ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በእናንተ ትምህርት ምን ያህል የሃይማኖት እውቀቴ እንደሰፋ ስርአተ ቤተክርስትያንን እንዳወኩ በምክራችሁም ተግባራዊ ክርስትናን እየኖርኩ እንደሆነ እመሰክራለሁ
ችግሩ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ከዛ ወገን ጥላቻ አለባቸው
አይባልም ማንም ጠላት የለም ሁሉም ወንድማማቾች ናቸው ኢሄ ወገንተኝነት ነው
ዲ.ን ህዝቅያሥ ፣መዝሙር ያሬድ እና theosis የተባረካችሁ ሚዛናዊ አሥታራቂዎች በፀጋ ላይ ፀጋ ይብዛላችሁ
እንደ አኬ ደግሞ ሰው የሚያከብር ትግስተኛ የለም :: አይደለም ለክርስትያን ወንድሞች ለፕሮቴስታንቶችም በፍቅር የሚወያይ ልጅ ነው ❤❤❤
ዲን ህዝቂያስ እጅግ በጣም ትክክል ኖት እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር የጠላትን ስራ ያፍርስልን።
እንደ ዲያቆን ህዝቄአስ ያሉትን ያብዛልን እግዚአብሔር ይመስገን
1ተሰ 2፡18 :: እኔ ግን በዚህ ፈተና ዉስጥ ጌታ ትልቅ ነገር ሊያረግልን የወደደ ይመስለኛል። መፅሀፍ ቅዱስ ጥናት ይጀመር።
እናንተ የኦርቶዶክስ እንቁ ልጆች ናቹ ባጣም ነው የምታስፈልጉን በናንተ ብዙ ሰው ተምሮዋል እኔንና ቤተሰቤን ጨምሮ በመቤቴ መሀላቹ የገባውን ሰይጣን ድል አርጋቹ እናንተን የሚጠብቅ ብዙ ህዝብ አለና ወደ አገልግሎታቹ ተመለሱ🙏🥹We need you!!we love you all!!♥️♥️♥️
ማርያምን ነው ምላችሁ ብዙሃን በሓይማኖት ያልጠነከሩ በነ አኬ ትምህርት እየፀኑ ነው ጠላት ግን ተነሳባቸው😢
ማነው የተነሳባቸው ጠላት?
@@FikerteAsres በማወቅም ይሁን ባለማወቅ በዛ ሳይድ ያሉት ለዛውም ከነበጋሻው ጋር እስከማስተካከል እስኪደርሱ ድረስ በተለይ ቀሲስ ተብዬ ያባባሰው እሱ ነው
እያልክ ያለው ልክ ቢሆንም ግን please ባልጠነከሩ ምዕመናን በሚሳተፉት comment ጎራ ለይተህ አትናገር የትኛውም ልክ ይኹን ውሸት እዚህ ላይ አትፃፍ
@@nahomNahi-oy6ns ያናደደኝ ልጆቹን ገፍትሮ ለማስወጣት የተሄደበት እርቀት እኮ ነው !
እረዳሃለው እኮ ወንድሜ እኔም በነሱ ተምርያለው በጣም አሁን እራሱ እምባዬ መቷል እንደዚህ ስላሏቸው ግን ደግሞ ያልጠነከረው(እኛንም ጨምሮ) ምዕመን ይስትብናል ላንዷም ነፍስ ውስጤ ስለሚጨነቅ ነው አንተ ይጨንቅሃል🙏
ዳቆን ሕዝቅያስ ቃል ህይወት ያሰማለን ሀሳቦት በጣም ደስ የምን ምክር ነው እነሱ በኦን ላይን ላይ መጨቃጨቃቸው በጣም ነው የምያዛዝነው እግዚአብሔር ትግስቱን ይስጥልን❤❤❤
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቼ ለእናተ ጥንካሬ ነው የመጣውን መቀበል ብርታት ነው አባታችን ወንድሞቼ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ክፉ አይንካቹሁ በርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን መዝሙረ ያሬድ ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እኔም ታናሻቹሁ እህታቹን ወለተ ስላሴ ብላችሁ አስቦኝ ደካማ ነኝ❤❤
Theosis በጣም እናመሰግናለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ድያቁን ሕዝ....... ከልብ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️እናመሰግናለን ለሎቺን አላመሰግንም አይደለም ልባችሁ እና ስራችሁ ድካማችሁ አንድ ይሁን እናተ ሁስጥ መናፍቅ እንዳይኖር ሁሌ ንቁ........
ማርያምን ልቤ ተሰብረዋል💔🥹እግዚአብሔር በምያውቀው ከእነዚህ ወንድሞች ያልተጠቀመ ሰው አለ ብየ አላስብም፣ በተለይ እኔ የብቻኝነት ጊዜዎች የሀዝን ሰዓታት አርፈባቸዋለሁ፣ በተለይ ደግሞ በሀይማኖቴ እድጠነክር፣ እንዳነብ፣ እንድማር፣ ያለሁበትን እንዲመረመር፣ መንፈሳዊ ህይወቴን እና አላማዊውን እንዴት ማስከድ እንደ አለብኝ በጣም ተምረዋለሁ በዚህም እኮራባቿኋለሁ፣ ባንተዋዋቅም መምህር እና ተማሪ ሳይሆን እንደ ቤተሰብ ሆነናል ለዚህም ነው ጥንተ ጠላታችን ሰይጣን የቀናብን😢 ይሁን ይሄ ቀን አልፎ ወደ ቀድሞ ነገራችን እንመለሳለን ሁላችን ተግተን እንፃልይ😢የሰላም የፍቅር ባለቤት አምላካችን ሰላሙን እና ፍቅሩን ይመልስልን😢 ኢዮቤ እንደ ታመመ አውቃለሁ እመብርሃን በቅዱስ እጆቿ ትዳብስህ እግዚአብሔር ይማርህ❤
እባክሽ ጻፊልኝ ምን ተፈጥሮ ነበር
ብዙ የማዳም ቅመሞች "" ብቸኝነታቸውን ማርሻ አድርገው ተጠቅመውባቸዋል " ይህን አስተውለናል እውቀትን የሸመቱ የአረብ ሀገር ሴቶች ግን አላየንም
እዮባ ልክነው አባቶች ለምን ተጠየቅን ሲሉ ጠንቀቅ ማለት ነው። እኛ ልጆች ሆነን ስንቀርብ እነሱ አባት ሆነው ይቅረቡ። አላፍርም ይቅርታ ለመጠይቅ እዮባ well done!!❤
የእግዚአብሔር ቃለ አፍ ሆናችሁ ስለምታገለግሉና በጎቹን ለመጠበቅ ስለምትጋደሉልን ሁሉ እናመሰግናለን። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን፣ እግዚአብሔር እውቀትና ጸጋውን ያብዛላችሁ ።
እግዘብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ሠይጣን ነው እንደዚህ የሚያደርገው ፀልዬ ለበጎ ነው
በጣም ደስተኛ ነኝ ግን ይህንን የመሰለ ትምህር ወንጌል ወደ አውደ ምህረት ማምጣት ቢቻል
ክርስትና ማለት እሄ ነው ወንድሞቼ ሰው ሆኖ ማያጠፋ ማን አለ? ቅዱሳን አባቶቻችን እኮ ብዙ ፈተናዎችን አልፈው ነው ቅዱሳን ለመባል የበቁት።በክርስቶስ ሁላችንም እህት ወንድሞች ነን ነገ አባቶቻችን ሲያሳውቁን ሁሉም ከቤተክርስቲያን በታች ስለሆነ የሚሉትን ሰምተን እንቀበላለን።እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርልን አይለየን ❤
በትክክል ለማንኛውም ሁሉም ትዕግስት ይስጠው። ለማንኛውም በግሌ ሰው ሆኖ ነ መሳሳት ይናራል ። ለማንኛውም እነዚህን ወጣቶችን አንገት ለማስደፋት የሚደረግ ሥራ ነው የሚመስለው።ለማንኛውም ቄስ በኩሉ ትንሽ ሊታገሱ ልጆቹን ሊያስተምሩ እንጂ ሚዲያው ላይ እንዲህ ማጮህ አነበረባቸውም ሲሆን መምከርና ማስተማር ነው ስህተትም ካለ ማለት ነው። በቃ ለምን ወጡ ተብሎ ለማጥፋትና ሰበብ መፈለግ ይመስላል እኔ ከመጀመሪያው ሰምቻለሁ ቄስ በኩሉ በጣም በጣም ነው ልቤን ያሳዘኑኝ የሚያረጉት ነገር ትክክል አይደለም።
የነሱማ ይሁን ነገር ግን ቲፎዞ እየሆኑ የሚጣሉ የሚሳደቡ ዲሪቶ አስተሳሰብ ያላቸው ያሳዝኑኛል
