ፈረንጇን ስሟት ! | በፍፁም አልጠበኩም !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • Join comedian Eshetu as he embarks on a hilarious journey to Dubai! In this entertaining video, Eshetu visits Ramzin Real Estate for an exclusive interview about their luxurious apartments. Discover the various options available, including a stunning apartment priced at 16 million birr with a flexible 7-year payment plan.
    Ramzin Group
    Ramzin Group is a flag ship of 3 major businesses Ramzin Real estate,Ramzin Travel Agency,Ramzin business set up.
    የዛሬው ቪዲዮ ኮሜዲያን እሸቱ በዱባይ ተገኝቶ ከራምዚን ሪል እስቴት ጋር ያደረገው ቆይታ ነው
    በ16ሚሊየን ብር አፓርታማ በ 7 አመት ክፍያ እንደሚሸጥ ያቃሉ? ቪዲዮ እንዳያመልጦት!
    ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
    / @comedianeshetu
    🌐 Our other profiles:
    ▶ Facebook - / comedianeshe
    ▶Telegram - t.me/donkeytub...
    ▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
    ⏩Other Related video
    ◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
    ◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
    ◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
    16,000,000 ? | በፍፁም አልጠበኩም !LuxuriousApartments #PaymentPlan #Lifestyle #realestate
    #ComedianEshetu #DubaiAdventure #RamzinRealEstate #LuxuriousApartments #PaymentPlan #HighEndRealEstate #Interview #HilariousJourney #DubaiLifestyle #realestatemarket
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

ความคิดเห็น • 326

  • @tube-mt9zx
    @tube-mt9zx 10 หลายเดือนก่อน +465

    የምንከታተልህ አብዛሀኛዎቹ እኛ ሸቃሎችነን ዛሬ ግን እህታችን የሞት ፍርድ እየጠበቀች እሷን ለማዳን እየሮጥነዉ ለምን ድምፅ አትሆንም😢😢😢😢😢😢

    • @user-bp6tz9zc1y
      @user-bp6tz9zc1y 10 หลายเดือนก่อน +27

      እኛ ማሳደግ እኝጂ ዞር ብሎ ማያየኝ የለም

    • @eteneshmimi9097
      @eteneshmimi9097 10 หลายเดือนก่อน +3

      😢😢😢😢

    • @user-er6xl3fh4p
      @user-er6xl3fh4p 10 หลายเดือนก่อน +7

      እሼ እረድምፀሁንልን ለለይላ ሙርሰቡ😢😢😢

    • @agarit4416
      @agarit4416 10 หลายเดือนก่อน +9

      ይችን፡ካልተባበሩን፡ለማንም፡አንረዳም፡ለኛማንም፡ዘዉቡር፡አያይንም😂😂😂

    • @user-iq8tu8wn2n
      @user-iq8tu8wn2n 10 หลายเดือนก่อน +7

      በጣምልክነሽ እውነት እረድምፅሆኖት

  • @TesgaTesga
    @TesgaTesga 10 หลายเดือนก่อน +272

    ⛪️✅ነገ እኮ እመቤታችን ናት እንኳን አደረሳችሁ የእመቤታችን ቤተሰቦች ሰላምን ታምጣሰልን ለኢትዮጵያ ሀገራችን !!🙏✝️✅

    • @SomaSoma-nr7qw
      @SomaSoma-nr7qw 10 หลายเดือนก่อน +4

      ❤❤አሜን ❤❤❤አሜን አሜን ❤❤❤አሜን ❤❤❤❤❤

    • @user-jm2mv7qe6z
      @user-jm2mv7qe6z 10 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን❤❤

    • @peaceandpeaceful4538
      @peaceandpeaceful4538 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂
      What the hell are you talking about baby ?
      😂😂😂😂😂😂😂 you are so funny bullshit boy !
      እርሷ ስለነገው ቀን ምንም አትልውቅልሽምም ፤ የውርስ ቀን መሆኑንንም አላውፕራችምም ፤ የእኔን ቀን አክብሩልኝ ብልም አላዘዘችምም !
      አንተ መሃይም አርፈህ ሥረህን ሥራ ፣ የማርይም ቀን ፣ የግብር ኤል ቀን ፣ የእህል ቀን ፣ ... ፣ ... ምናምን እያልክ 😂😂😂😂😂😂 ራስህን አታጃጅል አንተ ጅል ጅላንፎ ፣ የሞኝ ገንፎ ...
      😂😂😂😂😂😂😂😂😂
      እርሷ ደግሞ ምንም ነገር የማድረግ ሥልጣን የላትምም ....😢😢😢😢😢

    • @abinewabraham9673
      @abinewabraham9673 10 หลายเดือนก่อน +2

      Amennnnnnnnn

    • @agarit4416
      @agarit4416 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን❤❤❤❤

  • @user-qr5fx2eq8m
    @user-qr5fx2eq8m 10 หลายเดือนก่อน +74

    እረምዚ የሚባለው ባለሀብት ይመስለኛል ለእህታችን ለይላ ምናለ ቢረዳት እግዚአብሔር ሆይ እረዳት እህታችንን የኔ ከርታታ 😢 የኛንም መጨረሻችንን ያሳምርልን. አሜን፫ በሉ የመዳም ቅመሞችዬ❤❤❤

