ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለከፈላችሁልን ሁሉ መስእዋትነት እናመሰግናለን
ሙዚየም ከሆነ ማደሱ ለምን አስፈለገ ቀለም መቀባት ለምን አስፈለገ እስረኞች በግድግዶች ላይ የፃፏቸው ሊኖሩ ይችላሉ ታሪክ እስከሆነ ድረስ ቀለም መቀባቱ ታሪካውነቱን ይቀንሰዋል
Exactly
eko New Life !!ye weyane Hateyat endaytay newa !!; yasadegew Abatu new eko weyane !ene yemegermegn Hizbu min hono tejajale ??
Yes
እውነት ነው
الحمد لله الحمد لله الحمد لله رب العالمين يا رب لك الحمد والشكر يا رب እድሜ ለአብይ አህመድ አለህ እድሜህን የርዝምልህ
The country like Ethiopia? To turn the prison houses into museum? It cannot be in a million years . Dont fool yourself.
Dr tebarek
ይሄን አፉርሶ ኮዶሚኒየም ሰርቶ ታስረዉ ለነበሩት መስጠት ነዉ
ምየኮንዶ እርሀብ ነው የመጣባችሁ
ሙዚየም ከሆነ በፍፁም ቀለም መቀባት የለበትም ነበረ በግድግዳ ላይ እስረኞቹ የፃፋዋቸው ማስታዎሻዎች ተቀበሩ
እናመሰግናለን ወንድም
ይሄን ረስተው ዛሬ ህዝባችን አብይን ይተቻሉ
ይገርማል ፈጣሪ ይጠብቀን ከእስር ቤት ነገር
በጣም ጥሩ መገፉት በቃ ይበለን ሁሉም ለበጐ ነው
It is still a prison eko!!!!!!!!!!!!
እህህህ እህታችን ሀያተል ኩብራ የኛ ጀግና አይዞሽ አታልቅሽ እንኳንም አንቺም ወንድምሽም በህይወት ተረፋቹልን ስታለቅሺ ሳይ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ይህ ሁሉ መሰዋዕትነት የከፈላቹበት ምንዳቹን አላህ በጀነት ይካስላቹ አለሃምዱሊላህ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃቹ አሁንም ይህኛው መዓከላዊ ወደ ሙዚየም ተቀይሮ ሌላ ማዕከላዊ እንዳይኖር ሙስሊም በዱዓ ክርቲያኖች በፀሎት ሃገራችንን ፈጣሪ ከግፈኞች እንዲጠብቅልን እንበርታ ከሰዋዊነት የወጡ አረመኔዎች ልጅ አይውጣለቸው የስንት ወገኖቻችን ህይወትን የቀጠፈ ስንቶችን አካለ ጎደሎ ያደረገ ቦታ ነው ያአላህ መከራው ይብቃቹ በለን
መታደስ አልነበረበትም,,,,ለታሪክ የሚቀር ማስተማርያ ከሆነ መነካት አልነበረበትም ።ታድያ ምኑን ሙዚየም ሆነ,,,?
