ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አኪ ብዙ ሰው ትምህርትህን ስለሚከታተል ቅናት መንፈስ ነው ። እግዛብሒር ይቅር ይበላቸው።
እን ለምን እንደሆነ ባላውቅም የአክሊል የልደት እና የመዝሙረ ትምህርት ግልፅ ብሎ ነው የሚገባኝ ቃለ ህይወት ያሰማቹህ!
በጣም ያሳዝናል ሰውን ከቤተክርስቲያን ለማስወጣት ይሄን ያህል እርቀት መሄድ እኔ በፊት ሰወች ተገፍተን ነው ሲሉ አላምንም ነበር አሁን ግን እሱ እንዳምን እያደረጋችሁኝ ነው በጣም ያሳዝነል አንተ ግን በረታ አኬ እግዚአብሔር ካንተጋረ ይሁን ወንድማችን 😍
ተገፍተን ወጣን የሚሉ ድራማ የሚሰሩ መናፍቃን አሉ ስለዚህ አትጃጃሉ እባካችሁ ይሄ እና የተሃድሶ ድራማ በምንም አይገናኝም ተሃድሶ ማለት ፕሮቴስታንት ማለት ነው
Drama emiseru alu gn emigefu menorun mekad aychalem ahunm eyayenew selehone@@thinkitsnotillegalyet
ተገፋን ያሉ ሁሉ የተገፉ አደሉም 90% ውሸት ነው ተገፋን እያሉ እሚወጡት በምንፍቅናቸው ነው።
Seytan eko yetim ale egziabher yitebiken mesenakil kemehon
1:42:00 1:42:00
አክሊል እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ግልጽ ነው::
የቅናት መንፈስ አስቸጋሪ ነው እኛ ከተማርንበት ምንአስጨነቃችሁ አኬ በርታልን ጥላት ይጮሀል አንተ ወደፊት ብቻ አስተምረን እንማራለን
አኬ ጠላት ከሩቅ አይመጣም ቤተክርስቲያንን ለመከፋፈል የሚሔደትን ትንሽ ግዜ አይቶ ኦርቶዶሱ ይዘጋዋል ምናልባት እነ ቀለሜ ደስ ብሏቸው ይከታተሉት ይሆናል እናንተ ጥሩ ስራ እየሰራችሁ ስለሆነ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይርዳችሁ
Sewochin bel bete chrstian atikefafelim
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን አክሊሊ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኬዋ የኔ ወንድም በፈተና የምፀና የተባረከ ነዉ አይዞህ በርታልን እንወዳሃለን❤😊 ቦታ አትሰጥቸዉ እንዚህ ወሬኘ አጭጭጭጭጭ የቅናት ጥግ 😢😢😢😢
አኪዬ ❤❤❤❤❤ በእውቀትህም በትህትናህም በተደማጭነትህም እጅግ የሚቀኑ ወደፊትም አይጠፉም 😂😂😂 አኬዋ ❤ ቦታ አተስጣቸው ካንተ ብዙ ስለተማርኩኝ ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤ እንቅልፍ ያጣ ሲቀና ይኑር አክሊል ያው አክሊል መሆን ነው ያለብህ ❤❤❤❤❤❤❤
አኬ ውድ ወንድማችን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን በርታልን እንዴት እንዳነቃኸን ..አሳወከን ..አስተማርከን ..ጠንክርልን ሰው ብዙ ነገር ይላል ሀጥያተኛ ስለሆንን ...አደራ አደራ በርታልን ❤❤❤
አኪ በእውነት ትትናህ በጣም ያስገረመኛል ሁሌ እግዚአብሔር ይረዳህ
አኬ ቦታ አትስጠው ውድ ወንድሞችን እንወድአለን ልቦና ይስጠው ፈጣሪ አተ ወደፊት❤❤❤❤
የኛ አኬ ጌታ ክርስቶስ ይጠብቅህ
አሜን ወድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤
አኬ የሰው መውደድ እና ትምህርቱ መናፍቃንን የማያስጠጋ ስለሆነ ኦርቶዶክስ ነኝ የሚሉት ቅናት በጣም አለባቸው😭😭😭
ያልተፈጠረ ከሆነና አምላክ ብቻ ከሆነ፤ አምላክ ስለማይሞት፥ ክርስቶስ አልሞተም የማለት ያህል ነው። እንደዚህ ዐይነቱ አስተምሮ ከእስልምና ያልተለየነው። ስለዚህ ኢየሱስ ክርስቶስ ፈጣሪም ፍጡርም፤ አምላክም ሰውም የሚለው አጽንዖ ሊሰጠው የሚገባ አስተምሮ ነው።
ግራ ሚገባኝ ለምንድነው አይናቹን ከአኬ የማይነቅሉት ግን እንዴ ምንድነው ችግራቹ :: እኬያችን በርታልን ወንድሜ ጥሩ ስለሰራህ ነው ምትፈተነው በርታልን❤❤❤
ምንድን ነው የሰራው ንስጥሮስ መሆኑ ነው
ስለበለጣቸው ብዙዎች ስለሚሰሙት ቅናት ነው::
@@Phi595አለማወቅኽን እንኳን አውቀኽ ዝም ብትልስ?
