ጀግናው ሙባረክ ማእከላዊ ተገኝቶ በማእከላዊ ስላሳለፈው ለጋዜጠኞች ሲያብራራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 329

  • @user-ry5jx3xf7d
    @user-ry5jx3xf7d 4 ปีที่แล้ว +1

    የሥርቤቱ ጀግና ሙባረክ አደም አላህ ይጠብቅህ

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 5 ปีที่แล้ว +30

    እግዚአብሔር ይማስጌን ዘሬ ያሁሉ አልፍ ነፀነት ስገኝ አማፀኞች በዙ አገርን የምያታርምሱት አለማቸው ስለልተሰከለቸው ነው እግዚአብሔር አምለክ አገራች ይጣብቅልን እድሜ ለዶ/አብያችን

  • @seadifozitube3972
    @seadifozitube3972 5 ปีที่แล้ว +42

    አልሃምዱሊላህ አለ ኩሊ ሀል እንኳን ይኸን ቀን አሳየን አላህ
    የሞቱቱንም አላህ የጀነት ርጋቸው ያረብ

  • @naeemanaemma258
    @naeemanaemma258 5 ปีที่แล้ว +17

    አልሀምዱሊላ ይህም አለፈ
    ለዲን መደብደብ ደስታ ነው፡፡
    አብሽሩ አላህ ከኛ ይሁን

  • @jemilajemila1553
    @jemilajemila1553 5 ปีที่แล้ว

    አሰላም ዋሊኩም ወረህመቱላሂ ወባረህካቱ ሙቤ የኛ የኢስላም ጀግናችን አላሀምዱሊላህ እናንተ ነፃ ወጣችሁ ቡዙወችን ነፃ አውጣችኃል ሙቤ ኑርልን ግን ስንቶቹ ናቸው አሁን በተረኞች እየተሰቃዩ ሚገኙት ልክ ብለሀል ሁሉም ተራውን ያገኛል የወረሞ ጥንፈኞችም ከዚህ ተማሩ ለትግሬም አልጠቀመም የዚህ አይነቱ ስራ

  • @tube-hf7bg
    @tube-hf7bg 5 ปีที่แล้ว +7

    አልኸምዱሊላህ። ለዘህ ላበቃን ጌታ ምድር ላይ ፍጡራን ያልቃሉ እንጂ እስልምና አይጠፋም ክብር ለአሊሞች

  • @umeman3175
    @umeman3175 3 ปีที่แล้ว

    እንኩዋን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ

  • @temrtube9803
    @temrtube9803 5 ปีที่แล้ว +23

    ሱብሀን አላህ ያሁሉ ነገር አልፎ እዚህ ላደረሰን ጌታ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ አላ ኩሉ ሀል ለአላህ ምን ይሳነዋል ነገን አላህ የተሻለ እንዳደርግልን ዱአ ማድረግ አለብን

  • @aishaaisha5485
    @aishaaisha5485 5 ปีที่แล้ว +4

    ያሁሉ አለፍ የማያልፍ የለም ምስጋና ይገባው ለአለማቱ ጌታየሞቱትም ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸው

  • @ኡሙአሙራ.ሌራ
    @ኡሙአሙራ.ሌራ 5 ปีที่แล้ว +11

    አልሀምዱሊለህ የሀ ሁሉ አለፈ ግን አሁንም ተጠንቀቁ ብዙም ግልጽ አትሁኑ ምድያ ለይ አሁንም የለ አግባብ እስር ቤት የሉትን አለህ ነጀ ይበለቻው

  • @ሰሙነኝከታታዋ
    @ሰሙነኝከታታዋ 5 ปีที่แล้ว +8

    ሙቤ የኛ ጀግና አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥክ መለስ ነብስህን አይ ማር ኢሄ ሁሉ ያተጦስ ነው

    • @sherifali3676
      @sherifali3676 5 ปีที่แล้ว

      ሰሙ ነኝ ከታታዋ be kufiri yemote batirehimiwumi mini nebisuu yimarali?

