለሽ
በርች ጀግናየሴትልጂ ጀግንነት ደስ ይላል
ጠንኪሪ በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን አይዟሽ በርቺ እግዚአብሔር ይባሪክሽ
ጀግና በርቺ እንገዛዋለን የሀገራችንን ምርት 👍👍
ሜላት ብዙ ፈተናወችን ወሬወች ሳይሰብሩሸ በርትተሸ ሰትወጭ ደሰ ይላል
Congratulations 🎊 hero you are humble very respectful person 🍯💐💐💐💐💐⛪️🤍💐🥇🙏🏾💐🇪🇷
እንኳን ደስ አለሽ አንቺ ጀግና ሴት
ሜሉ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሜሉ በጣም ነው የምወድሽ ::
መሲዬ ❤❤❤❤ጀግና ሴት ልጂ ናት ሚሉዬዬዬዬዬዬዬ
Enkan desalesh Melu🎉🎉🎉🎉 zemensh hula sket besket yhun ❤❤❤
ሜልዬ የኛ ጀግና ሴት በርቺ እድሜ ጤና ይስጥሽ ከልጆችሽ ጋር🙏❤
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል እንኩዋን ተሳካልሽ እንኩዋንም ተሳካልሽ 🎉🎉🎉🎉🎉 🕯🕯🕯💐💐💐😘😍 💪👏👏👏👍 🙏 እና ማርታ ሲባል ስሜ ስለሆነ ልቤ ድው ድው ኣለ ወይለይ ማርታዎች የት ናችሁ ፐፐፐ ከምንም በላይ ከመልካም ሽቶ ይልቅ መልካም ስምን ይቀባን ደስስስ ይላል መታደል ነው 💐🕯💐 መስዬ ልዩ ጀግና ሴት በርችልን የኔ አበባ 😍😘👏👏👏👍🙏
Melu yeste leke ❤❤❤❤❤❤ Fetary kanchi gare yehune betam wedeshalhu tebarki kenateshe erejem edemena tena yestelegne 🙏😍 mesi betam wedatalhu tebarek hulem melun selemetakerbelen❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉 malu 🌹🌹🥰🥰🥰🥰
You are unique Melo strong woman keep it up❤❤❤
ሜሉ አድወን መጥቼ አይሼለሁ ጀግኒት
የኔ ወድ ሜሊዬ አሁንም ጠንካራ ጀግና እማትበገሬ ሴት ነሽ ምንም ጥርጥር የለውም ልጆችሽን ያሳድግልሽ የልጆችሽን ወግ መሀረገ ሕግዝያብሔር ያሳይሽ
ሜሉ በጣም ነው ምወድሽ ማደንቅሽ የኔ ጠካራ ሴት ካንች ጥንካሬ ብርታት ወድቆ መነሳት ተሰብሮ መጠገን ከጉዳት በኋላ ድል እዳለ ሒወት እደሚቀጥል ካንች ተምሬ አለው የኔ ሞዴል ነሽ ሜሉ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ልጆችሽ ለቁምነገር ይብቁልሽ እህት ሁሌም ስኬት ካንችጋር ትሁን❤❤❤❤❤❤
replies 7:05
😊😊😅😜👰👰🙇🙇 8:36 8:37
Congrats Melo❤
Good luck melu👏👏👏❤️❤️
ይቅርታ መስዬ፡እኛ፡የናፈቀን፡የሰላም፡የፍቅር፡በሰላም፡መግባት፡መውጣት፡መአዛው፡ያማረ፡ጤፍ።ነው፡የናፈቀው፡ህዝባችን❤❤❤።
መቼ ይሄን ያወራሉ እርስ በእርስ እየተሞጋገሱ ብር ይስሩ እንጂ
የኔ ውድ እንዴት እንደምወድሽ አንድ ቀን ፈልጌ አገኝሻለው ጠንካራ ፀባየ ሰናኝ አግቼሽ እቅፍ አርጌሽ ከደብረ ዘይት መስዬ እወድሻለው መልካም ሰው ነሽ በርቼ
ሜሉ የሴት ጀግና በርቺ የኔ ጠንከራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Congratulations yamwadesh yamakebresh yaset jegna❤❤❤🎉
መሢ ምነው ከሜላት ጋ ይኸን ያክል ግዜ ብዙ አወራሽ ለእናት እንኳን ሽቶ ሌላም ቢደረግ ምንም ማለት አይደለም በዚህ ሠአት ደግሞ ብዙ አንገብጋቢ ጉዳይ እያለ አንች 150 ሽ ብር እየተባለ በወጣለት ዋጋ ያገሬ ሠው ሽንኩርት ገዝቶ መብላት አቅቶታል እና ቁም ነገር አውሪ መሢ
❤❤❤❤ዋውውውውው ሜሉዬ ቃል አጣሁልሽ ዬኔ ውድ ❤❤❤❤
Congratulations yene konjo 🎉
ሜሉ ጄግኒት እንኳን ደሳለሽ ❤❤❤
Congratulation.