በትክክል እሳቸው አባት ናቸው ልጆቹ ቢያጠፉ እንኳን ሊያበርዱ ይገባል እሳቸው ግን ነገሩን አባባሱት@@Menelik27
ዲያቆን ኢዝቂያስ ጠፍተው ነበር እንኳን መጡ ሁላችሁንም እንወዳችኳለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መዝሙርዬ የእኔ ወንድም ትህትናክ ይለያል እድሜና ጤና ይስጥክ ጸጋው ያብዛልክ ደስ የሚል ሀሳብ ነው።ወንድሞቻችን ከያሬዶ ትህትና ብትማሩ።።። ከጴንጤዎች እየዋላችሁ የጴንጤ ባህሪ ነው ያዛችሁት በስምአብ
ተባረክልን ለኛ በዕውቀት ላልጠነከርነው በጣም ያወዛግባል በመጀመሪያ በውስጥ ማውራት ሲችሉ አደባባይ አታስጡን ሰው ባትፈሩ እግዜርን ፍሩ
ወንጌል ህይወት ነውበትህትና አስተምሩ በሁለታችሁም በኩል ትህትና ይጎላትሃል እግዚአብሔር ትህትና እና ፍቅርን ይሰጠን በእውነት
ጥሩ ነው የሚባለው ፡አባቶች የሚወስኑትን የመቀበል የትህትና ልብ ያላችሁ ከሆናችሁ ብቻ ነው ፡ ነገር ግን ገና አንድ ሁለት መረጃ አለኝ ብሎ ውሳኔ አልቀበልም ከአፈርኩ አይመልሰኝ የሚል ሰው ካለ እርሱ የሀይማኖታችን ጠላት ነው ።
ዲያቆን ሕዝቅያስ ለምክርዎት በጣም እናመሰግናለን:: አንድ ማስተዋል ያለብዎት ነገር እነ አኬ ከመጀመሪያ ጀምሮ የሚያለያየንን ሀሳብ በውስጥ እናውራ እያሏቸው ቀሲስ እራሳቸው ናቸው በአደባባይ ማውራት የፈለጉት::ከቻሉ ቀሲስን ያስቁሟቸው እና ሀሳቡን ሊቃውንትን አወያይቶ መዳኘት አለበት::
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነቱ ተዋህዶ መልስ አላት ሁላቹህንም በጣም ነዉ ምወዳቹህ የኔ እንቁወች❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃቸዉ ግን በጣም ጨንቆኝ ነበር ዲያቆን ሕዝቃያስ እግዚአብሔር ያቆይልን❤❤❤
ዲን እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሁላችንም ኦርቶዶክሳዊያን ቤተክርስቲያን በር ላይ ስትቆሙ በፀሎት እናስባቸው የሰይጣን ፈተና ያለ ነው ።
ለዛሬዎቹ መካሪዎች በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ግን መሐል ገብቶ የሆነ መናፈቅ እያበጣበጠ ነው ስለዚህ የኛ እንቁዎች እንደሁሌውም ነቁ።
በሁለለቱም በኩል አልሸነፍ በባይነት አለ እስቲ የእናታችን የቅድስት እንባ መሪና በነሐሴ 15 ቀን የሚፀለየው ስንክሳር ቢያነቡት የሥጋ ክብርን መናቅ ያስፈልጋል ብዬ አምናለሁ
አባታችን አባ ገብረኪዳን ጋር እንኳን ደረሰ እሳቸው መልስ ይሰጡናል!!!
ተግሳጹ ጥሩ ነው ፍቅራችሁን እግዛብሔር ያብዛላችሁ🙏❤️
እግዚአብሔር ሁላቹንም ይጠብቅ❤❤❤
ወንድሞቻችን ይሄ የዳቢሎስ ፈተና ነዉና ሱባይ ገብታችሁ ሀይላችሁን አጠናክሩ🙏🙏🙏
ማርያምን ሰይጣን ቀንቶነው አደራ ወንድሞቼ ለምዕመኑስትሉ እረቅ እንድወርድ❤❤❤❤❤
ቲዎሲስ ወንድሜ በጣም ትክክል ነክ።
መዝሙረ ዳዊት የተናገረው ንግግር አስለቅሶኛል እውነት ነው አባካችሁ ተፋቀሩ እኛ ግራ ተጋብተናል ማንን መስማት እንዳለብን እኛ ብዙ እውቀት የለንም ገና አዲስ ተማሪ ነን
ትውፊቱን (ቃለ እግዚአብሔር ን) ይዛችሁ ብትሞግቱ ማን ነው የሚዳኛችሁ ብለው ሲጠይቁት እንዲህ ብሎ መለሰ ቅዱስ ትውፊት ነው " ዳኛው 😅 አለ አባ Nataanee m
😢 ያሳፍራል """ አይደለም እኛን መምህራንን ኳ አይሰሙም ቁምነገር ሲጠየቁ " ግላዊ ወሬ ይዘው _ ባንዲራ እያራገቡ "" አየር ይይዛሉ 😊
እዲያ . ዝላይ ብቻ 🎉
ወይ ቅዱስ ትውፊት በተቻላችሁ አቅም " አባቶችን ስሙና - እግሮቻቸው ስር ቁጭ ብላችሁ ተማሩ _ አሁንም ተማሩ - ደግማችሁ ተማሩ ቅዱስ ትውፊቱን pls pls ጋሽ አክሊሉ - የተናገረውን እያስተጋባችሁ አታድክሙን
እግዚአብሄር ይመስገን ትላልቅ ሰዎች አሉን።መደበቅያ መታረቅያ የምታስተካክለን ቤተክርስትያን አለችን ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን
በጣም ነው ማዝነው ዘንድሮ አባቶቻችን ልብ ይስጣቹ የአባት ወገንተኝነት ደስ አይልም እግዚዬ ሲሆን ወጣቶችን ማበረታታት ይገባቹ ነበር
ሁላችሁንም እንወዳችኋለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤
ብዙ ከነዚ ልጆች እግዚአብሔር በሚያውቅው አግኝቻለው ፀጋውን ያብዛላቹ❤❤❤
እናንተ ወንድሞች ክርስቲያኖች የስንት ሰው ህይወት እንደመለሳችሁ ታሪክ ሲዘክረው ይኖራል። በርቱ በርቱ በርቱ የተፈጠረውን ነገር ባላውቅም ከላይይዝ ስትጠፉብኝ የስራ ወይ የትምህርት ጉዳይ መስሎኝ ነበረ! በጣም ተወዳጆች፥ የመናፍቃን መድሀኒት ቃላት የለኝም የተዋህዶ ምርጦች አይዞአችሁ አትጥፉብን እባካችሁ??????? ጋዶ፥ እዮባ ፥ አኬ ፥ ዮአድ ታላቁ፣ ሌሎችም የረሳኋችሁ ወንድሞቼ እውነት ነው ወጣቶች ናችሁ! ግን በጣም የበሰለ ከአእምሮ በላይ የሆነ እውቀት ነው ያላችሁ❤❤❤❤
እግዛብሔር ይመስገን መዝሙረ ያሬድ በተናገረው ደስ ብሎኛል እግዛብሔር ያግዛችሁ እኛም በጸሎት ከናንተ ጋር ነ ን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለሁላቹሁም
ጸሎት አድርጉ ወንድሞች የሰይጣን ስራ ነው ሰው ሲድን ዲያቢሎስ እንደማይወድ ታውቃላችሁ በቃ፤ አባቶች መልሱን ይሥጡ ሁሉም የተማረውን ነው ወንድሞቻችን ብዙ አስተምራችሁናል በዚህ ሰበብ እንዳትለያዩ እንዳታቆሙ እባካችሁ ፡፡ለዲያቢሎስ እጅ እንደማትሰጡ እናምናለን ግን ዲያቢሎ በዚች ሰዎች ዳኑ ብሎ እንዲህ ማድረጉ እንዳታግዙት በጣም አዝኛለሁ በእውነት
ጥሩ አመላካከት መፍትሔ ነው
❤❤❤❤❤ሰይጣን ቀንቶነው ማርያምን😢😢😢😢
@ . 😢
Egeziabeher amelake hulacheunem wedemocheneme abatochenem ande yadergachu betam enewdachuhaln bertulen ❤❤❤
ሠይጣን ስራውን ለመስራት 24 ሰዐት ለሰከንድ አያርፍም እናም በኔ መረዳት የተረዳሁት ጠላታችን ዲያብሎስ በሚገባ ተመቷል ውጤቱም ታይቷል ያሁኑን በጥበብ እርቅ እለፉት የበለጠ ስሩ እግዚአብሔር ም ያግዛችሗል እኔ እየተማርኩ ነው
እግዚአብሔር የመሸነፍ፣ የይቅርታ፣ የቤተክርስቲያንን ድምጽ የመስማት ልብ ይስጠን
እውነት ነው በነአኪ ተ ምረናል ተለውጠናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በእውነት ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን!! መዝሙር ዎንድሜ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን ካንተ ብዙ ተማርኩ!!!!
