የተፈላጊ ሰው ሚስጥር /ከስነወርቅ ታዬ ጋር /Yisakor pictures 2022 ይሳኮር ፒክቸርስ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 242

  • @YesharegTeshome-e7j
    @YesharegTeshome-e7j ปีที่แล้ว +14

    ከረፈደ ማየቴ ቢከፍኝም ከዚህ ስዓት ጀምሬ ስለምቀየር በጣም ደስተኛ ነኝ የዘመኑ ጀግና ብየሀለሁ ቀኑን ሙሉ የሱን ድምፅ ብቻ መስማት ሁኖል ሰራየ ሰለዚህ እቀየራለሁ ከአመት በኃላ ያንተን ጀግንነት መስካሬዋ እኔ ነኝ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ

    • @ERMIASABEBE-wb7uz
      @ERMIASABEBE-wb7uz 8 หลายเดือนก่อน

      SELAMMMM SELAMMMM......ermias ebalalew commenthn sayew yemelewet ena ras layi tkuret mestet yemtsha tmeslegnaleh enem be attitude ena financial layi edget miyasgegn opportunity eyetetekemku new ena interested kehonk mawrat enchilalen

  • @Jon-ft3ti
    @Jon-ft3ti 2 ปีที่แล้ว +42

    በመጀመሪያ በጣም እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ያንተን አንድ ቃል ራሱ ስሰማ የሆነ ሀይል በውጤ ይሰራጫል መጥፎ negative ነገሮች ሁሉ ይጠፉልኛል

    • @Zionlens
      @Zionlens 2 ปีที่แล้ว

      Amazing

    • @mariamnoor6163
      @mariamnoor6163 ปีที่แล้ว

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mariamnoor6163
      @mariamnoor6163 ปีที่แล้ว

    • @LubabHsan
      @LubabHsan 5 หลายเดือนก่อน

      በጣም እኔም❤❤

  • @fatumasaid4308
    @fatumasaid4308 2 ปีที่แล้ว +14

    የኔን አመለካከት በትንሹም ቢሆን ስለቀየርክልኝ ከልብ አመሰግናለሁ እራስ ላይ ማተኮር ያልካት ርእስ ትመለከተኛለች ዘመንህ ይባረክ ከክፉ ሁሉ ይሰዉርህ ረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥህ።

    • @marya7483
      @marya7483 2 ปีที่แล้ว

      Betam sew erasu lay biyatekur yet ydersal

    • @marya7483
      @marya7483 2 ปีที่แล้ว

      Lewt betnshu new mjemrew

  • @ሀኒየ44ቱ
    @ሀኒየ44ቱ 2 ปีที่แล้ว +67

    ትምህርቱ ለውጦኛ እጅግ የማደንቀው መምህሬ ነው እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን 💚💛❤🙏

  • @Wada_1227
    @Wada_1227 9 หลายเดือนก่อน +3

    Jabaadhu hojiin kee gaariidha haasa'an kee baayyee namatti tola.
    I appreciate you!

  • @የጌታልጅነኝያብቹውዳጅ
    @የጌታልጅነኝያብቹውዳጅ 2 ปีที่แล้ว +17

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ የምር ትምህርቶችህ ቀይረውኛል ተባረክ

  • @alguhaile8527
    @alguhaile8527 2 ปีที่แล้ว +9

    ትልቅ ትምህርት ነው ተባረክ ወንድም እውነት በጣም እናመሰግናለን 👌🙏

  • @rushaandarge2962
    @rushaandarge2962 2 ปีที่แล้ว +7

    ዋዉ ብያለሁ እንዳንተ አይነት አንደበተ ርቱ አንቂ አንደበቶች ለአገራችን በጣም ያስፈልጋታል ተባረክ ወንድሜ

  • @kisitetchanal2132
    @kisitetchanal2132 2 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ተናጋሪ ነህ።እኔ ልክ እንዳንተ አነቃቂ ተናጋሪ መሆን እፈልጋለው።ግን ለምን እንደሆነ አላውቅም እፈራለው።ዩቲዩብ ላይ በደንብ መስራት ስለምፈልግ በደንብ መለማመድ አለብኝ መሠለኝ

  • @qalkidanasnake9272
    @qalkidanasnake9272 2 ปีที่แล้ว +6

    ወዉዉዉ ያንተ ትምህርት ሱስ ሆኖብኛል ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @Grass.God111
    @Grass.God111 ปีที่แล้ว +3

    የዘር"የሀይማኖት "ትእቢተኞች የሚያተራምሳት አገርንና ትውልድን...ከወደቀበት መከራ ለማሳት ለምታረገው ጥረት ነገ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊያን ታሪክህን በደማቅ ብእር ይጽፉታል በርታ አገሬ ተስፋ አላት!!

