ናሂን አገኘነው ጥፋተኛ አይደለውም አለን አብረሽና ሩታን ያስደነገጠው አሳዛኝ መልስ😭😭😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024
  • #nahitube #abtube #couples

ความคิดเห็น • 2K

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 วันที่ผ่านมา +793

    በትዳር መህል ፕራንክ ይቅር ያምትሉ ለይክ 😮😢😢😢

    • @fjfjdjgjgi2196
      @fjfjdjgjgi2196 2 วันที่ผ่านมา +2

      አረ አዎ ይቅር🙅👍👌👌🌹

    • @Dega-sh5vi
      @Dega-sh5vi 2 วันที่ผ่านมา +2

      በተለይ ደግሞ ትዳር ነክ ነገር

    • @hargewoinamare3810
      @hargewoinamare3810 2 วันที่ผ่านมา +2

      ደግሞ በቁርባን ነው የተጋቡትኚ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 2 วันที่ผ่านมา

      ማለት​@@hargewoinamare3810

    • @HulumgzeAlew
      @HulumgzeAlew 2 วันที่ผ่านมา

      እውነት ህዝቡን እያሸበሩት ነው እይታ ለማግኝት

  • @SwSw-hh7hl
    @SwSw-hh7hl 2 วันที่ผ่านมา +598

    ታረቁ ለልጃችሁ ስትሉ 😢 ማነዉ እደኔ ህፃኑ ልጅ አጀቱን የበላዉ 😢👍

    • @Hdeh-mc9xw
      @Hdeh-mc9xw 2 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ወላሂ ልጁ የኔማር

    • @fousiadxb987
      @fousiadxb987 2 วันที่ผ่านมา +2

      ወላሒ አሰለቀሰኝ እማ ሲል እሕሕሕሕሕያረብ አላሕ ያሥታርቃችሁ

    • @Yesiydemis
      @Yesiydemis 2 วันที่ผ่านมา +1

      ውብዬ ኘሊስ ናሒ ሠላም ፌጠሩ ናፍቃቹአኛል❤❤❤❤😢😢😢

    • @EmuHiba-pv3wr
      @EmuHiba-pv3wr 2 วันที่ผ่านมา +2

      ፕራክነው አትደናቆሩ ትዳር ቀልድነውእዴ. አባቶች እያሉ እነአብርሽ ምንአስገባቸው

    • @SwSw-hh7hl
      @SwSw-hh7hl 2 วันที่ผ่านมา

      @@fousiadxb987 በጣም እኔ ለራሱ ተረበሽኩ 🥺 ሳሳዝን 🥺

  • @Manba-k8f
    @Manba-k8f 2 วันที่ผ่านมา +355

    ፕራንክ ከድረ ገፅ ያጥፍው እምትሉ ይህ ፕራንክ ነው የብዙወችን ሂወት እየበጠበጠ ያለው

    • @ነጁነጁ-ቈ5ወ
      @ነጁነጁ-ቈ5ወ 2 วันที่ผ่านมา

      ሳህ

    • @MreamGanda
      @MreamGanda 2 วันที่ผ่านมา +4

      ትክክል ፕራንክ ነው😅😅

    • @jesusislord8865
      @jesusislord8865 2 วันที่ผ่านมา +1

      Tikikili new

    • @user-sw5my7ds7p
      @user-sw5my7ds7p 2 วันที่ผ่านมา

      እዉነት ነዉ

    • @Mekde731
      @Mekde731 2 วันที่ผ่านมา

      በጣም 😢

  • @ayutube144
    @ayutube144 2 วันที่ผ่านมา +181

    በማርያም ናሂ ታረቁ ለልጃችሁ ስትሉ😢

    • @zuzutube6444
      @zuzutube6444 2 วันที่ผ่านมา +5

      😂😂😂አንች አሽቃባጭ እረ ተይ አዩ😅😅😅 ቆይ ትንሽ ይሸቅሉ

    • @Eyerus21
      @Eyerus21 วันที่ผ่านมา +2

      ማርያምን አትጥሪ ለማይረባ ድራማ😮😮

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂😂አልተጣሉምኮ

    • @cequa4067
      @cequa4067 วันที่ผ่านมา

      ​@@zuzutube6444😅😅😅😅😅😅😅

    • @cequa4067
      @cequa4067 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅

  • @user-yo7oy4fb5x
    @user-yo7oy4fb5x 2 วันที่ผ่านมา +65

    ናሂ ግን በጣም በጣም. ጥሩ ሰው ነው የዋህ ነው ማርያምን በጣም የዋህ ነው ውብየ ሃይለኛ ናት ግን በትዳር መቻቻል ከሌለ ትርጉም የለውም

    • @Zehara9
      @Zehara9 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ እህቴ አድስ ጀማሪነኝ

    • @BelaymeshYelma
      @BelaymeshYelma วันที่ผ่านมา +2

      Er besew atferdu kekamer gerba yalewn egn ankeme ayrse new embale ehita😮

    • @user-go6hd9sy5l
      @user-go6hd9sy5l วันที่ผ่านมา

      አውን ውብየ ፕራክ ሥታደርግ ነውደሥ የሚላት

  • @hannaassefa4354
    @hannaassefa4354 2 วันที่ผ่านมา +241

    አብርሽ ግን ማርያምን እንደ እድሜህ አይደለህም እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ አስተዋይ

    • @dfghxvbb4310
      @dfghxvbb4310 2 วันที่ผ่านมา

      በጣም የዋህኮነው ማርያምን 😢

    • @gedefewbantie5344
      @gedefewbantie5344 2 วันที่ผ่านมา

      Anch ena enes

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 2 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 วันที่ผ่านมา