    • @ዘሀራአሰን
      @ዘሀራአሰን 4 ปีที่แล้ว

      @@sherifali3676 ትክክክል

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 5 ปีที่แล้ว

    አብሽር ሙቤ ለቦሊሶች አዲሥ ደብ መዉጣት አለበት

  • @zedfijerfikeradem
    @zedfijerfikeradem 5 ปีที่แล้ว +1

    ያ ሁሉ አለፈ

  • @user-jm5lc7um9k
    @user-jm5lc7um9k 4 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላ ያሁሉአለፍ ሙቤ

  • @mohammad5482
    @mohammad5482 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ልቤ የተነካው ቢቻ ያሁሉ አለፈ አልሃምዱሊላህ አላህ ሰላም ያርግልን አገራችን

  • @GalaxyJ-dw8nt
    @GalaxyJ-dw8nt 5 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ ይህንቀን ላሳየን አሏህ እልፍ ሹኩር ይገባዉ አልሀምዱሊላህ
    ሙባረክ ወንድማችን አሏህ የጀነት ሙሽራ ያድርገዉ ያረብብብብ

  • @fatimafat584
    @fatimafat584 5 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላህ ያሁሉ አለፈ ሙቤ ጀግናዉ አላህ ይጠብቅልን

  • @ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ
    @ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ 3 ปีที่แล้ว

    ዉዱን ወንድማችንን አላህ ይራህማዉ🙌🙌🙌🙌🙌

  • @HhHhh-uo6ss
    @HhHhh-uo6ss 4 ปีที่แล้ว

    Allahmdulillah Allah jantal fyredwese ywefkachew subhni Allah

  • @fyusuf1322
    @fyusuf1322 4 ปีที่แล้ว +3

    አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምን ይሳነዋል ያ አላህ አሁንም ኮሮናን እና ዘረኝነትን ከምድር አጥፋልን ። አሚን

  • @fatumasaid9354
    @fatumasaid9354 5 ปีที่แล้ว +3

    አልሀምዱሊላ ያሁሉአልፎ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ሙቤ አላሁ ሱብሀነ ወተአላ ድሉን ለሙስሊም ያድርገዉ ኢንሻ አላህ

  • @user-fe6fw2er3q
    @user-fe6fw2er3q 5 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማች ሙቤ እንኳን አላህ ለዚ ቀን አበቃህ አልኸምዱሊላህ አሑንም ከክፋ ነገር አላህ ይጠብቅህ

  • @سعادةسعادة-ل6ي
    @سعادةسعادة-ل6ي 5 ปีที่แล้ว +5

    አልሐምዱሊላ ያሁሉም አለፈ ያሉትም በስህር የሚሰቃዪ አሁንም አላህ ነጃ ይበላቸው ያረብ

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
    @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 5 ปีที่แล้ว

    አለሃምዱሊላህ ያ ሁሉ መከራ አልፎ ይህንን ለሳየን አላህ ምስጋና ይገባው ጀግኖቻችን ለዲናቹ ያደረጋቹ መሰዋዕትነት ምንዳቹን አላህ በጀነት ይካስላቹ ለሞቱት ወንድሞቻችንም አላህ ከሹሃዳዎች ያድርግልን አሁንም ሌላ ህዝቡ የማያውቀው ማዕከላዊ እንዳይኖር በዱዓእ እንበርታ

  • @halimadawud9057
    @halimadawud9057 5 ปีที่แล้ว

    ሙቤ ምርጥ የኢስላም ተምሳሌት አላህ ይጠብቅህ የልጅ አዋቂ ነህ በጣም ኮርተን ብሀል

  • @kiloletube9447
    @kiloletube9447 5 ปีที่แล้ว

    mube habibi

  • @abduz7938
    @abduz7938 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ወጣህ የኔ ወንድም

  • @tube-bj9bh
    @tube-bj9bh 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ጀግናችን

  • @Khalid-wh7qf
    @Khalid-wh7qf 3 ปีที่แล้ว

    Alhmdulillah Allakulihal ان ما يسري يسري

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 5 ปีที่แล้ว

    ያረቡ.ኡኡኡኡኡ.ቢያመንም.አላሀምዲሊላ.ሁሉም.አለፈ.የኔ.ጀግና.ድምፃችን.የሰማ.ብላቹ.የወጣቹ.መሰዋት.የከፈላቹ.እህት.ወንድሞቼ.እድሜና.ጤና.ይስጣቹ

