ስለኦርቶዶክስ መልካም ነገር ስናገር | eyob ze mikael | barok | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 33

  • @PaalPaal-vt6wz
    @PaalPaal-vt6wz 6 หลายเดือนก่อน +4

    የተዋህዶ አርበኞች ፀጋዉን ያብዛላችሁ❤❤❤❤

  • @yilakfissaha
    @yilakfissaha 6 หลายเดือนก่อน +23

    ናትናኤል ወደ ክርስትናዉ የቀረብክ ነህ የሰራዊት አምላክ እሱ መጨረሻህን ያሰምርልህ

  • @winniea9803
    @winniea9803 6 หลายเดือนก่อน +7

    አይ እዮባዬ አተኮ የልብ አዋቂነ በትክክል ዜድ አሪፍ መልስ😂😂 እዮባዮ ፀጋውን ያብዛላቹ ፈጣሪ በርቱልን ወንድሞቼ❤❤❤

  • @makimark3891
    @makimark3891 6 หลายเดือนก่อน +5

    ሁሉም ወንጌላዊ እንዳንተ ቢሆን ምን አለበት አክባሪህ ነኝ ናትናኤል ወንድማችን

  • @Ambassel
    @Ambassel 6 หลายเดือนก่อน +3

    በመንፈሳዊው ዓለም እግዚአብሔር የሰው ልጆችን አይንና ልብ ካልከፈተ በስተቀር እኔ ያመንኩትን ሌላው ሰው ለምን አላመነም ብለን ካሰብን ክርክርና መናናቅ ስለሚሆን መጠባበቅ ያስፈልጋል::

  • @AsterBogale-b8g
    @AsterBogale-b8g 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአ ብሔር..ይክበር ይመስገን. እውነት የሚገለጥ በት ግዜ አመጣልን

  • @azeb9433
    @azeb9433 6 หลายเดือนก่อน +7

    ይመስገን ጌታ አምላክ ❤❤❤

  • @Keeyee148
    @Keeyee148 6 หลายเดือนก่อน +5

    የናትናኤል መንፈሱ እራሱ የተረጋጋ ነው ደስ ይላል ክርስቲያን እንደዚህ ነው

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 6 หลายเดือนก่อน +3

    ናታኒም ወሳኙ ሰው፡፡ ጌታ ይርዳክ፡፡

  • @MollaKelemu
    @MollaKelemu 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ እዮባየ

  • @asratyilma4746
    @asratyilma4746 6 หลายเดือนก่อน

    Eyoba bertu Egziabher keinante gar yihun

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj 6 หลายเดือนก่อน +2

    ፀዲ ብራቦ እንደኔነው የምትረጂው ለፀዲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 6 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ፀዲ ዋናው አባታችን አዳም ያልዳነ ማን ሊድን ነው ያልሽው አንተም ከአዲው ገነትን እወርሳለው

  • @yilakfissaha
    @yilakfissaha 6 หลายเดือนก่อน +6

    ክርስቶስ ይርዳህ አንተ ትለያለህ

  • @zfetwekiamlak3347
    @zfetwekiamlak3347 6 หลายเดือนก่อน

    Selam nachu ye egzabier betesebehci

  • @hana.6956
    @hana.6956 6 หลายเดือนก่อน

    በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ማመን እና መጠመቅ መፅሐፍ ቅዱስ ይናገራል።ኦርቶዶክስ ይሔን ብቻ ስለማታስተምር ነው።ብቻውን የሚሰራውን አምላክ በመተው ያለ አማላጅ እንደማይሰራ እያደረጉ የሚያስተምሩት ትምህርት አለ።

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj 6 หลายเดือนก่อน

    እዬባዬ ለ ዜዶ አሪፍ አድርገህ መረክልኝ እዬባዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamawitgebregiorgis4901
    @selamawitgebregiorgis4901 6 หลายเดือนก่อน