Inem Ayatye 😭😭😭😭الحمد الله Yahulu tarik hona
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቲላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ እህት ወንድሞቸ ሰላም ናችሁ እኔ አልሀምዱሊላህ በየ አላችሁበት የአላህ ሰላምና እዝነት አይለያችሁ በመቀጠል አንድ ነገር ትተባበሩኝ ዘንድ ላስቸግራችሁ መቸም ሁላችንም በሰው ሀገር እና በሰው ቤት ነው ያለነው እናም አንድት ጎደኛየ ኩንትራቱዋን ጨርሳ ሀገር መግባት ፈልጋ ነበር ነገር ግን ሰውየዋና ሴትዮዋ ተጣልተው እሷ ከመዳሟ ጋር ነው ያለችው ሰውየው ያለበት አይታወቅም ፓስፖርትና ኢቃማዋን የያዘው ሰውየው ነው ልጅቱም አሙያት መስራት አቅቷታል መዳሟ ሀኪም እዳትወስዳት ኢቃማም ሆነ ፓስፓር ከሌለሽ አናስተናግድም አሏት ቢሮም ብጠይቅ ሰውየው ካልፈረመና ኢቃማሽ ካልተገኘ መሄድ አትችይም አሉዋት እሷል አልቅሷ ልትሞት ነው አማታልም ያጀመአ የኢባሲ ቁጥርም ሆነ የምታውቁት መውጣት የሚቻልበት መንገድ ካለ አማና ተባበሩዋት ለወገን ደራሽ ወገን ለውና አንድት ኢትዮዺያዊ እህታችን ከዚህ ችግር እናውጣት እባካችሁ አጅራችሁን ከፈጣሪ ትቀበላላችሁ ለፓሊስም ብደውል ክሰሺ ይሏታል ብትከስም ሰውየው ካልቀረበ ምንም ንንረዳሽ አንችልም አሏት ሰውየው ሲደወልለት አያነሳም ከቤቱም የለ ስራ ቦታም ቢፈለግ ጠፋ ሴተዮዋ ከአባቷ ቤት ነው ያለችም ምን ማድረግ እዳለባት ግራ ተጋብታ በለቅሶ ብዛት አልቅሳ ልትሞት ነው በሽታውንም መታከም አልቻለች ሽር በማድረግ ተባበሩኝ ብን አልባት ከአንዱ አንዱ መላ ብገኝ እነዚያ የተቸገሩ እህቶችን የሚረዱ ወንድሞች ምን አልባት ብደርሱላት ምሳሌ🌹 ወንድም ነብዩ ሲራክ ፣ታጠቅና ሳሙኤል ማስረሻ🌹 ይህ መልክት ከደረሳችሁ ትብብራችሁን ተሻለች ልጂቷ ልጅቷ ያለችው ኢማራት ውስጥ ነው ልዩ ቦታው አላ ኢን መቃም ይባላል ወሰላሙ አለይኩም
ወዐለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ይፈርጃት እህት ተረጋጉ ሶብር አድርጉ አላህ ሁሉንም አዋቂ ነው
ለሳሙኤል ማስረሻ በፌስብክ ፔጁ ፃፊለት አላህ አፍያ ያርጋት
ጌታቸው አስፋ ይሄን ጊዜ በሃፍረት እየተሸማቀቀ ነው።
እናቱ ትበዳ የወያኔ ዘር
ውይ ሀያትየ በጣም አስለቀሽኝ የማያልፍ ነገር የለም ሁሉም አለፈ አልሀምዱሊላህ
አልሀምዱሊላህ ህዎሀቶቺ አሏህ በሳት ያቃጥላቺሁ ዘራቺሁ ይጥፋ እናተ አሳማወቺ ዲፍት ያዲርጋቺሁ።
ss oo alawekachum enda ahun eko wed siletan lemetu new edima le jawar
ሰላም የነበረን በሱ እስርቤት ነበር።እኛ ነፃነት አንወድም
መቅባቱን አትጥሉ ዘግናኝ የኢትዮጵያ ሕዝብ እዛ ግድግዳ ላይ የተፃፉ ዘግናኝ ታሪኮችን ካየ የትግሬ ዘር ሊጠፋ ይችል ነበረ:: አንዳንድ ንፁህ ትግሬዎች ስላሉ::
እስር በጣም ጥሩ ነው በተለይ ለጥፋተኛ
ለከፈላችሁንል የሂወትም ማንኛው መስዋት በጣም አመሰግናለሁ የድንግል ማራም ልጅ ነፍሳችሁን ይማረው ያላችሁትም እግዛቤሄር ይጠብቃችሁ ውለታችሁን አንረሳም
አልሃምዱሊላ yemayalf yelem ሱም አላሃምዱልላህ አጀቴን belachut alah yitebkachu ወዶሞቼ አህቶች yam alfo ተወራ አልሃምዱሊላህ abyin alah ይጠብቅልን abyiye enwedihalen enakebrhalen nurln አባቴ 1000000amet ንገስ
ውድ ኡስታዞቻችን ብዙ ስቃይ ያሳለፍበት ኡፍፍፍፍፍ መቸም አይረሳ እህቴ አይዞሽ ይህ ቀን አለፍ የማያልፍ የለም አልሀምዱሊላ በይ
አልኸምዱሊላ አላህ ያንመከራ አሳልፎ ለዚች ብርሃን ያበቃች ክብር ምስጋና ይገባው እፍፍ የሰው ልጅ ጭካን ስብሃን አላህ አላህ ሆይ በደላችንን ይቅር በለን መጨረሻችን አሳምርልን☝
ምስኪን ያመል ወለሂ አላህ በጀአናም እሰት ይቅጠቻው ለነሱ ምረት የለም
ሱበሀን አላህ ሰው ሰው ላይ እንዲህ አይነት ግፍ ያውም ምንም ወንጀል ባልሰራበት አላህ የስራቸውን ይስጣቸው
Ena esurbet endet new emitfelgew alga new mtfelgew sew yegedele yha esur tinsh new
ለምን አስደሱት አቤት ተኮል ጉደቸው እድይታይ ነው
Enameseginal abiyachen
እግዚአብሔርን አባት ሆይ ዘመን ስእላመጣህንል ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን አብይ አህመድ ጉልበትህ ይለምልም ሻሎም
በቀድሞው ይዞታው መቆየት ነበረበት ሳይታደስ። ይህንን ዘግቶ ሌላ ከከፈቱ ምንስ ለውጥ መጣ?
