ሰበር አህመዲን ጀበል ለአዲስ አበባ ፖሊስ ማስጠንቀቂያ ስጠ በኢማም አህመድ ቲሸርት ያሰራችኋቸውን ፍቱ በቲሸርቱ ካሰራችሁ እኛም ቲሸርቱን ለብሰን እንመጣለን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 372

  • @Tube-cr4vz
    @Tube-cr4vz 5 ปีที่แล้ว +114

    ቲሸርቱን ሁሉም ወጣት መልበስ አለበት የታሠሩትንም እዲፈቱ መደረግ አለበት ኮሚተው ለዚህ የመብት ጥሰት ዝም ማለት የለበትም ኮሚተው ከነቃ ሙስሊሙ እነሱን ለማገዝ ወደኋላ አይልም

    • @moftahmoftah196
      @moftahmoftah196 5 ปีที่แล้ว +3

      Abc Def ጡሩ ሃሣብ ነባር እትዮ ብኖር ቃድሜ እኔ እላብሥ ነባር

    • @oromiyabirthoromo1916
      @oromiyabirthoromo1916 5 ปีที่แล้ว +5

      እኔም. እለብሰዋለው. እንኳን. ኢማም አህመድን የጀግናው. ቀርቶ
      የአያቶቼ. ጡት. ቆራጭ. ሚኒሊክንም. ተለብሶ. ነበር እኮ .

    • @Tube-cr4vz
      @Tube-cr4vz 5 ปีที่แล้ว +1

      @@moftahmoftah196 ወላሂ እኔ ራሱ ተመኘሁ ደራርቤ በለበስኩት

    • @taiba5430
      @taiba5430 5 ปีที่แล้ว +6

      ካፊሮች አላህ ያጥፋችሁ ያረብ እኔም ካፊር ነበርኩኝ

    • @Tube-fp8fo
      @Tube-fp8fo 5 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል

  • @fathiyafathiya3563
    @fathiyafathiya3563 5 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዝ አክመዲን ጀበልን ሌሎችን
    ዝም አትበሉ አግዙት የኛ ጀግኖች
    አላህ ይጠብቃችሁ ይሄሁሉ

  • @ابوريانادم
    @ابوريانادم 5 ปีที่แล้ว +48

    አላህ አክበር ጀበሉ ጀበል ነው እንኳን አሁንና በዛ በመከራ በዛ በግፍ ግዜ አልተነቀነቀው አላህ አክበር ልቤ አዝኖ ነበር አሁን ሻል አለው።

  • @መዲናአህመዲዮቱብ
    @መዲናአህመዲዮቱብ 5 ปีที่แล้ว +28

    ኧረ ምን አይነት ግፍነል እውነቱነውኡሥታዝ አህመዲ ጀበል ጀግና እሡብቻ መሆን የለበትም መጮህ ያለበት

  • @eliashayredin9277
    @eliashayredin9277 5 ปีที่แล้ว +2

    ልጆቹ መፈታታቸው ብቻ መፍቴ አይሆን ጀግናችንን ሊያከብሩልን ይገባል አፄሆች ሀውልት መንገድ አደባባይ ተሰይሞላቸው ሙስሊሞች ምንም አላሉም አህመድ ኢማም ሀገር መርቷል ጀግናችን የኢትዮ ሙስሊሞች በስሙ ትልቅ መስጅ መገንባት አለብን የዛኔ ለሱ ያለንን ፍቅር ሲያውቁ ይፈሩናል አለበለዛ እኛው ነን ነፈዞቹ

  • @እያረሩመሳቅ-ቐ3አ
    @እያረሩመሳቅ-ቐ3አ 5 ปีที่แล้ว +25

    እዉነቱን ነዉ የኛ ጀግና እኛም እንለብሳሀን

  • @ቢንትሙሀመዲ
    @ቢንትሙሀመዲ 5 ปีที่แล้ว +22

    እደዚህ ነዉ ጀግና ኢስታዛችን የታሪካችን ተራካ 👍

  • @kmmm6850
    @kmmm6850 5 ปีที่แล้ว +6

    ከንግዲህ አንሰማቸውም አርፈው ይቀመጡ አለበለዚሃ ይዋጣልን ክብረቢስ አህመዲን ጀበል አላህ ይጠብቅህ

  • @amharicdawatube9995
    @amharicdawatube9995 5 ปีที่แล้ว

    #የሳሀባዎች#አጫጭር#ታሪክ
    እንዲደርሶ የfacebook page ቤተሰብ ይሁኑ
    facebook.com/ሀያቱ-ሳሀባHayatu-Sahaba-124145545648689/

