ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማነው ይህን ወጣት እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው
እኔ በጉጉትነውትምርቱን የምጠብቀው ብራቦ
enem begigit new
Inspire Ethiopia የኛው ምርጥ ጓደኛ ከአንደበትህ የሚወጣው ቃል ልብ ውስጥ ስርጦ ነው የሚገባው እንዴ ሁሌም በጣም እናመስግናለን🙏🙏🙏💗
ወሳኝ ሰው ወንድሜ በአንተ ትምርት በሂወቴ ለውጥ አይቻለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤👍
❤
መልካሙን ብቻ ማሰብ አለብህ ምክንያቱም ያሰብከውን ትናገራለህየተናገርከው ፀባይህ ይሆናል ያፀባይህ ልማድህን ይወስነዋል ያልማድህ መጨረሻ ላይ ማንነትህ ይሆንና የህይወት መዳረሻህን ይወስነዋል ፡፡
ሁሉም ጠቃሚ ነው በርቱልን አለህ ይጠብቃቹ።🇪🇹♥
አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ።ከምርጦች ምርጥ👌 የሆንክ ውዱ ወንድማችን👍💌
ሁሉም እዳለ ሆኖ ለምን ቆይ በዛሬው ለይ የሆነ የቤት ስራ አሰጡንም ከዛ ከሰራነው ለራሣችን እራሥችንን እየለወጥን እደሆነ እንረዳለን አይመሥላችሁም እደው እደ ሀሣብ ቢያዝልኝ 🙏🙏🙏
My wish too!
በትክክል
ለኔ የዘመኔ ጀግና ነህ ለአድናቆት የሚሆን ቃላት አጣው ብቻ አላህ ከክፍ ይጠብቅህ ❤
የዘመኑ ፈጥነ የደረስክ አንቴ ነህ የወቅቱ ምርጥ ሰው ተባረክ ኑርልኝ አንተን ማዳመጥ ሁሌም ደስታኛ እንድንሆን ያረገናል
እኔ 1__7 የለዉ ሁሉም ታማችቶኛል እናመሣግናለን
ካዳምጥኩህ ሁሉ በላይ ስለ ወታደር 100% እኔም እመሰክርልሃለሁ እኔም ወታደር ነኝ እናም በጧት ተነስቶ ስፖርት መስራት ግዴታዉ ነዉ ከስፖርት መልስ ከታጠበ በኋላ ቁርስን በተመሳሳይ ሰዓት በልተህ ወደተባልክበት እኩል ሰዓት አለመገኘት በዲሲፕሊን ጥፋት ያስጠይቃል አካሄዶቹ ሁሉም በሰዓት የተገደበ ነዉ ዘርዝሬ አልጨርሰዉም ከሰዓትም አልፎ ዉጤት አለማምጣት ያስጠይቀዋል ትምህርቶችህን በጣም ነዉ የሚከታተለዉ በርታ
ወንድም አግዘህኛልና አላህ ይገዝህ የኔ ወንድም አንተ እኮ ጎበዝ ነህ በአላህ ስለእሰልምና አብብ አንተ ገሀነም እንድትገባ አልፈልግም አላህ የወደደውን ነውና የሚመራው ይምራህ ስለምወድህ ነው
ስነ ወርቅ በእውነት ጣፋጭ መፅሕፍ ነህ።
እግዚአብሔር ይስጥህ አቦ ምንም እንኳን ባልለወጥም ግን መንገድ ለመጀመር እያሰብኩ ነው።❤❤❤❤
ስነ ወርቅዬ ምክርህ ስለ ራሴና ስለ ሰዎች ያለኝን አመለካከት እንዳስተካክል አድርጎኛል ትልቅም ዋጋ ስለራሴና ለሰዎች እንድሰጥ አድርጎኛል።thank You
ሁሉም ተመችቶኛል እናመሰግናለን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
በእውነት ተበረክ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ ይሄ ነው ብዬ የምመርጠው የለም ሁሉም ጠቅመውኛል
አንበሳ መጣህ እንኳን ደህና መጡ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾እምየ ኢትዮጵያ ገና ልጆች አሉሽ በርቱ🙏🏾🙏🏾
ተባረክ ወንድሜ እድሜናጤና ይሥጥልኝ
የምረ እሚገርም ትምህረት ነው። በረታ ወንድማችን።
የኛ ምርጥ ጓደኞች አሪፍ ነው👍 እናመሰግናለን 🙏
ሂወቴን ቀየሮከው አንተን መሥማት ከጀመርኩ 1 አመቴ በ10 አመት ያላሣካሁትን በአመት አሣካሁት አመሠግናለሁ ወዳጀ!