lehulum gze Alew e/r yemsgen
ምን እሚገርም ነገር አይችሁ አላህ ጀዛችሁን ጀነት እሸአላህ
ትልቁ ስተት ትክክለኛውን ገፀታ ለማየት እንዲቻል ማደስ ቀለም መቀባት አይገባም::በዚህ እስር ቤት ውስጥ በስቃይ እንዲሁም በህይወት የሌሉትን ጭምር የደረሰባቸውን ስቃይ ለታሪክ ለማሳየት ሲታሰብ እስር ቤቱን ማደሱ ስተት ነው::
አላምዱሊላህእድሜለዶክተርአብይ
አልሀምዱሊላእማይልፍቀንየለምአለፈግንአጥፍተዋልበማደሣችዉሠዉካየዉበሆላነበርማደሥሁሉምለበጉነዉ
ሸሀቡድን እኳንም ለዚህ አበቃህ ውድ ወንድሜ
Ashbare nat tru Adrguat
ወይኔ፡ወገኔ፡በጨካኞቺ፡በአውሮወቺ፡የተሠቃያቺሁትቦታ
Alhemdulila bezan gize balememotahu beywet menorahu yhn mayetahu
ኡፍፍፍ የኛጀግና ናችሁ
ምን ይሄ ሙዜም ይባላልያሳደሱት ስዎች እራሳቸው አቃቢ ህጉ ያለው ስውዬ ስው የሚያስቃይበት ስለነበረ ከነበረው መንግስት ጋር አሁንም ቢሆን ይህ ስውዬ የፅዳ ስው ስላልሆነ እነሱ ትእዛዝ ስተውት ነውይህ እንዲታደሰ ያረገው እሱ እጅ ንፅህ ቢኖር ንሮ አይታደስም ነበር በጣም ይገርማል በመታደሱ ይህ የሚያሳየው ይተስቃዬ ስዎች አለማክበር ነው ግን እግዝአብሄር ፍርድን ይስጣል ።
እሄን ዜና ማቅረብ የነበረበት ኢቲቪ ነበር!በሙስሊሙ ላይ ፊልም ሲለቅ የነበረ ጭራቅ ቲቪ!እነ ተመስገን የትናቸው!!!
ኪኪኪ ያሳደሱበት እና ቀለም ያስዋሱበት ጉዳይ ግን መታወቅ አለበት!
እኔን አስለቀስቹኝ እኔን ልስቃይ እፉ። አልሀምዱሊላ ምስጋን ይገብው
Liju ewnetun naw edesat argo menorya bet asmeselo tarikun milubemulu atfeto nuna gobegnu men yemilut macheberber naw deha yenurebet endeh belo museum yelem tarikun kelem kebero acheberbari mengest
حسب الله ونعم الوكيل 😭😭😭😭😭الحمد الله رب العالمين 🤩🤩🤩🤩
ዘርየሚኮላሽባትና አካለ ጎደሎ የሚያደርገው የቱ ክፍል ነው??