  • @fnegnyesu2335
    @fnegnyesu2335 5 ปีที่แล้ว +1

    ጀበላችን መከታችን ጀግናችን አሚራችን ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ

  • @fatumasaid9354
    @fatumasaid9354 5 ปีที่แล้ว +1

    ኢንሻ አላህ አገሬ ስገባ እለብሳለሁ የስራቸዉን ይስጣቸዉ ደሞ በዚህ መጡ ለነገሩ ከካፊር ምን ይገኛል እንኳን የሰዉን ልጅ አላህን የካዱ ናቸዉ ኡስጣዜ አላህ ይጠብቅህ መቸም ሳላደንቅህ አላልፍም

  • @sofyasofya2343
    @sofyasofya2343 5 ปีที่แล้ว +15

    ወላሂ እህመድን ሁለየለምን ነውብቻውን የምናጋፍጠው ሌላው። አጀትአሪስ አላህ ይጠብቅህ

    • @eliashayredin9277
      @eliashayredin9277 5 ปีที่แล้ว

      ሌሎቹ የመንግስት ካድሬ ሆነዋል መሰለኝ በጣም ያናዳሉ

  • @lulululu3599
    @lulululu3599 5 ปีที่แล้ว +32

    ተፈተዋል ከቤተሠብ
    ጋር ተቀላቅለዋል ከደቂቃወቺ በፌት

    • @Love-zs2we
      @Love-zs2we 5 ปีที่แล้ว

      እውነት ተፈቶ እርግጠኛነሽ ግን አልጨርስኩትም ስምቸ ተፍቶ ስትይ በደስታ ወዳችው ግባሁ

    • @mariammariam5810
      @mariammariam5810 5 ปีที่แล้ว +1

      Ewunetshn newu beyet newu yesemashwu

    • @ኸድጃሙሀመድ
      @ኸድጃሙሀመድ 5 ปีที่แล้ว +4

      እግዳውስ ስራቸውን ይቀጥሉ ልብሱም ይመረት

    • @lulululu3599
      @lulululu3599 5 ปีที่แล้ว

      ከአህመዲን ጀበል ከፌስቡክ ገጱ ነው ያነበብኩት ገብታቺሁ ማየት ተችላላቺሁ ታላመናቺሁ
      ተፈተው ሲወጡ የሚያሣይ ፎቶ አለ በዚህ መላክ ሥለማልቺል እጂ

    • @mariammariam5810
      @mariammariam5810 5 ปีที่แล้ว

      @@lulululu3599 lk nesh ahun telekeku masha alah

  • @sultankahsay5117
    @sultankahsay5117 5 ปีที่แล้ว +1

    ግራኝ አህመድ የኢስላም ጀግና ነው ጀበሉ የኛ ጀግና እንወድካለን በርታ

  • @ኡሙሙሀመድR
    @ኡሙሙሀመድR 5 ปีที่แล้ว +5

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ :
    ኡስታዝ አህመዲን ትክክል ነው ቲሸርቱን ሁሉም ሙስሊም ሊለብሰዉ ይገባል

  • @ehehe6598
    @ehehe6598 5 ปีที่แล้ว +9

    የኛ ጀግና አህመድ ጀባል ዉዴ ኡሱቲዛቺን አላህ ይጠብቅህ ኧረ ልብሱ ወድ ዱባይ አስተላልፉታ በአላህ እንገዛለን

    • @fafitube8254
      @fafitube8254 5 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ዱባይ ነኝ ከሰማሽ እንድነግሪኝ

    • @maryamaa4706
      @maryamaa4706 5 ปีที่แล้ว +1

      ማሬ የኔዋ ለኔም ሲመጣ ሹክበይኝ

  • @Tube-fp8fo
    @Tube-fp8fo 5 ปีที่แล้ว +43

    ወዐለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ 😀ዛሬ አንደኛ ነኝ #ሰብስክራይብ ግጩኝ

    • @ኢስላማውይታሪኩች
      @ኢስላማውይታሪኩች 5 ปีที่แล้ว +1

      ማሻአላህ ቁራአን ስለሆነ ሰብስክራይብ አደርኩ

    • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
      @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 5 ปีที่แล้ว +1

      like

    • @madenasaeed8491
      @madenasaeed8491 5 ปีที่แล้ว +1

      ቁርአንስለምትለቅአድርጌሀለሁቶሎቶሎልቁልን

    • @hanayallahbariyagh5956
      @hanayallahbariyagh5956 5 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክ አደረኩህ ወንድሜ

    • @Tube-fp8fo
      @Tube-fp8fo 5 ปีที่แล้ว +1

      አለህ ይበርካቹ ተባረኩ ሁሌም ተከታተሉ ሌሎቹም መጥተው እንዲጠቀሙ ወደዚ ምሯቸው th-cam.com/video/jJuQvxqtMYI/w-d-xo.html