የኔሴትወዝዘሮ በጣምነው የምወድሽሜሉየ❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤
ምነው መሰረት ስለዚች ልጅ ደጋገምሽ ማስታወቂያ እየሰራሽላት ነው ካልሆነ ግን ለእናት ሽቶ አይደለም ምንም ቢሰጣት ይሄን ያህል የሚያስወራ አይደለም ብዙም ቁሙነገር ያለው ጉዳይ ስላልሆነብኝ ይሄ የግል ቢዝነሶ ነው ለህዝብ ብዙምጥቅም የለውም ንእዲሁም ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚመጥን ዋጋ አይመስለኝም በቀጥለው አዲስ እና ጠቃሚ ፕሮግራምእንደተለመደው ይዘሽ እንደ ምትቀርቢ እርግጠኛ ነኝ
It's ok just እግዚአብሔር ይርዳሽ በይ :: በቃ uu አትበይ 🤷♀️10ሺ 100ሺ አበይ ምን ብር ሆኖ ነው እሄ? ላለው እኮ ያድ ቻማ ዋጋ ነኤ አታካብጂ ያለው ይግዛ ::አበቃ
እንኳን ይደሰታል። አለሽ ቆንጆ ለብዙ ሴቶች ምሳሌ ትሆኛለሽ ጀግና
ሜሊየ የኔ ቆንጆ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ❤❤❤
ሜሊዬ የኔ ጀግና እንኳን ደስ ያለሽ ❤
Maluya wow enkone des yaleshe ❤❤❤❤
Nice beautiful ladies my favorite always and strong
ሜልዬ ጀግና ❤❤❤
እንኳን ደስ አለሽ ሜልየ መሲየ አቀራረብሽ ደስ ይላል
Kongra meluye ❤❤❤❤🇪🇷
Bereche ehete❤
ዋውውውው ሜሉዬ 🌷🌷🌷🌷
ሜላትዮ ጎበዝ እግዚአብሔር የልብንሽን መሻት ይሙላልሽ ምቀኛን ሽረኛን ያርቅልሽ ትዳርሽን ብርክ ያርግልሽ ልጆችሽ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግልሽ እንክካን ደስ አለሽ congratulation
ክርስትና ሳታነሳ የተፍቱት
የኔጠንካራ ሜሉየ እንኳን ደስ አለሽ የኔቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Meluye lenatish Rejim idme na Tena yistachew ❤❤❤
ሜሉዬ የኔ ውድ እንኳን ደስ አለሽ የፈለግሽው ስለሆነልሽ🎉
martan megzat felgalew bcoz megmet ayekebedm arif endemihon gobez meluye🎉
ሜሉዬ የኔ ሴት ❤❤
ሜላትዬ እድለኛ ነሸ ለናትሸ ትልቅ ሰጦታ ነው
ዋው ሜሉዬ ጀግና
Gegnit biyeshalehu berchi Egzabher yirdash
My favorite melu
መንሡር ጀማል የትነህ?😂 እኔሥ አርቲ ጆሮየ ላይ አደርጋለሁ 😂😂😂😂። መልካም እድል። ሜላት
መንሱር ጀማል Lol 😂 ya he can afford it 🤣🤣