@@Phi595migrmen almawaik Des yilal gin zim bitil arf naw min aynet dunqrnanaw yeyazek
Ye nestros temhert mndnew betebay ematmels lij neh eref@@Phi595
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን እግዛብሄር ይሰጥልን መካሬ ወንድም አያሳጣን
ወንድም አክሊል በፈተና በርታልን እኛም በፀሎት ካንተ ጋ ነን ይሄ ሁሉ ጩኸት ለምን የመናፍቃን መንደር ተበረበረ ነው "ዝም ብለህ ስራህን ስራ" አቡነ ጎርጎሪዎስ
❤❤❤❤❤አኬ ፀጋውን ይብዛልክ
እንደው እንደዚህ አይነት ብጥብጥ ላይ የሚተጉ እነማን ይህኑ?ስማቸውን ዘርግፉልን ያውም አኬ ላይ❤? ይቅር ይበለኝ እንጂ ጦሱን ይውሰዱ
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ አኬ
Egzio yesew legè kefate yeker yeblwe wendmachen ayzohe geta ke gonhe yehunmlkam sew mnfeskduse yagzhe
በጌታ ስም ሰውን ከቤተክርስቲያን ለማስወጣት ይሄን ያህል እንቅልፍ አጥቶ መስራት አይደብርም😢 ይሄን ስራ እምትሰሩ ሰወች እግዚአብሔርን ፍሩ እርኩስ መንፈስ እየተጫወተባቹህ ነው ንስሓ ግቡ😊አኬነት የተዋህዶ እንቁ ወንድማችን እንወድኃለን በርታልን ምንንም አትስማ❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅህ አክሊል ዎንድሜ!!!
ማን ነው ወንድማችንን የሚበጠብጥ? መምህራችንን ተውት? እንማርበት::
አኬዋ አንተ ትለያለህ ከመንገድህ ለማደናቀፍ ነዉ የብዙ ሰዎችን ጥያቄ መልሰሀል ጠላት ይጫጫ አንተ እኛን አስተምረን ብዙ ነፍስ አትርፈሀል
በርታ ወንድሜ❤❤❤❤❤
አኬ ቃሉ ህይወትን ያሰማልን ኑርልን
መምህር አትስማቸው ጎበዝ መምህር ነህ በርታ
አኬ ምርጥ ሠው እግዚአብሔር ይጠብቅህ !