ዲያቆን ናታኒየም ራስህን ተመልከት ሌሎቻችሁም ከምንም በላይ ክርስቶስን አስቀድሙ፣ ፍቅር የሌለው ስብከት ባዶ እንዳይሆንባችሁ እንወዳችኋለን ታናሾች ተሸነፉ
አፖስቶሊክ አቡቡ ም _ እንዲህ አለ እኛ ቅዱስ ትውፊቱን አስከብረን እየተናገርን ነው እነሱ ደሞ " ቅዱስ ትውፊቱን አጣመው እየተናገሩ ስለሆነ እኛ አቃንተን በተናገርነው መሰረት 😢 ቅዱስ ትውፊቱን ይዘን ለመተማመን ዝግጁ ነን """ አለ እኛ ትክክል ነን የሚል ባይነት 😢አየን 😢 ይህ ነው 😢 ግዙፍ ግብዝነት 😢
እኛ ብቻ ነን " ትክክል 😢 ማለት _ ግብዝነት ነው 😢 አባቶችን ከመሞገትም በላይ ግብዝነት የለም 😢😢😢
😢😢 . 😢 . አንተ እቤትህ አስገብተህ ስንቴ በላይቭ አዋርደህ አወረድከን 😢 እኛ የተናገርነው ብቻ ነው " ትክክል ከማለት በላይ 😢 ግብዝነት የለም 😢 😢 ... አስመሳይነት በርቶባቹሀል
ዲያቆን ሕዝቂያስ የልቤን ሰሚ ያጣሁበትን ነው የተናገሩት። እድሜ እና ፀጋውን ያብዛልዎት
መልካሙን መፍትሄ ለወንድሞቼ ለቤተ ክርስቲያን እመኛለው ❤❤❤
Abu ትክክል ብለሐል ውይይቱ ትክክል ነው እንደ ትዳርና ተላፅቆ ወጥ የሆነ አስተምሕሮ እንዲኖራት ያደርጋል ይረዳል።
ብዙ ገና ያልጠነከርን ስዋች አለን ምን ነወ በወስጥ ብታወሩ እኝንም ከምታጭበርብሩብን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
በጣም በጣም ታሳዝናላቺሁ
Wondemochachine Egziabehire yebarekachihu Abatoche Egziabehire leben yestachihu
አሜን አሜን አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ስላማችሁይብዛ መልካምለሊት!!!
እውነት ነው በመሃል ዘፋኞች አሉ በግሩፕ ከፍለው ዛም እዚህም የሚያቀነቅኑ እደዝማሪ ወንድሞቻችን እባካችሁ አባቶችን ስሙ በ እድሜ በትምህርት በእውቀት አባቶቻችን ይበልጣሉ እነሱን ስሙ በምታመልኩት አምላክ በልዑል እግዚአብሔር ስም ተው ማንም ምንም ቢል እትሰሙ እባካችሁ ጠላትን እታስደስቱ
Thanksmoermoer!!❤⛪❤🕯️❤️❤️❤️❤️😢😢🙏🙏🙏
ዲያቆ ሕዝቅያስ እግዚአብሔር ይባረክ
Tbreku shemagela ayetefa
በጣም ትክክል እግዚአብሔር ይፍታው
ኢየሱስን በስጋው ፍጡር _ _ በስጋው የተፈጠረ የሚለው ቶፒክ ከዚህ ቀደም በቄስ መአዛ ___ ክህነትን ያስያዘ - ክህነት ያስያዘ - ክህነትን እስከመያዝ ያደረሰ ___ መሆኑስ እንዴት ይረሳል
Yerdo God bless you !!!what a word !!
ታላቁ እና አኬ እወዳችዋለሁ 😢😢😢
በሰመሀብ ወልደ መንፈስ ቅዱስ አህዱአምላክ እባካቹ ታረቁ መች የእግዚያብሄርን ትምህርት በላንና ፍቅሪችሁን ይመልስላቹ
የኦርቶዶክስ እንቁ ልጆች! ከእናንተ ብዙ ተምረናል ብዙዋች በእናንተ ከስህተት መንገድ ተመልሰዋል አይዙዋችሁ በርቱ። የሰይጣን ሀሳብ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ይወገድ
ዉለ ታድሶ እና መናፍቅ በመሃከላችሁ እንዳሉ አስተውሉ ንቁ.......................
እግዚአብሔር ያግዛቹ
ቆንጆ ውይይት ነው
ነገር ለበጎ ነው ያልፋል እግዚአብሔር ይጠብቃችው እናንተ ጠንክሩ የዲያብሎስ ስራ ይፍራስ
Abatachen kala hewat yasamalen
Egziabher yimesgen mesebisebiya arami taza alen Betekirstiyan.