      ድራማ ነውኮ አልተጣሉም😂😂😂😂

  • @user-df3dh8dn5d
    @user-df3dh8dn5d 2 วันที่ผ่านมา +914

    ይታረቁ የምትሉ😢❤

    • @FatimaA-hx2cv
      @FatimaA-hx2cv 2 วันที่ผ่านมา +13

      እና ድራማ ያቃርጣል😂😂😂😂

    • @GhZv-zq5ds
      @GhZv-zq5ds 2 วันที่ผ่านมา +12

      ድራማ ነው በሁለቱም ዬቱብ ተማክረው የመሰረተ ኑሮው ናላቸው ስያዞረው ለኛ በውሸት ናላችን ያዘሩታል😂

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

    • @Maryam-jy2bn
      @Maryam-jy2bn 2 วันที่ผ่านมา

      በረካ ሁኝ አላህ የልብሽን ያርግልሽ 😂😂😂😂የልቤን ነገርሽልኝ​@@FatimaA-hx2cv

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube 2 วันที่ผ่านมา +1

      እረ ይታረቁ እኔ መቼም ላምንም አልችልም የነሱ መጣላት

  • @zeharamergiaw1026
    @zeharamergiaw1026 2 วันที่ผ่านมา +116

    እኔ ያሳዘነኝ ልጃችሁ ነዉ ለልጃችሁ ስትሉ ታረቁ ልጃችሁ ይጎዳባችኋል

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ🎉🎉

    • @Ametube-ws7dg
      @Ametube-ws7dg 2 วันที่ผ่านมา

      እረ ውሸታቸውን ቸው

    • @user-sd5uw9zv8i
      @user-sd5uw9zv8i 2 วันที่ผ่านมา

      ስወድሽ ደምሪኚ❤

    • @foziamohammad-pq8nn
      @foziamohammad-pq8nn วันที่ผ่านมา +1

      ግን እደት ቢጣሉ ባሏን ከወደደችዉ ለምን ከቤተሰቦቹ ጋር አልሄደችም እነሱጋር ካርባምጭ አዲሳባ ዲረስ ከመሞጣት በዛላይ ደሞ ይቱበሮች ጋር ፕራክ እዳይሆን ብቻ

  • @HayatQx
    @HayatQx 2 วันที่ผ่านมา +33

    ለልጁ ስትሉ አድላይ ኑሩ ነሂ ፍቅራችሁን አትፈጉት የምትሉ እስኪ

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m 2 วันที่ผ่านมา

      ሳህ 19:19

  • @ጠዩባ
    @ጠዩባ 2 วันที่ผ่านมา +44

    ዲራማ አትስሩብን የእውነት ከተጣላችሁ በውስጥ ፍቱት አበዛችሁ ሁሌ እኛን ማጃጃል ዘጋችሁኝ

    • @Eeeeeeeee-c8t
      @Eeeeeeeee-c8t 2 วันที่ผ่านมา +4

      በውስጥማ ከሆነ የዪቱብ ብር ያቆማል ምን አስበች ነው የሜት ኪርያ የሚከፈሉት ነው

    • @Kimem12
      @Kimem12 2 วันที่ผ่านมา

      Sirachew aydel bemin yiblu sigabu sifatum shikela fulus😂😂😂

    • @user-ox2gn6lj9l
      @user-ox2gn6lj9l 2 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ነሽ የኔ ቅመም ደምርኝ አዛ መዘዛቸዉ እዚ መተዉ ይዘረግፋሉ

    • @LUBABAAbi
      @LUBABAAbi 2 วันที่ผ่านมา

      😂

    • @azbgalweyentiytgray221
      @azbgalweyentiytgray221 2 วันที่ผ่านมา

      Eko jlajl yerasachen yemedam sra ybekanal😢

  • @Redu78978
    @Redu78978 2 วันที่ผ่านมา +166

    በቃ ይታረቁ የምትሉ😢❤❤🎉🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 วันที่ผ่านมา

      ማርየ ደምሪኝ

  • @ያድናልይታደጋል
    @ያድናልይታደጋል 2 วันที่ผ่านมา +87

    አብርሽና ሩታ አስተዋይ ልጆች ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m 2 วันที่ผ่านมา

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 13:17

    • @yazn9575
      @yazn9575 2 วันที่ผ่านมา

      ውሸት ስላስተማሩ ጥብ

    • @ሁሉምነገርየልፈል
      @ሁሉምነገርየልፈል 2 วันที่ผ่านมา

      እሰይ አብርሽ ሩታዬዬዬዬ የስረ ሰዉ ነቻዉ💪💪💪🐅🐅🐅🐅አበሰ​@@yazn9575

    • @ያድናልይታደጋል
      @ያድናልይታደጋል วันที่ผ่านมา

      @@yazn9575 ቲሽ ምቀኛ ሆላ ቀር

    • @mamilove-di8tw
      @mamilove-di8tw วันที่ผ่านมา

      ​@@yazn9575ምንድን ነው ውሸት ከብት ምን አደረጉ

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o 2 วันที่ผ่านมา +103

    ናሂ ምረጥ ሠዉ ነዉ ዉብየ ትንሺ የመረዳት ቸግረ አለባት ማርያምን ታረቁ ሠደት ብትመጨም ቸግረ ነዉ ልጂሸን ጥለሸ ዉቦየ 😢😢😢

  • @MMistauel
    @MMistauel 2 วันที่ผ่านมา +19

    እንደዉ በድንግል ማርያም ታርቁ ህጻኑ በጣም ነዉ ሚያሳዝነዉ ለልጅጃችሁ ስትሎ ❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @user-gu4ij9gt5y
    @user-gu4ij9gt5y 2 วันที่ผ่านมา +7

    ሚስኪን ሸቃሊት እነሱ ፖራንክ እየሰሩ ነው 😅😅😅ሲቀጥል ናሂ በጣም መልካም ልጅ ነው ሲቀጥል ውብየ ስራአት ይኑርሸ ባልሸ ዘውድሸነው ለፖራክም ቢሆን ስለባልሸ መጥፎ ነገር አትነገሪ ይደብራል😊😊ናሂን የመሰለ መልከ መልካም በክብረ ያዢው ስደት ትርፎ ህመም ነው ታውቂዋለሸ

  • @mubetube2
    @mubetube2 2 วันที่ผ่านมา +361

    ታረቁ ተስማሙ ስንትነፍስ ያወቀ ሽማግሌ ሞልቶ ሙሽሮችን አታጨናንቋቸዉ ገና ልጅ ናቸዉ😢 ❤

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 2 วันที่ผ่านมา +3

      ክክክክክክ

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤😢😢

    • @ZEBlDAR
      @ZEBlDAR 2 วันที่ผ่านมา

      @@mubetube2 ታረቁ ይታረቁ አረ ባክ ዚስ ኢዝ ዲራማ 😁🙈

    • @lailayoutube-v9p
      @lailayoutube-v9p 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤😢😢😢

    • @user-bv7im7ws3u
      @user-bv7im7ws3u 2 วันที่ผ่านมา +4

      አሽቃቀጣችሁ

  • @sebalx5536
    @sebalx5536 2 วันที่ผ่านมา +123

    በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ ሰው ከፉቶት ሲመጣ ማረፌያ ስለሆናችሁ ይሂን ቅንነታችሁን አይወሰድባችሁ ፈጣሪ በበረከት ይባርካችሁ ሁሊም ለሰው የምትደርሱ ያርጋችሁ

    • @sfggndfc-79
      @sfggndfc-79 2 วันที่ผ่านมา +2

      በእውየት አሁን ከናተ ይን ይጠበቃል ስጋ ደሙን ተቀብላችሁ በእግዚአብሔር ፊት ተማምላች አለመተማመን ይገርማል ሴልይ ብለህ ነች ይባላልግን አንቺ ከባድ ሰው ነሽ እንኳን የዋሁ ናሂ ስት ሱስ ያለበትንም እያሥጣሉ መሥመር ያሲዚሉ