    • @rabiarabia1881
      @rabiarabia1881 10 หลายเดือนก่อน +2

      አሚን ትክክል ነሽ ውዴ ❤❤❤

    • @user-gf5lb2km7f
      @user-gf5lb2km7f 10 หลายเดือนก่อน +2

      አህመድ ነው ስሙ ሰውየው አውቀዋለሁ

    • @zinashshiferaw4210
      @zinashshiferaw4210 10 หลายเดือนก่อน

      Aman

    • @YemsrackDegaf
      @YemsrackDegaf 9 หลายเดือนก่อน

      ጠቅላላ የመንግስት ባለስልጣናት ዱባይ ቤት የሌለው የለም ❕
      ኢትዮጵያየ መጥፎ እጅ ወደቅሽ 😢

  • @YemariamOrthodox
    @YemariamOrthodox 10 หลายเดือนก่อน +70

    የነዋ21እመቤታችን ድንግል ማርያም በያላችሁበት ትጥበቃችሁ ❤ አሜን

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን❤❤❤

    • @user-jh7qo5uo8p
      @user-jh7qo5uo8p 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏❤️

    • @user-qb2wm9cr3s
      @user-qb2wm9cr3s 10 หลายเดือนก่อน

      Amen❤❤❤

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏🙏

    • @pezaagzech9597
      @pezaagzech9597 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜንንን

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 10 หลายเดือนก่อน +45

    እሼ የለይላ ጉዳይ ይመለከትሃል የምትሉ በላይክ የመዳም ቅመሞች

    • @YemsrackDegaf
      @YemsrackDegaf 9 หลายเดือนก่อน

      ጠቅላላ የመንግስት ባለስልጣናት ዱባይ ቤት የሌለው የለም ❕
      ኢትዮጵያየ መጥፎ እጅ ወደቅሽ 😢

  • @user-dt8on7tb4p
    @user-dt8on7tb4p 10 หลายเดือนก่อน +47

    እሸቱ ደግ ሰው ለእህታችን ለይላ ድምፅ ሁንልን በአላህ

    • @twi2415
      @twi2415 10 หลายเดือนก่อน

      Manech Leila ?

    • @user-yg6jj4sm9t
      @user-yg6jj4sm9t 10 หลายเดือนก่อน

      ልጅቷ ድምፅ ሳይሆን ብር ነው የማስፍልጋት ፍትህ ለሳኡዲ ህግ አይቻልም ብለዋል ድምፅ መሆን ለውጥ አያመጣም ተቀባይነት ስለሌለው

    • @user-dt8on7tb4p
      @user-dt8on7tb4p 10 หลายเดือนก่อน

      @@user-yg6jj4sm9t
      ድምፅ ሆነልን ማለት እኮ ብር ይሰበሰብላታል
      እሸቱ ይሄን ነገር ቢቀላቀል ቢተባበረን ቀራውን ብር ሊሸፍንልን ይችላል

    • @YemsrackDegaf
      @YemsrackDegaf 9 หลายเดือนก่อน

      ጠቅላላ የመንግስት ባለስልጣናት ዱባይ ቤት የሌለው የለም ❕
      ኢትዮጵያየ መጥፎ እጅ ወደቅሽ 😢

    • @user-dt8on7tb4p
      @user-dt8on7tb4p 9 หลายเดือนก่อน

      @@YemsrackDegaf
      መጥፎ የስልጣን ጥም ያለበት ሰው ነው አንጂ መሪው አይደለም።

  • @user-ok9bt1bh1g
    @user-ok9bt1bh1g 10 หลายเดือนก่อน +26

    እሸ ግን የኔ አስተዋይ ምርጥ ኢትዮጵያ ነክ ግን ለለይላ እንደት አልተሳተፍክም ውድ የኢትዬጽያ ጀግና ነክ አሁንም አርፈደም ብሄር ዘር ቀለም ሀይማኖት የማይለይክ አስተዋይ ነክ ለኔ🎉🎉🎉

    • @YemsrackDegaf
      @YemsrackDegaf 9 หลายเดือนก่อน

      ጠቅላላ የመንግስት ባለስልጣናት ዱባይ ቤት የሌለው የለም ❕
      ኢትዮጵያየ መጥፎ እጅ ወደቅሽ 😢

  • @bait1035
    @bait1035 10 หลายเดือนก่อน +83

    እንኳን አደረሳቹሁ ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ለወራዊ ክብረ በአል ሀገራችንን ሰላም ታድርግልን አስራት ሀገሯን ትጠብቅልን❤

    • @Yasmina-hl3pq
      @Yasmina-hl3pq 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏🙏

    • @YemsrackDegaf
      @YemsrackDegaf 9 หลายเดือนก่อน

      ጠቅላላ የመንግስት ባለስልጣናት ዱባይ ቤት የሌለው የለም ❕
      ኢትዮጵያየ መጥፎ እጅ ወደቅሽ 😢

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie6525 10 หลายเดือนก่อน +4

    እንደ አንተ ያሉ ሰዎች በምድር ያብዛልን ንጽህ ልቦና ያለህ ፍጹም ቅን ሰው ነህ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በመግባት በመውጣትህ ጠባቂ መልአክ ይስጥህ

  • @fatumamohammed975
    @fatumamohammed975 10 หลายเดือนก่อน +35

    ፍትህ ለእህታችን ለይላ ዩቲዩበሮች ድምፅሁኑልን በፀሎትም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @betelhemasfaw678
    @betelhemasfaw678 10 หลายเดือนก่อน +5

    እመቤቴ ለይላን እርጂ ቅድስ ሜካኤል ቅደምላት አሜን!!!