  • @heydubai5149
    @heydubai5149 5 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱ ሊላህ አላ ኩሊሀል ሙባረክ አደም የኢስላም ልጅ ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ

  • @user-wc7ow6vi7l
    @user-wc7ow6vi7l 3 ปีที่แล้ว

    اسلم عليك ورمتله وبركته

  • @haweekwt7302
    @haweekwt7302 3 ปีที่แล้ว

    አልሂምዱሊላህ ሱብህን አላህ አላህ ይጠበቃችሁ

  • @ربغفرلي
    @ربغفرلي 4 ปีที่แล้ว

    😭😭አለህምዱልለህ ሙቤ ኢሄም ለፈ

  • @SameraJabet
    @SameraJabet 2 หลายเดือนก่อน

    አልህምዱሊላይህምአለፈ😢😢😢❤❤❤❤

  • @halimahabeshawit3807
    @halimahabeshawit3807 5 ปีที่แล้ว

    አልሃምዱሊላሃ ያሁሉም አለፈ

  • @rosafayisa9437
    @rosafayisa9437 5 ปีที่แล้ว +5

    I feel so sad and cried when I listened your story brother, I am sorry this happened to u guys. But Allhmedlilah you guys are made in life and here to teach people again. May Allah reward for what you had been through. Amen. Thank you so much for doing everything for this Deen and uma. Continue to do the good job ! We love you all and we stand by u.

  • @monaabdelkarim9221
    @monaabdelkarim9221 5 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላ ስለሁሉም ነገር

  • @saeed5296
    @saeed5296 5 ปีที่แล้ว +1

    የኛጀግና መሠሎችህያብዛልን

  • @mominaalie-dx3dc
    @mominaalie-dx3dc ปีที่แล้ว

    ማሽ አላህ የሞቱነም አላህ ጀነተል ፋሪድ ይወፍቃቸዉ የአላህ

  • @fatumanuru8109
    @fatumanuru8109 5 ปีที่แล้ว

    ሱብሀንአላህ ወልሀምዱሊላህ.
    ወላሂ በጣም ይገርማል ያ ሁሉ አልፎ ይህን ማየታችን ...ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @zinuyemuazadneqi3356
    @zinuyemuazadneqi3356 5 ปีที่แล้ว

    alahmdu lillah kazi buzu magar inimaralen

  • @አሚንፍእሪደምአሚን
    @አሚንፍእሪደምአሚን 5 ปีที่แล้ว

    አላህአምዲሊላ ለዚህ ቀን መብቃት ውንድሜ እጅለእጅ መያያዝ አለብን በርታ እንበርታ

  • @fatumafatuma2761
    @fatumafatuma2761 5 ปีที่แล้ว +1

    ሀቢቢ ሙቢ የማያልፍ የለም ያሁሉ አለፈ አልሀምዱሊላህ ለአለማቱ ጊታ ለአላህ ምስጋና ይገባዉ

  • @lubabayasuef290
    @lubabayasuef290 5 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ ያ ሁሉ አልፎ ለዚህ አበቃን አላህየ ሙስሊም እህት ወንድሞቻችንን አንተ በራህመትህ ጠብቅልን ያረብ

  • @kedikausman190
    @kedikausman190 5 ปีที่แล้ว

    አለሀምድሊላህ ያሁሉ አለፈ

  • @Fነኝወሎየዋኡሚንናፋቂ
    @Fነኝወሎየዋኡሚንናፋቂ 5 ปีที่แล้ว

    አልሀመዱሊላህ ለዚህ ላአበቃችሁ አላህ መጨረሻዉን ያሳምርልን ምስሊም ፈተና ይፈተናል ያም ሆኖ አልሀምዱሊላህ ሙቤ ወንድማችን ጀግናችን ነህ አላህ ይጠብቅህ ስወድህ እኮ ቅመም ነህ