  • @yechalewelelteweld411
    @yechalewelelteweld411 ปีที่แล้ว +4

    አይ እኩል ሰው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍሬ ጥቅስህን ሳላደንቅ አላልፍም ትልቅ ሁን ወንድሜ ቃል የለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FefeBiserat
    @FefeBiserat ปีที่แล้ว +1

    ስነዬ ተባረክልኝ እድሜ ከጤና ጋር

  • @BezzaBezza-k2q
    @BezzaBezza-k2q ปีที่แล้ว

    ትምህርቶቹ በጣም ገራሚ ናቸው እና አመሰግናለሁ ብዙ ነገር ነው የለወጠልኝ

  • @manrealsigma28
    @manrealsigma28 9 หลายเดือนก่อน +1

    I will ask thank you coz your advice is very very important for every person .....
    So Thanksgiving for this advice

  • @jemiladawudmusa2194
    @jemiladawudmusa2194 2 ปีที่แล้ว +4

    ቀጥልበት በርቱ ተሰምቶ የማይጠገብ ነው ምክራችሁ በጉጉት ነው የምጠብቀዉ ሰለቢዝነስ መማር እፈልጋለሁ

  • @fdhxg400
    @fdhxg400 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ፡አንተ፡ሰው፡እድሜህ፡ና፡ጤና፡ይስጥህ፡በጣም፡በጣም፡ነው፡የተማርኩብህ፡፡፡ወላሂ፡ስወድህ፡፡

  • @Lidet-v1f
    @Lidet-v1f 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው ማደንቅሽ ወንድሜ ሰው ሶሻል ሚዲያ ላይ ያልተባሉ ነገሮች በበዛበት ሁናቴ ውስጥ ትውልድ በመቅረፅክ ኩራት ሊሰማክ ይገባል አደንቅካለው

  • @kelemkelem8116
    @kelemkelem8116 ปีที่แล้ว +6

    ወንድም አለም እናመሠግናለን እባክሕን በውጪ ሐገር በመዳም ቤት ለምንሰራ እዴት እንለወጥ 30000 --20'000 እሰራለን በወር ግን ምንም ልንለወጥ አልቻልን ምክርሕን እፈልጋለን

  • @berhanezerray5706
    @berhanezerray5706 2 ปีที่แล้ว +3

    በርታ ኣስፈላጊና ኣስተማሪ መደብ ነው፥

  • @hasetka8183
    @hasetka8183 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዛብሄር ይባርክህ

  • @OsmanEsamal
    @OsmanEsamal 10 หลายเดือนก่อน

    ህይወቴን ያየሁ በአንተ ትምህርት ነው በጣም እናመሠግናለን

  • @bruktawitadane3871
    @bruktawitadane3871 ปีที่แล้ว

    አንተን መስማቴ ሰዓቴን በደንብ እድጠቀም አርጎኛል። ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @genigeniye414
    @genigeniye414 2 ปีที่แล้ว +3

    ይገርማል ተአምረኛ ልጅ ነው ተባረክ

  • @ennenanuroye5348
    @ennenanuroye5348 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚለኝ ነገርሕ እምነትንና አማኝነትን ።ስለምትጠቅስ ነው ። ሰው ማሠብና መትጋት ብቻነው ዐሌላውን ለጥበብና ለመቻል የፈጠረን ይረዳናል

  • @maryammar2251
    @maryammar2251 2 ปีที่แล้ว +8

    ሥራህ እደሥም ዉብ ነዉ በርታልን እናመሠግናለን ብሮ🙏❤❤

  • @muleytube2707
    @muleytube2707 ปีที่แล้ว +1

    ንግግርህ ራስው ይቀይራል ተባረክ ወንድሜ ኢህ ወር ስራየይ ያንት ምክር ቪደዮ መዳመጥ ነው ቅድስቲ ድንግል ማሪያም ትርዳኝ😢🙏

  • @anwarmohammed4677
    @anwarmohammed4677 2 ปีที่แล้ว

    Tnxs tawkalk bante mknyat bezw sewh telwtewal, betam amsgnalw Allah yasbkwn yestk🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rahmetkassaw4874
    @rahmetkassaw4874 2 ปีที่แล้ว +1