ሃያቴ ጀግኒት
😢😢😢😢😢😢😢አልሀምዱሊላሂ
አልሃምዱሊላህ ያሁሉ ግፍ አልፎ ነበር እየተባለ ተወራ
እስት ብቱ ኅዳና ልምገላቱ እህት ወንዲምቼ ጀባ አሪኩ
አሁን፡ እንዴት፡ ነው፡ ሠላም፡ ነው፡ ደህና፡ ነው፡ ሁሉ፡ ዓማን፡ ደህና፡ ናችሁ፡ ሙዚየም፡ ሆነ፡ አሁን፡ አይደል ።😂😂😂😂😂😂😂😂
ማሺአላ ሙዜም አሪፋነው ደሥይላል
ሸራተን ሚስኪን
ቢፈርስ ይሻላል ሌላ ባለጊዜ ሌላ ጉዳት ማድረሻ እንዳያረገው ደሞ ይጠፋል ያኔ ደሞ ምንያህል ይጨንቃል
😭😭😭😭💔hsbilaa
ቀልደኛ መንግስት እንደሚከራይ ቤት አበጃጅቶ አቅርቦ ሙዜም ሲሉ ትንሽ አያፍሩም ይሄ ህዝብን ንቀት ነው ስንት ግፋ የሰሩበትን ቤት አበጃጅተው ሙዜም ድንቄ ሙዜም
እርዳኝ ለልጄ ሀሊብ እፈልጋለሁ ጂዳ እስር ቤት ነው
አይ ጌታ የፂድቅ ፂሐይ አወጣ ለኢትዮጲያ
አልሀምዱሊላህ አለኩለሀል እንዴ እኛ አረመኔነት ጭቃኔ hesbiyalehu wenimel wekil
EGZIABIHERlN yemifara mari indeezi nawu lawuxu yemitayewu💜💜
Yehanen lemayetema sente tarekawe botawoch alu ega yefelgenw ewntega eseregoch yetaserubeten yetsekay beten yetaredubeten matete yemfelgew Yeha eko addis yetsera muzeyeme new
ሀዩ የኔ እህት ኡፉፉፉፉፉፉፉ
ውዶቼጀዛችሁን አላህይክፈላችሁ
😭😭😭😭😭😭
በጠምያሳዝናል
ye wendim ena ehit geletsa tinshi kiretan asadirobignal endet bilo new sayibera hono leyayat yemichilew eswa tawula bet min alibat leyayat yemichilew le tsehayi seweta new
ብሮ ራስህ ተጠንቀቅ እዛው እንዳያስሩህ?ቂሊንጦጦጦጦጦጦ!!!
ወሬያምምን የዞረብህ ጠማማ ነህ ወሬያም
የተቀባበት የሆነ ምክናየት አለ የገደሉት ሠዉ አለ ማለት ይቻላል
😭😭😭😭
ወይ እሄድግ
Uuuuffff
It has to be open again back to the same work as still there is a lot of dangerous group and individuals who deserve this fines !!!
metadesu limene asefelegew yemandyala enkwuan eskawene altadesem
ሀሀሀሀ አሁንስ ሚታሰሩት አቶ ወሬ ሲወርድ ነው ሚጎበኝው አይ ኢትዮጵያ አስቂኝ የድራማ አገር
😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣
ያሁኑ መንግስትም የት ይሆን ????
Betam yamral hotel nw emimslew
እረ ለኛ ምኖሪያ ይስጡን...
Edem le Dr abiye
Mn serachu belhe teykachew sew gelew nw .ye poltica fegota atetkmubet
U aren't spouse to painted. They spouse to live at it's. Museum means the way u leave the thing not upgrade. Sorry u washed the big story. Maria
አልሀምዱሊላህ ሁሉም አለፈ አላህ ምን ይሳነዋል
አቡቹ ሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺአመመመመመመመመመመመመመትንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንገስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስ
ክፍት እሥር ቤት ሥትጎመኙ አታፍሩም አሁን በጅምላ የታሠሩትን መጎምኘት አይበልጥም አታፍሩም
ስንት ደሀ ቤት አተው ይንከራተታሉ እናንተ ሙዝየም ምናምን ትላላቹ ትበላው የላት ትከናነበው አማራት አሉ ተከፍሎ ነው እንዴ የሚገባው
ለከፈላችሁልን ሁሉ መስእዋትነት እናመሰግናለን
ሙዚየም ከሆነ ማደሱ ለምን አስፈለገ ቀለም መቀባት ለምን አስፈለገ እስረኞች በግድግዶች ላይ የፃፏቸው ሊኖሩ ይችላሉ
ታሪክ እስከሆነ ድረስ ቀለም መቀባቱ ታሪካውነቱን ይቀንሰዋል
Exactly
eko New Life !!ye weyane Hateyat endaytay newa !!;
yasadegew Abatu new eko weyane !
ene yemegermegn Hizbu min hono tejajale ??