  • @mekiabint2374
    @mekiabint2374 5 ปีที่แล้ว +9

    አህመድን ጀበል የእውነት ለዲኑ የቆመ ጀግናነው አንድ ነገር ሲፈጠር ቀድሞ ምላሽ ሚሰጠው እሱ ነው አላህ ይጠብቀው አብድሬ አንተስ ለምን አለበስክም ይወስዱኛል ብለህ ነው

  • @ኡሚየልቤፓሶድየጀሊሉስጦታ
    @ኡሚየልቤፓሶድየጀሊሉስጦታ 5 ปีที่แล้ว +15

    ምነው ኒቃብ እና ጅልባብ በሱ ስም ተሰርቶ ለብሸው በዞርኩኝ
    በጣም ልክ አለሁ ኢትዮጵያ እኮ የሁላችንም ናት

  • @meseretbelay6715
    @meseretbelay6715 5 ปีที่แล้ว +10

    ኡስታዛችን አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ እኛም ከጎንህ ነን ከአላህጋ

  • @islamninemohammadomanni1026
    @islamninemohammadomanni1026 5 ปีที่แล้ว

    እኛ እኳ ችግራችን ስልጣን አይዳለም ማብታችን ይካባር ነው ባምንኛ እነስራዳቻው እስቲ እንዳኔ ያታነዳደ ላይክ ያርጉ

  • @hayukwt4218
    @hayukwt4218 5 ปีที่แล้ว +4

    ኡስታዝአህመድንጀበልአላህባለህበትይጠብቅህ

  • @amirademnur9042
    @amirademnur9042 5 ปีที่แล้ว

    አሕመድ አልጋዚ ብሔራዊ ጀግናችን ነው! አምላካችን የላይኛው ጀነት ያኑርልን! አሚን።

  • @MunaAdam-kg9dz
    @MunaAdam-kg9dz ปีที่แล้ว

    ሁላችንም ባገኘንና በለበስን አሁን ነው እኛ ሙስሊሞች አንድ ሆነን መቆም ያለብን

  • @naeemanaemma258
    @naeemanaemma258 5 ปีที่แล้ว +6

    ጀግና ባረከላህ ፊክ ኡስታዝ አህመዲን ጀበል ፡፡
    ነገር ፍለጋ ነው የያዙት

    • @noranuro5530
      @noranuro5530 5 ปีที่แล้ว

      ሡብሀናላህየፈለጉትንቢለብሡምነገባቾዉነገደሞምንበሉብለዉይመጣሉወላሂይገርማሉአላህየሙሥሊሙንምቀኘአተዉሽክፍልን

  • @abubakartube1761
    @abubakartube1761 5 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ የምንግዜም ጀግናችን ነህ አህመዲን ጀበል እንዲሁም ኢማሙ አል ግራኝ ምርጥ የአገር መሪ ነው

  • @m7mdalsouqi552
    @m7mdalsouqi552 5 ปีที่แล้ว

    ኢማሙ አህመድ የኛ ጀግናናና
    አጀታቸው ይቃጠል

  • @fnegnyesu2335
    @fnegnyesu2335 5 ปีที่แล้ว +2

    ቲሸርቱን ሁላችንም ሙስሊሞች መልበስ አለብን

  • @ስልጤዋስደተኛነኝኡሚንናፋ
    @ስልጤዋስደተኛነኝኡሚንናፋ 5 ปีที่แล้ว +3

    ጀበሉ የሸረኞች ራስ ምታት ኑርልን

  • @ከሪማቢንትአህመድየረሱልና
    @ከሪማቢንትአህመድየረሱልና 5 ปีที่แล้ว +7

    ጀግና እድህ ነወ ዉዱ ኡስታዞ በርታልን አላህ ከአንተጋር ይሁን የኢስላም አለኝታ አላህ ይጠብቅህ

  • @SumeyaSumya
    @SumeyaSumya 5 ปีที่แล้ว

    ጀግናው ኢብኑ ጀበል ጀግናው ኢብኑ ጀበል ይቆይልን አቦ ያረብ።። ፍትህ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች

  • @hussainahmad7423
    @hussainahmad7423 5 ปีที่แล้ว +2

    አህመድን ጀበል የእውነት ጀግናችን ቀድሞ ነው ጥያቄ የሚያቀርበው

  • @ዜዲየአላህባራያ
    @ዜዲየአላህባራያ 5 ปีที่แล้ว +1

    ባገኘነው አጋጣሚ መሊበስ አለብን ሁላችንም ሚን የሚሉት እስር ነው የማሳስር ከሁነ እንታሰራለን

  • @allhisone3171
    @allhisone3171 5 ปีที่แล้ว

    አለህ ሆይ በሙስሊሙሁ ሚማጠውን ባለህ አንታ የዝለት ትቸርቱን ወጠቱ በሙሉ ማልባስ አለብን

  • @vzvz7927
    @vzvz7927 5 ปีที่แล้ว

    አህመድል ጀብል የኛ ጀግና ሺ. ጊዜ ብትወለድ ምናል

  • @hafizmehammed2872
    @hafizmehammed2872 5 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ ሙስሊም እህት ወንድሞቺይ ወላሂ አሁንም ግፍ እንዳይሰራብን አደራ አሁንም እንደ ድሮው አፃውች አንገታችንን መድፋት የለብንም ልክ ነው አው ጀግናችን ነው

  • @sehenapsehenap8173
    @sehenapsehenap8173 5 ปีที่แล้ว

    ትክክልነው ጀግናውኡስታዝአህመድንጀበልአላህይጠብቀው

  • @የወድሞቸእህት-ነ8ለ
    @የወድሞቸእህት-ነ8ለ 5 ปีที่แล้ว

    ኡስታዜ የኔ ጀግና አንተ ምርጥ ያአላህ ባሪያ ቃላት አጣሁልህ አላህ ይጠብቅህ የኛ እንቁ

  • @modinamodina73
    @modinamodina73 5 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም መልበስ አለበት ከፊሮች በኒዲራ ለብሰው እየወጡ አደል እነሱ ለምን አልታሰሩም

  • @madinamohammad201
    @madinamohammad201 5 ปีที่แล้ว +12

    እና ምን ማለት ነው አፄወቹ ስንት ሲገሉ ሀውልት ያሰራሉ ዝንም አልን እኛ ግን ለቲሸርት

    • @moyikotijan9060
      @moyikotijan9060 5 ปีที่แล้ว

      Enangem ye astehochen tarik endagmalan blo dafa kana melut aydal enda.

    • @mirafasrat522
      @mirafasrat522 2 ปีที่แล้ว

      እና ምን ልትሉ ነበር ዝም አልን እኛ አላለችም ምንም አትይም ልትይም አችይም ወሬ

  • @sualihahmed2663
    @sualihahmed2663 5 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ እኛም እንለብሳለን

  • @chanel8871
    @chanel8871 5 ปีที่แล้ว +6

    ወላሂ ከመቼውም በላይ ሙስሊም
    አንድ መሆንና ሌትኛውም ጥያቄያችን
    በቆራጥነት መቆም አለብን።
    አላህዋክበር አላህዋክበር

  • @የኢማሙአህመድልጅነኝ
    @የኢማሙአህመድልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቲሸርቱን በውጭሀገር እንድታተም አድርጉልን በየክልሉም አሳትሙልን እባካችሁ እንልበስ በስስት እየጠበቅን ነወ

  • @khalidahmedomar5677
    @khalidahmedomar5677 5 ปีที่แล้ว

    Warariw jagna mibalibt jagnaw IMAM AHMED IBRAHIM warari mibalibt hagger new yallen baxam yasazinal ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @genetworku4774
    @genetworku4774 5 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም አሰላሙ ወረህመቱልላህ ኢማሙ አህመድ ጀግናችን ነው ባይነካኩን የተሻለ ነው አሁንስ አበዙት ዝምታችን ፈራቻ መስሏቸው የሆን

  • @مريممحمد-ظ8د2ط
    @مريممحمد-ظ8د2ط 5 ปีที่แล้ว +1

    ካልተፈቱ ሙስሊም በሙሉ መልበስአለብን ለኛምለሴቶች ካል

  • @rahimarahima4627
    @rahimarahima4627 5 ปีที่แล้ว +8

    ሡብሀን አላህ በሥንቱ ነገር ነው ሙስሊሞቺ የምንገላታው ምነው ያአላህ አንሺሩ እሻአላህ አላህ ከኛ ጋር ነው

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 5 ปีที่แล้ว

    አምጡልን ኢማራትም እንለብሰዋለን በመላው ኢቶጵያ መሳጂዶች. በትኑት

  • @bintendris2288
    @bintendris2288 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቃችው ሁሉም ወጣት መልበስ አለበት ዝም ማለት የለባችሁም

  • @የአማራልጂነኝየሀላሌብቻ
    @የአማራልጂነኝየሀላሌብቻ 3 ปีที่แล้ว +1

    አህለን አረ ይገርማልሉ መብታችንነው ገዝቼ ነው የምለብሰው በሂጃቤላይ አሁንስ አበዙት ለሴቶችም በኔቃብ በሂጃብ በጅልባብ ይዘጋጁልን በየአገሩ ይሰራጭልን እለብሰው አለን👍👍👍