  • @AminaMuhammed-cw2fx
    @AminaMuhammed-cw2fx 10 หลายเดือนก่อน +12

    ያረብ ለሁሉም ሙስሊም ምህረትን ስጠን በጀነት ላይም ቤት ገባልን ያመናን ያ ሀናንን

    • @seada.tube.
      @seada.tube. 10 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረቢ ወፍቀን ይከስ አያዋጣም እያዩ መመኜት ብቻ ነው የሚያዋጣው ኢላሄ ቤቴን በጀነት ገባልኝ ነው አሚ🫴🏻🫴🏻

  • @user-qp9wj5vg8c
    @user-qp9wj5vg8c 10 หลายเดือนก่อน +9

    ደሞኔ ለህታችን ለለይላ ኑር ሠቦ አሠባሥቦ መሥሎኝ ሠፍ ብየ መግባቴ

    • @user-qr5fx2eq8m
      @user-qr5fx2eq8m 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም😢 እግዚአብሔር ይርዳት እህታችንን😢❤

  • @zahraalbadri6225
    @zahraalbadri6225 10 หลายเดือนก่อน +8

    ጎመን በጤና ለምድር ህይወት አልጨንቅም። ዋናው ሰማይ ቤት ነው የምጨንቅዉ😢😢😢😢⛪🙏💚💓💙

    • @user-xw6or6wr9k
      @user-xw6or6wr9k 10 หลายเดือนก่อน +4

      የ እኛ የድሆች መጽናኛ 😂 እግዚአብሔር በቸርነቱ መንግስቱን ያውርሰን የ ሁለት ዓለም ስደተኞች አያድርገን።

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 10 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክክል፣ለዚህ ፣አጭር ፣እድሜ ፣ለዚህ አጭር ፣ግዚ፣መጨነቅ😢😢😢

  • @gechiayu3484
    @gechiayu3484 10 หลายเดือนก่อน +13

    ማርያም እናቴ ሁሉ ነገሬ አልቅሼ ነግሬሽ እማታሳፍሪኝ እናቴ ልጅሽን አንችንም በድየሻለሁ እና ልቦናየን መልሽልኝ እንኳን አደርሳችሁ ለእናታችን

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @user-kw9ck7em1s
      @user-kw9ck7em1s 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን ፫❤

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @ferdos-tube
    @ferdos-tube 10 หลายเดือนก่อน +11

    ለለይላ እህታችን ድምጥ የማትሆኑ ዩቱበሮች ሁላ ሰሙ ሰብስክራይባችንንነው የምናነሳው እኛ የመዳም ቅመሞች😢

    • @YemsrackDegaf
      @YemsrackDegaf 9 หลายเดือนก่อน

      ጠቅላላ የመንግስት ባለስልጣናት ዱባይ ቤት የሌለው የለም ❕
      ኢትዮጵያየ መጥፎ እጅ ወደቅሽ 😢

  • @zainabyzz
    @zainabyzz 10 หลายเดือนก่อน +49

    እሸ ምረጥ ሰው ኑርልን እረ ለለይላ ድምፅ ሁን እንሁን

    • @mafivlogs5144
      @mafivlogs5144 10 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ጥቅም አለው የሳውዲ መንግስት አያሰማ

    • @YemsrackDegaf
      @YemsrackDegaf 9 หลายเดือนก่อน

      ጠቅላላ የመንግስት ባለስልጣናት ዱባይ ቤት የሌለው የለም ❕
      ኢትዮጵያየ መጥፎ እጅ ወደቅሽ 😢

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 10 หลายเดือนก่อน +7

    እሼ ለምንድነው ለእህታችን ለይላ ድምፅ የማትሆነው አንተ ለብዙዎች ደርሰሀል ይሄ ደግሞ የህይወት ጉዳይ ነው ብዙ ለውጥ ማምጣት ትችላለህ

    • @YemsrackDegaf
      @YemsrackDegaf 9 หลายเดือนก่อน

      ጠቅላላ የመንግስት ባለስልጣናት ዱባይ ቤት የሌለው የለም ❕
      ኢትዮጵያየ መጥፎ እጅ ወደቅሽ 😢

  • @fozyamohamad5583
    @fozyamohamad5583 10 หลายเดือนก่อน +10

    ለህታችን ለለይላ ኑር ሰቦ ድምፅ እንሁናት

    • @YemsrackDegaf
      @YemsrackDegaf 9 หลายเดือนก่อน

      ጠቅላላ የመንግስት ባለስልጣናት ዱባይ ቤት የሌለው የለም ❕
      ኢትዮጵያየ መጥፎ እጅ ወደቅሽ 😢

  • @Mshawaab
    @Mshawaab 10 หลายเดือนก่อน +8

    እሺ ወድ ሰው እር አተ ትችላለህ ሰበብ ሆን ለለይላ እህታችን ድርሱላት በአገራችንንም ሰላም ያድርግልን

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 10 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ለቅድስት ድንግል ማርያም ለግብጻዊቷ ማርያም ወራዊ ክብረ ማርያም በሰላም አደረሰን አሜን