  • @hhhjjjj1934
    @hhhjjjj1934 5 ปีที่แล้ว

    አልሃምዱሊሏህ የቆየሰዉ ብዙ ያያል ይሄን ላሳየን ጌታ ላቅ ያለ ምስጋና ይገባዉ

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 5 ปีที่แล้ว

    Allhamedulelahe yalefale allhamedulelahe

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 5 ปีที่แล้ว +1

    አልኸምዱሊላ ያሁሉ ስቃይ ጨለማ አልፎ ለዛሬ ብርሃን ቀን ላበቃቹ ላበቃን አላህ ክብር ምስጋና ይገባው እፍፍ አላህ በፈጠረው ፍጡር ይሁሉ ጭካኔ ያረቢ መጨረሻችን አሳምርልን በዳይና ጨካኞች ከመሆን አንተ ጠብቀን ያኢላሂ☝

  • @hudaahmed6360
    @hudaahmed6360 5 ปีที่แล้ว +2

    አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይግባውና አላህ ሱብሃነ ተዓላ ያን ጊዜ አልፏል ከዚህ በኋላ አላህ ያስተካክለው
    የሙስሊሞች ጭቆና ብዙ ነው

  • @ኩንፋያኩንአንድናትንአምጣ
    @ኩንፋያኩንአንድናትንአምጣ 5 ปีที่แล้ว

    Alihmdulilha for Every thing muba

  • @zedfijerfikeradem
    @zedfijerfikeradem 5 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላህ

  • @haitsaid5831
    @haitsaid5831 5 ปีที่แล้ว

    ሱሀብ አላህ አልሀምዱላሊህ

  • @mohammedqatar1237
    @mohammedqatar1237 5 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ ያሁሉ መከራእና ሥቃይ አልፎ እዝህ ያደረሠይ..ፈኒላሂ አልሀምዱ ወድማቺን ሙቢው የኛጀግና አላህይጠብቅህ ከዛሁሉሥቃይ። ወተህ እዝህበመዱረሥህ ደስብሎናል

  • @daymehasan612
    @daymehasan612 5 ปีที่แล้ว

    He is a hero

  • @madinamadina871
    @madinamadina871 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ባቶን ይቆጨኝ ነበር ጀግናው የኢስላም ወንድሜ

  • @arhibuyoutube1165
    @arhibuyoutube1165 5 ปีที่แล้ว

    mube alah edme yisth

  • @user-zg8wf8rm9v
    @user-zg8wf8rm9v 5 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል ሁሉም አለፈ ሰመ አልሀምዱሊላህ

  • @user-zt7bd2oi7p
    @user-zt7bd2oi7p 5 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ
    የኛ ጀግኖች ለዚህላበቃን ጌታችን አላህ :

  • @ramaksa8190
    @ramaksa8190 5 ปีที่แล้ว

    Allhamdulillha allha eko tilo ayetilenm ya allha umatilmuhamedin balenbat tibeqan

  • @alisaleh3087
    @alisaleh3087 5 ปีที่แล้ว

    እኔ እናንተን ብሆን ስተኛም ወደሱ ዙሬ አልተኛም ያን ሁሉ ስቃይ ያሳለፋችሁበት ቦታ ስኬዱ ስሜቱ ይከብዳል ብየ አስባለሁ እናንተ ያሳለፈችሁትን ስቃይ እኔ ስሰማው ይሰቀጥጠኛል ብቻ አልሀምዱሊላህ ለዚህ ላበቃችሁ ፈጣሪ ምስጋና ይገባው

  • @Hawaii855
    @Hawaii855 3 ปีที่แล้ว

    Mube allah hixabiq

  • @fatumayesuf155
    @fatumayesuf155 5 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ ያረብ ያሁሉ አሳልፎ ይህን ደስታ ላሳየን አላህ ምስጋና ይገባው

  • @user-wj7py3pl2y
    @user-wj7py3pl2y 5 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አሏህ አይዱኒያ ለሙእሚኖች ፈተና ናት ዉዲ ወዲሞቼ አሏሁ ሱበሀኑታለ በዱኒያላይ ለዲናችሁ የተገላታችሁበትን በአሄራ አሏህ ይመነዳችሁዘዲ ምኞቴነዉ!!!

