ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ስለ ሜሎስ እግዚአብሔር ይመስገን, ጌታ ፀጋውን ይጨምርለት😘😘
በትክክል
ወይኔ ሜሎስ😂😂😂 ላለማመን የምትፈጥረው መላ ይገርማል ካመንክ እኮ ትድናለህ እንጂ አትሞትም አክሊል ግን እግዚያብሄር ይጠብቅህ ለሁሉም በሚገባው ቋንቋ ነው ያስረዳከው 👏👏 እነሱ ማመን ስለማይፈልጉ ብቻ ሳይሆን አይምሮአቸው ተደፍኖነው አትፍረድባቸው🙏
አክሊል ከራሱ ኪስ እያወጣ ነው የሚመልሰው
የአክልል መድረቅ እውቀት ይመስላል አክልል እያለ ያለዉ አሁን አያማልድም አለ እኛ ደግሞ እንደ ሮሜ 3:34 ባለዉ ቃል መሠረት በእግዚአብሔር ቀኝ ያለዉ ስለእኛ የምማልደዉ ነዉ ስለዝህ ጌታችን አሁን የት ነዉ በአብ ቀኝ በተአንተ እኳን አለ አይደል ለስዕል ስትሰግድ የምትዉለዉ
ሮሜ 8፡33 በእግዚአብሄር ቀኝ ያለዉ ደግሞ ስለ እኛ #የሚማልደዉ ክርስቶስ ኢየሱስ ነዉ። ያማልዳል ተብሎ ከተፃፈ ማመን ለምን ይከብዳችኋል? ዕብ 7:23-2725 ስለ እነርሱም #ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። 26 ቅዱስና ያለ ተንኮል ነውርም የሌለበት ከኃጢአተኞችም የተለየ ከሰማያትም ከፍ ከፍ ያለ፥ እንደዚህ ያለ ሊቀ ካህናት ይገባልና፤ 27 እርሱም እንደነዚያ ሊቃነ ካህናት አስቀድሞ ስለ ራሱ ኃጢአት በኋላም ስለ ሕዝቡ ኃጢአት ዕለት ዕለት መሥዋዕትን ሊያቀርብ አያስፈልገውም፤ ራሱን ባቀረበ ጊዜ ይህን አንድ ጊዜ ፈጽሞ አድርጎአልና። 28 ሕጉ ድካም ያላቸውን ሰዎች ሊቀ ካህናት አድርጎ ይሾማልና፤ ከሕግ በኋላ የመጣ የመሐላው ቃል ግን ለዘላለም ፍጹም የሆነውን ልጅ ይሾማል።ዕብ 9:22👉ደም ሳይፈስ ደግሞ ስርየት የለም ፡፡ዕብ 12:24የአዲስም ኪዳን #መካከለኛ ወደሚሆን ወደ ኢየሱስ፥ ከአቤልም ደም ይልቅ የሚሻለውን ወደሚናገር ወደ መርጨት ደም ደርሳችኋል። ዕብ 12:24 የአዲስ ኪዳን #መካከለኛ ወደ ሚሆን ወደ ኢየሱስ ከአቤልም ደም ይልቅ የሚሻለዉን ወደ ሚናገር ወደ መርጨት ደም ደርሳችኋል።18 በዚህ መጽሐፍ የተጻፈውን የትንቢት ቃል ለሚሰማ ሁሉ እኔ እመሰክራለሁ፤ ማንም በዚህ ላይ አንዳች ቢጨምር እግዚአብሔር በዚህ መጽሐፍ የተጻፉትን መቅሠፍቶች ይጨምርበታል፤ 19 ማንምም በዚህ በትንቢት መጽሐፍ ከተጻፉት ቃሎች አንዳች ቢያጎድል፥ በዚህ መጽሐፍ ከተጻፉት ከሕይወት ዛፍና ከቅድስቲቱ ከተማ እግዚአብሔር ዕድሉን ያጎድልበታል። 20 ይህን የሚመሰክር። አዎን፥ በቶሎ እመጣለሁ ይላል። አሜን፥ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ ና። 21 የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከሁላችን ጋር ይሁን፤ አሜን።ታዲያ ኢየሱስ አያማልድም ብላችሁ ስታወሩ ከቃሉ እየቀነሳችሁ እንደሆነ አስቡበት!!
የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ የኛ በርታ
አሜን
ይህ መናፍቅ ማጭበርበር ነው የያዘው የተዋህዶ ወንድሞቻችን ኑርልኝ በናተ እየታነጽን ነው
Melos Lord Jesus Christ bless you brother ❤ you are right Jesus is lord 🙏
የፍርድ ወንበር እማ አለው እየሱስ ክርስቶስ፣ ከመጽሃፍ ቅዱስም ይኧው፡2ኛ ቆሮንቶስ 5:10 መልካም ቢሆን ወይም ክፉ እንዳደረገ፥ እያንዳንዱ በሥጋው የተሠራውን በብድራት ይቀበል ዘንድ ሁላችን **በክርስቶስ ፍርድ ወንበር** ፊት ልንገለጥ ይገባናልና።ቃለ ህይወት ይሰማልን 🙏
👉ይህ በመጨረሻ የሚሆን ነው👉መሎስ ያለው... "አሁን ኢየሱስ ክርስቶስ ይፈርዳል? ዙፋኑ/ወንበሩ የፀጋ ነው?... ወይንስ የፍርድ ነው?"ነው ያለው::
@@kasahunalebachew8686 ymrishin new sijemer wedimachin ake bidmb liyasredash mokrual yhe demo zelalemawi dhnet endaagegni new miyaregish mkniyatum be sirash edemferedibish mecheresha lay ynageral
Melon you are so hero.Jesus bless you by his grace!
የተዋህዶ ልጅ በርታልን ወንድም አለም
🙏🙏🙏
አኬ አምበሳ ይላል ከባዱን ትምህርት ፈገግ እያልን ምንሰማበት❤❤❤❤
ወንድሞቻችን በርቱ ጠላት ወንጌልን እዳታስተምሩ ነው በየ ቀኑ አዳዲስ ሴራ የሚጠነስሰው እና እዳታቋርጡብን ወንጌል ብዙ አትርፈናል
ሮሜ 8፡33 በእግዚአብሄር ቀኝ ያለዉ ደግሞ ስለ እኛ #የሚማልደዉ ክርስቶስ ኢየሱስ ነዉ። ወንድሜ ዛሬም የክርስቶስ ደም ትኩስ ነዉደም ሳይፈስ ደግሞ ስርየት የለም ዛሬም ይማልድልናል።
@SamrawitSintayehu እሱኳ በህልምህ እንጅ አሁን መማለድ የምባል የለም ።።መዝ ዳ ምዕ 49-2 እግዝአብሔርሰ ግሃደ ይመፅእ፣ወአምላክነህ እያረምም ፣እሳት ይነድድ ቅድሜሁ።። የዝያን ስዓት ወደማን እንደማማልድሌልህ ታያለህ።።ይልቅ ተነስና ከመናፍቃን አለም ዉጣ
የህይወትን ቃል ያሰማልን።
አኬ ተባረክ። ሜሎስ በጭንቀት ራሱን በመከላከል ውስጥ ነበር። ተመልካችና ሰሚ ይፍረድ።
“ነገር ግን ክርስቶስ ይመጣ ዘንድ ላለው መልካም ነገር ሊቀ ካህናት ሆኖ፥ በምትበልጠውና በምትሻለው በእጆችም ባልተሠራች ማለት ለዚህ ፍጥረት ባልሆነች ድንኳን፥” - ዕብራውያን 9፥11“የዘላለምን ቤዛነት አግኝቶ አንድ ጊዜ ፈጽሞ ወደ ቅድስት በገዛ ደሙ ገባ እንጂ በፍየሎችና በጥጆች ደም አይደለም።” - ዕብራውያን 9፥12ይህ ቃል በቂ ነው ማመን ለፈለገ
ውይኔ ልጅ ትግስት የለውም 🥺ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ትግስቱን ያብዛልህ አኩዬ የኛ ተወዳጅ 💞💞💞
ኦርቶዶክሶች ከፕሮቴስታንቶች ጋር ካሉን የምልጃ እምነታዊ ልዩነቶች አንዱ መሰረታዊ ነጥብ ነውና፡በእውቀቱ አለ የተባለ ፖስተር ቢመጣም ስለማይመልሰው በልጁ አትፍረዱ፡ከእግዚአብሄር ጋር እሱም ተምሮበታል።ቃለህይወት ያሰማልን!!
