የፍሬን እናት ያስለቀሰው😭 ታሪካዊው ጉዟችን | ቻው ኢትዮጲያ 🇪🇹

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 122

  • @FrieDagiFamily
    @FrieDagiFamily  8 หลายเดือนก่อน +20

    ማማዬ በልደቷ ቀን በዱባይ ሰርፕራይዝ ተደረገች |ማማዬና ፍሬ አለቀሱ
    th-cam.com/video/rX2L4rOjxyc/w-d-xo.html

  • @mariyamawit
    @mariyamawit 8 หลายเดือนก่อน +24

    ማማዬ በጣምምምም እደለኛ ናት ከልጅነቷ ከሀገር መውጣት ከጀመረች ደፋር እና ኮፊደንስ እንዲኖራት ያረጋትል ሌላው ጥሩ የቤተሰብ ጊዜ እያሳለፋቹ ነው እኔ ለናንተ በጣምምም ነው ደስስ ያለኝ እግዚአብሔር ይመስገን❤ እግዚአብሔር ይባርካቹ

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 8 หลายเดือนก่อน

      😳በልጅነት በምቾት ለዝያውም ከትምህርት ቤት እንደልቧ እየቀረች መውጣት መግባት በራስ መተማመን እንዴት ይፈጥራል?

  • @Fuu4y-cm3rp
    @Fuu4y-cm3rp 8 หลายเดือนก่อน +12

    ይቺ ጣፋጭ ልጅ እግዚአብሔር ሺ ትውንላቹ ባገኛት በሳምኩሀት ፍርዬ ሳሚልኝ ከይቅርታጋ❤❤❤

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube 8 หลายเดือนก่อน +29

    የእናት ደስታ ማነው እንደኔ ሚያስደስተው 🙌🙌🙌🙌🙌

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 8 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ እናት እናት እኮ እናት ናት ሁሉም ሲቀያየር እናት ግን አትቀየርም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ያረብ እኔ ድቡሽየን ስለምዎዳት አካዎንት ስቀይር ስጠፉብኝ ሰርች እያረኩ ነዉ እምመጣዉ ድቡሽየ እዎድሻለሁ አላህ ያሳድግሽ ማሻ አላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mariyamawit
    @mariyamawit 8 หลายเดือนก่อน +5

    መልካም ልደት ማሚቶዬ🎉❤የኔ ቅመም እመቤቴ ማርያም ታሳድግሽ እድግ በይልን❤ማማዬ ምርጥ እናት እና አባት ስላላት ታድላለች ❤❤❤እረዥም እድሜና ጤና ደስታ ስኬት ፍቅር ልዑል እግዚአብሔር ይስጣቹ❤

  • @kakogebremedhin4735
    @kakogebremedhin4735 8 หลายเดือนก่อน +5

    ፍርይዬ እግዚአብሔር ክፉ ከሚያስቡ ክፉ ከሚያወሩ ይጠብቃችሁ።❤❤❤

  • @helenmesfin3870
    @helenmesfin3870 8 หลายเดือนก่อน +4

    እታለም(ዳሚ) አንቺን በስስት ትስማለች፤
    አንቺ ማሚቶን በስስት ትስሚያለሽ አይ እናትነት❤

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 8 หลายเดือนก่อน +7

    እናታቹንም ብቶስድ ብታስጎበኙ ጥሩ ነበር ደስ ያል ነበር መልካም ግዜ ያሁንላቹ

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ 8 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ውዶች እንኳን ሰላም ገባችሁልኝ እናት እኮ ምንም መቻልና መደበቅ አትችልም ሆደ ብቡ ናቸው እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 8 หลายเดือนก่อน

    ማሚቶ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በጥበቡ ከክፉ ሁሉ ጠብቆ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ እንኩዋን ተወለድሽልን ❤

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
    @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳንደስ አላችሁ ማማዬ እና ዳጊ ሸኚ ሳትሆኑ ተጋዥ ሆናችሃል ደስይላል መልካም ግዜ

