15 ሰው እስከ 15,000 ሰው ለማሰልጠን በቅቻለሁ @dawitdreams

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ค. 2023

ความคิดเห็น • 331

  • @ahi_bab
    @ahi_bab ปีที่แล้ว +17

    ችግርክን ለአሏህ ብቻ ተናገር እንደሚረዳህም እርግጠኛ ሁን❤

  • @hasnaetpia7967
    @hasnaetpia7967 ปีที่แล้ว +78

    ስኬት ህልም ለመጀመራያ ጊዜ በአንተ መልእክት ሰማሁ እና እየተከታተልኩኝ ነዉ ሀገር ሰገባ ሰልጣናህን እወስድለሁ እቀየራለሁ ቤተስቤን እቀይራለሁ

    • @jemalulhabeshi
      @jemalulhabeshi ปีที่แล้ว +4

      እቀየራለሁ? ገና ወደፊት ? ለመቀየር ቀጠሮ አይያዝም በውስጥ ስናምን በገሀዱ አለም በውጤት መልክ እናገኘዋለን! እንደመጠበቅ ክፋ የለም!

    • @nona1628
      @nona1628 ปีที่แล้ว

      በዩቱብመከታተልትችያለሽ

    • @endateww6889
      @endateww6889 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ስገባ እማራለሁ

    • @user-mi8gz7dz8x
      @user-mi8gz7dz8x ปีที่แล้ว +1

      ይቶብ ቻናል ካለው ንገሩኚ ስሙማነው ንገሩኚ

    • @aframmerecho8177
      @aframmerecho8177 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ግን በሀሳቡ አልስማማም ለምን ብትሉኝ ችግራችሁን ለሠው አታውሩ እንዴለምሣሌ እኔ አንድ ነገር ቸግሮኛል ምናልባት ጓድኛዬ ጋ ሊኖር ይችላል ወይም የሚያቀው ሰው ይኖራል ወዘተ

  • @user-dw9ef9kh6f
    @user-dw9ef9kh6f ปีที่แล้ว +9

    እቁ,ወንድማችን ዳዊት ድሪምስ,እናመሰግናለን,አንተን አለ ማድነቅ አለማመስግን ንፉግነት ነዉ የብዙ ሰወችን ህይወት የቀየረክ,ጀግናችን ነህ ፈጣሪ እረጅም እድሜ,ከጤናጋር,ይስጥልን😍😍😍

    • @YauAndi
      @YauAndi ปีที่แล้ว

      Ow Des ylal 😊 endezih aynet neger twejalesh malet new

    • @Ademaman-og9vh
      @Ademaman-og9vh 9 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤

  • @tube3507
    @tube3507 ปีที่แล้ว +42

    አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ዴቭ🙏
    እሩብ ሚሌን እዳ ነበረብኝ ጭንቀት ሊገለኝ ነበር ያኔ ✍️ባንተ ትምህርት ግን በ7 ወር ከፍዬ ጨረስኩ አልሐምዱሊላህ ከአላህ በታች አንተ ነህ ሰበብ የሆንከኝ
    🙏 እኔም ህልሜ ተሣክቶ አንተ ጋ የምቀርብ ያርገኝ ኢን ሻ አላህ

    • @belayadem
      @belayadem ปีที่แล้ว

      በትክክል ወንድም ወንድም ጊ

    • @hayattemam4400
      @hayattemam4400 11 หลายเดือนก่อน

      enkuan Leze Abeqak

    • @anteneh1995
      @anteneh1995 8 หลายเดือนก่อน

      በስበት ህግ ነው?

    • @mukemilamde6821
      @mukemilamde6821 2 หลายเดือนก่อน

      N.b..b..b BFFy7

  • @burehaneasadekene5406
    @burehaneasadekene5406 ปีที่แล้ว +25

    ዴቭ...ገና ምኑ ተነካና...ጤና እድሜ አላህ ይስጥህ...አላሕ እውቀትህን ይጨምርልሕ ዴቭ አንተም ይህንን ፀሎት በመደጋገም አድርግ...መምሕርነት ማለት ከባድ ሓላፊነት ነው::ዴቭ በርታ አላህ መልካም ከሚሰሩትና ከአሳማሪዎች ጋር ነው::

