አስገራሚ ያገለገለ መኪና ዋጋ በአሜሪካ Abel Birhanu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @behagud359
    @behagud359 ปีที่แล้ว +83

    ድንገት ስትጠራኝ ግራ እንዳይገባኝ በሕይወት ዘመኔ ለንሰሀ አብቃኝ

  • @20AA766
    @20AA766 ปีที่แล้ว +16

    የአሜሪካ የመኪናም የቤትም ዋጋ እንደ ግዛቱ ይለያያል ለምሳሌ ካሊፎርኒያ ከቴክሳስ ግዛት ቤቱም መኪናዎችም ውድ ናቸዉ ይህን ታሳቢ ብታደርገው የተሻለ መረጃም ያገኛሉ አቤሎ በርታ💐💐💐💐💐💐🙏🏾

    • @temesgenalemayehu9030
      @temesgenalemayehu9030 ปีที่แล้ว

      Tax included or not?

    • @tarikuabirhanu6854
      @tarikuabirhanu6854 ปีที่แล้ว

      Las,vages betam wed new ❤❤❤❤

    • @abyotademe3155
      @abyotademe3155 หลายเดือนก่อน

      እስኪ ውሰደኝ አሜሪካ

    • @AynadisChilot
      @AynadisChilot หลายเดือนก่อน

      እስኪ ዉሠደኝና ለነብስህ እሆንህ ነበር ከአረብ አገር ብትገላግለኝ

  • @birtukanbekele5555
    @birtukanbekele5555 ปีที่แล้ว +27

    እናት ሀገር ኢትዮጲያ እኔ አልጠቅምሽም አሜሪካ ላኪኝ😢

    • @BonoSuno
      @BonoSuno 11 หลายเดือนก่อน

      😁

    • @rayaraya-Entertainment
      @rayaraya-Entertainment 9 หลายเดือนก่อน

      ለኢትዮጵያ ጠቃሚ ነሽ ወታደርነትምኮ ኣለ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv 7 หลายเดือนก่อน

      you have no idea we people how we are bad know if you got in American you will cry

    • @fnetoabewu
      @fnetoabewu 7 หลายเดือนก่อน +1

      እዛው ባለሽበት

    • @KalkidanAbebe-rc7jd
      @KalkidanAbebe-rc7jd 7 หลายเดือนก่อน

      @@Milky-sr3mv Eza honeh bezi englizegna aykebedm betel alamnhem

  • @shemeleslegesse3189
    @shemeleslegesse3189 ปีที่แล้ว +2

    አቤል በርታ አሪፍነው ያንተ ቻናል እጅግ በጣም አስተማሪ አዝናኝ አስገራሚ አሳዛኝ አስደንጋጭ እንዲሁም ጠቃሚ መረጃ የሚሰጥ የምርጦችምርጥ ቻናልነው በርታ shmels doha qtar

    • @AssDdd-n7b
      @AssDdd-n7b หลายเดือนก่อน

      ወይ ሀገሬ 😑

  • @beki6842
    @beki6842 ปีที่แล้ว +8

    እረ .... ዘለቀ ዘለቀ ና ቶሎበል ሰብስክራያብ አድርግ መኪና ሊሸለም ነው ቶሎ በል አንተው
    I wish ከ 4ቱ አንድ ብሆን 😊 🤞🏾

