የቃሊቲ ማረሚያ ቤት አስከፊ ገጽታዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 296

  • @ሙሉ.አለም.አሰፊእኔ.የተዋ
    @ሙሉ.አለም.አሰፊእኔ.የተዋ 6 ปีที่แล้ว +5

    እኔ። በራሴ። አካል። ላይ። ጉዳት። ማድረስ። ነውር። ነው። መደብደብ። መራብ። የወረደ። ኑሮ። መኖር። ያስፈልጋል። እስር። ቤት። ካልተቀጡ። ምኑን። ቅጣት። ነው። ስለዚህ። መቀጣት። አለባቸው። በተለይ። ሰው። የገደሉት። ይቀጡ። መከራን። ማወቅ። አለባቸው። ስቃይ። እና። መከራ። ታላዩ። ምኑን። ታሰሩት። በቅጣታቸው። እስማማለሁ። ደስ። ይላል። ደግ። አረጎችሁ

    • @Hiab-x1r
      @Hiab-x1r 15 วันที่ผ่านมา

      Yewesha lej dikala

  • @cafujema
    @cafujema 6 ปีที่แล้ว +14

    የጭካኔ ጥግ! እውነተኛ ፍርድ ከአላህ ነው! አይዞቹ ለሁሉም ቀን አለው ወንድሞቼ::

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 6 ปีที่แล้ว +19

    እዝች ሀገር ላይ ነው ምንኖረው ኢትዬጲያዊነት ሞቷል እረረረረ ውይይይ እነዚህ ጭራቅ ናቸው 😭😭😭😭😭 ኢሄን ሰውዬ ግን እሰሩልን

  • @KdiKid
    @KdiKid 6 หลายเดือนก่อน +1

    ህወሀትም ከዚህ የበለጠ አላደረገም

  • @horatube3441
    @horatube3441 6 ปีที่แล้ว

    እውነት እነዚህ ልጆች በጣም በደል እንደደረሰባቸው ያስታውቃሉ። በአጠቃላይ ማረሚያ ቤቶቻችን መፈተሽ አለባቸው እንዲሁም ይህንን አስከፊ ስራ የሚሰሩ አካላት መጠየቅ እና በህግ ፊት መቅረብ አለባቸው። ይህን ክቡር ጠ/ሚንስትር ዶክተር አብይ በጥልቀት ሊመለከቱት ይገባል በተጨማሪም የተለያዩ የሚዲያ አካላት በስፋት መዘገብ አለባቸው ባይ ነኝ። ግዜው የፍቅር እና የመደመር ነው።

  • @እድላዊትየጅማዋ
    @እድላዊትየጅማዋ 6 ปีที่แล้ว +21

    አስተዳደሩ ትግሬ ነው መልቀቅ አለበት ወጣቱ ሁሉ ማረሚያ ቤት ነው ያልው ወይ ጉድ ፈጣሪ ከናት ጋር ይሁን አይዟችው በአብይ ግዜ እስር የለም

    • @አብሳላትዶርአብይ
      @አብሳላትዶርአብይ 6 ปีที่แล้ว +2

      እድላዊት የጅማዋ ክክክክክክክክክክክክ በአብይ ግዜ እስር የለም ትያለሽ እንዴ ወንጀለኛማ መቀጣት አለበት በደንብ በወንጀሉ ልክ ይቀጣ

    • @hilenaalewey2721
      @hilenaalewey2721 4 ปีที่แล้ว

      ይቅርታ ትግራይ ህዝብ ደግ ነው እድማንኛውም ስንዴ ውስፅ እንክርዳድ አይጠፋም ትግሬ ግን አትበሉ!

    • @nigusieado8852
      @nigusieado8852 5 หลายเดือนก่อน

      እስቲ ዛሬ ድገሚልን😂😂😂

  • @ZedZTube
    @ZedZTube 6 ปีที่แล้ว +8

    አላህ ይድረስላችሁ ውድ ያገሬ ልጆች

    • @atooatoo8276
      @atooatoo8276 6 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 4 ปีที่แล้ว +1

    በጥፋታችሁ ሁኖ የገባችሁ ይበላችሁ ተቀጡ ነገር ግን እትዮጵያ ችግሩ ወንጀለኛ ቤቱ ቁጭ ብሎ ያላጠፋ ነው ሜታስርቅ

  • @helinaanreasson1194
    @helinaanreasson1194 6 ปีที่แล้ว

    Egziabher Bewnet Tebareki new!!Ayzwachu! !