  • @atnafumola4073
    @atnafumola4073 ปีที่แล้ว +6

    ጥሩ ትምህርት እየሠጠህንነው ወድሜ አላህ ይጠብቅህ እናመሠግናል የአተ አይነቱን ውድ ወድም ያብዛልን
    እኛንም በሥኬት አላህ ያበሺብሸን
    ፍቅር ሠላም ለኢትዮጲያ እድሁም ለአፍሪካ ለአለም ሁሉ ይሁን አሚን

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን👏👏 ለእኛ ደካማ ሰዎች ጥሩ ትምህርት ነው

  • @rickastley3318
    @rickastley3318 ปีที่แล้ว +7

    ቃልየለኝም ላተምገልፀው ፈጣሪአምላክ እረጅም እድሜከጣናጋር ይስጥህ የኔጀግና

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 ปีที่แล้ว +8

    እዉነት ነዉ ትልቁ ተመስገን ነዉ ፈጣሪን🙏

  • @user-bs2gp5lv7k
    @user-bs2gp5lv7k ปีที่แล้ว +23

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ከአንተ ብዙ ተምረናል አንድ ቀን እግዚአብሔር ፈቅዶት ሀገር ቤት ስመጣ በአካል ተገኝቼ የዳዊትን ት/ት መማር አንዱ ህልሜ ነው ❤❤❤❤❤

    • @YauAndi
      @YauAndi ปีที่แล้ว

      Des ylal 😊 endezih aynet negeroch twejalesh malet new

    • @AwekeAntenane-qf2em
      @AwekeAntenane-qf2em 9 หลายเดือนก่อน

      አንቺም ውብነሽ

    • @DawitMelaku-tq4rh
      @DawitMelaku-tq4rh 9 หลายเดือนก่อน

      ሀኒ

  • @abebemamo8872
    @abebemamo8872 ปีที่แล้ว +4

    በማለዳ የሠማሁት ቃል የለውጥ የስኬት እይታ የከፍታ ቁልፍ የተባረክ ነህ ወነድሜ

  • @sittemohammed4673
    @sittemohammed4673 ปีที่แล้ว

    Thank you Mr. Dawit hulame sadamiteh bertat yesemagal

  • @theverytop10
    @theverytop10 ปีที่แล้ว

    Dave is The Best! Keep on doing you amazing work Brother 👏 🙌 Much Love and Respect 🙏

  • @ll8432
    @ll8432 ปีที่แล้ว

    You are the best. We need people like you for the new generation 😊.

  • @user-xm5ef8ts7r
    @user-xm5ef8ts7r ปีที่แล้ว +10

    ዳዊት ግ ን ትለያለህ በጣም ነው የምወድህ አመሰኛለሁ
    ሁሌም አያልፈኝም አንድ ቀን እኔም አሰብኩበት እንደምደርስ አምናለሁ

    • @hiwetaneshedengel2484
      @hiwetaneshedengel2484 ปีที่แล้ว

      ጎብዝ

    • @YauAndi
      @YauAndi ปีที่แล้ว

      Des ylal 😊 endezih aynet hasab twejalesh malet new

  • @meremahassen5604
    @meremahassen5604 ปีที่แล้ว

    አላህ ያክብርህ ወንድማችን ጥሩትምህርትነው

  • @mamaqueen5638
    @mamaqueen5638 11 หลายเดือนก่อน +1

    የአላህ ቃል ሰጪ እኔነኝ ፍላጎት እና ጥረት ካደረክ ፍላጎትህን ትሆናለህ ይላለ ቆመህ የምትጠብቅ ተንቀሳቀስ ህዉሀት ሌብነት እንጂ የሚሰሩ እጆችን አልፈጠረም ይህን ጊዜ የምታማርር አእምሮህን እጆችህን በስራ አለማምድ መልካም ጊዜ👍

  • @tsadkangereye704
    @tsadkangereye704 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ዕድመን ጥዕናን ያሃብካ ዳዊት ሓወይ ካብ ልቢ እየ ዘክብርካ ንፈትወካን ሰልኪካ ላኣከለይ ዳዊት ሓወይ ከናጋግርካ ደልየ ነይረ

  • @rahmarobaabdu4697
    @rahmarobaabdu4697 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ዳዊት ምክርህ እጅግ ጠቃሚና ብርታት የሚስጥና ትልቅ ደረጃ ለመድረስ ያበቃል ክብር ይገባሀል ❤❤❤

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይርዳሽ ልጆሽ የተረጋጋ ሕይወት ይኑራቸው 🙏💚💛❤️

  • @onlinelearningguide
    @onlinelearningguide ปีที่แล้ว

    Thank you so much!