ኦርቶዶክሳውያን እባካችሁ ልብ ግዙ ለምንድነው እርስ በእርስ መከባበር አይኖርም አክሊል በስራት እያስተማረ ነው ከፈለክ አንተም አስተምር ለምድነው ለመከፋፈል ትፈልጋላችሁ አረ በእናታችሁ ቤተክርስቲያንን አስቡ ቤተክርስቲያን መከራ ላይ ነች አንድነታችንን እናስብ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አኬ 🥰🥰🥰🥰🥰የምፈልሄው ማብራሪያ ነበር እና በደንብ ተረድቻለው 🙏🙏🙏
አኬ የእግዚአብሔር ቃል ሲነገር እንደአውደምህረት አስበው አትሳሳት ስብከት በአንደበት ብቻ አይደለም በአለባበስም ይሰበካል ትዝታው በጋሻውን እንዳልክ ከኦርቶዶክስ አንወጣም እያሉ እየማሉ ነው የዛሬ ተሳዳቢዋች የሆኑት
ወንድም አኪልል አንተ በርታ ለከፉዎች ሰዎች ቦታ አትስጥ ቀጥ ብለ ወደፉት ተራመድ ቸሩ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ይርዳህ አስተምር ምን ይክለክልአል ዎናው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርት ይሁን እንጂ
አኬ ወንድማችን ጠላት ብዙ ያወራል ግን ላወራ ሁሉ ማስረዳት የለብህም ብዙ ሰዎች በቅናት ብዙ ያወራሉ አንተ ዝም ብለህ ስራህን መቀጠል ነው ውሾች ይጮሀሉ ግመሎቹ ግን መንገዳቸውን ይቀጥላሉ ነው ነገሩ
🟢አኬ ትክክል ነህ አላማችው መንፈሳዊ አደለም: ክቅንነት የተነሳ አደለም ባዶ መሆናችው ስላሳየካችው ደንግጠው ነው:: ደሞ ተክታዩቹ እኮ ነው የሚገርሙት አባት ተባዩች በጥባጮች ናችው::
አኪ በርታልን የነሱ አላማ ቤተክርቲያንን ለማፍረስ ነው
አኬ ችግር የለውም ተዋቸው መልስ አትስጣው እግዚያቢሄር ስለሚወድህ ነው
ምን አይነት የቅናት መንፈስ ነው በጌታ? አኬ እግዚአብሔር ይጠብቅ
Ake obbolessa kenyaa jabadhuu atii ❤❤🎉🎉🎉😢
ወይ አኮ ምን ጉድነው ማነው ደሞ የተናገረክክፉ መንፈስነው ቅናት አይጣልነው
አኬ የዚህ ዘመን ክስተት ነዉ።
በርታልን ወንድማችን አኬ❤
ወንድሜ ነገረ ማርያምና ነገረ ምህረት ላይ ያህን አወዛጋቢ አስተሳሰብ ተወዉና የጀመርከዉን ህይወታዊ ትምህርት ቀጥል የማታዉቀዉን ከሊቃዉንት ጋብዘህ ለራስህም ለሌላዉም የሚሆን እዉቀት እናግኝበት
“በጠበበው በር ለመግባት ተጋደሉ፤ እላችኋለሁና፥ ብዙዎች ሊገቡ ይፈልጋሉ አይችሉምም።” - ሉቃስ 13፥24
አኬን ተውት ያስተምረን🥺🙏
እኮ ❤❤❤
Akeberulet Ena wereket siyasayi yalewen kuretut 🙏 please
Ake❤❤❤
Ake 🙏❤️❤️❤️❤️
“ኢየሱስ ክርስቶስም በሥጋ እንደ መጣ የማይታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም፤ ይህም የክርስቶስ ተቃዋሚው መንፈስ ነው፤ ይህም እንዲመጣ ሰምታችኋል፥ አሁንም እንኳ በዓለም አለ።” - 1ኛ ዮሐንስ 4፥3
አኬ በርታ ወንድሜ
ማነው ግን እንደዚህ ጠምዶ የያዘህ
ሰይጣን ነዋ😢
አትስማቸው ወንድምዬ ሰው ለሰው ከፈ 😢
ማነው ግን???አኬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍቅረማርያም
ዉሸታም 😖@@drsimretemesfin1866
Akiye bexam bexam new yeminodowo barita 💯💯💯❤
"እግዚዮ ማህረነ" ሳይሆን "እግዚእ መሀረነ" ነው የሚባለው። ስትፅፉ ለቃላትም፣ ለፊደልም ተጠንቀቁ።
ሲጀመር የኛ ቤተክርስቲያን ችግር ማይቀረፈው ይሄ እርስ በርስ ያለው ፍትጊያ እና Religious politics ነው:: ጭራሽ እርስ በርስ እኮ ፍቅር የላቸው ቅናት ብቻ በቃ ከሰንበት ት/ቤት እስከ ማህበራት፣ ቤተ ክህነት አንቆ የያዛቸው ክፋ መንፈስ ነው
አባክህ ተው ተከባበሩ
አኬን ለመጣል የኮበኮባቹ በቅዱሱ መስቀልና ቀሚስ ተደብቃቹ ሴራቹሁን የምጠነስሱ መምህር ነን ባዮች ያልተማራቹ እባካቹ አደብ ያዙልን
Ake🙏🏼😊
❤❤❤❤❤❤
እንግዲ ትውልዱ ጠያቂ ነው መምህራን ከመጋረጃችሁ ወጣ ብላችሁ ጥያቄ መመለስ ነው ሚያዋጣው እባካችሁ
ተሰጠ እኮ በፁሁፍ ልክ አደ አኬ በስግው ቃል ፍጡር ይባላል የማይል መናፍቅና ነው መባል አለበት በምን በስግው ቃል አለቀ
Ake❤❤❤❤❤❤❤
Ake ye haymanot tselot lay "yetwelede enji yaltefetere milew " ayetsarerem?wondme
አኬየ ስታዛዝነኝ
Manew gin aken endih yemiyasadedew?
🟢አኬ እኔ ነኝ መምህር ዘበነን ለመጀመርያ ግዜ የጠየኮችው live ነበረ እሳችው ጥያቄውን ከምረዳት ይልቅ ሮጠው offended ሆነው defense position ላይ ሆነው ነው የሚመልሱት:: እሳችው ጥያቄ የመረዳት ብቃታችው በጣም ዝቅተኛ ነው:: 20 ዕመት አቃችዋለው ጥያቄ በትክክል እይረድም please የምትቅርቦችው ሰዋች ምክር ስጡልኝ::
ለስሙ እሄን ሁሉ ማዕረግ ተሸክመው እውቀታቸው ያሳስበናል
Akkee pls ignore them and keep up for the spiritual work
አኬ አትስማቸው በናትህ ይሄ ሆን ተብሎ እናንተን ለመበታተን የሚሠራ ሥራ ነው እትስሙ እባካችሁ። ሥራችሁ ላይ ትኩረት አድርጉ እባካችሁ ለምን አትተዋቸውም እንዳልሰማ። ምቀኞች ከዛም ባለፈ ከእውቀት ነፃ የሆኑ ሰዎች እንደሚበጠብጡ እናውቃለን።
Asoki wondeme kinat new ante masitemarun katli
ግን phD እንዳለህ ነው ሚሰማኝ
Yezok akey fatana nawe sagawen yabezaleke mekagnat naw
koy manew aken endih emilew gen
ማነው ግን😢ችግሩ ፎሎር ከሆነ እናድርገው
ማነው ልጁ ስሙ
አኬ
በዚ ልክ ሰውን መግፋት? ደስ ሚለው ወጣቱ ነቅቷል tiktok ላይ በእነ አኬ እግዚአብሔር ሠው እያመጣ ነው
እኔም በእውነት እወቀት አልበረበኝም በአንገቴ ክርማሰር ብቻ ነበርኩ
አንተ አለት ላይ ቁም እንጂ እውነትን ከያዝክ ታሸንፋለህ😮
ነጠላ ለብሶ መታየቱ ለምን አስፈለገ? ነጠላ መደበቂያ ሊሆን አይችልም፣ ልባችንን ብቻ ንጹህ አድርገን የቤተክርስትያኗን ትምህርት እናስተላልፍ፣ እናንተ ክርስትያኖች ናችሁ በዚህ ደረጃ መጠላላት ምን አመጣው? ሃሜት ይቅር
Arrr man new negerugi??