I usually feel inspired whenever I watch your videos. 🙏🙏
Wow danke für alles du bist beste wegen dir bin ich wach geworden 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾😇💌unser Engel!!!.
ምርጥ ሰው
ምርጦቼ እንኳን ደና መጣህ ከትምህቶችህ ለውጥና ጥንካሬን አግቻለሁ ክበርሩልን ለኔ ሁሉም ሀሳብ ጠቃሚ ነው በርታ
አቋራጭ መንገድ አትፈልግ የሚለው ተመችቶኛል እኔም የማስበው ነገር ስለነበረ አመሰግናለሁ
ትልቁ ችግር ፉክክራችን ከራሳችን ጋር ሳይሆን ከሌላ ሰው ጋር ነው ከእራሳችንን ጋር ስንፎካከር ብዙ ለውጥ እናገኛለን እናመሰግናለን
አላህ"ይጠብቅህ"አንደበትህ"ቃላቶችህ"ያረዳድህ"ሁኔታ
አንተምርጥሰወእግዚያብሄርይርዳክ
የብዙሠዉ መብራትነህ ከዚህ በላይ ጠክርልን ወድማችነን ተባረክ
እናመስግናለን ወንድማችን ተስፋችንን ስለምታለመልምልን
ግሩም ነው ሁሉም እኔ ግን ሰባት ፅናት ተመቻቶኛል በጣም የኔ አንደበታም ወንድሜ
1000 አመት ኑሩልን 🙏🙏👏👏
በእውነት ልዬ ነህ ላገኝህና የህይወት አቅጣጫ እንድትመራኝ ፈልጋለሁ
ዋው ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
ማር ማር ይላል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ
ወንድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ 👏👏👏ጥሩ ምክር 👍👍👍
አንተስ የምረም ትልያልሀ በርታ በአንተ ምክር በጣም ተጥቅሜአልሁ thank you very much bro kept up!!!
እንዴት ነህ የኛ ምርጥ ቤተሰብ እናመሰግናለን
እንኩዋን ደህና መጣህ ምርጡ ወንድማችን
ሶስተኛ የኔ ችግር ነው ሁሉም አሪፍ ነው ተመችቶኛል ተበረኩልን
በፍቅር ምከታተለው ቢኖር ይህን ልጅ ብቻና ብቻ ነው ጉልበት አለው ትምህርቶች አመሰግናለው
መለወጣ አይቀርም ባተ መክር እናመሰግናለን ወድሜ እደሜህን ያርዝመው
ሁሉም ገንቢ ሀሳቦች ናቸው ። በርቱ
አንበሳው ጎበዝ በርታ በጣም ነው የሚመቸኝ የናተ ፕሮግራም ደጋግሜ ብሰማው አይሰለቸኝም
በጣም ወሳኝ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን!
በጣም ነዉ ደስሚለኝ እምታቀርባቸዉ ነገሮች እሚገቡናቸዉ እናመሰግናለን
ምርጥ ምምህርነህ ሁሉም ተመችቶኛል ተባረክ
*ሼርር👍👍👍*
ዛሬ በጣም አምሮብሃል የኔ ድንቅ ልጅ
ስንየ ኑሩልኝ በናንተ ምክር ለዉጥ አለኝ ደስ ይበላችሁ ድካማችሁ እየሰራ ነዉ ከእዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርላችሁ በርቱልኝ ገራሚ ትምህርት ነዉ ከንግግር ብቃት እስከ ኢነርጅ ፓወር ፉል ነህ ወድሜ ሁሉም ተመችቶናል እናመሰግናለን
Thank you so much sena I always miss ur speech
ወሣኝ ሠው ነህ ለዘረኞች በተለይ ሞት እንዳለ ለረሡት ነፍ እድሜ ተመኘሁልህ
እንኳን ደና መጣህ ስነ
ዋውውውው በርቱልን ክፉ አይያችሁ inspires
ብርታ እኔ በሂወቴ ብዙ ነው የተቀየርኩት ባተ አመሰግናለሁ
ሁሉም ተመችቶኛል ጌታ ይባርክህ
ማሸአላህ መሰጠት ነው በጣም ነው የምወዳችሁ አላህ ብርታቱን ይስጣችሁ በርቱ
ሁሌም ትችላለህ
እናመሠግናለን እግዛቤሄር እዉቀተችሁን ይበርከዉ
በጣም ጥሩ ነዉ , ሁሉም ይጠቅመኛል።
አጂብ ነዉ ወድም ሁሉም አሪፊ ናቸዉ ወድፈት እንጎዝ
በጣም ትለያለክ እግዝአብሔር ይባርክክ
እኳን ደናመጣህ የምወድህ ከቅልፌ ተነስቸ ያተን ቪዲወ ነው የማዳምጥ እደመዝሙር መፈሴ ይጠነክራል ሞራሌ ይጨምራል እበረታለሁ የውነት በጣም ነው የምናመሰግነው በርታልኝ
The greatest trajedy in life is not death but life without purpose. እቅድ