ቃለህይወት ያሰማልን
የአምላኮች አምላክ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የአለም ሁሉ ጌታ የአለም መድሀኒት አንተን እንደ ፍጡር አማላጅ ስትባል መስማት ያማል
በጣም ያማል የአለም መደሃንት አማላጅ ብለዉ ስናገሩ ከነዝ ሰቃልያነ እግዝእ ልዩነት የላቸዉም ።።እግዝአብሔር ፈራጅ አምላክ ነዉ100% ክብር ለእርሱ ይሁን አምላከ ዳዉት።።
እብሪውያን 9፣25 "ሊቀ ካህናትም በየዓመቱ የሌላውን ደም ይዞ ወደ ቅድስት እንደሚገባ፥ ራሱን ብዙ ጊዜ ሊያቀርብ አልገባም፤ "ይላል የ ብሉይ ካህን ህዝቡን ከ ስጋ ሐጢያት ለጊዜው ለማንፃት በሰው ወደ ተተከለችው ድንኳን የበግ ደም ይዞ ይገባል ጌታ ግን የራሱን ደም ሊያቀርብ እንደ በግ እየተነዳ ወደ ቀራንዮ ሰማያዊ ወደ ሆነች ወደ መስቀል ከ ሐጢያት ለዘላለም ሊያነፃን አንድ ግዜ ገባ አንድ ግዜ ተሰዋ። ዳግም ቶሎና ብለው ለሚጠባበቁት ሊያፀድቃቸው ለሁለተኛ ግዜ ይታይላቸዋል በ ፍርድ ቀን ማለት ነው። አኬዬ ቃለህይወት ያሰማልን የኔ ወንድም 👏🏽🙏🏾
በትክክል እራሱን ያሳየው በመስቀል ላይ ነው እራሱን ማሳየቱ ደግሞ በፍፁም አማላጅ መሆኑን አያሳይም ምክንያቱም ለሁለተኛ ጊዜ በፍርድ ቀን እራሱን ያሳያል ያን ጊዜ ደግሞ የሚመጣው ሊፈርድ እንጂ ሊያማልድ አደለም እናም እራሱን ማሳየቱ ማማለድ ነው ካልን በፍርድ ጊዜ ሊያማልድ ነው የሚመጣው ማለት ነው ይሄ ደሞ ፍፁም የሆነ ምንፍቅና ነው!!!So እየሱስ የዘላለም አምላክ ፈራጅ እንጂ አማላጅ አደለም!!!! ሆኖም አያውቅም!!!
ዕብራውያን 9¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²⁴ ክርስቶስ በእጅ ወደ ተሰራች፥ የእውነተኛይቱ ምሳሌ ወደ ምትሆን ቅድስት አልገባምና፥ ነገር ግን👉በእግዚአብሔር ፊት ስለ እኛ አሁን ይታይ ዘንድ ወደ እርስዋ ወደ ሰማይ ገባ።👈²⁵ ሊቀ ካህናትም በየዓመቱ የሌላውን ደም ይዞ ወደ ቅድስት እንደሚገባ፥ ራሱን ብዙ ጊዜ ሊያቀርብ አልገባም፤²⁶ እንዲህ ቢሆንስ፥ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ ብዙ ጊዜ መከራ ሊቀበል ባስፈለገው ነበር፤ አሁን ግን በዓለም ፍጻሜ ራሱን በመሠዋት ኃጢአትን ሊሽር አንድ ጊዜ ተገልጦአል።²⁷ ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥²⁸ እንዲሁ ክርስቶስ ደግሞ፥ የብዙዎችን ኃጢአት ሊሸከም አንድ ጊዜ ከተሰዋ በኋላ፥ ያድናቸው ዘንድ ለሚጠባበቁት ሁለተኛ ጊዜ ያለ ኃጢአት ይታይላቸዋል።
👉"... ወደ ቀራንዮ... ወደ መስቀል..." አይልም::
@@kasahunalebachew8686 እብራውያን 9፣25 "ሊቀ ካህናትም በየዓመቱ የሌላውን ደም ይዞ ወደ ቅድስት እንደሚገባ፥ 👉ራሱን ብዙ ጊዜ ሊያቀርብ አልገባም፤"አየህ እዛው መልሶልሀል ማስተዋል ብቻ ነው ሚጠበቅብህ 👉ራሱን ብዙ ግዜ ሳይሆን አንድ ግዜ ያቀረበው የት ላይ ነው? መስቀል ላይ ብቻ ነው
የኢየሱስ ክህነት አንዴ ወይም ሁለቴ ብቻ አይደለም ለዚህ እኮ ሌላ ማስረጃ አያስፈልግም. የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነዉ. ይሄን ማመን ለምን እንደሚከብዳችሁ አይገባኚም. እኢየሱስ ለዘላለም ካህን ነዉ. 15 ስለዚህም የፊተኛው ኪዳን ሲጸና ሕግን የተላለፉትን የሚቤዥ ሞት ስለ ሆነ፥ የተጠሩት የዘላለምን ርስት የተስፋ ቃል እንዲቀበሉ እርሱ የአዲስ ኪዳን መካከለኛ ነው። 🤏 አሁንም መካከለኛ ነዉ! እንደገና የሚማልድልን ለዘላለም ነዉ. 24 እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤🤏 ለዘለአለም ነዉ ክህነቱ!3 አባትና እናት የትውልድም ቍጥር የሉትም፥ ለዘመኑም ጥንት ለህይወቱም ፍጻሜ የለውም፥ ዳሩ ግን በእግዚአብሔር ልጅ ተመስሎ ለዘላለም ካህን ሆኖ ይኖራል።🤏
ይድረስ ለመላው በክርስቶስ ክርስትያን ለተሰኛችሁ ሁሉ፣ ለአባቶች ና ለአማኞችሰላም ለናንተ ፣ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለሁላችን ሰላም ለምድራችን ለኢትዮጵያ እንዲሆን የዘወትር ምኞትና ፀሎቴ ነው።አሁን ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ በእውነቱ አንተ አንቺ እናንተ የምንባባልበት ስአት ሳይሆን በጾምና በጸሎት የኔ በደል ኃጥያት ይህን አደረገ ብለን በንስሐ እግዝአብሔር ፊት እንዲምረን የምንወድቅበት ፣ ካለንበት በደል ኃጥያት እንድንመለስ በፀጋው እንዲረዳን የምንማጸንበት ስለሌላው ምህረት የምንለምንበት፣ የበደሉንን ይቅር የምንልበት ፣ እኛን ደግሞ እግዝአብሔር እንደምህረቱ ባለጠግነት ይቅር እንዲለን ፣ከእናንተ ባላውቅም በእውነተኛ መመለስ ወደ እግዝአብሔር የምንመለስበት ግዜ ይመስለኛል። እንደ ነነዌ ሰዎች ሁላችን የእግዝአብሔርን የምህረት ፊት ልንፈልግ እግዝአብሔር ሊያደርግብን ካለው ነገር ይጸጸት እንደሆነ ጥብቅ ጸሎት ቢደረግ የሚበጅ ነው። እባካችሁ እናንተ መንፈሳዊያን ልለምናችሁ ፤ ክፉ ከክፉ ነውና ንቁ ንቁ ንቁከተኛንበት እንንቃ።1 የመንፈሳዊ ነገርን በስጋ ለመፍታት አትሞክሩየመንፈሳዊ ነገርን በስጋ ለመፍታት አትሞክሩየመንፈሳዊ ነገርን በስጋ ለመፍታት አትሞክሩለሁሉ ስለ ሁሉ መፍትኼ ያለው እግዝአብሔር ነው።ከምድራዊ መንግስት ይልቅ የሰማይ መንግስት መፍትሔ አለው።እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ“ አንተ የምትተኛ ንቃ ከሙታንም ተነሣ ክርስቶስም ያበራልሃል ይላል።” - ኤፌሶን 5፥14
ኑበብርሀኑተመላለሱ
የህፃን ጨዋታ የሜሎስ ጊዜ ሰዓት የሚያልቀው ነገር ወደነዋል
ክርስትና መገለጥ ነው ኢየሱስ ይግለጥላችው melose god bless you 😊
ወንድማችን በርታልን
የዚህ ዎንድማችን ሁልግዚ ስያው ምንፍቅናውን አሾልኮ ማስግባት ወይም ነጥብ ለመያዝ ነው እንጅ በፍፁም የሌሎችን ሃሳብ አይቀበልም እናም ከእንደዚህ ያሉ የተሳሳቱ ጥምህርቶች እንጠበቅ እና አኪ በርቱ
ወድሞቻችን በርቱ
አኬ እናመሰግናለው
ሜሎስ ወደፊት ትልቅ ልጅ ሆኖ ይሄን ቪዲዮ ሲያየው በእፍረት ይስቃል
😍😍👌👌ወንበር ሲባል የእኛ መቀመጫ መስሎት ነው🥰🥰ሜሎስዬ
😂😂😂😂😂😂እውነትክን እኮነው እመቤቴን
ምን አውቀህ እንዲህ ያልከው?
ሮሜ 8፡33 በእግዚአብሄር ቀኝ ያለዉ ደግሞ ስለ እኛ #የሚማልደዉ ክርስቶስ ኢየሱስ ነዉ። ወንድሜ ዛሬም የክርስቶስ ደም ትኩስ ነዉ።ደም ሳይፈስ ደግሞ ስርየት የለም ዛሬም ይማልድልናል።
ሜሎስ አልተርበተበተም ። አላደናገረም ። ደግሞ በመረጃ ተደግፎ አቅርቧል ። ግን እንዴት ያውራ ! ጣልቃ እየገባ አላስወራ አለው።
የቃልቻ ልጆች ቃልቻው ሲያዘምናቸው ሀይማኖት ላይ አስገብቶ እንደዚህ ድርቅ ያለ አሰልቺ በማድረግ እራሳቸውን አዋቂ አርጎ ያስኮፍሳቸዋል ይህ ልጅ እርግጠኛ ነኝ ቤተሰቡ የሚመለክ የነበረ በአድ አምልኮ ነበረ 😢
ሜሎስ ጀግነ ነህ! ጌታ ፀጋ ከአንተ ገር ይሁን።ኢየሱስ ክርሰስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ነው።
አኬዬ ፀጋውን ያብዛልህ👏👏👏❤❤❤❤🙏🙏🙏
አኬ ብቻ እኔ ለዎራ የምል ልጅ ነው😅😅😅
ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬ
አኬ እናመሰግናለን
Ake💪💪👏👏
ሜሉዬ በሚገርም ሁኔታ መጨረሻዉን በደንብ አብራርተሃል እንግዲህ ጆሮ ያለዉ ይስማ ተባረክልኝ ወንድሜ ፀጋዉ ይጨመርልህ
😂😂😂 no ማስረጃ
አየሰማ ጆሮዉን የምደፍን እዉነታዉ መቀበል ያቃታችሁ የንስጥሮስ ልጆች እግዝአብሔር ይርዳቹ ወደቅኑ መንገድ😢😢
Huletachihun ende sefer durye new mitinegagerut. Asafarewoch.