  • @seadamekonnenasfaw5706
    @seadamekonnenasfaw5706 10 หลายเดือนก่อน +4

    ወይ ጉድ የዛሬው ደሞ በሚሊየን ሆደ ሞላ እኔ መቶ የለኝ አፍጥጨ ስመለከት መቆየቴነው የገረመኝ

  • @ruthzebene-ng8hq
    @ruthzebene-ng8hq 10 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሄር አምላክ ሆይ የሰማዩን ቤቴን ብርሀኑን አይ ዘንድ ልበ ቅን አድርገኝ

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s 10 หลายเดือนก่อน +3

    አህመድ ገንዘብህን አላህ ይባርክልህ ወንድሜዋ ከቻልክ ለተፈናቃይ ደብረብርሃን በችግር እየሞቱ ነው በወሎ ከወልዲያ ጀምሮ እስከ ሀርቡ በጣም ብዙ ተፉናቃይ አሉ ዘንድሮ ደግሞ ዋግምራና ሰሜን ጎንደር ዝናብ አልዘነበም በጦርነትም በድርቅ ሊያልቁ ነው ወገኖቻችን ያቅማችሁል አግዙ ሰብአዊ የሚሰማችሁ ሁሉ

  • @sanaasanaa-ue1je
    @sanaasanaa-ue1je 10 หลายเดือนก่อน +7

    አምላኬ መቼ ነው እኔንም ስው የምታርገኝ አሁንስ ደከመኝ ልፍት ብቻ😢😢😢😢😢ብቻ ይሁን አገራችን ስላም አርግልን

    • @user-qt3ry6ff5l
      @user-qt3ry6ff5l 10 หลายเดือนก่อน +1

      የኔዉድ አይዞሽ

  • @golgota2123
    @golgota2123 10 หลายเดือนก่อน +3

    እሽ እንተ በርታ እኛ በኮሜት እንፅናንል እረ እንዳቅማችን ከሀገራችን በተሳካልን የኤትዬጵያ ባለሀብት ኑሮን ያስወደደብን በብላክ ማርኬት ይህን ድርሀም በዜሁ እያስቀሩ እኮነው

  • @user-tq7go4rw7e
    @user-tq7go4rw7e 10 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን አደረሳችሁ ለቅድስት ድንግል ማርያም ወራዊ ብአልወድማችን እሸቱ ማለት በመንፈሳዊ እና በአለማዊ የሚያገለግለን ነው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን

  • @fekaduanbessa74
    @fekaduanbessa74 10 หลายเดือนก่อน +1

    It toughts a lot for ethiopian real estate developer companies .

  • @AlexAlex-wd6jj
    @AlexAlex-wd6jj 10 หลายเดือนก่อน +5

    አንደኛ ኮማች የመዳም ቅመም❤❤❤

  • @li-yi4il
    @li-yi4il 10 หลายเดือนก่อน +6

    ብር እንዳለኝ ሙሉ video ያየሁትስ ነገር😅

    • @user-ri9xq2or8r
      @user-ri9xq2or8r 10 หลายเดือนก่อน

      ልክ እደኔ 😂😂😂😂

    • @user-gh6ki7zw1z
      @user-gh6ki7zw1z 10 หลายเดือนก่อน

      አይይይ

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c 10 หลายเดือนก่อน

      ለወደፊ ይኖርሻል ተመኝሁልሽ❤️❤️❤️ሲኖርሽ እዳረሽኝ አስታዉሽኝ😁

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-se7vk7wr3cእረ የማን አስታውስኝ አንቺም ይኖርሻል❤

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c 10 หลายเดือนก่อน +3

    በዚህ ሰአት ለኢትዮጵያውያን ምናችንም አይደለም አይነፋም ምግብ እንደ ሰማይ በረቀበት ሰአት ኧረ ተው ግፍ ነው።

  • @user-ix6uy8wy2o
    @user-ix6uy8wy2o 10 หลายเดือนก่อน +1

    እሸ ታዘብንህ ክፍጣሪ በታቺ እዚህ ያደርስንህ ስደት ያለን ስወቺ ነን ሸር ላይክ ስብስክሪይብ እያደርግን ያሳደግንህ የመዳም ቅመመቺን ነን ግን ዛራ እህታቺን ሌላ ኑር ሰቦ የመት ፍርዲ ትፍርዱባት እስዊ. ለማዳን እየትርባርብን ነው ለምን ድምፆ አትሆንም ኢንሻአላ ባላህ ፍቃዲ ትተርፋለቺ ግን እዳንተዛዘብ አርፍደም አሁንም ድምፆ ሁን ለህታቺን ሌላ

  • @NassersalimNasser-yt5lf
    @NassersalimNasser-yt5lf 10 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ርካሽ ነዉ😂😂😂😂😂

