ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም ትምህርትህ ከሜባለው በላይ ጠቃሜ ነው እግዝያሕቤር እደሜ እና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር ☑✅👈አፃፃፉ ከጠፋሁ ይቅርታ🙇
@@ጓልራያቻናል አልሸሹም ዞርአሉነው።
@@ጓልራያቻናል ትክክል
Egiziabihar yitebikachihu
ኧረእኔስ የሰው ቤት ስራ አስጣላኝ። አልሀምዱሊላህ
ወንድሜ በአካል አግኝቸህ ሰለ ህይወት እንድስታተምረኝ እፈልጋለሁ ዘመንህ ይባረክ
Bet sab in hun mar
ስኔ አንተ እና ዳኒንን አለማድነቅ አይቻልም የእውነት የምታከርቡዋቸው ሀሳቦች ምርጥና የተለዩ ናቸውፈጣሪ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርላችሁ
Amen
እኔ የምለው ግን ስልጠና የምትሉት ከዚህ በላይ ምን ታሠለጥኑናላችሁ ልብ ያለው ሠው እኮ በዚህ ትምርት እንኳን እራሱን አለምን ቀየረ 🤔🥰💪👍👍👍
ሳህ በትክክል
Ewnet new
ሳህ
enamesegnalehun
እውነት ነው
መሞት ብቻ ነውየኔንችግርየሚፈታው ብዬ አምኜ ነበር !! ህይወቴን የታደጋችውኝ እናንተ ናችው አንድቀን ምስክርነት እንደምሠጥ አምናለው፡፡ ከሂወታችሁ ቆርጣችሁ መጣል ያለባችሁን ቆርጣችሁ ጣሉ ያልከው እሡን ስወስን ጭላንጭል መኖር እንደምችል አየሁ እናንተ ለኔ አግዚአብለሄር የላካችሁ መልአክ ናችሁ😍😍😍
Don't give up
ቐቘቐቐቐ
አማሰግናለው ፈጠርዬን ይገርማሀል አለም ለይ እንደኔ ደስታኛ ያለ አይማስለኝም ግን ሀብታም ሆኜ አደለም ምሰራውን ስራ ቢታቅ ይበልጥ ትገራማለ
ግን ደስታኛ ናኝ አልሀምዱልለ። አለህ ከምፈልገው በለይ እንደ ምያራገን እርግጠኛናኝ ምክናተም በማልከም ጠርጥሩኝ ቢሎዋልና አልሀምዱልለ በሱ አለማገራቴናው ያደስታዬ ምንጭ
አድነቂኪ ኔኝ
ቃላት የለኝም እየሰመውህ ሰውነቴን ይነዝረኛል ተባረክ
አባቴ, እኔ አንቴን ከ"አባይ" ግድብ ባላነሰ ነው የማይህ; ምክንያቱም.... አባይ የነገ የአገር ተስፋ ነው, አንቴ ደሞ የነገው ትውልድ ተስፋ ነህ። ስለዝህ..... ዕድሜና ጤናውን ይስጥህ ብያለው: እግ/ር ኢትዮጵያንና ልጆቿን ይባርክ
አልሃምዱሊሏህ እኔ ሙስሊም ነኝ ሁሌም ደስተኛ ነኝ በዚያ ላይ ሙልጭ ያልኩ የሃብት ዲሃ የነፉስ ሃብታም ነኝ
ከልብ እናመሰግናለን የእውነት ቃላት የለኝም ትምህርት ነው ለኛ በተለይ ለስደቶኞች እድሜና ጤና ይስጥህ
ወዳጄ ዕድመ ይስጥልን ያሰብከው ይሳካልህ።
እኔ መከታተል ከጀመርኩ ትንሽ ቀን ነው ግን ካዳመጥኩ ቦሃላ ብዙ ለውጥ አግቻለሁ አመሰግናለሁ የምለው ቃል ያንሰኛል🙏🙏🙏🌹
እንደማመር ማማየ
ዘሬ በህዎቴ የደራሰብኝ ስለከፈልካኝ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
ደስተኛ መሆን ከፈለክ አንደኛውም መስፈርትሲፈልጉህ ከሚያገኙህ ስትፈልጋቸው ከምታጣቸው ሰዎች ሙሉ በሙሉ መራቅ ።
ምን "እንደምልህ አላዉቅም ግን በጣምምምምምምምምም ነዉ የምወድህ ሰላምህን ያብዛልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር "
"የሰውን ልጅ በዚህ ምድር ላይ ደስተኛ የሚያደርገው የእርካታን ጥግ የሚያሳየው መልካም የሆነ የፍቅር ግንኙነት ነው" እውነት ነው ምንም ይኑርህ በዚህ ከጎደልክ በሁሉ ጎደሎ ነህ!