መሎስ ጌታ ፀጋን ያብዛል
“የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።” - ሮሜ 8፥34 ከእግዚያብሔር ቃል ይልቅ የሰውን ፍልስፍና እያመንን ስንት አመት በጨለማ ተንከራተትን እውነት ይገለጥላችሁ
ሜሎስ እግዚአብሔር ይባርክህ እነሱ ቅዱሳንን ያማልዳሉ ለማለት ነው
ሜሎስ you did great. God bless you
❤
አማላጅ ነው ብሎ መጽሐፍ ቅዱስ የሚናገረው ድንግል ማርያም ሰት ሆን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ዕብራውያን 7¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።“ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።” - 1ኛ ዮሐንስ 2፥1“የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።” - ሮሜ 8፥34“አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6 2:37
Melos wendme ayzoh mnm ewket yelachewum ante bchahn le 4 new eyetekerakerkachew yalehew ayzoh geta abzto ybarkh ❤❤❤
😂😂😂😂ewntii
Akili tsagaawun yaalbsih
አረ ሼም ነዉ ከአፈር በጥበብ የፈጠረህ አምላክህ እንዴት እንደ ፉጡር ይታያል አረ ነዉር ነዉ 😭😭😭😭😭 አምላክ ፈራጅ ነዉ ክብር ለሱ ይሁን የድንግል ማርያም ልጅ ።
We love you all. Let the Holy Spirit reveal his word more and let us open our hearts to understand the truth, not attacking.
Semay zifanu midirim yeegru meregecha nat❤
ስብከት እኮ ነዉ ሚመስለዉ ዉይይት አይደል እንዴ ለሜሎስም እድል ስጡት እንጂ ብቻቹን አትንቸፍቸፉ አረ ትህትና ይኑራችሁ ሜሎስ ተባረክ
I am orthodox but Melos definitely has a valid point !
😂 አደለህም ወይም አልገባህም
ሁለታችሁም ውብ ልብ ኣላችሁ። በጠባብ ልዩነት ነው ያላችሁት። በወንጌል ግን እጅግ በስላችኃል። የሚገርም እውቀት ነው ። የወደፊት ይህዝብ ኣለኝታዎች ናችሁ። የወንጌል ውጤቶች።ወንጌልን በሚገባ በልታችኃል። በመንፈስ የተቃጠላችሁ ወጣቶች። ከዛሬ ጀምሮ ለነፍሴ የሚሆን የናንተን ምግብ እበላለሁ። ኣረ እምላኬ የሱሴ ይባርካችሁ ኣቦ!ጴንጤ ብሆንም ሜሎስም ጳውሎስም ኣክሊሉም እኩል ወደድኩ። እስከዛሬ የተጠማሁትን ወንጌል ዛሬ ያለገደብ ጠጣሁት። እጠጠጣዋለሁም። ካናዳ
Derek hula dereke neh aki ende cheke zeme beleh tasshekakaleh
ሠዎች ሃይማኖተኛ አትሁኑ መልእክት በእግዝአብሄር ቃል ለመረዳት ጣሩ፠፠ ለፈሪሳያዊን ድህነት አልሆነም፠፠
መልዕክት ያልሽውን ዲያብሎስም መልዕክተኞች አሉት በስሜ ይመጣሉ የተባሉት የስህተት አስተማሪዎች (ፓስተር)የተባሉት ነወና ።ትክክለኛ መልዕክተኛ እነ አትናቴዎስ ናቸው።
አረልጁ ያውራበት አኬ 😂😂 አላስተነፍስ አልከው እኮ አክሊሉ እውነት ያሸንፉል ትውልድን አታስት ሜሎስ ጨዋ የተረጋጋክ ❤❤❤❤
🛑አክሊል እናመሰግናለን ምርጥ ተሟጋች ነህ- ሜሉስ ወደ እውነቱ ተመለስ ድርቅና እያድንም ወንድማችን:: አቡና ሜሎስን ልምን ክፍ አደረከው ብምስሉ ላይ?
ሜሉስ ተመልሶ ወደ ሀጥያት መንገድ ይሄዳል ብለ ተስባለህ ወንድሜ
ግሩም ጉባኤ ነው ቃለህይወት ያሰማልን እኔም ዚህ ጉባኤ ላይ ብሳተፍ ደስ ይለኛል
ውይ ሜሎስ ትእግስትህ ሃይለኛ ነው . ፀጋ ይብዛልህ🙏
ውይይቱ የተከራካሪ ተማሪና የሊቅ አይነት ነው። ጥቂት ጥቅሶችን ይዞ በቃላት ላይ ሙጭጭ የማለት። አንድ ንጉስ በዙፋን ላይ መቀመጥ የንግስናው ዘመን አንድ መገለጫ እንጂ ሙሉ ስራውን የሚያሳይ አይደለም። ይህ ትምህርት ከሚስጢረ ስላሴ ጋር ሁሉ የሚገናኝ ነው። ሜሎስ የህፃን አይነት መልስ አሳጣሁት አይነት የማሸነፍ ፍላጎት ይዞ ነው የቀረበው። መፅሐፍ ቅዱስ ግን በብዙ ትንታኔ የሚገለፅ ድንቅ ምስጢር ነው። አክሊልም ለማዳመጥ ዝግጅት ይኑርህ።
ቆርጠ ለምን ትጭናለህ ፈርተህ ነው ሜሎስ ተባረክ የጌታ ልጅ
What happened between 17:37 and 17:38? Where is Melos's explanation about the TEXT?Because clearly something doesn't add up!?
❤A🎉k❤l🎉i❤l🎉e❤
መናፍቆቹ ግን ለምንድናው ማዳመጥ የማይችሉት ሲጮሁ እራሴን ይመኛል
ግን የእግዝአብሔር ትዕግስት ዓለምን የፈጠረ ጌታ የትኛዉ ዝፋን ተቀምጦዋል ስል አያሳፍርም ።ሰማይ ዝፋኔ ምድርን መራገጫየ ያለ አምላክ እንዴት መመራመር ይቻላል የፀጋ ዝፋን ብሎ ይናገራል በስምአብ🙄🙄 ይልቅስ አምላክ በፍርድ ስመጣ ወምበር ወይም ዝፋን ሳይሆን ተሸክሞ የምመጣ መስቀሉ በችንካር ተቸንክሮ ነዉ የምመጣ ።እግዝኦ መሓረነ ክርስቶስ የዝያን ስአት የት ነዉ ሰፈራችን።።በመዝ ዳ ምዕ 49-2 እግዝአብሔር ሰግኃደ ይመፅእ ወአምላክነህ እያረምም እሳት ይነድድ ቅድሜሁ።።የት ነዉ የምንሄደዉ አግዝአብሔር በፍቱ እሳት እየተቃጠለ ስመጣ የዜያን ፍርድ ስዓት ወዴት ነዉ የምያማልደዉ።።።እርሱ ፈራጅ አምላክ ነዉ።።።እንጅ አማላጅ አይደለም ንቁ በናታቹ😭😭😭😭😭😭
ayyyyyyyyyyyyy melos hode seyawk doro mata alu Gena neh edeg
makes intercession -The word makes is present simple tense.
እግዚአብሄር ያብዛችሁ አኪ ግን ሜሎስን ደገምገም አድርገን የሰአት ነገር ግን
Aklil le 5 lonachu enkuan tferalachu 😮😮😮
ይቅር ማለት መፍሬድ ነዉ መማለድ ነዉ
እሱ ሁሉንም ማድረግ እየቻለ ለምን ምድር ላይ ፀለየ ታዲያ? ወይስ ምድር ላይ ብቻ ነው ሚችለው
ሜሎስ መፅሐፍ ቅዱሳዊ መልስ ነዉ እየመለሰ ያለዉ ፈጣሪ ይባርክህ
Ene krkrachu aymechim awko yetgnal Bekseksut aysemam
Melos atechenk keze belay men yebal sekletu kefiachu teseklo endatastewelu azim yaregebachu manew melos temeles yhen edel latahegnew techelalhe ahunem temeles
በእግዚአብሔር እስትንፋስ የተፃፈዉ ከመፅሐፍ ቅዱስ ዉስጥ ያለዉን ብቻ አንብቡ
😂 እሱን መቼ በስርዓቱ አወቃችሁት?