    Wawww❤❤❤❤

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 6 หลายเดือนก่อน

    ፀዲ እሱ ጥቅሱን ይጥቀስ አንቺግን ኑሪው እውነትም ድህነትም በመኖር ነው የሚገኘው እንደቁንጫ ከአንዱ ጥቅስ ወደሌላ ጥቅስ በመዝለል እንደ እንደፈለጉ መተርጎም ተክነውበታል ከዳቢሎስ የተማሩት እዬን ነው እሱ ጥቅሱን ይጠቅሳል አይኖርበትም እነሱም ልጆቹ ይጠቅሱታል እንደ አባታቸው አይኖሩበትም

  • @GG-ks6qg
    @GG-ks6qg 6 หลายเดือนก่อน

    ምን ዓይነት መታወር ነው? አዳም ካልዳነ እሱ መዳኑ በምን አወቀ?

  • @sintayehubelete6729
    @sintayehubelete6729 3 หลายเดือนก่อน

    Natna'el mesay tekula inday hon feraw.

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 6 หลายเดือนก่อน

    ወይ ጉድ ደሞ አዳም አልዳነም ማለት ጀመሩ።ለየላቸው ለማነኛውም በመጽሐፍ ሄኖክ አለ አይቀበሉትም እንጂ

  • @Abel-n3u
    @Abel-n3u 6 หลายเดือนก่อน

    እዮባ አዳም እራቁቱን መሆኑን ማወቁ እና መሸሸጉ መፀፀቱን አያሳይም ዘፍጥረት 3,7-9? እግዚአብሔር በቅጠል ቦታ በቆዳ መሸፈኑ ቃል መግባትን አያሳይም?
    እነ ኤፍሬም ግን ወንጌል አለቀባቸው እንዴ ኦሪት 3ን ሳይረዱ የሚያወሩት?

  • @yade716
    @yade716 6 หลายเดือนก่อน

    ከናንተ እውነት ከመጠበቅ፣ ከዝንብ ማር መጠበቅ ይቀላል።

  • @agelgaydemrewwolde
    @agelgaydemrewwolde 6 หลายเดือนก่อน

    ቀባጣሪ ኢዬብ የጠየቀው ጥምቀት ለድህነት እሱ የሚያወራው ስለ ስራ

  • @winniea9803
    @winniea9803 6 หลายเดือนก่อน

    የድንግል ልጅ ይርዳ አተ ትለያል

  • @frehiwotz
    @frehiwotz 6 หลายเดือนก่อน

    እዮባ ተለያለህ እንዲነው ክርስትና።

  • @JamboJambo-sw5fr
    @JamboJambo-sw5fr 5 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን መካነ ኢየሱስ ካልሆንክ አታስመስል ወይ ጴንጤ ሁን ሁን ወይ ኦርቶዶክስ ሁን አታምታታ አንተ ደግሞ እራስ መሰየም ትላለህ እንዴ? ኦርቶዶክስ ብሎ የሰየመው መልአክ ነው ወይስ እግዚ/ር አረጋጋው በተጨማሪ ክርስቶስ አይማልድም ላቀ ካህን አይደለም ለቅድስት ማርያም የውርስ ሃጢያት የለባትም ማለትስ መመንፈቅ አይመስልህም ውሃ ጠጣ ተረጋጋ ወንድማችን ሁለታችሁም አንድ አይነት ናችሁ

  • @BisratKassa-l4k
    @BisratKassa-l4k 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም አጭበርባሪ ነህ ልብህ ሁለት ቦታ ነው

  • @TobiaTobiatv
    @TobiaTobiatv 6 หลายเดือนก่อน +1

    selam beteseb and tiyake meteyek felge neber enem yhen sira nw miseraw orthodoxawi timhrtochn astelalifalew ena apply saderg reusd content alegn mefthewn nigeregn ebakh

    • @TobiaTobiatv
      @TobiaTobiatv 6 หลายเดือนก่อน

      ere mefthewn nigeregn ke like yiilk

    • @sennaaofii2059
      @sennaaofii2059 6 หลายเดือนก่อน

      Selk Aseqamchlge Qalal nw ka mesra Saw Gar aganageshalhu

  • @zfetwekiamlak3347
    @zfetwekiamlak3347 6 หลายเดือนก่อน

    Ye mezmur deacon yerd telephone number xahaflin