    • @HsbUsb-c4s
      @HsbUsb-c4s 2 วันที่ผ่านมา

      በዉነት አዉ

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 2 วันที่ผ่านมา

      ተረቁልጀቹአየሰዝነቹም😢😢😢

    • @mamilove-di8tw
      @mamilove-di8tw วันที่ผ่านมา

      አብርሽና ሩታዬን አታስጨንቁብን😢❤

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 2 วันที่ผ่านมา +86

    ማነዉ እንደኔ ተላምዶ መለያየትን የሚፈራ

    • @NegashiAbebe
      @NegashiAbebe 2 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @fatumaAdam-t8r
      @fatumaAdam-t8r 2 วันที่ผ่านมา

      እናም ይከብደኛል

    • @QwertyQwerty-vp8bj
      @QwertyQwerty-vp8bj 2 วันที่ผ่านมา

      እኔም እሱን እየፈራሁ ነው ሰው እማልቀርብ ህልም ፈርቶ ሳይተኛ አደር ሆነብኘ ነገሩ አላህ ይሁነኘጂ

    • @عبداللهمحمد-ر4ذ
      @عبداللهمحمد-ر4ذ 2 วันที่ผ่านมา

      እኔ እፈራለሁ ግን መሄድ ካለብኝ ያልሁበት ካልተመቸኝ መወሰን ግድ ነው

  • @Ethio9865
    @Ethio9865 2 วันที่ผ่านมา +12

    ባጌታ ታርቁ ህጻኑ ይሳዝናል ካናቴ እሄ አይጣብቅም የምትሉ ዳምርልኝ 👍👍👍

    • @user-sd5uw9zv8i
      @user-sd5uw9zv8i 2 วันที่ผ่านมา

      ስወድሽ ደምሪኚ❤

  • @AyiniTullu
    @AyiniTullu วันที่ผ่านมา +2

    ይሄ ነገር እዉነትም ይሁን ድራማ እኔ በጣም የተማርኩበት የሩታ አና አብርሽ አስተዋይነት የናሂም ብስለት አስደንቆኛል ዉብዬ ደሞ የብዙዎቻችንን ባህሪ ነዉ ያሳየችን እኛ ሴቶች ስንጣላ ሁሉን ነገር መዘርገፍ እንወዳለን እናማ የኔ ዉዶች ሰላም አዉርዳችሁ በሳቅ በደስታ ተሞልታችሁ ለማየት ያብቃን❤❤❤❤

  • @Meriyetube
    @Meriyetube 2 วันที่ผ่านมา +49

    በእግዚአብሔር ይታረቁ የምትሉ😢😢😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 วันที่ผ่านมา

      ሜሪየ ደምሪኝ

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 2 วันที่ผ่านมา +70

    ቢቀርስ መስመር ያለፈ ቪዶ መስራት ከትዳር ሚበልጥ የለም አበዛችሁት በጣም ፕራኩን በትዳር ላይ መቀለዲ ልጃችሁ ትዳራችሁ አያሳዝናችሁም በተለም የተጋባችሁት በቅዱስ ቁርባን ስት ፈን ሚያረግ መስራት እየቻላችሁ በትዳር ቀልዲ ለሴጣን በር መክፈት ነዉ ልጁ እማየ እማየ ሲል ቅስሜ ተሰበር ትዳር ቀልዲ አይደለም ልትጠነቀቁ ይገባል ቀልዲም ልክ አለዉ ሁሉም ነገር ሲበዛ ይደብራል በዛላይ በደካማ ጉን😢😢😢😢😢

    • @user-sk1vp2wd6r
      @user-sk1vp2wd6r 2 วันที่ผ่านมา +3

      ፊልም ነውኮ 😅😅😅😅

    • @AsFg-fq4iw
      @AsFg-fq4iw 2 วันที่ผ่านมา

      Ewnet naw legebzeb bilew betidar yamuwaritalu demo eko hizbe mamenu ayiiii yihe genzeb endew

  • @MarymFrayy
    @MarymFrayy 2 วันที่ผ่านมา +53

    ሩታዬ ስስቴ ምክርሽን በእምባ የሰማው ማነው ማርያምን ቃል የለኝም እናንተ የልጅ አዋቂዎች ክበሩ🎉❤🎉🎉

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m 2 วันที่ผ่านมา

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 13:00

    • @Zehara9
      @Zehara9 วันที่ผ่านมา

      ማርየ ደምሪኝ

    • @mamilove-di8tw
      @mamilove-di8tw วันที่ผ่านมา

      እኔ ሁሌም ንግግሯ ምርክ ያደርገኛል የኔ አስተዋይ❤❤❤

  • @AaBb-pq3xf
    @AaBb-pq3xf 2 วันที่ผ่านมา +91

    ይህንን እምታነቡ ሁሉ አላህ የልባችሁን ያሳካላችሁ ደምሩኝ❤❤❤❤

    • @eteneshworikcho8190
      @eteneshworikcho8190 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን😥😥😥😥😥

    • @SwSw-hh7hl
      @SwSw-hh7hl 2 วันที่ผ่านมา +1

      አሚንንንንንን

    • @alamalam9788
      @alamalam9788 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤አሚኖ የረብላለሚን❤❤❤❤

    • @Hasinatube
      @Hasinatube 2 วันที่ผ่านมา

      😢😢 አሚን

    • @NasrEbrahim-op7xh
      @NasrEbrahim-op7xh 2 วันที่ผ่านมา

      Amen

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw 2 วันที่ผ่านมา +35

    wow በትዳር መከባበር የሚባል ነገር አለ 👍የምትሉሉ

  • @helimahelima5706
    @helimahelima5706 2 วันที่ผ่านมา +47

    ይሄ ፕራክ የሚባል ነገር ጉድ እያመጣ ነዉ ይቅርባችሁ በትዳር ቀልድ የለም

    • @emawayishgetu2584
      @emawayishgetu2584 2 วันที่ผ่านมา

      እውነት፡አይደለም፡ማለት ነው

  • @SlamhSlamh-p3g
    @SlamhSlamh-p3g 2 วันที่ผ่านมา +2

    ቃል የለኝም ለናንተ ኣብሩሽየ ሩታየ የምን ግዜ ጀግኖቼ ናቹ በዚ እድሚያቹ እንደዚ ምክራቹ ሃሳባቹ ትለያላቹኮ የኔ ውዶች 💗💗💝💝💝💗💗💝💝