ከምር አተን መከታተል ከጀመረሁ ቀን በጠዋት እየተነሳ ነው በዛላይ ደስ ተኛ ነኝ ማበብም ጀመሪለሁ አመሰግናለሁ አሁን እድፀና ፈጣሪ ይረዳኝ
Insqire Ethiopian enamesegenalen 💯❤💛💚
በጣም ገራሚ ምክሮች ናቸው የምታቀርባቸው በርታ። እኔም ብዙ ለውጥ እያመጣሁ ነው።
ምርጥ ልጅእውነት
ጥሩ ነው በጣም እናመሰገግናለን በርቱ
I like all of the method ,and i want to say u are the perfect teacher for ethiopian youth
ተባርክልኝ ውንድሜ እንወድሃለን 🙏🙏🙏🙏
ሁሉም ልዩ ትምህርት ናቸው
I like this guy is he very genuine
Wooow mirtu wedemachin Ejig Betam Inamesgenalen! Ine Hulum Temechitegnal🎉🎉🎉❤❤
በርታ ጌታ ይርዳህ!!!!!
Ine bexam yetemecheny le siket aqowaraci menged atifelig yemilewin betam wedijawalew inameseginalen
Egzibher yimsegn wodemachen amsgenalhu masetewalun yadeln yewunet yetgebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN
ሁሉም ደስ የሚል ነው የሚጣል የለውም አመሰግንሃለሁ
Selam selam hulum ankakutognal thanks so much 🙏
Thank you wendmocha sitebkachu naberrr👍👍
አላህ።ይጠብቅህ
ሁሉም ተመችቶኛል በተለይ 1እና 4
ተባረኩ 🙏ምርጥ እኮ ናቹ
ሁሉ ተመችቶኛል ❤❤❤❤❤❤
hula enmtan neber yamktatalw ahu gen yabtsabocha guday hasaban kyrew yarb heyre asemgi mert nachu👍👍👍👍👍👍👍
ሁሉም አሪፍ ነው በርቱልን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣችሁ
Wow thanks so so so much God bless you
እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🥰🥰🥰🥰
አመሰግናለው
Beachir gize Wist lewt aychalew amesegnalew edme yistik👍🏾👏🏾🤗
ሁሉም አሪፊ ነው እናመሰግናለን በርቱ
thank you bro for your motivation
ጽናት የሚለው ተመችቶኛል
በርታልን ወንድሜ እወድሐለሁ አከብራሐለሁ
Thank you for sharing very helpful advice keep touch
ምርጥ አስተማሪ በርታወድሜ
በጣምእናመስግናለን
Thanks Abesachen
Wwwowwww yem telwum yelam hulum asetmar nacho thanks so much 🙏😘😘
ማነው ይህን ወጣት እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው
እኔ በጉጉትነውትምርቱን
የምጠብቀው ብራቦ
enem begigit new
Inspire Ethiopia የኛው ምርጥ ጓደኛ
ከአንደበትህ የሚወጣው ቃል ልብ ውስጥ ስርጦ ነው የሚገባው እንዴ ሁሌም በጣም እናመስግናለን🙏🙏🙏💗
ወሳኝ ሰው ወንድሜ በአንተ ትምርት በሂወቴ ለውጥ አይቻለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤👍
❤
መልካሙን ብቻ ማሰብ አለብህ ምክንያቱም ያሰብከውን ትናገራለህ
የተናገርከው ፀባይህ ይሆናል ያፀባይህ ልማድህን ይወስነዋል
ያልማድህ መጨረሻ ላይ ማንነትህ ይሆንና የህይወት መዳረሻህን ይወስነዋል ፡፡
ሁሉም ጠቃሚ ነው በርቱልን አለህ ይጠብቃቹ።🇪🇹♥
አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ።ከምርጦች ምርጥ👌 የሆንክ ውዱ ወንድማችን👍💌
ሁሉም እዳለ ሆኖ ለምን ቆይ በዛሬው ለይ የሆነ የቤት ስራ አሰጡንም ከዛ ከሰራነው ለራሣችን እራሥችንን እየለወጥን እደሆነ እንረዳለን አይመሥላችሁም እደው እደ ሀሣብ ቢያዝልኝ 🙏🙏🙏
My wish too!