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 หลายเดือนก่อน

    ወድሜ ዳዊት ጥሩ ትምህርት ነዉ በርታ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤

  • @aberashzewde6194
    @aberashzewde6194 ปีที่แล้ว

    Egziabhare yibarkih. Ahun'm abdari enji tebedari ayadregih🙏

  • @tigistmahlet4911
    @tigistmahlet4911 ปีที่แล้ว

    Ow dave betam gobez neh yegna jegna❤❤❤ berta👏

  • @noloshatube4922
    @noloshatube4922 ปีที่แล้ว +2

    ዴቭዬ አንድ ቀን አለች አንተን የማመሰግንበት ለጊዜው ግን በሆድኩበት ሁሉ ስላመላከትከኝ ስላስታወስከኝ መንገድ ስምህን አነሳለሁ አመሰግናለሁ!

  • @nadiamabratu4701
    @nadiamabratu4701 9 หลายเดือนก่อน

    አተን ስስማ እበረታለሁ ወድሜ ተባረክ

  • @anteneh1995
    @anteneh1995 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሀገር አፍራሽ ነህ። ስንት ወጣትን ባህል አልባ አደረግህ እምነት የሌለህ እንደሆንህ ቢያውቁ እንዴት እንደሚጠሉህ። ከጀርባህ ያለው ድሪምህ ባህልንና ከዚያም ሀገር ማፍረስ እንደሆነ ስላልተረዱነው ። እግዚያብሄር ይፈርድብሃል።

  • @ayleumek
    @ayleumek ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍 dawitye betam new yemwedh betam new yemadenkh ante malet yebzuwochachn arya neh😘😘😘😘😘😘😘😘 and ken rasen aten hogne mayet efelgalehu

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 ปีที่แล้ว

    Dawit dreams ❤❤❤egzbiher erjima edamena tena yesatha

  • @HirutNigussie-eo5ys
    @HirutNigussie-eo5ys ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ይባርክክ እውነት ነው ችግራችንን መፍታት ያለብን እራሳችን ነን

  • @yordanos-is7pi
    @yordanos-is7pi ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ ትልቅ ተስፋ ነው የሰጠኸኝ

  • @user-lk8hd5wh5f
    @user-lk8hd5wh5f 9 หลายเดือนก่อน

    David u r especial!!!! God bless you more!!!

  • @hywate
    @hywate ปีที่แล้ว +1

    አሜን🙏🙏 ምስጋና መልካም ነው ያልተደረገልን ነገር የለም እስትፋስን የሠጠን ፈጣሪችን ምስጋ ና ይገባዋል። በትክክል ያልከው ነርሁሉ እውነት ነው ያለህን እውቀት እያካፈልከን ስላለህ ወይም ስለሆነ ከልብ አመሠግናለሁ ።

  • @edenarega5260
    @edenarega5260 11 หลายเดือนก่อน

    ዳዊት ድሪምስ እናመሰግናለን ጌታ ይባርክህ

  • @silentgirl1943
    @silentgirl1943 ปีที่แล้ว

    ዳዊት ተባረክ በጣም አደንቅካለሁ፡፡
    አቋምክ እራሱ በጣም ያምራል፡፡
    ልዩ ነክ በርታ

  • @yoditdesta6018
    @yoditdesta6018 ปีที่แล้ว +1

    Good Job brother! 🇪🇷

  • @qatarrayyan277
    @qatarrayyan277 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጠሮ ትምህርት በተለይ ለእኛ ሰደት ላለነው እድሜ ይሰጥህ

    • @YauAndi
      @YauAndi ปีที่แล้ว

      Des ylal 😊 endezih aynet hasab twejalesh malet new

  • @etaferawesayas3031
    @etaferawesayas3031 ปีที่แล้ว

    WAw betseteygn tmhtoch mulu be mulu eyetekeyerku negn thank you dawit dreams❤

  • @user-lb2ej9jz8x
    @user-lb2ej9jz8x 3 หลายเดือนก่อน

    Dawit thank you advice

  • @miskirlimenew-5133
    @miskirlimenew-5133 ปีที่แล้ว

    You are a best motivational speecher

  • @AbebecheAnbese-nt7vh
    @AbebecheAnbese-nt7vh ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ረጂም እድሜ እሰጥ ዳዊት እኔ አንተን ተህምረት የተከታልኩ ነዉ ተረት ሕህወት ቀያር ነዉ

