ወይ ቀልድ 😁 ጌታን ተቀበል አኬ መልስ ሰጠ | mezmur yared | apostolic answers | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024
- Join this channel to get access to perks:
/ @enatbetekrstian
#orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs
ወይ ቀልድ 😁 ጌታን ተቀበል አኬ መልስ ሰጠ | mezmur yared | apostolic answers | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
ወይ ቀልድ 😁 ጌታን ተቀበል አኬ መልስ ሰጠ | mezmur yared | apostolic answers | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
ወይ ቀልድ 😁 ጌታን ተቀበል አኬ መልስ ሰጠ | mezmur yared | apostolic answers | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
ethiopian mezmur
eritrean orthodox mezmur
orthodox christianity
begena mezmur orthodox ethiopian
ethiopian orthodox sibket
ethiopian orthodox mezmur 2022
alen mezmur
apostolic answers
ethiopian orthodox mezmur
gadisa
orthodox mels alat
orthodox tewahedo mel's alat
ማህበረ ቅዱሳን tv
ምህረት ክፍል 1
Mezmur_Yared,Mezmur yared
Lidetekal
Felege atnatewos
መዝሙረ ያሬድ
lidetekal
ፈለገ አትናቴዎስ
Gadisa
ሶፊያ ሽባባው
ዲያቆን ዘማርያም
መሪጌታ ሙሴ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያንyemankiya dewel,felege atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,yt:cc=on,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song.Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን
እድሜ ለኦርቶዶክስ ወንድሞች ❤ መናፍቃን ድህነት ሊታጣ ይችላል የሚለውን ማመን ጀመሩ ፈጣሪ ይመስገን❤
ወይኔ ኦርቶዶክስ ወንድሞቼ ምን አይነት እውቀት ነው ፈጣሪ ያደላቹ ምድር ጴንጤ ጉድሽ ፈላ ቂቂቂቂቂቂቂቂቂ
አይ ኤፍሬም መልሰ ስትባል ወዳ ወዲህ ትላለህ በዛ ላይ ጉራህ እኔ ብቻ ነኝ አዋቂ ትላለህ 😂ለማንኛውም ጌታን ተቀበል ስትለው የመለሰልህ መልስ በደንብ ከሰማሀው ትልቅ ትምህርት ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬ
አይ ኤፍሬም ምሰኪን ጌታ ተቀበል አላለም ባንተ ምክንያት ትረጉም ጠላሁ 😂😂😂
እኬ የኛ እንቁ ወንድምችን ❤❤🎉😊
አኬ ጌታን መቀበል ብቻ ሳይሆን ጌታን ተቀብሎ እንዴት መኖር እንደ አለበት ራሱ ያውቅበታል❤ ደስ የመል አስተማሪ መልስ አኬዋ ኑሪልን❤ ትብዕት መልክ ብኖራት ኤፊ ትመስላለች😂
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አኬ ወንድማችን
እዉነት ነው ኣላወቁ አኬ ፀረ ኢሊሙናንቲ ፀረ የሉተር ብችላ ፀረ መናፍቅ ፀረ .....