  • @teshomegebremeskel4492
    @teshomegebremeskel4492 วันที่ผ่านมา

    ብሮ ራይድ ልስራበት
    ፈጣሪ ምንይሳነዋል
    ሁሉም በእጁ❤❤❤❤❤

  • @birhangutu8063
    @birhangutu8063 ปีที่แล้ว +5

    አቢ በጣም የሀገሬ ነገር አሳሰበኝ የመኪናው ዋጋ እዚ ጫማ እንኳን አያስገዛም አቢ

  • @getasewgech074
    @getasewgech074 ปีที่แล้ว +2

    አቤላ ይመችህ ቀጥልበት

  • @GemechisEmiru-k9x
    @GemechisEmiru-k9x 6 วันที่ผ่านมา

    I voted for you and you win it. Go ahead. 👏👏

  • @Mamtv11
    @Mamtv11 ปีที่แล้ว +13

    እደት ብየ አሜሪካ እደምገባ ብቻ መገዱን አሳየኚ😅😅

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 หลายเดือนก่อน +1

      Mexico 🇲🇽 metiteh be egir giba 😂😂😂. Samonun Trump temertoal Tikur sew ayifeligim 😂😂😂. America 🇺🇸 yalewum Habesha be bebizat ayirebam wozader bicha new . Wore bicha new . Ewuket yelem , memar ayifeligim , melewot ayifeligim . Taxi 🚕, Uber driver new . Ezih gar sira menake aydelem gin yeteshale mesirat yichal neber lemalet new . Ye sira tinish tilik yelewum gin sew opportunity siyagegn yeteshale mesirat alebet lemalet new …

    • @Mamtv11
      @Mamtv11 หลายเดือนก่อน

      @sweetman5249 Ok thanks sir ❤😍🙏🏻

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 หลายเดือนก่อน +1

      @@Mamtv11 Good luck 👍 with your American 🇺🇸 dream

    • @Mamtv11
      @Mamtv11 หลายเดือนก่อน

      @@sweetman5249 ❤❤🇪🇹❤🇺🇸

  • @זהבהמספין-ג5נ
    @זהבהמספין-ג5נ ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ጎበዝ ነህ እዳተ የሉ ይብዙ እኔ ኳን ከኤሮፖ አገር ሁኘ ኘው የማይ። ግን ሁልግዜ ፖሮግራምክነን እከታተል አለሁ በጣሞ ምርጥ ሠው ውውውውድድድ

  • @aben266
    @aben266 หลายเดือนก่อน +1

    በሞቴ አንድ መካና ሸልመኝ ወደ አሜሪካ ከ 3 ወር በኋላ ተጓዥ ነኝ 🙏

  • @davmamo-wt4gg
    @davmamo-wt4gg ปีที่แล้ว +8

    የት ሄደ ነው መንግስተ ሰማይ ነው እኛኮ ሲኦል ነን ፀልይልን

  • @solomonchanyalew2130
    @solomonchanyalew2130 หลายเดือนก่อน

    አቤላ አንተ ምርጥ ልጅ

  • @DeginetDesalegn-r4x
    @DeginetDesalegn-r4x 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ከመኪናው በፊት ፀሎት ያስፈልገናል

  • @adamnene6176
    @adamnene6176 ปีที่แล้ว

    አቤልየ የኔ ጠንበለል እረረረ መኪና እሸልማለሁ ሆሆሆ አንተን ነዉ አጥብቆ መዉደድ ከቻልክ እዳልከዉ መኪናዋን ካልቻልክ ቆፎዋን ካልቻልክ ደሞ ሲሟን ማለቴ ሞተሯን

  • @funnyet7557
    @funnyet7557 ปีที่แล้ว +1

    ከሀገራችን ጋራ ማነፀፃር ተገቢ አይደለም
    ሀገራችን ዝርፊያ ነው

  • @seyatube7232
    @seyatube7232 ปีที่แล้ว +1

    እድል አንዴ ነው ፈጣሪ ከፈቀደ አንዷን እሸለም ይሆናል ኢንሻ አላህ ለመኪና ደርሰሀል ካለ ፈጣሪ

  • @mekonnenbulicha2833
    @mekonnenbulicha2833 ปีที่แล้ว

    አቤሎንና ግንቦት 20 ሞኬና መጋቤት 28 ትዝታ አለብን ሁሌም ዜና ለመሰማት ሞባይሌን ሰከፈት ያንተን የሁነውን ሁሉ ካላየው ቅር ይለኛል የሰፈሬ ጀግና።