  • @zebu4271
    @zebu4271 10 หลายเดือนก่อน

    እሸቱ ታዝበንሀል በጣም የምንከታተልህ እኛ ያረባገር ሴቶች ነን በተለያየ መንገድ ለእህታችን ለይላ ድምፅ እንድትሆናት ተናግረን ነበር ግን ግዴለም ያስተዛዝባል እናንተ የምታሽቃብጡት ዶላር ለሚከፈለው ነው

  • @NassersalimNasser-yt5lf
    @NassersalimNasser-yt5lf 10 หลายเดือนก่อน +2

    ያኢላሂ እኛንም የመዳም ቅመሞች ሹፈንና ለሀገራችን አብቃን

  • @user-oe1br6xu8b
    @user-oe1br6xu8b 10 หลายเดือนก่อน +5

    ያረብ ለኛም ለስደተኛወች ሰው አርገን😢😢❤

  • @Kiki_african
    @Kiki_african 10 หลายเดือนก่อน

    አገሬ ላይ ባደረግ ነው ደስ የሚለኝ ገቢው ፡ ለአገር ስለሆነ ገብታችሁ ስሩ ያኔ ፡ እናያለን በኔ አገር ፡ ላይ ነው ገንዘቤን ማዋል ፡ የምፈልገው በጣም ፡ ያምራ ፡ የአገሬ ፡ ልጆች ፡ በርቱልን ይህ ፡ የኔ ፡ አሳብ ፡ ነው ፡ ገንዘብን ፡ በሀገር ፡ የሚል አሳብ ፡ ስላለኝ ፡ ነው ፡ ይቅርታ ፡ አገሬ ፡ የተሻለ ፡ አየር ፡ ምድር ፡ አለን ብንሰራበት ፡ ድባይን ፡ የሚበልጥ ፡ እንገነባለን

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 10 หลายเดือนก่อน +2

    Ezihe Bereha Ager Benetsam Bisexegn Alewesdim Enate Agere Ye Miwedaderat Yelem Tlek Nebern Tlekm Enhonalen Egziabher Agerachnn Yixebklen

  • @agarit4416
    @agarit4416 10 หลายเดือนก่อน +3

    እኚ፡በአረቡ፡አገር፡ያለነዉ፡ለመርዳት፡እንደኛ፡የለም፡ግን፡ለኚ፡ማንም፡አይረዳንም፡ለምን፡ለህታእኚ፡በአረቡ፡አገር፡ያለነዉ፡ለመርዳት፡እንደኛ፡የለም፡ግን፡ለኚ፡ማንም፡አይረዳንም፡ለምን፡ለህታችን፡እርድን፡ 😂😂😂😂

  • @zuzukebede1471
    @zuzukebede1471 10 หลายเดือนก่อน

    የሞት ፍርድ የተፈረደባት እህት የኛን እርዳታ እጅ ትፈልጋለች ለምን ዝም አልክካት ሰውን ለመርዳት ለማዳን ሰው መሆን በቂነው ከዚህ ከምታሳየን የሶ ጎዳይ ይቀድማል ግን ተው አንተዛብ በገንዘብ ማጣት አንገቷ ለሰይፍ እራት ሲሆን ምን ይሰማችሁ ይሆን ነው አረብ ሀገር የምሰራ ሚስኪን ሴት ለናተ ምንም ማለት አይደለቸም ለስቶቹ ወጥታችሁ ስትጮኹ እኛ ነን ቀድመን እጃችን የምንዘረጋ እኛ ነን አብረናችሁ የምንጮኸ እዳልሰማ ዝም ማለት የለብህም ወጣና ጩህላት

  • @AlexAlex-wd6jj
    @AlexAlex-wd6jj 10 หลายเดือนก่อน +7

    ኧረ እሸ ይደብራል እኛ ሚሊየን የሰው ስም እንጅ የብር ሚሊየን አናቅም😂

    • @Hanayemaryiamlijj
      @Hanayemaryiamlijj 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂ሳልወድ በግድ ልሳቅ

  • @user-mt9rd8hh7g
    @user-mt9rd8hh7g 10 หลายเดือนก่อน +1

    ስላምህ ይብዛልኝ እሼ ዋው ደስ ይላል ስላም ፍቅር አደነት ለሀገሪችን👌👌👌👍👍👍

  • @Hazal_nuts
    @Hazal_nuts 10 หลายเดือนก่อน +1

    My brother thank you for the massage because anything possible if God is with us

  • @Mahi1630
    @Mahi1630 10 หลายเดือนก่อน +5

    አይዞን ያልፋል እንደለፋን አንቀርም ይሄ አለምኮ በሪነው

  • @zehera-je7jj
    @zehera-je7jj 10 หลายเดือนก่อน +6

    እሼ መሌ ለይለ ኑርሰቦን ለምን ረሰሀት ድምፀክን እንፈልገለን በዚ ጠፈጭ አንደበትክ ለመደም ቅማም አንድ ፖሮግረም ስረለት ለለይለ ኑርሰቦ