Wawww tip
ፀጋ የበዛልህ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ነህ። ኢትዮጵያዬን ሃያል ከሚያደርጓ ሰዎች ዝርዝር ውስጥ ከግንባር ቀደሞቹ አንዱ በመሆንህ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ የተባረክ ሠው ነህ።
አንተንለኛ፣የሰጠፈጣረ፣ይመዝገን፣እድሜና፣ጤናይስጥ ወንድሜ🎉
አንቃቂ ንግግሮችን መስማት ከጀመርኩ 1 ወር አልሞላኝም በተለይ አንተን ዶንኪ ዩቱብ ላይ አይቸህ ነው የመጣሁት በጣም ትልቅ ለውጥ አምጥቻለሁ አመሰግናለሁ
ሁሌም የኔ የውስጤ ጥያቄ ነበር አሁን ተመለስልኝ አመስግናልሁ ምርጥ ምክር እድሜና ጤናይስጥልኝ
አንተ የልጅ አዋቂ ነህ ጥሩ ታነቃ ቃለህ ትችላ ለህ ለዚህ የተፈጠርክ ይመስለኛል ለብዙ እንደኔ መንቃት ለሚፈልጉ ሁሉ ይመስለኛል እኔ በህይወቴ ብዙ እንዳስብ እና መነቃ ቃትን ...... እግዚአብሔር ያሰብከውን ይሙላልህ አመሰግናለሁ
በጣም ቆንጆ ሀሳብ ነው ያካፈልከን በተለይ ያለንን መስጠጠት ደስታን ይፈጥራል እናም ተጨማሪ ማይንድ ሴት በሚለው ሌላ ሀሳቦች ብታቀርብልን
እኔን በጣም የገርመኝ የዚህ ልጂ በትምህርቱ ተጨማሪ አነጋገሩ በጣም ማራክና ባለ ሞገስ ነው ተባርክ ይጨመሪልክ🙏🙏🙏💕💕
አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው በጣም አመሰግናለሁ የሀገሬ ልጆች
የእውነት ከአነቅልፌ እንድነቃ እያረከኝ ነው ምክሮችህን ስሰማ ቅልል ይለኛል ሁሉም ነገረ ሰላምክ ብዝት ይበልልኝ 🙏🙏🙏👈
የሰውን ስሜት አትገምት ሚለው ሀሳብ ....በርታልን ድንቁ ስነ 👏👏👏
ስሜትን አለመከተል የምትለው ቃል በጣም ነው የወደድኳት ሠላምክን ያብዛልኝ የኔ ወንድም
ባዳምጥህ ባዳምጥህ ምንም አትሰለችም እናመሰግናለን ኑርልን❤
ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ። ከምርጦች ምርጥ የሆንክ ውዱ ወንድማችን👌
ታድለሕ ጥሩ ተሰጦ ነው እኔንም አስተሳሰቤ እንዲቀየር አድርገሐል እድሜ ይስጥሕ ።
ኣመሰግናለሁ ምርጡ ወንድሜ ፈጣሪ ኣብዝቶ መስተዋሉን ይስጥህ🙏❤💛
በጣም አነመሠግነለንአንተም ወንድምህበጣም አይሰተማራችሁኝ ነውሰላም እና ፈቅር ይሰጣችሁ።
Sinework,,, ejig betam amesegnalehu behiwote bizu negerochn keyirehal kefetari betach,,, fetari rejim edmena tena yistlign
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ምርጥ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ስነወርቅ ይምር ምርጥ ሰው ነክ ስትናገር እራሱ ቃላቶች አንተ የፈጠርካቸው ነው ምመስሉት በርታልን ወንድሜ
በጣም እናመሰግናለን እሄን ቪዲዮ ሁላት ግዜ ነው የደመጥኩት ለኔ ግን የታማቸኝ 1ረስን እቅር ማለት ራስን መውደድ ፈጣሪ የሰጣንን ነገር ማውደድ በሰጣን ነገር ደስታኛ ማሆን ሌላ ደሞ ልክ እንደልከን በሰው ላይ የላን ግምት ራሰችንን የምንጎዳው በራሰችን ግምት ልብችን ማስበር ብቻ ሁሉም የስፋልገናል እድሜ እና ጤና ታማኛውል ወንድሜ የዛውትር አድመጭ እና አድነቂክ ነኝ ባርታልን
ፍቅረኛ የሌለውስ ከማ ጋር ይመሰጋገን እና ደስታውን እጥፍ ድርብ ያድርገው 😁😁😁 ወድሜ አይደለም መክረክ ወኔክ እራሱ ያነቃቃል ጌታን በጣም ነው ማመሰግነው ስለሁሉም ❤❤✌️✌️😊
ስነ አመሰግናለሁ ወድሜ ሁሉም ተመችቶኛል በእውነት እግዚአብሔር የልብ መሻትክን ይፈፅምልክ