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጸ5ሸ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጸ5ሸ ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አቤሎ❤❤

  • @footballlife-in6sf
    @footballlife-in6sf ปีที่แล้ว

    አቤላ ተው አታጉዋጉዋኝ ተው ተው ግፍ ይሆንብሃል ግን ትመቸኛለህ በጣም

  • @mulugetazena4290
    @mulugetazena4290 9 หลายเดือนก่อน

    የምታስጎበኘን ሁሉ ድንቅ ናቸዉ👍

  • @Miko_vlogs
    @Miko_vlogs ปีที่แล้ว +11

    የቤት ዋጋም ስራልን አቤሎ 🎉

  • @Fish-lz8gn
    @Fish-lz8gn ปีที่แล้ว

    Nice TH-camr በርታ

  • @እስከዳር
    @እስከዳር ปีที่แล้ว +1

    ቀጣይ የቤትና አፖርታማ ኪራይና ሽያጭ አሣየን

  • @dawitbelay-ke4lk
    @dawitbelay-ke4lk ปีที่แล้ว +1

    abela ye protine powder waga seraln

  • @narutoatuzmake7604
    @narutoatuzmake7604 8 หลายเดือนก่อน +1

    መግዛት ከልችልም ግን በጣም ወድጃተለሂ

  • @natitocheno2050
    @natitocheno2050 ปีที่แล้ว

    Endezi aynet sira lela negr atkebatir lela ayznananim abel

  • @يوسفعكاشه-ض4ض
    @يوسفعكاشه-ض4ض ปีที่แล้ว +4

    ድግል ሆይ ለኔ አርጊው አሜን

  • @sitotaabebe307
    @sitotaabebe307 3 หลายเดือนก่อน +1

    አቤላ እሸልማለው ብል 'ሀ' ብለን እየጠበቅን ነው

  • @abdhebesha7613
    @abdhebesha7613 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን የተጋጩ መኪኖች ሚሸጡበትን ቦታ ብታሳየን ወደ ዱባይ በብዛት ከአሜሞሪካ ነው ሚጫነው

  • @shalomtewo6286
    @shalomtewo6286 ปีที่แล้ว

    ሁሌም እያበረታሁህና ለሰው ሁሉ የምናገርህ ነኝ የዘመናችን ጳውሎስ ኞኞ

  • @TAS27483
    @TAS27483 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ አቤሎ

  • @IBNUAADAM-nw6rl
    @IBNUAADAM-nw6rl ปีที่แล้ว

    በየወሩ የሚከፈለ ኢንሹራሱ ጋዙ ወጪዉ ብዙ ነዉ ዉድ ምኪና ከገዙ ኢንሹራስ በጣም ዉድ ነው

  • @zeekoahmad3732
    @zeekoahmad3732 ปีที่แล้ว

    Thanks its good information

  • @lina-tr1ts
    @lina-tr1ts 11 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አቤ ል አየጠበኩ ነው 🙏🙏🙏 ሳልሞት መኪና ይኑረኝ 🙏🙏🙏

  • @teddytenaw9577
    @teddytenaw9577 หลายเดือนก่อน +1

    አቤላ የወይኗልጅ ለኔ ይገባኛል

  • @salahadinabdi1157
    @salahadinabdi1157 ปีที่แล้ว +1

    Tnx Abela

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p วันที่ผ่านมา +1

    Congratulations, but still no reward ?