  • @AB-oe7pl
    @AB-oe7pl 6 ปีที่แล้ว

    አላህ ያፋረድባቸቸው አይዛአቹ ውድ ወገኖቼ አላህ ያድረስላቹ እረባካቹ የወገን ያለህ ያህ የቃሊቲ እስር ቤት አላህ ፍርዱን ያስጣቹ ለወገኖቻችን

  • @ፍቕሪዩመንገደይ-ፀ9ቨ
    @ፍቕሪዩመንገደይ-ፀ9ቨ 6 ปีที่แล้ว

    ያኣሏህ ምን ኣይነት ጭካኔ ነው ኣሁንስ ለምን ኣይወጡም ዶ/ር ኣብይን ኣማክሩላቸው ኣሏህ ይዒንኩን ሓባይብ ኣሕሕሕ እንዴት ያማል

  • @ኢትዮጲያትቅደም-ዘ7ኘ
    @ኢትዮጲያትቅደም-ዘ7ኘ 6 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት አንዱ የሰፈሪ ልጅ ነው ብዙ ወንጀል ሰርቶ ነው የታሰረው ወንጀሎ በtv ቀርቦ ነበር ። መታሰራቸውን እደግፋለሁ ።
    ግን የሰባህዊ መብታቸው መጠበቅ አለበት

    • @Hiab-x1r
      @Hiab-x1r 15 วันที่ผ่านมา

      Yewesha lej dikala

  • @ኢስላምነውህይወቴሂጃ-አ2ጐ
    @ኢስላምነውህይወቴሂጃ-አ2ጐ 6 ปีที่แล้ว

    ቃሊት ማረምዬ ቤት የሉ የህግ በላሞያ ተብዬችኝ ናበር መሳሪ ነበር ቀን ይመጣላተል አብሽር ወጋኖቼ

  • @zebnayalbhew6389
    @zebnayalbhew6389 6 ปีที่แล้ว +7

    አላህ ይርዳቺሁ

    • @rahmarahma5680
      @rahmarahma5680 6 ปีที่แล้ว

      የኔ ልዩወች ፣ጀግኖች ኢሻ አላህ እመጨረሻ ቀን ሁሉም የራሱን ውጤት ያገኘዋል

  • @cccv7165
    @cccv7165 6 ปีที่แล้ว

    ግን የእውነት እኔ አሁንስ ኢትዩጱያ በመሆኔ እያፈርኩ ነው ታዳ ምን ይገርማል በስው ሀገር ብንስቀል ብንገደል ብንሰቃይ ምን የተቀየር ነገር አለ ስው በሀገሩ ላይ እንደዝህ ያለ ስቃይ የእውነት እንደዝህ የምታደርጉ የህግ አባል ፈጣሪ በምድርም በስማይም ይቅር አይበላችሁ ለናተ ጥቅም ብላችሁ እንደዝህ በስው ልክ ላይ መጫወት ዘላለም ጨለማ ይሁን ኑሯችሁ

  • @ሀሲነትሙሀመድ
    @ሀሲነትሙሀመድ 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ዛሬስ እባየን መቆጣጠር አቃተኘ ከአገራችን ሁነንም ሰቃይ ከሰው ሀገርም ስቃይ የት እንሂድ አላህ ይድረስላቹህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @saeedamoosa5818
    @saeedamoosa5818 6 ปีที่แล้ว

    የአላህ በጣም ይሰቀጥታል ምን አይነት አረመኔውች ነቸው እነዚህ ስው አደሉም አላህ ካላችሁበት ነፃ ይበላችሁ አብሽሩ አሁን ተስፍ አለነ

  • @mekimaraki5384
    @mekimaraki5384 6 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ምን አይነት ናቸው። የሰው ልጆች አደሉም እንዴ በአሁን ሰአት እንስሳ እንኳን። ያዝናል። ታላቁ አላህ ይፍረድባቹ

  • @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ
    @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ 6 ปีที่แล้ว