  • @rahimayarahmanbara2252
    @rahimayarahmanbara2252 5 ปีที่แล้ว +1

    ጅግናው ኦስታዛችን የኛ ታሪክ አይሞትም ጉድ ነው ኢትዩጽያ የጋራ ነች እንለብሳለን መብታችን ነው

  • @alehammohammed6567
    @alehammohammed6567 5 ปีที่แล้ว

    ሀስቢ አላህ ወኒያመል ወኪል የሙስሊም ነገር ደማቸውን ያፈላዋል ምንም ብታደርጉ ወደ ኋላ አንልም

  • @maryamsiraj1420
    @maryamsiraj1420 5 ปีที่แล้ว

    ያረብ ሀገራችንን ስላም እድርግልን ዲናችንንም እንተ ጠብቅልን የታስሩትም መፈታት እለባቼው ስው የፈለገውን መልበስ መብቱ ነው እኔም ካገኝሁ እለብሳለሁ ምንም እያገባቼውም እላህ ልቦና ይስጣቼው ኢስላም ስላም ሺኩረን እቡ ሀሩን

  • @haleemaabduugaltomii299
    @haleemaabduugaltomii299 5 ปีที่แล้ว +2

    Ahmdiin jabeel Edmeen xenaa yesxiik 👍👍👍💓💓💕💕

  • @የኢማሙአህመድልጅነኝ
    @የኢማሙአህመድልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว

    አህምዲን ጀበል ሸአመት ኑር መሰሎችህን አአላህ ያብዛልን ጀግና የጀግና ዘር አላህ ይጠብቅህ

  • @rahmafvhjj1878
    @rahmafvhjj1878 5 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ አህመድን አላህ ይጠብቅህ

  • @hikimamustapher5033
    @hikimamustapher5033 5 ปีที่แล้ว +1

    አላሀምዱሊላህ ኡስታዝ አህመዲን ጀበል ይጠብቅልን ታላቅ አቋም
    በጣም አዝኜ ነበር ተፈተውልናል

  • @jemelaahemd9529
    @jemelaahemd9529 5 ปีที่แล้ว +6

    ዴግሞ ትሽርቱ ምን አዴረጋቸው ወይ ዘንድሮ ጥጋብ አሁንስ በዛ

  • @መታገስዋጋአለው-ኸ4ቘ
    @መታገስዋጋአለው-ኸ4ቘ 5 ปีที่แล้ว +2

    ፕሮፋይሌምነውእማረገው
    ቲሸርቱንምነውእንለብሳለን።
    አህመድጀበልጀግና።

  • @AsSa-zn5sj
    @AsSa-zn5sj 5 ปีที่แล้ว

    አህመድን. ጀበል. ጀግና. የምንለው. ዝም ብለን አይደልም
    የምንገልበትባይኖረንም የምንምትልትግንአለን
    እያለ
    ላባገነኖቹ
    የተናገርጀግናነው
    ዛሬም
    ጀግና ነው
    እድሜናጤናጀግናው✌✌✌✌✌👍👍👍👍💞💞💞💞

  • @amirademnur9042
    @amirademnur9042 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔም አሕመድ አልጋዚ ነኝ ለሃፄዎች!

  • @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
    @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ 5 ปีที่แล้ว

    የኛ ጀግና አላህ ይጠብቀው አህመዲን ጀበል

  • @ሀዊነኝወሎዬዋ
    @ሀዊነኝወሎዬዋ 5 ปีที่แล้ว

    ጀበላችን የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
    ከጥሬዎች ጋር ተጥደን እነሱ እስኪበስሉ እኛ አረርን እኮ ጎበዝ!እንደው ምን ይሻላል?ዝም ስንል እኮ የፈራን መስሏቸው ነው ይሄ ሁሉ መደንፋት ሲበድል የኖረ እኩል እንሁን ሲሉት የተበደለ ይመስለዋል አሉ እነሱ የአፄዎችን ፎቶ ተሸክመው እየዞሩ ሃውልት እያቆሙ ምንም አላልንም ደንቆሮ ሁላ ገና ሁላችንም እንለብሳለን ኢማም አህመድ ጀግናችን ነው ።የቀጠሮው ቀን ሙስሊም የተባለ የኢማሙ አህመድን ቲሸርት ለብሶ ፍርድ ቤት መገኘት አለበት