Yes
እውነት ነው
الحمد لله الحمد لله الحمد لله رب العالمين يا رب لك الحمد والشكر يا رب እድሜ ለአብይ አህመድ አለህ እድሜህን የርዝምልህ
The country like Ethiopia? To turn the prison houses into museum? It cannot be in a million years . Dont fool yourself.
Dr tebarek
ይሄን አፉርሶ ኮዶሚኒየም ሰርቶ ታስረዉ ለነበሩት መስጠት ነዉ
ምየኮንዶ እርሀብ ነው የመጣባችሁ
ሙዚየም ከሆነ በፍፁም ቀለም መቀባት የለበትም ነበረ በግድግዳ ላይ እስረኞቹ የፃፋዋቸው ማስታዎሻዎች ተቀበሩ
እናመሰግናለን ወንድም
ይሄን ረስተው ዛሬ ህዝባችን አብይን ይተቻሉ
ይገርማል ፈጣሪ ይጠብቀን ከእስር ቤት ነገር
በጣም ጥሩ መገፉት በቃ ይበለን ሁሉም ለበጐ ነው
It is still a prison eko!!!!!!!!!!!!
እህህህ እህታችን ሀያተል ኩብራ የኛ ጀግና አይዞሽ አታልቅሽ እንኳንም አንቺም ወንድምሽም በህይወት ተረፋቹልን ስታለቅሺ ሳይ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ይህ ሁሉ መሰዋዕትነት የከፈላቹበት ምንዳቹን አላህ በጀነት ይካስላቹ አለሃምዱሊላህ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃቹ አሁንም ይህኛው መዓከላዊ ወደ ሙዚየም ተቀይሮ ሌላ ማዕከላዊ እንዳይኖር ሙስሊም በዱዓ ክርቲያኖች በፀሎት ሃገራችንን ፈጣሪ ከግፈኞች እንዲጠብቅልን እንበርታ ከሰዋዊነት የወጡ አረመኔዎች ልጅ አይውጣለቸው የስንት ወገኖቻችን ህይወትን የቀጠፈ ስንቶችን አካለ ጎደሎ ያደረገ ቦታ ነው ያአላህ መከራው ይብቃቹ በለን
መታደስ አልነበረበትም,,,,
ለታሪክ የሚቀር ማስተማርያ ከሆነ መነካት አልነበረበትም ።
ታድያ ምኑን ሙዚየም ሆነ,,,?