አይ አኬ አንጀት አራስ መልስ እግዚአብሔር ይባርክህ
Hahaha I can’t ቅርፅ አታብዛ ኤፍሬም 😂😂omg አኬ u nailed it I wish if I was there u deserve lion 🦁 🔥🔥🔥
ኦርቶዶክሳዉያን ያልሆነ ኮሜንት ባንመልስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የጨዋ ምሳሌ መሆንና የሌላወን አማኝ መቅረጽና ሞዴል መሆን ሲገባን የስድብ አይነት ነዉ ኮሜንታችን ባይሆን መልካም ነዉ
ኤፍረም የሚባለው ሁሌ ነገሮቺን ሸፋፍኖ ማለፍ የሚፈልግ ከ እውቀት ነፃ የሆነ ኢየሱስ ጌታ ነው ስላለ ብቻ ገነት የሚገባ የሚመስለው ዘገምተኛ ነው
ዘገምተኛ😮😮😮😅😅😅😅😅
ምነው ኤፍሬም ተብየው ቤተ እስራኤላዊ ነኝ አለሳ 😒 በጌታ ያላመኑትን በግድ የክርስቶስ ናቸው ብሎ ሙጥኝ 😂😂😂😂
ጴንጤው ወንድማችን አድርቅ ነው እውነትን ማመን ካቃተው እሱም ከግንዱ እየተቆረጠ መሆኑን አልገባውም ዋና አድርቅ ነው‼️‼️‼️
haha አኬ ፀረ ጴንጤ መሆኑን ማን በነገራቸው እንኳን የነሱን ጌታ ሊቀበል😅
ስጨንቃቸው ምን ይበሉ አኬ የተዋህዶ እንቁ ወንድማችን ነው❤❤❤
Wendmoch eski mejemeriya bedenb smut sew atketelu
እረ አኬ የሱስ ሊቀበል😂😂😂የትኛው የሱስ ነው ፔንጤዋች። አኬ ማ እንቁ የተዋህዶ ልጅ እንደሆነማ ልባቹ ያቖል የሉትራን ልጆች ሻራባራራራራ🤣🤣🤣ቀጡልበት በነገራችን ላ ጸረ ያላከው የናንተ ነው ጸረ ማርያም እማ እናንተ ካሃዲዋች
Kkkkkkkkkk really great Conversation I am happy Aklil
ጼንጤ ከመሆን አሳማ መሆን ይሻላል ምክንያቱም ፕሮቴንታዝም በኢሉሚናቲው ሉተር የተመሰረተ ሀሳዊ መሲህን የሚከተል አምላካችን ክርስቶን የሚያዋርዱ ትዕዛዙን አንቀበልም የሚሉ የሀዋርያትን ትምህርት የማይቀበሉ በቁም የሞቱ አሳዛኝ ፍጥረቶች ናቸው
Ere efrem ene aferku silante yaredo jegna yetewahido lij!
አኬ በደንብ መልስ ሰጠሀል የጌታ ተቀበል ነገር ለሁሉም ኦርቶዶካሳዊ እውቀትን የሚሰጥ ነው
ኤፍሬም እራስክ ጌታን ተቀበል የተቀበልከው የጉራ እና የአሜት መንፈስ ስለሆነ😅😅😅
ኤፍሬም የሚባለው አለማወቁን በጉራ ነው የሚሸፍነው
ወይ ቀልድ😮😮😮😅
ኡኡኡኡኡኡ ለማጣመም የሚያሰቸግር ግልፅ ! ያለውን ጥቅስ ኤፍሬም እንደ ፌሮ አስገድዶ እየመዘዘው ነው ኡኡኡኡኡኡ ፍትህ ለወንጌል !!! መናፍቃን ወንጌልን በመፍጫ ፈጩት 😢😢😢😢😢😢 ኤፍሬም ኔፓ አሽሙረኛ ደረቅ 😮😮😮
tebareku❤❤❤
ጴንጤ በስንዴ በሳልባጂ የመጣ ሓይማኖት እንኳን ኣኬ እኛ ደካሞቹም ኣናደርገውም እንደውም ታሳዝኑናላቹህ🤭
ህድ ደደብ
በጣም ትክክል እኔ ልጅ ሆኜ ክረምት ዘመድ ቤት (Protestants) ናችው እነሱ ጋር 2ወር በምቀመጥበት ሰዓት ያየሁት ውሸት ተቀርፆብኝ ነው ያደኩት ቸርች እሄድ ነበር መንፈስ ቅዱስ ወረደ ልሳን አዲስ የሆናቹ ተቀበሉ ሲሉ እግዚአብሔር በሚያውቀው ከልቤ እጄን ዘርግቼ እጠብቅ ነበር ወፍ የለም እና እያደኩ ስመጣ ሁሉም ውሽት እንደሆነ አክስቴ እቤት የተፈጠረውን ታሪክ እዛ እየተናገረች መንፈስ ቅዱስ የነገረኝ እያለ እየጠሩኝ መድረክ ላይ የሌለ ታሪክ ያወራሉ።አንዴ የአክስቴን ልጅ ከኔ በጣም ታናሽ የሆነች ግን physically ትልቅ ትመስላለች የእናትዋን ቀለበት አርጋ ነበር ያው አዲስ ሰው ሲመጣ ወደ መድረክ ግድ ነው እና ባልሽ ምናምን እያለ ይለፈልፋል ልጅትዋ ገና high school ተማሪ ብቻ በጣም ብዙ የልጅነት ትዝታ አለኝ የነሱ ። በጣም ውሸታሞች ናቸው