    ኧረ ያፍትህ ያለ ወጣቱ ሁሉ ማቀሪያ ባት ነው ያሃገር ያለ ይህ ሁሉ ግፍ በተወለዱበት ሃገር ኧረ ያማል ልብ ይሰብራል ምነው እንደዚህ መጨካከን ወገኖቻችን አይደሉም ወይ ምንም ጥፋት ቢኖራቸው በብላት የሃይላንድ ወሃ ማንጠንጠል በኤሌክትሪክ ማቃጠል ኧረ ፈጣሪያቹን ፍሩ ይህማ ይህማ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ነው እንጂ ሰዎች ከጥፍልታቸው የሚማሩበት አይደለም አላህ ይድረስላችሁ ወገኖች

  • @hrjhdjjd8354
    @hrjhdjjd8354 6 ปีที่แล้ว

    እኔ ኢትዬጵያ ውስጥ ይህ አለ ብየ መቸም አላስብም ነበር ይገርማል አላህ ይርዳችሁ ወገኖቸ

  • @እኔስአልፈራምድንግልንይዥ
    @እኔስአልፈራምድንግልንይዥ 6 ปีที่แล้ว

    ወይ ዘንድሮ በገዛ ስልኬ ልቃጠል እንዴ። እፍፍፍፍፍ ስው ግን። ይህንን ሁሉ የሚያደርገው ስንት አመት የሚኖር እየመስለው ነው። አቤት እግዚኦ ነው ብቻ

  • @Gabour-qt1wc
    @Gabour-qt1wc 6 ปีที่แล้ว

    መዳኒአለን.ይድረስላቹ.ወድም.እህቶቼ.እግዛብሔር.ቀንአለው.አይዞቹ።

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 6 ปีที่แล้ว +10

    አቤቱ አምላኬ እነዚህ ስው ሳይሆኑ አይሲስ ናቸው።

  • @nahomelion
    @nahomelion 6 ปีที่แล้ว

    Mam wenjel siru alachu? Yetabatachu midre leba midre wenjelegna

  • @taju__tube2824
    @taju__tube2824 6 ปีที่แล้ว

    ኣብሽሩ በቅርብ ቀን የቀን ጅቦች ያበቃላቸውና ህዝባችን ኣንድ እሚሆንበት ቅርብ ነው ዶ ኣብይን ኣላህ ይጠብቅልን

  • @Dawit.T
    @Dawit.T 6 ปีที่แล้ว

    I am really surprised by the inspiration of Ethiopian mass-media. Fana Television and ETV made a paradigm shift. Freedom of Press!

  • @freyesusderese837
    @freyesusderese837 6 ปีที่แล้ว

    እዚህ ላይ comment የምትሰጡ ሁሉ
    እናት አባት ወንድም ተገደሎባችሁ እህት ተደፍሮባችሁ ቢሆን ኖሮ አፋችሁን ባልበለጠጣቹ ነበር።
    የወንጀለኛ ደጋፈ እራሱ ወንጀለኛ ነው።
    ምንም ወንጀል ሳይሰሩ ለሚሰቃዩት ነው ማዝነው እኔ ብዙ ንፁሀን አሉና።
    ፍትህ ለንጹሐኑ!

  • @temesgendemelash7089
    @temesgendemelash7089 6 ปีที่แล้ว +9

    ገራፊው ትግሬ የእስር ቤት አስተዳዳሪው ትግሬ ዳኛው ትግሬ ለካስ እውነት ነው በሙያችን እንዳንሰራ እያደረገን ነው ዶ/ር አብይ እያሉ የእስር ቤት ትግሬ ገራፊዎች ቅሬታ አሰሙ የተባለው ምክንያት ሲጠየቁ እስረኞች እየፈታ ነዋ ብለው መለሱ

  • @yatelhunnabesmhltera6212
    @yatelhunnabesmhltera6212 5 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር ይርዳችሁ ወድሞቼ ያማል 😭😭😭😭😭😭😭

  • @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ
    @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ 6 ปีที่แล้ว +2

    ምን ስለ ሰሩ? ?

  • @sadortsi9865
    @sadortsi9865 6 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነት ድንቁርና ነዉ በማርያም ሃላፊዉ ይባረር