ሜሎስ❤❤❤1ኛ❤
ሜሎስ 11111
ሜሊ ጎብዝ
1ኛ ሜሎስዬ❤❤❤❤
ማስረጃ የላችሁም ከፍሬያችሁ ታቃቸዋላችሁ አንድ አሳማኝ ምክኒያት የለውም ሜሎስ 😂😂😂
አክሊል ተዉ አልተሳካልህም ቃሉ ላይ ቆመህ ብትናገር የተሻለ ነዉ ከፍርድም ታመልጣለህ ወዳጄ ወደ ቃሉ መለስ በል ቃል በቃል የተፃፈዉን መካድ ወንጀል ነዉ
ዕብራውያን ለማን እንደተፃፈ ሳታውቅ አታውራ ለ አይሁድ ነው የተፃፈው በብሉይ ኪዳን ሊቀክህነት ለሚያምኑ እሱን በወተት ደረጃ ዝቅ አድርጎ ነው ቅዱስ ጳውሎስ የሚያስረዳቸው
ምናለበት ከዚ ልጅ ጋር ባትወያዩ ግን???? ከነ ችግሩ ለምን አተውትም።
የምን ክርክር ነው እሱ? በመጨረሻው ቀን ለፍርድ ሲመጣ ታምሜ አልጠየቃችሁኝም ታርዤ አላለበሳችሁኝም ተጠምቼ አላጠጣችሁኝም ተርቤ አላበላችሁኝም ብሎ እንደሚፈርድ ነገረን እንጂ አማላጅ ሁነን አላላችሁኝም አላለም። ወዳጆቼ ምህረትም ፍርድም በእጁ ነው። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ትክክል ነው። በሱ መበላለጥ መተናነስ የለም። አማላጅ ተማላጅ የለም። ዮሐን 16ንም ተመልከቱ።
አኬ እግዚአብሔር ይባርክህ አለማወቁን ከማያቅ ጋር መከራከር ወንፊት ላይ ውሀ እንደመቅዳት ነው #😁😏
ኳስ ጨዋታ ላይ ሰዓት ገደላ እንዳለ ሁላ እዚህም ላይ ከውይይት ይልቅ በማይረባ ንግግር ጭቅጭቁ ይበዛል። ስለ እግዚአብሔር ቃል ከማውራታችሁ በፊት ስነ ስርዓት ተማሩ።
ሜሎስ ተባረክ አኬ በሰዎች ዘንድ famouse ለመሆን ስትል አዉቀህ ነዉ ሚታጣሚመዉ ለዚህ ደግሞ ትጠየቅበታለህ ፍርድ ይጠብቅሃል እዉነት የትዉልዱንም መንገድ እያጨለምክ ነዉና ኢየሱስ አማላጂ ነዉ ተብሎ ባይፃፍ አይደለም ብትል ይሻላል እኮ ግን ከአምስት ቦታ በላይ ተፅፎ አይደለም ማለት እዉነት እብደት ነዉ ሚታሳዝኑኝ ደሞ አኬ በርታ ሚትሉት ምን ሆናቹ ነዉ😢 ቀኑ ሳያበቃ ወደ ቃሉ ተመለሱ በፍርድ ቀን አኬ ምን ብሎል አትባሉም ቃሉ ሚን ብሎል ነዉ ምትባሉት
እዉቀትከለህ ገብተህ ተወያይ
😂😂😂😂😂 አኬ ሞቶ ይበልጣችኃል ባይሆን አንተም ናና በብርሀኑ ተመላለስ እስከመቸ ጨለማውጥ????????
😘⛪💚
በቃ መናፍቃን የመፅሃፍ መፈላሰፍ እንጅ ማማን አያዉቅም
ሜሎስ ምንድነው እየሠራህ ያለህው????እራስህን ፈትሽ
እኔምለዉ ሜሎስ ሙስሊምነዉ እዴ መፃፍቅዱስ አረዳዱን ሁሉ ልክ እደ እስላም ነዉ ለምድነዉ መላየማትሊት😢😢😢😡😡😡
አኬ ማርያም ታማልዳለች የሚለው ቃል የቱ ጋር ነው?
አይ ሜሎስ መስቀል ላይ ገባ እንዴት ይባላል ሲል ቆይቶ መጨረሻ ላይ ሁለት ቦታ ነው የገባው መስቀልና ሰማይ ላይ የገባው ብሎ እርፍ 😂😂😂😂😂😂😂
ነገ ደሞ ሌላ ነገር ያወራል😂😂
gin koy meche new lemawek yemikerakerut ay yeemebrhan lij libonachewn ymelslachew
the clear point is Melos has explained it.....Aklilil has much bias ...even he want not to understand st.john crystotoms explanation
በአንዱ ምላስ ጌታ በሌላኛው ምላስ ደግሞ አማላጅ አይከብድም ሜሎስ ወደ ተዋህዶ ብትመጣ ትድናለህ
ተዋሕዶ በመሄድ ሆነ Protestant በመሄድ መዳን አይመጣም ; መደን በኢየሱስ ብቻ ነው
Wendim akilil enamesginalen
አቶ ሜሎስ ለቀረበልህ ጥያቄ ቀጥተኛ መልስ ስጥ የምን ዙሪያ ጥምጥም ነው 👉Say yes or No 😂😂😂
እኔኮ ምትገርሙኝ እየሱስ ያማለደበት አይነትስ እንዴትም ግለፁት ዋናው ማልዷል! ነገርግን ማርያምን እንዴት እንዳመጣቿት ነው ግራ የገባኝ ከየት ነው ይሄ ሀሳብ የመጣው በምን አግባብ ነው መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ስለእውነት ተናገሩ እንዲህ የሚል ሀሳብ አለ ?እስቲ ብቻህን በር ዘግተህ ጌታ እየሱስ ሆይ ስለአንተ እውነት እንድናገር እርዳኝ አግዘኝ ተሳስቼም ከሆነ መንገድህን አሳየኝ ብለህ ፀልይ ከልብህ ይሄን በመፀልይህ ምንም አትጎዳም ሀይማኖትህም አይከለክልህም መፀለይ መልካም ነው ።
ሰይጣን ነው ያወራሽ😂😂 ፀሎት ክርስቶስ የፀለየውን ፀሎት የማትፀልዩ እናንተ ስለፀሎት ስታወሩ አታፍሩም? ስለ ማርያም ምናምን አታውራ መጀመሪያ ምስጢረ ስላሴ ይግባህ። ካንተ በፊት እኮ እመቤታችን ናት አምላክ ክርስቶስን የተቀበለች እንቢ ብላ ቢሆን ዛሬ ኢየሱስ የምትሉትን ወለደችላችሁ ምልጃ ለሷ ከብዷት ነው? እሳተ መለኮትን እኮ ነው የተሸከመችው። እሷ ስሙን ስትጠራው ልጄም አምላኬም ብላ ነው። ሆዷ መቅደስ የሆነላት ከእናንተ አዳራሽ የበለጠ ለእርሷ ምልጃ እኮ ለስም አጠራሩ ክብር ይግባውና አንድ እናት ልጇን እንደማነጋገር ቀላል ነው። መጀመሪያ ኢየሱስ ክርስቲያን እወቅ(እወቂ) ልቦናችሁን ይክፈትላችሁ ታያላችሁ አታስተውሉም ትሰማላችሁ አታዳምጡም ልባችሁን ክፈቱ😊😊
ሜሎስ ጀግነ ግንኮ ዊይይት ማለት ሁሌት ሰው ብቻ ነው እሄ ሁሉ ምንድነው ደሞ አክሊሉ ብቻ እኔ ላዎራ እየለው😅😅😅😅
ኦርቶዶክሶች የጌዜ አሠጣጥ እና ከፔንጤዎች በጣም ይሻላል
አይ ሜሎስ😁😁😁
ከጴንጤ ጋር አትወያዬ እባካቹ በመስቀል አያምኑም ማስመስል እየሱስን አያምኑም
ሰውን ዝቅ በማድረግ እንደፈለጉ በመለፍለፍ እውነትን መደበቅ አይቻልም የኦርቶዶክሱ ወንድማችን . please Givr Melos time to elaborate what he wanted to say.
Rome 10:14 be fird wonber
🤔🤔🤔“እንግዲህ ያላመኑበትን እንዴት አድርገው ይጠሩታል? ባልሰሙትስ እንዴት ያምናሉ? ያለ ሰባኪስ እንዴት ይሰማሉ?” - ሮሜ 10፥14😇😇😇
አክሊሉ እና ሜሎሰሰ ውይይታቹ ጥሩ ነበር ግን መደማመጥ አልቻላችሁም ምንም እየተማርንባቹ አይደለም የእውነት ጭቅጭቅ
አክሊል ግን ለምን አትረጋጋም ደሞ አትሳቅ
Melos hitsan atakem atechenk yemer
ገብቷል ቢል ስህተት ነው አልገባም ቢል ከአክሊል ጋር ይስማማል አይን ፍጥጥ ጥርስ ግጥጥ
😅😅😅
ስለ ሜሎስ እግዚአብሔር ይመስገን, ጌታ ፀጋውን ይጨምርለት😘😘
በትክክል
ወይኔ ሜሎስ😂😂😂 ላለማመን የምትፈጥረው መላ ይገርማል ካመንክ እኮ ትድናለህ እንጂ አትሞትም አክሊል ግን እግዚያብሄር ይጠብቅህ ለሁሉም በሚገባው ቋንቋ ነው ያስረዳከው 👏👏 እነሱ ማመን ስለማይፈልጉ ብቻ ሳይሆን አይምሮአቸው ተደፍኖነው አትፍረድባቸው🙏
አክሊል ከራሱ ኪስ እያወጣ ነው የሚመልሰው
የአክልል መድረቅ እውቀት ይመስላል አክልል እያለ ያለዉ አሁን አያማልድም አለ እኛ ደግሞ እንደ ሮሜ 3:34 ባለዉ ቃል መሠረት በእግዚአብሔር ቀኝ ያለዉ
ስለእኛ የምማልደዉ ነዉ ስለዝህ ጌታችን አሁን የት ነዉ በአብ ቀኝ በተአንተ እኳን አለ አይደል ለስዕል ስትሰግድ የምትዉለዉ
ሮሜ 8፡33 በእግዚአብሄር ቀኝ ያለዉ ደግሞ ስለ እኛ #የሚማልደዉ ክርስቶስ ኢየሱስ ነዉ።
ያማልዳል ተብሎ ከተፃፈ ማመን ለምን ይከብዳችኋል?