በእኔ እምነት ድንቅ ትምህርት እያስተማራችሁ ነው ነገር ግን ከፕሮቴስታንት ጋር ላይብ ውይይት አቁሙ ጭቅጭቅ ውስጣችን እየጎዳው ነው ።
በፍጹም መቆም የለበትም ስንት ሰው እንደተመለሰና ሊሄድ የተዘጋጀው የቀረ ብታውቂ
ዲያቆን ግሩም ምክር ለትልቅ የአባትነት ክብር ያበብቃህ
Kale hiwot yasemalen Abatachin 🙏 ❤❤❤
ናትናኤልም አለው " ኢየሱስ ክርስቶስ ን ሰውም _ አምላክምፍጡርም _ ፈጣሪም የተፈጠረም _ ያልተፈጠረም ሀጥያተኛ _ ኢ ሀጥያተኛ ባዶ _ ኢ ባዶ አፈርም _ ኢ አፈርም 😅 አረ መሆን መነገር ነው _ ስንለው አረ አረ -- መሆን ማለት ነው :: ማለት ነው ብሎ ድርቅ ስለ እኛ ሀጥያት ሆነ :: ይላል ሀይለ ቃሉ ስለ ፍፁም ፍቅሩ መነገር ነው ብለን ብንናገር እራሱ አረ በፍፁም በስጋው ሀጥያተኛ - ስለሆነ ነው" ብሎ ይሞግታል😮 ያማል
የኔ እንቁወች የስይጣን አይን ነው የበላችሑ :: በጣም አልቀስኩኝ
ያሬዶ አድነታቹን አያለያይ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ክፉ አይካችሁ
ወንድሞቻችን እንቁ የተዋህዶ ልጆች ኮራንባችሁ።ሁላችሁን እግዚሐብሄር ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ተባረኩ። ለሁላችሁም ከእግዚሐብሄር በታች ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን አንድና ወጥ መልስ አላቸው።
Kali hewt yasemalin
God bless theosis. You are right. this is good idea
wendemoch fikr eko nechu❤❤❤❤❤❤❤
በአንድ የጉባኤ እቤት " ሐይማኖተ አበው ላይ ተመስርቶ ሙግት ቢፈጠር ማን ነው በዕውቀት የሚዳኘው ???? ተብለው ቢጠየቁ እነዚህ እድርተኞች ቅዱስ ትውፊት ይላሉ 😅 አይን ያወጣ ደፋርነት
ሰው ሁኖ የማያጠፋ እጨት ሁኖ የማይጤስ የለም እናም የተዋህዶ ልጆች ወድሞቸ በናተ ትምህርት ብዙ ሕዝብ ወደ ኦርቶዶክስ መጥተዋን ለግዲሁም ጭቅጭቅ ትታችሁ በትህትና በትዕግስት ያላላችሁትንም ብላችኋ ብትባሉ እኛ አላልነም ብላችሁ ዝም በሉ ሓይል የእግዚአብሔር ነው ትግስት እና ትህትና ካለ እግዚአብሔር በግዜው ሁሉን ነገር ይፈታዋን
ክርስትና መከራ ነው ብላችሁ ካስተማራችሁ የሚመጣ ፈተና ዝግጁ ሁኑ ዳቢሎስ ከዚ ምድር ላይ ተዋይዶን ለማጥፋት ጥዋትና ማታ እየለፋ መሆን እንዳትዘነጉ ለ ዳቢሎስ ልጆቺ ደስታ መሆኑን አትዘነጉ ቀን በቀን ንቁ................
The true comments endivor.Deacon Hazkiyas he has good mind.
"Kidane Mariyam" er ybarkh ante stnager mesmat berasu metsnanat new ereeeeeeejim edme yadlln.❤❤❤
Barituu wadimochee❤❤❤❤❤❤❤
ለኛ ብላችሁ ነው ዋጋ የምትከፍሉት
መቼም ለማስታረቅና ለማስማማት የግድ እንዲህ መሆን ስላለበት እንጂ እነዚህን ልጆች መንካት ትክክል ነው ብዬ ሀላስብም። የሚሰሩት ሥራ በቃላት የሚገለፅ አይደለም ማመስገንና ማበረታት እንጂ እነዚህን ልጆች መንካት ቤተክርስቲያን ላይ ከሚደርሰው ግፍ ለይቼ አላየውም እስኪ ተዋቸው ገና ከመምጣቸው እንዲህ በሞራላቸው መረማመድ ትክክል አይደለም። ለማንኛውም ሰላም አውርዱ።በጣም ግን አዝኛለሁ ባይሆን ይሄ ይሄ እንዲህ ነው ማለት እንጂ በዚህ መልኩ ልጆቹን ማሳዘን ትክክል አይደለም።አባትነታቸው ይሄ ነው ማለት ነው ያሳዝናል።
ሐዋርያዊ መልሶች ሳታውቅ አታስተምር። መጀመሪያ እራስህ ተረጋጋ። የለለ ነገር እየተፈላሰፍህ ሰዎችን አትበጥብጥ። መበጥበጥ በራሱ ሐጢዓት ነው።
❤❤❤Ake❤❤❤ iyub❤❤❤ gadisa ❤❤❤ abu❤❤❤ daqon maknit❤️❤️❤️daqon❤Naanem❤️yewde❤❤ lelcn Egzabher xagawn ybizalacu ❤️❤️
እኔ በጣም እከታተላለሁ የሁለቱንም ትምህርት ተከታትያለሁ እኔ እንደረተዳሁት በመካከላቸው ልዩነት የለም ። ነገር ግን ዲያቆን እንዳሉት በመካከላቸው ዘፋኝ በዝቶአል ። እነዚህ ልጆች የመናፍቃን መዶሻ ናቸው ። ሊበረታቱ ይገባቸዋል ። ብዙ ነብስ አድነዋል ። ገፊዎችን አስታግሷቸዉ። መናፍቃንም ተኝተው አያድሩም ።
Nati Gin Mn Hono Nw Abatochin alaswera yalew tele'eko alew ende😢😢😢😢😢😢
ምን አለበት ሰከን ብለክ ብትሰማ, ወሬ ማራገብ ብትተው ጥሩ ነው። የግድ አይደለም የተሰማክ ማውራት ውስጥክ ላይ አስቀምጥክ ማሰብ ጀምር። ከይቅርታ ጋራ!!!
እናትን በዙ የሚከተተልን አለ በሉ እና አሰቡ አዋቂ ፈጣሪ ነው እነጂ ከኛ የሚበልጥ አለ ብላቹህ ማስብ አገባብ አልው ቤትክርስቲያንን እንወክላለን ብላቹህ ማጣፋት ሳይሆን መልካም የሆነ ትህትና አስተምህሮ ስጡ
አኬ ደጋግሞ ሲል ነበረው የኔ አረዳድ እንዲህ ነው እንጂ ትክክለኛው ትምህርት የኔ ነው አላለም ስለዚህ ማንም ቢስት በራሱ ነው
ተይ እንጂ ትክክለኛው የቤ/ክ አስተምህሮ ይሄ ነው ብሏል ከሱም አልፎ ከትላንትና ወዲያ በነበረው ላይቭ ላይ የልማድ እምነት ብሏል ያው ፍጡር የሚለውን አንጠቀምም የሚሉትን።
እንደዛ ብሎ ነገር የለም። የራስ አረዳድ ራስጋ ብቻ መቅረት አለበት።
@@Horizons12345 አዎ እሼ ጋር ለሀረገወይን አባ ገብረ ኪዳን በትንሹ መምህር ለመሆን 20አመት መማር እንዳለበት የተናገሩትን አይተሻል?ዛሬ ግን ሀያው ቀርቶ ግማሹን የሚማር ያለ አይመስለኝም። ስለዚህ የቤተ ክርስቲያንን አስተምህሮ ጠንቅቆ ማወቅ ከባድ ነው። ቤ/ከ የረቀቀ እፁብ ድንቅ የሆነ እውቀት ብቻ ሳይሆን መንፈሳዊነትን በፆም በፀሎት መጋደልን የምትፈልግ ናት ያኔ በትህትና በመመላለስ ውስጥ ሚስጥራትን አግኝተው ሲሰብኩን ለሁላችንም ፍሬ ይሆናል። ከዛ ውጪ ግን የራስ መረዳት ብቻ ነው።