እውነት ነው ወንድም እውነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ብዙ ነገር ትማራኩ አመስግናለሁ 😘❣️👏
በጣም ተመችቶኛል ፡ሕይወት የሚቀይር ማነቃቂያ ምክር ነው፡ኣመሰግናለው፡፡
አባተ ባጣም አርፍ አሰብ ነው ምትሰጣው ማለካምነት አራፍ ነው በራሰ ማትመማነ አለበት Take❤❤
አተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው የኔ ጌታ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤️
በጣም ታላቅ ሰው ነህ በዛሬው እለት በጣም ብዙ ነገር ነው ህይወቴ ውስጥ የቀየርከው Much respect brother 🙏😍
እናመሰግናለን ስነ ደጋግሜ በየቀኑ አዳምጠዋለው ዛሬ ልብ ያላልኩትን ድጋሜ ሳዳምጥ አገኝበታለው ድጋሜ ሳዳምጠው ልብ ካልኩትና ከተመቸኝ ነገር ፈጣር የሰጠህን ስጦታ አታማር አጭር ነኝ ረዝም ብሆን ኑሮ ....ብለህ የሰጠሀው ምሳሌ እራሴን እንዳይ ኢሄ ቢሆን ኑሮ እንዳልል ትልቅ ትምህርት ነው ሙሉ ቪዲዮ ተመችቶኛል በርቱልን 🌷🌷🌷
እናመሰግናለሁ🙏በእውነት በጣም ደስ የለኛል ያንተን መልክቶች ትምህርት ስሰማ😍😍😍😍😘😘😘
የሌለ ድብርት ውስጥ ገብቼ ነበርስለምክርህ THANK YOUUUUUUUUU
ምርጥ ወጣቶች ሰላማችህ ይብዛ
በጣም ገራሚ የህይዎት አስተማሪዎች ናችሁ።በተለየ መልኩ "የስሜት ባሪያ" የምትለዋ ቃል ኮርኩራኛለች።
በጣም አመሰግናለው ከፍቶኝ ነበር እያደመጥኩህ የነበረው አሁን ተፅናናው
በጣም ነው የምናመሰግን እውነት የህይወቴ የሁልጊዜ ጥያቄየ ነው የተመለሰልኝ እግዚያብሔር አብዝቶ ይበርክህ❤❤❤❤
ልዩ ነህ ኑናርልን እግዚአብሔር ይባርክህ
የእውነት ተነቃቅቻለሁ ዋው አስገራሚ ነህ ከዚህ ቡሀላ ደስተኛ ነኝ
ሰላም ለሁላችሁ እንደኔ እራሱን ለመለወጥ የሚፈልግ ሁሉ ሊሰማው የሚገባው ነው እኔ በጣም ተጠቅሜበታለሁ የሚገርመው ከራሴ አልፌ ለምሰራባቸው እንኳን በትርጉም እየሰራሁ ነው እንካፈል እዳትሉኝ በነፃ ነው 😆የተውኩትን ሰላት እንኳን አስጀምሮኛል ምን ልበላቹ በይሉታ በጣም የምደክም የምጎዳ ነበርኩ አሁን ላይ ግን አቦ አይሰማም ነው መልሴ አላህዬ ይጨምርልህ ወድሜ ቴሌግራም ላይ ብትመልሱልኝና ብከታተል ደስ ይለኛል 😍
በጣም አመሰግናለሁ፡፡የምታቀርቡልን ትምህርት ማንቂያ ደውል ነውበርቱ፤ ለኛም ማስተዋሉን ይስጠን
ሀርቱ
ከአስር ጊዜ በላይ ሰምቼዋለሁ ይህንን ቪድዮ በጣም ድንቅ ነው ሁሉም ርዕሶች ቆንጆ ሆነው ነው የተብራሩት ታላቅ ቦታ ለመድረስ በፍጥነት እየሄድክ ነው በርታ! አንድ ጥያቄ ከሃይለኛ ሰዋች ጋር(ባህሪያቸው አስቸጋሪ ከሆኑ) ራሳቸውም የሚያውቁት እንዴት አብሮ መኖር፤መስራት፤ይቻላል ፤
አመሰግናለሁ እውነት ቃላት ኢወት ነው ኢንስፓየር ኢትዮጵያ አመሰግናለሁ በድጋሚ በናንተ ትምህርት እራሴን አትርፋለሁ
አንዳ ደየ እግዚአብሔር በሰዎች አድሮ ይመክራል ይገስጻል ይባላል ከነዚህ አንዱ አንተ ነህ እናመሰግናለን 👏👏👏
ደስ የሚያሰኝ ትምህርት ተበረክ አሏህ ይርደህ
በጣም ትምርትህ ከሜባለው በላይ ጠቃሜ ነውthanks so mach🙏😘
ውደ እንደማመር
ምርጥ ሰው ከነ አገላለፅ ልዩ ነህ
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የድንግል ልጅ ጤናህን ይስጥህ
ማሻአላህን።ልዩነው።አላህይጨምርላችሁ።እውስጥሰርስሮይገባል።ኑሩልንመሰሉቻችሁንንያብዛል።
ተባረክህ በጣም ጠቅሞኛል እናመሰግናለን
@@ካሚላይቱብ እሽ