  • @مريمالشمري-خ2ض
    @مريمالشمري-خ2ض 5 ปีที่แล้ว

    አህመድን ጀበል የልቤን ነው የፃፈው በርታልን የኛ መከታ

  • @ابوفائزاعبدالرحمن
    @ابوفائزاعبدالرحمن 5 ปีที่แล้ว +5

    ወይ አገሬ መከራሽ በዛ አላህ ይለውጥሽ አሏሁመ አሚን

  • @hayathayat3554
    @hayathayat3554 5 ปีที่แล้ว

    የሙስሊምን ጥላትአላህያስወግድልን ያረብ

  • @Love-zs2we
    @Love-zs2we 5 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ አህመድን ጀበል ወላሂ በሁሉም በኩል አለሁ ይላል በሙስሊሞች ጉዳይ አላህ ከሱ ጉን ይሆን ሆላችንም ልእምነታችን የምንቆረቆር ያርግን ያረብ የሙስሊሞችንም ጥላት አላህ ያሳልን ከተፈቶ ደሞ አተው አሳውቅን እውነታውን አብዱዪ አላህ አተንም ይጠብቅህ ባለህበት

  • @hassenabagibee371
    @hassenabagibee371 5 ปีที่แล้ว +1

    ለድያስፖራም ባስቸካይ ላኩልን እንለብሳለን

  • @hikmawollo5399
    @hikmawollo5399 5 ปีที่แล้ว

    ጀግናኡስታዜአህመድዝጅብልአላህዋክበር
    አላህዋክበር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝☝🌷🌷🌷

  • @Sa-nw3vy
    @Sa-nw3vy 5 ปีที่แล้ว

    ጀቢሉ እውነትም ጀበል ነው የኛ እቁ ኡስታዛችን አላህዬ ይጠብቅህህህህህህ

  • @zaheerbabarpakistani8951
    @zaheerbabarpakistani8951 5 ปีที่แล้ว

    አላሁ። አክበር። ጀበሉ። ጀበልልል። ነው።

  • @zaheerbabarpakistani8951
    @zaheerbabarpakistani8951 5 ปีที่แล้ว

    የኛጀግግና። አላርፍያለች። ዶሮቢላታሻታለች። ይላልያገሬሰው። አዎጥፋቱቲሸርቱን። መልብስከሆነ። ይለይላቸው። ለኛምበስድትአለም። ላለንውየሚግኚበትን። ጠሪቃአመቻቹልን። እንለብስአለን። ፍድትይበሉ። የታሰሩትምይፈቱ። በአስቸኳይ። ይፈቱሌላችግር። ሳይኩሰትት

  • @መርየምቢትኢብራሂምመርየም
    @መርየምቢትኢብራሂምመርየም 5 ปีที่แล้ว

    ያረብ ኢስላምን ጠብቅልን ማሻአላህ አህመድን ጀበል አላህ ያኑረው

  • @islamninemohammadomanni1026
    @islamninemohammadomanni1026 5 ปีที่แล้ว +7

    ያማይማታ ልጅ ሲቆጡት ያላቅሳል አሉ እኔ ሚጋርማኝ ምን እልባት ትንሽ ጭንቅላታቻው ሳፋ አርጎ እንዲያስብ ብያረጉት ምን አላባት አላህ ትክክለኛውን ማንጋድ ይምራቻው ያስላም ጣላቶችን

  • @zuzuzuzu2607
    @zuzuzuzu2607 5 ปีที่แล้ว +12

    ወአለይኩምሠላም። ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ እንኳን ደህናመጣህ። ወንድም አብድሬ እረ የሙሥሊሙ ኡማ። ጭቆና ይብቃ ፍትህ ለሙሥሊሙ ኡማ ያረብ 👍👍

    • @sulthansultan5966
      @sulthansultan5966 5 ปีที่แล้ว

      እነሱበየሚዲያውበአፄሚኒልክእየፎከሩይእየታዩአይደልደምነውተሙስልምትከሻአይወርዱምአላህከኛጋርነው

    • @sulthansultan5966
      @sulthansultan5966 5 ปีที่แล้ว

      ኢንሻአላህአሁንምአሁንምጀግናነውኢማሙአህመድያበጠይፈዳእንለብሳለን

  • @fatumahussnegkgj9525
    @fatumahussnegkgj9525 5 ปีที่แล้ว

    የኛ ጀግና አህመዲን አላህ ይጠብቅልን ምን ችግር አለው ቢለብሱ ስን የሚያስጨንቅ ነገር እያለ ይሄ ምን ለማሳሰር የሚያበቃ ጉዳይ መሆኑ ያሳዝናል ማስተዋል አቃተን