  • @seadasied638
    @seadasied638 5 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል ሙባሪክየ የኢስላምጄግና ነህ አላህ ይጨምርልህ. የሞቱትንም አላህ ይራህማቼው የታመሙትንና የቆሰሉትን አላህ አፊያ ያርጋቼው

  • @zmzmalizmzmali9797
    @zmzmalizmzmali9797 5 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ እንኳን በሰላም ወጣችሁ ለአላህ ብስጋና ይገባዉ

  • @omaralkatheeri2126
    @omaralkatheeri2126 5 ปีที่แล้ว

    ሙበረክ በድገሜ አለቀሡኩኝ አለሀሙድሊለ ሢለ ሁሉም ነገር

  • @حليمهمحمد-ت9ز
    @حليمهمحمد-ت9ز 5 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላ ያሁሉ አልፎ እዝህ ላደረሠንጌታ ለአላህ ምሥጋና ይገባው
    አሁንም አላህ ለሙሥሊሙ የበለጠ ነፃነትን ይወፍቀን ያን ጊዜ ሣሥታውሠው ወላሂ በጣም ውሥጤን ያመኛል በሥር ቤት የሞቱ ወንዲሞቻችን ዲቅን ዩሉብኛል ከእሥር ተፈተው በዳዓዋላይ ያለትን ኡሥታዞችን ሳይ ያሁሉ አልፎ እደዝህ ጊዜውን ለቀየረው አላህ ምሥጋና አቀርባለሁ በደሥታም የተነሣ ሣላቀው እባየ ይፈሣል አልሀምዱሊላሂ ወንዲሜ አብዱረሂም በአለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @alioumer3059
    @alioumer3059 5 ปีที่แล้ว

    Subhan allaha

  • @user-hb6bp7bb1m
    @user-hb6bp7bb1m 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ

  • @asadasas7475
    @asadasas7475 5 ปีที่แล้ว

    ሙብየ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ

  • @ተወከልቱአለላህJ432
    @ተወከልቱአለላህJ432 5 ปีที่แล้ว

    ለአሏህ ምስጋና ይገባዉ ለዉጥ በማየታችን ወንድም ሙባረክ ለማየት አበቃህ

  • @keditube7954
    @keditube7954 5 ปีที่แล้ว

    Alhmdulilhi hulum alefe

  • @shitoshiiitoo5186
    @shitoshiiitoo5186 5 ปีที่แล้ว

    ሙባረክ. አላህ. ጀነተል. ፍርዶስ. ይወፍቅህ. ያ. ሁሉ. አልፎ. ይህ. ማየታችን. አልኸምዱሊላሂ.

  • @حبكربيالحمداللهعلكلنعمالله

    አልሃምዱሊላህ ለዚህ ያበቃችሁ አላህ ምስጋና ይገባው

  • @ሀዩነኝያላህባሪያ
    @ሀዩነኝያላህባሪያ 5 ปีที่แล้ว

    አልሃምዱሊላህ ያሁ አለፈው ሙባረክ ጀግናችን

  • @fozyaalhadi2196
    @fozyaalhadi2196 5 ปีที่แล้ว

    ወኔ ወደ ኋላ ወሰድከን ብቻ አልሀምዱሊላህ አላህ የሚሳነው የለም የሀዘን ግዜ አልፎ ዛሬ እደ ገና ታሪክህን ለመናገር ላበቃህ አላህ ጥራት ተገባው

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 ปีที่แล้ว

    አልህምዱሊላህ

  • @የረሱልወደጅቢንትአህመዲን
    @የረሱልወደጅቢንትአህመዲን 5 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊለሂ ለአለህ ምን ይሰነውል እንኮን ለዚ አበቃህ ያሁሉ መከረ አለፈነ ዛሬን ሌለ ሂዋት እየኖርክ ነው እለፊ የለው የልፈል

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 5 ปีที่แล้ว

    Alihmadulilh lezehim abikan

  • @رحمهالتلل
    @رحمهالتلل 5 ปีที่แล้ว

    ኣልሃምዱሊላህያሁሉኣለፈ

  • @fatumafatuma2761
    @fatumafatuma2761 5 ปีที่แล้ว +1

    ሙቢንም አላህ ጀነተል ፊርዶስን አእለን ይወፍቀዉ ወዲማችን በልጂነት ተሠቃይቶ ነዉ የተገደለዉ አላህ ይርሀመዉ

  • @muhammeddubai7267
    @muhammeddubai7267 5 ปีที่แล้ว

    አላህይጠብቃችሁ ያሁሉግፍአለፈ. መልሶምአይምጣ. አላህይጠብቀን.

