ዱባይ ቤት እንዲገዙ ተጋብዘዋል። በ አዲስ አበባ ገዢ ሲያፈላልጉ ከርመዋል# buy dubai

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • DAMAC, a dubai based giant real estate company is looking for a potential apartment buyer in addis abeba for its new project in dubai located in the business bay area.

ความคิดเห็น • 38

  • @user-st8ok4xz9y
    @user-st8ok4xz9y 5 ปีที่แล้ว +6

    አሪፍ ነው 😀😀 ዱባይ ለ ቫኬሽን ሄጃለሁ ::ጥሩ ነው ግን ኢትዮጵያውያኖች : ታይላንዶች እና ሌሎች እንደ ሲሪላንካ : ህንዶች ያሉ የደሀ ሀገር ህዝቦች ሚጨቆኑበት ሀገር ነው :: በጣም ያሳዝናል በዛ ላይ የቤት ኪራይ ውድ ስለሆነ ከ 10-20 የሚሆኑ ናቸው ምን በምታክል ቤት አብረው ሚኖሩት :: እኔ በበኩሌ ልዝናና ሄጄ ሆቴል ውስጥ አግኝቼ ሀበሾች የነገሩኝን ስሰማ በጣም አዝኜ ነው የተመለስኩት ::
    ለመዝናናት ጥሩ ሀገር ነው
    ተባረክ ወንድሜ እናመሰግናለን ♥️💐😘

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 4 ปีที่แล้ว

    እረ ዱባይ ቤት አልገዛም እናት ሀገሬ ትኑርልኝ
    ስለመረጃህ እናመሰግናለን

  • @adrivanleuven8951
    @adrivanleuven8951 5 ปีที่แล้ว +4

    maybe for the richand famous, but not for "normal" people !!!!

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 5 ปีที่แล้ว +2

    ሰመረ ፕሮግራምህ ተመችቶኛል
    ለወደፊቱ ሲመችህ በተለይ አፍሪካን ብትዳስስልን ኬንያ ታንዛኒያ ዩጋንዳ ደቡብ አፍሪካ የመሳሰሉ አገሮችንም የየቤት ና ሪል ስቴትስ ሁኔታ ብታሳውቀን እናመሰግናለን

  • @desbeleful
    @desbeleful 5 ปีที่แล้ว +1

    As usual thanks for ur information really enjoy watching it

  • @user-wr6vq5zv1f
    @user-wr6vq5zv1f 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛ

  • @danabanana2231
    @danabanana2231 5 ปีที่แล้ว

    Think you

  • @ebefekadu898
    @ebefekadu898 5 ปีที่แล้ว +1

    ለኢንፎርሜሽኑ እናመሰግናለን ግን እባካችሁ, እባካችሁ ያልተሰራ ያልተያያዘ ያልተጨበጠ አንሜሽን ስዕል ላይ አምስት ሳንቲም ላባችሁን እንዳታፈሱ። ብዙ የቀለጠ ሰው አለ👍

  • @workutedy7246
    @workutedy7246 5 ปีที่แล้ว

    Brother, it is very nice , what you did,,but if you told us about the house , can you plz informed us
    The Quadratic mattress,,
    It is very nicessary
    .;

  • @hirutasefa2726
    @hirutasefa2726 5 ปีที่แล้ว

    Thank you. Yemigermew A/A kalut betoch yekenese new .gen bihonm agereee ayeru becha yategbal.

  • @Sarah-et2vy
    @Sarah-et2vy 5 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል

  • @JoytubeWBS
    @JoytubeWBS 5 ปีที่แล้ว +2

    ዱባይ ነኝ ግን ስሟን ነው የማውቅ ውጭ ማን አስወጥቶኝ አንድ ቀን እንደምቦርቅባት ተስፋ አለኝ😀😀እስኪ ሰብስክራይብ አርጉኝ ትወዱታላችሁ እናመሠግናለን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ

    • @desbeleful
      @desbeleful 5 ปีที่แล้ว

      Jerry Tube ayzoche sister ande kene yalefale stay strong

    • @user-gw1cn8zm8x
      @user-gw1cn8zm8x 5 ปีที่แล้ว

      እህኔየ በሌላ ሰው ቅሺቢ ብትሆን።አውቀው አለሁትልሺነበር እራስን።መሆን።ጥሩነው

    • @robelltegenu4875
      @robelltegenu4875 5 ปีที่แล้ว

      ጄሪ ለምን አሎጣሽም ወጣ ወጣ ብለሽ ጎብኛት እንጂ

  • @adissabeba8658
    @adissabeba8658 5 ปีที่แล้ว

    Business Bay the best place sheak zayid road tikikil new betam 1ga bota megerim bota lay new wow.....