  • @loveeritreapeaceeritrea9847
    @loveeritreapeaceeritrea9847 ปีที่แล้ว +4

    GOD BLESSED YOU my Brother keep up 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @YauAndi
      @YauAndi ปีที่แล้ว

      Des ylal 😊 endezih aynet hasab twedaleh malet new

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube4860 ปีที่แล้ว

    አላህ ረጅም እድሜ ይሰጥህ ትልቅ ትምህርት ነው

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 8 หลายเดือนก่อน

    ዴቨ ዋውውውው ወድሜ ባተ ትህርት ብዘ ተምሬ አለሁ

  • @abagadason7315
    @abagadason7315 ปีที่แล้ว +1

    Dawit, you are true hero. Keep it!!!

    • @YauAndi
      @YauAndi ปีที่แล้ว +1

      Des ylal 😊 endezih aynet hasab twedaleh malet new

  • @gohamesay5173
    @gohamesay5173 ปีที่แล้ว

    Mesay
    እዉነት ነዉ ማመስገን ይገባል ጌታ
    ይባረክ.

  • @umusebrina8622
    @umusebrina8622 ปีที่แล้ว

    ብዙ ውጣ ውረድ አሳልፌያለው ብቻ አልሀምዱሊላህ ትልቅ ህልም አለኝ በአላህ ፍቃድ ይሳካል

  • @senaitudo8539
    @senaitudo8539 3 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ነው!!! አምላኬ ተመስገን ስለ ሁሉ ነገር።

  • @allisualih3428
    @allisualih3428 ปีที่แล้ว

    Thanks Dave

  • @user-ly3bw9sm9q
    @user-ly3bw9sm9q ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ዳዊ ጀግና ነህኮ

  • @rashidrak7742
    @rashidrak7742 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ሐይል ይጨምርሊህ ለእኔ የኔ እሰትፈሰ መኖር ለኮ ወደ ሕልሜን ያሳካል መጀመሪያ ጌታ የሰጣኝን ማማሰገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meriamebrahim2082
    @meriamebrahim2082 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህይጨምርልህ

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e ปีที่แล้ว

    ትክክል❤❤❤

  • @GetachewTalema-yv3el
    @GetachewTalema-yv3el 2 หลายเดือนก่อน

    betam jegna kuru Ethiopiawi neh dawite ye bzu sew hiwot keyrehal egziabher ybarkh

  • @temutube6321
    @temutube6321 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የዘመናችን ጀግኖች

  • @helenyaseen1883
    @helenyaseen1883 11 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክክል ችግርህን ብታወራውም አባብሶ ሌላ ይወራል እሚገርም ትምህርት ነው እና ከልብ እናመስግናለን መምህራቺን ❤❤❤❤

    • @Maziyteka
      @Maziyteka 21 วันที่ผ่านมา

      በጣምም

  • @user-pg2on6km6q
    @user-pg2on6km6q 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ሰው ❤

  • @alemaboya4480
    @alemaboya4480 ปีที่แล้ว

    YOU ARE BLESSED ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 ปีที่แล้ว

    ተባረክ 🙏

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 ปีที่แล้ว +1

    David, Thanks so much, I really appreciate it ❤❤❤❤ I love it's the best things ❤😂😂

    • @YauAndi
      @YauAndi ปีที่แล้ว

      Des ylal 😊 endezih aynet hasab twejalesh malet new

  • @user-ns3cv3gq2p
    @user-ns3cv3gq2p ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እናመሠግን አለን