በጣም ነው የምወዳችው በተለይ ለልጆቼ ተለወጡበት የሚገርመው የማሰተማር ችሎታህ ጎበዝ በርቱ ትውልዱን በጣም እያደመጣችው ነው
በኡነት ቃላት አጠረኝ. ብቻ. አላህ ጤና ከደስታጋ ይስጥህ
ቃለ ሂወትን ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወንድማችን🙏
*ከልብ እናመሰግናለን በእዉነት በነፃ ይህን የመሰለ ምክር አግኝተን አለ ማመሰገና አንችልም ሰላማቹ ይብዛ ሼርርር 👍👍🙏🙏*
እግዚአብሔር የእድሜ ዘመንህ ይባርክልህ
በጣም እናመሰግናለን እጅግ በጣም ጥሩና ህይወት ቀያሪ ትምህርት ነው ፈጣሪ ያክብርልን !!!!!!!!!!!!!!!
አንድም ጠብ የሚል ሀሳብ የለም ሁሉም ይመቻል 100%👍👍👍👍👍 በርቱ ቀጥሉበት
እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ወንድሜ
ትግል ከራሴ ጋር ፈጠርኩ ወድሜ ደስተኛ ለመሆን ባለን ማመስገን አንወድም በጣም ተምሬበታለሁ የሚወድቅም የለዉ በጣም አመሰግናለሁ
ሁሌም ታስተምረኘለህ አገላለጽህን ስወደው በርታ
ትምህርት እውነትም ሕይወት ቃያሪ ነው thanks
የእዉነት ልክብላሀል ወድሜ የተናገርክከዉ ሁሉም ትክክልነዉ ፈጣሪይባርክህ
አምሰ ግናለሁ ሰነ ጸገህ ይብዛ!!
ሁሌ በጌታ ደስ ይበላችሁ ‼️
በእውነት ከልብእናመሰግናለን ወንድማችን
ምርጥ ነበር ተመችቶኛል ለኔ አደኛ ነህ ሁሌም
ይሔ ምክር ለኔ እሲኪመስለኝ ደረስ በጣም ደስ ብሎኝ ነው የሰማሁት
Betam 10Q!yeewnet xeqmehegnal TEBAREKLGN!!!!
betam new minwedachu tebarekulin betseboch God bless you keep it up...........
ፐ እድሜና ጤና አብዝቶ ይጨምርልህ አንበሳ ወጣትነህ
እኔ የምለው ግን ስልጠና የምትሉት ከዚህ በላይ ምን ታሠለጥኑናላችሁ ልብ ያለው ሠው እኮ በዚህ ትምርት እንኳን እራሱን አለምን ቀየረ
ሁሎም ንግግርህ ጠቃሚ ናችው። ከሰሜትህ በላይ መሆን አለብህ የሚሎው ቃል ።ልቤን ገዛው።
ሁሉም ትምህርትህ ሀሪፍ ነው
እናመሰግናለን ትልቅ ትምርት ናት
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ❤
እኔ ቃላት የለኝም ሳልጠግበው ነው የሚልቀው ኑርልን 💔😍😍
እናመሰግናለን ኢንስፓየርስ።ትልቅ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሀኝ።የዛሬው ትምህርት እኔን ነው የገለፀኝ
በጣም እናመሠግናለን ምርጥ ትምርት ነው
ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ኑሩልን👍👍👍
ኑርልን ወድማችን እናመሠግናለን
አመሰግናለሁ ።
በትክክል
በጣም አምሮብሃል አመሰግንሃለሁ
Tebarekiln ahunim ewuketun yabizalachu
ጎበዝ ነህ ብዙ ሠው ቀይረሀል አላህ ሠላምህን ያብዛው
እናመሠግናለን ተባረክ
ልጄ ልበልህ ምክንያቱ በእድሜ ይወልዳሀሎ እንዬ ከኤርትራ ነው የመጣሁ ኣማርኛ ብዙ ኣልችልም ይቅርታ ግን ትምህርትህ ሚገረም ብኣለም ምሉእ ያለ እውቀት ፈጣሪ ላንተ ይስጥህ እንዬ የ ስድስት ልጆች እናት ነኘ ግን በሂወቴ ደስተኛ ሆኜ ኣላቅም ምክንያቱ እንየ ኢቶጱያዊት ነኘ ባሌ ደሞ ኤርተራዊ ነዉ ኣሁን ከሁለት ሀገር መሆንን ልጆች ማሳደግን በጣም ወጣ ወረድ አሳሌፌያለው ኣሁን እንከነልጀችየ እዚ ኣዲሳባባ ነኘ ባሌ ደሞ ኤሜሪካ ነው ማለት ፕሮሰስ እየጠበቁኩ ነኝ ግን ዝም ብሎ ተስፋ ብቻ ምንም እቅድ የለኝም ከኣንተ ምክረ እፈልጋለሁ ምኽርህን እጠብቃለው
እድሜና ጤና ይስጥህ ሀሳብህ ይሳካ ወንድማችን ሁሉም አሪፍ ነው!