@@tigstuersumo6454 ድድብና ቤት ከሰራባቹህኮ ቆየ😁
አይ አኬ ጥብስዋ
ሆዳም 😏እውነት ነው እንዴት እንደመጣ እናቃለን @@tigstuersumo6454
ጌታን ተቀበል እያልክ በስሙ ታሾፋለ እኛ ኦርቶዶክሶች ጌታን የተቀበልነው ከነ ሙሉ ክብሩ ነው የኛ ጌታ በቀራኒዮ መስቀል ላይ ተሰቅሎ ደሙን አፍሶ የዋጀንን ጌታ ነው የተቀበልነው እናንተ ፕሮዎች እኮ የትኛውን ጌታ እንደ ተቀበላቹ እንኳ አታውቁም ለምሳሌ የኤፊና የአማን ሻሎም ኢየሱስ ይለያያል አማን ጌታ የሞተው ለተመረጡት ነው ሲል ኤፊ ግን ለሁሉም ነው የሞቸው ብሎ ያምናል እነዚህ ሁለቱ ግን ፕሮቴስታንት ናቸው ።
ጎበዝ ናቹ ዮቱዮበሮች❤❤
ወይ ጉድ ኤፍሬም መዳን ሊታጣ ይችላል የሚለውን አመነ?? ትልቅ ለውጥ ነው በእውነቱ፤ እስኪ ሙለታም ትንሽ ጸልይበት ይህን ነገር እባክህ!
Eyob Selam nawe Teyake leteykeh ..betekersetian be 2000.asatemalech
እነ ኤፍሬም ለውጥ እያሳዩ ነው መዳን ይታጣል ማለታቸው እምነት ብቻውን ያድናል የሚሉት ትምህርታቸውን ፉርሽ እያደረጉ ስለሆነ ነው
አኬ ፀረ ምንፍቅና መሆኑን አላወቁ።
ፀረ ኦርቶዶክስ ሜለትህ ነው
@@tigstuersumo6454 አለማወቅህ በፁፍሕ ያስታውቃል ቀድመህ እውቀት አግኝ ለትችት ትደርሳለህ😅
Des yemil orthodoxawi mesl selset arif neber Ake kale hiwot yasemaln ❤❤❤
ሙለታ የሚባል ደነዝ እንደስሙ የሞተ አሳብ ይዞ ነው ሁሌ የሚመጣው
ስሙ የሞተ ማለት ነው እንዴ?
የሚታይ ማለት ነው
🎉🎉🎉❤❤❤❤
አኬ ጴንጤ ከሆነ ነፍሳትን አጭቆለት የያዘውን የሲኦልን በር ማን ይጠብለታል? ስልጣን ማን ይጠላል?
አተ እድሜልክህን ጅል ነው ሆነህ ምቀረው
ጭራሽ ፈራጅም ሆናችኋል? what's next እግዚአብሔር ነን? oh wait there's only Jesus who says we're little gods. May God give you all his mercy
አይ ጼንጤ😂😂😂😂
ይህ ድፍረት ነው :: አለማወቃቸውን እየገለፁ ነው አኬ በ40 ቀኑ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ አያውቁም እባካችሁ ጠያቂው እባክህን ወደ አባትህ ቤት ተመለስ አይመችም የመናፍቅ ቤት
በፀጋው ያለው እኮ ክርስቶስ የተሰቀለው ብፍቃዱ ነው ይህ ማለት መዳናችን ከአዳም ሀጢያት ነው ቀጥሎ ግን መዳንህን የምትቀጥለው ያላወጣህበትን መዳን ይዘህ ትዕዛዙን ጠበቅህ በክርስቶስ መኖር ስትቀጥል ነው ካልሆነ አንተ ከዚህ ሂድ ትባላለህ ምክንያቱም አስቀድሞ በመፀሀፍ ለድህነታችን ምን ማድረግ እንዳለብን ተናግራል፡፡ አንብበህ ካልተቀበልክና በራስህ ትርጉም እየሰጠህ ስተህ የምታስት መናፍቅ ከሆንክ ግን ታሳዝናላችሁ፡፡ ይሉቁንም ትምክትህን ትተን ራሳችንን ዝቅ አድርገን ንስሀ እንግባ