    ያንተን ምክር ከሰማሁ በሀላ ህይወቴ እየተቀየረ ነዉ አንተ ሱስ ሆነህብኛል ሁሌ ነዉ የምሰማህ ረዥም እድሜ ከ ጤና ጋር መምህሬ

  • @sns.9718
    @sns.9718 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ምርጥ ወንድም በጣም ጥሩ ትምህርት ነወ እድሜና ጤና ይስጥህ 💚💚💙❤️

  • @HagosWendem
    @HagosWendem 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ymche wendem 🙏🙏🙏

  • @zebibaabdenur6609
    @zebibaabdenur6609 ปีที่แล้ว

    Great job thanks i am learning a lot of things from you appreciate you

  • @ebenezerministries4663
    @ebenezerministries4663 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉዉዉ ተባረክልን። በጣም እንወድሃለን፦

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh 2 ปีที่แล้ว +3

    So very interesting tank you so much I appreciate you are doing 🙏🙏

  • @selammelese5266
    @selammelese5266 2 ปีที่แล้ว +4

    betam yemigerm nigeger ere zemenk yibarek

  • @يختيحت
    @يختيحت ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን፣ተባረክ።ወድሜ❤❤❤❤

  • @dawitbedada9581
    @dawitbedada9581 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንተ ይሁን። ማየት ጀመርኩ እግዚአብሔር ይመስገን ። አሜን አሜን አሜን!!!

  • @DemereKibret
    @DemereKibret 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ አብዠቶ ይባርክህ

  • @አስሚሀበሻውይት
    @አስሚሀበሻውይት ปีที่แล้ว

    አመሠግናለሁ ኮሜት ፃፊ አደለሁም እናነው ግን እያዳመኩ ነው የዘመኑ ምርጥ ሠው ነህ ለኔ በርታ ወድሜ ለኛ በስደት ለምንኖረው ታስፈልገናለህ

  • @salamnahoom2664
    @salamnahoom2664 2 ปีที่แล้ว +5

    ስነ እግዚአብሔር ያክብርልኝ የሚጣፍጥ ነበር

  • @HassenMume
    @HassenMume 10 หลายเดือนก่อน

    You are wonder man .really you have a great knowledge to change people. Even you change my life thought me and motivation.

  • @tigistayala674
    @tigistayala674 2 ปีที่แล้ว +1

    መገረም ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ

  • @ZerleZerle-pl1gf
    @ZerleZerle-pl1gf 6 หลายเดือนก่อน +1

    አላማ ማሻ አላህ ❤❤🎉🎉

  • @AfatahAliyi-ms7fw
    @AfatahAliyi-ms7fw 5 หลายเดือนก่อน

    Really it's incredible thanks Evan you helped me to try well ❤ thanks so much

  • @MengistuTansaye
    @MengistuTansaye 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you very much God bless you

  • @AbyiAbyi-jk9yt
    @AbyiAbyi-jk9yt 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @berhanberhab
    @berhanberhab ปีที่แล้ว

    በምን ቃል ልግለፅህ አቤት መታደል ፀጋ ዘመንህ ያርዝመው መልካም ሰው 🙏

  • @zaakirsaalic7946
    @zaakirsaalic7946 ปีที่แล้ว

    የእውነት ምርጥ ምክር ነው እናመሠግለን ዉንድም❤❤❤

  • @AmareGirma-hs8kx
    @AmareGirma-hs8kx 2 ปีที่แล้ว +1

    WOW ITS AMAZING AND INTERESTING SPEECH! MAY GOD BLESS YOU!

  • @apromisinglifeትስፉዉናብራ
    @apromisinglifeትስፉዉናብራ ปีที่แล้ว

    WoW amazing job ketlew yene wendm ❤❤️💪🏆🎓🎓🎓

  • @khadijasharjah3146
    @khadijasharjah3146 2 ปีที่แล้ว +52

    እሥኪ ልጠይቅህ አሁን እኛ መዳም ቤተ ላለነው ምን ይጠቅመናል ሁሉን ነገር የምንሠራው በነሡ መብት ነው በዛ ላይ የሥራ ብዛቱ ትግሥት ትግሥት እያልኩኝ ኩላሊቴን አሣመመኝ አገር እንዳንገባ ሠላም የለ

    • @tsionmili6500
      @tsionmili6500 2 ปีที่แล้ว +3

      Wanaw tena new yena enat ande nger bthogay manm ayayeshemm awtetew new ymtlushe

    • @bildinbildin1533
      @bildinbildin1533 2 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ እህቴ