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 10 หลายเดือนก่อน

    አወ አሼ በጣም ቀላልነው ለኔምያዝልኝ ደህኔ አለችአያቴ ኢንሻአላህ ከአላህተሰፉአንቆርጥም የመዳምቅመሟች እንገዛዋለን

  • @weynshetwudima-cc6cs
    @weynshetwudima-cc6cs 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንዲ አይነት ነገር ሳይ እኔም እየኖርኩ ነው እላለሁ በስመአብ ሲያማምሩ ቤቶቹ💞💞💞💞💞💞💞

  • @GezahegnDagim
    @GezahegnDagim 10 หลายเดือนก่อน +9

    Woooow ❤ ጌታን አዲስአበባ ከመግዛት 100% this is fair . ሚገርም promo እሼ

  • @newcyberia3330
    @newcyberia3330 10 หลายเดือนก่อน

    Wow yigermal eko alem yalechibet huneta bezim layi ye habesha እጅ yalebet...eshe mirt sew

  • @givu902
    @givu902 10 หลายเดือนก่อน +3

    እሽቱ ሁላችሁም ይቱብ በሮች ታቃላችሁ በስኡድ አረቢያ ሞት ፍረድ ለትፈረድባት እረዱ እኛ አረብ ሀገር ነህ ላይክ ኮሜት እያረግን ያሳድግንላችሁ😔

  • @TeshagerMulu-ue3bi
    @TeshagerMulu-ue3bi 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር ከፈቀደና ሀገራችን ሰላም ከሆነቺ እገዘዋለሁ እኔ በህልሜ አይቸዋለሁ ፈጣሪ ብሎ ልገዘዉ እችላለሁ ብቻ የሰዉ ደህና እሼ❤❤😅😅😢😢

    • @susuwarknh3321
      @susuwarknh3321 10 หลายเดือนก่อน

      በሕልሜ😂😂😂😂😂😂

  • @gemachutesfaye
    @gemachutesfaye 10 หลายเดือนก่อน

    Ishee it was good and be voice for lela and life is above all .

  • @yemaryamkerubal
    @yemaryamkerubal 10 หลายเดือนก่อน

    እሸቱ ከዚም በላይ ነው የሚገባህ ከነ ቤተሰቡ ❤

  • @fatumaseid8001
    @fatumaseid8001 10 หลายเดือนก่อน

    እኛ የመዳም ሰራተኞች ዛሬ ቢጨልምብንም ዛሬ ሰዉ ቢንቀንም ዛሬ ላይ እንደ ሻማ ቀልጠን ሌላዉ እንድባራ ብንኖርም አንድ ወን የኛም ቀን ይነገጋል
    እሸቱ መለሠ ለህታችን ለይላ ኑርሰቦ ድምፅ ሁንና ሀብታሞች እንድረዷት አድርግ ላይቭ ግባና ሠብሥብ ለመሥጂድ ለቤተ ክርስቴን ሌት ተቀን እንደለፋሀዉ ሁሉ ለለይላም ይህንን ተግባርህን ድገመዉ እሸቱ መለሠ እሸቱ መለሠ እሸቱ መለሠ ከአሏህ በታች ሰበብ ኑነህ የአንድትን የተጨነቀች ነፍሥ አድን በጣም ልባችን ተሰብሯልልል ተሠብሯል

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 9 หลายเดือนก่อน

    Wow super great Apartment thank you for share

  • @dudy
    @dudy 10 หลายเดือนก่อน

    Nice videos bro
    I would like to meet you in adis though l personally l do travel videos: coming this weekend

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 10 หลายเดือนก่อน

    ሙስሊም ክርስትያን ማትል ለብዙዎች አባት እሼ ወድማችን የለይላስ ጉዳይ ስወድህ ከልቤ

  • @mekiyamustefa
    @mekiyamustefa 10 หลายเดือนก่อน +3

    65,000,000 ሰቀጠጠኝ 🙆🙉
    ኧረ እኛንም ሹፈን ፈጣሪየ

    • @susuwarknh3321
      @susuwarknh3321 10 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂😂ሰቀጠጠኝ😂😂😂😂

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 10 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ለእህታችን ለይላ እሸቱ ለምን ዝም እዳለ አልገባኝም እኛ ተመልካቾች ነን ለምን ድምፅ አትሆንም ቢያስ ብዙ ሰው እዲያግዛት ማድረግ ትችላለህ እሼ ለብዙ እህት ወድሞች እባ ስታብስ እናይሀለን

  • @user-gf5lb2km7f
    @user-gf5lb2km7f 10 หลายเดือนก่อน +1

    Ahmed ራሞዚን ይጨምርልህ ጀሊሉ

  • @eyobkebede174
    @eyobkebede174 10 หลายเดือนก่อน

    እዚ ፊኒሽንግ እና ዕቃ ያልተሟላለት ቤት ከመግዛት 100% dubi❤

  • @user-fm4rt2sq8q
    @user-fm4rt2sq8q 10 หลายเดือนก่อน +2

    እሸ ለለይላ ድምፅ ሑላት ዝም አትበል😢😢😢😢

  • @user-ek1xg9jm5y
    @user-ek1xg9jm5y 10 หลายเดือนก่อน +1

    ስንሞት መቃብር ስለምንገባ በዛ ላይ ኢትዮጵያኖች ነን የ16 ሚሊየን ሳይሆን የ16ሺ በቂያችን ነው የዱኒያ ህይዎትን ማሳለፊ😢

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ብያለሁ ሰውየው ግን ቀጠነብኝ ብላይ እእእ እሸ አንደየ መኝታ አንደየ ጊቢ አትበል ግዛና ዱባይ ሰርፕራይዝ አድርገን

  • @firahundesie4374
    @firahundesie4374 9 หลายเดือนก่อน

    እሸቱየ ብሩክ ያድርግህ ያሳየህንም አንተ ነህ

  • @wawagobie9755
    @wawagobie9755 9 หลายเดือนก่อน +1

    It is cheaper than buying in Addis Ababa. We have lots of land as compared to UAE, but we are selfish and cruel. That is why.