  • @TigiestAlemu
    @TigiestAlemu 2 วันที่ผ่านมา +2

    ናሄየ ስርአትህ በጣም ደስ ይላን ❤❤❤

  • @user-rh2xl3sm7n
    @user-rh2xl3sm7n 2 วันที่ผ่านมา +61

    ናሂዬ አባክህን አታበሳጫት ዉብዬን😢 አብርሽ እሩታዬ መጨረሻችሁ ይመር የኔ ዉዶች❤❤❤

    • @aduadu8408
      @aduadu8408 2 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂🖐 lezi malis alesh keset yitebikal hoyi

  • @wellotube2
    @wellotube2 2 วันที่ผ่านมา +53

    ተው ግን በህይወታችሁ ላይ አታሞርቱ ፕራንክ እያላችሁ ወደ እውነት እንዳይቀየር😢

    • @almasababa-x8o
      @almasababa-x8o 2 วันที่ผ่านมา +2

      ውነትሽነው በጀመሪያ በትዳር ውስጥ እድህያለ ፕራንክ አያስፈልግም

  • @MisCo-s3e
    @MisCo-s3e 2 วันที่ผ่านมา +34

    😢እውነት ተጣልተው ከሆነ ካሜራው ቢቀርስ ለምን ግራ ታጋቡናላችሁ ትዳር እኮ ክብር ነው ቢያንስ ቤተሰቦቻችሁ ያዮታል እዴ

    • @MessyeTade
      @MessyeTade 2 วันที่ผ่านมา

      Ayzoachu perank new

    • @mlhmlh5603
      @mlhmlh5603 2 วันที่ผ่านมา

      🤔

    • @AjaybaHamid
      @AjaybaHamid 2 วันที่ผ่านมา +1

      የተጠሉ አይመስለኝም ዲረመ መሰለኝ መጀማራ በአብርሽ ቤት መጡ ዘሬ ደሞ በናሂ መጡ

    • @mlhmlh5603
      @mlhmlh5603 2 วันที่ผ่านมา

      @@AjaybaHamid እውነትም ፕራንክ እየስሩብን ነው ::ቆይ እስኪ መጨርሻውን ልየው

    • @AjaybaHamid
      @AjaybaHamid 2 วันที่ผ่านมา

      @@mlhmlh5603 ዩቱዩብ የሚሰሩ ሰዎች እዉናት ከሚሰሩት ዉሸት የሚሰሩት ይበልጠሉ ትለት በአብርሽ ቤት እዉናት ይመስል ነበር ዘሬ ደሞ በናሂ መጡ ሁለቱም ቀየይሮ እያሰሩ ነዉ ስለዛ ነዉ ዲራመ ሚማስለዉ ለመነኛዉም መጨረሸዉን እነያለን

  • @jemilajemila3936
    @jemilajemila3936 2 วันที่ผ่านมา +6

    ጥሩ ጋደኛ የአላሥህ ሥጦታ ነው አሥታርቋቸው የሠው ደሥታየሚያሥደሥታችሁ ብቻ 👍

    • @Zehara9
      @Zehara9 วันที่ผ่านมา

      ጀሙየ ደምሪኝ

  • @user-no4zp3fn9h
    @user-no4zp3fn9h 2 วันที่ผ่านมา +6

    አብርሽ የኔጀግና እግዚአብሂር ይጠብቃችሁ የጋሽየልጆይ የትንሽ ትልቅ ናችሁ በጣምንዉ እምዉዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @StarCell-ze1gs
    @StarCell-ze1gs 2 วันที่ผ่านมา +56

    ናሂ ለልጅችሁ ስተሉ ታረቁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 2 วันที่ผ่านมา +21

    ናሂ እና ውብየ ታረቁ ልልጃችሁ ስትሉ❤❤❤ እሩታና አብርሽ የልጅ አወዋቂ ናችሁ አስታርቆቸው

  • @AsitNasib
    @AsitNasib 2 วันที่ผ่านมา +90

    እስቲ አብርሺና ሩታ አስተዋይ ናቸዉ እምትሉ ❤😢👍እነሱም ቢሰማሙ ደስ እምትሉ

    • @user-sk1vp2wd6r
      @user-sk1vp2wd6r 2 วันที่ผ่านมา +3

      ፊልም ነው ወገኔ ግን የዋህ ነው ይኮምታል ያለቅሳል ከካሜራ ጀርባ በኮመንታችን ፈታ ይሉብናል😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @mamilove-di8tw
      @mamilove-di8tw วันที่ผ่านมา

      አወ የዋህ ራሱ አይገልፃቸውም❤❤❤

  • @user-th2ov2eh9r
    @user-th2ov2eh9r 2 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ያሳዘነኝ ልጃቹ ነዉ በማሪያም ለልጃቹ ስትሉ ታረቁ😢በትዳር ላይ ፕራንክ የምባል ይቅር የምትሉ🥺🙏ከዝህ ምድር ፕራንክ የምባል ነገር ያጥፋልን

  • @AyneyWerku
    @AyneyWerku 2 วันที่ผ่านมา +5

    ስጋና ደሙን ተጫወታችሁበት እኮ😢😢😢 የናተ በቁርባን መጋባት ግራ አጋባኝ

    • @Haimanusqtr
      @Haimanusqtr 2 วันที่ผ่านมา +1

      😢😢😢ትክክል የኔአስተዋይ

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 2 วันที่ผ่านมา +26

    ለልጃችሁ ስትሉ ታረቁ በትዳር ላይ ፕራንክ አትስሩ ሌላ ነገር ስሩ አኮዋን ትዳር ክቡር ነው 🥰❤️😘😘

    • @sarahsarahaa
      @sarahsarahaa 2 วันที่ผ่านมา

      ብር ነው እሷ ችግር አለባት ።😒

  • @user-jj4lh3lo6q
    @user-jj4lh3lo6q 2 วันที่ผ่านมา +17

    በእግዛአብሔር ስም ታረቁ ለልጃቹ ብላቹ አነ አብርሽ ደሞ እንግዳ መቀበሉ ትልቅ በረከት ነው እንግዳ የበዛው ቤት የቅዱሳን ምረፍያ ነው ይላሉ አባቶቻችን ❤❤❤❤

  • @astubtube
    @astubtube 2 วันที่ผ่านมา +38

    እረ በፈጣሪ ናሂና ውብዬ ሰላም አውርደታረቁ እኛ ከእናተ ምን እንማር ብዙ ነገር አሳልፋቹ 😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 วันที่ผ่านมา