😂😂😂ሽቶው የሴት መስሎኝ ተይ እባክሽ የሴቶቹ ይሁንልን መንሱር እንዳይጨርስብን😂😂😂😂😂
እንኳዋን ደስ አለሽ የሴቶች ተምሳሌት
ሜሉዬ እንኳን ደስ አለሽ
ጀግናሴት
መላትን ሰወዳት የመር❤
ስት ብር እደሚሆን ንገሩ ለናቴ ስጦታ እድሰጣት 😢😢😢
$ከአስር ሺ እሰከ $መቶ ሺ that what I heard about the perfume
ዋውውው የኔ ጀግና ሚለት
በትንሹ በትልቁ ሜላት ጋር ስትሄጂ መረረኝ ሜላት እኮ ሚዲያ አይርሳኝ ናት
ምርጥ ደቆሮ ስራዋ እኮ ሚድያላይ ነው መሲም ሜሉም ምድያው የስራ ቦታቸው ነው ምንዋነሽ
❤❤❤❤
እንኳን ደስ አለሽ
ሜላትየ እንኳን ደስ ያለሽ
የፋሲጋ ጦም መቸ ነው የሚገባ ንገሩኝ 🙏
ጾሙ ነንዌ የካቲት18-20 የፋሲካጾም ደሞ መጋቢት2መስለኝ
@@SENAYITTUBEትክክል ጎበዝ ❤❤❤
ስወዳት እኮ
ጀግና ናትኮ እግዚአብሔር ያሳኮላት ❤❤❤❤
ሜላትኮ ከልቧ ሴትናትየኔአስተዋይ መሲየ ሳሚልይ
Melat@ mecheame. Ye medeshuen. Ayresam. Aydel
Egzabeher yemesegen sele enateshe maderegshe teleke bereket Aleshae
ታድላ እኔስ እናቴን መች ይሆን የማያት ❤እናቴ
ኢትዮጵያ ሰንገባእንገዛለን
Wey Messi wore alekebesh messelegn ahuness. Selezich lej sente new yemenessemaw
Enkwan desi alesh egzyabher yimesgen
አደኛ ነኝ ዛሬ
ምነው መሲ ለሜላት አሽቃበጥሽ በጣም
እንኳን እናትን ሌላውንም ማስደስትAdvert አያስፈልገውም😎 እውቁልኝ ካልሆነ::
Hub ye ethiopia seti melati nabyi mirxi jagna
የሴት ተምሳሌት ነሽ ጀግና
ምንትዋብ
አማራ እያለቀ ነው 😭😭 ምናለ ጊዜ ከሞላችሁ ትንሽ ብጮሁለት አርሶ እኮ የሚያበላችሁ ነው ምን በድሎችሁ ነው ሁላችሁም ጸጥ 😭😭😭
ምን ስጦታ ነው ሽቶ??
ታዲያ ያንች ጓደኛ አይደለች እውነት ብታወራ ይገርማል በጥራቂት አንቺ ቅርጫ ሙሌ ወስዶ በግ አረድኩ የምትይ ማፊያ ነሽ
ሜላት በጣም ምርጥ እና ጠንካራ ሴት ናት ሴቶችዬ ከሴት እህቶቻችን ጎን እንቁም እርስ በእርስ እንተዛዘን እንተሳሰብ እህትሽን አበረታቻት።
Exactly
👍
ሜሉዬ የኔ ሴት ወይዘሮ እግዚአብሄር እንችንም እናትሽንም ይጠብቃቹ ከልቤ ነው ምወድሽ የኔ ጠንካራ❤❤❤🙏🙏🙏
ሜላት እኮ ጀግና የሚለው ቃል አይገልፃትም ፣ የማትሰበር ጠንካራ ልጅ ነች ፣ ❤❤ በርቺ ሜሉ በርቺ❤❤እንኳን ደስ አለሽ🎉🎉🎉❤❤
መሲዬ እናት ያላቸው ሁሉ እጅግ የታደሉ እድለኞች ናቸውና በተቻላቸው መጠን በረከት ለመቀበል መሯሯጥ ነው!!!!!