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 8 หลายเดือนก่อน +8

    እናትሽ ቆንጆ ናቸው😊

  • @melonimarkon1813
    @melonimarkon1813 8 หลายเดือนก่อน +2

    ማማዬ የኔ እንቁ የኔ ጣፋጭ ድንግል ታሳድግሽ❤❤❤❤

  • @tigestmekonene6019
    @tigestmekonene6019 8 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ቤተሰብ ❤በሚቀጥለው የእናትሽ ተራ ይሁን

  • @RabiLove-wf1ve
    @RabiLove-wf1ve 8 หลายเดือนก่อน +3

    ውዶች እንደት ናችሁ ጠፍችሁብኝ 7 ቀን ሆናችሁኮ ቪድወ ከለቀቃችሁ እና ማማዬ እንኳን ተወለድሽልን የኛ ልዩ

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 8 หลายเดือนก่อน

    ክፉ አይያችሁእግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጠብቅ ደስ ደሚል መልካም ቤተሰብ ፍሬ ጎበዝ እናት አዘጋጋችሁ ግን አልተመቸኝም ማሚቶ በጥፊ ያልሽኝ መስሎኝ ❤ 😄 😍

  • @ቅዱስገብረኤልአባቴ
    @ቅዱስገብረኤልአባቴ 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ማማሚቶ እወድሻለሁ የኔ ጣፋጭ

  • @fanatube196
    @fanatube196 8 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ውዶች በሰላም ግቡልን እዴት እደምወዳችሁ ማሜቶ የኔ ጣፋጭ ❤❤❤

  • @ዙዙሀበሻዊትወሎየዋ
    @ዙዙሀበሻዊትወሎየዋ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዱባይዬ ሁለተኛ ሀገሬ በጣም ነዉ የምወዳት ፍሬ ዳጊ family wellcome አህለን ብለናል

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 8 หลายเดือนก่อน +1

    ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ እታለም ጉድለቴን የሞላሽ እህቴ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @TayuG-n3j
    @TayuG-n3j 8 หลายเดือนก่อน

    ፍሬ የእውነት የምወዳችሁ በምክንያት ነው።የምወዳችሁበትን ምክንያት አንድ ቀን እነግርሻለሁ ለማንኛውም ማማዬ እንኳን ተወለድሽ የእኔ ማር ሼፍ ቶንዴ ስላም ነው በስላም ተመለሱ የሁልግዜ አክባርያችሁ ነኝ ፍሬ።

  • @tsiyonfissha5080
    @tsiyonfissha5080 8 หลายเดือนก่อน

    Etalem silayehush des bilognal yne enat edmna tena yestsh.. tebarku

  • @senayttemesgen9978
    @senayttemesgen9978 8 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ❤❤❤

  • @tadlaal9123
    @tadlaal9123 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ ኢትዮጵያ ሥገባ እማማየ ድባይ የኔ ፍቅር እማማየ ❤❤

  • @adutesfafamily7814
    @adutesfafamily7814 8 หลายเดือนก่อน

    መልካም ጉዞ የኔ ውድ ቤተሰብ ❤❤❤

  • @user-sg7ue4or4nJerry
    @user-sg7ue4or4nJerry 8 หลายเดือนก่อน

    Happy birthday 🎂 mamaya konjo so beautiful family 👪 God blessed l Love you ❤❤❤🇨🇬

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 8 หลายเดือนก่อน +1

    አላህይጠብቃችሁ ❤❤🎉🎉

  • @tringotri6479
    @tringotri6479 8 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ሰላም መጣችሁ❤

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬ 16ኛ ነኝ ሽልማት ያስፈልገኛል ፍርዬ በጣም ነው የምወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asmahussain1399
    @asmahussain1399 8 หลายเดือนก่อน