ዕብ 7:23-27
25 ስለ እነርሱም #ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
26 ቅዱስና ያለ ተንኮል ነውርም የሌለበት ከኃጢአተኞችም የተለየ ከሰማያትም ከፍ ከፍ ያለ፥ እንደዚህ ያለ ሊቀ ካህናት ይገባልና፤
27 እርሱም እንደነዚያ ሊቃነ ካህናት አስቀድሞ ስለ ራሱ ኃጢአት በኋላም ስለ ሕዝቡ ኃጢአት ዕለት ዕለት መሥዋዕትን ሊያቀርብ አያስፈልገውም፤ ራሱን ባቀረበ ጊዜ ይህን አንድ ጊዜ ፈጽሞ አድርጎአልና።
28 ሕጉ ድካም ያላቸውን ሰዎች ሊቀ ካህናት አድርጎ ይሾማልና፤ ከሕግ በኋላ የመጣ የመሐላው ቃል ግን ለዘላለም ፍጹም የሆነውን ልጅ ይሾማል።
ዕብ 9:22
👉ደም ሳይፈስ ደግሞ ስርየት የለም ፡፡
ዕብ 12:24
የአዲስም ኪዳን #መካከለኛ ወደሚሆን ወደ ኢየሱስ፥ ከአቤልም ደም ይልቅ የሚሻለውን ወደሚናገር ወደ መርጨት ደም ደርሳችኋል።
ዕብ 12:24
የአዲስ ኪዳን #መካከለኛ ወደ ሚሆን ወደ ኢየሱስ ከአቤልም ደም ይልቅ የሚሻለዉን ወደ ሚናገር ወደ መርጨት ደም ደርሳችኋል።
18 በዚህ መጽሐፍ የተጻፈውን የትንቢት ቃል ለሚሰማ ሁሉ እኔ እመሰክራለሁ፤ ማንም በዚህ ላይ አንዳች ቢጨምር እግዚአብሔር በዚህ መጽሐፍ የተጻፉትን መቅሠፍቶች ይጨምርበታል፤
19 ማንምም በዚህ በትንቢት መጽሐፍ ከተጻፉት ቃሎች አንዳች ቢያጎድል፥ በዚህ መጽሐፍ ከተጻፉት ከሕይወት ዛፍና ከቅድስቲቱ ከተማ እግዚአብሔር ዕድሉን ያጎድልበታል።
20 ይህን የሚመሰክር። አዎን፥ በቶሎ እመጣለሁ ይላል። አሜን፥ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ ና።
21 የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከሁላችን ጋር ይሁን፤ አሜን።
ታዲያ ኢየሱስ አያማልድም ብላችሁ ስታወሩ ከቃሉ እየቀነሳችሁ እንደሆነ አስቡበት!!
የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ የኛ በርታ
ሮሜ 8፡33 በእግዚአብሄር ቀኝ ያለዉ ደግሞ ስለ እኛ #የሚማልደዉ ክርስቶስ ኢየሱስ ነዉ።
ያማልዳል ተብሎ ከተፃፈ ማመን ለምን ይከብዳችኋል?
ዕብ 7:23-27
25 ስለ እነርሱም #ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
26 ቅዱስና ያለ ተንኮል ነውርም የሌለበት ከኃጢአተኞችም የተለየ ከሰማያትም ከፍ ከፍ ያለ፥ እንደዚህ ያለ ሊቀ ካህናት ይገባልና፤
27 እርሱም እንደነዚያ ሊቃነ ካህናት አስቀድሞ ስለ ራሱ ኃጢአት በኋላም ስለ ሕዝቡ ኃጢአት ዕለት ዕለት መሥዋዕትን ሊያቀርብ አያስፈልገውም፤ ራሱን ባቀረበ ጊዜ ይህን አንድ ጊዜ ፈጽሞ አድርጎአልና።
28 ሕጉ ድካም ያላቸውን ሰዎች ሊቀ ካህናት አድርጎ ይሾማልና፤ ከሕግ በኋላ የመጣ የመሐላው ቃል ግን ለዘላለም ፍጹም የሆነውን ልጅ ይሾማል።
ዕብ 9:22
👉ደም ሳይፈስ ደግሞ ስርየት የለም ፡፡
ዕብ 12:24
የአዲስም ኪዳን #መካከለኛ ወደሚሆን ወደ ኢየሱስ፥ ከአቤልም ደም ይልቅ የሚሻለውን ወደሚናገር ወደ መርጨት ደም ደርሳችኋል።
ዕብ 12:24
የአዲስ ኪዳን #መካከለኛ ወደ ሚሆን ወደ ኢየሱስ ከአቤልም ደም ይልቅ የሚሻለዉን ወደ ሚናገር ወደ መርጨት ደም ደርሳችኋል።
18 በዚህ መጽሐፍ የተጻፈውን የትንቢት ቃል ለሚሰማ ሁሉ እኔ እመሰክራለሁ፤ ማንም በዚህ ላይ አንዳች ቢጨምር እግዚአብሔር በዚህ መጽሐፍ የተጻፉትን መቅሠፍቶች ይጨምርበታል፤
19 ማንምም በዚህ በትንቢት መጽሐፍ ከተጻፉት ቃሎች አንዳች ቢያጎድል፥ በዚህ መጽሐፍ ከተጻፉት ከሕይወት ዛፍና ከቅድስቲቱ ከተማ እግዚአብሔር ዕድሉን ያጎድልበታል።
20 ይህን የሚመሰክር። አዎን፥ በቶሎ እመጣለሁ ይላል። አሜን፥ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ ና።
21 የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከሁላችን ጋር ይሁን፤ አሜን።
ታዲያ ኢየሱስ አያማልድም ብላችሁ ስታወሩ ከቃሉ እየቀነሳችሁ እንደሆነ አስቡበት!!
አሜን
ይህ መናፍቅ ማጭበርበር ነው የያዘው የተዋህዶ ወንድሞቻችን ኑርልኝ በናተ እየታነጽን ነው
Melos Lord Jesus Christ bless you brother ❤ you are right Jesus is lord 🙏
የፍርድ ወንበር እማ አለው እየሱስ ክርስቶስ፣ ከመጽሃፍ ቅዱስም ይኧው፡
2ኛ ቆሮንቶስ 5:10 መልካም ቢሆን ወይም ክፉ እንዳደረገ፥ እያንዳንዱ በሥጋው የተሠራውን በብድራት ይቀበል ዘንድ ሁላችን **በክርስቶስ ፍርድ ወንበር** ፊት ልንገለጥ ይገባናልና።
ቃለ ህይወት ይሰማልን 🙏
👉ይህ በመጨረሻ የሚሆን ነው
👉መሎስ ያለው... "አሁን ኢየሱስ ክርስቶስ ይፈርዳል? ዙፋኑ/ወንበሩ የፀጋ ነው?... ወይንስ የፍርድ ነው?"
ነው ያለው::
@@kasahunalebachew8686 ymrishin new sijemer wedimachin ake bidmb liyasredash mokrual yhe demo zelalemawi dhnet endaagegni new miyaregish mkniyatum be sirash edemferedibish mecheresha lay ynageral
Melon you are so hero.Jesus bless you by his grace!
የተዋህዶ ልጅ በርታልን ወንድም አለም
🙏🙏🙏
አኬ አምበሳ ይላል ከባዱን ትምህርት ፈገግ እያልን ምንሰማበት❤❤❤❤
ወንድሞቻችን በርቱ ጠላት ወንጌልን እዳታስተምሩ ነው በየ ቀኑ አዳዲስ ሴራ የሚጠነስሰው እና እዳታቋርጡብን ወንጌል ብዙ አትርፈናል
ሮሜ 8፡33 በእግዚአብሄር ቀኝ ያለዉ ደግሞ ስለ እኛ #የሚማልደዉ ክርስቶስ ኢየሱስ ነዉ።
ወንድሜ ዛሬም የክርስቶስ ደም ትኩስ ነዉ
ደም ሳይፈስ ደግሞ ስርየት የለም ዛሬም ይማልድልናል።
@SamrawitSintayehu እሱኳ በህልምህ እንጅ አሁን መማለድ የምባል የለም ።።መዝ ዳ ምዕ 49-2 እግዝአብሔርሰ ግሃደ ይመፅእ፣ወአምላክነህ እያረምም ፣እሳት ይነድድ ቅድሜሁ።። የዝያን ስዓት ወደማን እንደማማልድሌልህ ታያለህ።።ይልቅ ተነስና ከመናፍቃን አለም ዉጣ
የህይወትን ቃል ያሰማልን።
አኬ ተባረክ። ሜሎስ በጭንቀት ራሱን በመከላከል ውስጥ ነበር። ተመልካችና ሰሚ ይፍረድ።
ሮሜ 8፡33 በእግዚአብሄር ቀኝ ያለዉ ደግሞ ስለ እኛ #የሚማልደዉ ክርስቶስ ኢየሱስ ነዉ።
ወንድሜ ዛሬም የክርስቶስ ደም ትኩስ ነዉ
ደም ሳይፈስ ደግሞ ስርየት የለም ዛሬም ይማልድልናል።
“ነገር ግን ክርስቶስ ይመጣ ዘንድ ላለው መልካም ነገር ሊቀ ካህናት ሆኖ፥ በምትበልጠውና በምትሻለው በእጆችም ባልተሠራች ማለት ለዚህ ፍጥረት ባልሆነች ድንኳን፥”
- ዕብራውያን 9፥11
“የዘላለምን ቤዛነት አግኝቶ አንድ ጊዜ ፈጽሞ ወደ ቅድስት በገዛ ደሙ ገባ እንጂ በፍየሎችና በጥጆች ደም አይደለም።”
- ዕብራውያን 9፥12
ይህ ቃል በቂ ነው ማመን ለፈለገ
ውይኔ ልጅ ትግስት የለውም 🥺ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ትግስቱን ያብዛልህ አኩዬ የኛ ተወዳጅ 💞💞💞
ኦርቶዶክሶች ከፕሮቴስታንቶች ጋር ካሉን የምልጃ እምነታዊ ልዩነቶች አንዱ መሰረታዊ ነጥብ ነውና፡
በእውቀቱ አለ የተባለ ፖስተር ቢመጣም ስለማይመልሰው በልጁ አትፍረዱ፡
ከእግዚአብሄር ጋር እሱም ተምሮበታል።
ቃለህይወት ያሰማልን!!