  • @user-uf3lz9pu7m
    @user-uf3lz9pu7m 27 วันที่ผ่านมา

    masheallah allah yichemrilh

  • @AbelFashion1
    @AbelFashion1 ปีที่แล้ว

    Dave! One of the Best Ethiopian! Much Love and Respect for You Brother 🎉🎉🎉

    • @YauAndi
      @YauAndi ปีที่แล้ว +1

      Des ylal 😊 endezih aynet hasab twedaleh malet new

    • @AbelFashion1
      @AbelFashion1 ปีที่แล้ว

      @@YauAndi Absolutely

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 ปีที่แล้ว

    ትክክል

  • @mesimesi5216
    @mesimesi5216 11 หลายเดือนก่อน +1

    አግዚአብሔር ይባርክህ

  • @senitube2306
    @senitube2306 ปีที่แล้ว +1

    ሰደት ሀ ብዬ ከጀመረኩ ብዙ ችግር አሳልፊአለሁ ከአላህ ውጪ ለማንም አነገትኩም የምናገረው የለም ወደፊትም አልናገርም ወደፊት ብዙ እቅድ አለኝ የኔ የህይወት ተሞክሮ በእናተ እሰቴዲው የማወራው ቀን ቅርብ ነው

  • @mw9611
    @mw9611 ปีที่แล้ว

    Keep up the good work Dawit.

    • @YauAndi
      @YauAndi ปีที่แล้ว

      Des ylal 😊 endezih aynet hasab twejalesh malet new

  • @sijoog8j716
    @sijoog8j716 ปีที่แล้ว

    Masha Allah

  • @adiamhabte3502
    @adiamhabte3502 ปีที่แล้ว

    God bless you.

  • @tarikdemissie1993
    @tarikdemissie1993 ปีที่แล้ว +5

    ሰው ሆይ ተጠንቀቅ ።የነዚህ ሰዎች የመጨረሻ ግቡ ሰው እምነት ቢስ ማድረግ እና ሰውዬውን ራሱን ለራሱ አምላክ ማድረግ ነው።

    • @hermelaminychel
      @hermelaminychel ปีที่แล้ว +1

      አመስግኑ እያለ

    • @ferdosaousman3146
      @ferdosaousman3146 ปีที่แล้ว +1

      Are you OK man .I think your deaf .try to
      lesson what he said from the beginning till the end

    • @bobbayo3635
      @bobbayo3635 8 หลายเดือนก่อน

      Psalms 82:6 “I said, 'You are “gods”; you are all sons of the Most High."

    • @salamsalami4381
      @salamsalami4381 8 หลายเดือนก่อน +1

      ሥለራሥክ እወቅ ሥራ ስሩ ሞራል ይኑራችሁ ነው እንጂ ስብከቱ አምላክ ነኝ አላለም አንተ ሞራለቢሥ ዘሎ ከፈጣሪ ጋር ወሬ ምድር ላይ ምታነካኩት አለቀ? እረ እንደው የሠው ማርች ነገር ነክ

    • @user-yy1dk4mr4o
      @user-yy1dk4mr4o 8 หลายเดือนก่อน

      Are you Jealous

  • @mahletadugna8403
    @mahletadugna8403 ปีที่แล้ว

    Wow! Thanks Dave ❤❤❤

    • @YauAndi
      @YauAndi ปีที่แล้ว

      Des ylal endezih aynet hasab twejalesh malet new

  • @kksfamilytube7137
    @kksfamilytube7137 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ አቦ

  • @user-eh6cc6vj1j
    @user-eh6cc6vj1j ปีที่แล้ว

    አርሂብ ጀግናችን ኩፉ አይከህ

  • @user-gp9uu4xe7x
    @user-gp9uu4xe7x หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @hawialiye9442
    @hawialiye9442 10 หลายเดือนก่อน

    Shi amti nurelin❤❤

  • @hudaawamleh4668
    @hudaawamleh4668 ปีที่แล้ว

    Masha allah

  • @kiyabirhanu5652
    @kiyabirhanu5652 ปีที่แล้ว

    Wow dawee

  • @nardosshegawu4195
    @nardosshegawu4195 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ 🎉

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 ปีที่แล้ว

    ተባረክልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር ปีที่แล้ว

    በትክክል ሳይታችን ምንም አይነት ነገር አይደለም ሞት ሲኖር ሁሉንም ነገሮችን ልናጣ እንችላለን በሂወታችን ሆነው የተሻለ ኑሮ ለመድረስ ብዙ ነገሮችን ምንም የህይወት ሲኖር ነው በጣም ጥሩ ነው የመዳን ቀን 😂