  • @jimmajimma1722
    @jimmajimma1722 6 ปีที่แล้ว

    ግፋ የሚሰራበት ሁሉ ትግሬዋች ናቸው ፈጣሪ ይያቸው በጣም አዝናለሁ ይገርማል

  • @ኢየሡሥሙሥሊምነውማሪያምሙ
    @ኢየሡሥሙሥሊምነውማሪያምሙ 6 ปีที่แล้ว

    አላህ ከጅቦች እጅ ነጃህ ይበላቹ ውይ ጭካኔ

  • @ethiopiahagera1647
    @ethiopiahagera1647 6 ปีที่แล้ว

    ሁሉም የሽገር ልጆች ይገርማል ጉታ አይዞዋችሁ ይነጋል

  • @zainarzaan7573
    @zainarzaan7573 5 ปีที่แล้ว

    አላህ ይይላችሁ እንድህ የምታርጉ ሥዉች ታሣሪዋች አላህ፡ይጠብቃችሁ

  • @haymohamad7173
    @haymohamad7173 6 ปีที่แล้ว

    ሱሀብ አላህ ያረብያረብ

  • @tezetejerma2281
    @tezetejerma2281 6 ปีที่แล้ว

    አይዞቹ ወንድምና እህቶቼ ሁሉም ነገር አብይ መቶላችኅል።እነዚ ጨካኞች ናቸው ።

  • @ያራዳልጅ-ኈ9ፐ
    @ያራዳልጅ-ኈ9ፐ 6 ปีที่แล้ว +6

    የሚገርም ነው ታዲያ ከደርግ በምን ታሻላችሁ የነሱን ክፋት አጣፍጣችሁ ነው የምትነግሩን ውሾች እናተነው እዚሁ መክተት27ዓመት ሳንፈልግ

  • @Mekdes-g4u
    @Mekdes-g4u 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚያቢሄርይርዳችሁወገኖቿ😢😢😢😢

  • @MMm-fd4vu
    @MMm-fd4vu 6 ปีที่แล้ว

    የተናገረው ሰውዬ የምን ጥረት እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ

  • @elroitube27
    @elroitube27 6 ปีที่แล้ว

    *አዞን ይህም ያልፋል እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን*

  • @user-xh6vq1vu6i
    @user-xh6vq1vu6i 6 หลายเดือนก่อน

    እሲኪ አዉን ዴግሞ በዚህ ማግሲት ያሌዉን ማየት እንፈልጋሌን

  • @ggt1732
    @ggt1732 6 ปีที่แล้ว

    ለምን ያረብ አላህ ይደርሰላቹ ወገኖቼ አይዙኝ
    በሰላምአላህ ክቤትሰቦቻቹ ለግራቸ ፀሀይ ያበቃቹ

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 6 ปีที่แล้ว

    ጉዱ ገና ብቅ ማለቱ ነው!
    ወደፊት ብዙ ይወጣል!
    *ሰይጣን 27 ዓመታት የነገሰባት አገር*
    ከፋሽሽቱ ደርግ የባሰው ሕወሃት!

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 5 ปีที่แล้ว

    ውይ ውይ ውይ ኢትዩጵያ አንድሰው ትጣ እሚቆረቆርላት ከዚሁሉ ከተራ ፖሊስ እስከ ሻምበል ድረስ አንድ አገሩን እሚወድ ይጥፋ

  • @ambessashield9360
    @ambessashield9360 5 ปีที่แล้ว +1

    Good journalism, finally media is free in Ethiopia. Thank you PM Abiy 💚💛❤️

  • @አንተንብየተባልኩዱርየ
    @አንተንብየተባልኩዱርየ 6 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ አላህ የጃ ቸውን ያገኛሉ ያረቢ ሙሥባ ላክባቸው

  • @madinanuru9379
    @madinanuru9379 6 ปีที่แล้ว

    ፍቱአቸው መቼም እርቅ እትዮ ላይ አይወርድም የትግሬ ቡዱን እያለ አበቃ እንሞታለን

  • @እኔነኝአዲስቷኢትዮጵያ
    @እኔነኝአዲስቷኢትዮጵያ 6 ปีที่แล้ว +2

    እንዴ እኔ እምለው ወጣቱ ማረሚያ ቤት ነው እንዴ ያለው በስማም ደሞ ሲያምሩ ሆ በአብይ ዘመን ገና ጉድ እናያለን ይገርማል በእውነት።

  • @josefsmith2802
    @josefsmith2802 6 ปีที่แล้ว

    Meneter yaderekewu, Eiserena atemeselem Amerobehal

    • @Hiab-x1r
      @Hiab-x1r 15 วันที่ผ่านมา

      Yewesha lej

  • @habibuhhabibuh7573
    @habibuhhabibuh7573 6 ปีที่แล้ว

    እረ እረ ምንድናቸው ለመሆኑ ወደ አገራቸው ይግቡ እዛው በክልላቸው የፈለጉት ይስሩ እንደዚህ አይነት ግፍ ሰው ምን ሰርቶ ነው ጥቁር ዳቢሎስ ናቸው በመጡበት ይሂዱ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ ነው ያሰቃዩት
    አሁንም አላህ በኢትዮጵያውያን ላይ አምጥቶ እንደዘራቸው አላህ ያንሳቸው
    ጸሎታችን አሁንም ይቀጥላል----