  • @MN-pk9dj
    @MN-pk9dj 5 ปีที่แล้ว +1

    አረ ፕሮፋል እንድናደርገው ምስሉ ካለ ይለቀቅልን

  • @lamaaldossry5640
    @lamaaldossry5640 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋለየክምአሠለምወረህምቱ ዘምታ የብቃን ሁላቸነም እነነሥ ቲሽረቱ ሁሉም መጠቀም አለበት ሣዉዲ የሚምች ከሆን አምጡልን እነለበሣለን አህምዱን ጃበል አላህ የጠብቀህ ኤታለቹ ዉለሞች እረ የብቃ ሠቃዩን ሠቀቅ የሙሠሊም

    • @sirajsiraj3978
      @sirajsiraj3978 5 ปีที่แล้ว

      ቲሸርቱን ሁሉም መልበስ አለበት

    • @fወሎየዋ-w6i
      @fወሎየዋ-w6i 5 ปีที่แล้ว

      ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህመድየ የኛ ጀግና አላሁ አክበር ቲሸርቱን አባዙት በገጠርም በከተማ ሁሉም ሙስሊም መልበስ አለበት እነዚህ ቆሻሻወች

    • @babiebabie211
      @babiebabie211 5 ปีที่แล้ว

      ወለይኩምሰላምወራህመቱላህወበረከቱ
      ወላህአሁንስ አበዙት መፈታት አላባቸዉ

  • @havs5332
    @havs5332 5 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ለሙስሥሊሞች አብዱርሂም ጀዛከላህ ኽይር

  • @hayaalmazrooei8527
    @hayaalmazrooei8527 5 ปีที่แล้ว +3

    እርግጠኛ ነኝ ከፖሊስ በስተጀረባ ማህበረ እርኩሳን አሉ ይሄን በጀት መድበው እዲታሰሩ አርገው ይሆናል ምን ይታወቃል ሙስሊሞች ተኝተዋል ኮሚቴዎች እዳለ አህባሽ ናቸው አላህ ይድረስላቸው ለታሠሩት

    • @moyikotijan9060
      @moyikotijan9060 5 ปีที่แล้ว

      Ena esu tereter yelahum kaferoch kalhona mano tada

    • @sherifali3676
      @sherifali3676 5 ปีที่แล้ว

      Haya Almazrooei dedebi balageri!!!

    • @hayaalmazrooei8527
      @hayaalmazrooei8527 5 ปีที่แล้ว

      @@sherifali3676 ጮማ ጭቅላት ቆማጣ

  • @سعادةسوسو-غ8ي
    @سعادةسوسو-غ8ي 5 ปีที่แล้ว +11

    አበዙትወላሂ እደገና ወደሃላ ስቃይ ሌደርሱባቸውነውዴ አሁንስ ማንምአይሰማቸውም አፄምኒሊክ ትሸርቱ አገሩንሞልቶታል እነዚህ ምድረዘረኛ

  • @maymoonam952
    @maymoonam952 5 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ሙስሊም መልበስ አለበት

  • @messi-yn6zt
    @messi-yn6zt 5 ปีที่แล้ว

    ይሆነው ነኛ ጀግና አላህ ከጣላት ሴራ ይጠብቅህ አህመዲን ልበል ጀበሉ ጀበል አሁንም ጀግንነትህ ይቀጥል አላሁ አክበር እኛም እንለብሳለን ምድረ ቅማላም አርፈው ይቀበሉ

  • @ዘይነብየወሎአማራዳውድ
    @ዘይነብየወሎአማራዳውድ 5 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ ለሰው እንመክራለን እያላችሁ በዘር አታባሉን ትናት እሪቻላይ ሙስሊሙ ሁሉ ለዛፍ ቅቤ ሲቀባ ለብሀር ደም ሲያፈስ ል8ቅጠል ሲሰግድ መምከር መቃወም የናተ ነበር በእስልምና ስም ዘረኝነት ን ለመስበክ ብቅ ይላሉ እናህመድ ጀበል እነካሚል ሸምሱ ዘረኝነት ጥብ ነው እኝ የሚለው ዘረኝነት ሱናነው አላላቸውም ነገር ግን ሙስሉም ለሀቅ እጅ ለዘር አይቆምም ኡስታዝ ተብየወች እራሳችሁን ፈትሹት

  • @Abay_Tube
    @Abay_Tube 5 ปีที่แล้ว

    ጀግና እኮ ነህ እቡኑ ጀበል
    ኑ ወደዚህ ቤት ጎራ ብላቺሁ ቁረአንን አብረን እናዳምጥ

  • @hlimatefera977
    @hlimatefera977 5 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ ሁላችንም እንለብሳለን. ከሆን ሁላችንንም ይሰሩ. እኛ ሙስሊሞች የፈለግነውን ልብስ ምልልስ የለብንም ማለት ነው. ያርብ ቅናታቼው