  • @user-np5db9fq6k
    @user-np5db9fq6k 6 หลายเดือนก่อน

    ኢሸአላህ አገሬስገባ መማር እፈልጋለሁ ኢሸአላህ ብቻከስደትበሰላምነልገባ በጣም ነዉየሚመቸኝትምህርት

  • @Jiraa111
    @Jiraa111 11 หลายเดือนก่อน

    በትክክል ❤️🥰

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 ปีที่แล้ว

    ዳዊትየ ውድ ወገኔ ብሩክ ነህ ።አከብርሃለሁ❤😂

  • @bersabehdemelash2111
    @bersabehdemelash2111 ปีที่แล้ว

    Dawit dream I proud of you.
    One day I will meet you
    Because I have a big dream.
    3000 tenestek ezi dersk ene gn ahun
    1000 tensche yet gar endemders lyew mekfel yalbgn lmekfel zegju negn

  • @birkiealemayehu6611
    @birkiealemayehu6611 ปีที่แล้ว

    Thank you so much for your advice I appreciate you🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @YauAndi
      @YauAndi ปีที่แล้ว

      Des ylal 😊 endezih aynet hasab twejalesh malet new

    • @hanann9870
      @hanann9870 ปีที่แล้ว

      @@YauAndi ደደብነህቆማጣ

  • @soliyanasoliyana8667
    @soliyanasoliyana8667 ปีที่แล้ว

    My hero big respact😍😍

  • @kuki558
    @kuki558 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ነው ።👍እኔ ድንቅ ነኝ ትልቅ ህልም አለኝ እችለላለሁ አሳከዋለሁ 👍👌እኛ እናሸንፋለን 🌹🌹🌹🌹

  • @wubanciephram6768
    @wubanciephram6768 10 หลายเดือนก่อน

    betam Gagnanhe Dawit

  • @user-og5dw1oq5h
    @user-og5dw1oq5h หลายเดือนก่อน

    tebarklgn❤

  • @user-js1is5sd1o
    @user-js1is5sd1o ปีที่แล้ว

    ተመስገንንንን አምላኬ

  • @user-sc3iq9zp9d
    @user-sc3iq9zp9d 2 หลายเดือนก่อน

    Sema dawit drem ena habetam mehoncena mega temari mehon efelegalehu please agezegh

  • @weiniteklay4934
    @weiniteklay4934 ปีที่แล้ว

    Wawww das sel gata fatare edmah ybarak dawet 🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯❤❤👍🏽

    • @YauAndi
      @YauAndi ปีที่แล้ว

      Des ylal 😊 endezih aynet hasab twejalesh malet new

  • @hawi_habeshawit
    @hawi_habeshawit ปีที่แล้ว +1

    ስለምትሰጠን ምክር ሁሉ ከልም እናመሰግናለን ዳዊትዬ❤🙏

    • @YauAndi
      @YauAndi ปีที่แล้ว

      Des ylal 😊 endezih aynet hasab twejalesh malet new

  • @destazekariyas3254
    @destazekariyas3254 ปีที่แล้ว

    እኔም ብዙ ነገር ያሳካሁት ባንተ ነው 2 አመቴ❤❤❤ገና የተራራው ማማ ላይ ወጣለሁ ኑርልን የኛ የብርሀን አባት

    • @hiwetaneshedengel2484
      @hiwetaneshedengel2484 ปีที่แล้ว

      በስደት ላለንወ እንዴት ነወ ሰለጥናወን መወስደ እምንችለወ አንተ በምን ተክታትለክ ተለወጥ ማለቴ ሰደተኛ ክሆንክ

  • @TihunShibre-qr3od
    @TihunShibre-qr3od ปีที่แล้ว

    ❤❤❤ wow dave wowwwwww like amazing

  • @ghvj6635
    @ghvj6635 10 หลายเดือนก่อน

    እናመሰገናለን ለምክርህህህ ዳዊት

  • @SmeraAhemd
    @SmeraAhemd ปีที่แล้ว

    ኢንሸአላህ❤❤❤❤

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 ปีที่แล้ว

    great ldear berta❤❤❤❤❤

  • @AbdoMohammad-ok8ii
    @AbdoMohammad-ok8ii ปีที่แล้ว

    Tanks ❤❤❤

  • @user-tq3dd9dq6f
    @user-tq3dd9dq6f 4 หลายเดือนก่อน

    tanxs