  • @MIKIYASFisaha
    @MIKIYASFisaha 4 หลายเดือนก่อน +1

    GOOD 👍

  • @atebman6527
    @atebman6527 ปีที่แล้ว +7

    Vlog ጀምር ማለቴ ቀጥልበት በዚህ የምትስማሙ በላይክ❤❤❤❤❤❤

  • @AlferidMohammed-cf6yw
    @AlferidMohammed-cf6yw 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን bro

  • @MohammedHussen8ol4e
    @MohammedHussen8ol4e 8 หลายเดือนก่อน +1

    😮😮 kebtu snte new bro Abel

  • @biniyamworku2678
    @biniyamworku2678 ปีที่แล้ว

    ኑሩ ባአሜሪካ ጠይቅልን የትኛው ከተማ ውድ ነው የትኛው እርካሽ ነው ብለክ

  • @liambiniyan6065
    @liambiniyan6065 ปีที่แล้ว +1

    Wow abelo!!😗😗

  • @nathanmedia1227
    @nathanmedia1227 7 หลายเดือนก่อน

    I am sure one of them 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 thank u in advance

  • @thebossyoni
    @thebossyoni ปีที่แล้ว +1

    አቤላ vlog ጀምር Please

  • @anwaryasin8148
    @anwaryasin8148 ปีที่แล้ว

    Good job abela

  • @nebiyuyacob9633
    @nebiyuyacob9633 ปีที่แล้ว

    Ere 1 ደቡብ ልጅ ለwoliytawe Abelo

  • @binyamtadele9130
    @binyamtadele9130 ปีที่แล้ว

    አቤሎ ይመችህ

  • @mohammedreshid2472
    @mohammedreshid2472 ปีที่แล้ว

    እንደዚህ አይነት እቃዎች ወደ ሀገረ ቢገቡ ትርፉ የአከባቢ ብክለት ነው በእድል ጥሩ መኪና ልታገኝ ትችላለህ ነገር ግን ከተበላሸ በመንገድ ደር ነው የሚጥለው መንገድ በሌለበት ሁኔታ ያገለገሉ መኪኖችን አስገብተህ ትርፉ አከበቢ መበከልና አለስፈለጊ የትራፊክ መጨናነቅና የገርን ሀብት መክሰር ነው አሁንም መንግስት ከአዲስ መኪኖች በስተቀር አሮጌ መኪናዎች እንዳይገቡ ጠንክሮ መስራት አለበት እናዚህ የተሰሩት የሚሰሩትም በተመቻቸ መንገድ ነው እኛ ሀገር ለአንድ ሰአት በተጨናነቀ መንገድ ቢቆሙ ይፈናደሉ ሌለው ደግሞ ፕሮግራምህ ቢዝነስ ነክ መሆን የለበትም ይህንን በንግድ ስራ ለተሰማሩት ተውለቸው

  • @Ethio_4K_Nasheed
    @Ethio_4K_Nasheed ปีที่แล้ว +2

    Abel your I so lovely ❤

  • @amirahmed3137
    @amirahmed3137 ปีที่แล้ว

    አቤሎ እረ ትራንስፈር አድርጋቸው😅😅😂🙏🙏👍👍

  • @MesiLema-m4q
    @MesiLema-m4q 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም አቤላ ከገዛን በዋላ እንዴት ኢትዮጵያ እንደምናስገባ ብታሳየን

  • @tarikadane6689
    @tarikadane6689 ปีที่แล้ว +3

    ኧረ አቤላ አንዷን ግጨኝና ፀድቀህ ገነት ግባ

  • @SolomonSisay-fd8jn
    @SolomonSisay-fd8jn 7 หลายเดือนก่อน +1

    በወይኗ አንድጸደቅብን 4:11

  • @NatnaelAsnake-m1x
    @NatnaelAsnake-m1x 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋው ላድሮቨሩ

  • @MuhaUstz-xe1zb
    @MuhaUstz-xe1zb หลายเดือนก่อน

    Hulunim yanten video silayew yidersegnal biye asibalew

  • @BelayTekle-nt8fx
    @BelayTekle-nt8fx 6 หลายเดือนก่อน

    yimechih silemitishelim sayihon programih ejig betam tiru new beteley menefesawi bota gubignit beta gerami new.gin mekinawan adera kedimeh nigeregn