    Wow Yena wedoch bekedm ayewachew jbr love You guys

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 8 หลายเดือนก่อน

    ማሚቶ ጣፍጭ አደግሽ ማሻአላህ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @alemgirma8069
    @alemgirma8069 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት እታለምዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofiyayemame9019
    @sofiyayemame9019 8 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ምርጦች እውነት ስወዳችሁ እኮ ❤🥰

  • @Jemila-xm5tz
    @Jemila-xm5tz 8 หลายเดือนก่อน

    ውለጂ ደግመሽ ለቡጥቃ ወንድም❤😊

  • @kidi700
    @kidi700 8 หลายเดือนก่อน +1

    Happy birthday Mamaya konjo 🎉

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 8 หลายเดือนก่อน

    ማማዬ❤❤❤የኔ ቆንጆ እድግበይ❤❤

  • @የእናቴልጅነኝከሸዋመንደር
    @የእናቴልጅነኝከሸዋመንደር 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሶወዳች ማማዬ የኔ ማር❤❤❤❤

  • @الال-ط3ذ2غ
    @الال-ط3ذ2غ 8 หลายเดือนก่อน

    ማሚቱ የኔጣፍጭ ሠወዳችሁ

  • @አለማመኔንእርዳውማር9-24
    @አለማመኔንእርዳውማር9-24 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ውዶች ፈጣሪ የምትደሰቱበት ቀናት ያድርግላችኹ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @RakebJemaneh
    @RakebJemaneh 8 หลายเดือนก่อน

    መልካም ልደት ማማዬ

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ቸ6ጰ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ቸ6ጰ 8 หลายเดือนก่อน +1

    እቺ እዩኝ እዩኝ ደብቁኝ እንዳታመጣ ። ሀበሻ ስንባል ቡዶች ነን የገባችሁ አልመሠለኝም

  • @jerusalemtessema
    @jerusalemtessema 8 หลายเดือนก่อน +1

    ፍርዬ ስወድሽ እኮ🎉🎉🎉🎉🎉 የኔ ማር

  • @BuzeBirhanu
    @BuzeBirhanu 8 หลายเดือนก่อน

    በሰላም ይመልሳቹ

  • @1631america
    @1631america 8 หลายเดือนก่อน

    Happy birthday yene konjo leje wedededed aderghalhu ❤🎉

  • @emuyeemu8571
    @emuyeemu8571 8 หลายเดือนก่อน

    Mareyamn swedachehu emamlak bmengedachu hulu teketelachu bselam gebulen hbd mamitoye yne cewa 🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 8 หลายเดือนก่อน

    i love Ethiopian airlines their service i hope ከኮቪድ በፊት የነበረ የሽንትቤታቸውን የንጽህና ጉድለትም እንደተሻሻለ

  • @lulululu-ge6rg
    @lulululu-ge6rg 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማር አፏ ስትጥም የኔ ቆንጆ

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 8 หลายเดือนก่อน

    የት እየሄችሁ ነዉ

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 8 หลายเดือนก่อน +1

    Firye mameto edig tbellachihu enatshen yizeshachiw neyi batam new etalem enatan yemtmeslg yetebarkachihu molaw bateseb kenebalebatishe bewuneti 💚💛❤🙏

  • @mulato-v4v
    @mulato-v4v 8 หลายเดือนก่อน

    wuy sitamiru des yemitlu beteseboch nachu Fetari fikir gar tena yistachu😍😍😍😍😍😍

  • @TracyPeter-ls3rh
    @TracyPeter-ls3rh 8 หลายเดือนก่อน +1

    Ye maniton cake ema abern korsenao beselam endetemelsachu ergetega nege❤❤❤❤❤❤❤

  • @litshwalslc5478
    @litshwalslc5478 8 หลายเดือนก่อน +5

    ስወዳቹ ❤❤❤❤❤

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 8 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
    🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
    እንኳን ተወለድሽ 😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ፍሬ እና ዳጊ እንኳን ተወለደችላችሁ ተመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mignotderara223
    @mignotderara223 8 หลายเดือนก่อน +1