@@Horizons12345ይህ ልጅ የልማድ ትምህርት አይቀበልም አያርገውና መልሱ ከእሱ መልስ ውጭ ከሆነ ወደ ውጭ ኦሮቶዶክሶች ይወስደዋል በማስርጃ ካላሳመኑት አይለቃቸዎም
@@Hana-oc1fnእኔም ይሄን ነው የፈራሁት ወንድሞች ልክ አይደለም ቢባሉ ዝም ብለው እሚቀበሉ አይመስለኝም ምክንያቱም ይሄን ሁሉ ማሰረጃ አቅረበው ብቻ እግዚአብሔር ሁሉንም ያሰተካክለው
በእናንተ ትምህርት ምን ያህል የሃይማኖት እውቀቴ እንደሰፋ
ስርአተ ቤተክርስትያንን እንዳወኩ በምክራችሁም ተግባራዊ ክርስትናን እየኖርኩ እንደሆነ እመሰክራለሁ
ችግሩ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ከዛ ወገን ጥላቻ አለባቸው
አይባልም ማንም ጠላት የለም ሁሉም ወንድማማቾች ናቸው ኢሄ ወገንተኝነት ነው
ዲ.ን ህዝቅያሥ ፣መዝሙር ያሬድ እና theosis የተባረካችሁ ሚዛናዊ አሥታራቂዎች በፀጋ ላይ ፀጋ ይብዛላችሁ
እንደ አኬ ደግሞ ሰው የሚያከብር ትግስተኛ የለም :: አይደለም ለክርስትያን ወንድሞች ለፕሮቴስታንቶችም በፍቅር የሚወያይ ልጅ ነው ❤❤❤
ዲን ህዝቂያስ እጅግ በጣም ትክክል ኖት እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር የጠላትን ስራ ያፍርስልን።
እንደ ዲያቆን ህዝቄአስ ያሉትን ያብዛልን
እግዚአብሔር ይመስገን
1ተሰ 2፡18 :: እኔ ግን በዚህ ፈተና ዉስጥ ጌታ ትልቅ ነገር ሊያረግልን የወደደ ይመስለኛል። መፅሀፍ ቅዱስ ጥናት ይጀመር።
እናንተ የኦርቶዶክስ እንቁ ልጆች ናቹ ባጣም ነው የምታስፈልጉን በናንተ ብዙ ሰው ተምሮዋል እኔንና ቤተሰቤን ጨምሮ በመቤቴ መሀላቹ የገባውን ሰይጣን ድል አርጋቹ እናንተን የሚጠብቅ ብዙ ህዝብ አለና ወደ አገልግሎታቹ ተመለሱ🙏🥹We need you!!we love you all!!♥️♥️♥️
ማርያምን ነው ምላችሁ ብዙሃን በሓይማኖት ያልጠነከሩ በነ አኬ ትምህርት እየፀኑ ነው ጠላት ግን ተነሳባቸው😢
ማነው የተነሳባቸው ጠላት?
@@FikerteAsres በማወቅም ይሁን ባለማወቅ በዛ ሳይድ ያሉት ለዛውም ከነበጋሻው ጋር እስከማስተካከል እስኪደርሱ ድረስ በተለይ ቀሲስ ተብዬ ያባባሰው እሱ ነው
እያልክ ያለው ልክ ቢሆንም ግን please ባልጠነከሩ ምዕመናን በሚሳተፉት comment ጎራ ለይተህ አትናገር የትኛውም ልክ ይኹን ውሸት እዚህ ላይ አትፃፍ
@@nahomNahi-oy6ns ያናደደኝ ልጆቹን ገፍትሮ ለማስወጣት የተሄደበት እርቀት እኮ ነው !
እረዳሃለው እኮ ወንድሜ እኔም በነሱ ተምርያለው በጣም አሁን እራሱ እምባዬ መቷል እንደዚህ ስላሏቸው ግን ደግሞ ያልጠነከረው(እኛንም ጨምሮ) ምዕመን ይስትብናል ላንዷም ነፍስ ውስጤ ስለሚጨነቅ ነው አንተ ይጨንቅሃል🙏
ዳቆን ሕዝቅያስ ቃል ህይወት ያሰማለን ሀሳቦት በጣም ደስ የምን ምክር ነው እነሱ በኦን ላይን ላይ መጨቃጨቃቸው በጣም ነው የምያዛዝነው እግዚአብሔር ትግስቱን ይስጥልን❤❤❤
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቼ ለእናተ ጥንካሬ ነው የመጣውን መቀበል ብርታት ነው አባታችን ወንድሞቼ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ክፉ አይንካቹሁ በርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን መዝሙረ ያሬድ ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እኔም ታናሻቹሁ እህታቹን ወለተ ስላሴ ብላችሁ አስቦኝ ደካማ ነኝ❤❤
Theosis በጣም እናመሰግናለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ድያቁን ሕዝ....... ከልብ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️እናመሰግናለን ለሎቺን አላመሰግንም አይደለም ልባችሁ እና ስራችሁ ድካማችሁ አንድ ይሁን እናተ ሁስጥ መናፍቅ እንዳይኖር ሁሌ ንቁ........
ማርያምን ልቤ ተሰብረዋል💔🥹እግዚአብሔር በምያውቀው ከእነዚህ ወንድሞች ያልተጠቀመ ሰው አለ ብየ አላስብም፣ በተለይ እኔ የብቻኝነት ጊዜዎች የሀዝን ሰዓታት አርፈባቸዋለሁ፣ በተለይ ደግሞ በሀይማኖቴ እድጠነክር፣ እንዳነብ፣ እንድማር፣ ያለሁበትን እንዲመረመር፣ መንፈሳዊ ህይወቴን እና አላማዊውን እንዴት ማስከድ እንደ አለብኝ በጣም ተምረዋለሁ በዚህም እኮራባቿኋለሁ፣ ባንተዋዋቅም መምህር እና ተማሪ ሳይሆን እንደ ቤተሰብ ሆነናል ለዚህም ነው ጥንተ ጠላታችን ሰይጣን የቀናብን😢 ይሁን ይሄ ቀን አልፎ ወደ ቀድሞ ነገራችን እንመለሳለን ሁላችን ተግተን እንፃልይ😢የሰላም የፍቅር ባለቤት አምላካችን ሰላሙን እና ፍቅሩን ይመልስልን😢 ኢዮቤ እንደ ታመመ አውቃለሁ እመብርሃን በቅዱስ እጆቿ ትዳብስህ እግዚአብሔር ይማርህ❤
እባክሽ ጻፊልኝ ምን ተፈጥሮ ነበር
ብዙ የማዳም ቅመሞች "" ብቸኝነታቸውን ማርሻ አድርገው ተጠቅመውባቸዋል " ይህን አስተውለናል
እውቀትን የሸመቱ የአረብ ሀገር ሴቶች ግን አላየንም
እዮባ ልክነው አባቶች ለምን ተጠየቅን ሲሉ ጠንቀቅ ማለት ነው። እኛ ልጆች ሆነን ስንቀርብ እነሱ አባት ሆነው ይቅረቡ። አላፍርም ይቅርታ ለመጠይቅ እዮባ well done!!❤
የእግዚአብሔር ቃለ አፍ ሆናችሁ ስለምታገለግሉና በጎቹን ለመጠበቅ ስለምትጋደሉልን ሁሉ እናመሰግናለን። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን፣ እግዚአብሔር እውቀትና ጸጋውን ያብዛላችሁ ።
እግዘብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ሠይጣን ነው እንደዚህ የሚያደርገው ፀልዬ ለበጎ ነው
በጣም ደስተኛ ነኝ ግን ይህንን የመሰለ ትምህር ወንጌል ወደ አውደ ምህረት ማምጣት ቢቻል
ክርስትና ማለት እሄ ነው ወንድሞቼ ሰው ሆኖ ማያጠፋ ማን አለ? ቅዱሳን አባቶቻችን እኮ ብዙ ፈተናዎችን አልፈው ነው ቅዱሳን ለመባል የበቁት።በክርስቶስ ሁላችንም እህት ወንድሞች ነን ነገ አባቶቻችን ሲያሳውቁን ሁሉም ከቤተክርስቲያን በታች ስለሆነ የሚሉትን ሰምተን እንቀበላለን።እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርልን አይለየን ❤
በትክክል ለማንኛውም ሁሉም ትዕግስት ይስጠው። ለማንኛውም በግሌ ሰው ሆኖ ነ መሳሳት ይናራል ። ለማንኛውም እነዚህን ወጣቶችን አንገት ለማስደፋት የሚደረግ ሥራ ነው የሚመስለው።ለማንኛውም ቄስ በኩሉ ትንሽ ሊታገሱ ልጆቹን ሊያስተምሩ እንጂ ሚዲያው ላይ እንዲህ ማጮህ አነበረባቸውም ሲሆን መምከርና ማስተማር ነው ስህተትም ካለ ማለት ነው። በቃ ለምን ወጡ ተብሎ ለማጥፋትና ሰበብ መፈለግ ይመስላል እኔ ከመጀመሪያው ሰምቻለሁ ቄስ በኩሉ በጣም በጣም ነው ልቤን ያሳዘኑኝ የሚያረጉት ነገር ትክክል አይደለም።
የነሱማ ይሁን ነገር ግን ቲፎዞ እየሆኑ የሚጣሉ የሚሳደቡ ዲሪቶ አስተሳሰብ ያላቸው ያሳዝኑኛል
በትክክል እሳቸው አባት ናቸው ልጆቹ ቢያጠፉ እንኳን ሊያበርዱ ይገባል እሳቸው ግን ነገሩን አባባሱት@@Menelik27
ዲያቆን ኢዝቂያስ ጠፍተው ነበር እንኳን መጡ ሁላችሁንም እንወዳችኳለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መዝሙርዬ የእኔ ወንድም ትህትናክ ይለያል እድሜና ጤና ይስጥክ ጸጋው ያብዛልክ ደስ የሚል ሀሳብ ነው።ወንድሞቻችን ከያሬዶ ትህትና ብትማሩ።።። ከጴንጤዎች እየዋላችሁ የጴንጤ ባህሪ ነው ያዛችሁት በስምአብ
ተባረክልን ለኛ በዕውቀት ላልጠነከርነው በጣም ያወዛግባል በመጀመሪያ በውስጥ ማውራት ሲችሉ አደባባይ አታስጡን ሰው ባትፈሩ እግዜርን ፍሩ
ወንጌል ህይወት ነውበትህትና አስተምሩ በሁለታችሁም በኩል ትህትና ይጎላትሃል እግዚአብሔር ትህትና እና ፍቅርን ይሰጠን በእውነት
ጥሩ ነው የሚባለው ፡አባቶች የሚወስኑትን የመቀበል የትህትና ልብ ያላችሁ ከሆናችሁ ብቻ ነው ፡ ነገር ግን ገና አንድ ሁለት መረጃ አለኝ ብሎ ውሳኔ አልቀበልም ከአፈርኩ አይመልሰኝ የሚል ሰው ካለ እርሱ የሀይማኖታችን ጠላት ነው ።
ዲያቆን ሕዝቅያስ ለምክርዎት በጣም እናመሰግናለን:: አንድ ማስተዋል ያለብዎት ነገር እነ አኬ ከመጀመሪያ ጀምሮ የሚያለያየንን ሀሳብ በውስጥ እናውራ እያሏቸው ቀሲስ እራሳቸው ናቸው በአደባባይ ማውራት የፈለጉት::ከቻሉ ቀሲስን ያስቁሟቸው እና ሀሳቡን ሊቃውንትን አወያይቶ መዳኘት አለበት::
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነቱ ተዋህዶ መልስ አላት ሁላቹህንም በጣም ነዉ ምወዳቹህ የኔ እንቁወች❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃቸዉ ግን በጣም ጨንቆኝ ነበር ዲያቆን ሕዝቃያስ እግዚአብሔር ያቆይልን❤❤❤
ዲን እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሁላችንም ኦርቶዶክሳዊያን ቤተክርስቲያን በር ላይ ስትቆሙ በፀሎት እናስባቸው የሰይጣን ፈተና ያለ ነው ።
ለዛሬዎቹ መካሪዎች በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ግን መሐል ገብቶ የሆነ መናፈቅ እያበጣበጠ ነው ስለዚህ የኛ እንቁዎች እንደሁሌውም ነቁ።
በሁለለቱም በኩል አልሸነፍ በባይነት አለ እስቲ የእናታችን የቅድስት እንባ መሪና በነሐሴ 15 ቀን የሚፀለየው ስንክሳር ቢያነቡት የሥጋ ክብርን መናቅ ያስፈልጋል ብዬ አምናለሁ
አባታችን አባ ገብረኪዳን ጋር እንኳን ደረሰ እሳቸው መልስ ይሰጡናል!!!
ተግሳጹ ጥሩ ነው ፍቅራችሁን እግዛብሔር ያብዛላችሁ🙏❤️
እግዚአብሔር ሁላቹንም ይጠብቅ❤❤❤
ወንድሞቻችን ይሄ የዳቢሎስ ፈተና ነዉና ሱባይ ገብታችሁ ሀይላችሁን አጠናክሩ🙏🙏🙏
ማርያምን ሰይጣን ቀንቶነው አደራ ወንድሞቼ ለምዕመኑስትሉ እረቅ እንድወርድ❤❤❤❤❤
ቲዎሲስ ወንድሜ በጣም ትክክል ነክ።
መዝሙረ ዳዊት የተናገረው ንግግር አስለቅሶኛል እውነት ነው አባካችሁ ተፋቀሩ እኛ ግራ ተጋብተናል ማንን መስማት እንዳለብን እኛ ብዙ እውቀት የለንም ገና አዲስ ተማሪ ነን
ትውፊቱን (ቃለ እግዚአብሔር ን)
ይዛችሁ ብትሞግቱ ማን ነው የሚዳኛችሁ ብለው ሲጠይቁት
እንዲህ ብሎ መለሰ
ቅዱስ ትውፊት ነው " ዳኛው 😅 አለ አባ Nataanee m
😢 ያሳፍራል """ አይደለም እኛን መምህራንን ኳ አይሰሙም
ቁምነገር ሲጠየቁ " ግላዊ ወሬ ይዘው _ ባንዲራ እያራገቡ "" አየር ይይዛሉ 😊
እዲያ . ዝላይ ብቻ 🎉
ወይ ቅዱስ ትውፊት
በተቻላችሁ አቅም " አባቶችን ስሙና - እግሮቻቸው ስር ቁጭ ብላችሁ ተማሩ _ አሁንም ተማሩ - ደግማችሁ ተማሩ
ቅዱስ ትውፊቱን pls pls
ጋሽ አክሊሉ - የተናገረውን እያስተጋባችሁ አታድክሙን
እግዚአብሄር ይመስገን ትላልቅ ሰዎች አሉን።መደበቅያ መታረቅያ የምታስተካክለን ቤተክርስትያን አለችን ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን
በጣም ነው ማዝነው ዘንድሮ አባቶቻችን ልብ ይስጣቹ የአባት ወገንተኝነት ደስ አይልም እግዚዬ ሲሆን ወጣቶችን ማበረታታት ይገባቹ ነበር
ሁላችሁንም እንወዳችኋለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤
ብዙ ከነዚ ልጆች እግዚአብሔር በሚያውቅው አግኝቻለው ፀጋውን ያብዛላቹ❤❤❤