  • @natnaelghirmay4509
    @natnaelghirmay4509 ปีที่แล้ว +1

    አቤላ እስቲ የ እግር ኳስ ትጥቅ አስተዋውቀን😮

  • @AdmiringButterfly-lj2xd
    @AdmiringButterfly-lj2xd 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @user-Eth
    @user-Eth ปีที่แล้ว

    አቤል: በርታ: የሚያሰተምር: ቻናል: እንደግፋለን። ሀገራች: ሰንት አመት: ወደኳላ: እንደቀረች፡

  • @golyadhaile3801
    @golyadhaile3801 ปีที่แล้ว +1

    Abel pls tell us about casino stories?

  • @ethiofeshta-4280
    @ethiofeshta-4280 ปีที่แล้ว

    Abel betam des mil new please techemarim siralin. Antenim mayet enifeligalen. Eniwedihalen😊

  • @ዳሎልቲዩብ
    @ዳሎልቲዩብ 8 หลายเดือนก่อน

    አቤሎ ለአገለገሉ አውሮፕላኖች ስራልን

  • @HshsWtsgs
    @HshsWtsgs หลายเดือนก่อน

    በሰላም መኖር በቄነው በጤና

  • @TadesseMinte
    @TadesseMinte 9 หลายเดือนก่อน

    ዋው😊😊😊

  • @iconmediacorp
    @iconmediacorp ปีที่แล้ว

    Amazing to see such a cheap car market......

  • @bamonure2095
    @bamonure2095 ปีที่แล้ว +1

    አሜሪካ ውስጥ ትልቁን የምግብ stor አለ እዛ ሂድ

  • @samsonteferi3051
    @samsonteferi3051 ปีที่แล้ว

    አቤሎ እደምትሸልመኝ እርግጠኛ ነኝ ታድዬ

  • @MohammedHussen8ol4e
    @MohammedHussen8ol4e 8 หลายเดือนก่อน

    😮😮 kebtu snte bihon new bro Abel

  • @habtamudagne1417
    @habtamudagne1417 8 หลายเดือนก่อน

    for real ? 😳😳😳
    እስቲ እድላችንን እንሞክርደ 🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️

  • @abdulqehartassew9824
    @abdulqehartassew9824 7 หลายเดือนก่อน

    አቤል ከ4ቱ ሰዎች አንዱ እኔን አርገኝ የመኪናው ግማሽ እሰጥሃሉኝ, እኔ ሚገርመኝ እኛ የምድር ገሃነብ ነው ያለነው? ምንድነው ኦንዲህ መከራ ምንበላው ግን?

  • @robsanmusxfaa4159
    @robsanmusxfaa4159 ปีที่แล้ว

    GOOD JOB ABLE

  • @kalebdawit8742
    @kalebdawit8742 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂 🚐 መኪና መኪና ያስፈልገናል 🎉

  • @betselotduresa7917
    @betselotduresa7917 8 หลายเดือนก่อน

    ውጪ እንድገባ በረዳኸኝ።

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 ปีที่แล้ว

    Alehubete yne lji ❤❤❤

  • @rayaraya-Entertainment
    @rayaraya-Entertainment 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኣቤልየ ኢትዮጵያ ውስጥ ከመጠን በላይ የመኪና ቀርጥ የምያስከፍሉ ከሰሜን ኮርያ ምሳኤል ላስወነጭፍባቸው ነው