በትክክል
ለኔ የዘመኔ ጀግና ነህ ለአድናቆት የሚሆን ቃላት አጣው ብቻ አላህ ከክፍ ይጠብቅህ ❤
የዘመኑ ፈጥነ የደረስክ አንቴ ነህ የወቅቱ ምርጥ ሰው ተባረክ ኑርልኝ አንተን ማዳመጥ ሁሌም ደስታኛ እንድንሆን ያረገናል
እኔ 1__7 የለዉ ሁሉም ታማችቶኛል እናመሣግናለን
ካዳምጥኩህ ሁሉ በላይ ስለ ወታደር 100% እኔም እመሰክርልሃለሁ እኔም ወታደር ነኝ እናም በጧት ተነስቶ ስፖርት መስራት ግዴታዉ ነዉ ከስፖርት መልስ ከታጠበ በኋላ ቁርስን በተመሳሳይ ሰዓት በልተህ ወደተባልክበት እኩል ሰዓት አለመገኘት በዲሲፕሊን ጥፋት ያስጠይቃል አካሄዶቹ ሁሉም በሰዓት የተገደበ ነዉ ዘርዝሬ አልጨርሰዉም ከሰዓትም አልፎ ዉጤት አለማምጣት ያስጠይቀዋል ትምህርቶችህን በጣም ነዉ የሚከታተለዉ በርታ
ወንድም አግዘህኛልና አላህ ይገዝህ የኔ ወንድም አንተ እኮ ጎበዝ ነህ በአላህ ስለእሰልምና አብብ
አንተ ገሀነም እንድትገባ አልፈልግም አላህ የወደደውን ነውና የሚመራው ይምራህ ስለምወድህ ነው
ስነ ወርቅ በእውነት ጣፋጭ መፅሕፍ ነህ።
እግዚአብሔር ይስጥህ አቦ ምንም እንኳን ባልለወጥም ግን መንገድ ለመጀመር እያሰብኩ ነው።❤❤❤❤
ስነ ወርቅዬ ምክርህ ስለ ራሴና ስለ ሰዎች ያለኝን አመለካከት እንዳስተካክል አድርጎኛል ትልቅም ዋጋ ስለራሴና ለሰዎች እንድሰጥ አድርጎኛል።thank You
ሁሉም ተመችቶኛል እናመሰግናለን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
በእውነት ተበረክ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ ይሄ ነው ብዬ የምመርጠው የለም ሁሉም ጠቅመውኛል
አንበሳ መጣህ እንኳን ደህና መጡ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾እምየ ኢትዮጵያ ገና ልጆች አሉሽ በርቱ🙏🏾🙏🏾
ተባረክ ወንድሜ እድሜናጤና ይሥጥልኝ
የምረ እሚገርም ትምህረት ነው። በረታ ወንድማችን።
የኛ ምርጥ ጓደኞች አሪፍ ነው👍 እናመሰግናለን 🙏
ሂወቴን ቀየሮከው አንተን መሥማት ከጀመርኩ 1 አመቴ በ10 አመት ያላሣካሁትን በአመት አሣካሁት አመሠግናለሁ ወዳጀ!
I usually feel inspired whenever I watch your videos. 🙏🙏
Wow danke für alles du bist beste wegen dir bin ich wach geworden 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾😇💌unser Engel!!!.