    Yimechachu Mamaye❤

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 8 หลายเดือนก่อน +2

    Yes yes andegna negn

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  8 หลายเดือนก่อน +1

      Thanks my dear ❤

  • @MG-eo8eg
    @MG-eo8eg 8 หลายเดือนก่อน +3

    እናትሽ ሲመርቁአችሁ የአርሲዋ እመቤት ትከተላችሁ አሉ። የአርሲዋ እመቤት አጋንንት እንደሆነ ይታወቃል። እንዴት እንዲህ ሊሉ ቻሉ?

    • @belayneshamare4137
      @belayneshamare4137 8 หลายเดือนก่อน

      😮😮😮😮😮

    • @bisrat1269
      @bisrat1269 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 am sure they didn't know. You how traditional ethiopian mother are

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  8 หลายเดือนก่อน

      አላለችም እስቲ በደንብ አዳምጪ የአርሴማዋ ማርያም ነው ያለችው

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 8 หลายเดือนก่อน

    በአላህ ተስፋ አይቁረጥም ልጆች ሁለት አድርጉ ሞክራ ከቅርታ ጋር ካጠፋው

  • @RahelRahel-bv3ii
    @RahelRahel-bv3ii 8 หลายเดือนก่อน

    Yane qojo mamito dagil marim taxabaqashi fariyeh baxam new yamawadachu❤❤❤❤❤

  • @MistraMita-qy9mm
    @MistraMita-qy9mm 8 หลายเดือนก่อน +2

    Yene maroch be selam gibu❤❤❤❤

  • @keralem
    @keralem 8 หลายเดือนก่อน +2

    HBD LE MAMITO 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaraAbreham-ef2vf
    @SaraAbreham-ef2vf 8 หลายเดือนก่อน

    Setameru mamay edagi konjo❤❤

  • @mhdertesfa2563
    @mhdertesfa2563 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤ ሰላም ሁኑ

  • @almazgebrehiwot1381
    @almazgebrehiwot1381 8 หลายเดือนก่อน +1

    Yene wud beteseb yeslam guzo yihunlach mamay enquan tewledisch amlak yitebikisch

  • @amnhwwduw5258
    @amnhwwduw5258 8 หลายเดือนก่อน

    እኳን ደህና መጣችሁ ውዶቼ 💗💗💗💗👍👍👍🙏🙏🙏

  • @MisrakGessesse-gv8sm
    @MisrakGessesse-gv8sm 8 หลายเดือนก่อน

    Bless you more

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 8 หลายเดือนก่อน

    እታለም የኔ እህት እኔን አታልቅሺ

  • @birtukanteferi21
    @birtukanteferi21 8 หลายเดือนก่อน +1

    ታድላችሁ🎉❤

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 8 หลายเดือนก่อน

    🤣🤣🤣መቶ አስራምስቴ ቆጥሬ ነው ምጠጣው እኔ ብሆን እረ የሬሳ ማጠቢያ 115ብር ውሀ ወይኔ በኔ ዘመን ይሄ መሆኑ ውይይይ ሲሆን ነፃ አገልግሎት ነበር

  • @afiyatube6273
    @afiyatube6273 8 หลายเดือนก่อน

    Ye ferna yedagi betesboch eski 1k asgebugn medam bete selchegn

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 8 หลายเดือนก่อน +1

    Mamaye ❤

  • @sabrinsalah9237
    @sabrinsalah9237 8 หลายเดือนก่อน

    Be esuwa edme egna mekina mewtat berkachn nebr zare lejochachen yihe edel alachew alhamdulillah

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 8 หลายเดือนก่อน

    ቶንዴ ሰውድህ ጨዋታህ ደስ ይለኛል

  • @jerusalemtessema
    @jerusalemtessema 8 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅሮቼ❤❤❤🎉🎉