ጥሎብኝ በጣም ነው እምወዳት እማትጠገብ ነገር❤❤❤እናት ምንም ብናደርግላት የልባችን አይደርስም እንድሜ እና ጤና ይስጣቸው ለሁሉም እናቶች❤❤
ሜሉ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይስጥሽ ❤❤❤🎉🎉🎉
ሜላት የእኔ ሙሉ ደርባባ ሴት መሲየ ሜላትን ስለምታቀርቢያት ተባረኪ ❤❤❤
ጎበዝ ጀና ነሽ ሴት ልጂ ጀግና ስኮን ደስ ይለኛል ወላሂ ኢሽአሏህ የአሏህ ፍቃዱ ከሆነ ከናተ ባልደርስም ጀግና ሰራተኛ ጠካራ ሰው ለመሆን ምኞቴ ነው
ሜሉዬ የኔ ብርቱ ሤት የሤቶች ተምሣሌት እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳንም ያሠብሽዉ ነገር ተሣካልሽ እግዚአብሔር ይመሥገን ወድቆ መነሣትን እንደምችል አንችን ማዬት ነዉ በእዉነት ሥላንች በጣም ደሥ ብሎኛል ❤😘😘😘👏
መከራ ሲበዛችሁ በደብ ትፅናላችሁ❤❤❤በጣም ጠካሪሴትነሽ በርች ፈጣሪ ይጠብቅሽ
ሜሉ ጀግና ሴት የሴቶች ሁሉ የበላይ ነሺ አንቺ ጀግና እና እንቁ ሴት ነሺ ለእኔ ከኢትዮጵያ አርቲስቶች አንቺ አንደኛዬ ነሺ ሁሉን አሟልቶ የፈጣረሺ አመሰጋኝ አምላክሺ የምት ፈሪ ሴት ነሺ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይሰጥ ከዚህም በላይ በልፅጌ 🥰😘 9:58
እውነት ነው የምልሽ የማደንቅሽ ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሄር አሁንም ያበርታሽ ጀግና ሜሊ መስዬ ደሞ ሳቂታዋ እና ትትናዋ እወዳችዋለው❤❤❤❤
You are strong,kind,beautiful and good heart congra🎉 my sistu Mealat🙏💖🙏💖🙏💖💚💛♥️✝️
እናት የህይወት ቁልፍ ናት, ይገባታል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
When I'm coming back home my first plan is visit your shop to buy this perfume I am your number one fan because you are strong woman❤❤❤
ሜሉዬ የኔ ቆንጆ ዕድሜ ጤና ይስጥሽ
ሜላትዬ እንኩዋን ደስ አለሽ. አንቺ አስተዋይ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉። CONGRATULATIONS MELAT GOOD JOB🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ሜሉዬ መልካም ሰው ነሽ መሲ አንቺንም እግዚአብሔር ይባርክሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሜሉዬ የኔ ልዩ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ እንኳን ደስ አለሽ
በርች ጀግናየሴትልጂ ጀግንነት ደስ ይላል
ጠንኪሪ በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን አይዟሽ በርቺ እግዚአብሔር ይባሪክሽ
ጀግና በርቺ እንገዛዋለን የሀገራችንን ምርት 👍👍
ሜላት ብዙ ፈተናወችን ወሬወች ሳይሰብሩሸ በርትተሸ ሰትወጭ ደሰ ይላል
Congratulations 🎊 hero you are humble very respectful person 🍯💐💐💐💐💐⛪️🤍💐🥇🙏🏾💐🇪🇷
እንኳን ደስ አለሽ አንቺ ጀግና ሴት