Inem Ayatye 😭😭😭😭
الحمد الله Yahulu tarik hona
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቲላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ እህት ወንድሞቸ ሰላም ናችሁ እኔ አልሀምዱሊላህ በየ አላችሁበት የአላህ ሰላምና እዝነት አይለያችሁ
በመቀጠል አንድ ነገር ትተባበሩኝ ዘንድ ላስቸግራችሁ መቸም ሁላችንም በሰው ሀገር እና በሰው ቤት ነው ያለነው እናም አንድት ጎደኛየ ኩንትራቱዋን ጨርሳ ሀገር መግባት ፈልጋ ነበር ነገር ግን ሰውየዋና ሴትዮዋ ተጣልተው እሷ ከመዳሟ ጋር ነው ያለችው ሰውየው ያለበት አይታወቅም ፓስፖርትና ኢቃማዋን የያዘው ሰውየው ነው ልጅቱም አሙያት መስራት አቅቷታል መዳሟ ሀኪም እዳትወስዳት ኢቃማም ሆነ ፓስፓር ከሌለሽ አናስተናግድም አሏት ቢሮም ብጠይቅ ሰውየው ካልፈረመና ኢቃማሽ ካልተገኘ መሄድ አትችይም አሉዋት እሷል አልቅሷ ልትሞት ነው አማታልም ያጀመአ የኢባሲ ቁጥርም ሆነ የምታውቁት መውጣት የሚቻልበት መንገድ ካለ
አማና ተባበሩዋት ለወገን ደራሽ ወገን ለውና አንድት ኢትዮዺያዊ እህታችን ከዚህ ችግር እናውጣት እባካችሁ አጅራችሁን ከፈጣሪ ትቀበላላችሁ
ለፓሊስም ብደውል ክሰሺ ይሏታል ብትከስም ሰውየው ካልቀረበ ምንም ንንረዳሽ አንችልም አሏት ሰውየው ሲደወልለት አያነሳም ከቤቱም የለ ስራ ቦታም ቢፈለግ ጠፋ ሴተዮዋ ከአባቷ ቤት ነው ያለችም ምን ማድረግ እዳለባት ግራ ተጋብታ
በለቅሶ ብዛት አልቅሳ ልትሞት ነው በሽታውንም መታከም አልቻለች
ሽር በማድረግ ተባበሩኝ ብን አልባት ከአንዱ አንዱ መላ ብገኝ
እነዚያ የተቸገሩ እህቶችን የሚረዱ ወንድሞች ምን አልባት ብደርሱላት ምሳሌ
🌹 ወንድም ነብዩ ሲራክ ፣ታጠቅና ሳሙኤል ማስረሻ🌹
ይህ መልክት ከደረሳችሁ ትብብራችሁን ተሻለች ልጂቷ
ልጅቷ ያለችው ኢማራት ውስጥ ነው ልዩ ቦታው አላ ኢን መቃም ይባላል
ወሰላሙ አለይኩም
ወዐለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ይፈርጃት እህት ተረጋጉ ሶብር አድርጉ አላህ ሁሉንም አዋቂ ነው
ለሳሙኤል ማስረሻ በፌስብክ ፔጁ ፃፊለት አላህ አፍያ ያርጋት
ጌታቸው አስፋ ይሄን ጊዜ በሃፍረት እየተሸማቀቀ ነው።
እናቱ ትበዳ የወያኔ ዘር
ውይ ሀያትየ በጣም አስለቀሽኝ የማያልፍ ነገር የለም ሁሉም አለፈ አልሀምዱሊላህ
አልሀምዱሊላህ ህዎሀቶቺ አሏህ በሳት ያቃጥላቺሁ ዘራቺሁ ይጥፋ እናተ አሳማወቺ ዲፍት ያዲርጋቺሁ።
ss oo alawekachum enda ahun eko wed siletan lemetu new edima le jawar
ሰላም የነበረን በሱ እስርቤት ነበር።እኛ ነፃነት አንወድም
መቅባቱን አትጥሉ ዘግናኝ የኢትዮጵያ ሕዝብ እዛ ግድግዳ ላይ የተፃፉ ዘግናኝ ታሪኮችን ካየ የትግሬ ዘር ሊጠፋ ይችል ነበረ:: አንዳንድ ንፁህ ትግሬዎች ስላሉ::
እስር በጣም ጥሩ ነው በተለይ ለጥፋተኛ
ለከፈላችሁንል የሂወትም ማንኛው መስዋት በጣም አመሰግናለሁ የድንግል ማራም ልጅ ነፍሳችሁን ይማረው ያላችሁትም እግዛቤሄር ይጠብቃችሁ ውለታችሁን አንረሳም
አልሃምዱሊላ yemayalf yelem ሱም አላሃምዱልላህ አጀቴን belachut alah yitebkachu ወዶሞቼ አህቶች yam alfo ተወራ አልሃምዱሊላህ abyin alah ይጠብቅልን abyiye enwedihalen enakebrhalen nurln አባቴ 1000000amet ንገስ
ውድ ኡስታዞቻችን ብዙ ስቃይ ያሳለፍበት ኡፍፍፍፍፍ መቸም አይረሳ እህቴ አይዞሽ ይህ ቀን አለፍ የማያልፍ የለም አልሀምዱሊላ በይ
አልኸምዱሊላ አላህ ያንመከራ አሳልፎ ለዚች ብርሃን ያበቃች ክብር ምስጋና ይገባው እፍፍ የሰው ልጅ ጭካን ስብሃን አላህ አላህ ሆይ በደላችንን ይቅር በለን መጨረሻችን አሳምርልን☝
ምስኪን ያመል ወለሂ አላህ በጀአናም እሰት ይቅጠቻው ለነሱ ምረት የለም
ሱበሀን አላህ ሰው ሰው ላይ እንዲህ አይነት ግፍ ያውም ምንም ወንጀል ባልሰራበት አላህ የስራቸውን ይስጣቸው
Ena esurbet endet new emitfelgew alga new mtfelgew sew yegedele yha esur tinsh new
ለምን አስደሱት አቤት ተኮል ጉደቸው እድይታይ ነው
Enameseginal abiyachen
እግዚአብሔርን አባት ሆይ ዘመን ስእላመጣህንል ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን አብይ አህመድ ጉልበትህ ይለምልም ሻሎም
በቀድሞው ይዞታው መቆየት ነበረበት ሳይታደስ። ይህንን ዘግቶ ሌላ ከከፈቱ ምንስ ለውጥ መጣ?