  • @jonasberha6785
    @jonasberha6785 2 ปีที่แล้ว

    ዮሴፍ ጉታ እንደዚህ አይነት ቤት ውስጥ በማየቴ በጣም ተገርሚያለሁ

  • @fjfujsfuj4585
    @fjfujsfuj4585 6 ปีที่แล้ว

    እኔ የምለው ከሠው አልተፈጠሩም ትንሽ አያሥቡም አላህ ሥራቸው ይሥታቸው

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 6 ปีที่แล้ว

    ይሄ ሰውዬ አይኑ ጥፍት ይበል መልኩ አስቀያሚ ስራው ጭካኔ።።

  • @tinaabebe2781
    @tinaabebe2781 6 ปีที่แล้ว +6

    ደርግ ይማረኝ ማለት አሁን ነው አይ ዲሞክራሲ ለወያኔ

  • @maryemmaryembarta3155
    @maryemmaryembarta3155 6 ปีที่แล้ว

    ወይ ወንድሞቼ እግዛብሄር ይርዳቹ

  • @anshtube2129
    @anshtube2129 6 ปีที่แล้ว

    ያረቢምናይነትነዉአረአላህንፍሩ

  • @rahmarahma5680
    @rahmarahma5680 6 ปีที่แล้ว

    ዉደቸ ኡፍፍፍፍፍ አላህ ይድረስላችሁ
    ኢሻ አላህ ዛሬ የወሻሻት ሀገር ነው
    እውነተኛው ሀገር ትፋረዳላችሁ

  • @HgHg-jx5qe
    @HgHg-jx5qe 6 ปีที่แล้ว

    ወያኔ የምትባል ሰይጣን ዘር ማዘርህ ይጥፋ እውነት እነዚህ ሰውናቸው እኔስ እየተጠራጠርኩ ነው እኔስ ወያኔ ደም እባ የሚያለቅስበት ቀን ብቻ ነው የናፈቀኝ.....ወዲሞቸ አይዟችሁ እግዛብሄር ይዲርስላችሁ።

  • @zmazm6816
    @zmazm6816 6 ปีที่แล้ว

    ሚስኪን ወድሞች አላህ ይጠብቃቹ ያማል

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቘ4ጸ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቘ4ጸ 6 ปีที่แล้ว

    ትግሬ ሲጀመር መነቀል አለበት እነዚህ አረመኔ ናቸዉ ሲቀጥል አድኛ የተናገረዉን መግለፅ ባልፈልግም ለምን ይሄ ይደረጋል እወንድ ልጂ ላይ ሰባአዉይ መብት ሊገበር ይገባዋል ?????????

  • @oromiatube9712
    @oromiatube9712 6 ปีที่แล้ว +1

    ያማል

  • @ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ
    @ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ 6 ปีที่แล้ว

    አየይ ወገኖቸ. በስደት መሳቃየቱይሻላል አይይይ አገሬ ምንይሻላል

  • @afeworki922
    @afeworki922 6 ปีที่แล้ว +2

    ወንጀል አትስራ!!! ከሠራህ ደግሞ ቻለው። ማርሚያ ቤት ማለት የሠራኻው ሥህተት ሥለሆነ ተቀጣ ተብለህ ነው እምትገባው እንጂ ልትማር፣ በደንብ ልትበላ ፣ ልትዝናና፣ ልጨፍር እና እንዲመችህ አይደለም።

    • @እማዬናፈቅሽኝ
      @እማዬናፈቅሽኝ 5 ปีที่แล้ว +1

      ቃሊቲ ማረሚያን አዉቀዋለሁ እሚገርመዉ እኔ አባል ቤተሰቦች አሉኝ ሙያ ይማራሉ በጣም ይዋሻሉ የአባሉ ችግር ሳይሆን ዋናዎች ናቸዉ

  • @mizantesfay1152
    @mizantesfay1152 6 ปีที่แล้ว

    Way it's everyone looking beautiful. Yetechegeru aymeslum but i don't think no body like asriybet or maremya bet ..