ሜሉ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሜሉ በጣም ነው የምወድሽ ::
መሲዬ ❤❤❤❤ጀግና ሴት ልጂ ናት ሚሉዬዬዬዬዬዬዬ
Enkan desalesh Melu🎉🎉🎉🎉 zemensh hula sket besket yhun ❤❤❤
ሜልዬ የኛ ጀግና ሴት በርቺ እድሜ ጤና ይስጥሽ ከልጆችሽ ጋር🙏❤
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል እንኩዋን ተሳካልሽ እንኩዋንም ተሳካልሽ 🎉🎉🎉🎉🎉 🕯🕯🕯💐💐💐😘😍 💪👏👏👏👍 🙏 እና ማርታ ሲባል ስሜ ስለሆነ ልቤ ድው ድው ኣለ ወይለይ ማርታዎች የት ናችሁ ፐፐፐ ከምንም በላይ ከመልካም ሽቶ ይልቅ መልካም ስምን ይቀባን ደስስስ ይላል መታደል ነው 💐🕯💐 መስዬ ልዩ ጀግና ሴት በርችልን የኔ አበባ 😍😘👏👏👏👍🙏
Melu yeste leke ❤❤❤❤❤❤ Fetary kanchi gare yehune betam wedeshalhu tebarki kenateshe erejem edemena tena yestelegne 🙏😍 mesi betam wedatalhu tebarek hulem melun selemetakerbelen❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉 malu 🌹🌹🥰🥰🥰🥰
You are unique Melo strong woman keep it up❤❤❤
ሜሉ አድወን መጥቼ አይሼለሁ ጀግኒት
የኔ ወድ ሜሊዬ አሁንም ጠንካራ ጀግና እማትበገሬ ሴት ነሽ ምንም ጥርጥር የለውም ልጆችሽን ያሳድግልሽ የልጆችሽን ወግ መሀረገ ሕግዝያብሔር ያሳይሽ
ሜሉ በጣም ነው ምወድሽ ማደንቅሽ የኔ ጠካራ ሴት ካንች ጥንካሬ ብርታት ወድቆ መነሳት ተሰብሮ መጠገን ከጉዳት በኋላ ድል እዳለ ሒወት እደሚቀጥል ካንች ተምሬ አለው የኔ ሞዴል ነሽ ሜሉ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ልጆችሽ ለቁምነገር ይብቁልሽ እህት ሁሌም ስኬት ካንችጋር ትሁን❤❤❤❤❤❤
replies 7:05
😊😊😅😜👰👰🙇🙇 8:36 8:37
Congrats Melo❤
Good luck melu👏👏👏❤️❤️
ይቅርታ መስዬ፡
እኛ፡የናፈቀን፡የሰላም፡የፍቅር፡በሰላም፡መግባት፡መውጣት፡መአዛው፡ያማረ፡ጤፍ።ነው፡የናፈቀው፡ህዝባችን❤❤❤።
መቼ ይሄን ያወራሉ እርስ በእርስ እየተሞጋገሱ ብር ይስሩ እንጂ
የኔ ውድ እንዴት እንደምወድሽ አንድ ቀን ፈልጌ አገኝሻለው ጠንካራ ፀባየ ሰናኝ አግቼሽ እቅፍ አርጌሽ ከደብረ ዘይት መስዬ እወድሻለው መልካም ሰው ነሽ በርቼ
ሜሉ የሴት ጀግና በርቺ የኔ ጠንከራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Congratulations yamwadesh yamakebresh yaset jegna❤❤❤🎉
መሢ ምነው ከሜላት ጋ ይኸን ያክል ግዜ ብዙ አወራሽ ለእናት እንኳን ሽቶ ሌላም ቢደረግ ምንም ማለት አይደለም በዚህ ሠአት ደግሞ ብዙ አንገብጋቢ ጉዳይ እያለ አንች 150 ሽ ብር እየተባለ በወጣለት ዋጋ ያገሬ ሠው ሽንኩርት ገዝቶ መብላት አቅቶታል እና ቁም ነገር አውሪ መሢ
❤❤❤❤ዋውውውውው ሜሉዬ ቃል አጣሁልሽ ዬኔ ውድ ❤❤❤❤
Congratulations yene konjo 🎉
ሜሉ ጄግኒት እንኳን ደሳለሽ ❤❤❤
Congratulation.