  • @ኢስላምነውህይወቴኢ
    @ኢስላምነውህይወቴኢ 5 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ ያሁሉ አለፈ አላህ ይጠብቅህ

  • @montaawil1793
    @montaawil1793 5 ปีที่แล้ว

    አላአምዴልለአለዚላበቀቹ

  • @itsmydam2633
    @itsmydam2633 5 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭Raabiiin janataa kesaa hakewatuuuu Alhamduulilaaaa

  • @huaweitab642
    @huaweitab642 5 ปีที่แล้ว

    ስብሀነአላህ

  • @kadiiyoutube1312
    @kadiiyoutube1312 5 ปีที่แล้ว

    Mubarak yene Abasa jagna Naah damom Alhamdulillah inkuwanim Yaa qan Alafa

  • @መኖርክያኖረኛል
    @መኖርክያኖረኛል 5 ปีที่แล้ว +1

    ጀግኖችዬ የትግላችሁን ፍሬ አላህ አሳይቶናል አልሃምዱሊላህ

  • @zedizedo7057
    @zedizedo7057 5 ปีที่แล้ว +1

    الحمدلله ያሁሉ አለፈ እሄንን ሳያዩ ፐስቶቹ አልፈዋል ግንለሁሉምነገር አላሃምዱልላህ እናተኑያበርክትልን የሙቱትንም አላህ
    ይራህማቸዉ *ኡስታዝ አብዱልመጅድ ሁሴን* ይችንቀን ባታይምእኳን አላህ ጀነትንይወፍቅህ ኡስታዜ

    • @vzvz7927
      @vzvz7927 5 ปีที่แล้ว

      አላህ ለጀነት ይበለው እኛንም አላህ የዛ ስው ይበለን

  • @naema4199
    @naema4199 5 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል

  • @user-wt4pv1pk5f
    @user-wt4pv1pk5f 5 ปีที่แล้ว

    አልሀም ዲሊላህ

  • @samiraabamacha3784
    @samiraabamacha3784 5 ปีที่แล้ว

    Walekumasalm waramatuli wabarakatu Allah alhamadulillaha yaa Allah subahn Allah ☝☝💚💚

  • @እሙማሂር-ዘ4ቈ
    @እሙማሂር-ዘ4ቈ 5 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላ አላኩሊአሀል

  • @qatardoha9424
    @qatardoha9424 5 ปีที่แล้ว

    ያአላህ. ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @user-uo9pf8cn1v
    @user-uo9pf8cn1v 5 ปีที่แล้ว

    Alhemdulila yakan alafa

  • @fatiyanasir3248
    @fatiyanasir3248 5 ปีที่แล้ว

    Alhamdullillah Zaren ladersen yahula Alefena Zaren Ende tarik Yewral Alhamdullillah Allhamdullillah Allhamdullillah Suma Allhamdullillah
    Wly mechem Yemayseras Tebasa nw
    Allah jezachewn yekfelachew Ensha Allah Be Adugnam be Alkeram Allah ketatachew yesetachewal

  • @ሰብሪንየአለምገናዋእናትዋ
    @ሰብሪንየአለምገናዋእናትዋ 5 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላ አለኩል ሀል ሙባ የኛ ጀግና

  • @lubabayeallahbariyayerasul4830
    @lubabayeallahbariyayerasul4830 5 ปีที่แล้ว +2

    ሙባረክ ጎበዝ በሂወት እያሉ የሰሩትን መጠፎ ስራ አደዚህ አቃሎ ውርደት በውርደት ማዋረድእራሱ ሁለተኛ አይደግማቸውም