ፍቅረማረያም
@@chanietsehay7477 thanks
❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍🙏😍😍😍💐💐💐💐💐
አኬን ማነው የከሰሰው ማንን ነው ቀሚስ ለብሶ የሚለው በማርያም ንገሩኝ
Fikre mariyam
🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊ዝም አይነቅዝም
እሱ ግን ማነው?
Man new??
ኧረ ኢዮባ ክክክክክክክክክ
ማን ነው አኬ
fikremariam yemibal sew
አረ በሳቅ አስተማሪ
ለምንድነው አንቺ አንቺ የምትባባሉት ????????????????
ለምዶባቸው በጎደኞች ስቀላለዱ ግን ለሚድያ የምመጥን ቃል አይመስለኝም ።
እስከመቼ ለደደቦች ለማሃይሞች መልስ ስትሰጡ ትኖራላችሁ? ድሮም ከይቅርታ ጋር ቄስ ሲባል ወሬና አሜት ነው የሚችሉት።
እንደት ወንድሙ በሃሰት ይከሳል እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ አንተ አሁን አስተማር ነህ አትዋሹ እያልክ እንተ ትዋሻለህ 😢
አኬ አንተ ራስህ ወደ ሊቃውንቱ ወደ አባቶች ቀርበህ ትክክለኛውን የቤተክርስትያኗን ትምህርት በመረጃ ማምጣት ብትችል፣ ምክንያቱም ጥያቄው በሌሎች ሰዎች ሲቀርብ ሌላ አቅጣጫ ይኖረዋል
ያለማስረጃ አስተምሮን አያውቅም ንፁህ የቤተክርስቲያን ትምህርት ነው
አኬ ያለማስረጃ አውርቶ አያቅም በጭራሽ ወንጌልን እንድናቅ ያደረገን እርሱ ነው
ማነው ግን ምናለ ባወኩት።ደደብ ብዬዋለሁ እናንተ ማወቅ ያለባችሁ የቅናት መንፈስ ነው እንዲህ የሚያስጨንቃቸው የሚያንጨረችራቸው በናንተ ላይ።
ፍቅረ ማርያም
ወይ ቀልድ አኬ
ቅናት መሆኑ ነው
@@Wediabraha-s8s ማለት ?
እንደ ሚዲያ የአኬ ከሆነ ልትመክሩት ይገባል ሌሎች ይሳሳታሉ እኔ ግን አልሳሳትም እያለ ሌሎች ሊቃውንት የማያቁና ውሸታሞች እያረገ ራሱ እንዴት ፍፁም ሊቅ ቅዱስ አድርጎ ያስባል ሊመከር ይገባል ቲክቶክ ላሉ ሊመልስ ሲል የወንበር ሊቃውንት መተቸት ጥሩ አይመጣም
Enen semugn mech ale qorto qetel lemen tonalch begta endi metsaf kidus ena tufet maltem yeqdemu abtoch yastmaruten eyu manem beto beqyer ansmam new yalew esu demo enem yemsmambet asb new
ለምን ጆራቹሁን አጣማቹሁ ትሰማለቹሁ ግን 😏🤔 እሱ ተራ ወሬ አትስሙ ትምህርት ግን ስሙ እያለ አይደል እንዴ እንዳው ያላለውን አለ እያላቹሁ ካልጣንህ ሆነሳ ልጁን ስራቹሁ በሥላሴ ስም እፈሩ እንጅ
እየመከረ ነው እየተቸ እባካችሁ እድሉን ብታገኙ አስርደቂቃ ትምህርትን ባግባቡ ማስተማር እችላለሁን እሚለውላይ እራስን መጠየቅ ይሻላል : አለያ ሁላችንም ምርጥ ተቺዎችነን ።
አንተ እራስህ አጣሞ የማይሰማህ ጆሮ ስላለህ ፀሎት አድርግ።ወይም ደግሞ አውቀህ ከሆነ የምታጣምመው ቅናታም እና ውሸታም ነህ እግዚአብሄርም ይቅር ይበልህ። ህዝቦችን እንደፈለጋችሁ መምራት የምትችሉ ይመስላችኋል ህዝብ እኮ አይምሮ አለው ያስባል ጆሮ አለው ይሰማል ያገናዝባል።
ወሪኛ ነህ ያላለውን? ለምን ውሸት አስፈለገ? እያዳመጥን እኮ ነው የቱ ጋ ነው አልሳሳትም ያለው? ቅናት ነው ወይስ ምንፍቅና አንተን እንመርምር።
አኪ ብዙ ሰው ትምህርትህን ስለሚከታተል ቅናት መንፈስ ነው ። እግዛብሒር ይቅር ይበላቸው።
እን ለምን እንደሆነ ባላውቅም የአክሊል የልደት እና የመዝሙረ ትምህርት ግልፅ ብሎ ነው የሚገባኝ ቃለ ህይወት ያሰማቹህ!