የኔሴትወዝዘሮ በጣምነው የምወድሽሜሉየ❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤
ምነው መሰረት ስለዚች ልጅ ደጋገምሽ ማስታወቂያ እየሰራሽላት ነው ካልሆነ ግን ለእናት ሽቶ አይደለም ምንም ቢሰጣት ይሄን ያህል የሚያስወራ አይደለም ብዙም ቁሙነገር ያለው ጉዳይ ስላልሆነብኝ ይሄ የግል ቢዝነሶ ነው ለህዝብ ብዙም
ጥቅም የለውም ንእዲሁም ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚመጥን ዋጋ አይመስለኝም በቀጥለው አዲስ እና ጠቃሚ ፕሮግራም
እንደተለመደው ይዘሽ እንደ ምትቀርቢ እርግጠኛ ነኝ
It's ok just እግዚአብሔር ይርዳሽ በይ :: በቃ uu አትበይ 🤷♀️10ሺ 100ሺ አበይ ምን ብር ሆኖ ነው እሄ? ላለው እኮ ያድ ቻማ ዋጋ ነኤ አታካብጂ ያለው ይግዛ ::አበቃ
እንኳን ይደሰታል። አለሽ ቆንጆ ለብዙ ሴቶች ምሳሌ ትሆኛለሽ ጀግና
ሜሊየ የኔ ቆንጆ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ❤❤❤
ሜሊዬ የኔ ጀግና እንኳን ደስ ያለሽ ❤
Maluya wow enkone des yaleshe ❤❤❤❤
Nice beautiful ladies my favorite always and strong
ሜልዬ ጀግና ❤❤❤
እንኳን ደስ አለሽ ሜልየ መሲየ አቀራረብሽ ደስ ይላል
Kongra meluye ❤❤❤❤🇪🇷
Bereche ehete❤
ዋውውውው ሜሉዬ 🌷🌷🌷🌷
ሜላትዮ ጎበዝ እግዚአብሔር የልብንሽን መሻት ይሙላልሽ ምቀኛን ሽረኛን ያርቅልሽ ትዳርሽን ብርክ ያርግልሽ ልጆችሽ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግልሽ እንክካን ደስ አለሽ congratulation
ክርስትና ሳታነሳ የተፍቱት
የኔጠንካራ ሜሉየ እንኳን ደስ አለሽ የኔቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Meluye lenatish Rejim idme na Tena yistachew ❤❤❤
ሜሉዬ የኔ ውድ እንኳን ደስ አለሽ የፈለግሽው ስለሆነልሽ🎉
martan megzat felgalew bcoz megmet ayekebedm arif endemihon gobez meluye🎉
ሜሉዬ የኔ ሴት ❤❤
ሜላትዬ እድለኛ ነሸ ለናትሸ ትልቅ ሰጦታ ነው
ዋው ሜሉዬ ጀግና
Gegnit biyeshalehu berchi Egzabher yirdash
My favorite melu
መንሡር ጀማል የትነህ?😂 እኔሥ አርቲ ጆሮየ ላይ አደርጋለሁ 😂😂😂😂። መልካም እድል። ሜላት
መንሱር ጀማል Lol 😂 ya he can afford it 🤣🤣
😂😂😂ሽቶው የሴት መስሎኝ ተይ እባክሽ የሴቶቹ ይሁንልን መንሱር እንዳይጨርስብን😂😂😂😂😂
እንኳዋን ደስ አለሽ የሴቶች ተምሳሌት
ሜሉዬ እንኳን ደስ አለሽ
ጀግናሴት
መላትን ሰወዳት የመር❤
ስት ብር እደሚሆን ንገሩ ለናቴ ስጦታ እድሰጣት 😢😢😢
$ከአስር ሺ እሰከ $መቶ ሺ that what I heard about the perfume
ዋውውው የኔ ጀግና ሚለት
በትንሹ በትልቁ ሜላት ጋር ስትሄጂ መረረኝ ሜላት እኮ ሚዲያ አይርሳኝ ናት
ምርጥ ደቆሮ ስራዋ እኮ ሚድያላይ ነው መሲም ሜሉም ምድያው የስራ ቦታቸው ነው ምንዋነሽ
❤❤❤❤
እንኳን ደስ አለሽ
ሜላትየ እንኳን ደስ ያለሽ
የፋሲጋ ጦም መቸ ነው የሚገባ ንገሩኝ 🙏
ጾሙ ነንዌ የካቲት18-20 የፋሲካጾም ደሞ መጋቢት2መስለኝ
@@SENAYITTUBEትክክል ጎበዝ ❤❤❤
ስወዳት እኮ
ጀግና ናትኮ እግዚአብሔር ያሳኮላት ❤❤❤❤
ሜላትኮ ከልቧ ሴትናትየኔአስተዋይ መሲየ ሳሚልይ
Melat@ mecheame. Ye medeshuen. Ayresam. Aydel
Egzabeher yemesegen sele enateshe maderegshe teleke bereket Aleshae
ታድላ እኔስ እናቴን መች ይሆን የማያት ❤እናቴ
ኢትዮጵያ ሰንገባእንገዛለን
Wey Messi wore alekebesh messelegn ahuness. Selezich lej sente new yemenessemaw
Enkwan desi alesh egzyabher yimesgen
አደኛ ነኝ ዛሬ
ምነው መሲ ለሜላት አሽቃበጥሽ በጣም
እንኳን እናትን ሌላውንም ማስደስት
Advert አያስፈልገውም😎 እውቁልኝ ካልሆነ::