  • @AdmiringButterfly-lj2xd
    @AdmiringButterfly-lj2xd 3 หลายเดือนก่อน

    አንዱን መኪና አደራህን ቁጭ አርግልኝ

  • @e.a2570
    @e.a2570 7 หลายเดือนก่อน

    Abelo afitinw bedingate heje neber

  • @dasuuadisuu8444
    @dasuuadisuu8444 ปีที่แล้ว

    አቤል ወደ ኢትዮጵያ ለመላክ ምንአልባት

  • @MesayTakele-tw6fo
    @MesayTakele-tw6fo 5 หลายเดือนก่อน

    Nice

  • @TeshomeBiyadeg
    @TeshomeBiyadeg 6 หลายเดือนก่อน

    እባክህ አቢል በሰሚኑ ወጊያ የተጎዳውንኝ

  • @antenehgirma8479
    @antenehgirma8479 ปีที่แล้ว

    10:10 አቤሎ እባክክ እኔንም ከሰው እኩል አርገኝ
    ልመርቅ ነው አሜን በይል
    የወደድከው ያፈቀርከው ቤትክ ይግባ
    ይስጥክ ይስጥክ ከሰጠም አይንሳክ
    ከልጆክ ፍሬ ለቤትክ ጥሬ
    ለነብስክ ውሃ ለእጅህ አመሃ
    ይስጥክ ከሰጠም አይንሳክ
    ሚስጥርን እወቅ ክፉውን እራቅ
    መውዜሩን ታጠቅ
    ለሆድክ መርጦ
    የነካህው ጣፍጦ
    ያበጠው ፈንድቶ ተገላገል
    እርዝቁን ይስጥክ እፈስ
    እውነቱን ተንፍስ የሰጠውን አይንሳክ
    ወንድም አለም

  • @samsonyilmadesalegn4419
    @samsonyilmadesalegn4419 ปีที่แล้ว

    Good job bro

  • @akmelshekure6644
    @akmelshekure6644 ปีที่แล้ว +1

    🤔 ለአራት ሰወች?.. 🙄 ❤❤❤

  • @dessalegnsebie2588
    @dessalegnsebie2588 7 หลายเดือนก่อน

    wow good❤

  • @ALLETTube
    @ALLETTube 5 หลายเดือนก่อน

    ይሄው 1 ሚልየን ገባ እኮ መኪና ግዛልኝ Please Abela

  • @dawitabera5637
    @dawitabera5637 ปีที่แล้ว

    Sentafe 2007 model sint nw abelo

  • @abebawtayework7060
    @abebawtayework7060 ปีที่แล้ว

    abelo aree bakeh andu teshelami argeh kelben gefefew...

  • @abdurehimkedir6938
    @abdurehimkedir6938 ปีที่แล้ว

    አሁን እኔ እድለኛ ብሆን እንዴት መውሰድ ይቻላል

  • @GezuKeto
    @GezuKeto ปีที่แล้ว

    ሀይ አበል እነ ገዛኸኝ ለስራ አጥ ለናም

  • @djgerreman7402
    @djgerreman7402 ปีที่แล้ว

    አቤላ ሰለ ማይል እና ኪሎ ሜትር አስረዳን እኔ አልገባኝ ብሏል ዱባይ ውስጥ በ ማይል ነዲቸ ወደ ኪሎ ሜትር ሲለወት ኦቨር እስፒድ ነድተሀል ተብየ 4000 ዶላር ተቀጣሁ

  • @hermonamen
    @hermonamen 3 หลายเดือนก่อน

    ለኔ ታዞልኛል በዶክተር ሀብታሙ ላንድ ሎቨር

  • @letakoricho9114
    @letakoricho9114 ปีที่แล้ว

    በታክስ በፊት ወይስ በኋላ

  • @hinam8671
    @hinam8671 ปีที่แล้ว

    በርታ

  • @hassennuer
    @hassennuer หลายเดือนก่อน

    ወይኔ እጅጉ በጠቅላላ ጋራሚ ቻይና

  • @sebledejene3705
    @sebledejene3705 ปีที่แล้ว +1

    አድራሻው የት ነው እባክህን ንገረን???

    • @Mradt2023
      @Mradt2023 ปีที่แล้ว

      Woodbridge Public Auto Auction
      Virginia

  • @ismaeladinew2500
    @ismaeladinew2500 ปีที่แล้ว +1

    Yimech I love you

  • @bettytube7981
    @bettytube7981 ปีที่แล้ว

    That’s for me hopefully 🙏