  • @Focustub
    @Focustub 10 หลายเดือนก่อน

    Motive new yehonkute helme alegne Esha❤❤

  • @islamislam-yg7qz
    @islamislam-yg7qz 10 หลายเดือนก่อน +4

    አልሃምዱሊላህ ምንም መስሉ አልታዬም ምክንያቱም ይች አለም ከንቱ ናት እኔ የማስበው ለአከይራ ለዛኛው አለም ነው ይች አለም ከንቱ ናት

    • @user-ug1nb7ed1c
      @user-ug1nb7ed1c 10 หลายเดือนก่อน

      ሳህ ትክክል

  • @kedijamanora8034
    @kedijamanora8034 10 หลายเดือนก่อน +1

    Belen engedehe Yehen asayetek ye Ethiopia baleseletanate dehawen hezebune zerefew eyehedu yegeze engedehe

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 10 หลายเดือนก่อน

    Yezelalem bet new yemimegnew midrawi gizyawi new🙏🙏aba semayawi bet siten

  • @GenetGeni-ob4kb
    @GenetGeni-ob4kb 10 หลายเดือนก่อน +1

    እሼ ደሞ ለከ ለሸቃላ የማይመጥን ነው የምታቀርበዎ ፕሮግራም ተቀየምንህ

  • @foziaaliadem686
    @foziaaliadem686 10 หลายเดือนก่อน

    Minew Eshe ye Ethiopia balehabit ina delala iza gebto nurowin indibetebit new 😊😊😊

  • @Esete-oi3yy5gz4j
    @Esete-oi3yy5gz4j 10 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄ ሁሉ ብር አዉጥቼ አረብ አገር ቤት አልገዛም ምክንያቱም ዉሃልክ የለዉም ዝናብ ሲዘብ ዉሃ ቤት በኩል እደሚገባ አይታወቅም😮😮😮😮

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c 10 หลายเดือนก่อน +1

      ዉሀልክ ቢኖረዉ ትገዥ ነበር😂😂😂

    • @zahraalbadri6225
      @zahraalbadri6225 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂አስተዋይ እኔን በነፅም አልፈልግም እንኳ በብር😂😂😂😂😂😂

  • @SD-er8oc
    @SD-er8oc 10 หลายเดือนก่อน +5

    You make it sound as if they accept Birr payment. If so, do they have an office that process the transaction locally? If not, payments are done Dirham (which makes the 16m Birr only half the payment since one needs to use the black market). This is my understanding (stand to be corrected)!

    • @neonomad1939
      @neonomad1939 7 หลายเดือนก่อน

      That was my thought exactly.

  • @jamila3850
    @jamila3850 10 หลายเดือนก่อน +1

    ያረቢ ስጠኚ አተምንይሳንሀን

  • @jdhxjzhhs1272
    @jdhxjzhhs1272 10 หลายเดือนก่อน

    እሸቱ ግን እንደት የለይላ ሙርሠቦ ጉዳይ አይተህ እዳላየ ዝም ትላለህ ህዝብ ነው እዚህ ደረጃ ያደረሠህ ህዝብ ሢጠራህ ፈጥነህ ምላሽ መሥጠት አለብህ እኛ ኢቶጲያውያን ሙሥሊሙም ክርሢቲያኑም ነው የሚከተልህ ሥለዚህ ዲምፅ ሁን እኔ ብዙጊዜ በኳመንት እርዳት እያልኩ ነግሬሀለሁ

  • @tinaye964
    @tinaye964 10 หลายเดือนก่อน

    ራምዚን ብር ከፍዬክ የቢዝነስ ቪዛ ስራልኝ እባክህ😢😢

  • @jonas2012ash
    @jonas2012ash 9 หลายเดือนก่อน

    I am surprised that people from poor country are lured to invest in rich country!!! I wish Eshe was focusing on encouraging Ethiopians & diasporas to invest in poor Ethiopia rather than rich Dubai.