አላህይጠብቅህከክፉነገርትክክልይሄለኔነው
በጣም ትምህርትህ ከሜባለው በላይ ጠቃሜ ነው እግዝያሕቤር እደሜ እና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር ☑✅👈
አፃፃፉ ከጠፋሁ ይቅርታ🙇
@@ጓልራያቻናል አልሸሹም ዞርአሉነው።
@@ጓልራያቻናል ትክክል
Egiziabihar yitebikachihu
ኧረእኔስ የሰው ቤት ስራ አስጣላኝ። አልሀምዱሊላህ
ወንድሜ በአካል አግኝቸህ ሰለ ህይወት እንድስታተምረኝ እፈልጋለሁ ዘመንህ ይባረክ
Bet sab in hun mar
ስኔ አንተ እና ዳኒንን አለማድነቅ አይቻልም የእውነት የምታከርቡዋቸው ሀሳቦች ምርጥና የተለዩ ናቸው
ፈጣሪ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርላችሁ
Amen
እኔ የምለው ግን ስልጠና የምትሉት ከዚህ በላይ ምን ታሠለጥኑናላችሁ
ልብ ያለው ሠው እኮ በዚህ ትምርት እንኳን እራሱን አለምን ቀየረ 🤔🥰💪👍👍👍
ሳህ በትክክል
Ewnet new
ሳህ
enamesegnalehun
እውነት ነው
መሞት ብቻ ነውየኔንችግርየሚፈታው ብዬ አምኜ ነበር !! ህይወቴን የታደጋችውኝ እናንተ ናችው አንድቀን ምስክርነት እንደምሠጥ አምናለው፡፡ ከሂወታችሁ ቆርጣችሁ መጣል ያለባችሁን ቆርጣችሁ ጣሉ ያልከው እሡን ስወስን ጭላንጭል መኖር እንደምችል አየሁ እናንተ ለኔ አግዚአብለሄር የላካችሁ መልአክ ናችሁ😍😍😍
Don't give up
ቐቘቐቐቐ
አማሰግናለው ፈጠርዬን ይገርማሀል አለም ለይ እንደኔ ደስታኛ ያለ አይማስለኝም ግን ሀብታም ሆኜ አደለም ምሰራውን ስራ ቢታቅ ይበልጥ ትገራማለ
ግን ደስታኛ ናኝ አልሀምዱልለ። አለህ ከምፈልገው በለይ እንደ ምያራገን እርግጠኛናኝ ምክናተም በማልከም ጠርጥሩኝ ቢሎዋልና አልሀምዱልለ በሱ አለማገራቴናው ያደስታዬ ምንጭ
አድነቂኪ ኔኝ
ቃላት የለኝም እየሰመውህ ሰውነቴን ይነዝረኛል ተባረክ
አባቴ, እኔ አንቴን ከ"አባይ" ግድብ ባላነሰ ነው የማይህ; ምክንያቱም.... አባይ የነገ የአገር ተስፋ ነው, አንቴ ደሞ የነገው ትውልድ ተስፋ ነህ። ስለዝህ..... ዕድሜና ጤናውን ይስጥህ ብያለው: እግ/ር ኢትዮጵያንና ልጆቿን ይባርክ
አልሃምዱሊሏህ እኔ ሙስሊም ነኝ ሁሌም ደስተኛ ነኝ በዚያ ላይ ሙልጭ ያልኩ የሃብት ዲሃ የነፉስ ሃብታም ነኝ
ከልብ እናመሰግናለን የእውነት ቃላት የለኝም ትምህርት ነው ለኛ በተለይ ለስደቶኞች እድሜና ጤና ይስጥህ
ወዳጄ ዕድመ ይስጥልን ያሰብከው ይሳካልህ።
እኔ መከታተል ከጀመርኩ ትንሽ ቀን ነው ግን ካዳመጥኩ ቦሃላ ብዙ ለውጥ አግቻለሁ አመሰግናለሁ የምለው ቃል ያንሰኛል🙏🙏🙏🌹
እንደማመር ማማየ
ዘሬ በህዎቴ የደራሰብኝ ስለከፈልካኝ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
ደስተኛ መሆን ከፈለክ አንደኛውም መስፈርት
ሲፈልጉህ ከሚያገኙህ ስትፈልጋቸው ከምታጣቸው ሰዎች ሙሉ በሙሉ መራቅ ።
ምን "እንደምልህ አላዉቅም ግን በጣምምምምምምምምም ነዉ የምወድህ ሰላምህን ያብዛልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር "
"የሰውን ልጅ በዚህ ምድር ላይ ደስተኛ የሚያደርገው የእርካታን ጥግ የሚያሳየው መልካም የሆነ የፍቅር ግንኙነት ነው" እውነት ነው ምንም ይኑርህ በዚህ ከጎደልክ በሁሉ ጎደሎ ነህ!