ቃለህይወት ያሰማልን
የአምላኮች አምላክ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የአለም ሁሉ ጌታ የአለም መድሀኒት አንተን እንደ ፍጡር አማላጅ ስትባል መስማት ያማል
በጣም ያማል የአለም መደሃንት አማላጅ ብለዉ ስናገሩ ከነዝ ሰቃልያነ እግዝእ ልዩነት የላቸዉም ።።እግዝአብሔር ፈራጅ አምላክ ነዉ100% ክብር ለእርሱ ይሁን አምላከ ዳዉት።።
እብሪውያን 9፣25 "ሊቀ ካህናትም በየዓመቱ የሌላውን ደም ይዞ ወደ ቅድስት እንደሚገባ፥ ራሱን ብዙ ጊዜ ሊያቀርብ አልገባም፤ "ይላል የ ብሉይ ካህን ህዝቡን ከ ስጋ ሐጢያት ለጊዜው ለማንፃት በሰው ወደ ተተከለችው ድንኳን የበግ ደም ይዞ ይገባል ጌታ ግን የራሱን ደም ሊያቀርብ እንደ በግ እየተነዳ ወደ ቀራንዮ ሰማያዊ ወደ ሆነች ወደ መስቀል ከ ሐጢያት ለዘላለም ሊያነፃን አንድ ግዜ ገባ አንድ ግዜ ተሰዋ። ዳግም ቶሎና ብለው ለሚጠባበቁት ሊያፀድቃቸው ለሁለተኛ ግዜ ይታይላቸዋል በ ፍርድ ቀን ማለት ነው። አኬዬ ቃለህይወት ያሰማልን የኔ ወንድም 👏🏽🙏🏾
በትክክል እራሱን ያሳየው በመስቀል ላይ ነው እራሱን ማሳየቱ ደግሞ በፍፁም አማላጅ መሆኑን አያሳይም ምክንያቱም ለሁለተኛ ጊዜ በፍርድ ቀን እራሱን ያሳያል ያን ጊዜ ደግሞ የሚመጣው ሊፈርድ እንጂ ሊያማልድ አደለም እናም እራሱን ማሳየቱ ማማለድ ነው ካልን በፍርድ ጊዜ ሊያማልድ ነው የሚመጣው ማለት ነው ይሄ ደሞ ፍፁም የሆነ ምንፍቅና ነው!!!
So እየሱስ የዘላለም አምላክ ፈራጅ እንጂ አማላጅ አደለም!!!! ሆኖም አያውቅም!!!
ዕብራውያን 9
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁴ ክርስቶስ በእጅ ወደ ተሰራች፥ የእውነተኛይቱ ምሳሌ ወደ ምትሆን ቅድስት አልገባምና፥ ነገር ግን
👉በእግዚአብሔር ፊት ስለ እኛ አሁን ይታይ ዘንድ ወደ እርስዋ ወደ ሰማይ ገባ።👈
²⁵ ሊቀ ካህናትም በየዓመቱ የሌላውን ደም ይዞ ወደ ቅድስት እንደሚገባ፥ ራሱን ብዙ ጊዜ ሊያቀርብ አልገባም፤
²⁶ እንዲህ ቢሆንስ፥ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ ብዙ ጊዜ መከራ ሊቀበል ባስፈለገው ነበር፤ አሁን ግን በዓለም ፍጻሜ ራሱን በመሠዋት ኃጢአትን ሊሽር አንድ ጊዜ ተገልጦአል።
²⁷ ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥
²⁸ እንዲሁ ክርስቶስ ደግሞ፥ የብዙዎችን ኃጢአት ሊሸከም አንድ ጊዜ ከተሰዋ በኋላ፥ ያድናቸው ዘንድ ለሚጠባበቁት ሁለተኛ ጊዜ ያለ ኃጢአት ይታይላቸዋል።
👉"... ወደ ቀራንዮ... ወደ መስቀል..." አይልም::
@@kasahunalebachew8686 እብራውያን 9፣25 "ሊቀ ካህናትም በየዓመቱ የሌላውን ደም ይዞ ወደ ቅድስት እንደሚገባ፥ 👉ራሱን ብዙ ጊዜ ሊያቀርብ አልገባም፤"
አየህ እዛው መልሶልሀል ማስተዋል ብቻ ነው ሚጠበቅብህ 👉ራሱን ብዙ ግዜ ሳይሆን አንድ ግዜ ያቀረበው የት ላይ ነው? መስቀል ላይ ብቻ ነው
የኢየሱስ ክህነት አንዴ ወይም ሁለቴ ብቻ አይደለም ለዚህ እኮ ሌላ ማስረጃ አያስፈልግም. የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነዉ. ይሄን ማመን ለምን እንደሚከብዳችሁ አይገባኚም. እኢየሱስ ለዘላለም ካህን ነዉ. 15 ስለዚህም የፊተኛው ኪዳን ሲጸና ሕግን የተላለፉትን የሚቤዥ ሞት ስለ ሆነ፥ የተጠሩት የዘላለምን ርስት የተስፋ ቃል እንዲቀበሉ እርሱ የአዲስ ኪዳን መካከለኛ ነው። 🤏 አሁንም መካከለኛ ነዉ! እንደገና የሚማልድልን ለዘላለም ነዉ. 24 እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤🤏 ለዘለአለም ነዉ ክህነቱ!
3 አባትና እናት የትውልድም ቍጥር የሉትም፥ ለዘመኑም ጥንት ለህይወቱም ፍጻሜ የለውም፥ ዳሩ ግን በእግዚአብሔር ልጅ ተመስሎ ለዘላለም ካህን ሆኖ ይኖራል።🤏
ይድረስ ለመላው በክርስቶስ ክርስትያን ለተሰኛችሁ ሁሉ፣ ለአባቶች ና ለአማኞች
ሰላም ለናንተ ፣ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለሁላችን
ሰላም ለምድራችን ለኢትዮጵያ እንዲሆን የዘወትር ምኞትና ፀሎቴ ነው።
አሁን ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ በእውነቱ አንተ አንቺ እናንተ የምንባባልበት ስአት ሳይሆን
በጾምና በጸሎት የኔ በደል ኃጥያት ይህን አደረገ ብለን በንስሐ እግዝአብሔር ፊት እንዲምረን የምንወድቅበት ፣ ካለንበት በደል ኃጥያት እንድንመለስ በፀጋው እንዲረዳን የምንማጸንበት ስለሌላው ምህረት የምንለምንበት፣ የበደሉንን ይቅር የምንልበት ፣ እኛን ደግሞ እግዝአብሔር እንደምህረቱ ባለጠግነት ይቅር እንዲለን ፣ከእናንተ ባላውቅም በእውነተኛ መመለስ ወደ እግዝአብሔር የምንመለስበት ግዜ ይመስለኛል።
እንደ ነነዌ ሰዎች ሁላችን የእግዝአብሔርን የምህረት ፊት ልንፈልግ
እግዝአብሔር ሊያደርግብን ካለው ነገር ይጸጸት እንደሆነ ጥብቅ ጸሎት ቢደረግ የሚበጅ ነው።
እባካችሁ እናንተ መንፈሳዊያን ልለምናችሁ ፤ ክፉ ከክፉ ነውና ንቁ ንቁ ንቁ
ከተኛንበት እንንቃ።
1 የመንፈሳዊ ነገርን በስጋ ለመፍታት አትሞክሩ
የመንፈሳዊ ነገርን በስጋ ለመፍታት አትሞክሩ
የመንፈሳዊ ነገርን በስጋ ለመፍታት አትሞክሩ
ለሁሉ ስለ ሁሉ መፍትኼ ያለው እግዝአብሔር ነው።
ከምድራዊ መንግስት ይልቅ የሰማይ መንግስት መፍትሔ አለው።
እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ
“ አንተ የምትተኛ ንቃ ከሙታንም ተነሣ ክርስቶስም ያበራልሃል ይላል።”
- ኤፌሶን 5፥14
ኑበብርሀኑተመላለሱ
የህፃን ጨዋታ የሜሎስ ጊዜ ሰዓት የሚያልቀው ነገር ወደነዋል
ክርስትና መገለጥ ነው ኢየሱስ ይግለጥላችው melose god bless you 😊
ወንድማችን በርታልን
የዚህ ዎንድማችን ሁልግዚ ስያው ምንፍቅናውን አሾልኮ ማስግባት ወይም ነጥብ ለመያዝ ነው እንጅ በፍፁም የሌሎችን ሃሳብ አይቀበልም እናም ከእንደዚህ ያሉ የተሳሳቱ ጥምህርቶች እንጠበቅ እና አኪ በርቱ
ወድሞቻችን በርቱ
አኬ እናመሰግናለው
ሜሎስ ወደፊት ትልቅ ልጅ ሆኖ ይሄን ቪዲዮ ሲያየው በእፍረት ይስቃል
😍😍👌👌ወንበር ሲባል የእኛ መቀመጫ መስሎት ነው🥰🥰ሜሎስዬ
😂😂😂😂😂😂እውነትክን እኮነው እመቤቴን
ምን አውቀህ እንዲህ ያልከው?