      አስቱየ ደምሪኝ

  • @user-kv6yy2lf3l
    @user-kv6yy2lf3l 2 วันที่ผ่านมา +3

    ወገኖቼ በአሁን ሰዓት ሰይጣን ትንሽ ክፍተት ነው የሚፈልገው እና በቃቹ በእውነት ይቅርባቹ ፈጣሪ ሰላሙን ያድላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HewoteEdmaalem
    @HewoteEdmaalem 2 วันที่ผ่านมา +21

    አብርሽ እና እሩታ ማርያምን ቃላት የለኝም እንደ እድሜአቸው አድሉም አስተዋይ ናቸው እግዚአብሔር መጨረሳችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @ፍቅርን
      @ፍቅርን 2 วันที่ผ่านมา +1

      @@HewoteEdmaalem ማለት ቃላት የለኝም ማለት በውሸት ድራማ ነው የሚታወቁት 😂😂❌❌❌❌❌❌

    • @mamilove-di8tw
      @mamilove-di8tw วันที่ผ่านมา

      የኔ አንደኞች እንግዳ ተቀባይ የዋህ አስታራቂ ናቸው በእድሜ ቲኒሽ በአስተሳሰብ ትልቅ የኔ አስተዋይወች❤❤❤❤❤

    • @mamilove-di8tw
      @mamilove-di8tw วันที่ผ่านมา

      ​@@ፍቅርንምን አገባሽ ከብት😂

    • @ፍቅርን
      @ፍቅርን วันที่ผ่านมา

      @@mamilove-di8tw ዝም በይ አህያ ደደብ ጠብደል መሀይብ አንቺም እነሱም ገደል ግቡ 😂 😂😂

    • @mamilove-di8tw
      @mamilove-di8tw วันที่ผ่านมา

      @@ፍቅርን ቅናት ሱርርርር አደረጋችሁ በአብርሽዬና በሩታዬ የኔ ቀብራሮች ገና ቅጥል ትሏታላችሁ እንጅ 😂 አንፍታችሁም ገገማ ሁላ እረፊ እረፊ እረፊ የሚለውን ሙዚቃ ጋብዤሻለሁ የኔ ገልቱ😂😂😂💪💪💪💪

  • @haymanotkasaw8532
    @haymanotkasaw8532 2 วันที่ผ่านมา +16

    ታረቁ በቃ ናሂ ለልጃችሁ ስትሉ በማሪያም 😢😢😢😢🙏🙏🙏❤❤❤❤

    • @RealmeCy-pn6if
      @RealmeCy-pn6if 2 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢😢

  • @ARafkari
    @ARafkari 2 วันที่ผ่านมา +47

    ናሂ አንድ ቀን አብርሽና ሩታዬን አርባ ምንጭ ወስዶ ያዝናናቸው የምትሉ ተጨንቀውብን ነው የሰነበቱት🙏 ናሂ አገርህ ወስደህ አዝናናልን ልጆቻችንን 🙏❤

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 2 วันที่ผ่านมา

      ኣዎ🥰😂😂

    • @TopG-hv1bh
      @TopG-hv1bh 2 วันที่ผ่านมา +2

      😢😢😢😢አዎ ይዝናኑልን ተጨቀዋል አብረው❤❤❤❤

    • @Danish-pz3pl
      @Danish-pz3pl 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤

    • @mamilove-di8tw
      @mamilove-di8tw 2 วันที่ผ่านมา +4

      መጀመሪያ ይታረቁ ውዴ😢😢😢😢

    • @ARafkari
      @ARafkari 2 วันที่ผ่านมา

      @@ksaaksaa6222 ያላ ድምፃችን ይሰማ ከመስቀል በፊት ወስዶ ያዝናናልን✊✊🙏🤣

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 2 วันที่ผ่านมา +26

    ታረቁ ፍቅር ያሸንፋን አብርሽዬ ሩቲዬ የኔ መልካሞች የኔ የዋሆች❤❤❤❤❤❤

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 20:20

  • @SurprisedAlien-eh4gj
    @SurprisedAlien-eh4gj 2 วันที่ผ่านมา +2

    አብረሽ እና እሩታ ሺአመት ኑሩልን በጣም ነው የመወዳችህ
    ውብየ እባከሽ ታረቁ

  • @KmaleaKtgv
    @KmaleaKtgv 2 วันที่ผ่านมา +3

    አብርሽ እውነት ቃል የለኝም እግዚአብሔር ያኑራችሁ ሽማግሌ ያድርጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @almasababa-x8o
    @almasababa-x8o 2 วันที่ผ่านมา +16

    የልጅ አዋቂወች አብርሽና እሩታየ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ❤❤

  • @Mekdi-rp9lf
    @Mekdi-rp9lf 2 วันที่ผ่านมา +55

    ታረቁ በእግዚአሃብሔር ለልጃችሁ ስትሉ

    • @Zehara9
      @Zehara9 วันที่ผ่านมา

      መቅድየ ደምሪኝ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 2 วันที่ผ่านมา +17

    ናሂ በጣም ጥሩ አልሰራህም 😢ውብየ ላንተ ያልሆነችው የለም በእውነት ዋጋ ከፍላለች በሁሉ ነገርህ ከጎንህናት እባክህ አታስከፋት 😢የልጅህ እናትናት ይቅር ተባባሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KasaneshAsmare
    @KasaneshAsmare 2 วันที่ผ่านมา +2

    አብርሽእናሩታ የትንሽ ትልቅናቸዉ እምትሉ ፈጣሪ ከናተጋር ይሁን

  • @RedietKebede-zd8ds
    @RedietKebede-zd8ds วันที่ผ่านมา +1

    አብርሽና ሩታ ረጅም እድሜና ጤና ይሰጣቹ ገና በልጅነት ሸማግሌና አሰታራቂ ሆናቹ ❤❤❤እናተም ከነሱ ተማሩ ትዳራቹ ላይ ንፋሰ አታሰገቡ ማንም ሰው በመሀከላቹ መግባት የለበትም የኔውዶች እወዳቹሀለው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @bauluawz5913
    @bauluawz5913 2 วันที่ผ่านมา +36

    ናሆም በናትህ ታረቁ ወድሜ😢😢😢😢😢😢😢

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤ 19:52

  • @user-md7cs4dh8o
    @user-md7cs4dh8o 2 วันที่ผ่านมา +28

    Waqayyoo jalalaa kessan duraa sanaa isinif haa debisuu Waqayyoo U. & N❤❤❤😭😭

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 2 วันที่ผ่านมา +30

    አትጠገብዬ እና ጀነራሉ አይቼ ነው የመጣሁት✋✋ናሂ እኔ ጥፋተኛ አይደለሁኝም እሷ ጥፋተኛ ናት ሳይሆን ቁጭ ብላችሁ በጠረጴዛ ዙሪያ ተነጋግራችሁ ለልጃችሁ ስትሉ ችግራችሁን ፍቱያ የሚያስቀናው ፍቅራችሁ ምን ሰይጣን እንደገባበት ቆም ብላችሁ አስቡ ምን አልባትም እኮ ሰዎች በቅናት መንፈስ ተነስተው አሰርተውባችሁ እንዳይሆን ተመካከሩ