Wawww tip
ፀጋ የበዛልህ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ነህ።
ኢትዮጵያዬን ሃያል ከሚያደርጓ ሰዎች ዝርዝር ውስጥ ከግንባር ቀደሞቹ አንዱ በመሆንህ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ የተባረክ ሠው ነህ።
አንተንለኛ፣የሰጠፈጣረ፣ይመዝገን፣እድሜና፣ጤናይስጥ ወንድሜ🎉
አንቃቂ ንግግሮችን መስማት ከጀመርኩ 1 ወር አልሞላኝም በተለይ አንተን ዶንኪ ዩቱብ ላይ አይቸህ ነው የመጣሁት በጣም ትልቅ ለውጥ አምጥቻለሁ አመሰግናለሁ
ሁሌም የኔ የውስጤ ጥያቄ ነበር አሁን ተመለስልኝ አመስግናልሁ ምርጥ ምክር እድሜና ጤናይስጥልኝ
አንተ የልጅ አዋቂ ነህ ጥሩ ታነቃ ቃለህ ትችላ ለህ ለዚህ የተፈጠርክ ይመስለኛል ለብዙ እንደኔ መንቃት ለሚፈልጉ ሁሉ ይመስለኛል እኔ በህይወቴ ብዙ እንዳስብ እና መነቃ ቃትን ...... እግዚአብሔር ያሰብከውን ይሙላልህ አመሰግናለሁ
በጣም ቆንጆ ሀሳብ ነው ያካፈልከን በተለይ ያለንን መስጠጠት ደስታን ይፈጥራል እናም ተጨማሪ ማይንድ ሴት በሚለው ሌላ ሀሳቦች ብታቀርብልን
እኔን በጣም የገርመኝ የዚህ ልጂ በትምህርቱ ተጨማሪ አነጋገሩ በጣም ማራክና ባለ ሞገስ ነው ተባርክ ይጨመሪልክ🙏🙏🙏💕💕
አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው በጣም አመሰግናለሁ የሀገሬ ልጆች
የእውነት ከአነቅልፌ እንድነቃ እያረከኝ ነው ምክሮችህን ስሰማ ቅልል ይለኛል ሁሉም ነገረ ሰላምክ ብዝት ይበልልኝ 🙏🙏🙏👈
የሰውን ስሜት አትገምት ሚለው ሀሳብ ....በርታልን ድንቁ ስነ 👏👏👏
ስሜትን አለመከተል የምትለው ቃል በጣም ነው የወደድኳት ሠላምክን ያብዛልኝ የኔ ወንድም
ባዳምጥህ ባዳምጥህ ምንም አትሰለችም እናመሰግናለን ኑርልን❤
ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ። ከምርጦች ምርጥ የሆንክ ውዱ ወንድማችን👌
ታድለሕ ጥሩ ተሰጦ ነው እኔንም አስተሳሰቤ እንዲቀየር አድርገሐል እድሜ ይስጥሕ ።
ኣመሰግናለሁ ምርጡ ወንድሜ ፈጣሪ ኣብዝቶ መስተዋሉን ይስጥህ🙏❤💛
በጣም አነመሠግነለን
አንተም ወንድምህ
በጣም አይሰተማራችሁኝ ነው
ሰላም እና ፈቅር ይሰጣችሁ።
Sinework,,, ejig betam amesegnalehu behiwote bizu negerochn keyirehal kefetari betach,,, fetari rejim edmena tena yistlign
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ምርጥ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ስነወርቅ ይምር ምርጥ ሰው ነክ ስትናገር እራሱ ቃላቶች አንተ የፈጠርካቸው ነው ምመስሉት በርታልን ወንድሜ