lehulum gze Alew e/r yemsgen
ምን እሚገርም ነገር አይችሁ አላህ ጀዛችሁን ጀነት እሸአላህ
ትልቁ ስተት ትክክለኛውን ገፀታ ለማየት እንዲቻል ማደስ ቀለም መቀባት አይገባም::በዚህ እስር ቤት ውስጥ በስቃይ እንዲሁም በህይወት የሌሉትን ጭምር የደረሰባቸውን ስቃይ ለታሪክ ለማሳየት ሲታሰብ እስር ቤቱን ማደሱ ስተት ነው::
አላምዱሊላህእድሜለዶክተርአብይ
አልሀምዱሊላእማይልፍቀንየለምአለፈግንአጥፍተዋልበማደሣችዉሠዉካየዉበሆላነበርማደሥሁሉምለበጉነዉ
ሸሀቡድን እኳንም ለዚህ አበቃህ ውድ ወንድሜ
Ashbare nat tru Adrguat
ወይኔ፡ወገኔ፡በጨካኞቺ፡በአውሮወቺ፡የተሠቃያቺሁትቦታ
Alhemdulila bezan gize balememotahu beywet menorahu yhn mayetahu
ኡፍፍፍ የኛጀግና ናችሁ
ምን ይሄ ሙዜም ይባላል
ያሳደሱት ስዎች እራሳቸው አቃቢ ህጉ ያለው ስውዬ ስው የሚያስቃይበት ስለነበረ ከነበረው መንግስት ጋር አሁንም ቢሆን ይህ ስውዬ የፅዳ ስው ስላልሆነ እነሱ ትእዛዝ ስተውት ነውይህ እንዲታደሰ ያረገው እሱ እጅ ንፅህ ቢኖር ንሮ አይታደስም ነበር በጣም ይገርማል በመታደሱ ይህ የሚያሳየው ይተስቃዬ ስዎች አለማክበር ነው ግን እግዝአብሄር ፍርድን ይስጣል ።
እሄን ዜና ማቅረብ የነበረበት ኢቲቪ ነበር!
በሙስሊሙ ላይ ፊልም ሲለቅ የነበረ ጭራቅ ቲቪ!
እነ ተመስገን የትናቸው!!!
ኪኪኪ ያሳደሱበት እና ቀለም ያስዋሱበት ጉዳይ ግን መታወቅ አለበት!
እኔን አስለቀስቹኝ እኔን ልስቃይ እፉ። አልሀምዱሊላ ምስጋን ይገብው
Liju ewnetun naw edesat argo menorya bet asmeselo tarikun milubemulu atfeto nuna gobegnu men yemilut macheberber naw deha yenurebet endeh belo museum yelem tarikun kelem kebero acheberbari mengest
حسب الله ونعم الوكيل 😭😭😭😭😭الحمد الله رب العالمين 🤩🤩🤩🤩
ዘርየሚኮላሽባትና አካለ ጎደሎ የሚያደርገው የቱ ክፍል ነው??