    • @kemilaadem6935
      @kemilaadem6935 2 วันที่ผ่านมา

      🤪🤪🤪

    • @aduadu8408
      @aduadu8408 2 วันที่ผ่านมา

      Iko😢

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 2 วันที่ผ่านมา

      🥺😏😏😏😏​@@kemilaadem6935

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 2 วันที่ผ่านมา

      🙄🙄😂😂😂🤪🤪🤪👊

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 2 วันที่ผ่านมา

      @@FetiyaFatiya1 😏😏😏👊👊👊👊👊🤑

  • @user-yt8fg7gr3n
    @user-yt8fg7gr3n 2 วันที่ผ่านมา +4

    ናሂ በጣም ጡሩ ሰዉ ነዉ 😢እኔ ያልገባይ ነገር ምንድነዉ መለየየት የምትፈልጉ አራ ተረጋጉ ሰዉ ኮ በትንሽ በትልቅ እንለያይ ካሉ መጀመርያም ፍቅር የለም ማለትነዉ ዘመኑ ክፉነዉ ካፈቀረሽ ሁሉ ግዘ ደስታይና ሆይን ኖራሎ ማለት የለበትም ሰዉ ያጠፋል ደሞ ተመልሶ ከጥፋቱ ይመልሳል😢😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውደ

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 2 วันที่ผ่านมา +2

    ኣብርሽ እና ሩታዬ የኔ ኣስተዋይ የሩታዬ ምክር ደስ ሲል የኔ እናት ❤ናሂ እና ውብዬ ማርያምን ከናተ እንደዚ ኣልጠብቅም በቁዱስ ቁርባን ተጋብታቹ ለፈጣሪ ትልቅ ቃል ገብታችዋል ያለው ነገር ኣስተካክላ በማርያም ታረቁ ልጃቹ ኣንጄቴን ነው የበላኝ 😢

  • @teaimitYetibጢዒሚቲዩቱብ
    @teaimitYetibጢዒሚቲዩቱብ 2 วันที่ผ่านมา +26

    አረ ታረቁ የምቱሉ❤

  • @fauziayasuf6518
    @fauziayasuf6518 2 วันที่ผ่านมา +20

    አብርሽ አና ሩታ የትንሽ ትልቅ ናቸው በርቱ

    • @Eeeeeeeee-c8t
      @Eeeeeeeee-c8t 2 วันที่ผ่านมา

      የምርሽን ነው ፌታቸው እኮ ካሜራ ተደቅኖል የማሽቃበጥ ጥግ

    • @UuUu-o1y
      @UuUu-o1y 2 วันที่ผ่านมา

      Zembey yemkegna sefr leki seledegnatachw alm yemesekral​@@Eeeeeeeee-c8t

    • @mamilove-di8tw
      @mamilove-di8tw วันที่ผ่านมา

      ይለያሉ የኔ ጀግኖች❤❤❤

  • @Tsi-e2t
    @Tsi-e2t 2 วันที่ผ่านมา +30

    በቃ አስታርቋቸው አብርሽ 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @EmanuelAbera
    @EmanuelAbera วันที่ผ่านมา

    ናሂ ምስክን ነው በዛ ላይ ውቢዬ በፕራንክ ነገር ሁሌ ሄዳለው ማላቱሃን ታቁም የምትሉት 👍

  • @ወለተተክለሃይማኖትነኝ
    @ወለተተክለሃይማኖትነኝ วันที่ผ่านมา

    ናሂ በጣም መልካም እና ትዕግስተኛ የዋህ ሰው ነው ውብየ ትንሽ ሃይለኛ ናት እና በትዳር ውስጥ ይሄ የማይሆን ፕራከ ይቅርባችሁ እግዚአብሔር ታርቃችሁ ለማየት ያብቃን ለልጃችሁ ስትሉ ታረቁ በቅዱስ ቁርባን የተባረከ ትዳራችሁ እንደ ቀላል አትዩት ☝️

  • @user-mf5jv2nx2j
    @user-mf5jv2nx2j 2 วันที่ผ่านมา +21

    ሲጀመር የእናንተ ነገር ሚዲያ ላይ መውጣት የለበትም በውስጥ በንሰሀ አባታችሁ ነበር ችግራችሁ መፈታት የነበረበት አሁንም እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባላችሁ በተረፈ ፀልዪ😢😢

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤🎉😢 17:33

  • @hwcggx
    @hwcggx 2 วันที่ผ่านมา +13

    ናሂ በጣም የዋህ ነው የሰው ክብር ኣሎው ኣይዞህ ታሮቁ 🥹

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 20:04

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 2 วันที่ผ่านมา +10

    ታርቁ ለልጃችው ስትሉ ወልዶ መለያየት ክባድ ነው አብርሽና ሩታዬ የኔ ውዶች እግዚአብሔር ይስጣችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 2 วันที่ผ่านมา +2

    ናሂ በጣም አስተዋይ ና ታጋሽ መልካም ልጅ ነው ውብዬ ግን ሰውን የመረዳት ችግር አለባት እልህ ቢጤም አለባት ለልጅሽ ስትይ ግን ታጋሽ ሆነሽ ነገሮችን ብታሳልፊ ባይ ነኝ ስደት በአሁን ስአት በጣም አስጠልቷል ስለዚ ተረጋጊና አስቢ

    • @Zehara9
      @Zehara9 วันที่ผ่านมา

      እየሩስየ ደምሪኝ

  • @yeznaelias417
    @yeznaelias417 2 วันที่ผ่านมา +2

    እናንተ የልጅ ደግ ናችሁ አምላክ አብርሐም ትዳራችሁ ዠተባረከ ይሁን

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 2 วันที่ผ่านมา +15

    ጌታ ሆይ ፕራክ ከምድር ገፅ አጥፋው ሳው ሁሉም ሰላም ያጣነው 😢🙌

  • @ARafkari
    @ARafkari 2 วันที่ผ่านมา +13

    AR በቃ አደጋቹና ለማስታረቅ በቃቹ የኔ ውዶች ፈጣሪ ይጠብቃቹ🙏❤

  • @user-xt6fq9pu2l
    @user-xt6fq9pu2l 2 วันที่ผ่านมา +8

    ናሂ የምር ምርጥ ሰዉ ነዉ ዉብዬ አትጮማለቂ ታረቁ ያላ❤❤

  • @tigistbali4982
    @tigistbali4982 วันที่ผ่านมา +1

    አብርሽ እና እሩታ ማርያምን ቃል የለኝም ለእናተ እግዚአብሔር ያበርታችህ ❤❤❤እዉነት ዉብየንም ናሁ ንም አስማሙልን እኔ በጣም ነዉ የከፋኝ አዉን ለዪ የአሉበትን ሳይ በጣም ነዉ የከፋኝ😭የወለደ መላያየት በጣም ይከብዳል😢