  • @maryamalmhari5860
    @maryamalmhari5860 6 ปีที่แล้ว

    ውፍፍፍ እናንተ ስትናገሩ እኔ እባየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ያረብ አላህ ይድረስላችውህ በጣም ያማል ምን አይነት ጭካኔ ነው በሰው ልጅ ውፍፍፍፍፍፍ

  • @mimisirgute3798
    @mimisirgute3798 6 ปีที่แล้ว

    Ebakaheu takelamensetar jagenawe edeyaye aderulahwe enaze chkauhe

  • @tsehaylove2800
    @tsehaylove2800 6 ปีที่แล้ว

    በሰው ሀገር ብንሞት ምን ይገርማል በራስ ዜጋ ይህ እየተፈፀመ አላህ ከናንተ ጋር ይሁን ወንዲሞቼ

  • @ወለፈውታኤቀይአትከነ-ወ8ኸ
    @ወለፈውታኤቀይአትከነ-ወ8ኸ 6 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቃቹ ዉድ ወገኖች አይዞዋቹ ይቀን ታልፋለች አድ ቀን ፃይ ትወጣልች

  • @طيبةسعيد-م3د
    @طيبةسعيد-م3د 6 ปีที่แล้ว

    አላህየስራቸዉን ይስጣቸዉእነዚህ ሠዉአይደሉም አዉሬናቸዉ እነሡንምመደደብደብነበር እረአብይአህመድድረስላቸዉ ለምንኤርትራሄድክ አገራችንላይእንህእያለቀሡ ደሞሁሉምወጣትናቸዉ ዉይሲያሳዝኑ

  • @ብትአብዱሠኢድነኝ
    @ብትአብዱሠኢድነኝ 6 ปีที่แล้ว

    አይዞችሁ አላህ ይርዳችሁ

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 5 ปีที่แล้ว

    ውውው. ወያአኔ. አረመኔ

  • @abelabebe8140
    @abelabebe8140 5 ปีที่แล้ว +1

    ayizogn jelasoche yawo menem maderage ayichalem...amakero endayibalu erasachun tankaki...gen enem eza neberku 4amet be fit betam askafe hunuta nawu emetayehu zeragna police yalebet nawu maramiya betu...abso shawa robit

  • @foziyaahmed9842
    @foziyaahmed9842 6 ปีที่แล้ว

    አስተዳዳራው መልቀቅ አለበት

  • @alemtadese7256
    @alemtadese7256 6 ปีที่แล้ว

    Uuuuuuufffffffff betam yasazilal Egziabher yitebkachu wegnoche

  • @fasikamisganaw2687
    @fasikamisganaw2687 5 ปีที่แล้ว

    ewyyyy egzabeher yedareselacheu

  • @የኢየሱስክርስቶስደቀመዝሙ
    @የኢየሱስክርስቶስደቀመዝሙ 6 ปีที่แล้ว

    አቤት ከሰው ተፈጥሮ እንዲህ ዓይነት ጭካኔ?
    ይሄ ሁሉ ግፍ ለዘር ማንዘራቸው እያጠራቀሙ እንደሆን አያውቁ ይሆን????

  • @hirutfeseha726
    @hirutfeseha726 6 ปีที่แล้ว

    Abeyen yseten geta keber msegana ygrbaw ahun yaseftachwal esu was hono😍😍

  • @fhdsdd3047
    @fhdsdd3047 6 ปีที่แล้ว

    yewyelkhum min Allah ( Fetari Fet setkome min ywetahchale

  • @icallcus8372
    @icallcus8372 6 ปีที่แล้ว

    ante gebere esus yetebalekew bezereh beye alelem egeziabeher yejehen yeseteh

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ቸ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ቸ 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይቅረብላችሁ

  • @jfi9891
    @jfi9891 6 ปีที่แล้ว

    አሏህ ይድረስላቺሁ

  • @sem4451
    @sem4451 6 ปีที่แล้ว

    Allah yidrselachu btam yamal

  • @sadiamohammed5738
    @sadiamohammed5738 6 ปีที่แล้ว

    አረ በአላህ የመንግስት ያለ ድረሱላሸዉ ሰዉ በአገሩ እዲ እየተሰቃየ ምን የገርማል ከአረር ወቶ የብአር እርት ብሆን አይ እቺ ዱንያ ስቱን ታሳያለች አላህ ይድረስላቹ