ሃያቴ ጀግኒት
😢😢😢😢😢😢😢አልሀምዱሊላሂ
አልሃምዱሊላህ ያሁሉ ግፍ አልፎ ነበር እየተባለ ተወራ
እስት ብቱ ኅዳና ልምገላቱ እህት ወንዲምቼ ጀባ አሪኩ
አሁን፡ እንዴት፡ ነው፡ ሠላም፡ ነው፡ ደህና፡ ነው፡ ሁሉ፡ ዓማን፡ ደህና፡ ናችሁ፡ ሙዚየም፡ ሆነ፡ አሁን፡ አይደል ።😂😂😂😂😂😂😂😂
ማሺአላ ሙዜም አሪፋነው ደሥይላል
ሸራተን ሚስኪን
ቢፈርስ ይሻላል ሌላ ባለጊዜ ሌላ ጉዳት ማድረሻ እንዳያረገው ደሞ ይጠፋል ያኔ ደሞ ምንያህል ይጨንቃል
😭😭😭😭💔hsbilaa
ቀልደኛ መንግስት እንደሚከራይ ቤት አበጃጅቶ አቅርቦ ሙዜም ሲሉ ትንሽ አያፍሩም ይሄ ህዝብን ንቀት ነው ስንት ግፋ የሰሩበትን ቤት አበጃጅተው ሙዜም ድንቄ ሙዜም
እርዳኝ ለልጄ ሀሊብ እፈልጋለሁ ጂዳ እስር ቤት ነው
አይ ጌታ የፂድቅ ፂሐይ አወጣ ለኢትዮጲያ
አልሀምዱሊላህ አለኩለሀል እንዴ እኛ አረመኔነት ጭቃኔ hesbiyalehu wenimel wekil
EGZIABIHERlN yemifara mari indeezi nawu lawuxu yemitayewu💜💜
Yehanen lemayetema sente tarekawe botawoch alu ega yefelgenw ewntega eseregoch yetaserubeten yetsekay beten yetaredubeten matete yemfelgew
Yeha eko addis yetsera muzeyeme new
ሀዩ የኔ እህት ኡፉፉፉፉፉፉፉ
ውዶቼጀዛችሁን አላህይክፈላችሁ
😭😭😭😭😭😭
በጠምያሳዝናል
ye wendim ena ehit geletsa tinshi kiretan asadirobignal endet bilo new sayibera hono leyayat yemichilew eswa tawula bet min alibat leyayat yemichilew le tsehayi seweta new
ብሮ ራስህ ተጠንቀቅ እዛው እንዳያስሩህ?ቂሊንጦጦጦጦጦጦ!!!
ወሬያምምን የዞረብህ ጠማማ ነህ ወሬያም
የተቀባበት የሆነ ምክናየት አለ የገደሉት ሠዉ አለ ማለት ይቻላል
😭😭😭😭
ወይ እሄድግ
Uuuuffff
It has to be open again back to the same work as still there is a lot of dangerous group and individuals who deserve this fines !!!
metadesu limene asefelegew yemandyala enkwuan eskawene altadesem
ሀሀሀሀ አሁንስ ሚታሰሩት አቶ ወሬ ሲወርድ ነው ሚጎበኝው አይ ኢትዮጵያ አስቂኝ የድራማ አገር
😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣
ያሁኑ መንግስትም የት ይሆን ????
Betam yamral hotel nw emimslew
እረ ለኛ ምኖሪያ ይስጡን...
Edem le Dr abiye
Mn serachu belhe teykachew sew gelew nw .ye poltica fegota atetkmubet
U aren't spouse to painted. They spouse to live at it's. Museum means the way u leave the thing not upgrade. Sorry u washed the big story. Maria
አልሀምዱሊላህ ሁሉም አለፈ አላህ ምን ይሳነዋል
አቡቹ ሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺ
አመመመመመመመመመመመመመ
ትንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
ገስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስ
ክፍት እሥር ቤት ሥትጎመኙ አታፍሩም አሁን በጅምላ የታሠሩትን መጎምኘት አይበልጥም አታፍሩም
ስንት ደሀ ቤት አተው ይንከራተታሉ እናንተ ሙዝየም ምናምን ትላላቹ ትበላው የላት ትከናነበው አማራት አሉ ተከፍሎ ነው እንዴ የሚገባው