    • @berhanberhab
      @berhanberhab ปีที่แล้ว +1

      በጣም 💔😢

    • @اياحبي
      @اياحبي ปีที่แล้ว

      lk neshi ehte yemrm adamtalew gn lerase erasu melsm yelegnim 🤔

    • @azmeraabeya7470
      @azmeraabeya7470 ปีที่แล้ว

      በጣም❤😢

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግንአለሀ ወንድማችን ተባረክ❤❤

  • @SekinaSeid-r2t
    @SekinaSeid-r2t ปีที่แล้ว

    betam gerami sew nehi eyadametkuh like madregun rasu eresawalehu allah ekkethin yichemrleh

  • @ኡሚኡማር
    @ኡሚኡማር ปีที่แล้ว

    አለህ ያክብርህ ራጂም ኤድሜ ይስጥልን😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @ማህሌት-ዠ4ኀ
    @ማህሌት-ዠ4ኀ ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዉድ ወድማችን❤

  • @abenatadeladay2005
    @abenatadeladay2005 2 ปีที่แล้ว

    በጣምእናመሠግናለን ስታወራ ጭሆት ስለማታሰማ በጣም ደስ ይለኛል በዚ ቀጥል

  • @ZinabuJima
    @ZinabuJima ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ብሎይናል

  • @MadinaAbdlhah
    @MadinaAbdlhah ปีที่แล้ว

    አላህ ይጨምርልህ በጣም አሪፍ ነው ተለውጨበታለሁ

  • @tadessefentie9664
    @tadessefentie9664 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ!!❤❤❤

  • @DanielGuangul-ec9by
    @DanielGuangul-ec9by ปีที่แล้ว

    ተባረክ ወንድሜ

  • @yonasmesfin8991
    @yonasmesfin8991 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ምክር ነው አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @abdulwahidkemal1617
    @abdulwahidkemal1617 ปีที่แล้ว

    Greate Speech Keep it Up!.

  • @fenetbelay2251
    @fenetbelay2251 2 ปีที่แล้ว +3

    A great inspirational speech I have ever watched! Thank you and God bless you our brother! Ethiopia wishes to have a millions like you!

  • @DavidMusa-ci8wf
    @DavidMusa-ci8wf 8 หลายเดือนก่อน

    Thanks so much ❤

  • @anwarmohammed4677
    @anwarmohammed4677 2 ปีที่แล้ว

    Endwm motivational speaker endhon argkhal

  • @FaneFane-hi7lx
    @FaneFane-hi7lx ปีที่แล้ว

    you are great thank you 👏

  • @neimashemsu2383
    @neimashemsu2383 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ሰራ ነዉበርታ

  • @EmebetTsgaye-z7z
    @EmebetTsgaye-z7z ปีที่แล้ว

    Betam betam enamesgenal wadime ❤❤❤❤❤

  • @حياتبرهانو
    @حياتبرهانو 6 หลายเดือนก่อน

    enamesegenalen

  • @ሳራ-አ3ቸ
    @ሳራ-አ3ቸ ปีที่แล้ว +1

    ይሄን ያንተን ትምርት ተከትዮ አንተው ጋር መድረስ እፈልጋለሁ

    • @ሳራ-አ3ቸ
      @ሳራ-አ3ቸ ปีที่แล้ว

      እስፖርቱ ከባድ ነው ግን አልተውኩትም

  • @DerbieAbate-v1w
    @DerbieAbate-v1w ปีที่แล้ว

    እዉነት ለመናገር ጀግና ነህ

  • @P.G.E.C
    @P.G.E.C ปีที่แล้ว

    👏👏🔥☑☑☑ተበራክ ጌታ ይጣብቅህ

  • @ተመስገንአምላክ
    @ተመስገንአምላክ 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን

  • @Chaltuko-ol5wc
    @Chaltuko-ol5wc ปีที่แล้ว

    አቦ አንተ 1ኛነህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌

  • @zeynebmustafa2640
    @zeynebmustafa2640 ปีที่แล้ว

    ትክክል አረበጠም ብዙ ውጣ ውረድ ገጥሞኞል ብቻ አልአምዱሊላህ

  • @AsushaYoutube
    @AsushaYoutube ปีที่แล้ว

    እረጅም እድሜናጤና ቲቸር

  • @nabii_gm9137
    @nabii_gm9137 2 ปีที่แล้ว

    Betame enamesegenekalen memiherachin!!! keep going 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hlimaamanyoutube6641
    @hlimaamanyoutube6641 ปีที่แล้ว +1