  • @hiwotdemissie681
    @hiwotdemissie681 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በመሀላቸዉ እደዚ እንዲፈጠር የተደረገባቸዉ ነገር ይኖራል ።ፀበል ይግቡ መፍትሄዉ ይሄ ነዉ ።በዚህ የምትስማሙ ላይክ አድርጉ።

  • @FedilaNuri-ur1cb
    @FedilaNuri-ur1cb 2 วันที่ผ่านมา +23

    ማንም አልቀደመኝም ወላሂ ይታረቁ😢😢😢😢❤

  • @mamilove-di8tw
    @mamilove-di8tw 2 วันที่ผ่านมา +9

    እዚህ ቤት ሩታዬን ተከትዬ ነው የመጣሁ ኧረ ታረቁ ለልጃችሁ ስትሉ 😢 AR❤ አታጨናንቁብን የኔ ጩጨወች ሌላ ሽማግሌ ፈልጉ ሆ የራሳቸው ስንት ሀሳብ አለባቸው ሩታዬ የኔ ጨረቃ አንደበትሽኮ ሲጣፍጥ❤❤❤❤❤

    • @MsAjah-e6j
      @MsAjah-e6j 2 วันที่ผ่านมา

      እኔምወላሂ

    • @user-yh7kv9ni7e
      @user-yh7kv9ni7e 2 วันที่ผ่านมา

      አሽቃባጭ ሁላምን አገባቹ

  • @elsaberhe3671
    @elsaberhe3671 2 วันที่ผ่านมา +7

    በመሰረቱ ሚስትህን እማታዉቃት ሴት ለምን ኣመጣሃት ዉብየ ፕራንክ ስታርግህ ከወንድምህ ዉጪ ወይም ጓደኛህን ኣይተን ኣናቅም 100% ተሳስተሃል ና ጠንቀቅ ቆፍጠን ማለት ይኖርብሃል ና ልጅህ ህዝቡን ኣስለቀሰ እማ እማየ ሲል ምን ተሰማህ በሁሉ ችግርህ የቆመች ሴት እንዴት እንዴት ትወቅ ቤተ ዘመዴናት ብለህ ነዉር ነዉ ለትዳርዋ ብላ ኣባት እናት ወንድምዋ ትታ ለቤተሰቦችህ ኣባ እማ እያለች አረ ናሂ ትዳርህን ያዝ ወንድምየ 🙏🙏🙏

  • @Elisamazret
    @Elisamazret 2 วันที่ผ่านมา +2

    ለልጃችሁ ስትሉ ተስማሙ ህፃኑ ሲያሳዝን እማ እማ ሲል ውስጤ ነው የተሰፈሰፈው ምን አይነት ሰላም ይኖርሻል ውብዬ ተስማሙ በዛ ላይ ጡት ይጠባል ሲያሳዝን ❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 วันที่ผ่านมา

      ኤልሳየ ደምሪኝ

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 วันที่ผ่านมา +1

    ናሂ እነአብርሐም ከናተ ምንን ይማራሉ ለመለያየት ቶሎ አትወስኑ

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 2 วันที่ผ่านมา +8

    ናሂ ይሄ ነገር ፕረክ አሎና በጠም ታሰስታቹሀል ይሄን ከርበሚጭ እስካ አድሰበባ አየስመጣምም ጀግና እናት አባት አሉክ ከነሱ ማፍተት ትችሉ ነበር በውስጥ መቅረፂም አያስፈልገውም በዝ ምመጣ ብር ጥክር ብሎ ቢቃርስ ትደር እኮ ቃልድ አደለም በማወየያት በማነገገር ምፈታ ነገር ነው ቤታሰብ አጣገበቹሁ አለ ብቻ ባትደር ድራመ ምበል በይኖር ጥሩ ነው ከእቅርታ ጋ

  • @fauziayasuf6518
    @fauziayasuf6518 2 วันที่ผ่านมา +32

    አብርሽ አና ሩታ ጀግና ናቸው

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤ 19:28

  • @AsterAermedo
    @AsterAermedo 2 วันที่ผ่านมา +28

    ጨረቃዬ እምር ብሎብሻል የኔ ሰቀቀን❤

    • @saedaAbebe
      @saedaAbebe 2 วันที่ผ่านมา

      Endew esua bca hoche metetayen hulem 😢😢😢

    • @AsterAermedo
      @AsterAermedo 2 วันที่ผ่านมา +1

      @@saedaAbebe ሌላውኮ አይታየኝም ታሚሜባታለው😢💔

    • @saedaAbebe
      @saedaAbebe 2 วันที่ผ่านมา +2

      @@AsterAermedo enem endacew negn ancew beyhedkubete esuan felga new 😐😥😥

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 2 วันที่ผ่านมา +2

      ​@AsterAer❤❤❤❤😢medo

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@AsterAermedo💋💋💋💋💋

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሩታዬ እና አብርሽ የልጅ አዋቂዎች ፈጣሪ ይጠብቃቹ ውብዬ አታብዢው ናሂ ቀዝቀዝ ብሎ ሲመጣ አንቺ ወዴት ነው የምትሄጂው

  • @user-wx5lg5sc4o
    @user-wx5lg5sc4o 2 วันที่ผ่านมา +4

    ወኔአረታረቁልን ለልጁስትሉ❤❤😢😢😢😢

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 2 วันที่ผ่านมา +10

    የyou tube ትዳር መጨረሻው ለቅሶ ነው .. ተው ትዳር ላይ አትቅልዱ ቀላል አይድልም.. እርሱም በቁርባን አገባች ይህ መደርጋች ያዛዝናል.ይቅር ተባባሉ በቃ