በጣም ያሳዝናል ሰውን ከቤተክርስቲያን ለማስወጣት ይሄን ያህል እርቀት መሄድ እኔ በፊት ሰወች ተገፍተን ነው ሲሉ አላምንም ነበር አሁን ግን እሱ እንዳምን እያደረጋችሁኝ ነው በጣም ያሳዝነል አንተ ግን በረታ አኬ እግዚአብሔር ካንተጋረ ይሁን ወንድማችን 😍
ተገፍተን ወጣን የሚሉ ድራማ የሚሰሩ መናፍቃን አሉ ስለዚህ አትጃጃሉ እባካችሁ ይሄ እና የተሃድሶ ድራማ በምንም አይገናኝም ተሃድሶ ማለት ፕሮቴስታንት ማለት ነው
Drama emiseru alu gn emigefu menorun mekad aychalem ahunm eyayenew selehone@@thinkitsnotillegalyet
ተገፋን ያሉ ሁሉ የተገፉ አደሉም 90% ውሸት ነው ተገፋን እያሉ እሚወጡት በምንፍቅናቸው ነው።
Seytan eko yetim ale egziabher yitebiken mesenakil kemehon
1:42:00 1:42:00
አክሊል እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ግልጽ ነው::
የቅናት መንፈስ አስቸጋሪ ነው እኛ ከተማርንበት ምንአስጨነቃችሁ አኬ በርታልን ጥላት ይጮሀል አንተ ወደፊት ብቻ አስተምረን እንማራለን
አኬ ጠላት ከሩቅ አይመጣም ቤተክርስቲያንን ለመከፋፈል የሚሔደትን ትንሽ ግዜ አይቶ ኦርቶዶሱ ይዘጋዋል ምናልባት እነ ቀለሜ ደስ ብሏቸው ይከታተሉት ይሆናል እናንተ ጥሩ ስራ እየሰራችሁ ስለሆነ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይርዳችሁ
Sewochin bel bete chrstian atikefafelim
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን አክሊሊ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኬዋ የኔ ወንድም በፈተና የምፀና የተባረከ ነዉ አይዞህ በርታልን እንወዳሃለን❤😊 ቦታ አትሰጥቸዉ እንዚህ ወሬኘ አጭጭጭጭጭ የቅናት ጥግ 😢😢😢😢
አኪዬ ❤❤❤❤❤ በእውቀትህም በትህትናህም በተደማጭነትህም እጅግ የሚቀኑ ወደፊትም አይጠፉም 😂😂😂 አኬዋ ❤ ቦታ አተስጣቸው ካንተ ብዙ ስለተማርኩኝ ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤ እንቅልፍ ያጣ ሲቀና ይኑር አክሊል ያው አክሊል መሆን ነው ያለብህ ❤❤❤❤❤❤❤
አኬ ውድ ወንድማችን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን በርታልን እንዴት እንዳነቃኸን ..አሳወከን ..አስተማርከን ..ጠንክርልን ሰው ብዙ ነገር ይላል ሀጥያተኛ ስለሆንን ...አደራ አደራ በርታልን ❤❤❤
አኪ በእውነት ትትናህ በጣም ያስገረመኛል ሁሌ እግዚአብሔር ይረዳህ
አኬ ቦታ አትስጠው ውድ ወንድሞችን እንወድአለን ልቦና ይስጠው ፈጣሪ አተ ወደፊት❤❤❤❤
የኛ አኬ ጌታ ክርስቶስ ይጠብቅህ