ሮሜ 8፡33 በእግዚአብሄር ቀኝ ያለዉ ደግሞ ስለ እኛ #የሚማልደዉ ክርስቶስ ኢየሱስ ነዉ።
ወንድሜ ዛሬም የክርስቶስ ደም ትኩስ ነዉ።
ደም ሳይፈስ ደግሞ ስርየት የለም ዛሬም ይማልድልናል።
ሜሎስ አልተርበተበተም ። አላደናገረም ። ደግሞ በመረጃ ተደግፎ አቅርቧል ። ግን እንዴት ያውራ ! ጣልቃ እየገባ አላስወራ አለው።
የቃልቻ ልጆች ቃልቻው ሲያዘምናቸው ሀይማኖት ላይ አስገብቶ እንደዚህ ድርቅ ያለ አሰልቺ በማድረግ እራሳቸውን አዋቂ አርጎ ያስኮፍሳቸዋል ይህ ልጅ እርግጠኛ ነኝ ቤተሰቡ የሚመለክ የነበረ በአድ አምልኮ ነበረ 😢
ሜሎስ ጀግነ ነህ! ጌታ ፀጋ ከአንተ ገር ይሁን።ኢየሱስ ክርሰስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ነው።
አኬዬ ፀጋውን ያብዛልህ👏👏👏❤❤❤❤🙏🙏🙏
አኬ ብቻ እኔ ለዎራ የምል ልጅ ነው😅😅😅
ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬ
አኬ እናመሰግናለን
Ake💪💪👏👏
ሜሉዬ በሚገርም ሁኔታ መጨረሻዉን በደንብ አብራርተሃል እንግዲህ ጆሮ ያለዉ ይስማ ተባረክልኝ ወንድሜ ፀጋዉ ይጨመርልህ
😂😂😂 no ማስረጃ
አየሰማ ጆሮዉን የምደፍን እዉነታዉ መቀበል ያቃታችሁ የንስጥሮስ ልጆች እግዝአብሔር ይርዳቹ ወደቅኑ መንገድ😢😢
Huletachihun ende sefer durye new mitinegagerut. Asafarewoch.
መሎስ ጌታ ፀጋን ያብዛል
“የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”
- ሮሜ 8፥34
ከእግዚያብሔር ቃል ይልቅ የሰውን ፍልስፍና እያመንን ስንት አመት በጨለማ ተንከራተትን እውነት ይገለጥላችሁ
ሜሎስ እግዚአብሔር ይባርክህ እነሱ ቅዱሳንን ያማልዳሉ ለማለት ነው
ሜሎስ you did great. God bless you
❤
አማላጅ ነው ብሎ መጽሐፍ ቅዱስ የሚናገረው ድንግል ማርያም ሰት ሆን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
ዕብራውያን 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
“ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።”
- 1ኛ ዮሐንስ 2፥1
“የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”
- ሮሜ 8፥34
“አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤”
- 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
- ዮሐንስ 14፥6 2:37
Melos wendme ayzoh mnm ewket yelachewum ante bchahn le 4 new eyetekerakerkachew yalehew ayzoh geta abzto ybarkh ❤❤❤
😂😂😂😂ewntii
Akili tsagaawun yaalbsih
አረ ሼም ነዉ ከአፈር በጥበብ የፈጠረህ አምላክህ እንዴት እንደ ፉጡር ይታያል አረ ነዉር ነዉ 😭😭😭😭😭 አምላክ ፈራጅ ነዉ ክብር ለሱ ይሁን የድንግል ማርያም ልጅ ።
We love you all. Let the Holy Spirit reveal his word more and let us open our hearts to understand the truth, not attacking.
Semay zifanu midirim yeegru meregecha nat❤
ስብከት እኮ ነዉ ሚመስለዉ ዉይይት አይደል እንዴ ለሜሎስም እድል ስጡት እንጂ ብቻቹን አትንቸፍቸፉ አረ ትህትና ይኑራችሁ ሜሎስ ተባረክ
I am orthodox but Melos definitely has a valid point !
😂 አደለህም ወይም አልገባህም
ሁለታችሁም ውብ ልብ ኣላችሁ። በጠባብ ልዩነት ነው ያላችሁት። በወንጌል ግን እጅግ በስላችኃል። የሚገርም እውቀት ነው ። የወደፊት ይህዝብ ኣለኝታዎች ናችሁ። የወንጌል ውጤቶች።
ወንጌልን በሚገባ በልታችኃል። በመንፈስ የተቃጠላችሁ ወጣቶች። ከዛሬ ጀምሮ ለነፍሴ የሚሆን የናንተን ምግብ እበላለሁ። ኣረ እምላኬ የሱሴ ይባርካችሁ ኣቦ!
ጴንጤ ብሆንም ሜሎስም ጳውሎስም ኣክሊሉም እኩል ወደድኩ። እስከዛሬ የተጠማሁትን ወንጌል ዛሬ ያለገደብ ጠጣሁት። እጠጠጣዋለሁም።
ካናዳ
Derek hula dereke neh aki ende cheke zeme beleh tasshekakaleh
ሠዎች ሃይማኖተኛ አትሁኑ መልእክት በእግዝአብሄር ቃል ለመረዳት ጣሩ፠፠ ለፈሪሳያዊን ድህነት አልሆነም፠፠
መልዕክት ያልሽውን ዲያብሎስም መልዕክተኞች አሉት በስሜ ይመጣሉ የተባሉት የስህተት አስተማሪዎች (ፓስተር)የተባሉት ነወና ።ትክክለኛ መልዕክተኛ እነ አትናቴዎስ ናቸው።
አረልጁ ያውራበት አኬ 😂😂 አላስተነፍስ አልከው እኮ አክሊሉ እውነት ያሸንፉል
ትውልድን አታስት ሜሎስ ጨዋ የተረጋጋክ ❤❤❤❤
🛑አክሊል እናመሰግናለን ምርጥ ተሟጋች ነህ- ሜሉስ ወደ እውነቱ ተመለስ ድርቅና እያድንም ወንድማችን:: አቡና ሜሎስን ልምን ክፍ አደረከው ብምስሉ ላይ?
ሜሉስ ተመልሶ ወደ ሀጥያት መንገድ ይሄዳል ብለ ተስባለህ ወንድሜ
ግሩም ጉባኤ ነው ቃለህይወት ያሰማልን እኔም ዚህ ጉባኤ ላይ ብሳተፍ ደስ ይለኛል
ውይ ሜሎስ ትእግስትህ ሃይለኛ ነው . ፀጋ ይብዛልህ🙏
ውይይቱ የተከራካሪ ተማሪና የሊቅ አይነት ነው። ጥቂት ጥቅሶችን ይዞ በቃላት ላይ ሙጭጭ የማለት። አንድ ንጉስ በዙፋን ላይ መቀመጥ የንግስናው ዘመን አንድ መገለጫ እንጂ ሙሉ ስራውን የሚያሳይ አይደለም። ይህ ትምህርት ከሚስጢረ ስላሴ ጋር ሁሉ የሚገናኝ ነው። ሜሎስ የህፃን አይነት መልስ አሳጣሁት አይነት የማሸነፍ ፍላጎት ይዞ ነው የቀረበው። መፅሐፍ ቅዱስ ግን በብዙ ትንታኔ የሚገለፅ ድንቅ ምስጢር ነው። አክሊልም ለማዳመጥ ዝግጅት ይኑርህ።
ቆርጠ ለምን ትጭናለህ ፈርተህ ነው ሜሎስ ተባረክ የጌታ ልጅ
What happened between 17:37 and 17:38? Where is Melos's explanation about the TEXT?
Because clearly something doesn't add up!?
❤A🎉k❤l🎉i❤l🎉e❤
መናፍቆቹ ግን ለምንድናው ማዳመጥ የማይችሉት ሲጮሁ እራሴን ይመኛል
ግን የእግዝአብሔር ትዕግስት ዓለምን የፈጠረ ጌታ የትኛዉ ዝፋን ተቀምጦዋል ስል አያሳፍርም ።ሰማይ ዝፋኔ ምድርን መራገጫየ ያለ አምላክ እንዴት መመራመር ይቻላል የፀጋ ዝፋን ብሎ ይናገራል በስምአብ🙄🙄 ይልቅስ አምላክ በፍርድ ስመጣ ወምበር ወይም ዝፋን ሳይሆን ተሸክሞ የምመጣ መስቀሉ በችንካር ተቸንክሮ ነዉ የምመጣ ።እግዝኦ መሓረነ ክርስቶስ የዝያን ስአት የት ነዉ ሰፈራችን።።በመዝ ዳ ምዕ 49-2 እግዝአብሔር ሰግኃደ ይመፅእ ወአምላክነህ እያረምም እሳት ይነድድ ቅድሜሁ።።የት ነዉ የምንሄደዉ አግዝአብሔር በፍቱ እሳት እየተቃጠለ ስመጣ የዜያን ፍርድ ስዓት ወዴት ነዉ የምያማልደዉ።።።እርሱ ፈራጅ አምላክ ነዉ።።።እንጅ አማላጅ አይደለም ንቁ በናታቹ😭😭😭😭😭😭
ayyyyyyyyyyyyy melos hode seyawk doro mata alu Gena neh edeg
makes intercession -The word makes is present simple tense.