  • @JoytubeWBS
    @JoytubeWBS 5 ปีที่แล้ว +2

    መግዛቱ ቀርቶብኝ አንድ ቀን እንኳን ፈታ ብልበት ጥሩ ነበር 😀

    • @desbeleful
      @desbeleful 5 ปีที่แล้ว

      Jerry Tube don’t worry yesakale Jerry sister

    • @robelltegenu4875
      @robelltegenu4875 5 ปีที่แล้ว

      ምክንያትሽ ምንድን ነው ያሎጣሽበት

  • @nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948
    @nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948 5 ปีที่แล้ว

    Waraga tanagira motahali sera fati birr kalagi hagara lye aligazame ene Beirut nagi👌

  • @ihatepolitica9600
    @ihatepolitica9600 5 ปีที่แล้ว

    ቢዝነስ ቤይ በጣም አሪፍ ሰፈር ነው ወደ ዱባይ ሞል ወይ ቡርጅ ከሊፋ ህንፃ አካባቢ ነው የዳማክ ፕሮፐርቲ ቤቶች በጣም ጥራት አላቸው

  • @Lobo-Lobo
    @Lobo-Lobo 5 ปีที่แล้ว +1

    TIIIIIIISH! ANTEM *TEBELASHEH, ,,,MY GOD ,,,WEGEN MAYAKEWN SEBEKA YAKUM...WEGEZKUH BRO!*

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 5 ปีที่แล้ว

    enamsegnalen

  • @kasuhuncastro283
    @kasuhuncastro283 5 ปีที่แล้ว +1

    Ine 10 milion binore ethiopia new suport miaragow

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 5 ปีที่แล้ว +1

    Lalew Arife new endalut silemi keray

  • @user-ow5gs4bx6p
    @user-ow5gs4bx6p 5 ปีที่แล้ว

    በርታ ወድማችን እደ ማጅላን አለምን እየዞርክ እደምታስጎበኘን ተስፈአለኝ እናማ አሜርካ ስደርስንገርኝ እኔ መግዛትእምፈልገው አሜራካነው ውዶች ስብስክራይብአድርጉኝ

  • @yememaeyob3562
    @yememaeyob3562 5 ปีที่แล้ว +1

    ዱባይ አየር እንኳን ገዝተህ ነው የምትተነፍሰው ያለ ኤሲ የማይኖርበት ሀገር ነው ያ ማለት ደግሞ በገንዘብ ነው የሚንቀሳቀሰው መኪና ሆነ ቤትህ የምትጠቀመው ኤሲ ገንዘብ ነው እውነት ነው በጣም ሴፍ ነው ሀገሩ በር ሰባሪ መኪና ሰባሪ ማጅራት መቺ ምናምን የለም ቢዝነስ ቤይ የሚባለው ሰፈር ደግሞ ለመኖር ብዙ አይመችም ከኖርክ ቪላ ውስጥ ነው አንደኛ ሀገር ላይ ኢትዮጰያ እዚህ ከኖርክ ግን palm jumeirha. Emirates Hill's .Arabian ranch etc ነው

  • @yaredabebe2663
    @yaredabebe2663 5 ปีที่แล้ว +1

    Yet site new 40/60 ?? Bole bulbula

  • @user-ct9wn7ol8m
    @user-ct9wn7ol8m 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ ሆዴ ጮኸ እስቲ አድቀን አዝናነኑኝ ድባዮች በራሴ ብር

  • @user-gw1cn8zm8x
    @user-gw1cn8zm8x 5 ปีที่แล้ว

    እንካን የለኝምንጂሞል ቶ ተርፎ በዱባይ አልገዛም ግም።ኢትዮ እውድሻለሁ

  • @Ethi912
    @Ethi912 5 ปีที่แล้ว

    ሜቴክ ይገዛል ምን ነካህ ጉጁ አቅቷናል እኩ

  • @lishansesero5169
    @lishansesero5169 5 ปีที่แล้ว

    መቼ ነው ተሰርቶ የሚያልቀው

  • @selamselammobilemegsetyele2531
    @selamselammobilemegsetyele2531 5 ปีที่แล้ว +1

    በሙቀት አፈነህ ልትገለኝ ነው እንዴ ምን አለኝ አገሬ

    • @fgdbbfffbnbdhb2848
      @fgdbbfffbnbdhb2848 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክ መብራት በፈረቃ አይደለም አይዞሽ ዋጋው አፉኖ እዳይገልሽ ፉሪ

    • @sanais1401
      @sanais1401 5 ปีที่แล้ว

      kkkkkkkkkkkkkkkk

    • @selamselammobilemegsetyele2531
      @selamselammobilemegsetyele2531 5 ปีที่แล้ว

      @@fgdbbfffbnbdhb2848 እሡሥ ትክክል ቅዴሜያ ሂይወት

    • @robelltegenu4875
      @robelltegenu4875 5 ปีที่แล้ว

      ችግር የለውም ሞትን አትፍሪ ሀጢያትን እንጂ ሰላሚና