አሜን ወድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤
አኬ የሰው መውደድ እና ትምህርቱ መናፍቃንን የማያስጠጋ ስለሆነ ኦርቶዶክስ ነኝ የሚሉት ቅናት በጣም አለባቸው😭😭😭
ያልተፈጠረ ከሆነና አምላክ ብቻ ከሆነ፤ አምላክ ስለማይሞት፥ ክርስቶስ አልሞተም የማለት ያህል ነው። እንደዚህ ዐይነቱ አስተምሮ ከእስልምና ያልተለየነው። ስለዚህ ኢየሱስ ክርስቶስ ፈጣሪም ፍጡርም፤ አምላክም ሰውም የሚለው አጽንዖ ሊሰጠው የሚገባ አስተምሮ ነው።
ግራ ሚገባኝ ለምንድነው አይናቹን ከአኬ የማይነቅሉት ግን እንዴ ምንድነው ችግራቹ :: እኬያችን በርታልን ወንድሜ ጥሩ ስለሰራህ ነው ምትፈተነው በርታልን❤❤❤
ምንድን ነው የሰራው ንስጥሮስ መሆኑ ነው
ስለበለጣቸው ብዙዎች ስለሚሰሙት ቅናት ነው::
@@Phi595አለማወቅኽን እንኳን አውቀኽ ዝም ብትልስ?
@@Phi595migrmen almawaik Des yilal gin zim bitil arf naw min aynet dunqrnanaw yeyazek
Ye nestros temhert mndnew betebay ematmels lij neh eref@@Phi595
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን እግዛብሄር ይሰጥልን መካሬ ወንድም አያሳጣን
ወንድም አክሊል በፈተና በርታልን እኛም በፀሎት ካንተ ጋ ነን ይሄ ሁሉ ጩኸት ለምን የመናፍቃን መንደር ተበረበረ ነው "ዝም ብለህ ስራህን ስራ" አቡነ ጎርጎሪዎስ
❤❤❤❤❤አኬ ፀጋውን ይብዛልክ
እንደው እንደዚህ አይነት ብጥብጥ ላይ የሚተጉ እነማን ይህኑ?ስማቸውን ዘርግፉልን
ያውም አኬ ላይ❤? ይቅር ይበለኝ እንጂ ጦሱን ይውሰዱ
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ አኬ
Egzio yesew legè kefate yeker yeblwe wendmachen ayzohe geta ke gonhe yehunmlkam sew mnfeskduse yagzhe
በጌታ ስም ሰውን ከቤተክርስቲያን ለማስወጣት ይሄን ያህል እንቅልፍ አጥቶ መስራት አይደብርም😢 ይሄን ስራ እምትሰሩ ሰወች እግዚአብሔርን ፍሩ እርኩስ መንፈስ እየተጫወተባቹህ ነው ንስሓ ግቡ😊አኬነት የተዋህዶ እንቁ ወንድማችን እንወድኃለን በርታልን ምንንም አትስማ❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅህ አክሊል ዎንድሜ!!!
ማን ነው ወንድማችንን የሚበጠብጥ? መምህራችንን ተውት? እንማርበት::
አኬዋ አንተ ትለያለህ ከመንገድህ ለማደናቀፍ ነዉ የብዙ ሰዎችን ጥያቄ መልሰሀል ጠላት ይጫጫ አንተ እኛን አስተምረን ብዙ ነፍስ አትርፈሀል
በርታ ወንድሜ❤❤❤❤❤
አኬ ቃሉ ህይወትን ያሰማልን ኑርልን
መምህር አትስማቸው ጎበዝ መምህር ነህ በርታ
አኬ ምርጥ ሠው እግዚአብሔር ይጠብቅህ !