    You are right

  • @MdenaMohamed
    @MdenaMohamed ปีที่แล้ว

    እረጋ ብለህ ስታወራ ትምርትህ በደብ ይገባኛል ይመችህ ወድሚ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ

  • @abuleman6223
    @abuleman6223 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እምወደው የlife coacher🙏🙏🙏🙏

  • @fanuamazing
    @fanuamazing ปีที่แล้ว +1

    Amazing

  • @zemaemanual8727
    @zemaemanual8727 ปีที่แล้ว +1

    ቃላት ያንሰኛል

  • @MuhammadYounas-us9kd
    @MuhammadYounas-us9kd 10 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ሰው❤❤

  • @marya7483
    @marya7483 ปีที่แล้ว

    Amelkakate chemrol yene andegna I rispect

  • @eskedardegefe6582
    @eskedardegefe6582 ปีที่แล้ว

    Teleyehe betam wonderfull

  • @mastewaltemesgen9920
    @mastewaltemesgen9920 2 ปีที่แล้ว +1

    betam enamesegnalen

  • @marnixmeurice1979
    @marnixmeurice1979 ปีที่แล้ว +11

    ጫት ለሚቅሙ ሰዎች እባክህ ወንድሜ ከትልቅ ይቅርታ ጋር 🙏🙏🙏💐💐💐💐❤️❤️❤️❤️ ምክር ብትነግስ እኔ ወደ ሳሪስ ስሄድ ሰው ምግብ የሚበላ አይመስልም በተለይ ወጣቱ በአንተ እድሜ ያሉ ስንት ነገር መስራት እየቻሉ ጫት ላይ ግዜ አቸውን ሳጠፉ እንደዉ በአለህ በዚህ እዉቀት ለነሱ የሚሆን ምክር ብትነግስ ከሰሙ እኔ ከአንተ ብዙ ለዉጥ አግኝቼ አለዉ በመስማቴ ዛሬ በራሴ ላይ እንዴት አቆም ኖሮኜ ልጆቼን ይዥ እስፖርቴ እየሰራዉ ጸሎት እየጸለዩኩ እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ላይ ነው ያለዉት እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ በእዉነት እዉቀትህ ጆሮ ላለው ጥሩ ነው ህይወትን ያድሳል አልፍ ወድቆ መነሳት እንዳለ ተስፋ አለመቁረጥ አነተ (አንበሳ !! አንበሳ

  • @meloyoutube1792
    @meloyoutube1792 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔም በጣም ለውጦኝል

    • @Zionlens
      @Zionlens 2 ปีที่แล้ว

      Keep going

  • @JemalUsman-vw6mb
    @JemalUsman-vw6mb ปีที่แล้ว

    Tnx bro nurilny ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @banamsgina9609
    @banamsgina9609 2 ปีที่แล้ว

    Thanks more ma buro GBU

  • @asmeret-e2d
    @asmeret-e2d 11 หลายเดือนก่อน

    betam tkkl neh wendme tebarek

  • @ajabhoaddesu1880
    @ajabhoaddesu1880 2 ปีที่แล้ว +2

    Dear man, we love you very much, thank you for what you are doing from Israel, thank you very muchDear man, we love you very much, thank you for what you are doing from Israel, thank you very much👏💙💕

    • @Zionlens
      @Zionlens 2 ปีที่แล้ว +1

      Really am thankful too

  • @kidusgermachew1677
    @kidusgermachew1677 2 ปีที่แล้ว

    Ewnet betam telek sew nek tesfa bekortkubet seat erasu tesfa testgalek

  • @edlawitworku2287
    @edlawitworku2287 2 ปีที่แล้ว

    You right

  • @HiwetBicha
    @HiwetBicha 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም አከብርሀለው

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql 2 ปีที่แล้ว +1

    ስነ ወርቅ አንተ እኮ ትለያለህ የኛ እንቁ ብቻ ኑርልን

  • @ilhamferid6690
    @ilhamferid6690 2 ปีที่แล้ว

    I don't have words to your works I like them all keep it up!broo

  • @noorfamily3620
    @noorfamily3620 2 ปีที่แล้ว

    Yene wud ergaatah siyamribih iko betam nw yamiwedih

  • @helenyoutube8703
    @helenyoutube8703 ปีที่แล้ว

    የኔ መምህሬ አንቁየ👌

  • @yamlaksirawondmu7133
    @yamlaksirawondmu7133 11 หลายเดือนก่อน

    i need to get you but can't up to date . .................... really i apricate you