እግዚአብሄር ያብዛችሁ አኪ ግን ሜሎስን ደገምገም አድርገን የሰአት ነገር ግን
Aklil le 5 lonachu enkuan tferalachu 😮😮😮
ይቅር ማለት መፍሬድ ነዉ መማለድ ነዉ
እሱ ሁሉንም ማድረግ እየቻለ ለምን ምድር ላይ ፀለየ ታዲያ? ወይስ ምድር ላይ ብቻ ነው ሚችለው
ሜሎስ መፅሐፍ ቅዱሳዊ መልስ ነዉ እየመለሰ ያለዉ ፈጣሪ ይባርክህ
Ene krkrachu aymechim awko yetgnal
Bekseksut aysemam
Melos atechenk keze belay men yebal sekletu kefiachu teseklo endatastewelu azim yaregebachu manew melos temeles yhen edel latahegnew techelalhe ahunem temeles
በእግዚአብሔር እስትንፋስ የተፃፈዉ ከመፅሐፍ ቅዱስ ዉስጥ ያለዉን ብቻ አንብቡ
😂 እሱን መቼ በስርዓቱ አወቃችሁት?
ሜሎስ❤❤❤1ኛ❤
ሜሎስ 11111
ሜሊ ጎብዝ
1ኛ ሜሎስዬ❤❤❤❤
ማስረጃ የላችሁም ከፍሬያችሁ ታቃቸዋላችሁ አንድ አሳማኝ ምክኒያት የለውም ሜሎስ 😂😂😂
አክሊል ተዉ አልተሳካልህም ቃሉ ላይ ቆመህ ብትናገር የተሻለ ነዉ ከፍርድም ታመልጣለህ ወዳጄ ወደ ቃሉ መለስ በል ቃል በቃል የተፃፈዉን መካድ ወንጀል ነዉ
ዕብራውያን ለማን እንደተፃፈ ሳታውቅ አታውራ ለ አይሁድ ነው የተፃፈው በብሉይ ኪዳን ሊቀክህነት ለሚያምኑ እሱን በወተት ደረጃ ዝቅ አድርጎ ነው ቅዱስ ጳውሎስ የሚያስረዳቸው
ምናለበት ከዚ ልጅ ጋር ባትወያዩ ግን???? ከነ ችግሩ ለምን አተውትም።
የምን ክርክር ነው እሱ? በመጨረሻው ቀን ለፍርድ ሲመጣ ታምሜ አልጠየቃችሁኝም ታርዤ አላለበሳችሁኝም ተጠምቼ አላጠጣችሁኝም ተርቤ አላበላችሁኝም ብሎ እንደሚፈርድ ነገረን እንጂ አማላጅ ሁነን አላላችሁኝም አላለም። ወዳጆቼ ምህረትም ፍርድም በእጁ ነው። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ትክክል ነው። በሱ መበላለጥ መተናነስ የለም። አማላጅ ተማላጅ የለም። ዮሐን 16ንም ተመልከቱ።
አኬ እግዚአብሔር ይባርክህ
አለማወቁን ከማያቅ ጋር መከራከር ወንፊት ላይ ውሀ እንደመቅዳት ነው #😁😏
ኳስ ጨዋታ ላይ ሰዓት ገደላ እንዳለ ሁላ እዚህም ላይ ከውይይት ይልቅ በማይረባ ንግግር ጭቅጭቁ ይበዛል። ስለ እግዚአብሔር ቃል ከማውራታችሁ በፊት ስነ ስርዓት ተማሩ።
ሜሎስ ተባረክ አኬ በሰዎች ዘንድ famouse ለመሆን ስትል አዉቀህ ነዉ ሚታጣሚመዉ ለዚህ ደግሞ ትጠየቅበታለህ ፍርድ ይጠብቅሃል እዉነት የትዉልዱንም መንገድ እያጨለምክ ነዉና ኢየሱስ አማላጂ ነዉ ተብሎ ባይፃፍ አይደለም ብትል ይሻላል እኮ ግን ከአምስት ቦታ በላይ ተፅፎ አይደለም ማለት እዉነት እብደት ነዉ ሚታሳዝኑኝ ደሞ አኬ በርታ ሚትሉት ምን ሆናቹ ነዉ😢 ቀኑ ሳያበቃ ወደ ቃሉ ተመለሱ በፍርድ ቀን አኬ ምን ብሎል አትባሉም ቃሉ ሚን ብሎል ነዉ ምትባሉት
እዉቀትከለህ ገብተህ ተወያይ
😂😂😂😂😂 አኬ ሞቶ ይበልጣችኃል ባይሆን አንተም ናና በብርሀኑ ተመላለስ እስከመቸ ጨለማውጥ????????
😘⛪💚
በቃ መናፍቃን የመፅሃፍ መፈላሰፍ እንጅ ማማን አያዉቅም
ሜሎስ ምንድነው እየሠራህ ያለህው????እራስህን ፈትሽ
እኔምለዉ ሜሎስ ሙስሊምነዉ እዴ መፃፍቅዱስ አረዳዱን ሁሉ ልክ እደ እስላም ነዉ ለምድነዉ መላየማትሊት😢😢😢😡😡😡
አኬ ማርያም ታማልዳለች የሚለው ቃል የቱ ጋር ነው?
አይ ሜሎስ መስቀል ላይ ገባ እንዴት ይባላል ሲል ቆይቶ መጨረሻ ላይ ሁለት ቦታ ነው የገባው መስቀልና ሰማይ ላይ የገባው ብሎ እርፍ 😂😂😂😂😂😂😂
ነገ ደሞ ሌላ ነገር ያወራል😂😂
gin koy meche new lemawek yemikerakerut ay yeemebrhan lij libonachewn ymelslachew
the clear point is Melos has explained it.....Aklilil has much bias ...even he want not to understand st.john crystotoms explanation
በአንዱ ምላስ ጌታ በሌላኛው ምላስ ደግሞ አማላጅ አይከብድም ሜሎስ ወደ ተዋህዶ ብትመጣ ትድናለህ
ተዋሕዶ በመሄድ ሆነ Protestant በመሄድ መዳን አይመጣም ; መደን በኢየሱስ ብቻ ነው
Wendim akilil enamesginalen
አቶ ሜሎስ ለቀረበልህ ጥያቄ ቀጥተኛ መልስ ስጥ የምን ዙሪያ ጥምጥም ነው
👉Say yes or No 😂😂😂
እኔኮ ምትገርሙኝ እየሱስ ያማለደበት አይነትስ እንዴትም ግለፁት ዋናው ማልዷል!
ነገርግን ማርያምን እንዴት እንዳመጣቿት ነው ግራ የገባኝ ከየት ነው ይሄ ሀሳብ የመጣው በምን አግባብ ነው መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ስለእውነት ተናገሩ እንዲህ የሚል ሀሳብ አለ ?
እስቲ ብቻህን በር ዘግተህ ጌታ እየሱስ ሆይ ስለአንተ እውነት እንድናገር እርዳኝ አግዘኝ ተሳስቼም ከሆነ መንገድህን አሳየኝ ብለህ ፀልይ ከልብህ ይሄን በመፀልይህ ምንም አትጎዳም ሀይማኖትህም አይከለክልህም መፀለይ መልካም ነው ።
ሰይጣን ነው ያወራሽ😂😂 ፀሎት ክርስቶስ የፀለየውን ፀሎት የማትፀልዩ እናንተ ስለፀሎት ስታወሩ አታፍሩም?
ስለ ማርያም ምናምን አታውራ መጀመሪያ ምስጢረ ስላሴ ይግባህ። ካንተ በፊት እኮ እመቤታችን ናት አምላክ ክርስቶስን የተቀበለች እንቢ ብላ ቢሆን ዛሬ ኢየሱስ የምትሉትን ወለደችላችሁ ምልጃ ለሷ ከብዷት ነው? እሳተ መለኮትን እኮ ነው የተሸከመችው። እሷ ስሙን ስትጠራው ልጄም አምላኬም ብላ ነው። ሆዷ መቅደስ የሆነላት ከእናንተ አዳራሽ የበለጠ ለእርሷ ምልጃ እኮ ለስም አጠራሩ ክብር ይግባውና አንድ እናት ልጇን እንደማነጋገር ቀላል ነው።
መጀመሪያ ኢየሱስ ክርስቲያን እወቅ(እወቂ) ልቦናችሁን ይክፈትላችሁ ታያላችሁ አታስተውሉም ትሰማላችሁ አታዳምጡም ልባችሁን ክፈቱ😊😊
ሜሎስ ጀግነ ግንኮ ዊይይት ማለት ሁሌት ሰው ብቻ ነው እሄ ሁሉ ምንድነው ደሞ አክሊሉ ብቻ እኔ ላዎራ እየለው😅😅😅😅
ኦርቶዶክሶች የጌዜ አሠጣጥ እና ከፔንጤዎች በጣም ይሻላል
አይ ሜሎስ😁😁😁
ከጴንጤ ጋር አትወያዬ እባካቹ በመስቀል አያምኑም ማስመስል እየሱስን አያምኑም
ሰውን ዝቅ በማድረግ እንደፈለጉ በመለፍለፍ እውነትን መደበቅ አይቻልም የኦርቶዶክሱ ወንድማችን . please Givr Melos time to elaborate what he wanted to say.
Rome 10:14 be fird wonber
🤔🤔🤔“እንግዲህ ያላመኑበትን እንዴት አድርገው ይጠሩታል? ባልሰሙትስ እንዴት ያምናሉ? ያለ ሰባኪስ እንዴት ይሰማሉ?”
- ሮሜ 10፥14
😇😇😇
አክሊሉ እና ሜሎሰሰ ውይይታቹ ጥሩ ነበር ግን መደማመጥ አልቻላችሁም ምንም እየተማርንባቹ አይደለም የእውነት ጭቅጭቅ
አክሊል ግን ለምን አትረጋጋም ደሞ አትሳቅ
Melos hitsan atakem atechenk yemer
ገብቷል ቢል ስህተት ነው አልገባም ቢል ከአክሊል ጋር ይስማማል አይን ፍጥጥ ጥርስ ግጥጥ
😅😅😅