ኦርቶዶክሳውያን እባካችሁ ልብ ግዙ ለምንድነው እርስ በእርስ መከባበር አይኖርም አክሊል በስራት እያስተማረ ነው ከፈለክ አንተም አስተምር ለምድነው ለመከፋፈል ትፈልጋላችሁ አረ በእናታችሁ ቤተክርስቲያንን አስቡ ቤተክርስቲያን መከራ ላይ ነች አንድነታችንን እናስብ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አኬ 🥰🥰🥰🥰🥰የምፈልሄው ማብራሪያ ነበር እና በደንብ ተረድቻለው 🙏🙏🙏
አኬ የእግዚአብሔር ቃል ሲነገር እንደአውደምህረት አስበው አትሳሳት ስብከት በአንደበት ብቻ አይደለም በአለባበስም ይሰበካል ትዝታው በጋሻውን እንዳልክ ከኦርቶዶክስ አንወጣም እያሉ እየማሉ ነው የዛሬ ተሳዳቢዋች የሆኑት
ወንድም አኪልል አንተ በርታ ለከፉዎች ሰዎች ቦታ አትስጥ ቀጥ ብለ ወደፉት ተራመድ ቸሩ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ይርዳህ አስተምር ምን ይክለክልአል ዎናው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርት ይሁን እንጂ
አኬ ወንድማችን ጠላት ብዙ ያወራል ግን ላወራ ሁሉ ማስረዳት የለብህም ብዙ ሰዎች በቅናት ብዙ ያወራሉ አንተ ዝም ብለህ ስራህን መቀጠል ነው ውሾች ይጮሀሉ ግመሎቹ ግን መንገዳቸውን ይቀጥላሉ ነው ነገሩ
🟢አኬ ትክክል ነህ አላማችው መንፈሳዊ አደለም: ክቅንነት የተነሳ አደለም ባዶ መሆናችው ስላሳየካችው ደንግጠው ነው:: ደሞ ተክታዩቹ እኮ ነው የሚገርሙት አባት ተባዩች በጥባጮች ናችው::
አኪ በርታልን የነሱ አላማ ቤተክርቲያንን ለማፍረስ ነው
አኬ ችግር የለውም ተዋቸው መልስ አትስጣው እግዚያቢሄር ስለሚወድህ ነው
ምን አይነት የቅናት መንፈስ ነው በጌታ? አኬ እግዚአብሔር ይጠብቅ
Ake obbolessa kenyaa jabadhuu atii ❤❤🎉🎉🎉😢
ወይ አኮ ምን ጉድነው ማነው ደሞ የተናገረክ
ክፉ መንፈስነው ቅናት አይጣልነው
አኬ የዚህ ዘመን ክስተት ነዉ።
በርታልን ወንድማችን አኬ❤
ወንድሜ ነገረ ማርያምና ነገረ ምህረት ላይ ያህን አወዛጋቢ አስተሳሰብ ተወዉና የጀመርከዉን ህይወታዊ ትምህርት ቀጥል የማታዉቀዉን ከሊቃዉንት ጋብዘህ ለራስህም ለሌላዉም የሚሆን እዉቀት እናግኝበት
“በጠበበው በር ለመግባት ተጋደሉ፤ እላችኋለሁና፥ ብዙዎች ሊገቡ ይፈልጋሉ አይችሉምም።”
- ሉቃስ 13፥24
አኬን ተውት ያስተምረን🥺🙏
እኮ ❤❤❤
Akeberulet Ena wereket siyasayi yalewen kuretut 🙏 please
Ake❤❤❤
Ake 🙏❤️❤️❤️❤️
“ኢየሱስ ክርስቶስም በሥጋ እንደ መጣ የማይታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም፤ ይህም የክርስቶስ ተቃዋሚው መንፈስ ነው፤ ይህም እንዲመጣ ሰምታችኋል፥ አሁንም እንኳ በዓለም አለ።”
- 1ኛ ዮሐንስ 4፥3
አኬ በርታ ወንድሜ
ማነው ግን እንደዚህ ጠምዶ የያዘህ
ሰይጣን ነዋ😢
አትስማቸው ወንድምዬ ሰው ለሰው ከፈ 😢
ማነው ግን???
አኬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