በጣም እናመሰግናለን እሄን ቪዲዮ ሁላት ግዜ ነው የደመጥኩት ለኔ ግን የታማቸኝ 1ረስን እቅር ማለት ራስን መውደድ ፈጣሪ የሰጣንን ነገር ማውደድ በሰጣን ነገር ደስታኛ ማሆን ሌላ ደሞ ልክ እንደልከን በሰው ላይ የላን ግምት ራሰችንን የምንጎዳው በራሰችን ግምት ልብችን ማስበር ብቻ ሁሉም የስፋልገናል እድሜ እና ጤና ታማኛውል ወንድሜ የዛውትር አድመጭ እና አድነቂክ ነኝ ባርታልን
ፍቅረኛ የሌለውስ ከማ ጋር ይመሰጋገን እና ደስታውን እጥፍ ድርብ ያድርገው 😁😁😁 ወድሜ አይደለም መክረክ ወኔክ እራሱ ያነቃቃል ጌታን በጣም ነው ማመሰግነው ስለሁሉም ❤❤✌️✌️😊
ስነ አመሰግናለሁ ወድሜ ሁሉም ተመችቶኛል በእውነት እግዚአብሔር የልብ መሻትክን ይፈፅምልክ
እውነት ነው ወንድም እውነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ብዙ ነገር ትማራኩ አመስግናለሁ 😘❣️👏
በጣም ተመችቶኛል ፡ሕይወት የሚቀይር ማነቃቂያ ምክር ነው፡ኣመሰግናለው፡፡
አባተ ባጣም አርፍ አሰብ ነው ምትሰጣው ማለካምነት አራፍ ነው በራሰ ማትመማነ አለበት Take❤❤
አተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው የኔ ጌታ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤️
በጣም ታላቅ ሰው ነህ በዛሬው እለት በጣም ብዙ ነገር ነው ህይወቴ ውስጥ የቀየርከው Much respect brother 🙏😍
እናመሰግናለን ስነ ደጋግሜ በየቀኑ አዳምጠዋለው ዛሬ ልብ ያላልኩትን ድጋሜ ሳዳምጥ አገኝበታለው
ድጋሜ ሳዳምጠው ልብ ካልኩትና ከተመቸኝ ነገር ፈጣር የሰጠህን ስጦታ አታማር አጭር ነኝ ረዝም ብሆን ኑሮ ....ብለህ የሰጠሀው ምሳሌ እራሴን እንዳይ ኢሄ ቢሆን ኑሮ እንዳልል ትልቅ ትምህርት ነው ሙሉ ቪዲዮ ተመችቶኛል በርቱልን 🌷🌷🌷
እናመሰግናለሁ🙏በእውነት በጣም ደስ የለኛል ያንተን መልክቶች ትምህርት ስሰማ😍😍😍😍😘😘😘
የሌለ ድብርት ውስጥ ገብቼ ነበር
ስለምክርህ THANK YOUUUUUUUUU
ምርጥ ወጣቶች ሰላማችህ ይብዛ
በጣም ገራሚ የህይዎት አስተማሪዎች ናችሁ።
በተለየ መልኩ "የስሜት ባሪያ" የምትለዋ ቃል ኮርኩራኛለች።
Bet sab in hun mar
በጣም አመሰግናለው ከፍቶኝ ነበር እያደመጥኩህ የነበረው አሁን ተፅናናው
በጣም ነው የምናመሰግን እውነት የህይወቴ የሁልጊዜ ጥያቄየ ነው የተመለሰልኝ እግዚያብሔር አብዝቶ ይበርክህ❤❤❤❤
ልዩ ነህ ኑናርልን እግዚአብሔር ይባርክህ
የእውነት ተነቃቅቻለሁ ዋው አስገራሚ ነህ ከዚህ ቡሀላ ደስተኛ ነኝ
ሰላም ለሁላችሁ እንደኔ እራሱን ለመለወጥ የሚፈልግ ሁሉ ሊሰማው የሚገባው ነው እኔ በጣም ተጠቅሜበታለሁ የሚገርመው ከራሴ አልፌ ለምሰራባቸው እንኳን በትርጉም እየሰራሁ ነው እንካፈል እዳትሉኝ በነፃ ነው 😆የተውኩትን ሰላት እንኳን አስጀምሮኛል ምን ልበላቹ በይሉታ በጣም የምደክም የምጎዳ ነበርኩ አሁን ላይ ግን አቦ አይሰማም ነው መልሴ አላህዬ ይጨምርልህ ወድሜ ቴሌግራም ላይ ብትመልሱልኝና ብከታተል ደስ ይለኛል 😍
በጣም አመሰግናለሁ፡፡
የምታቀርቡልን ትምህርት ማንቂያ ደውል ነው
በርቱ፤ ለኛም ማስተዋሉን ይስጠን
ሀርቱ