እናንተ ወንድሞች ክርስቲያኖች የስንት ሰው ህይወት እንደመለሳችሁ ታሪክ ሲዘክረው ይኖራል። በርቱ በርቱ በርቱ የተፈጠረውን ነገር ባላውቅም ከላይይዝ ስትጠፉብኝ የስራ ወይ የትምህርት ጉዳይ መስሎኝ ነበረ! በጣም ተወዳጆች፥ የመናፍቃን መድሀኒት ቃላት የለኝም የተዋህዶ ምርጦች አይዞአችሁ አትጥፉብን እባካችሁ??????? ጋዶ፥ እዮባ ፥ አኬ ፥ ዮአድ ታላቁ፣ ሌሎችም የረሳኋችሁ ወንድሞቼ እውነት ነው ወጣቶች ናችሁ! ግን በጣም የበሰለ ከአእምሮ በላይ የሆነ እውቀት ነው ያላችሁ❤❤❤❤
እግዛብሔር ይመስገን መዝሙረ ያሬድ በተናገረው ደስ ብሎኛል እግዛብሔር ያግዛችሁ እኛም በጸሎት ከናንተ ጋር ነ ን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለሁላቹሁም
ጸሎት አድርጉ ወንድሞች የሰይጣን ስራ ነው ሰው ሲድን ዲያቢሎስ እንደማይወድ ታውቃላችሁ በቃ፤ አባቶች መልሱን ይሥጡ ሁሉም የተማረውን ነው ወንድሞቻችን ብዙ አስተምራችሁናል በዚህ ሰበብ እንዳትለያዩ እንዳታቆሙ እባካችሁ ፡፡ለዲያቢሎስ እጅ እንደማትሰጡ እናምናለን ግን ዲያቢሎ በዚች ሰዎች ዳኑ ብሎ እንዲህ ማድረጉ እንዳታግዙት በጣም አዝኛለሁ በእውነት
ጥሩ አመላካከት መፍትሔ ነው
❤❤❤❤❤ሰይጣን ቀንቶነው ማርያምን😢😢😢😢
@ . 😢
Egeziabeher amelake hulacheunem wedemocheneme abatochenem ande yadergachu betam enewdachuhaln bertulen ❤❤❤
ሠይጣን ስራውን ለመስራት 24 ሰዐት ለሰከንድ አያርፍም
እናም በኔ መረዳት የተረዳሁት ጠላታችን ዲያብሎስ በሚገባ ተመቷል ውጤቱም ታይቷል
ያሁኑን በጥበብ እርቅ እለፉት የበለጠ ስሩ እግዚአብሔር ም ያግዛችሗል እኔ እየተማርኩ ነው
እግዚአብሔር የመሸነፍ፣ የይቅርታ፣ የቤተክርስቲያንን ድምጽ የመስማት ልብ ይስጠን
እውነት ነው በነአኪ ተ ምረናል ተለውጠናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በእውነት ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን!! መዝሙር ዎንድሜ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን ካንተ ብዙ ተማርኩ!!!!
ዲያቆን ናታኒየም ራስህን ተመልከት ሌሎቻችሁም ከምንም በላይ ክርስቶስን አስቀድሙ፣ ፍቅር የሌለው ስብከት ባዶ እንዳይሆንባችሁ እንወዳችኋለን ታናሾች ተሸነፉ
አፖስቶሊክ አቡቡ ም _ እንዲህ አለ
እኛ ቅዱስ ትውፊቱን አስከብረን እየተናገርን ነው
እነሱ ደሞ " ቅዱስ ትውፊቱን አጣመው እየተናገሩ ስለሆነ
እኛ አቃንተን በተናገርነው መሰረት 😢 ቅዱስ ትውፊቱን ይዘን ለመተማመን ዝግጁ ነን """ አለ
እኛ ትክክል ነን የሚል ባይነት 😢አየን 😢 ይህ ነው 😢 ግዙፍ ግብዝነት 😢
እኛ ብቻ ነን " ትክክል 😢 ማለት _ ግብዝነት ነው 😢 አባቶችን ከመሞገትም በላይ ግብዝነት የለም 😢😢😢
😢😢 . 😢 . አንተ እቤትህ አስገብተህ ስንቴ በላይቭ አዋርደህ አወረድከን
😢 እኛ የተናገርነው ብቻ ነው " ትክክል ከማለት በላይ 😢 ግብዝነት የለም 😢
😢 ... አስመሳይነት በርቶባቹሀል
ዲያቆን ሕዝቂያስ የልቤን ሰሚ ያጣሁበትን ነው የተናገሩት። እድሜ እና ፀጋውን ያብዛልዎት
መልካሙን መፍትሄ ለወንድሞቼ ለቤተ ክርስቲያን እመኛለው ❤❤❤
Abu ትክክል ብለሐል ውይይቱ ትክክል ነው እንደ ትዳርና ተላፅቆ ወጥ የሆነ አስተምሕሮ እንዲኖራት ያደርጋል ይረዳል።
ብዙ ገና ያልጠነከርን ስዋች አለን ምን ነወ በወስጥ ብታወሩ እኝንም ከምታጭበርብሩብን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
በጣም በጣም ታሳዝናላቺሁ
Wondemochachine Egziabehire yebarekachihu Abatoche Egziabehire leben yestachihu
አሜን አሜን አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ስላማችሁይብዛ መልካምለሊት!!!
እውነት ነው በመሃል ዘፋኞች አሉ በግሩፕ ከፍለው ዛም እዚህም የሚያቀነቅኑ እደዝማሪ ወንድሞቻችን እባካችሁ አባቶችን ስሙ በ እድሜ በትምህርት በእውቀት አባቶቻችን ይበልጣሉ እነሱን ስሙ በምታመልኩት አምላክ በልዑል እግዚአብሔር ስም ተው ማንም ምንም ቢል እትሰሙ እባካችሁ ጠላትን እታስደስቱ
Thanksmoermoer!!❤⛪❤🕯️❤️❤️❤️❤️😢😢🙏🙏🙏
ዲያቆ ሕዝቅያስ እግዚአብሔር ይባረክ
Tbreku shemagela ayetefa
በጣም ትክክል እግዚአብሔር ይፍታው
ኢየሱስን በስጋው ፍጡር _ _ በስጋው የተፈጠረ የሚለው ቶፒክ
ከዚህ ቀደም በቄስ መአዛ ___ ክህነትን ያስያዘ - ክህነት ያስያዘ - ክህነትን እስከመያዝ ያደረሰ ___ መሆኑስ እንዴት ይረሳል
Yerdo God bless you !!!what a word !!
ታላቁ እና አኬ እወዳችዋለሁ 😢😢😢
በሰመሀብ ወልደ መንፈስ ቅዱስ አህዱአምላክ እባካቹ ታረቁ መች የእግዚያብሄርን ትምህርት በላንና ፍቅሪችሁን ይመልስላቹ
የኦርቶዶክስ እንቁ ልጆች! ከእናንተ ብዙ ተምረናል ብዙዋች በእናንተ ከስህተት መንገድ ተመልሰዋል አይዙዋችሁ በርቱ። የሰይጣን ሀሳብ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ይወገድ
ዉለ ታድሶ እና መናፍቅ በመሃከላችሁ እንዳሉ አስተውሉ ንቁ.......................
እግዚአብሔር ያግዛቹ
ቆንጆ ውይይት ነው
ነገር ለበጎ ነው ያልፋል እግዚአብሔር ይጠብቃችው እናንተ ጠንክሩ የዲያብሎስ ስራ ይፍራስ
Abatachen kala hewat yasamalen
Egziabher yimesgen mesebisebiya arami taza alen Betekirstiyan.