ምርጥ ሰው
ምርጦቼ እንኳን ደና መጣህ ከትምህቶችህ ለውጥና ጥንካሬን አግቻለሁ ክበርሩልን ለኔ ሁሉም ሀሳብ ጠቃሚ ነው በርታ
አቋራጭ መንገድ አትፈልግ የሚለው ተመችቶኛል እኔም የማስበው ነገር ስለነበረ አመሰግናለሁ
ትልቁ ችግር ፉክክራችን ከራሳችን ጋር ሳይሆን ከሌላ ሰው ጋር ነው ከእራሳችንን ጋር ስንፎካከር ብዙ ለውጥ እናገኛለን እናመሰግናለን
አላህ"ይጠብቅህ"አንደበትህ"ቃላቶችህ"ያረዳድህ"ሁኔታ
አንተምርጥሰወእግዚያብሄርይርዳክ
የብዙሠዉ መብራትነህ ከዚህ በላይ ጠክርልን ወድማችነን ተባረክ
እናመስግናለን ወንድማችን ተስፋችንን ስለምታለመልምልን
ግሩም ነው ሁሉም እኔ ግን ሰባት ፅናት ተመቻቶኛል በጣም የኔ አንደበታም ወንድሜ
1000 አመት ኑሩልን 🙏🙏👏👏
በእውነት ልዬ ነህ ላገኝህና የህይወት አቅጣጫ እንድትመራኝ ፈልጋለሁ
ዋው ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
ማር ማር ይላል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ
ወንድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ 👏👏👏
ጥሩ ምክር 👍👍👍
አንተስ የምረም ትልያልሀ በርታ በአንተ ምክር በጣም ተጥቅሜአልሁ thank you very much bro kept up!!!
እንዴት ነህ የኛ ምርጥ ቤተሰብ እናመሰግናለን
እንኩዋን ደህና መጣህ ምርጡ ወንድማችን
ሶስተኛ የኔ ችግር ነው ሁሉም አሪፍ ነው ተመችቶኛል ተበረኩልን
በፍቅር ምከታተለው ቢኖር ይህን ልጅ ብቻና ብቻ ነው ጉልበት አለው ትምህርቶች አመሰግናለው
መለወጣ አይቀርም ባተ መክር እናመሰግናለን ወድሜ እደሜህን ያርዝመው
ሁሉም ገንቢ ሀሳቦች ናቸው ። በርቱ
አንበሳው ጎበዝ በርታ በጣም ነው የሚመቸኝ የናተ ፕሮግራም ደጋግሜ ብሰማው አይሰለቸኝም
በጣም ወሳኝ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን!
በጣም ነዉ ደስሚለኝ እምታቀርባቸዉ ነገሮች እሚገቡናቸዉ እናመሰግናለን
ምርጥ ምምህርነህ ሁሉም ተመችቶኛል ተባረክ
*ሼርር👍👍👍*
ዛሬ በጣም አምሮብሃል የኔ ድንቅ ልጅ
ስንየ ኑሩልኝ በናንተ ምክር ለዉጥ አለኝ ደስ ይበላችሁ ድካማችሁ እየሰራ ነዉ ከእዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርላችሁ በርቱልኝ ገራሚ ትምህርት ነዉ ከንግግር ብቃት እስከ ኢነርጅ ፓወር ፉል ነህ ወድሜ ሁሉም ተመችቶናል እናመሰግናለን
Thank you so much sena I always miss ur speech
ወሣኝ ሠው ነህ ለዘረኞች በተለይ ሞት እንዳለ ለረሡት ነፍ እድሜ ተመኘሁልህ
እንኳን ደና መጣህ ስነ
ዋውውውው በርቱልን ክፉ አይያችሁ inspires
ብርታ እኔ በሂወቴ ብዙ ነው የተቀየርኩት ባተ አመሰግናለሁ
ሁሉም ተመችቶኛል ጌታ ይባርክህ
ማሸአላህ መሰጠት ነው በጣም ነው የምወዳችሁ አላህ ብርታቱን ይስጣችሁ በርቱ
ሁሌም ትችላለህ
እናመሠግናለን እግዛቤሄር እዉቀተችሁን ይበርከዉ
በጣም ጥሩ ነዉ , ሁሉም ይጠቅመኛል።
አጂብ ነዉ ወድም ሁሉም አሪፊ ናቸዉ ወድፈት እንጎዝ
በጣም ትለያለክ እግዝአብሔር ይባርክክ
እኳን ደናመጣህ የምወድህ ከቅልፌ ተነስቸ ያተን ቪዲወ ነው የማዳምጥ እደመዝሙር መፈሴ ይጠነክራል ሞራሌ ይጨምራል እበረታለሁ የውነት በጣም ነው የምናመሰግነው በርታልኝ
The greatest trajedy in life is not death but life without purpose. እቅድ
ከምር አተን መከታተል ከጀመረሁ ቀን በጠዋት እየተነሳ ነው በዛላይ ደስ ተኛ ነኝ
ማበብም ጀመሪለሁ
አመሰግናለሁ አሁን እድፀና ፈጣሪ ይረዳኝ