  • @abebakebede6314
    @abebakebede6314 10 หลายเดือนก่อน

    እኔስ ቢሳካ ሀገሬ ነብር

  • @ethangashaw627
    @ethangashaw627 10 หลายเดือนก่อน

    እኔ እኮ ሚገርመኝ 6 መኝታ ቤት 4 kitchen 20 መኪና ማቆሚያ 3 ሰፋፊ እንግዳ መቀበያ.. ይሄ ሁሉ ሰው ቤቴ መጥቶ ሊኖርበት ነው ወይስ ከግብዣው በኃላ ብቻዬን ላድርበት ነው 🤔

    • @user-xw6or6wr9k
      @user-xw6or6wr9k 10 หลายเดือนก่อน

      የደላው ሙቅ ያኝካል አሉ😅 እኛ ድሆች ግን ሞት ባይኖር ምን ይውጠን ነበር?በነገራችን ላይ እንዲህ አይነት ቤት የንጉስ ቤተሰብ ካልሆኑ የ ሀገሩ ተወላጆች ራሱ አይኖራቸውም ።

  • @AncientEthiopia1279
    @AncientEthiopia1279 10 หลายเดือนก่อน

    ያርግልህ ፀሎቴ ነው🙏🏽

  • @alemzewdadugnaw6605
    @alemzewdadugnaw6605 9 หลายเดือนก่อน

    Eshi ebakih L Abiy woro bela ministeroch nigerachew, Egna beken andie beliten mader yakaten hiziboch yihe minachin new broye????

  • @fettlemedia3237
    @fettlemedia3237 9 หลายเดือนก่อน

    Ay eshe kuratachenko nh maryamen Egziyabher yechemereleh abo

  • @senai974
    @senai974 10 หลายเดือนก่อน

    ምን አለበት ኢትዮጵያ ላይ ሐቤታቹን ብታፈሱበት 😢😢😢የሰዉ ሐገር ከምታለሙ 😢😢ወይኔ ኢትዮጵያ

    • @mohammedseid9121
      @mohammedseid9121 9 หลายเดือนก่อน

      ሃገራችን አያስተማምንም ህግ የለም

  • @YemsrackDegaf
    @YemsrackDegaf 9 หลายเดือนก่อน

    ጠቅላላ የመንግስት ባለስልጣናት ዱባይ ቤት የሌለው የለም ❕
    ኢትዮጵያየ መጥፎ እጅ ወደቅሽ 😢

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 10 หลายเดือนก่อน +1

    አረ እሼ ገጠር የመኖር ሃሳብህን ማን አስቀየረህ😅

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 10 หลายเดือนก่อน +3

    አይ እሄ የሀብታም ነው እሼ አሁንስ ደከመኝ እኔ መቸ ነው እኔም ጥሩ ኑሮ የምኖረው በቃ ይመሻል ይነጋል ለውጥ የለም በዚህ ኑሮ ውድነት በዚህ ብሰራም ገንዘቡ አይቀመጥ 😢

    • @Asya-td9cq
      @Asya-td9cq 10 หลายเดือนก่อน +1

      Ayzoshi ihte anchi degmo tenashin dehna kehonshi yhem and habt new snt alu molto terfoachew yemaybelu saynorubet yemihedu ychi hiwet achir nat

    • @rabiarabia1881
      @rabiarabia1881 10 หลายเดือนก่อน

      @@Asya-td9cq እውነት ነው ውዴ አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @danielgesesse629
    @danielgesesse629 9 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እምለው🤔ለማነው የምታስተዋውቀው?

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 10 หลายเดือนก่อน +1

    Is there a discount if we pay 100%?

  • @user-zk6mj4eq8m
    @user-zk6mj4eq8m 10 หลายเดือนก่อน +1

    Yimech sra felgn yemserawu sra ceramic mantef newu yemsera

  • @firahundesie4374
    @firahundesie4374 9 หลายเดือนก่อน

    እሔን ተስፋ የለለውን ህዝብ ተስፋ ዘራህበት እኮ እኔንም ጨምሮ

  • @sporttv8341
    @sporttv8341 9 หลายเดือนก่อน

    I will do

  • @Haile-373
    @Haile-373 10 หลายเดือนก่อน

    በስመ አብ አቤት ሰው ግን እዚህ እየኖረ እንደት ነው ፈጣሪውን ሊያመሰግን እሚችለው

  • @hassenayele
    @hassenayele 10 หลายเดือนก่อน

    ቅይ እስቲ የድባይ መንሪያ ፍቃድ የስፈልጋል ? ለምግዛት

  • @melkaman7594
    @melkaman7594 9 หลายเดือนก่อน

    How money star's 2 or 3.....

  • @AsAs-zf1yr
    @AsAs-zf1yr 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጉሉ ማሻ አላህ

  • @Leonas_mb
    @Leonas_mb 10 หลายเดือนก่อน +1

    yhen bet erasunu egezawalehu🤝

    • @user-ff8wp1jf7s
      @user-ff8wp1jf7s 10 หลายเดือนก่อน

      ጥሩሀሣብ ነው ያሣካልህ እኔ አሥር አመት በሥዴት መቶ ብር አጥቻለሁ ሠው ሁሉ ኧር የእኔንም ህይወት ቀይርው ፈጣሪ

  • @emebetbekele9024
    @emebetbekele9024 10 หลายเดือนก่อน

    Nage ehitachin leyila yehone ngr bitihon hulachinim malkesachin aykerim😢,ibakachu ene or ihite,enate bitihon bilen asiben nage maykochenin ngr enadirg

  • @aymenabdlaziz1234
    @aymenabdlaziz1234 10 หลายเดือนก่อน

    ቤት ከምትገዛ እህታችንን እርዳ እነወድሀለን አሸቱ

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 10 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ስራ ነው ያገሬ ልጅ