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl 2 วันที่ผ่านมา +10

    አብርሽና እሩታዬ ስወዳቹ እኮ የኔውዶች እረ ውብዬ በጣም ታካብዳለች ትጨቃጨቃለች ቪድዮአቸውን ሁሉ ከትላንት ጀሬምሬ እያየው ነበር በጣም ብዙስተት አለባት እዴልጄን እኔበህይወት እስካለው እራሴ አሳድጋለው ስላላት እዴትነው የሆነችው እዴእውነቱነው ልጁማደግ ያለበት ከናት አባቱነው እዴ እዴትነው እማ እማዬ እያለሚሰፈሰፈው እሳግን ጥላው ለመሄድ እኔበለቅሶ ልፈነዳ በጣም ጥፋት አለባት አስቸጋሪ ናት የውነት እረቢስሚላ አሁንም ልጁ ከነሱነው ማደግ ያለበት ወይስ ሱዳላይ ያዘጋጀቹ ወንድ አለ ለምንትጠረጥረዋለች እሱ በጣም ነው ሚወዳት እሳግን ደስ አላለኝም ባህሪዋ ታስተካክል ፕራንክ እሳስ ታረግ የለ አብ ክፍተት አትፍጠሪበላት እኔ ልጁ አንጀቴን እየበላኝ ነው 3አመት ሲሆነው መዋያ አስገብታ ስራትጀምራለች ግንእኔሁኔታዋ ደስአላለኝም ናሂ ምንም ችግር አላየሁበትም እንዳለው እንዳለው ትዳር አይደል እዴ ሰው ለትዳሩና ለልጁ ብዙመስዋት ይከፍላል እረ

  • @የBini
    @የBini 2 วันที่ผ่านมา +11

    ታረቁና ልጃችሁን አሳድጉ እባካችሁ🎉❤

  • @ታላቅሀገርኢትዮጵያ
    @ታላቅሀገርኢትዮጵያ 2 วันที่ผ่านมา +2

    አንቺም እልኸኛ አትሁኚ ታገሺ እባክሽን በሃገርሽ በሰላም ኑሪ ልጃችሁ በጣም ያሳዝናል ትተሽው አትሂጂ ይቅር በይው ሁሉም ያልፋል

  • @floramiemanit9876
    @floramiemanit9876 2 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ሆይ እንደ ናሂ ያለ እሩህሩህ ባል ስጠኝ❤❤❤

  • @WorkenshWorkensh-ig2wu
    @WorkenshWorkensh-ig2wu 2 วันที่ผ่านมา +11

    ሰው ይጣላል ትዳር ክቡር ነው ትዳራችሁን አክብሮ አንቺ ትዕቢት ተባብላችሁ በፍቅር ኑሩ ትዳር እኮ ዝምብሎ የሚፈታ አይደለም

    • @user-sd5uw9zv8i
      @user-sd5uw9zv8i 2 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኚ ስወድሽ❤

  • @etsegenet-nv8dd
    @etsegenet-nv8dd 2 วันที่ผ่านมา +6

    ታረቁ ለልጃቹ ሥትሉ ምትሉ እስኪ 👍አርጉ

  • @user-fd1be5uq3d
    @user-fd1be5uq3d 2 วันที่ผ่านมา +5

    ይታረቁ አስታርቋቸው ፕራክ ግን መቅረት አለበት የምትሉ 👌👍 በተለይ በትዳር

    • @user-sd5uw9zv8i
      @user-sd5uw9zv8i 2 วันที่ผ่านมา

      ስወድሽ ደምሪኚ❤

  • @asnakechmeskela1732
    @asnakechmeskela1732 2 วันที่ผ่านมา +1

    ቨዲዬውን አይቸዋለሁ ውብዬ በጣም ታበዛዋለች ተሞላቀቀች ቅናትዋ በዛ
    ናሂ ምንም አላጠፋህም ውብዬ ፅበል መጠመቅ አለባት እሄዳለሁን ምን አመጣው
    እሷስ ወጠምሻ ወንድ እስፖርት ልስራ ብላ እቤት አምጥታ አልነበረም ስጋው ደሙ በቀላል የሚወሰድም በቀላል የሚተውም አይደለም ውብዬ አጥብቀሽ ፅልይ

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 2 วันที่ผ่านมา

      አንቺ እራስሽ ፀበል ተጠመቂ ምን አስበሽ ነዉ አንቺ ከሰፈርሽ ርቀሽ አግብተሽ ብቸኝነት ይሰማሻል ምክንያቱም ዘመዶቹ ይሁኑ አይሁኑ አታቂማ እሱ ያለሽ ብቻ ነዉ የምታምኒ ያም አልበቃ ብሎ በየጊዜ የተለያየ ሴት እያመጣ እና እኛ እምናቃቸዉ በካሜራ ላይ ነዉ እሷ ደግሞ ከእኛ የበለጠ ታቃለች የሀገራችን ኑሮ እንደምታሰቢዉ አደለም ጓደኛዬ ናት እያሉ ነዉ በላይሽ ላይ የገዛ ጓደኛሽን የሚያገባ በት ጊዜ ነዉ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 วันที่ผ่านมา +3

    በአላህ እብርሺ እሩታ አሥታርቆችው አርልጃችሁን አልቅሽ ልሙት ንው ወላሄ ልጅን እያለቀሥኩንው 😢😢😢የተለየሁት አይሥድት 😢😢😢ማንው እድኔደ
    እሜለቅሥ 😢😢😢

  • @user-ks9jy2bl1c
    @user-ks9jy2bl1c 2 วันที่ผ่านมา +7

    ነሄ በፈጣራ ለልጃችው ስትሉ ሰላምን ፍጠሩ ልጃችውን ማይት አለባችው

  • @EmushTamrat
    @EmushTamrat 2 วันที่ผ่านมา +11

    ውብዬም ናሂም ንፁህ ሰው ናቸው ሴጣን ገብቶ ነው በመሀከላቸው እና ታረቁ ይቅር ተባባሉ አብርሽና እሩታ የትልቅ ሰው ናችሁ ተባረኩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @seade127
    @seade127 2 วันที่ผ่านมา +8

    የሰውደስታ የሚያስደስታችሁ ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ሙሉደስታ ይስጣችሁ የሰው ሀገር በቃ ብሎን ወደሀገራችን ይመልሰን 😢😢😢😢😢 እህታችሁነኝ ደምሩኝ የኔ ቀናዎች ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mahimahita-e2c
    @mahimahita-e2c 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ናሂ ምርጥ ሰው ጥሩ ልብ ያለው ሰው ነው

  • @aselefechdagne
    @aselefechdagne 2 วันที่ผ่านมา +2

    የሚያስታርቁ ብፁዓን ናቸው ❤❤ ስለዚህ አስትርቋቸው❤❤ ናህና ውብዬ ታረቁ❤❤ አብርሽና ሩታ እግዚአብሔር ጉልበት ይሁንላችሁ ❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 วันที่ผ่านมา

      እህት ደምሪኝ

  • @fauziayasuf6518
    @fauziayasuf6518 2 วันที่ผ่านมา +8

    አብርሽ አና ሩታ ስወደቸው

  • @YalemseraMulat-zd9pl
    @YalemseraMulat-zd9pl 2 วันที่ผ่านมา +9

    ፕራክነው እዳንል ባመትባሉ ምድር እዲህ አይሆኑምነበር