  • @እናቴሁሌምየልቤንግስትነሽ
    @እናቴሁሌምየልቤንግስትነሽ 6 ปีที่แล้ว

    እነዚህ ሰዎች ማረም ነው የያዙት ወይስ ዘርና ትውልድ ማጥፋት እረ ተዉ እግዚአብሔር ይፈርዳል እናተም ሰው ናችሁ እንዲህ አይነት ጭካኔ ብዙ ዋጋ ያስከፍላል ወገን ላይ እንዲህ ማድረግ አግባብ አይደለም

  • @sirgutamera5966
    @sirgutamera5966 6 ปีที่แล้ว

    የአዲስ አበባ ፓሊሶች ናቸው ደብዳቢዎቹ????

  • @tzm6910
    @tzm6910 6 ปีที่แล้ว

    የቀን ጂብ ህውሀት ሰይጣን የናንተም ግዜ ባቋራጭ ይደርሳል:: ሰይጣን ኢልሙናቲ

  • @fikrudejene9679
    @fikrudejene9679 6 ปีที่แล้ว

    እስርኛች እንዴ ወጣቹ ስውያውን በብንዝል መቀጠል አላባቸው አይዞአችሁ ወንድሞቼ ለወያኔ መፍትሔው ቤቱን መቀጠል ነው

  • @filimontemesgendestalem1477
    @filimontemesgendestalem1477 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ ኣላቹ እንዃን ኣህዮች እና ብሄር ይለያል እሰርቤቱ ኣይለይም እና ምድረ ሸንታም እኔም ሁለት ኣመት ታሰሬ ወጥቻለው እና ይህ የውሸት ዜማቹ ግን ይገርመኛል ምክንያቱ ብሄር ኣይለይም ማረምያ ቤቱ ለምን ግን የሰውን ሰም ምታጠፉ ትግሬ እያላቹ ምድረ ኣልቃሸ

  • @serkalemtegenu528
    @serkalemtegenu528 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይሁናችሁ

  • @mesikonjo5965
    @mesikonjo5965 6 ปีที่แล้ว

    ገብረየስ ምናም እናነተ የወያኔ አሽከሮች

    • @zainabomar5805
      @zainabomar5805 6 ปีที่แล้ว

      ያአላ ለምን ያራብ እናዛ ህዝብን የምያሰቃዩ የጃቸውን አላህ ይስጣችሁ

  • @ሀያትቢንትሁሴን
    @ሀያትቢንትሁሴን 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ሲያሳዚኑ ትግሬ ቅማላሞች
    ተጫወቱብን እነዚህ አውሬወች

  • @zeynyaousman1815
    @zeynyaousman1815 6 ปีที่แล้ว

    አይዛችሁ

  • @حبكربيالحمداللهعلكلنعمالله

    ሚስኪን ሲያሳዝኑ አይ ኢትዮ ለዚች ጠፊ አለም ሁሉም በሰራው ስራ ይመነዳታል

  • @jujumalawi1507
    @jujumalawi1507 3 ปีที่แล้ว

    Enezi gebra gebre menamen mibaletun atmenwachew

  • @zaszas4337
    @zaszas4337 6 ปีที่แล้ว

    ትግሬ ባለስልጣንሰብስቦ ቃልቴ መግባት አለባቸው የቀን ጂብ

  • @elhammohammed7323
    @elhammohammed7323 6 ปีที่แล้ว

    እረ ፍትህ ይህ ሠው ከሥልታኑ ይውረድ

  • @ሀገሪነአድኑት
    @ሀገሪነአድኑት 6 ปีที่แล้ว

    አቶገብረየሰ ገበረእዝቤረ አፍህን ይዝጋው ይህሁሉ ግፍ ማንመ ሊረሳው አይችልም

    • @yoditaberahm3064
      @yoditaberahm3064 6 ปีที่แล้ว

      ያንቺ ልሳንሽ ይዘጋ እሱ ምን አረገሽ ደደብ የሙታን ልጅ

  • @mekuanent8744
    @mekuanent8744 6 ปีที่แล้ว

    ያማል ሌቦች ሳይታሰሩ ንፁሀን ይሰቃያሉ

  • @zaszas4337
    @zaszas4337 6 ปีที่แล้ว

    አተውሻ አንተ ጨለማቤት መክተት ነው አብይ ድረስላቸው