በእኔ እምነት ድንቅ ትምህርት እያስተማራችሁ ነው ነገር ግን ከፕሮቴስታንት ጋር ላይብ ውይይት አቁሙ ጭቅጭቅ ውስጣችን እየጎዳው ነው ።
በፍጹም መቆም የለበትም ስንት ሰው እንደተመለሰና ሊሄድ የተዘጋጀው የቀረ ብታውቂ
ዲያቆን ግሩም ምክር ለትልቅ የአባትነት ክብር ያበብቃህ
Kale hiwot yasemalen Abatachin 🙏 ❤❤❤
ናትናኤልም አለው " ኢየሱስ ክርስቶስ ን
ሰውም _ አምላክም
ፍጡርም _ ፈጣሪም
የተፈጠረም _ ያልተፈጠረም
ሀጥያተኛ _ ኢ ሀጥያተኛ
ባዶ _ ኢ ባዶ
አፈርም _ ኢ አፈርም
😅 አረ
መሆን መነገር ነው _ ስንለው
አረ አረ -- መሆን ማለት ነው :: ማለት ነው ብሎ ድርቅ
ስለ እኛ ሀጥያት ሆነ :: ይላል ሀይለ ቃሉ
ስለ ፍፁም ፍቅሩ መነገር ነው ብለን ብንናገር እራሱ
አረ በፍፁም
በስጋው ሀጥያተኛ - ስለሆነ ነው" ብሎ ይሞግታል😮 ያማል
የኔ እንቁወች የስይጣን አይን ነው የበላችሑ :: በጣም አልቀስኩኝ
ያሬዶ አድነታቹን አያለያይ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ክፉ አይካችሁ
ወንድሞቻችን እንቁ የተዋህዶ ልጆች ኮራንባችሁ።ሁላችሁን እግዚሐብሄር ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ተባረኩ። ለሁላችሁም ከእግዚሐብሄር በታች ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን አንድና ወጥ መልስ አላቸው።
Kali hewt yasemalin
God bless theosis. You are right. this is good idea
wendemoch fikr eko nechu❤❤❤❤❤❤❤
በአንድ የጉባኤ እቤት " ሐይማኖተ አበው ላይ ተመስርቶ ሙግት ቢፈጠር
ማን ነው በዕውቀት የሚዳኘው ???? ተብለው ቢጠየቁ እነዚህ እድርተኞች
ቅዱስ ትውፊት ይላሉ 😅 አይን ያወጣ ደፋርነት
ሰው ሁኖ የማያጠፋ እጨት ሁኖ የማይጤስ የለም እናም የተዋህዶ ልጆች ወድሞቸ በናተ ትምህርት ብዙ ሕዝብ ወደ ኦርቶዶክስ መጥተዋን ለግዲሁም ጭቅጭቅ ትታችሁ በትህትና በትዕግስት ያላላችሁትንም ብላችኋ ብትባሉ እኛ አላልነም ብላችሁ ዝም በሉ ሓይል የእግዚአብሔር ነው ትግስት እና ትህትና ካለ እግዚአብሔር በግዜው ሁሉን ነገር ይፈታዋን
ክርስትና መከራ ነው ብላችሁ ካስተማራችሁ የሚመጣ ፈተና ዝግጁ ሁኑ ዳቢሎስ ከዚ ምድር ላይ ተዋይዶን ለማጥፋት ጥዋትና ማታ እየለፋ መሆን እንዳትዘነጉ ለ ዳቢሎስ ልጆቺ ደስታ መሆኑን አትዘነጉ ቀን በቀን ንቁ................
The true comments endivor.Deacon Hazkiyas he has good mind.
"Kidane Mariyam" er ybarkh ante stnager mesmat berasu metsnanat new ereeeeeeejim edme yadlln.❤❤❤
Barituu wadimochee❤❤❤❤❤❤❤
ለኛ ብላችሁ ነው ዋጋ የምትከፍሉት
መቼም ለማስታረቅና ለማስማማት የግድ እንዲህ መሆን ስላለበት እንጂ እነዚህን ልጆች መንካት ትክክል ነው ብዬ ሀላስብም። የሚሰሩት ሥራ በቃላት የሚገለፅ አይደለም ማመስገንና ማበረታት እንጂ እነዚህን ልጆች መንካት ቤተክርስቲያን ላይ ከሚደርሰው ግፍ ለይቼ አላየውም እስኪ ተዋቸው ገና ከመምጣቸው እንዲህ በሞራላቸው መረማመድ ትክክል አይደለም። ለማንኛውም ሰላም አውርዱ።በጣም ግን አዝኛለሁ ባይሆን ይሄ ይሄ እንዲህ ነው ማለት እንጂ በዚህ መልኩ ልጆቹን ማሳዘን ትክክል አይደለም።አባትነታቸው ይሄ ነው ማለት ነው ያሳዝናል።
ሐዋርያዊ መልሶች ሳታውቅ አታስተምር። መጀመሪያ እራስህ ተረጋጋ። የለለ ነገር እየተፈላሰፍህ ሰዎችን አትበጥብጥ። መበጥበጥ በራሱ ሐጢዓት ነው።
❤❤❤Ake❤❤❤ iyub❤❤❤ gadisa ❤❤❤ abu❤❤❤ daqon maknit❤️❤️❤️daqon❤Naanem❤️yewde❤❤ lelcn Egzabher xagawn ybizalacu ❤️❤️
እኔ በጣም እከታተላለሁ የሁለቱንም ትምህርት ተከታትያለሁ እኔ እንደረተዳሁት በመካከላቸው ልዩነት የለም ። ነገር ግን ዲያቆን እንዳሉት በመካከላቸው ዘፋኝ በዝቶአል ። እነዚህ ልጆች የመናፍቃን መዶሻ ናቸው ። ሊበረታቱ ይገባቸዋል ። ብዙ ነብስ አድነዋል ። ገፊዎችን አስታግሷቸዉ። መናፍቃንም ተኝተው አያድሩም ።
Nati Gin Mn Hono Nw Abatochin alaswera yalew tele'eko alew ende😢😢😢😢😢😢
ምን አለበት ሰከን ብለክ ብትሰማ, ወሬ ማራገብ ብትተው ጥሩ ነው። የግድ አይደለም የተሰማክ ማውራት ውስጥክ ላይ አስቀምጥክ ማሰብ ጀምር። ከይቅርታ ጋራ!!!
እናትን በዙ የሚከተተልን አለ በሉ እና አሰቡ አዋቂ ፈጣሪ ነው እነጂ ከኛ የሚበልጥ አለ ብላቹህ ማስብ አገባብ አልው ቤትክርስቲያንን እንወክላለን ብላቹህ ማጣፋት ሳይሆን መልካም የሆነ ትህትና አስተምህሮ ስጡ
አኬ ደጋግሞ ሲል ነበረው የኔ አረዳድ እንዲህ ነው እንጂ ትክክለኛው ትምህርት የኔ ነው አላለም ስለዚህ ማንም ቢስት በራሱ ነው
ተይ እንጂ ትክክለኛው የቤ/ክ አስተምህሮ ይሄ ነው ብሏል ከሱም አልፎ ከትላንትና ወዲያ በነበረው ላይቭ ላይ የልማድ እምነት ብሏል ያው ፍጡር የሚለውን አንጠቀምም የሚሉትን።
እንደዛ ብሎ ነገር የለም። የራስ አረዳድ ራስጋ ብቻ መቅረት አለበት።
@@Horizons12345 አዎ እሼ ጋር ለሀረገወይን አባ ገብረ ኪዳን በትንሹ መምህር ለመሆን 20አመት መማር እንዳለበት የተናገሩትን አይተሻል?
ዛሬ ግን ሀያው ቀርቶ ግማሹን የሚማር ያለ አይመስለኝም። ስለዚህ የቤተ ክርስቲያንን አስተምህሮ ጠንቅቆ ማወቅ ከባድ ነው። ቤ/ከ የረቀቀ እፁብ ድንቅ የሆነ እውቀት ብቻ ሳይሆን መንፈሳዊነትን በፆም በፀሎት መጋደልን የምትፈልግ ናት ያኔ በትህትና በመመላለስ ውስጥ ሚስጥራትን አግኝተው ሲሰብኩን ለሁላችንም ፍሬ ይሆናል። ከዛ ውጪ ግን የራስ መረዳት ብቻ ነው።