  • @Weynigetachew-j9r
    @Weynigetachew-j9r 8 หลายเดือนก่อน +1

    Enkuwan Dese alachewe

  • @Asiyeetube12
    @Asiyeetube12 8 หลายเดือนก่อน +1

    Yene marochii😍😍🌹

  • @Ester-dd5be
    @Ester-dd5be 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @asenakechaseffa5338
    @asenakechaseffa5338 8 หลายเดือนก่อน

    ቤታችሁን ልታዘርፉ አማራቹ መሠለኝ በአደባባይ የተናገራችሁት።

  • @AsiyaSulthan-n6s
    @AsiyaSulthan-n6s 8 หลายเดือนก่อน

    Fiqir yehonachu beteseb abu dhabi kee maxachu iqabalachuwalaw

  • @hggd7169
    @hggd7169 8 หลายเดือนก่อน

    Wow ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አደንቀን
    @አደንቀን 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JB_you
    @JB_you 8 หลายเดือนก่อน +2

    2nd

  • @አደንቀን
    @አደንቀን 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂💞💞💞💞

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jgclhkcyzlc9085
    @jgclhkcyzlc9085 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @shmles-y1i
    @shmles-y1i 8 หลายเดือนก่อน

    ዱባይ መመላለስ አበዛችሁ ፍሬ

  • @destakebede3953
    @destakebede3953 8 หลายเดือนก่อน

    ትምህርቷስ?

  • @woinshetmekuriya1206
    @woinshetmekuriya1206 8 หลายเดือนก่อน

    Yemma tmeherts

  • @tizibttafesseyinesu8622
    @tizibttafesseyinesu8622 8 หลายเดือนก่อน

    Wait for me ema❤❤❤❤

  • @meazayoutube4345
    @meazayoutube4345 8 หลายเดือนก่อน +2

    እኔን የሚገርመኝ ከአንድ አገር ግማሹ ለሸቃላነት ወይም ለሰው ቤት ሰራተኝነት እናንተ ለመዝናናት ፌር ነው ወይ ሼም አይደለም ወይ የምትዝናኑበትን ለኛ አበድሩን ሰርተን እንከፍለችሇለን

    • @GgGg-zi5mg
      @GgGg-zi5mg 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @SarahAlhabsi-er9dv
      @SarahAlhabsi-er9dv 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

  • @lisen888
    @lisen888 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሼፍ ቶንዴ 😂😂

  • @Ester-dd5be
    @Ester-dd5be 8 หลายเดือนก่อน +1

    Wdddw❤❤❤

  • @vvvffff1290
    @vvvffff1290 8 หลายเดือนก่อน

    ቅመምአኮነሽአድግበይ

  • @ሰአዳ-ቸ5መ
    @ሰአዳ-ቸ5መ 8 หลายเดือนก่อน

    ኤርፖርት ላይ ማንኛውንም ነገር ያስወልቃሉ ማለትም ጌጣጌጥ የምታውቁ ንገሩኝ በቅርብ እገባለሁ

    • @toybamohammed497
      @toybamohammed497 8 หลายเดือนก่อน

      አወ ያስወልቃሉ

    • @ሰአዳ-ቸ5መ
      @ሰአዳ-ቸ5መ 8 หลายเดือนก่อน

      @@toybamohammed497 ወርቅም ቢሆን ??

  • @hayiaGshs
    @hayiaGshs 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos1894 8 หลายเดือนก่อน

    I care less about the advert! I hardly ever care, about Ethiopian so cold Dévelopement! sick and tired of it all! Anyways happy vacation in Dubai

  • @coconutt2565
    @coconutt2565 8 หลายเดือนก่อน

    www mamitoo

  • @RakebJemaneh
    @RakebJemaneh 8 หลายเดือนก่อน

    መልካም ልደት ማማዬ

  • @xxxx-ob8gg
    @xxxx-ob8gg 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @ትእግስት
    @ትእግስት 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