  • @mamafrance4539
    @mamafrance4539 5 ปีที่แล้ว

    ባሁኑ ሰአት እሄ ሁሉ ለምን አስፈለገ ኢማሙ አህመድ ዘመን የማይሽረው ጀግና ነው ግን ለምን አናስተውልም ዶክተር አብይን ለማደናቀፍ ለሚፈልጉ የፖለቲካ ነጋዴዎች በር አንክፈትላቸው በዝህ ቀውጢ ወቅት ቲሸርቱንም ለባሹ አሳታሚውም ጀርባው ይጠና ለሙስሊሙ የበራችዋን ብረሃን ለመጥፈት ከምጥሩት ሁሉ አብራችሁ አታራግቡ

  • @medinaseid4153
    @medinaseid4153 3 ปีที่แล้ว

    የአላህ ምንአይነትግዜላይደረስን

  • @ያአላህባሪያ-ቀ7ጰ
    @ያአላህባሪያ-ቀ7ጰ 5 ปีที่แล้ว

    ወይ አይን ያወጣ ጥላቻ እውነታን መሸከም ያቃተው የኢስላም ጠላት በአለባበስ ደሞ ክስ ጀመረ
    አላወቁንም ማለት ነው ያሁሉ አመት በትግል ያለፈው ጊዜ ሁሉም ለዲኑ ብሎ ችሎ ያሳለፈው ሰቂቃ ተዋጠላቸው አልተዋጠላቸው በዲናችን ከመጡ እራሷቸው መስዋት ሚያረጉ ብዙ የኢስላም ልጆች አለ አልሀምዱሊላህ
    ጀብል ሁሌም አላህ መልካም ስራ ላይ ያፅናህ

  • @semiraeslamnewhiwette2471
    @semiraeslamnewhiwette2471 5 ปีที่แล้ว

    ኡስታዜ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ

  • @emuabdurohmanmohammed9746
    @emuabdurohmanmohammed9746 5 ปีที่แล้ว

    እኛም እንለብሳለን ኢሻአላህ

  • @ethiopiantube3166
    @ethiopiantube3166 5 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ሙስሊም ትቸርቱን ለብሶ ሰልፍ መውጣት አለበት

  • @መድናየረሡልወዳጅm
    @መድናየረሡልወዳጅm 5 ปีที่แล้ว

    ልክነው የኛጀግናአህመድጀበል

  • @ኢምራንሚዲያ
    @ኢምራንሚዲያ 5 ปีที่แล้ว

    ጀመራቸው እንደልማዳቸው ሰይጣኖች ይቀጡልን

  • @fafitube2969
    @fafitube2969 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋሊኩምስላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ድህና መጣህ ውንድም አብዱርሂም

  • @ኸድጃሙሀመድ
    @ኸድጃሙሀመድ 5 ปีที่แล้ว +4

    በአላህ ዱባይ አሳትሙልን እኔ መግዛት እፈልጋለሁ ልክ እደ።ሻርፕ ነገር አድርጋችሁ

    • @Love-zs2we
      @Love-zs2we 5 ปีที่แล้ว

      እኔም ዱባይ ነኝ ከተገኘ ያለበት ቦታ ሂጀ እገዛለሁ ስገባ ኢንሻአላህ ልብሽው እገባለሁ ይስሮኝ

    • @fafitube8254
      @fafitube8254 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ዱባይ ነኝ በአላህ ካገኛቺሁ ቦታውን ንገሩኝ እገዛለሁ

    • @ze8865
      @ze8865 5 ปีที่แล้ว +1

      Enem efelegalew Dubai

  • @jemilatub6426
    @jemilatub6426 5 ปีที่แล้ว +1

    ጀበሉ ኑርልን ጀግና አወ ልቀቁ ገና እንለብሳለን እናተ ቅናታም ምቀኛወች እበዛለን ገና እሽ

  • @ዘይነብዘይነብ-በ7ሠ
    @ዘይነብዘይነብ-በ7ሠ 5 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ አህመዲን አላህ ይጠብቅህ የእኛ ጀግና ኢንሸአላህ የታሰሩትም ወንድሞቻችን አላህ ይጠብቃቸው

  • @rahmafvhjj1878
    @rahmafvhjj1878 5 ปีที่แล้ว

    እኛም እነለብሳለን በቲቸርቱ ከሆነ የታሰሩት እደት እድህ ያደትጋሉ ወይ መቃጠል እረነዚህ የተዘጉ ሰዎች እደት ክብር አጡ

  • @usmailfadlu511
    @usmailfadlu511 5 ปีที่แล้ว

    አላሁዩድረስላቸውአሚን