ከአስር ጊዜ በላይ ሰምቼዋለሁ ይህንን ቪድዮ በጣም ድንቅ ነው ሁሉም ርዕሶች ቆንጆ ሆነው ነው የተብራሩት ታላቅ ቦታ ለመድረስ በፍጥነት እየሄድክ ነው በርታ! አንድ ጥያቄ ከሃይለኛ ሰዋች ጋር(ባህሪያቸው አስቸጋሪ ከሆኑ) ራሳቸውም የሚያውቁት እንዴት አብሮ መኖር፤መስራት፤ይቻላል ፤
አመሰግናለሁ እውነት ቃላት ኢወት ነው ኢንስፓየር ኢትዮጵያ አመሰግናለሁ በድጋሚ በናንተ ትምህርት እራሴን አትርፋለሁ
Bet sab in hun mar
አንዳ ደየ እግዚአብሔር በሰዎች አድሮ ይመክራል ይገስጻል ይባላል ከነዚህ አንዱ አንተ ነህ እናመሰግናለን 👏👏👏
ደስ የሚያሰኝ ትምህርት ተበረክ አሏህ ይርደህ
በጣም ትምርትህ ከሜባለው በላይ ጠቃሜ ነውthanks so mach🙏😘
ውደ እንደማመር
ምርጥ ሰው ከነ አገላለፅ ልዩ ነህ
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የድንግል ልጅ ጤናህን ይስጥህ
ማሻአላህን።ልዩነው።
አላህይጨምርላችሁ።እውስጥሰርስሮይገባል።ኑሩልንመሰሉቻችሁንንያብዛል።
ተባረክህ በጣም ጠቅሞኛል እናመሰግናለን
እንደማመር ማማየ
@@ካሚላይቱብ እሽ
በጣም ነው የምወዳችው በተለይ ለልጆቼ ተለወጡበት የሚገርመው የማሰተማር ችሎታህ ጎበዝ በርቱ ትውልዱን በጣም እያደመጣችው ነው
በኡነት ቃላት አጠረኝ. ብቻ. አላህ ጤና ከደስታጋ ይስጥህ
ቃለ ሂወትን ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወንድማችን🙏
*ከልብ እናመሰግናለን በእዉነት በነፃ ይህን የመሰለ ምክር አግኝተን አለ ማመሰገና አንችልም ሰላማቹ ይብዛ ሼርርር 👍👍🙏🙏*
እግዚአብሔር የእድሜ ዘመንህ ይባርክልህ
በጣም እናመሰግናለን እጅግ በጣም ጥሩና ህይወት ቀያሪ ትምህርት ነው ፈጣሪ ያክብርልን !!!!!!!!!!!!!!!
አንድም ጠብ የሚል ሀሳብ የለም ሁሉም ይመቻል 100%👍👍👍👍👍 በርቱ ቀጥሉበት
እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ወንድሜ
ትግል ከራሴ ጋር ፈጠርኩ ወድሜ ደስተኛ ለመሆን ባለን ማመስገን አንወድም በጣም ተምሬበታለሁ የሚወድቅም የለዉ በጣም አመሰግናለሁ
ሁሌም ታስተምረኘለህ አገላለጽህን ስወደው በርታ
ትምህርት እውነትም ሕይወት ቃያሪ ነው thanks
የእዉነት ልክብላሀል ወድሜ የተናገርክከዉ ሁሉም ትክክልነዉ ፈጣሪይባርክህ
አምሰ ግናለሁ ሰነ ጸገህ ይብዛ!!
ሁሌ በጌታ ደስ ይበላችሁ ‼️
በእውነት ከልብእናመሰግናለን ወንድማችን
ምርጥ ነበር ተመችቶኛል ለኔ አደኛ ነህ ሁሌም
ይሔ ምክር ለኔ እሲኪመስለኝ ደረስ በጣም ደስ ብሎኝ ነው የሰማሁት
Betam 10Q!yeewnet xeqmehegnal TEBAREKLGN!!!!
betam new minwedachu tebarekulin betseboch God bless you keep it up...........
ፐ እድሜና ጤና አብዝቶ ይጨምርልህ አንበሳ ወጣትነህ
እኔ የምለው ግን ስልጠና የምትሉት ከዚህ በላይ ምን ታሠለጥኑናላችሁ
ልብ ያለው ሠው እኮ በዚህ ትምርት እንኳን እራሱን አለምን ቀየረ