ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Amen Leza ken Yabkagn ❤
ፈተና ከሌለ ህይወት ትርጉም ታጣለች::ስለዚህ ፈተናን አንጥላ በዚያ ውስጥ እያለፍን ነው የምንሰራው::ካልሆነ ግን አንበስልም ሁሌም ጥሬ እና ገልጃጃ እንሆናለን::ቶሎ አይገባም ጥቅሙ ቆይቶ ነው የሚገባው::እነዚያ ፈተናዎች ናቸው የዛሬ ጠንካራ እና አልበገሬ ሰው ያደረገኝ::ያማል ያስለቅሳል ነገር ግን በመጨረሻም ብቁ ያደርጋል::ፈተና ለዘላለም ይኑር::