"ጌታን ተቀበል" የሚለው የጴንጤዎች የግብዣ ጥያቄ ወደየትኛው ጌታቸው እንደሚጋብዙን በጥንቃቄ ፈትሸን ልናውቀው ያስፈልጋል። መጀመሪያ ጌታ የሚሉት ማንን ነው? የሀናና እያቄም ልጅ ቅድስት ድንግል ማርያም በድንግልና የወለደችው ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው ብለን የምናመልከውን ጌታችንን ከሆነ እኛ ልንጋብዛቸው ሲገባን እነሱ ምን ቤት ናቸው? እኔ ግን ተቀበሉት የሚሉት ሀሳዊውን ክርስቶስ ነው እላለሁ። የተዋህዶ ልጆች ግዜ አናጥፋ በግልፅ በመጨረሻው ዘመን "በስሜ ይመጣሉ" የተባለላቸው እነዚህ ምንም ወደ ሌሉባቸው አዳራሾቻቸው የሚጋብዙን እንደሆኑ ልናውቅ ይገባናል። አንዳንዶች ከቤታቸው ወጥተው የሄዱ የዋሆች ጌታ በሌለበት አለ ብለው ሊነግሩን የሚፈልጉ በከንቱ እንደሚደክሙ ሊረዱ ይገባል። ለቅድስት ድንግል ማርያምና ለቅዱሳን መላእክትና ሰማእታት አክብሮት የሌለው ይህ ስብስብ የጥፋት መልእክተኛ ነው። ከእሱ በክርክርና በመመላለስ ግዜ ከማጥፋት እየዘመሙ ያሉ ቅጥሮቻችንን ይበልጥ እናጠባብቅ። ምንግዜም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ +++
ሙለታ ኤፍሬምን ለምን አልጠየከውም ? እሱም መዳን ይታጣል ብሎ ነው ሚያምነው 🤷🏽♀️ አንድ ነን 😂
😂😂😂
እንድ ነን😅😅😅😅😅
Mesahafe kidues
አኬ ሲጀምር ለምንድነው መዝሙረ የወጣው?
Metgat nberbt tenagero new yewetaw
መውጣት ሰለነበረበት ይመስለኛል ሌላም ጊዜ እኾ ለሌሎች ትቶ ይወጣል ❤
ልተኛ ነው ከኔጋር ሊነጋ ነው ብሏል
@@chanietsehay7477 🙏🙏🙏❤️
ኦው ኦው ኦው ብቻ የራሱ መጽሐፍ ጠልፎ እየጣለው 🤣🤣🤣🤣
ኤፍሬም ምንም አታውቅም በዚህ በጎረረነ ድምፅ ጮክ ብሎ ማውራት እውቀት መሰለክ ድሮም ባዶ ነገር ጩወት ብቻ
ርዕስ ብላችሁ የሚትለጥፉ ነገር ያስጠላል!
አኬ ጌታን ይቀበላል በእርግጠኝነት ወንጌል አማኝ ይሆናል አኬ ተባረክ
Ere ehh😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ፕሮቴስታንት በል በስማቹ ትርጉሙም ተቃዋሚ😂😂😂😂😂😂😂
yetignawun geta? eski eyesus lante man new? please geta manew? eyesus manew? bile rasihin teyik. ena melsun yemitagegnew ketewahido bet new? yane man getan endetekbelena, man geta kemalet wuchi getan endemayakina getam besu endale takale. wondime kidme alem yeneber, alemin asalifo yeminor, ye ab lij yemariam lij, bekeraniyo erkanun techenkiro/teseklo, silehulachin rasun asalifo seto yadanen geta eyesus kirstos new.
እኛም ወንጌል አማኞች ነን ሌላ ወንጌል አያስፈልገንም😂
ቆይ የተሳባችሁት በወንጌል ከሆን ለሱ ወንጌሉን ወዳስተማረችው ተዋህዶ መጥታችው ለምን አትድኑም ሰዉ ከምትከተሉ
Ere efrem ene aferku silante yaredo jegna yetewahido lij!
Ere efrem ene aferku silante yaredo jegna yetewahido lij!